እንዳስደነገጣችሁኝ ያስደንግጣችሁ።ባለ ታሪክ ህይወት ቶሎሳ...

  Рет қаралды 296,009

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

8 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
ህይወትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ+251952006132 የስልክ መስመሯ ላይ ይደውሉላት።
/ @hiwi_show የህይወትን አዲስ ቻናል ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷት።
ባለፈው ስለህይወት የቀረበውን ቪዲዮ መመልከት ከፈለጉ ይኸው ሊንኮቹ...
• አባቴ ''በምድር ላይ እንደ አንቺ ...
• ከቤት ያስባረረኝ ስልጠና! ባለ ታሪ...

Пікірлер: 1 800
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 8 ай бұрын
ህይወትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ+251952006132 የስልክ መስመሯ ላይ ይደውሉላት። kzfaq.info/love/Udf10Fc7k6USYY1V0TJi2Q የህይወትን አዲስ ቻናል ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷት። ባለፈው ስለህይወት የቀረበውን ቪዲዮ መመልከት ከፈለጉ ይኸው ሊንኮቹ... kzfaq.info/get/bejne/hpeEhrV2mqyrenU.htmlfeature=shared kzfaq.info/get/bejne/gZ5hh6des6mbn4U.htmlfeature=shared
@emebetmekuriyaw9392
@emebetmekuriyaw9392 8 ай бұрын
በጣምየሚገርም ታሪክነዉ ገንየ አንች ደግሞ እግዚአብሔር እረጂምእርሜእነ ጤነ ይስጥልን
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 8 ай бұрын
ገኒ ሳይቆይ ዩቲዩቡን ትክፈት አሁኑኑ ከሆነ ብዙ ሰብስክራበር ታገኛለች
@tirezaniguse3412
@tirezaniguse3412 8 ай бұрын
Geniye shikorrrr! Betam tiru sew nesh, tihtinash betam wodije alehu!!
@abay5630
@abay5630 8 ай бұрын
ሒዎትዬ ስምሽም ሒዎትሽም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ታሪክን ይቀይራል ተመስገን ጀግና ነሽ የእውነት ላንቺ ሒዎትን ላንቺ በቃ ብዙ ፈተናዎችን አልፍሻል ደስታሽ ይብዛልኝ የኔ እናት ለማማርር ምክናት ስንፈግ አንቺ ግን ለማመስገን ይገርማል እንዲ ሳቂልኝ 💚💛❤💒🙏
@hanam3589
@hanam3589 8 ай бұрын
She’s so beautiful soul.
@hamidaethio312
@hamidaethio312 8 ай бұрын
የዝች ልጅ ድስታ ያስደስታቹ እስኪ በላይክ አሰዩኝ የኔ እናት አሁንም ፈጣሪ ይጣብቃት
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
የኔ ማር ዴምሪኝ
@leulgebremeskel5906
@leulgebremeskel5906 8 ай бұрын
8😢😢😢🎉😢UIZP😅😢Z😅🎉😮
@user-df5nd2nf3h
@user-df5nd2nf3h 8 ай бұрын
🙏❤
@family-nj7eq
@family-nj7eq 8 ай бұрын
የኔ መልካም አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ የሰው ጥግ
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Betam amsegnalhu KZfaq gemeryialhu
@malsahmalsah8642
@malsahmalsah8642 8 ай бұрын
ይችልጅ ሁል ጊዜ ትቅርብ የምትሉ❤❤❤❤❤❤
@msrak4498
@msrak4498 8 ай бұрын
በራሧ,,ሥራ,ትመጣለች,,የቺ,,ጠንካራ,,ሤት❤❤❤
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y 8 ай бұрын
እረ ማርያምን
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 8 ай бұрын
በረሱወ ቸነል ትምጠ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
ዴምሪኝ ማርዋ
@Abirak6
@Abirak6 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ለሁላችንም አርአያ የምትሆን ጠንካራ ልጅ
@genetteshom6266
@genetteshom6266 8 ай бұрын
ነግግሯ ከተማረ ሰው በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sabrinmelaku4905
@sabrinmelaku4905 8 ай бұрын
በጣም ማሻአላህ
@girmabekele4912
@girmabekele4912 8 ай бұрын
ይህች ልጅ ንግግሯ እንደ ማር የሚጣፍጥ ጥንካሬዋ እንደ ብረት የሆነች ልጅ መዳረሻዋን በብርሀን ይሙላላት
@AmuNewaf
@AmuNewaf 4 ай бұрын
❤❤❤
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 8 ай бұрын
የህይወት ደስታ. እደኔ ያስደሰተው. ላይክ ግጩኝ
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@Fact1-o6
@Fact1-o6 8 ай бұрын
እውቀቷ ፣ አመለካከቷ ፣ ጥንካሯ ፣ እምነቷ ሁሉ ይለያል 💪 ቸሩ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ፣ ዋቀዮ ጀባደ 🙏
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 8 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከነርወይ ነኝ። ታሪክዋ መጨረስ ኣልቻልኩም ኣይኖቼ እንደ ውሃ ነው ያዘነቡ። ኣንድ ነገር ግን ኣልኩ መጨረሻዋ ደስ የሚል ይሁንላት ብዬ ተመኘሁ። ድንግል ማርያም ካንቺ ነች ኣይዞሽ
@user-ky5vc8nh4o
@user-ky5vc8nh4o 7 ай бұрын
Ya germ u ab amlakna delewa amnetn brtaean yeqnaka
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 7 ай бұрын
ብጣዕሚ ክነመስግን ኣሎና
@emebettomass
@emebettomass 8 ай бұрын
ይህንን ደስታ ከእግዛብሄር በታች የሰጣቿት ልበ ቃና ኢትዮጽያዋያን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@mekdi1921
@mekdi1921 8 ай бұрын
እውነት የምትገርም ልጅ ናት ።ተስፋ ለቆረጡ ተስፋ ታስቀጥላለች። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን።
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
@@Hiwi_show የኔ ቆንጆ በዩቱብ መጣሽልን
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 8 ай бұрын
የኔ ውዲ. ዴምሪኝ
@godislove8937
@godislove8937 8 ай бұрын
እንዲ ፏ ፈገግ ብለሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ለሰጣቹ አብዝቶ ይስጣችሁ!
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@arisemafeqirearisemafeqire583
@arisemafeqirearisemafeqire583 8 ай бұрын
በጣም የማስገርመኝ በእምነቷላይ ያለት ጥንካሬ ያስገርማል ማርያምን እመብርሃን ትጨምርልሽ የኔ እህት
@user-gk1qr5ts3b
@user-gk1qr5ts3b 8 ай бұрын
❤❤❤
@SalmaSalma-qb1zh
@SalmaSalma-qb1zh 8 ай бұрын
ወላሂ በህይወት ላይ ተስፋ የቆረጠን ሰዉ ተስፋ የምታደርጊ እናት ነሽ ወላሂ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@user-tn3su8hx3q
@user-tn3su8hx3q 8 ай бұрын
እኔ ምለው ሰው እንዲህ ተርቦ እግዚአብሔርን እያመሰገነ እኛ ጠግበን የምናድር ሰዎች ማመስገን ያቃተን እራሴን ታዘብኩት
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 8 ай бұрын
በጣም
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 8 ай бұрын
በጣም
@rozanuguse5592
@rozanuguse5592 8 ай бұрын
Bethame yamer...
@hailushy
@hailushy 7 ай бұрын
Betam😢
@BihanHayelom-lz5fx
@BihanHayelom-lz5fx 7 ай бұрын
😢😢😢
@Enen550
@Enen550 8 ай бұрын
አባቴን ይበልጥ ወደድኩት ያችን ታሪክ ስሰማ የኔ ውድ አባት በልተን እንኳ የባላን የማይመስለው ምርጡ አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ ቤተሰቦቸ እወዳችኃለሁ በጣም❤❤❤እህቴ ጀግና ነሽ❤❤
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤bexm
@xegajon4913
@xegajon4913 8 ай бұрын
Daniye endyet nehelgn tsgyen Selam belelgn 😊dha lehaftam enji haftam ledha ayawukeeum tlaleh 😜 ena ewedachwalew ❤️
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 8 ай бұрын
"እግዚአብር ሆይ ጉልበቴንም አንደበቴንም አንተ ተጠቀምበት" እግዚአብር አንደበትሽን በሚጣፍጥ ቃል አጣፍጦታል እምትገርም ልጅ ናት ተልቅ ቦታ እንደምትደርስ በደንብ ታስታውቃለች ልዩ የሆነች ልጅ
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 8 ай бұрын
አቤት ፈገግታ😂 አቤት ምስጋና ቸሩ እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳከው❤
@rahimam
@rahimam 8 ай бұрын
እደዚህ ሆነሽ በማየቴ ወላሂ ደስ ብሎኛል ታርክሽ ሰምቼ ልቤ ተሠብሮ ነበር
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
ማርያምን ይችልጅ ለሰው ሁሉ ተስፋ ነች❤❤❤❤ይገርማል
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
@@Hiwi_show እውነት ለመናገር አችን ለመግለፅ እኔጃ ከባድ ነው የኔ ጀግና እግዚያብሔር መጨርሻሽን ያሳምረው በእምይነትሽ መፅናትግ እግዚያብሔር ይመስገን።
@hanam3589
@hanam3589 8 ай бұрын
ይህች ልጅ በጣም ጠንካራ እምነት አላት። እግዚአብሔር ከክፉ ዓይን እና ከክፉ አፍ ይጠብቃት።
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete 8 ай бұрын
የንግግርሽ መጣፈጥ ምን አይነት አንደበት ነው በማርያም እግዚያብሄር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
@user-mq5vn3jk3g
@user-mq5vn3jk3g 8 ай бұрын
ይቺ ልጂ በሀይማኖቷ ያለው ጥንካራ በስመአም በርቺ የኔ መልካም❤
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 8 ай бұрын
ገኒ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ❤❤❤❤
@d.p.g.cwedoordie.1883
@d.p.g.cwedoordie.1883 8 ай бұрын
ገኒ በጣም ደስ የምቲይ ሴት ነሽ
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 8 ай бұрын
ጭንቅ ብሎኛል ያለሁት ስደት ነዉ ነገሮች አልሞላ አለኝ ጉልበቴም ልጅነቴም በስደት አለቀ አሁንማ ጤናም አጣሁ
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 8 ай бұрын
እኔም ብዙመከራ አሳልፌ አለሁ ግን አልሀምዱሊላህ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 8 ай бұрын
❤ጀግና
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 ай бұрын
​@@ekrammohammed3009አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ😘❤❤🙏
@kisanethagos1241
@kisanethagos1241 8 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒኣለም ስቃይሽ እንዳቀለለልሽ ደስታሽንም ብዝት ያርግልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏እውነት በጣም ጀግና ነሽ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 8 ай бұрын
ምስጋናው ይቀጥል ዝማሬው ይቀጥል እግዚአብሔር ስላለ ከያዘ የማይጥል በምናየው ነገር በምንሰማው ወሬ እንዳይቆም ምስጋና እንዳይቆም ዝማሬ ካንቺ ይሄ ቅዱስ መዝሙር ይገልፅሻል ሂዊ በምስጋና ህይወትን ቀጠልሽ በእምነትሽ ተሻገርሽ እንደማር የሚጣፍጥ አንደበትሽ አይጠገብም ሁፍፍፍ ምስጋናው ይቀጥል በቃ ዝማሬው ይቀጥል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 8 ай бұрын
ጀግና ሁሌም ከሚደረግብን ጋር መቆዘም ሳይሆን የወደፊቱን ብርሀን እያለሙ መጓዝ ነው ጀግኒት❤
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 8 ай бұрын
ለዚህ ክብር ያበቃሽ የምታምኝውና የደገፈሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ እመቤቴ ማርያም ይህንን የአንቺን ደስታ ስላሳየችን ክብር ሁሉ ለእርሷ ይሁን፡፡ ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰላም አምላክ ሰላሙን ከነቤሰቦችሽ ያብዛልን፡፡ ገና ብዙ አለ የተደገፍሽው አምላክ ይጠብቅሽ፡፡ ለኔ አስተማሪዬ ነሽ፡፡
@merrymegra
@merrymegra 8 ай бұрын
በእግዚአብሄር ላይ ያላት እምነት በጣም ያስቀናል እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ🎉🎉🎉❤❤❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 8 ай бұрын
በሰሞነ ብንሄድ ይሻላል እያላቹ ፋሽን ያረጋችሁት ሁሉ ኑ ከዚች ጀግኒት ተማሩ 👌
@yekalyotube3929
@yekalyotube3929 8 ай бұрын
አዉነት❤❤❤❤❤
@osamatarizi8292
@osamatarizi8292 8 ай бұрын
❤❤❤
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 7 ай бұрын
እኮ
@hhjgtvbjguu4741
@hhjgtvbjguu4741 7 ай бұрын
👍
@mahisofi2498
@mahisofi2498 7 ай бұрын
Anifired ibakachihu sew wedo aydelem motin yemishaw, andanide milikit sesetun mefitihe inihunilachew inakiribachew himemachewin inisima gudatachewin inesu inji iga anakewimina
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 8 ай бұрын
አባትሽ ሳይሁን አባትሽ ላይ ያለው ክፉ መንፍስ ያንቼን የእግዚአብሔር መታመን ፅጋው እናዳለሽ ስለምይውቅ ሊገልሽ ይፍለገ አጋንት ነው አባትሽ አይደለም ፅሎት ይለለብት ቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 8 ай бұрын
ትክክል
@user-pk2fg8xf6u
@user-pk2fg8xf6u 7 ай бұрын
በትክክል
@user-tl4br6wx9i
@user-tl4br6wx9i 7 ай бұрын
በትክክል ግነሰ ደግሞ አጋንት 24 ሰኣት አይቆጣጠርም አዳዴ ወደራሱ ሲመለስ ማሰብ ነበረበት እንደ አባት 😢😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 8 ай бұрын
በእምነትዋ ያላት ጥንካሬ ይገርማል።እንኳን ደስ አለሽ።
@hanahana2595
@hanahana2595 8 ай бұрын
ሲጀመር ገኒ እራሱ ሀቀኛ እውነተኛ ልጆቿን ወዳጅ ልብ ያላት ሰው ነች እንኳን እሷ ጋር ይሄ ፕሮግራም ቀረበ ጠንካራ ልጅ💝💝🤝
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 ай бұрын
በጣመ❤
@Dendi_D7
@Dendi_D7 8 ай бұрын
ገኒ ላንቺ ትልቅ ተሞክሮ ነው! ከቀረፃ በፊት ሁሌም እንግዶችሽን ያሉበትን ሁኔታ ጠይቂ ለሌሎችም ትምህርት ነው ! ቢርባቸው ቢጠማቸው !ቢያማቸው !
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 8 ай бұрын
Tikkil 😢
@asterzenebe847
@asterzenebe847 8 ай бұрын
አይ እምነት አንቺ እኮ ኒቆዲሞስ ነሽ የማታው ተማሪ ትክክለኛዋ አማኝ አቤት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት እንዴት እንደ ቀናው ባየሽ ህይወትን ውጣ ውረድሽን እያሰብኩት አሁንም ያመንሽው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽሽን ያሳምርልሽ ገንዬ የኔ ዘመድ ለብዙ ሰዎች ምክንያት እና መንገድ ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን 🙏
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 8 ай бұрын
እኔ እስካሁን ብዙ ሰምቻለዉ የዝች ልጅ መከራና ጥንካሬ ይደንቀኛል የምታወራሁ ሁሉ ሰምቼ መቋቋም አልቻልኩም ደሞ የይቅርታ ሰው ነች ደሞ በጣም ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነች ተባረኪ ገንዬ አንቺም መልካም እናት ነሽ
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 8 ай бұрын
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ትክክለኛ እናትነሺ ማነው እደኔ ደስያለው❤❤❤❤
@user-df5nd2nf3h
@user-df5nd2nf3h 8 ай бұрын
🙏❤
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 ай бұрын
በጣም❤
@Bateal427
@Bateal427 8 ай бұрын
ማይተኛው ማያቀላፋው የአለም ጌታ እግዛብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ሁላችሁንም እረዢም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 ай бұрын
ገንዬ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ ጋር በስማአብ ልጅቷ በእምነቷ ያላት ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w 7 ай бұрын
እህቴ በጣም ይምታምኝው የድንግል ማርያም ልጅ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ብርቱ ሴት😘🥰
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 8 ай бұрын
አባቴ የኔ ኩሩ ለልጆችህ ከሰው በላይ አድርገህ ከጥቁር ነጭ አማርጠህ ጮማ ቆርጠህ እንዳይጎልብህ አድርገህ ስላሳደግከኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ውለታህን መመለስ አልችልም❤
@BezawitShemekit
@BezawitShemekit 8 ай бұрын
ገኒዬ የኔ እናት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ .......እንደዚህ ደስ ብሏት ስላየዃት ደስ ብሎኛል
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታታሪና እግዚአብሔርን በመፍራት የኖረች ጀግና እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሷ ያደረጋችሁላት ደጋግ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ፈጽሞ ያክብራችሁ❤❤
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 8 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብርና ምሰጋና ይድረሰው በእርሱ ያመነ አያፍርም እምነትሸ ጠንካሪሸ ታሪክሸን ሰሰማ በእንባ ነው የሰማሁት ደሰታሸን ሰላየሁ ደሰ በሎኛል አሁንም ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ትድርሻለሸ ❤❤❤
@almazderebe2023
@almazderebe2023 8 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ጨምሮ ደስታሽን ይጨምርልሽ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 8 ай бұрын
የኔ ሴት ጠካራ ጅግና ነሽ በዚህ ሁሉ እሳት ውስጥ አልፈሽ አላቅም ቃል የለኝም እመቤቴን አቺ ገና ትልቅ ደረጃ ደረስ አይሻለሁ ምንም ጥረጥረ የለውም ❤️👌🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 8 ай бұрын
ጥንካሬሽ ልዩ ነው እግዚአብሔር አሁንም ካንች ጋር ይሁን❤
@zinashtuji2935
@zinashtuji2935 8 ай бұрын
የምታምኝው አምላክ ነው ከንደዛ ውጥንቅጥ ፈተናዎች ውስጥ ያወጣሽ እንደዚህ ደስተኛ በመሆንሽ እንደዚህ እምር ብለሽ በማዬቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንደኔ የዚህች ቆንጅዬ ልጅ ደስታ ያስደሰታችሁ❤❤❤❤❤
@kebronberhanu6034
@kebronberhanu6034 7 ай бұрын
በጣም ደሰ ብሎኛል እጅግ በጣም እኔ እንዳንቺ ባልሆንም ከልጅነት ጀምሮ የኑሮ ችግር አሳልፌለሁ አሁንም ቢሆን አልቅሳለሁ ግን የዚችን ሳይ እኔ ምንም አልሆንኩ አልኩ ብቻ ጌታ ይርዳኝ
@mk45t89
@mk45t89 8 ай бұрын
ወይኔ ይችን ልጅ በንግግሯ በጣም ቀናሁ እድሜዋ ትንሺ ሀሳቧትልቅ እመቤቴካለሺበት ከፍ ብለሺ እንዳይሺ እመኛለሁ የኔውድ ገኒንም እናመሰግናል❤❤❤❤❤❤
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 8 ай бұрын
😭😭😭😭የሃያቲ ከመጀመሪያዉ ጀምሬ ሰማሁት ከምር እኔ ምንም ችግር አላየሁም አሁንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ጀግና ነሽ ሶብር በጣም ጥሩ ነዉ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 8 ай бұрын
የምትደነቅ ልጅናት በጣም የሚገርምነው እግዚአብሔር ለታምር ያስቀመጣት ናት የኔናት ጠካራ ናት ❤❤❤❤
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Amasgenalhu hiwi negn
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም 🌷
@tittttittt8380
@tittttittt8380 8 ай бұрын
ማርያምን ቃል የለኝም የኔ እና የጓደኞቼ ሂወት ቀይረሻል ምንም ሳይጎድልብን ስናማርር ነበር ኣሁን ተመስገን ማለት ጀመርን😍
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 8 ай бұрын
ምክንያት ለሆነችሽ ለአርቲስት ገነት ንጋቱ እና ቤተሰቧ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር !!!!
@asferyasfery423
@asferyasfery423 8 ай бұрын
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ❤❤❤
@saraal8955
@saraal8955 8 ай бұрын
በእዉነት ህዉይዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ያንችን ታሪክ የለወጠ አምላከ ቅዱሳን የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን❤❤❤
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 5 күн бұрын
ትናንት ነው የሁት አጋጣሚ ብጋቢ ሜድያ እናም አንቺ ጋ መጥታ እንደነበረች ስለተናገረች አንቺ ሚድያ ላይ ፈለኩዋት ።እንደዚህ አባት እናም እናት በመኖራችውም ገርሞኛል ።እኔ ዛሬ ነው የእንጃራ አባቴን ያመሰገንኩት ትንሽ ያለመግባባት ቢኖረንም እንደ አባት አሳድጎኛል። አሁን መከፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦ ታ የሜለውን የሀመልማል ዘፈን እያታወስኩ ።እግዚአብሄር በኔ ላይ ተአምር ስለሰራልኝ እግዚአብሄር ይመስገን እያልኩ አሁን እንግሊዝ አገር እኔራለሁ ።ባለትዳር እናም የልጆች እትም ነኝ ።እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰደው አሜን አሜን አሜን
@yegebreail
@yegebreail 8 ай бұрын
በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ ነበር እስኪ ምን ደረሰች ልስማው 🥺🥺
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
እኔም ፣አልቅሻለሁ 😊😊
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 8 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
ሂዊ የአንቺን ታሪክ ከሰማሁ በኋላ እንኳን የእናት እና የአባቴን የእህትና ወንድሞቼ ብዙ ዉለታ እንዳለብኝ አስታዉሰሽኛል።እኔ የመጨረሻ ልጅ ስለነበርኩም አሞላቀዉ አሳድገዉኛል ግን አንድም ቀን እንዳደረጉልኝ አስቤዉ አላዉቅም ግዴታቸዉ እንደሆነ ነበር የማስበዉ።አሁን ግን ዉለታቸዉን መመለስ ባልችልም ግዴታዬን እንኳ ለመወጣት ወስኛለሁ አመሰግንሻለሁ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 8 ай бұрын
ሀቢበቲ እንካንም እንዲህ አምሮብሽ አየሁሽ የሰው ህይወት የሚቀይረው አላህ ብቻ ነው በርቺ ገኒ አላህ ይጠብቅሽ መልካም እናት
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
የኔቆጆ ስታምር ደሞ❤የእምነቷ ጽናት ሁሌ እግዚአብሔር ፈገግታሽን ያብዛው እማ😍
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 8 ай бұрын
አይገርምም አባቷ በዓለም እንዳንቺ የምጠላውና አስቀያሚ ሰዉ የለም ያላትን ሳስታውስ ይገርመኛል
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
@@gezahegndebella6972 እኔ በክደት ፍርድቤት አብሬው እስከመቆም ደርሻለው ግን መለስብዬ እንዳስብና እንድራራ የማደርገኝ በህይወት ባይኖርም ሣይወልደኝ ከ3ወር አራስ ልጅ ጀምሮ ያሣደገኝ ደግ አባት ሞት ነጠቀኝ አልታገል ከፈጣሪ😢ወልዶ የጣለኝ ሁለትጊዜ ለንብረት ሲል የካደኝ አባት ይባላል ደሞ አይደል?🤔አለ በህይወት ለምንግን ፈጣሪ ደጉን ስለኔ የደከመውን እኔን ለቁምነገር ለማብቃት የለፋውን አባቴን ወስደክ ወልዶ የጣለኝን ታስቀምጣለ እያልኩ ፈጣሪን እሟገት ነበር።ከደረሰብን በደል ይልቅ እግዚአብሔር የሚወደውን በመከተል ሁሉን ከውስጣችን አውጥተን ለፈጣሪ ሰተን የሂወት ጉዟችንን መጓዝ መገስገስ ብቻ። አሁን እህታችን እንደተረዳዋት የማዳምጣት የሚረዳት አልነበረም።ብዙ ውጣውረዶች አልፋ አሁን ላለችበት በምታምነው አምላክ እገዛ ለአሁን ደርሳለች። ዛሬ የመጣችበትን ጎዳናና የደረሰባትን ማስተማራም ይመስለኛል አባቷ አታምርም ወዘተረፈ ቢሉ እኔም አባቴ ለናቴ እሧ ጥቁር እኔ ቀይ ጸጉሯ ሉጫ የኔ ከርዳዳ እኔን አትመስልም😃የህይወት አባት ተናገሩ እንጂህ አልካዱም ።ለልጅ አይምሮ ንግግራቸው ልክነው እያልኩ አደለም። ልል የፈለኩት ሁላችንምጋር ህመም አለ ቁስል አለ።ቁስላችንም ህመማችንም የሚሻረው በድንግል ማርያም ልጅ ብቻነው። ህይወት የነገረችን ታሪክ ይበቃል።እኛ ደግመን አባቷን በክፉ ለመግለጽ አንሞክር።በየቤቱ ብዙጉድ አለ።በወለዱት ልጆቻቸው እንዲጨክኑ እንዲከፉ የማደርግ እርኩስ መፈስ እግዚአብሔር አርቆ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጓዳውስጥ ፍቅር ሞልቶ ይፍሰስ🙏
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 8 ай бұрын
ገንየ የኔ እናት በጣም ነዉ ምወድሽ ❤ባለ ታሪካችንም በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ❤
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 8 ай бұрын
የእምነት ጥንካሬሽ በእውነት ያስደንቃል የዚ ዘመን ሀዋርያ ነሽ።
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 8 ай бұрын
ህዬወትዬ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም በርቺ ገና ከዚ የሚበልጥ ነገር ታያለሽ ።የቤት ኪራዬ የከፈሉልሽ ሰዎች ጌታ እየሱስ ዬባርካቸው ።
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks hiwi negn
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Hiwi negn amsegnlhu
@tsehaygashaye8153
@tsehaygashaye8153 8 ай бұрын
እግዚአብሄር በብዙ መንገድ ያስተምራል። በዚች ልጅ ተመስሎ ያስተማረን ግን ይለያል ደግሞ እንዴት እንደምታምር አንደበቷስ በጣም ተገርሜለሁ እግዚአብሄር ሁላችንም እንድንማርበት ልቦናችንን ይክፈትልን
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 8 ай бұрын
የዚች ልጅ የእምነቷ ጥንካሬ ከቃል በላይ ነው😢 እንዴት ያለች ጀግና ልጅ ናት በማርያም😢 ነፍፍፍ በረከትና ፀጋ ያድልሽ እህቴ አለም❤
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@tgethio6945
@tgethio6945 8 ай бұрын
በጣም
@burtelove508
@burtelove508 8 ай бұрын
Yen jegenaa
@AlmasAlmas-im6gx
@AlmasAlmas-im6gx 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ አልቅሻለው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤የአገሬ ሰው ሰላም ለናንተ
@udayuday4858
@udayuday4858 8 ай бұрын
ያአላህ ይች ልጅ በህልሜ ሁላ ነበር የመጣችብኝ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት ነበር የሰማሁዋት ደጋግ ኢትዮጵያን አላህ ያብዛልን ገኒ tank you ተቀይራ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@mesaytesema7080
@mesaytesema7080 8 ай бұрын
እሰይ የእኔ እናት እንኩዋንም ተደሰትሽ አየሁሽ የእኔ ልእልት ያሳለፍሻቸው ነገሮች እንዲህ ቀላል አይደሉም ነገር ግን የምታመልኪው አምላክ ከአንቺ ቀድሞ ነው የተናገረልሽ እመኝኝ ነገ የብዙ እህቶችን እንባ የምታብሽ ይሆናል ።
@MimilaKutiru
@MimilaKutiru 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ከአንደበትሽ የሚወጣው እየአንዳንዱ ቃላት ነፍስ ያለመልማሉ ጨለም ያለን አለም በብርሃን ይሞላል ኡፍፍፍ ላንቺ ቃል አጣሁ በፈጣሪሽ ላይ ያለሽን እምነት ቀናሁበት ...... የኔ ቆንጆ እመብርሃን መጨረሻሽን ያሳምረው
@user-dy7ru9eu9x
@user-dy7ru9eu9x 8 ай бұрын
ጥንካሬሽ በአምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት የሚገርም ነው ትልቅ ምሳሌ ነሽ ጀግና በርቺ
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thank you.
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 8 ай бұрын
ገኒ የዚቺን ልጅ ታሪክ የመጀመሪያውንም ተከታትዬው ነበር ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያላት የእርስዋን ጽናት ሳላደንቅ አላልፍም ሳቋን የመለሰ አምላክ ይመስገን መጨረሻዋን ያሳምርላት
@GalaxyA-ys8pc
@GalaxyA-ys8pc 8 ай бұрын
ወላሂ እደዚህ ፍክት ብለሽ ስለመጣሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛን ውሻው እያመጣ ለ15ስትቀን ያልሽው ብዙ ቀን ከሀይምሮየ አልወጣም ነበር በጣም ደስ ብሎኝ ነው አይቸ የጨረስኩት ገኒየ አችም በጣም ምርጥ ሰውነሽ እድሜና ጤና ከነ ልጆችሽ
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. እንደዚህ ሁነሽ ፍገግታሽ ተመልሶ ማየት እንደት ደስ ይላል ታሪክሽ ጥንካሬሽ ልዩ ሴት ካንች ብዙ ተምረናል ያሁሉ አለፍ ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድኃኒያለም. ❤❤
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 8 ай бұрын
This young lady is triple threat. Beautiful, intelligent and compassionate. May you be blessed more and more.
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 8 ай бұрын
መልኳ ሲያምር።
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 8 ай бұрын
@@FREEDOM_RT222 she has a face of a model
@senigi530
@senigi530 7 ай бұрын
ኡፍ ደስ ስትይ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እንናፍቃለን አሁን የመሳቂያ ግዜሽ ነው መልካምነትን ግን እንዳትረሺ
@saragirma5196
@saragirma5196 8 ай бұрын
በስመአብ አቤት የእርሱ ስራ ድንቅ ነው እኮ የእግዚአብሔር ስራ ብይ የአመንሽ አልተዋሽም የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
Thanks 🙏
@saragirma5196
@saragirma5196 8 ай бұрын
@@Hiwi_show ህይዊዬ የኔ ጀግና በይቱብ መጣሽ እንዴ?😍😍😍😍 ደሰ ይላል በጣም link ላክልኝ
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 ай бұрын
​@@Hiwi_showየኔ ውድ 😘❤❤
@godislove1776
@godislove1776 8 ай бұрын
​@@saragirma5196ስሟ ላይ ስትጫኚዉ ይመጣል
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik 8 ай бұрын
እዉነት በጣም ደስስስስስስስስስ ብሎኛል የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaygonfa964
@tsehaygonfa964 8 ай бұрын
እግዚአብሄር በአንቺ የጀመረውን ሳይፈፅም ስራውን አያቆምም ተባረኬ ❤❤❤❤❤
@user-mt9fx6yz7n
@user-mt9fx6yz7n 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሌላው ይቅርና ሳቅሽን ስላየሁ ብቻ ደስተኛ ነኝ እ/ር ይመስገን እዚ ለመድረስ በሓሳብ..በገንዘብ ..በሁሉም ነገር ከእ/ር በታች ለረድሽ ሁሉ እ/ር ኣምላክ ያሰቡትን ይሙላላቸው እንደናንተ ያለ ያብዛልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hananhp4217
@hananhp4217 8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሁንም እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርስሽ እንኳን ደስስስስ አለሽ❤❤❤ገኒዬ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ🥰🥰❤🥰❤
@selam8161
@selam8161 8 ай бұрын
ገንዬ የኔ ምርጥ በጣም ነው የምወድሽ ከነልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼
@amibekele9582
@amibekele9582 7 ай бұрын
እሰይይይይይይይ እልልልልልልልል አይ አንተ አምላክ እንዴት አዋቂ ነህ ኡፍፍፍፍፍ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 8 ай бұрын
ሁሉም ሰው እንደ እየፈርጁ ገረድ ነው ግርድና ክብር እንጂ ውርደት አይደለም ግን ደስ እሚለው ነገር ሁሌም የእግዚአብሔር ቸርነት እኛ ከተናቅነው ገረድ ከተባልነውጋ ነው እና ምስጋና ይግባው የድንግል ልጅ በርቺ የኔ ውድ ገኑ ልዩ የኔ ሴት ነሽ አበባዬ 😭😭😭😭😭💐😍😘 💚💛❤️ 💪 🕯😭😭😭👏👏👏👏🤲🙏 👍
@user-vm6ju2ts2f
@user-vm6ju2ts2f 8 ай бұрын
እግዝያቤር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር❤❤🙏🙏
@Wude-he3uc
@Wude-he3uc 8 ай бұрын
ገኒዬ መጀመሪያ እግዚአብሔር ከክፊ ሁሉ ከነቤሰቦችሽ ይጠብቅሽ የህይወት ን ታሪክ አይቸዋለሁ እኔም እንደዚህ አይነት ህይወት አሳልፌያለሁ ያውም በእንጀራ እናት የህይወት ታሪክ የኔ ታሪክ ነው የመሠለኝ በጣም ነው ያለቀስኩት
@uaeuar8642
@uaeuar8642 8 ай бұрын
እንዲ ሁነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንቺን የጎበኘ አምላክ ለተጨነቁ ተስፋ ለቆረጡ ሁሉ ይድረስላቸው❤❤🎉🎉
@amanufekir6373
@amanufekir6373 8 ай бұрын
ገኒዬ የኔ መልካም ትክክለኛ የህዝብ እናት ነሽ ፈጣሪ ይሙላልሽ...ሂወትዬ ዘመንሽ በሳቅ ይለቅ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
@sableqatar673
@sableqatar673 8 ай бұрын
ገኒዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ❤
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 8 ай бұрын
አይይይይ ማጣት አላህ ሆይ አግኝቶ ከማጣትና ጀሀነም እሳት ጠብቀኝ ያርብ😢😢😢😢
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 8 ай бұрын
ለሰጡሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቸው እኔም አንድ ቀን የውስጤን አውርቼ ህመሜ ይወጣልኝ ይሆናል 😢
@Ayu_tube
@Ayu_tube 8 ай бұрын
የእኔ እኅት ስቀሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ይገርማል በርች
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@sabateklay4890
@sabateklay4890 8 ай бұрын
ወይ ስታምርኮ ደሞ እንክዋን ለዚህ አደረሰሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የፈተረሽ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@wosilaworkicho858
@wosilaworkicho858 8 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት ሰቅሽ ስለተመለሰ በጠም ደስስስስስ ብሎኛል አንች ትለይየለሽ ❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 ай бұрын
ጀግና እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀየረልሽ የኔ እናት ጀግና ማርያምንን የኔ እናት ኡፍ 😢😢😢 በጣም ደስ ብሎኛል ተቀይርሽ በማየቴ ገንዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሂውዪዬ የኔ ጀግና በርች በጣም እግዚአብሔር እዳመሰግን ተምሬብሻለሁ የኔ ጠንካራ እመብረሀን ከፊት ከሀላሽ ትከተልሽ የኔ ጠንካራ በእምነትሽ ጠንክሪ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 ай бұрын
ይህቺ ልጅ Life Coach ብትሆን ስኬታማ ትሆናለች። BRAVA!
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 8 ай бұрын
ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ የዝች ልጅ ታርክ በጣም ያማል እግዚአብሔር ድንቅ ስራም አሳየን ሂው በጣም ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ ሰው ባንች ታርክ ይለወጣል
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@user-jz8ye8jk1q
@user-jz8ye8jk1q 8 ай бұрын
ንግግሯ እራሡ እንዴት ይጣፍጣል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሸን ይባርክሸ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aragawasres8795
@aragawasres8795 8 ай бұрын
የሰዉ መጨረሻው ሲያምር ነዉ እና መጨረሻውን የሳምርልሽ!!!
@AsAs-cq9bk
@AsAs-cq9bk 8 ай бұрын
ወላሒ የዝችልጅ የምንማረውነገር ለሐይማናቶ ያላት ክብር ነው እዝሕ ያደረሣት አብሽሪ በርች በሐይማኖትሽ
@Hiwi_show
@Hiwi_show 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@samiraseed1131
@samiraseed1131 8 ай бұрын
​@@Hiwi_showጀግና ወላሂ ሁሉንም ፓርት ሰማሁሽ ወይይ 😢😢😢ጀግና እያልኩ ሰማሁሽ
@SaraahSaraa-qb1ms
@SaraahSaraa-qb1ms 6 ай бұрын
ይህ ያንች አካውት ነው​@@Hiwi_show
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
አባቴ ''በምድር ላይ እንደ አንቺ የምጠላው  ሰው የለም!''  አለኝ፡፡ክፍል 1
34:58
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮናት ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 45 М.
የእኛ ቀናት #19 ዳዊት በድጋሚ አለቀሰ::
11:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 176 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН