እንዲህም አለ እንዴ? 0910168737 /0925317715

  Рет қаралды 4,589

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

2 ай бұрын

Пікірлер: 36
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 2 ай бұрын
እረ እረ ዶክተር ሰይፈ እንኳን ደና መጣህ 🙏🙏🙏
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር
@yalem2598
@yalem2598 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 2 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ ሰላምህ ይብዛልን
@Chrstian555
@Chrstian555 2 ай бұрын
Selam Dr please sele tena lawerak betamm bezu gize felegek nber selekem liseralegn alechalem so edet new lagegnk yemechelew 🙏
@user-kz2hu5df8z
@user-kz2hu5df8z 2 ай бұрын
well come. doktori.
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ወይ ተባበረኝ
@Merryloverasha1
@Merryloverasha1 2 ай бұрын
እናመስግናለን
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 2 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ቁጭ ብዬ እየጠበኩህ ነበር ቪዲዎ ስለቅ በመጀመሪያ ለኮመተ አየዋለው ስላል እባክህ ዶክተር አዕምሮዬ ሰላም አጣ በስደት ነው እምኖረው ድምፆች ስሰማ እንኳን እረበሻለው ውስጤ በጭንቀት ሲሞላ ወተሽ ሩጭ ሩጭ ይለኛል እንቅልፍ አልተኛም ስተኛም እንደሳት ይነዳል ራሴ ትራስም ለስላሳ ቢሆን እንኳን ይለበልበኛል እባክህ በፈጠረህ ልለምንህ በምን ላግኝህ ወይንም የስነ ልቦና አማካሪ ስልክ 😥😥😥😥😥😥😥
@infodubai3233
@infodubai3233 2 ай бұрын
እረ ዶክተር ሰይፍ ይቅርታ ከወገቤ በታች በጣም ይደክመኛል እግሬ ይዝላል ያለሁት ሀረብ አገር ነዉ እስ ምንድነዉ ዶክተር
@seadaendris-fc5wv
@seadaendris-fc5wv 2 ай бұрын
ምግብ ብይ ዉዴ
@paradisedream0
@paradisedream0 Ай бұрын
Hey 👋 what's up I'm graphics designer i can make thumbnail for your video
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 2 ай бұрын
ዶክተር እንደው በፈጣሪ መልስልኝ አንድ ያጎቴልጅ በጉበት በሽታ ሞቶብኛል እሁን ደግሞ ሌላው ያጎቴልጅ ህክምና ሂዶ ደሙ ላይ አለበት አሉት እና ለክፉ ይሰጣልደ ?መዳን ይቻላል ወይ ምንስ ማድረግ አለብን ?ድጋሜ ምርመራ ቢያደርግ አለ አለቀቀውም ምክርህን እባክህ ።
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm 2 ай бұрын
አሞኝ ነው
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 2 ай бұрын
Dr !!! The fact that she speaks of maybe only 5 % can they should do what is said works, the rest is the same as we know lias.
@user-ff5tz2ti3g
@user-ff5tz2ti3g 2 ай бұрын
ዶክተር በማርያም እርዳኝ አባቴን በጣም ያመዋል ከጉሮሮው በታች ምን እደሆነ አናውቀውም ከአንዴም ሶስቴ ሀኪም ሄዷል ግን ምንም ለውጥ የለውም እደው ልለምንህ ዶክተር ሰይፈ በእግዚያብሄር እርዳኝ በጣም እያመመው ስለሆነ ነው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 ай бұрын
እባክዎ የአንገት በላይ ሀኪም ይየው
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
@Haymi-ku6zu
@Haymi-ku6zu 2 ай бұрын
ደኩተር፣እምትስተምራቸው፣ነገርአረስትያላቸው፣ናቸውእውቀቱን፣ይጭምርልህ
@seadanur4629
@seadanur4629 2 ай бұрын
Ere docterye atlefegn pls sle endoscopy biopsy ngeregn ebakh
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
ዶክተር አንድ ብዝነስ አገርውስጥ የሚኖርውን ሰው ያገናዘበ ለህዝቡም በነጋዴውም ጥቅም የሚሰጥ ስሆን ነው ቢዝነስ የሚያድገው ኢትዮጵያውያን ሪሊስቴትግን በብላክ ማርኬት ክልኩሌት አድርገው ነው የሚሸጡት
@sofiya-ud6vr
@sofiya-ud6vr 2 ай бұрын
ዶክተር እባክን እርዳኝ ፊቴ ተበላሸ 😢😢መጀመሪያ ይንደበደባል ሲጠፋ ጥቁር ነጠብጣብ ሆነ እባክህን ዶክተር ምን ልጠቀም ንገረኛ?
@lordelorde1257
@lordelorde1257 2 ай бұрын
ዶክተር ግን የሰራ ቦታህ የት ነው ተየቅርታ ግን ሰው አክባሪ ነህ እና በዙ ቦታ ሀክምና አደርጋለች ግን ለው የላት
@mysf4985
@mysf4985 2 ай бұрын
ዶክተር ቁጥርህን ፈልገን ነበር ባአካል ለማግኘት ነበር ትኖሽ ችግር የገጠመዉ ሰዉ ነበር!!!¡!
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 2 ай бұрын
ላይነጥላ መዳኒት ንገረኝ😢
@hilwa2889
@hilwa2889 2 ай бұрын
እረ ዶክተር እኔ በኦፕራሢዮን ከወለድኩኝ ዘጠኝ ወር ሆነኝ እና በስንት ጊዜ ባረግዝ በኖርማል መውለድ እችላለሁ
@hilwa2889
@hilwa2889 2 ай бұрын
እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 2 ай бұрын
ዶክተር ጠፍተሀል
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 2 ай бұрын
ከተወራው ውስጥ 10%ቢሰራ ነው ሌላው ያው እንደምናውቀው ነው😒
@saraababa
@saraababa 2 ай бұрын
እውነት ነው በትክክል! ፊሲወን ሪል እስቴት ባለፈው እመት ገዝተናል እኔ እና ባላቤቴ ኣልሞስት ግሞሹን ከፍለናል ግን እውጣን እውጣን እያልነ ነው። መችም የኛ ገንዘብ ከአገራችን ወይንም ከማንም ስለማይበልጥ እገራችን ሰላም የሁን እያልን ነው ከምንም በላይ።
@Akliletsw
@Akliletsw 2 ай бұрын
5መቶ 60ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ መሆን ይቻላል 50% ባንክ አለን
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f 2 ай бұрын
እኛ ስለ ህፃ ወሬ አንፈልግም ዶተር
@Merryloverasha1
@Merryloverasha1 2 ай бұрын
አይባልም
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@suma187
@suma187 2 ай бұрын
😂😂😂
በቀጥታ ይደውሉ  0974163424
1:09:35
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 13 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН
የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:28
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 22 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН