የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 22,192

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

2 ай бұрын

Пікірлер: 279
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 ай бұрын
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ አሜን የምትሉ ደምሩኝ 🙏
@user-nh8gr2nk7l
@user-nh8gr2nk7l 2 ай бұрын
አሚን ሀቢበቲ
@HACEEKOO325
@HACEEKOO325 2 ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@AsyaAsya-ld9tr
@AsyaAsya-ld9tr 2 ай бұрын
🙏
@rashamohammed8529
@rashamohammed8529 2 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን
@udhhd7khudhhd7kh6
@udhhd7khudhhd7kh6 2 ай бұрын
አሜን
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 2 ай бұрын
አሏህ ሆይ በዙሪያየ ያለውን ሁሉ ሰላም አድርግልኝ ቤተሰቤን እምነቴን ሀገሬን የስደት ጓደኞቼን ( የማዳም ቅመሞችን ) ሰላም የምንሰማ ሰላም የምናይ አድርገን አግኝቶ ማጣትን ድንገተኛ በሽታን ከሰው ፊት መዋረድን ይዝልን ስደት ላይ ሁኖ የቤተሰብ መርዶን ያዝልን የማታ እንጀራ ስጠን ስደት በቃችሁ በለን ያረቢ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 ай бұрын
አሜን ደምሬኝ🙏
@user-mt5qm3el4g
@user-mt5qm3el4g 2 ай бұрын
አሚን
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe Ай бұрын
Amen 🙏
@Lolo_TvT
@Lolo_TvT Ай бұрын
Amen
@user-dr1pi9yq7r
@user-dr1pi9yq7r 25 күн бұрын
አሜን❤❤
@SemiraGetachewu
@SemiraGetachewu 2 ай бұрын
ይሄን ዶክተር ስወደዉ አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mdiqbaliqbal8271
@mdiqbaliqbal8271 2 ай бұрын
Betam gobez doctor new ewunet
@qwereww-yu7hv
@qwereww-yu7hv 23 күн бұрын
እኛም እናመሰግናለን ለምታስተላልፍልን ዶክተር
@tube6676
@tube6676 2 ай бұрын
#የኛ ትሁት ዶክተር አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 2 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተርዬ ከትከሻዬ ወደ ኣንገቴ ያለው ጂማት እበጥ ፈጥሮ ተወጥሮ ያመኛ ዶክተርዬ መልስልኝ please 🙏 ♥️
@TigistYemane-sz6ko
@TigistYemane-sz6ko 2 ай бұрын
Pls Dr Silke ayseram
@user-he1bo5gu3l
@user-he1bo5gu3l 26 күн бұрын
@@Dr.SeifeWorkuወንድሜ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈን በአካል አላዉቀዉም በሚድያጅ ሆኖም ግን ታታሪ ጀግና ቀልጣፋ ትሁት እዉቀቱ ጥግ ድረስ አሉ ከተባሉ ዶክተሮች ግባር ቀደም ምርጫየ ነህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአንተን አይነት ያብዛልን ሀቢቢዋ
@zufanayele9426
@zufanayele9426 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ! እኔን ትክሻዬን በጣም ያመኝ ነበር! ሆስፒታል ስሄድ የሆርሞን መዛባት ነው ብለውኝ አሁን መድሀኒት ጀምሬአለሁ! መድሀኒቱ ጊዜአዊ መስሎኝ ነበር በጣም ነው የተገረምኩት ደውዬ መቼ ላቁመው ስላቸው እድሜ ልክ ነው ብለውኝ እርፍ! ያለሁበት አገር ብርዳማ በረዶአማ ስለነበር ብርድ ነው እያልኩ ችላ ብየው ነበር! ለሁሉም እናመሰግናለን ተባረክ!
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 ай бұрын
የነርቭ ህመም ከሆነ አዎ አንዳንዴ ለረጅም ግዜ ይወሰዳል
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እሰኪ በፔሬድ ዙርያ ትንሽ ብትለን ተሰቃየሁ ብዞወችም ነን የወገብ የራስ የሆደ ህመም አለው የፀባይ መቀየር የምግብ ፍለጎት መቀነስ እደት አድረገን ማስታገስ እችላለን በቤት ውሰጥ በሚሰራ ምግቦች ወይም መጠጥ በተረፈ በርቱልን ​@@Dr.SeifeWorku
@titiayele4499
@titiayele4499 2 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተሮች ያሉት hypothyroid ነው አሉ! በጣም ነበር ትክሻዬን የሚያመኝ! የነርቭ ችግር አልነበረም!
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
That's my feeling
@user-rk3qe2bj4s
@user-rk3qe2bj4s 23 күн бұрын
ሰላም ደክ በግራ በኩል ጡቴን ጨምሮ የጡቴን ተቃራኒ ጀርባየን በጣም ያቃጥለኛል ጡቴ ላይ ምንም አይነት እባጭ የለም መቃጠሉ ከብዶኛል
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 2 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ ከልብ አመሰግናለሁ
@qwereww-yu7hv
@qwereww-yu7hv 23 күн бұрын
የእውነት አንተ ውብ ጀግና Ethiopia. ነህ የኛ ጀግና በርታልንንን
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 ай бұрын
እሸ
@AsyaAsya-ld9tr
@AsyaAsya-ld9tr 2 ай бұрын
አይዞሽማሬ​@@Dr.SeifeWorku
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 23 күн бұрын
እናመስግናለን ዶ./ር ስለሰጠህን ማብራሪያ
@ZahabuMohamde
@ZahabuMohamde 2 ай бұрын
እኔ በጣም ነው እሚያመኝ ስለመረጃህ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅ ወንድሜ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ❤
@Mariam-x3v
@Mariam-x3v 7 күн бұрын
አቦ ክበርልን ዶክተር ፈትፉተህ አጎረስከንኮ አምሳያህን ያብዛልን ❤❤❤
@joudjoud6716
@joudjoud6716 2 ай бұрын
Erejime edmana tana yesetek❤
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 2 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥየ ዶክተር ነህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
@emanjimma730
@emanjimma730 2 ай бұрын
Enameseginalen🙏🥰🥰
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 ай бұрын
Doctor kelibe enamsgnaln❤🙏
@Hareg21
@Hareg21 2 ай бұрын
እናመስግናለን
@gogonaeri7030
@gogonaeri7030 2 ай бұрын
Dr Dankeschön ❤
@user-fx5eh7jq9x
@user-fx5eh7jq9x 12 күн бұрын
Batem enamasagenalen😊❤❤
@muluyihdego239
@muluyihdego239 2 ай бұрын
Thanks
@epheratageleta9739
@epheratageleta9739 2 ай бұрын
You are the best, any information you realized on your cahnal is helpful 😊 much respect 😊
@user-gx2eh7xk1j
@user-gx2eh7xk1j 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተርየ
@user-uy4qj2uf1s
@user-uy4qj2uf1s Ай бұрын
ዶክተርየ እናመሰግናለን
@user-rq9ne9ns5m
@user-rq9ne9ns5m 2 ай бұрын
ዶክታር ሰይፉ ኡንካን ደህና መጠህ
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ዶ/ር
@user-rh8qu9ft5u
@user-rh8qu9ft5u 2 ай бұрын
Selam doctor enameseginalen lemikirottii gin lamin selk ayenesum
@merakhan9199
@merakhan9199 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-jo3zv8ge4v
@user-jo3zv8ge4v 2 ай бұрын
ማርያምን አሁን ያለሁበት ህመም ነው የኔ የመዛል ስሜት ነው ስተኛም የመደንዘዝ ስሜት አለው እድሜ 31 የማዳም ቅመም ነኝ ጉልበቴም እንደዛ😢😢 ግን አመሰግናለው ዶ.ር ሰይፈ❤
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢
@titiTiti-zp1uq
@titiTiti-zp1uq 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@emebatnegash6324
@emebatnegash6324 2 ай бұрын
❤❤❤❤enamesigenalen doctor egizaber review edeme yesitote
@efugvhddhh2998
@efugvhddhh2998 2 ай бұрын
አመሰግናለው
@tolerafufa4661
@tolerafufa4661 26 күн бұрын
Thanks Dr Seife! You mentioned important points that everyone can understand go for consultation as needed! bravo!❤❤❤❤
@user-kf8cx9td4e
@user-kf8cx9td4e 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@user-kf8cx9td4e
@user-kf8cx9td4e 2 ай бұрын
እኔ በጣም እሠቃየኝ ነበር ዶክተር አመሠግናለሁ
@BizoBizonish-qd6fv
@BizoBizonish-qd6fv 2 ай бұрын
Nurling segiye❤❤
@BlackBoy-vq3xm
@BlackBoy-vq3xm Ай бұрын
ዶክተር ስለ አይን ስራልን
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 ай бұрын
I have this problem for 7 months straight now I’m just ok I took a lot of physiotherapy and Acupuncture now much better thanks GOD 🙏
@eyulove4999
@eyulove4999 2 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር
@MeleseGardie-dy4rf
@MeleseGardie-dy4rf 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር የምታስተምራቸው ትምህርቶችህ እጅግ በሚያስደንቅ አገላለፅ በትንሽ ሰአት ግሩም ነው ምስጋና ይገባሃል ነገር ግን አሁን ላይ በስፋት የሚስተዋል የደም ግፊት Hypertension ትንሽ ነገር ብትለን እላለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ርዬ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 ай бұрын
እሺ፣ በሌለ ግዜ አቀርባለሁ
@user-rw6yz7yh5r
@user-rw6yz7yh5r 2 ай бұрын
ሠላም ዶክተር የቀለም ማስቀቂያ ስራልን
@user-gz3mu1dn8o
@user-gz3mu1dn8o 2 ай бұрын
አላህ ይሥጥልን
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር🎉🎉🎉🎉
@Momina-ic9tc
@Momina-ic9tc Ай бұрын
Dokter
@tsagilamma1371
@tsagilamma1371 2 ай бұрын
Inamsginalen doktor pels sila gororo imami hastamrin gorore baxem yee amenyal
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@TSEGATUBE_FR
@TSEGATUBE_FR 2 ай бұрын
ስለ ቁመት ስራልን ዶክተር
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 ай бұрын
ደምሪኝ🙏
@user-ix6uk8kz1c
@user-ix6uk8kz1c 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Momina-ic9tc
@Momina-ic9tc Ай бұрын
Doktar xiyaqe naberany
@user-ho3og6vs4g
@user-ho3og6vs4g 2 ай бұрын
❤❤
@tigtig1274
@tigtig1274 2 ай бұрын
❤❤❤
@ruthsolomon6283
@ruthsolomon6283 2 ай бұрын
Dr ebakhe besilk lanagrhe felgalhu
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 2 ай бұрын
❤❤፧👍👍👍
@Mesra-gb9vc
@Mesra-gb9vc 2 ай бұрын
@JamanYasufa
@JamanYasufa 2 ай бұрын
Doctor ine angatina,majirat, tikesha, yamagnal min yihun pls malislign
@melekalhakiem219
@melekalhakiem219 2 ай бұрын
Dr ye himami yamegnali gera ije layi ebaki sawu beti nw yalewuti min yeshalegnali
@biroziro8309
@biroziro8309 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር በሁን ሰአት በጣም እያመመኝ ነው ለሊት ላይ ደሞ ይብሳል
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 ай бұрын
ዶክተር ለሰጠከን ትምህርት ምስጋናዬ የላቀ ነው
@user-bb1sx3gm2p
@user-bb1sx3gm2p 2 ай бұрын
Thank you Dr. But you should also tell the name of pain.
@fantayesileshisileshi6595
@fantayesileshisileshi6595 2 ай бұрын
Selam Ameshek doctor ?
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 2 ай бұрын
❤❤❤👍👍👏
@tigisttigist5422
@tigisttigist5422 Ай бұрын
Dr ba egzabiher kayahaw edatalfan yalahut basdat new eje alfo alfo yiqaxaqaxal😢min hone naw yamitaqu nigarun
@AskwalGebre
@AskwalGebre 2 ай бұрын
Salam doctor yegra tkshay lmetegat yashchegrgal Ena brdm bison kedmo ysmagal MN ldrg ebakh amakregi
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 ай бұрын
አልገባኝም
@ayenalemsheferaw7587
@ayenalemsheferaw7587 Ай бұрын
Egzabhar yerdakie enanem yamgale
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 2 ай бұрын
በታም ተቸግሬ ነበር ዶክተር ከረመዳን ጀምሮ እስካሁን አለቀቀኝም ህመሙን ያስነሳብኝ መስኤ የስራ ብዛት ነበር ያልካቸውን እንቅስቃሴዎች አድርጌ እደማሻለኝ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
@user-uj9ce9gb5g
@user-uj9ce9gb5g 2 ай бұрын
እኔም እንደነ ነው ከረመዳን ጀምሮ አሞኛል ፀጉሬን ማበጠር አቃተኝ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-fx5eh7jq9x
@user-fx5eh7jq9x 2 ай бұрын
Amasaginalowu doctor ene jarbayen amonyale andandee men large
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 ай бұрын
የጀርባ ህመምን በተመለከተ ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ
@mhretmeri
@mhretmeri 2 ай бұрын
Enen tikasha amoye neber zibilo tebareki wodimachin
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሰለ አፍንጫ አላርጅክ ቭድዮ ሰራልን
@Mesra-gb9vc
@Mesra-gb9vc 2 ай бұрын
My dear doctor before I love you so much then you know me feet to much pain like that so what I can do???
@user-kq9ct7fr4p
@user-kq9ct7fr4p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@MasiDagu
@MasiDagu 2 ай бұрын
ዶ/ር'ማጅራትን'ያማኛል
@user-dy3mu3mr3v
@user-dy3mu3mr3v 2 ай бұрын
ሠላምዶክተር የሠውነት ወሙቀት መጨመር ከምንድነው የሚመኘው በተለይደሞ በጀርባበኩል የምንችግርነው
@user-ed5vs7du5i
@user-ed5vs7du5i Ай бұрын
ዶክተር ስለ ኩላሊት ልገሳ የሆነ ነገር በለን እስኪ በተለይ የጎንዮሽ ጉዳቶችን
@kebebeworkamde3247
@kebebeworkamde3247 2 ай бұрын
እባክህን የጉልበት በአንድ ሳይድ ወይም ( የቆዋንጃ ) ህመምስ ?
@Hhgff-bo2pt
@Hhgff-bo2pt 2 ай бұрын
ያመኛል በጣም ዶክተርየ እራጂ ልነሳ እያልኩነዎ ዱባይ ነው ያለሁት
@barkotbarni2445
@barkotbarni2445 2 ай бұрын
ተንክዩ ዲር!!!❤
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ በሽታ😢😢😢
@ayelemiraf2376
@ayelemiraf2376 2 ай бұрын
Dr be sport mimeta ye tikesha himem yinor yihon
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 2 ай бұрын
Dhiifama ani afanii amarifa hin bekuu garuu nanii dhaga Dr dhukubaa Crohn diseases 😢😢😢jedhama naqabee turee sarajarii tanee bahee amaa imoo qoricha Nafii ajajee qorichi isamoo maataa naraa fiixee mee mali nafii wayaa Dr
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ሰይፈ ይህ የትከሻ ህመም ለኔ የረነገረ ነው የመሰለኝ አንድ መርፌ ተወጋሁ እስፓርት እየሰራሁ ነው ግን ብዙም ቀና አይልም ወደኋላም ወገቤን ዞሮ አይነካም እባክህን በስደት ነው ያላለውት ምን ተጨማሪ እስፓር መስራት እንዳለብኝ ተባበረኝ
@rahmakonjooo6350
@rahmakonjooo6350 2 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ እኔም እንዲህ ያለ ህመም ይሰማኛል ትክሻዬን ምንን ስራ መስራት አልቻልኩም ወላሂ በጣም ነው እሚያመው😢😢😢እኔም ስደት ነው ያለሁት😢😢ሀኪም ቤት ሂጄ እረፍት ማድረግ አለብሽ ነው ያለኝ😢😢
@omemran4514
@omemran4514 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ከትከሻ እስከ ወገብ አድርጎ ጎን ለሚያም መፍትሄ አመሰግናለሁ
@mekiyahussen8690
@mekiyahussen8690 2 ай бұрын
ዶ.ር እባክህ ስለ አፍንጫ አላርጂ እብጠት፣እና ስለ ቶንሲል በደንብ አብራርተህ ቪዴዎ ስራልን የአፍንጫ ውስጥ እበጥ ማዳከክ እና የቶንሲል ቀዳዳዎች ግንኙነት አላቸው ስለ ሁለቱ ቪዴዎ ስራልን ስለምትሰጠን በግ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 2 ай бұрын
Dr galatomii
@zahrahethyob3215
@zahrahethyob3215 2 ай бұрын
ሰለምዶክተረእኔሳይነስአለብኚምንማረግአለብኚ
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 2 ай бұрын
Dr yet hospital new yemserut?
@ByyouSiko
@ByyouSiko Ай бұрын
አድራሻው የት ነው?
@mahbobah-M
@mahbobah-M 2 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ውሥጥ እግሬን በጣም ያመኛ ምንም የሚታይ ነገር የለውም ምን ይሻለኛል
@hhhhhhhhhh87
@hhhhhhhhhh87 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 2 ай бұрын
ኡፍ እኔ ሁል ጊዜ ነው የሚያመኝ😢😢😢
@Rahma-vo3sr
@Rahma-vo3sr 2 ай бұрын
👍👍💐💐💐💐💐🌷🌷🌹🌹
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 2 ай бұрын
ከመኪና ወድቄ ታፋየ ላይ በጣም ያመኛል ብዙ ህክምና ሞክሬአለሁ ስብራት ሌላም ጉዳት በኤክስ ሬይ ሊታይ ባለመቻሉ የነርቨ መዳኒትና ማስታገሻ ብቻ ነው የሚሰጠኝ 3 ተኛ አመቴን ያዝኩኝ ዶ/ ር ባክህ መፍትሄ ካለ አደራ
@h6ey335
@h6ey335 2 ай бұрын
እናመስግናለን🙏#የኔ_ጥያቄ? አንዳዴ ልቤ ከተለመደው ውጭ በጣም የምያስደነግጥ ምት በጥድፊያ የመታል እና ከምን ይሆን?
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
በናታችሁ እላቸዋለሁ ደኩተር ሰይፋን በምን ነው ምገኘው?
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
Dr whats up ክፍት አደለም እዴት ላግኝህ??
@shewyeeeshity6646
@shewyeeeshity6646 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር የ እናቴ በመኪና ስትጎዝ በጣም ያማታ ል ልቦን እና ያስታ ውካታል ምንላዲርግ
@GgGj-le2oe
@GgGj-le2oe 2 ай бұрын
Aderk endatalfeg kagera kewetaw Gena 7 wera new
@lemlemkasahun5883
@lemlemkasahun5883 2 ай бұрын
የጀረት ህመም እባክህ ንገረኝ ዶክተርዬ❤❤❤❤
@lemlemkasahun5883
@lemlemkasahun5883 2 ай бұрын
የደረት
@user-ze2vn9hx6o
@user-ze2vn9hx6o 2 ай бұрын
መዳኒቱምድነውበጣምያመኛልመቀሳቀሰአልችልምትካሻየንያረብ😢😢😢
@Sifaanobse7245
@Sifaanobse7245 2 ай бұрын
Dr galàtom an bayatu na dhukubaa😢
@user-ci1zn9vw6f
@user-ci1zn9vw6f 2 ай бұрын
እኔ አሁን ትከሻዬላይ ያመኛል እጄ ወደኋላ ማዞርናወቤን መንካት አልችልም ወደላይም በደብ አይዘረጋም ፀጉሬን ወደኋላ ለማስያዝ እቸገራለሁ ከደህነኛእጄም ጋርእኩል አይደለም ታማሚውእጄ ያጥራል ህመሙየጀመረኝ ከ2ወርበፊትነው በሚያመኝ ትከሻዬ ስተኛበት ያመኛል ይህሁሉየሆነው ያለምንም ምክንያት ነው እድሜዬ 48ወይንም49 እሆናለሁ
@Hhgff-bo2pt
@Hhgff-bo2pt 2 ай бұрын
ዶክተርየ አረመልስልኝ እየጠበኩህነው
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:03
የአንገት, እራስ እና የትከሻ ህመም መፍትሄዎች
18:25
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 10 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН