#እንዲህም_አይነት_መነኩሴ_አለ

  Рет қаралды 29,324

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

17 күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 65
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 12 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@BezabihHailemariamBeze
@BezabihHailemariamBeze 12 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እንድ አይነት ያሉት እናቶችን ያብዛልን❤❤❤❤
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 15 күн бұрын
እማሆይየ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት ለኛ ለሀጣኖች ምህረት ቸርነቱን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ነጋሽ ልጀ ተባረክልኝ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistmokenen5192
@tigistmokenen5192 11 күн бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 9 күн бұрын
በእዉነቱ በጣም ግሩም ዝገጅት ነዉ በተለይ በእማሆይ የቀረበዉ ምክርና በዲያቆኑ የቀረበዉ ሰለ ቅዳሴዉ የቀረበዉ ምክር ድንቅ ነዉ
@asterendale5361
@asterendale5361 12 күн бұрын
እውነት ነው አለማመኔን እርዳው፡፡ እሱ ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር ባወቀ ጉድለታችን ብዙ ነው፡፡ በእውነት አንተ ለውጠኝ፡፡ ነጉ ተባረክ ከክፉ ይጠብቅህ፡፡
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ያዉርድልን
@MilenWali
@MilenWali 15 күн бұрын
እማሆይ እደሜከጤና ጋር ይሰጥልን
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 15 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማረን🙏🙏🙏
@WerkeDasta
@WerkeDasta 15 күн бұрын
ነገሽዬ እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወዳለን ፣
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 15 күн бұрын
ይህ ጉዳይ የባስኬቶና አካባቢው ማለቴ ነው ሲኖዳሱ ቀድሞውኑ አደባባይ ሳይወጣ ሊፈታ የሚገባ ገዳይ ነበር አልታደልንም እንጂ ።ለአቡነ ሩፋኤል 7 ሀገረስብከት ሰጥተው ነገ እንደዚህ አይነት ችግር እንደማይፈጠር እርግጠኛ መሆን አይቻልም ስለዚህ ችግሮችን ቀድሞ መፍታት ይገባል ።አባቶቻችን ደግሞ ከምእመናን ጋር ወርደው ሊሰሩ ይገባል ።እግዚአብሔር ይርዳን ።
@mulualemayew6297
@mulualemayew6297 13 күн бұрын
Tebarek negashye nurlen
@saragetahun7648
@saragetahun7648 15 күн бұрын
እማሆይ በረከተቶ ይደርብን ቃለ ህየወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር ይበልን ወንድማችን ነጋሽ ተባረክ ልዩ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@AlmazAlemu-de2df
@AlmazAlemu-de2df 15 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችን ቃለ ህይወት ያሰማን አሜን
@asnibirhanu232
@asnibirhanu232 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 14 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክህ በሰማያዊው ስፍራ በመንፈሳዊው በረከት ይባርክህ እማሆይዬ ጌታ ፀጋው ን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልዎት
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 15 күн бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን❤
@tinahailu748
@tinahailu748 15 күн бұрын
Medhanialem Kirstos Lihulachinim Yetebareke Yetekedese Libona Yestin ❤Emahoy Dinke Temeheret Newe Yesetuin Kalihiwot Yasemalin Yedmae Balitsega Yederegelin ❤
@AddisAsmare
@AddisAsmare 14 күн бұрын
ነጋሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን በል!!
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይጠበቅህ 🙏🙏🙏❤
@etifasefa2886
@etifasefa2886 15 күн бұрын
ወንድም አለም ነጋሽዬ በርታ
@Copri23
@Copri23 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንበል አሜን
@hannagebretensae8883
@hannagebretensae8883 10 күн бұрын
wendemach Negash mideya ebakehe sebeketun aschrsew betam telek sebeket new.
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 15 күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@sarahbay3607
@sarahbay3607 13 күн бұрын
ኣሜን
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 14 күн бұрын
ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-jm9bh6yw8g
@user-jm9bh6yw8g 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 14 күн бұрын
ለዚህ እኮነዉ ሰዉ ከተዋህዶ የሚሸሸዉ እኛንም ይርዳን
@Ffrita2068
@Ffrita2068 14 күн бұрын
Sebakiu maneu semu please 🙏
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 15 күн бұрын
ተባረክ
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 15 күн бұрын
Kale hiwot yasemalen! Beedmena betena yitebikelen!❤❤❤
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 14 күн бұрын
Egezabaher.melkamun.geza.atalen.qale.hiwet.yeasmalen❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 15 күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 15 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን መምህርዬ እጅግ ብዙ ነገሮችን ተገንዝቤአለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@gulelatabate794
@gulelatabate794 15 күн бұрын
ወንድማችንነጋሽ ለቤተክርስቲያናችን እና ለህዝባችን ድምፅ በመሆንህ ከልብ እናመሰግናለን!!!
@emugashaw6135
@emugashaw6135 15 күн бұрын
❤❤❤
@user-co4mx4us6p
@user-co4mx4us6p 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 15 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 15 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Addis-gj2we
@Addis-gj2we 15 күн бұрын
እኳን ደህና መጣክ ወንድማችን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 15 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅
@amelewerkshawel3197
@amelewerkshawel3197 15 күн бұрын
የምህር ስም ንገሩኝ በሚዲያ የሚገኙ ከሆነ ልክ ቁርባን ሲወርድ ልጆቻቸውን ይዘው ለሚመጡ ይህ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 15 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢
@halasaade8338
@halasaade8338 14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 14 күн бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ አንተ ስለ ኢትዬጵያ ሀገራችን ታወራለህ እንጂ በሳውድ አረቢያ አማራ በመሆናቸው ብቻ ኦሮሞዎች አርደዋቸው ቆራርጠዋቸው መኖር እስኪዘገንንህ ኢትዬጵያዊነት እስኪያስጠላን ድረስ የተፈፀመው ግፍ የሳውዲ ፓሊስ ግን በሄሊኮፕተር በፓሊስ መኪና ከታች ከላይ ብሎ ሳያመልጡ አሳዶ አራጆችን ይዟዋቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን ግን እውነት እንዲህ ተጠላልተን እንዴት ነው የምንኖረው እኛ ስናልቅስ እነሱ የሚፅፉት ኮሜንት ያሳፍራል 💔💔💔💔💔💔💔 እባክህ ከቻልክ አጣርተህ ዘግብልን አመሰግናለሁ 👍👍👍
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 14 күн бұрын
ወንድሜ እንዲ ያለ በነፍሰ በሰጋ በወጣትነት አርያ የኾኑትን ገለል አድርጋቸው የቤተክርሰቲያን ገቢ ማሰባሰቢያ አርቲሰት ተብየ ላይ ተጣብቃቸው ቤተክርሰቲያንን የመናፍቃን መሳለቂያ አታድርጉ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 15 күн бұрын
እማሆይቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናውንይስጥልንቸሩመድሀኒአለም❤❤❤
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 15 күн бұрын
እንደሚዲያ ከህዝብ የቀረበውን ጥያቄ እስከ ቅዱስ ፓትርያርኩ ድረስ ቀርበህ ምላሽህን ይዘህልን እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ።
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 15 күн бұрын
ነጋሽዬ ከዚህ በፊት እኝህን መነኩሴ ስትከሳቸው ነበረ የመኖኩሴ መኖሪያው በገዳም ነው እያልክ ዛሬ ደግሞ የፕሮግራምህ ማዳመቂያ አረካቸው 😔 ለማንኛውም ስንተችም በማስተዋል ቢሆን እላለሁ አደብ ግዙ ለማለት ነው 🤗
@AbateAlmaz
@AbateAlmaz 15 күн бұрын
እስኪ እናስብ ሆስፒታል የገባ ታማሚ ደም ቢያስፈልገው የብሄሬን ደም ነው ወይም የሀይማኖት ደም ነው የሚሰጠው የሚሰጠው
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 15 күн бұрын
የማሆይን ቴክቶክ የምታውቁ ይችን ንግግር የት ላግኘው😢
@zewdiecheru7264
@zewdiecheru7264 15 күн бұрын
እግረኛው ሚዲያ ላይ ያገኙታል
@YesMen-qf2qt
@YesMen-qf2qt 15 күн бұрын
ሀገረስብከት ለማስፈቀድ እና የአባት የይመደብልን ጥያቄ ይዘንከ40 ዙር በላይ አንድ መኪና ሙሉ የሀገር ሽማግሌዎች ተመላልሰዉ ጠይቀዋል መልስ የለለ ተቋም
@SofanitWorku
@SofanitWorku 12 күн бұрын
ልጆቹ በጣም ጨዋ በጣም ስርአት አላቸው መናፍቅ መሃል እየታገሉ ነው ድምፃቸው ይሰማ አቡነ ኢሊያስ ምንም ለወጥ አላመጡም ቢያመጡ ልጆቹ አያዋሹም በቀደም ከአንተ ጋ ሲያወሩ ሰምቻለው መልስ አሰጣጣቸው እራሱ ልክ አለነበረም ዘረኛ ለሆኑትም ጳጳሳትም ትምህርት ነው
@AssefaWolderufael
@AssefaWolderufael 15 күн бұрын
ነጋሽ ብዙ ነገርክን በመልካም ባይም ስለነመመምህር ግርማ ወንድሙ ስለነመምህር ተስፋዬ አበራ እና ሌሎቸም መልካምነታቸውን ነገር አታነሳም፣ ለምን?
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 15 күн бұрын
They're cheaters and teach about evil activities. That's why.
@equarenderta7521
@equarenderta7521 15 күн бұрын
ወይ የአዲስኣባ ሰዎች ..... !! መርጦ ማመኳሸት ስራችሁ ሆኖ አረፈው ። ስንት ምግባረ መልካምና ግብረ ግብ መነኮስ በጣም እልፍ ነው ።
@tadessetilahun
@tadessetilahun 15 күн бұрын
ነጋሽ ለምን ለወለጋ ክርስትያኖች ድምፅ አትሆንም ምንም እምነት ለሌለው አባት የተሸጡት
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 12 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ሆይ ....
26:23
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
#ethiopia #እየመጣ ያለው አስፈሪ ነገር #ethiopianews #july 08, 2024
38:14
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 2,6 М.
#ወደ_ገዳም_የምትሄዱ_ተጠንቀቁ_አስፈሪ_ዘመን@NEGASHMEDIA
58:23
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 8 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 25 МЛН