ፔንዱለምን በእንግሊዝኛ ተርጉመሽ ዝፈኚዉ .- Abbay TV

  Рет қаралды 64,110

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

5 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 66
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ኢሄ ልጅ ከነ ነቢል መቅዲ ናቲ መክሊቴ ጋ የሚሰራው አብዱ መሰለኝ አቤት የነሱ ጓደኘነት እንዴት ደስስስ እንደሚልኮ ኧረ ብቅ በሉ አንዳንዴ በዩቱዩብ ተዉ ግን 😊❤❤
@hadratube4986
@hadratube4986 5 ай бұрын
አወ ነው
@hayatadela
@hayatadela 5 ай бұрын
ተጣሉ እኮ
@hilamoo928
@hilamoo928 5 ай бұрын
የት አየሸ ሁሉም ሰራ ሁነዉጂ አተጣሉም😊​@@hayatadela
@AminatAminat-cw7gl
@AminatAminat-cw7gl 5 ай бұрын
ነዉ እኩ
@Ethio1993
@Ethio1993 5 ай бұрын
የሰይጣን ጆሮ ይደፈን አልተጣሉም​@@hayatadela
@hayati1840
@hayati1840 5 ай бұрын
አንድ ሙስሊም ወንድ አጅነብይ የሆነቺን ሴት መዘየር አይቻልም ❌❌ ሰዉየዉ ተማሪ ድንህን
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 ай бұрын
ይቺ ጋዜጠኛ ታስቀኛለች ፣ስነ ምግባር ይመቸኛል፣ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 ай бұрын
አብዱዬ ስወደው ከነነቢል እና መክሊትመቅዲ ከናቲ ጋር ፈታ ነበር የምታደርጉን ተናፍቀሐል
@zainabyzz
@zainabyzz 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነች እጭፈራላይ እረድ ❤❤❤
@farisebrahim7053
@farisebrahim7053 5 ай бұрын
Amazing voice
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 5 ай бұрын
❤❤❤ጎበዝ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 5 ай бұрын
እኔ ብጠየቅ አንዱንም አልመልስ በጣም ጎበዝ ነች
@abebabelda1319
@abebabelda1319 5 ай бұрын
አሆ እራሱ ነው እኔም ወዳቸዋለሁ
@mikidrillmusiccity2072
@mikidrillmusiccity2072 5 ай бұрын
AWRA ይቱበሮችን ጋብዙልን
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 5 ай бұрын
አብድን፣እኳንአቀረብሽልን
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የውድ በቅንነት ደምሪኝ 3:12
@badrea36
@badrea36 5 ай бұрын
ሙስሊም ነዉ እዴ
@Ahlu567
@Ahlu567 5 ай бұрын
ነይ😢​@@sofi8983
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hananhanan2023
@hananhanan2023 5 ай бұрын
Abdu❤❤❤
@rofnal6789
@rofnal6789 5 ай бұрын
Reduuuuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 5 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@seidtubee
@seidtubee 5 ай бұрын
የቲጅ አራዳነት እደት አባቱ ደስ እደሚል😂😂
@giftgift7210
@giftgift7210 5 ай бұрын
megstu nway and grmamu nuway yibalalu
@FirtunaSintyheu-zs9cu
@FirtunaSintyheu-zs9cu 5 ай бұрын
Meenew abede teww wend ekonh
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 5 ай бұрын
አብዱረህማን ናስር ሳይሆን 😂 አብዱርህማን ጂብሪል ነው ስሙ 😂
@happyhappy6544
@happyhappy6544 5 ай бұрын
ረዱ ጎበዝ ነሽ መልስሽ እኔ ሀገር ውስጥ ተምሬም አልመልስም
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 5 ай бұрын
Ewnte new bibe
@mahud-nine
@mahud-nine 5 ай бұрын
abduuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
@mahud-nine
@mahud-nine 5 ай бұрын
abdu
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 ай бұрын
ኑበቅንናት አብርን እንደግ
@Yichalaltube
@Yichalaltube 5 ай бұрын
ደምሬሻለሁ
@calebalex2593
@calebalex2593 5 ай бұрын
አሜሪካ 2" የሚከራይ መኪና አለኝ አልከን በጣም በጣም ደሰ ይላል ቀጥለህ አሜሪካ እንደምታሰቡት አይደለም እንዳትትሄዱ !!by the way አሜሪካ ሁለት የሚከራይ መኪና ያለው ሰው የተሳካለት ሰው ነው ታድያ ሌላው ብሄድ ምን ችግር አለው?Realy ugly Ego
@madeenamadeena5005
@madeenamadeena5005 5 ай бұрын
አኡዚቢላሂ ሰላም አላት አጂነብያዉን
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የኔመልካም ደምሩኝ በቅንነት
@madeenamadeena5005
@madeenamadeena5005 5 ай бұрын
መርሀባ
@badrea36
@badrea36 5 ай бұрын
አብዱ ሙስሊም ነዉ እዴ
@madeenamadeena5005
@madeenamadeena5005 5 ай бұрын
@@badrea36 አወ ወላሂ እሱ ሰላም ሲላት እኔ ሰቀጠጠኝ
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 5 ай бұрын
​@@madeenamadeena5005 ምንድነዉ ችግሩ
@hawa406
@hawa406 5 ай бұрын
ቱ ሙስሊም ወንድ እናቱን እህቱን ሚስቱን ብቻ ነው አቅፎ ሰላም ማለት የሚችለው ሙስሊም ሴትም በተመሳሳይ ከዛ ውጭ ሌላ ሴት አቅፎ በመጨባበጥም ሰላም ማለት ክልክል ነው ዲንክን ተሚር በሰለጠነ ሀገር እየኖርክ😏
@calebalex2593
@calebalex2593 5 ай бұрын
ወንድሜ አሜሪካ አትሂዱ ብለህ እንዴት ትመክራለህ?አሜሪካ ከሰሩ ከጣሩ ሰዎች የምያድጉበት አገር መሆኑ አለም በሙሉ ያውቃል እዚሁ ኢትዮጵያ እከካችሁ እያከካችሁ ኑሩ ይባላል እንዴ?በጣም በጣም ማፈርያ ነህ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 5 ай бұрын
የሄደውሁሉ አይሳካለትም ድፊ ደርሶት የሄድ ጎዳ ወታል ዘንድሮ የማቀው ሰው
@calebalex2593
@calebalex2593 5 ай бұрын
@@user-pl4zn9hp9j አንድ ስራ አጥ ሰው አሜሪካ ሄዶ ስራ አይስራ እያልከን ነው?እዚሁ ፆሙ የምያድር ሰው አሜሪካ ፆሙ አያድርም እባካችሁ የምትናገሩትን እወቁ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 5 ай бұрын
ስድቡን ምን አመጣው
@basicstrength9893
@basicstrength9893 5 ай бұрын
​@@user-pl4zn9hp9j ምንም አታውቅም! አልተማርክም😅
@mahiyutb3066
@mahiyutb3066 5 ай бұрын
እኔንም ደምሩኝ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 ай бұрын
ደምሪኝ ልደምረሽ
@Hitaniyanegn0417Hitaniya-my5xh
@Hitaniyanegn0417Hitaniya-my5xh 5 ай бұрын
ደምሩኝ እኔም እደምራቹዋለሁ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 ай бұрын
እሸ
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:01
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 151 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН