No video

🌻🌻🌻አንጋፋዎቹ ወንድ አርቲስቶች ሙያቸው ከሳቅ ጨዋታ ጋር በበዓል ምርጡ ገበታ ተፈተነ //ልዩ የበአል ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር// 🌻🌻🌻

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 391,705

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 412
@Agurashtube
@Agurashtube Жыл бұрын
ዳኞቹ ትህትናችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው እንኳን ለአድሱ አመት አደረሳችሁ
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
Agurash እህቴ ቤተስብ እንሁን
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Жыл бұрын
ለዳኞቹ ትልቅ አክብሮት አለኝ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Жыл бұрын
ለአርትስቶቹ እድሜና ጤና እመኝላቻሀለሁኝ
@Agurashtube
@Agurashtube Жыл бұрын
@@emebet591 እሽ
@yonatanbezabih3115
@yonatanbezabih3115 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩሜ እግዚአብሔር ፍጹም ፈውስ ይላክልዎት ❤
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ሼፍዚ እና ዳጆች ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እዲሁም ለተወዳጆቹ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
ፍቅር ብች ነይ እህቴ ቤተስብ እንሁን
@Gg35114
@Gg35114 Жыл бұрын
ጋሽ ስዬም እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርዎት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ምርቱ ገበታም በጣም ነው የምናመሰግነው እነዚህን የመሰሉ ምርጥ አርቲስቶችን ስላመጣቹልን በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር በጣም ነው የምንወዳችሁ🙏🏼🌼🌼🌼
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነታችን ታላላቆቻችን እንዴት ተጨንቀን እንደምናከብራቸው ያየሁበት ሁኔታ ነው ዳኞቹ ክበሩልኝ 😍😍ጋሽ ስዩም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርዎት😓😥
@saronyemisganatube1723
@saronyemisganatube1723 Жыл бұрын
የዛሬው ምርጡ ገበታ አንጋፋዎች ከስራችሁ በላይ ጨዋታችሁ ኡፍፍፍፍ ስትመቹ💓መልካም አዲስ አመት 🌹🌻
@sabasave6244
@sabasave6244 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ አባቶች እድሜና ጤና ይሰጣቹ አባቾቸ አሜን
@user-ln4me3vz5k
@user-ln4me3vz5k Жыл бұрын
2014 ብዙ መጥፎነገራቶች አልፈናል የብዙ ወገኖች እንባ ፈሶዋል በ 2015ደሞ ያሰብነው ሁሉ ሚሳካበት አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ስደት ያለን እኛ በቀጣይ ለሃገራችን ያብቃን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን 🌻🌻🌻🌻
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Жыл бұрын
Amen amen amen
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው የሠላምታ አፀፋቸው ጎንበስ ብለው አክብሮትን ሲገልፁ ለአሁኑ ትውልድ የለበጣ ሰላምታ ከልብ ያልሆነ መሆኑን አርቲስቶቻችን ግን ትልቅ ትምህርትም ሰጥተውናል በኪነጥበቡ ላይ ትልቅ አሻራ አስቀምጠውልናል በምርጡ ገበታ ላይ ደግሞ ትኩር ብሎ ላየ የነበረውን ባህላችንንም አሳይተውናል እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣቸው !!!
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ አርቲስቶች እድሜያችሁ ያርዝምልን🙏🙏 ሺፍ ዘሌ ስውድኮ አነጋገርህ ስርዓት ደስ ይለኛል ❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 Жыл бұрын
2015የታመመ እሚሽረሸበት የተራበእሚጠግብበት የተቸገረ እሚደሰትበት የተነፋፈቀ እሚገናኝበት ስደትበቃብለን ሀገራችን እምንሰበሰብበት የሀገራችን ሰላም እሚረጋገጥበት ዉድኢትዮጲያን በረገጣችሁበት የአለምዳርቻሁሉ ሰላማችሁ ከምድር አሸዋ የሚበዛበት ፍቅርአድነት እሚሰፍንበት ሀገራችን የገባዉደምጠጪ ሸይጣን እሚወጣበት የተዘራዉ ፍሬእሚያፈራበት ያድረሰግልን ያረብ💘💘💘💕💕💕💕
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ኢትዮጰያውያን በጣም የማደንቃችሁ አርቲስቶቻን ናችሁ ዋው ጎበዞች ናችሁ ጋሽ ስዮም እግዚአብሄር ይማሮት
@salilishbira4398
@salilishbira4398 Жыл бұрын
ዳኞቹን በጣም ነው የማደንቃችው ለሰው ያላችው ክብር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችው
@user-lo5wg3nr8k
@user-lo5wg3nr8k Жыл бұрын
በጣም ደስሚል ጊዜ ነበር እጅግ በጣም የምወዳቸዉ ማከብራቸዉ አንጋፋ እና ድንቅ የሆኑ አባቶቻችንን ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቸዉ ዳኛችም በጣም እጅግ እናመሰግናለን ስለምታሳዩን ክብር ለትዉለዱ ትምርት ነዉ
@sofidawudbd1239
@sofidawudbd1239 Жыл бұрын
እዊ ደስ ሲሉ በፈጣሪ እድሜ ይስጣቹ የማከብራቹ አርቲስቶች ናቹ
@JamilaaMoosisaa
@JamilaaMoosisaa Жыл бұрын
😘
@mekiyasdamesameku1845
@mekiyasdamesameku1845 Жыл бұрын
ጋሽ.ስዩም.ጌታ.እየሱሰ ካለቦት.ከየትኛውም.ስም.ካለው.በሽታ.ጌታ እየሱስ.ይፈውሶት.በጣም.አሳዝነውኛል.እድሜ ይስጣት....!!!!!!
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f Жыл бұрын
የኔአባቶች ገናሳያቸው ሆደተረበሸ ትልልቅሰወች ክብር መስጠት ግድነው እረጂምእድሜ ይስጣችሁ
@Saeda263
@Saeda263 Жыл бұрын
ለአባቶች ዳኞች ያላቸው ክብር ደስ ይላል አባቶች አላህ እድሜ አችሁን ከፍ ያድርጋቸው
@almasademase2216
@almasademase2216 Жыл бұрын
ወይኔ የሁላቸዉም አድናቂ ነኝ ደስ ሲል እኳን አደረሳችሁ አደረሰን 2015 ዓ ም የፍቅር የጤና የመተሳሰብ አመት ያድርግልን🌻🌻🌻😍😍😘
@meliyemaryamlij9982
@meliyemaryamlij9982 Жыл бұрын
ዳንኞን አለማመስግን ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሁላችሁንም ሰላም ፍቅር ደስታ እድገት ብልፅግና ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን እናመስግናለን 💚💛❤
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@ethioclick1
@ethioclick1 Жыл бұрын
ሀገራችንን እና ህዝቦቿንም ሰላም ያድርግልን፡፡
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጡ ገበታ እንዲሁም ተወዳጅ እንቁዎች እርቲስቶቻችን እንወዳችኋለን፣ እናከብራችኋለን። ጋሽ ሥዩም እግዚአብሔር ይማርህ። ለሁላችሁም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@user-qe9lg9yo2b
@user-qe9lg9yo2b Жыл бұрын
እኔዚ አባቶች እንዴት እደ ምወዳቸዉ እረጅም ከጤና ጋር አላህ ይሰጣቹ
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 Жыл бұрын
ይገርማል የማስተዋል የጥበት ብቃት የናንተን እድሜ ይስጠን እናንተም እድሜ ይስጣችሁ የተከበራችሁ እንቁዎቻችን
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ያረብ አድሱ አመት የፍቅር የሰላም የአንድነት ያድርግልን 2014 በጣም ብዙ ችግሮችን አሳልፈናል ያረብ ሀገራችን ሰላም ሁኖ የኑሮ ውድነት ቀንሶ ፍቅር ሰፍኖ የምናይ አድርገን
@ekram2819
@ekram2819 Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ😍😍😍😍😍😘😘😘😍😍
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 Жыл бұрын
የጋሽ ስዩም የኔአባት አላህ ያሽርህ ምህረቱን ይላክልህ የኔአባት አላህ ሙሉጢናህን ይስጥልን ሺአመት ኑርልን ሁላቹንም እንወዳቹሃለን እረጅም እድሚከጢናጋር ይስጥልን ሺአመት ኑሩልን ያረብ
@R.A52
@R.A52 Жыл бұрын
አቦ አመቱን ሙሉ ስቀን እናሳልፈው የተከፋሁሉ ይደሰት
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
Wow እንዴት ደስስስስ የሚል ነበር!!! ሼፍ መክብቤ በጋሼ ስዩሜ ልብህ እዝንንንን እንዳለ ፊትህ ላይ አይተናል እኔም ልክ እንዳንተ ልቤ እዝኗል!!!!! አባታችን ጋሽ ስዩምን የምንረዳበትን መንገድ ንገሩን!!! ጋሽ ሺመላሽ ይሄንን ነገር በመናገርዎት ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም🙏 ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን 🌻🌻🌻
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
አወ ውነት ከበድ ያለ ቢሆን ነው ወደውጭ ይሂድ የተባለ ባለሀብቶች እኛም የምችለውን እንረዳለን ጋሽ ስዮም ለመጠየቅ ፈርቶ አልተናገረም እንርዳው በዋላ ማለቀሱ ዋጋ የለውም
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም አለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ የሆነን ሁሉ ሰጭ አዛኝ አድርጎ ነዉ የፈጠረን ሁላችንም የአቅማችን አድርገን ትታከማለሕ እግዚአብሔር አምላካችን እዲፈዉስሕ ፀሎታችን ነዉ እንወድሃለን
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
ምርጥ እና ውድ አርቲስቶቻችንን ሰላቀረባችሁ እናመስግናለን ጋሽ ስዩም አላህ ይማርዎት ሁላችሁም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መልካም አዲስ ዓመት ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@seblistars9721
@seblistars9721 Жыл бұрын
ውይይይ በአላህህህ እንዴት ደስ እንደሚሉ እርጅምምም እድሜና ጤና ይስጥልንንን እንዴት እንደሚያምሩው እፍፍፍፍፍፍፍ
@user-od1ss9dq4j
@user-od1ss9dq4j Жыл бұрын
ሁላችሁም የኢትዮጵያ ውድ ልጆች እናመሰግናለን ጋሼ ስዩም የታመንከው አምላክ ይማርህ ጎፋንድ ሚ ቢከፈትለት ጥሩ ነው የሚያስተባብር ሰዎች ተፈልገው የበኩሌን ግን አደርጋለሁ እባካችሁ አባት ነው እንግዳው እላለሁ ከጀርመን ፍራንክፈርት
@Usereri8287
@Usereri8287 Жыл бұрын
Chef Mekbeb i have ❤️ for him and big respect ✊, I can’t wait to come to addis and visit your restaurant and test your food
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ይማርህ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын
የኔ አባቶች እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን ጋሽ ስዩም መታመመዎ አስደንግጦናል አይዞወት እግዚአብሔር ይማረወት
@sefintube468
@sefintube468 Жыл бұрын
ጋሽስዮም አላህ አፊያ ያድርግህ በጣም ምርጥ አባት ነህ በጣም እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላቹም እኖዳቹሀለን
@danaet9884
@danaet9884 Жыл бұрын
የቃልዬ እና የሊያ ልብስ ዋው ሴት ልጅ እንዲህ ሽፍን ስትል ነው የምታምረው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mihretashu
@mihretashu Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ዘመን ይሁንልን አሜን
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
ይገርማል በእውነት አበቶችችን እኮ ሞያችው ልዩዩዩ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ተመስጨ የተከታተልኩት ምርጡ ገበታ ከዳኞች አክባሪ ጨዋነት አባቶች ደሞ በልተጠበቀ በሚደንቅ ያሣዩን ሞያ 🙏🙏👌👌👌
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v Жыл бұрын
የኔ ጀግና የኔ አባ ት የመካነ ሰላሙ ጀግና ጋሽ ሽመላሽ ለጋስ የኔ ሸበላ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
የኢትዮጰያ ጀግና ነው እሳቸው ዘር ውስጥ ሳይገቡ እስቲ በአዲሱ አመት እንኳ ዘር ቆጠራ ብታቀሙ
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v Жыл бұрын
ላ
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v Жыл бұрын
ላዘር የለንበትም
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v Жыл бұрын
ዘርኛ ሳይሆን እኔ ስለምወደው ነው ይቅርታ
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ!! ሼፍ መክብብዬ የኔ one and only favorite ስላየውህ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ከነመላው በቴሰቦችህ አደረሰህ🌼🌻💚💛❤️
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 Жыл бұрын
Amen be Blessed
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
ወዝ ያላችሁ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ አባቶቻችን እንወዳችኋለን
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
ተባረኩ ዳኞቹ ለአርቲስቶቹ ለሰጣችሗቸው ክብር:: የምንችል አርቲስት ስዩም ተፈራን እንርዳ እባካችሁ
@mhartsolomon2316
@mhartsolomon2316 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች ሰወዳችሁ በጣም ከልቤ ንው የችፎቹ ትህና በጣም ልብ ያሞቃል ክበሩልኝ ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ይማሮት አረቲትሰቶቻችን እድሜና ጤና ዘሌ አንደኛ🌻🌻🌻🌻😍😍🌼🌼🌼
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝላችሗለን እንወዳችሗለን
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ሲያሳዝኑ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ ኑሩልን
@sentugebre8799
@sentugebre8799 Жыл бұрын
Really it’s amazing and respectful service may God’s mercy , love, peace, generous blessings be with all of you and your generations, and also for all Ethiopian’s in every where , please father almighty savior change our mind and hearts ♥️, spirit for your self as you created according to your will thanks 🙏
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 Жыл бұрын
በአልን በአልን አድርግላችሁልናል ሼፍ ዩሀንስ አንተ ጀግና አንተ ጨዋ ሁሌም ታስደምመኛለህ 🫶🏽 አንጋፋዎቹ እጅግ በጣም ነው ምወዳችሁ 🙏🏽 ምርጡ ገበታ ፕሮግራም አዘጋጆች እናመስግናለን ደስ ይል ነበር❤️
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ💐 ሁሌም የማደቃቸው የዳኞች ትህትና እንደት ደስ እንደምትሉ🙏
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ይማርክህ የኢትዮጵይ ሰው ጋሽ ስይሚን እንድርስለት እባካችሁ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ንብ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b Жыл бұрын
አወ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ለሃገራችን ኢትዮጵያ ይላክልን የምህረት የይቅርታ ዘመን ያድርግልን አሜን፫🌻🌻💐🌻🌻❤❤❤🌻🌻❤❤❤
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እድሜ ይስጣቹ አርስቲቶቻችን ዳኞችም መልካም ባህል ሀገራችንን እግዝያብሄር ሰላም ያርግልን አሜንን
@ghgrffdd519
@ghgrffdd519 Жыл бұрын
እድሜ እና ጠና ብዝትዝት ጭምርምር አድርጎ ይስጥልን አቦቶቻችን ለሁለት ሽ አስራ ስድት በእደዝህ ፈክት ደስ በምል ፈገግታቹሁ ቅረብልን የኔ ዉዶች አባቶች 🙏🙏🙏
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Жыл бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳያችሁን ኑሩልን ሼፎቻችንን በጣም እናመሰግናለን መልካም አዲሲ አመት ለመላው ሕዝባችን ይሁን 💚💛❤🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻
@cherryfikir7191
@cherryfikir7191 Жыл бұрын
ሃይማኖቴ ተዋህዶ ማንንም አልነካችምና አትንኩብን! ምንም ኃጥያት ተሰርቶ እመብርሃንን ከያዙ ቀና ማለቻ ናትና ቀና እንላለን፤ እመብርሃንን ተሳድቦ ቀና ማለቻን ሰብሮ ቀና ማለት ይከብዳል አይደል? እኔ በግል ኃጥያት ከማንም በላይ የበከትኩ ነኝና የሌላው አይመለከተኝም በሃይማኖቴና በአገሬ ግን ቀናኢ ነኝ እቀናለው ያመኛል:: ሕመሜን ሳልገልፅ ማለፍ አይቻለኝም! ወንበር ስቤ የማልደራደርባቸው ጉዳዬች ሁለቱ ናቸው ተዋህዶዬና ኢትዬጲያዬ:: የጥበብ ሰው ኖትና እርሶን መርዳት ግድ ይለናል:: ነገር ግን እመብርሃንና ቅዱሳኑን መሳደቡን እንዲሁም ተዋህዶ ላይ ማላገጡን እንዲያቆሙልን በትህትና ለአባት በምሰጠው ክብር መጠን ሆነን እንጠይቆታለን:: የፈለጉት እምነት ማምለክ ይችላሉ ግን የሌላውንም ሃይማኖት ማክበር ደግሞ ከጨዋ ሰውና እሱ ላይ ሊደረግ የማይወደውን ነገር ሌላው ላይ ከማያደርግ ሰው ይጠበቃልና ሳንሳደብ ማምለክ ብንችል እላለው! ትላንት በ ኢቢኤስ(EBS) ጋሽ ስዩም ወደ ውጪ ሄደው መታከም እንዳለባቸው ሲነገር እሳቸው አንገታቸው ደፍተው እንባ ሲያቀሩ አይታችሁ መርዳት እንፈልጋለን ያላችሁ የሒሳብ ደብተራቸው ቁጥር እንሆ! ስዩም ተፈራ በየነ Seyoum Teffera Beyene የሒሳቡ ደብተር ቁጥር ፩000፪፮፪፰0፮፪፮፫(፲፻፳፮፳፰0፮፳፮፫) 1000262806263 የቤተ ነዋዩ መጠሪያ ስም ንግድ ባንክ የቅድስት ሥላሴ ፍጡር የእመብርኅን ባሪያ ባለ ከበሮው ኪሩብኤል!
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
የምር ምርጥ አርቲስቶች ናቸው ደሞ እዛው መጥበሻው ላይ ነው የሚከፋፍሉት እድሜ ጤና ይስጣቹ
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@habtammola3228
@habtammola3228 Жыл бұрын
ሼፍ መክብብ እንኳን ደህና መጣህ🥰🥰🥰🥰🥰
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 Жыл бұрын
በላሞያ አባቶቻችን አግዚአብሔር ራጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 Жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ አርቲስቶች ናቸው አብሶ ጋሽ ፋንቱን በጣምም ነው አደንቅህ እና ምወድህ❤❤❤ ጋሽ ስዩም መድዬ ይማርህ አባቴ 😪❤❤ !!! ዳኞቹ ግልፅ ነው ምን አይነት ሰዎች እንደሆናቹ ❤❤ የተማረ ይግደለኝ !!!
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y Жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን😍😍😍👏👏👏🙏
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 Жыл бұрын
Wow teleyalachu edmina tenawun yabzalen Shef mekibib akebroteh yeleyal enamesegnalen nurelen
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ዳኞች ግን ምግብ ስትቀምሱ የቀረበላችሁን ጨርሳችሁ መመገብ የለባችሁም ምንም ቢጣፍጣችሁ ውድድሩ ሲያልቅ ነው ከካሜራ ጀርባ መመገብ ያለባችሁ አለበለዚያ በመጀመሪያው ሆዳችሁ ከሞላ ሁለተኛ እና ሶስተኛው ምንም ያህል የጣፈጠ ምግብ ተሰርቶ ቢሆን በጠገበ ሆድ ጣእሙን ማወቅ አትችሉም ስለዚህ ከሁሉም አንድ አንድ ማንኪያ ነው መቅመስ ያለባችሁ።
@calico2942
@calico2942 Жыл бұрын
?????
@fatemaa7263
@fatemaa7263 Жыл бұрын
❌
@lemlemfantu8848
@lemlemfantu8848 Жыл бұрын
ክብር ለሁላቹም እነኳን አደረሳቹ እንወዳችዋለው
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ግዜ ነበር ግን ጋሽ ስዩም በጣም አሳዝኖኛል ጌታ ጨርሶ ይማርህ የኢትዮጵያ ህዝብ ደሞ ደግ ነው ሰብስቦ ያሳክምሃል አይዞህ ጋሼ
@abdurahmanksa9739
@abdurahmanksa9739 Жыл бұрын
ወይኔ አብየ እርገጤ ስወዳቸው በቤቶች ድራማ
@user-cz1sf6ce2q
@user-cz1sf6ce2q Жыл бұрын
ቃል አነሠኝ ለዳኞቹም ሁላችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ ከሥራቸዉበላይ ያላቸዉ ክብር ፍቅር ትህትና እኔጃ ምንማለት እንዳለብኝ ሽ አመት ኑሩልን ሀገራችንንም ሠላሟን ይመልሥልን
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አቤት ሼፍ መክብብን ስወደዉ ጀነን ያለ አወዳዳሪ ስርአቱ አስተያየቱ ግምገማዉ አቤት እደት ደስ እደሚለኝ የምርርርር 👈👈👈👈
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 Жыл бұрын
በመላዉ ዓለም ለምትገኙ ዉድ ኢትዮጰያዉያን እንኳን አደርሳችሁ
@ga3775
@ga3775 Жыл бұрын
WOW እጅግ ደስ የሚል እውነትም ምርት ገበታ ከነዚህ ምርጥ አርቲስቶች እግዚአብሔር አዲሱ አመት የስላም የፍቅር የእንድነት ይሁንልን ሼፍ መክብብ ጠፍተህብን ነበር good to see you የባህል አለባበሳቹሁ በጣም ያምራል ደስ ትላላችሁ በተለይ ያሳያቸሁት አክብሮት God bless you all keep shining peace to our beautiful Ethiopia
@YaseenYaseen-hh5lp
@YaseenYaseen-hh5lp Жыл бұрын
ሁላችሁም እንኳን ለ2015አ/ም በሰላም አደረሳችሁ መጭው ዘመን ከባለፈው አስቸጋሪና ውጣውረድ ከበዛበት ዘመን አስረስቶ የደስታና የፍቅር የክብረት የመተሳሰብና የአድነት ሰላም የሰፈነበት ዘመን ያድርግልን ፈጣሪ በቃ ይበለን ሁላችሁም አሜን በሉ ካሜን ይቀራልና
@abushe1364
@abushe1364 Жыл бұрын
Men first Men always be a men 💪
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ ከገሐነመ እሳት ትድናላችሁ።
@abushe1364
@abushe1364 Жыл бұрын
@@lemeja6589 Ameen I already get my Jesus to my heart 💖
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q Жыл бұрын
አብየ እርገጤ ወይኔ ሥወዳቸው 💗💗💗💗 ጋሸ ፋቱ ማዶዬዬ💗💗💗💗ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድድ👌👌👌
@user-ys6tl3xf8m
@user-ys6tl3xf8m Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ይስጣችሁ ጋሽ ስዮም እግዚአብሔር ይማርዎት በሽታን መደበቅ መዳኒት የለውም ዝም አትበሉ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
abatoche edime ke tena gar fetari yisetot ,dagnoch tihtinachu hulem yasidenikal tebareku,gash siyuom geta cheriso yifewisot
@niyaseid4431
@niyaseid4431 Жыл бұрын
I would like to appreciate, admire the judge this is haw we are treating elders this is haw being habesha Allah yakeberachw
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen lenatem edemena tena yesetachu
@edaledal3003
@edaledal3003 Жыл бұрын
አቅራቢው አክብሮቱ ደስ ሲል ተባረክ እኞ አገር አርቲስት አይከበርም ጌታን
@biratube2591
@biratube2591 Жыл бұрын
የኔ አባቶች ለኛ ለወጣቶች አርያ ስለሆናችውን እናመሰግናለን አዝናንታችውናልም 🤗🤗
@amisaluasifw3992
@amisaluasifw3992 Жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ከምርጦች የመጣ ምርጡ ገበታን ዛሬ አየሁ ከዛ ባሸገር ለጋሽ ስዩም ሙሉ ጤናን ተመኘሁላቸው መልካም አዲስ ዓመት
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
ሶስቱም እንቁዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@saratessema9064
@saratessema9064 Жыл бұрын
ኡፍፍ ደስ ሲሉ አባቴ ሙሉ ጤናዎት እግዚአብሔር እንዲመልስሎት ፀሎቴ ነው
@shemelesadugna4110
@shemelesadugna4110 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአርቲስቶቻችንን ዘመን ይመልስልን ለአርቲስቶቻችን ራጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ❤❤❤ምርጡ ገበታ ሁሌም ተናፋቂ ስወዳችሁ
@tregeocell2369
@tregeocell2369 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ ዓመት እኔ ምርጡን ገበታ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ግን ትንሽ ቅር ያሰኙኝ ነገር ቢኖር ሀገሬ ለእረፍት በመጣሁበት ጊዜ ብዙ ግዜ ቴክስት አድርጌ በሰለመጠራቴ ነው ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ተመልሼ ስመጣ እንደምቀርብ መልካም በዓል ለሁላችሁም❤
@abduabdu4555
@abduabdu4555 Жыл бұрын
አሰገረሚው ነገሪ እኮ እኔ እነንታን ማውደዴ ነው ማልከም አመት በል
@ethiopiahagere692
@ethiopiahagere692 Жыл бұрын
የምንወዳቸው አርቲስቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና🥰🥰🥰 ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ይማርልን
@sarasari3082
@sarasari3082 Жыл бұрын
Ekwan leadisu amet bslam adrsachu adisu amet yeslam yadnet yargln sostachum betam yemadekachu agafa artist nachu Edihum shef zi Ena dagnoch lesew yalchu akbrot Ena thtna saldek alalfm ❤👍👌
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
የእኔ አባት እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክልህ!!!
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ኡንከን አደራሰቹሁ ያዛሬ አርስትቶች በጠሚ ጎቦዞች ነቸው
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
ወይ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣቹህ ጌታን በጣም ነው ምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼
@mdet1611
@mdet1611 Жыл бұрын
በፍርሀት ነው ዳኞች የዷኝት ግን ደስ ይላል
@hulum955beersuhone
@hulum955beersuhone Жыл бұрын
ምርጦቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጋሽስዩም እግዘብሔር ጨርሶ ምህረቱን ይላክሎት
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 Жыл бұрын
🌟Hulachihum nurulin🙏 Egziabher erejem edemena tena yesetachu🙏🌟🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾💚💛❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ ረዥም እድሜ ተመኘሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ምርጡ ገበታ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ዋው የዛሬው ውድድር ይለያል በጣም ከጠበኩት በላይ ናቹ የኛ እንቁዎች ጋሽ አስመላሽ ወላሂ ሚደነቅ ተሰጦ ነው ቢላው ይገባካል ዋው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ እኔ ለዳኞቹ ቃላት ያጥረኛል ሰላማቹ ይብዛልኝ ደሞ ዛሬ ሼፍ መክብቤ አለ
@habtammola3228
@habtammola3228 Жыл бұрын
የጋሺ ስዩምኮ በአረብ ቤጥ አዩን ነበር መስራት የፈለገው ግን እንቁላሉን መምታት አልነበረበትም እንዳለች መጥበሻዋ ላይ ማውረድ ነበር 🥰🥰🥰 የኔ አባት እግዚአብሔር ይማረዎት😭 አሳዘኑኝ
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Жыл бұрын
አይዞህ ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 304 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН