#አንጋፋው_የኦርቶዶክስ_ዘማሪ_በሌላ_ምእራፍ_በግሎሪ_ዞን_pastor_kassahun_lemma_ministries

  Рет қаралды 45,130

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

5 ай бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 264
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 ай бұрын
አማኞች ወዴት ናቹሁ ይህ ፕሮግራም ለብዙ ሺህ ህዝብ እንዲደረሥ ሼር ሠብሥክራይብ እናድርግ ፕሮግራሙ በአለን ነገር እናሣድገው ፓሥተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ በዙ የማላቃቸው አገላጋዮች እየጋበዝክልን ነው በብዙ ተባረክልን
@melkamusonko
@melkamusonko 3 ай бұрын
በትክክል ወንጌልን አብረን እንስራ ሼር እናርግ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ በጣም የምሰማው የዘማር ሀብታሙ ሸብሩን ነበር ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል በነፃ ወደ ኢየሱስ🏃🏃🏃🏃🏃🏃
@FasikaAlelign
@FasikaAlelign 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነበርኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስትሉ ሳቄን መቆጣጠር ያቅተኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጌታ ምን አለ መሰላችሁ ክርስቶስ በዚህ አለ በዚያ አለ ቢሏችሁ አትስሙ የማቴዎስ ወንጌል ከዚያ ክብርና መስጋና ይባውና አምላካችን ኢየሱስ ማንም እዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ይሁዳም የጌታ ሃዋርያ ነበር ግን ጌታን በ30 ብር ሸጠው ስለዚህ እናንተም ለብር ብላችሁ እውነተኛ ጌታ ካዳችሁ በጣም ያሳዝናል ጌታ ልቦናችሁ ያብራ ከዚያ ደግሞ ውሸት በጣም ያስጠላል ቤተክርስቲያን ሊቀ ካህን የምትለው ጌታን ነው በጸሎቷ የካህናት አለቃ ወዳለበት ድንኳን ያስገባችሁ ትላለች ግን ኦርቶዶክስ እምነት እውነተኛ እደሆነች በጣም ይሰማኛል በጣም ምክንያት በአለማችን በብዙ የሚቆጠር እምነት አለ ግን ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ነው የምትሉት የእውነት ኢየሱስን ከሆነ የምትከተሉት ኦርቶዶክስን ተወት አድርጓት እና ስለ ጌታ ማዳን ብቻ አውሩ ❌❌❌❌❌መላሳችሁን ዝጉልን ጌታ ጌታ ያለ መንግስቴን አይወርስም የሚለው አታነቡም እንዴ እውነት እውነት ቃሎቼን የሚጠበቅ ለዘላለም ሞት አያይም እሱን አንብቡ በካራቴን ከምትመሩ የህይወት ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ እና ኦርቶዶክስ ትሆናላችሁ ማለት እውነት ፈላጊ ከሆናችሁ ብዬ ነው እኔ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቢ ነው የተመልስኩት
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 5 ай бұрын
​@@FasikaAlelign ጥሩ ጀምረሽ መሀል ላይ ዘባርቀሽ መጨረሻ ላይ ደግሞ ጥሩ ነገር ፃፍሽ ።እኔ ለምሳሌ ከ6 አመቴ ጀምሮ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ የነበርኩ በአስራ አራት አመቴ ጌታን አግኝቼ ጴንጤ የሆንኩ ልጅ ነኝ ።በሳንቲም ተገዝታችሁ ላልሽው እኔ አሁን የ32 አመት ሰው ነኝ አምስት ሳንቲም ጴንጤ ስለሆንኩ ተሰጥቶኝ አላውቅም ላለፉት 18 አመታት ። ለማንኛውም እምነትሽ ላይ በርቺ አይንሽንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አትንቀይ ። ሁሉም ከንቱ ነው ከጌታ በስተቀር ።
@user-vs5yc9hz8s
@user-vs5yc9hz8s 3 ай бұрын
​@@MamoMihiretu ሳታውቂ የእግር መመላላሶ ብቻ ነበርኩ አይሠራም በዙ ነበርኩ የሚሉ ውሸሸቶች መለያቹ ነው መናፍቃኖች ብዙዎቹ ደሞ አይነቶች መናፍቅ የነበሩ ኦርቶዶክስን ሳናውቃት ወጣን ስናቃት ሲገባን ተመለስን እናንተ መቼም ድራማ አመላቹ ስለህነ ለድራማቹ እንዲመቻቹ ነበርኩን ትወዱታለቹ ሳታውቃት እኮ ቤኖሪም እንደነበርሽ አትቆጠሪም ደሞ የሠንበት ተማሬ ነበርኩ አላልሽም😂😂😂 ውሸሸት ሐጥያት መህኑን እያወቃቹ እንካንጠወደሐላ አትሉም ኦርቶዶክስ ኢየሱስን እንደናንተ በወሬ በውሸት በጭፈራ ሳይሆን በተግባር በመሃሌት በቅዳሴ በኪዳን እያመለከች ነው የምትገኘው
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 5 ай бұрын
ዘማሪ ሀብትሽዬ በጣም ነው ምወድህ ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ በጣም የምወደው ዝማሬ "ጌጤና አክሊሌ የከበረ ዘውዴ ነፍሴ ወደደችሁ አንተ እኮ ነው ውዴ በፍቅር እጆችህ ያከምከኝ አባቴ ባንተ ተፈወሰ ጽኑ ስብራቴ "❤ የሚለው እና "ያልባረከው የለም አንተ ለካ እንደ ዋዛ መጥቶ ስንቱ ረካ ተመስገን ይልሃል ደሃ ጠግቦ ቸርነት ምሕረትህን አስቦ"❤ የሚል ዝማሬህ በጣም ይነኩኝ ነበር ትላንት ለዛሬ ጥላ ነው እኔ ግን ኦርቶዶክስም ሆኜ ስለ ሌሎች መላይክትና ስለ ማርያም የሚዘመሩ መዝሙሮች ውስጤ አይገቡም ነበር ቤተክርስቲያን ሄጄ በግድግዳ ዙርያ የተሰቀሉ ምስሎች ስር እሄ አማልዱኝ አልልም ነበር ፡ሌሎቹ ሄዶ ምስሎቹን እየሳሙ እየሰገዱ አማልዱን ብሎ ስጸልዩ እኔ እቀና ነበር 😂 እኔ እንደ እነሱ ለምን አልተባረኩም ይዬ አዝን ነበር ፡አንድ ጊዜ ደብረሊባኖስ ገዳም ገብቼ ከቅዳሴ በኋላ ብዙ ሰዎች የተለጠፉ ስዕሎች ስር ስማቸውን እየጠሩ ምልጃን ስለምኑ እኔም ቆርጬ ለምን እንደ እነሱ አለምንም ብዬ ማርያምን እንዲህ አልኩት ማርያም ሆይ አብዝቼ እንድጠራሽና በስምሽ እንድለምን ሀቅም ሁኚኝ ብዬ ስህለት ተሳልኩኝ 😂 አሁን ግን በጌታ ከሆንኩ በኋላ የሚቀልድ እንዳይመስላችሁ ጌታ ምስክሬ ነው እየዋሸሁኝ አይደለሁም፡ትልቁ ውዳሴ ማርያም ነበረኝ ሁሌ ከሱ እጸልያለሁ ብዬ ስገልጥ ደስ አይለኝም ነበር፡" አባታችን ሆይ" የሚለውን ጸሎት ጨርሼ "እመቤታችን ሆይ የሚለው ላይ ስቀጥል ጥያቄ ይሆንብኛል ከዚያ ዘግቼ አስቀምጠዋለሁ።ያ ሁሉ አልፎ ዕድል ደርሶን በጌታ አምነን ተባርከን እርሱን ብቻ መዘመር ስለ ጀመርን ጌታ ይባረክ።❤
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 5 ай бұрын
ያኔ ታሪክ ነው ይሄ ይገርማል
@tsegayeterefe872
@tsegayeterefe872 5 ай бұрын
እውነት ነው ሁላችንም እንደዛው ተመሳሳይ ሕይወት ነበረን ግን ጌታ ነካን በጌታ የተነካ ሰው ደግሞ ዝማረውም:አምልኮው:ስግደቱም ለእግዚአብሔር ነው ተባረኪ
@almazshifaw6702
@almazshifaw6702 5 ай бұрын
የዛ ዘመን ሪቫይቫል ፍሬ ነኝ ሀብትሽ በነበረበት ሰንበት ት/ ቤት ነው ለመጀመሪያ ግዜ ኢየሱስ የሚለውን የተዋወኩት ዛሬም ከዚህ ጌታ ጋር ተጣብቄ ቀርቻለሁ በነገራችን ላይ ያ አገልግሎት ብዘዎችን ከጨለማ አውጥቷል ስለዛ አገልግሎት ስለተከፈለው ዛሬም ስለሚከፈለው ዋጋና ስላፈራው ፍሬ ብዙ አልተባለም በደንብ ቢዳሰስ ደስ ይለኛል ዛሬም ይህ አገልግሎት ቀጥሏል እሳቱ አልተዳፈነም በዛም ላለን አቅም ይሰጣል ተባረኩ
@tsegayeterefe872
@tsegayeterefe872 5 ай бұрын
ተባርክ እኔም እዳንችሁ ነኝ ጌታ ይመስገን
@exaltingjesus9109
@exaltingjesus9109 5 ай бұрын
አስደናቂ የሆነው፣ የክርስቶስ ትድግና እንዲዘከር፣ ይህን ሰው ስለጋበዛችሁት ተባረኩልን። እንቢ ተብሎ ሊገፈተር የማይቻለው የክርስቶስ ፍቅር ዛሬም ኃያል ነው!
@user-rr9wt5bq2g
@user-rr9wt5bq2g Ай бұрын
ወንድማችን የምንወድህ ፓስተር ካሳሀን ተባረክልን ወንድማችን ሀብታሙ ተባረክልን የተባረኩልን
@roziroza3655
@roziroza3655 5 ай бұрын
ዋውውውው ቀጣዩን በጉጉት ኢየስ ጌታ ነው ምእመን እንጂ አገልጋይ አልነበርኩም እኔም ተገፍትሬ አይደለም የወጣሁት ግን እዛኛው ቤት ስሄድ ቆሜ ማስቀደስ ባለመቻሌ ውስጤ ይቃወመኝ ስለነበር እራሴን ገፍትሬ ነው የወጣሁት ክብር ለወደደኝ ለጌታዬ ኢየሱስ ይሁንልኝ🙏
@minalushabub
@minalushabub Ай бұрын
ጌታ ስም ይባረክ ደስ አለኝ ጌታ እንደዝ ይግባኝ
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di Ай бұрын
Geta abzito yebarkacheu ye medan misterne menfes kidus selegeletelachw geta yebarek misekrenetachew bizuwochin wede geta yemelsal tebareku❤❤❤❤
@user-zr3qh8yh8p
@user-zr3qh8yh8p 5 ай бұрын
ዘማሪ ሃብትሽ ጌታ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን። አብረን በጻድቃኔ እና በሳሪስ አቦ ሰንበት ትምህርት ቤት እግዚአብሔርን መፍራት ተምረናል። ይሁን እንጅ ዛሬ ላይ ስለበራልን የወንጌል እውነት ክብር ለአብ ይሁን።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ እንኳን ወደ ጌታ ቤት መጣህ ቤቱ ያፅናህ ፓሥተር ካሥዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
@WonderfulWinterSled-hf9vq
@WonderfulWinterSled-hf9vq 5 ай бұрын
በእውነት እንኳን ጌታ እውነቱን ገለፀልክ ፀጋ ያብዛልክ ❤❤❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 5 ай бұрын
ዋው አቤተ የጌታ ፍቅር እንወድሀለን በጣም ነው የምንወድህ ዘመንህ በጌታ ፍት ይለቅ ጌታ ብዙ ትውልድ አለ በረቱ❤
@felekewodajo1532
@felekewodajo1532 5 ай бұрын
ፓስተር አንዴ ደግሞ ዘርፌንና ሀበታሙን አንድ ላይ አቅሮብልን። ተባረክ!
@genetteshome654
@genetteshome654 2 ай бұрын
የስራዉ እና የድነቱ መንገድ አዘጋጅ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙌🙌🙌❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 5 ай бұрын
ፓስተር ካሳሁን እባክህን ! ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬን አቅርብልን ተባረክ ❤
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 5 ай бұрын
ebakih!
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 5 ай бұрын
#እኔም_ይህንን_ሐሳብ_እደግፋለሁ ።❤
@burteburte3756
@burteburte3756 5 ай бұрын
አቤቱ የዘላለም አባት ሆይ አሁንም የሰውን ሁሉ ትኩረት ወደ ህይወት ቃል መልስ ሃሌሉያያያያያ ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን👏🙏💘 💘🔥💝📖 ወወወወወወወወወወ ተመስገን ስለ አንተ ወድ ወንድማችን🔥🔥📖💝💝💘👏👏👏💪 ፓስተርዬ ስለ አንተ ጌታ ይክበር በጣም እንወድሃለን🔥💘🔥📖💝💝🙏😘😘 ሐዋርያው ጆዬን በጣም ናፍቃናል መቼ ነው የምተቀርብልን በጣም የተባረከ🔥💘 🔥🔥🔥🎸🔥📖💝💘🔥🔥💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 ай бұрын
በጣም የማከብረው የምወደው ድንቅ አገልጋይና ዘማሪ ነው ዘመንህ በእጥፍ ይባረክ እውነተኛ ጌታ እውነተኛው መንገድም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ተገለጠልህ አሁን የዘላለም ዓለቱን አውቀኸው ነው የምትዘምርለት እጂግ በጣም ደስ ይላል ጌታ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ጌታ እኮ የዘላለም የዓለም ብርሃን ነው !!😇😇😇😇❤️❤️❤️
@ghenettesfay7283
@ghenettesfay7283 5 ай бұрын
1 ዮሐንስ 5 20፤ የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
WOW.
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 5 ай бұрын
ፓስተር ካስሽ ተባረክ ኘሮግራምህ ድንቅ ነው ፀጋ ይብዛልህ
@fitsumbizuneh8118
@fitsumbizuneh8118 2 ай бұрын
Egzaber enkonimi lijuni endinakew eredan yiheni simi libin yemimolawin simi eyesussss ❤❤❤❤
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 5 ай бұрын
Habtish ❤❤❤ kas Salaam lante yihun qidusan hulachum baqa getaa iyasus yibarkh uuuuuuuf getaa ❤❤❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 5 ай бұрын
እሰይ አባ ኮ ክብር ለአንተ ይሁን የምታሳርፍ ጌታ ተባረኩ🎉🎉🎉
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 5 ай бұрын
ዋውው ጌታ ድንቅ ነው ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እውነቱን አበራልህ ፓስተር ካስሽ ተባረክ እንደዚህ በሌላ እምነት ውስጥ አገልጋይ የሆኑትን እውነቱ በርቶላቸው ወደ ኢየሱስ የመጡትን በማቅረብ በረቱ ብዙዎች በዚህ ቃለመጠይቅ ወደ ጌታ እንደምመጡ ጥርጥር የለኝም
@hannaatena7844
@hannaatena7844 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ “እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።” - ዮሐንስ 8፥32
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በየዘመናት ቅሬታዎችን እግዚአብሔር ያስቀራል
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 5 ай бұрын
ዋው ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ስለሆነ ለብዙዎች መዳን ምልክት ይሁን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን አንጋፋውን ትሁቱን የኦርቶዶክስ ዘማሪን ዘማሪን ሀብትሽም ስላቀረባችሁልን ተባረኩ❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER HABTAMU SHIBRU AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 5 ай бұрын
Pastery er mezmur awetalen. Bemezmurh tebarekeyalhu.
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ዉድ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እዉነትን ወደ ማወቅ አመጣህ፣አመጣችሁ ።ተባረኩልኝ ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
POWERFUL.
@mimibekele6979
@mimibekele6979 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በጣም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 5 ай бұрын
መ/ካሳሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን እንግዳ ስለጋበዝክልን ይህ አይነቱ መልካም እንግዳ ብዙዎችን ለመድረስ ይጠቅማልና ሁለታችሁም በብዙ በረከት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Melat544
@Melat544 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚሀብሄር እረድቶሀል ሰው ካነበበ እውነቱን ያገኛል ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለ ህዝብ እውቀት እማይወድ ማንበብ እማይወድ ህዝብ ነው ለዚ ነው ነብሱን ማስመለጥ አቅቶት ሞት የረከሰው የማንም ነብስ እረኛ የሌለው መንጋ ሆኖ የቀረው
@yakibeki4037
@yakibeki4037 5 ай бұрын
አፉ ደሞ ሲጣፍጥ ዘመንህ ይባረክ
@user-hn5mz3qu4t
@user-hn5mz3qu4t 5 ай бұрын
ከድቅድቁ ጨለማ የተጠራህ ወድማችን ተባረክ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 5 ай бұрын
ቅዳሜ ለት ልጨርሰዉ አልቻልኩም ነበር ዛሬ በደንብ አድርጌ ሰማሁት ይገርማል ተመስጨ ነዉ ያዳምጥኩት በጣም ደስ ይላል እንካን የአባቴ ልጅ ሆንክ ዋዉ እዉነት ነዉ ከአሁን ጀምሬ የአንተን ሙዝሙር ሐብትሽ እሰማለሁ ሰብስክራይ አረጋለሁ ፓስተር ካሳሁን ተባረክ ሁላችሁም አብራችሁ የምትሰሩ እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርካችሁ የእየሱስ ፍቅር ገብቶን እናልቅስ እባካችሁ አስመስላችሁ አታልቅሱ እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ❤❤❤
@tigabuno9508
@tigabuno9508 5 ай бұрын
እዉነት ህይወት መንጋድ እየሱስ ብቻ
@bereketelias1147
@bereketelias1147 5 ай бұрын
Glory to the Mighty Jesus!! Hallelujah!!!
@user-kd6ii6cu8q
@user-kd6ii6cu8q 3 ай бұрын
ደስ ሲል እንኳን ጌታ እረዳኸ፣
@user-mn5sw9il7s
@user-mn5sw9il7s 5 ай бұрын
Igzabr yibarkh silatee habtish hululm silante ataliyalu pastor kas geta iyasus yibarkh🌹🌹🌹🌹🌹👌
@Melat544
@Melat544 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤የሰው ልጅ እድሜውን ሙሉ እግዚሀብሄርን ብቻ እየሱስን ብቻ ነው ማምለክ (worship)ማረግ ያለበት ኦርቶዶክስ ቤት እኮ ያለው የአምላክ ብዛት ህዝቡ በየቀኑ ይሄን ሁሉ አምላክ ሲመለክ አሜን እያለ ወደ ቤቱ ይሄዳል የዛኑ ያህል ስቃዩ እየበረታ ይሄዳል ድህነቱ በሽታው ሞቱ እርስ በርስ አለመስማማቱቤተሰብ ለቤተሰብ መካካዱ የሚመጣው ከዚሁ አምልኮ ቤት ነው እኔ በሂወቴ ስላየሁት ነው ዛሬ ግን ለኔና ለቤተሰቤ እረፍት ሆኖልናል እየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😜
@ephremabiy3310
@ephremabiy3310 3 ай бұрын
ጌታ ይገስጽሽ መጀመሪያም አልገባሽም አልተመረጥሽም አንድ ጌታ ፈጣሪ የሚመለክ እንጅ ፍጡር አናመልክም አትሳች። አንድ ጥምቀት አንድ ኃይማኖት ነው ያለው ። ልቦናሽን ያብራልሽ
@FkrFkr-mq1tw
@FkrFkr-mq1tw 5 ай бұрын
እንግዳ ሆኖ ስለቀረበ ደስ ብሎኛል እኔም በአንድ ወቅት ሰጠይቅ ነበር አብትሽ እንኳ ጌታ እረዳክ።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 5 ай бұрын
Glory glory glory hallelujah Many blessings my brothers ❤❤
@etsegenettekola2472
@etsegenettekola2472 5 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር ካስሽ። ህይወቱ በብዙ ያስተምራል ብዬ ስለማስብ እባክህ አገልጋይ ጥበበ ወርቅዬን ጋብዝልን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
AMAZING.
@user-fx3xm4we2h
@user-fx3xm4we2h 5 ай бұрын
ድንቅ ምንድን ድንቅመገለጥ ጌታይባረክ
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial 5 ай бұрын
በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ተባረክ
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 5 ай бұрын
ክብር ለእ/ር የሁን በጣምነው በእውነት ጌታ የርዳችው ታደለውል ስውዳችሁ ተባርኳል
@Admasu-nv4ks
@Admasu-nv4ks 5 ай бұрын
WOW Pastor Geta abzto yibarkh mn aynet desi yeml womdime nw be Geta siwodaw. Geta tsegawun yabzalet
@abelo6917
@abelo6917 5 ай бұрын
እንኳንም ጌታ አገኘህ
@ghenettesfay7283
@ghenettesfay7283 5 ай бұрын
Eyesusin maweq kehulum yebelete e ye ewqetim ewiqet new . Qalu hiwetin yilewital mengedinim yaberal. Tebarek wendimie betam new yemiwedih
@FiryeHailu
@FiryeHailu 5 ай бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል ጌታ እንኳን እረዳህ
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 5 ай бұрын
አሜን እንኳን ወደሚወድክ ወደመግስቱ ወራሽ አመጣክ
@Selamawit663
@Selamawit663 5 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሰላሙን ያብዛልህ እሱን አምኖ ያፈረ የለም
@bezawit8950
@bezawit8950 5 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል🎉🎉🎉❤
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 5 ай бұрын
ቀላል ይለቀሳል አባብዩ የአንተ ፍቅር ልዩ መቼ እናልቅስ ብለን ሆነና ይገርማል እንባዬ ከፈሰሰ በዃላ ነው ማቀው❤ አሁንም አለም በፍቅሩ ትነካ ትውደቅ እየሱስዬ❤
@user-nx5uj8kh3d
@user-nx5uj8kh3d 5 ай бұрын
የረዳህ ጌታ ይባረክ
@user-zg1uw3ug3i
@user-zg1uw3ug3i 3 ай бұрын
ቸሩ መድሐኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ልሳንህን ይዝጋው ሌላ ምንም አልልህም
@user-zr3qh8yh8p
@user-zr3qh8yh8p 3 ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ ብሎ ልሳንህን ይዝጋው አይከብድም? ቸር ልሳን የሚዘጋ ቸር የለም። እርግማን ከሰይጣን እና ከሰይጣን ልጆች ነው። “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” - ዮሐንስ 10፥10 መድኃኔዓለም ቸር ነው ልሳን አይዘጋም።
@getachewdegefa9639
@getachewdegefa9639 2 ай бұрын
@@user-zr3qh8yh8p @user-zr3qh8yh8p 1 month ago ቸሩ መድኃኔዓለም
@legesseabreham9821
@legesseabreham9821 5 ай бұрын
Amen! " Kalakessen ayker ye Eyesus Christos feker gebton enalkes!" Egziabher tsegawen yabzaleh yetewededk wendmachen.
@endlesstube8676
@endlesstube8676 5 ай бұрын
ዛሬም እየሱስ ነገም እየሱስ ❤
@Future_Tech7
@Future_Tech7 5 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ሀብትሽ ወደ ከፍታ ነው የውጣነው
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 5 ай бұрын
Wow amazing be blessed brother
@saraayire4193
@saraayire4193 5 ай бұрын
Wow wow wow geta yibareki ❤❤❤❤❤❤❤
@sarahtgist5401
@sarahtgist5401 5 ай бұрын
እግዚኦ ምሐረነ ክርስቶስ😢
@kidstteshome2620
@kidstteshome2620 5 ай бұрын
Tebarek of course menfeskidus bet wist agegnegn wow lek ende hawariyatu fitsameh be Betu yilek wendme tebarek❤❤
@tebakinegn-ww4sf
@tebakinegn-ww4sf 5 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ እ/ር እንኳን ረዳህ።
@YeGirma-yk7un
@YeGirma-yk7un 5 ай бұрын
Wow God blessed
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 5 ай бұрын
ዋው ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን
@yeshiderwaro789
@yeshiderwaro789 5 ай бұрын
Wow wll.zam. habt.geta.yibark❤🔥🎉🎉
@frehiwetfsehatsen742
@frehiwetfsehatsen742 5 ай бұрын
habtsh geta ybarkh enam eza bet benebrkunet zeman yanten mezmur bizu neber yemsemaw tebarek
@Hardeasy2education
@Hardeasy2education 5 ай бұрын
Bless you habite🎉❤🎉
@user-re2ln4ue8p
@user-re2ln4ue8p 5 ай бұрын
Halleluja Lord is Jesus amen amen essy❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Well come 🎉🎉
@mikyyegetalej7277
@mikyyegetalej7277 5 ай бұрын
Wow ድንቅ ምስክርነት ተባረክ
@hewangirma7684
@hewangirma7684 5 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw what a teastemony,,,,, praise God ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@raheladeba8129
@raheladeba8129 3 ай бұрын
Mariyame Eyaleku Sezemer Yalekeseku Arte New Telaleh Befetari Sem Ataferem Endee Eshii
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 ай бұрын
👉👉ያለ ሀፂያቱ የተገፋው ጌታ ከሚገፉት ጋር ይሆናል::🙏🙏
@BalayiBekele-qq3oq
@BalayiBekele-qq3oq 5 ай бұрын
Wowo Abeti Ye Geta Eyesusi Siraa ❤❤
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 5 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ❤❤❤❤ልዩናቹ ተባረኩ የአባተ ቡሩካኖች
@elsakebede8634
@elsakebede8634 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ በደልን ሲያስወግድ በደህንነት ወርዶ እንኳን ጌታ ረዳህ
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl 5 ай бұрын
ከበስተጀርባ ያለው የሙዚቃ መሣሪያ ዝግ ያለና ውብ ነዉ ❤❤❤❤❤
@user-yg3oq2bu6t
@user-yg3oq2bu6t 5 ай бұрын
Wowowowowowo❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bezabeza3492
@bezabeza3492 5 ай бұрын
Praise God bless you good testimony.
@SenaitMale-lx8vs
@SenaitMale-lx8vs 5 ай бұрын
ዘመናቹ ይባርክ ይህንን እውነት ለምያቃልሉት እውነት እውነቱን ነገርልን ሁለታቹም ከዛ ስለመጣቹ መዳን በለላ እንድ ለለ እናንተ ስትናገሩ ያምራል ፖስተር
@raheltadesse8523
@raheltadesse8523 5 ай бұрын
Blessed both
@Wosenyelesh-ub4tk
@Wosenyelesh-ub4tk 5 ай бұрын
ተባረኩ!!!
@boonikaa
@boonikaa 5 ай бұрын
Wow 🤩 amazing
@user-nz2le6ts9z
@user-nz2le6ts9z 5 ай бұрын
Pastorye geta eyesus yechmerelek betam new bka byi programu eyteserahu yalhut
@user-oi2ul4ql3t
@user-oi2ul4ql3t 2 ай бұрын
God bless you
@hirutdulla8038
@hirutdulla8038 5 ай бұрын
Enkwan geta eredah yene wendeme ❤
@luluyimer6891
@luluyimer6891 5 ай бұрын
Egziabher ykr ybelik
@melakugetahun410
@melakugetahun410 5 ай бұрын
Pastor Kassish zemenih yibarek. I appreciate your consistency.please keep flying higher❤
@hannalulu4576
@hannalulu4576 3 ай бұрын
መታደል ነው ጌታን ብቻ ማምሐክ፣መዘመር ተባረኩ ❤❤❤❤
@samehanna6338
@samehanna6338 5 ай бұрын
MayGod bless you more and more ❤
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 5 ай бұрын
WOW ❤️‍🔥
@PanwamaSan-su6hp
@PanwamaSan-su6hp Ай бұрын
ASMESAY
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 ай бұрын
from this interview i remember this ከመጣሁበት እምነት አብረውኝ የነበሩት ሰወች አንዳንዶቹ ልጅ ሰለነበርኩ እነድህ ይሉኝ ነበር ::አሁን አንቺ ምኑን አውቀሽው ነው ?? እውነት ነው :"በዛ እድሜና ወቅት እኔየማውቀው ነገር አልነበረም :: ወደሱ እንድመጣ ያዘነልኝ ;ጌታ እየሱስ ግን አውቆኝ ነበር ::: ከዛም እኔ ስርቀው እንኳን እርሱ አየቀረበ: ብዙ የሂወት ሸካራ መነገዶችን ብዙ ምድረበዳወችን አብሮኝ እየተጎዘ አለሁ ;🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
@wesenteshome2926
@wesenteshome2926 5 ай бұрын
May God bless you both!!
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 5 ай бұрын
#በጣም_ደስ_በኢትዮጵያዊ_ቀና_ስዘመር ። #ተባረክ_በጣም_እወድሃለሁ #በዚው_በኢትዮጵያዊ_ቀና_ቀጥል ። ❤❤❤❤
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 109 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
ሰላም መጥቻለሁ
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,1 М.
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 10 МЛН