No video

ልንጋባ ነው ቀን ተቆረጠ 💍

  Рет қаралды 119,296

Neba Entertainment

Neba Entertainment

Күн бұрын

ልንጋባ ነው ቀን ተቆረጠ
#ethiopia #neba_entertainment #ethiopianmusic

Пікірлер: 1 400
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቼ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Жыл бұрын
Amen
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Жыл бұрын
አሜን
@zeberaali5809
@zeberaali5809 Жыл бұрын
አሜንያረብ
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 Жыл бұрын
አሜን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አሜን
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Жыл бұрын
ድል ለንፁሀን አማራ ህዝብ በየቀኑ ለሚገደለው እና ለሚፈናቀለው ለሚታረደው 🙏🙏🙏
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽😭😭😭
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አሜን😢
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣልን አሁንስ ጭቀት አለቅን 😢😢😢😢😢
@emabettadele
@emabettadele Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
መልካሙ ሁሉ ይሁንላችሁ ❤❤❤ ልክ እኔ የማገባ መሰለኝ ደስታዬ እሙ ደሜ ፍትህ ለታረደው ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ፋኖ እጅ አይሰጥም❤❤❤❤
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@emabettadele
@emabettadele Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@maryshara4466
@maryshara4466 Жыл бұрын
እሙ የኔ ፍልቅልቅ ነባዬ ሁሌም ሳቁልኝ ሰርጉንም በጉጉት እጠብቃለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ💚💛❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@binalefart2799
@binalefart2799 Жыл бұрын
የአብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ እንጠብቃለን በተስፋ ደስታችሁ ደስታዬ ነው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤🎉
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 29 күн бұрын
❤❤❤ አሜን ያድርግላቸዉ
@user-vl3xn6us6t
@user-vl3xn6us6t Жыл бұрын
በተክሊል አይደለም በቁርባን ሲቀጥል በቁርባን አግቢ ብዬ ብደግፍም አደራ ሙዚቃ ልስራ ብለሽ እንዳትነሽ ታዲያ ግን ግን ትዳር የሚባረከው አምላክን አስቀድሞ በቤቱ ስጋቡነው ንስሃን ወስዶ ለዛው በዚህ ዘመን
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉደምሩኝ ቤተሰቦቸ🙏
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@husenya7845
@husenya7845 Жыл бұрын
ኮመንታተሮች. የመዳም ቅመሞችዬ. ወላሂ ማነዉ እንደኔ ኮመንት እያነበበ ዘና የሚለዉ. እኛንም አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ምታምኝም ባታምኚም ኮሜንት ከሌለ ተቼ ነው ምወጣው ❤❤❤
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
hulachinim
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
የሚያዝኔን ኮመንት ማንበብ 😂😂
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v Ай бұрын
እኔ ያች ቢጤ ነኝ እያነበብኩ ያሉትን ሳልሰማው ያልቃን😂
@bezibezi4697
@bezibezi4697 Жыл бұрын
በቁርባን ተጋቡ የሚል❤❤❤
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ምን ማሉት ኑው እነሱ ዝግጁ ናቸው እሱን ለነሱ ቱውት ማን ያውቃል ነገ የሚመጣውን ያውቃል🤔
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ወይኔ እሙዬ እኔም እመጣለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርብ ወደ አገሬ እገባለሁ እና አንደኛ እኔ ነኝ አይ እሙዬ ጀግናዬ ብየሻለሁ ❤❤ አሜን አሜን አሜን ከምንም በላይ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@user-tv3yn4sf1s
@user-tv3yn4sf1s Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤ እኛም የማዳም ቅመ ሞች ያላገባን እግዚአብሄር አምላክ መልካም ትዳር ይስጠን
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ እማ
@user-tv3yn4sf1s
@user-tv3yn4sf1s Жыл бұрын
⁠ደምሬሻለሁ እህቴ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
@@user-tv3yn4sf1s ❤️🙏❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ያገባ በተክሊሊ አይጋባም በቁርባንነው የምትፈፅሙት።ፈጣሪ መልካም የትዳርዘመን❤❤❤🎉🎉
@user-mw4pb4xn2c
@user-mw4pb4xn2c 6 ай бұрын
ደስይላል በቁርባን ነዉ እናንተ አይቼ እኔም አገባለሁ ኑሮን ፈርቼ ቆሜ ቀረሁ😂😂😂😂😂😂😂
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq Жыл бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-yh7wh3lt1z
@user-yh7wh3lt1z 8 ай бұрын
saww🎉🎉🎉
@user-yh7wh3lt1z
@user-yh7wh3lt1z 8 ай бұрын
saww🎉🎉🎉
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 Жыл бұрын
የኔ ውድ ባህሎን አክባሪ ❤ ሂሉን ያየ ማነው ለወድ ቀለበት ይዛ የተበርከከችው ሴት በኢትጵያ የመጀመሪያ ሴት ሂሉ 😂😂😂
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
አረ የሷስ አስጠላ😂😂😂😂😂😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Жыл бұрын
😂😂😂
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Жыл бұрын
Helu balege nat asedabi
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
ያች በርበሬ መታጠን አለባት😂😂😂
@hsjdjshemmeme574
@hsjdjshemmeme574 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
የጅማሪው ባለቤት. ልኡል እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ይአሳምርልን በርቱልን ሰይጣን ይፈር ፍጻሜአችሁን በፍቅር በስላም በቤቱ ይአጽናችሁ እሙ ጠንካራ ነሽ በርቼ ነባም ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤እመኛለሁ
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ትዳር ፡ ትዳር ማለት ትንሻ ቤተ መቅደስ ማለት ነው በፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያፅናላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@rhkrt598
@rhkrt598 Жыл бұрын
በጠም ታምራላችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@rhkrt598ደምሪኛ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@wswit4692
@wswit4692 Жыл бұрын
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
ነባ እሙ እኳን በሰላም መጣችሁ ስታምሩ በርቱ ፈጣሬ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ ሰኒ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
በአዲስ አመት አዲስ ነገር ነባ እውነት ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ ትጠብቃቹህ በሄዳቹህብት ሁሉ ትጠብቃቹህ የእኔ ውዶች ስታምሩ በእውነት
@QwQww-pg7zm
@QwQww-pg7zm Жыл бұрын
የስደት እህት ወንድሞቼ ከአስር አመት ቆይታ በኋላ ሀገሬ ልገባ አንድ ሳምንት ቀረኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አሜን አሙዬ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-mk7oq5vh1n
@user-mk7oq5vh1n Жыл бұрын
ሀቢበት አላህ በሰላም ያስገባሽ እኔም እዳችው ቀረም ከ10 አመት ቡሀላ ግን የት ክልል ነሽ ዘረኛ እዳትይኝ ግራ የገባኝ ስላለ ልጠይቅሽ ነው ውደ
@QwQww-pg7zm
@QwQww-pg7zm Жыл бұрын
@@user-mk7oq5vh1n አማራ ክልል
@zebibahussen9162
@zebibahussen9162 Жыл бұрын
ኧረ አማራ ከሆናችሁ ከባድነዉአሁን መግባቱ አያሣልፉም እያሉነዉ ጠይቁ እህቶቸ
@user-mk7oq5vh1n
@user-mk7oq5vh1n Жыл бұрын
@@zebibahussen9162 ምን እናርግ እህት እዝህም በሀሳብ አለቅን ከሞትንም ቤተስብ አይተን ይሻላል ሞት መች ፈርድ ነው ዱአ አርጉልኝ አገራችንን ሰላም አርጎ የለፋንበትን እምንደሰትበት ያርገን ያረብ
@user-mk7oq5vh1n
@user-mk7oq5vh1n Жыл бұрын
የኮበልቻ በረራ አለ ብለውኝ ነው እህቴ እስኪ አክባር እዳለሽ
@user-ys8gp9io1x
@user-ys8gp9io1x Жыл бұрын
እሙየ ና ነባ 2016 አዱኛችሁን የምታዮበት ፋሬ የምታፈሩበት የተሣካ ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹አገራችንን ሠላም አድርጎት የናተን ደሥታ ለማየት ያብቃን 🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰❤❤❤❤❤
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ በቁሩባን ተጋቡ የእዉነት
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሰላም ይመልስልን 😢 እኛ በስዴት ያለን ልጄች ያለንበት ችግር አንሰን ሌላ ችግር ለመቀበል ልባችን አይችልም ፍህት ለተገፏው ህዝባችን😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ ሰሉ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ በቅንነት🙏
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምቀኞችን አፋቸዉን አስይዟቸዉ የምር ከሆነ ግን በጣም ደስ ይላል❤❤
@bezanana5405
@bezanana5405 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ይለያቹ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይባርክ ውለድ ክበድ❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g Жыл бұрын
በቃ ጥይት ይዘ ህጫካ የመግባት ልብ ታለህ ሰጠንሀል ልጃችንን ያአገራችን ሰው የወንድ አልጫ አይፈልግም 😂😂😂 ፈጣሪ የተ ባረከ የፍቅር ዘመን ያድርግላቹሁ❤❤
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
😅😅😅👍
@tirngoabebayehu8155
@tirngoabebayehu8155 Жыл бұрын
😅😅😅😅🫢🫢😂ደምሪኝ😮
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g Жыл бұрын
እሽ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
😂😂😂👍
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
በተክሊል ሳይሆን በቁርበን ምክነቱም በተኪሊ የምገቡ ሁላቱም ድንግል ስሆኑ ነው❤❤❤❤❤
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
በቃእኔ የምፈልገው የሀገራችንባህል እድሆነው እረ ለህዝባችን ሰላሙንያምጣልን😢😢😢 አሁንስ ኡፉ ቤተሰብግንየመዳም ቅመምን ለምን አታበረታቱንምግን ውይ
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
እሙየ የኔ ጨዋ ምናለ ሄሉ ይሔንን ቪዶ ብታይ❤❤በባህልሽ የማትደራደሪ እሙ ጀግና ነሽ
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
አማራነት እንዲ ነው በአሉን ጠባቂ ነባ ታድለካል የአማራን ልጅ ስለአገኘክ
@user-zr2wc9ck3d
@user-zr2wc9ck3d Жыл бұрын
ኦሮሞ ነው እንዴ
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
@@user-zr2wc9ck3d ነባ እኔጃ አማራ ነው ለማለት እቸገራለው ያው እነሡ እስስት ናቸው አንድ ቀን ነው የሚገለጡት ልክ እንደ ገነት በአፈ እኔ የኦሮሞ ዘር አለብኝ ኦሮሞ ነኝ ብላለች ግን በባንዲራ ተከናንባ በአማራ ላይ ቁማር ትሰራለች የጋላ ዳይፖር ሽንት ቤት ነች
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ ድል ለአማራው ህዝብ😢😢😢
@bateablneha5887
@bateablneha5887 11 ай бұрын
ድል ለፋኖየ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
እሙና ነባ እመብርሃን አንድ ታርጋችሁ ሁሌም ምለው ማንኛውን ነገር ስንጀምር በፃለት መሆን ግዴታነው አምላክን ጠይቀን የሰራነው ሥራ ሁሌም ደስተኛነው እረተው ነባ የጎጃምና ባህላችን አታፍርስ ትክክልነት ሰርጉ በቅዱስ ቁርባን ቢሆን ሁሌም አሳቤነው አምላክ ብትጠሩት የበለጠ ትቀደሰላችሁ የግድነው ጓጃም መከድ የግድነው ፋዘርና ማዘር የልጃቸውን ደስታ ማየት አለበት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 Жыл бұрын
ያሳካልሽ የድሮ ባህላችንን ያምጣልን ፍቅር የተሞላበት ባህል የድሮ እናቶቻችን
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅራቹ ያብዛላችሁ 🤲🤲🤲😍😍
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለይም 🙏🙏🙏ማርያምን. ደስታዬ. ከቃል በላይ ነዉ. እሙ እና ነባ ለእናንተ ደስ ብሎኛል እውነት. መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ችግራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን😢😢 ለሃገራችን ሰላሙን ያምጠልን ፈጣሪ በስደት ያለችውን እህቶች እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በድንገተኛ ሞት ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን እግዚአብሔር 😭🙏🙏🙏
@user-qf9lk1nc4x
@user-qf9lk1nc4x Жыл бұрын
ዉድ በታክልል በቆርበን ለማለት ነዉ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ አሰበችሁን የፈፅምለቸሁ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉደምሩኝ እህቶቸ ደምሩኝ🙏
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ ደገሉኝ እኔም ለቁም ነገር ያብቃችሁ እሙየ የኔ ውድ ባህልን አክባሪ ስወድሽ❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችሁን የአብርሀም እና የሣራ ያድርገው አይለያችሁ ምርጦች ❤❤❤ሠላም ለእናት ሀገራችን😢😊
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ በቅንነት🙏
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አህለን እሙየና ነባ ያላችሁ ላይክ አርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሃሳባቹ ያሳካላቹ ኣደራ በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ እሙየ እመ ብርሃንን እንደምትወጅያት የልጅዋን ህግ ኣክብራቹ ኣደራ በተክሊል መጋባት ሁለታቹ ድንግል ካልሆናቹ መጋባት ኣይቻልም በተረፈ እወዳቹሃለዉ ❤❤❤❤❤❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
እሱ እኮ ልጂ አላት
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 Жыл бұрын
@@tigisttamiru5213 ባይኖረዉም ድንግል ካልሆነ በተክሊል ማግባት ኣይቻልም ንሳሃ ገብተዉ በቅዱስ ቁርባን ግን ይቻላል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@tigisttamiru5213ደምሪኛዋ🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@user-ex6yt9qd7r
@user-ex6yt9qd7r Жыл бұрын
​@@tigisttamiru5213እና ልጂ አይቆርብም እንዴ
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t Жыл бұрын
ደስ ይላል ቶሎ ተጋቡ እሙ ወላሂ ሀገራችንን ስላም ያደርግልን ያረብ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hidjind8081
@hidjind8081 Жыл бұрын
ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ለናተ ሀሣባችሁ ይሳካ❤❤❤
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
ስታምሩ የልቦናችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ🙏🏽❤
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ እህቶቸ🙏
@Tizita1232
@Tizita1232 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ደና መጣቹል እሙ የመጋባት እቅዳቹ ደስ ይላል በተክሊል ሳይሆን እሙ አንቺ ከዚህ በፊት ስላገባሽ በስራአተ ቁርባን መጋባት ትችላላቹ እና በስራአተ ቁርባን ተጋቡ
@emuephrem5120
@emuephrem5120 Жыл бұрын
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ተክሊል ግን ክብረ ንጽህናቸውን ጠብቀው ለተቀመጡ እህት ወንድሞቻችን ነው የሚገባው ለእናንተ ደግሞ በቁርባን እንጠብቃለን
@rew6664
@rew6664 Жыл бұрын
እንጠብቃለን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ የኔ ማሮች❤❤❤
@serklma4551
@serklma4551 Жыл бұрын
ልክነሽ እሙ ጋብቻችሁን በቅዱስ ቁርባን ብታረጉት መልካም ይሆናል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
ወይ፡ደስ፡ስል፡ጨዋታችው፡ቆጅየ፡😂👍👋😘🤗ተሰደን፡እደኔ፡ይህን፡ወግ፡ሳናይ፡አገባን፡ልክ፡ነሽ፡እካን፡አበቃችሁ፡ዘበና፡ግጥም፡ለናተ፡🤗🤗😘😘
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
Wow❤️ስታምሩ ሰወዳችሁ ማርያም ደሰ አለኝ ደሰታችሁ ደሰታችሁ ደሰታየ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳካላችሁ ዜንድ መልካም ምኞቴ ነዉ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@mmTube-7
@mmTube-7 Жыл бұрын
እመቤት የኔውድ ነገር አገርሽን ባህልሽን የምተወጅ ኩሩ የገጠርልጅ የኔ ውድ ጎጃሜ💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Жыл бұрын
እሙ ምነው እረስተሽ ከሆነ ላስታውስሽ ፍፄ ጋ እኮ ቃል አለሽ ረ ተይ አስታውሽ ፍፄን ተይ
@user-yf6kb8gh9f
@user-yf6kb8gh9f Ай бұрын
ይመችሽ፣እሙ፣ጀግና፣ሤት፣ለሌላው፣እሥተማሪ፣ነው
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z Жыл бұрын
ፈጣሬ አምላክ ፋቅር ያብዛላችሁ💞 እሙየ የኔ ዉድ ፀግሩሽ የራስሽ ይበቃሻል እሄን ዉጉ ተይዉ አንች የድግል ማሪያም ወዳጅ ነሽ ይቅርብሽ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z Жыл бұрын
ምረጦች ስወዳችው እግዝይቢሒራ አምላክ ፍቅራችውን ይጨምረላችው የሰባችውትን ይሳካላችው
@GebremikaelYemariyamlij
@GebremikaelYemariyamlij Жыл бұрын
ነባ &እሙዬ ስወዳችሁ ፍቅራችሁ እንዴምድር አሸዋ ይሁንላችሁ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 Жыл бұрын
​@@TigisetGebremariamእኔን ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ ❤
@emumulat5651
@emumulat5651 27 күн бұрын
ከምር በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ ፈጣሪ የልባችሁን አሣብ እመቤቴ ታሣካላቸሁ
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness Жыл бұрын
ነባዬና እሙዬ መልካሙን ሁሉ ያድላቺሁ ፍቅራቺሁንም እስከዘላለም ያድርግላቺሁ ፈጣሪ የሀገራቺንን ሰላም ይመልስልን ፍትህ ለአማራ ለየዋሁ ህዝብ ❤
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እሙዬ እውነት ነው ሽማግሌማ የግድ ነው እንዲያውም ዋናው ሊጠዬቅ የሚገባው ፍፄ ነው እዚህ ያደረሰሽ ፍፄ ነው ከፈጣሪ በታች ቤተሰቦችሽም እንዳሉ ሆኖ ማለት ነው ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እንደበሃላችን መሆን ያለበት ነገር ነው እሙ እና መባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ቤተሰብ አርጊኝ
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
ሄሉ ሰምተሻል ሴት ልጂ ቆፍጠን ስትል ነዉ የሚያምርባት
@user-gl8lz2gq8u
@user-gl8lz2gq8u Жыл бұрын
የእውነት ከሆነ ግን ፍፁም አስፋው እዳይረሳ ይጠየቅ ምክንያቱም እሱ ነው ከፈጣሪ በታች ከዚህ ደረጃ ያደረሰሽ
@maryalain9236
@maryalain9236 Жыл бұрын
ድል ለሰፊዉ አማራ ለተገፋዉ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤
@melatasrat7030
@melatasrat7030 Жыл бұрын
መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላቹሁ እኛ አለን ለመዳሩ እናንተ ብቻ ተጋቡ ❤❤❤❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
wow በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሚስትን ያገኛ በረከትን አገኝ ይላል መጻፍ ቅዱስ 📖📖📖📚📚📚📚🙌🙌🙌☝️☝️☝️እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምር ❤❤❤❤☝️☝️
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 Жыл бұрын
​@@TigisetGebremariamእኔን ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ ❤
@yonioteme3033
@yonioteme3033 Жыл бұрын
እና እኛ ምን አገባን ሰዉ ዝም ብሎ ለምንድነዉ ኖሮዉን የማይኖረዉ ? ስራ ፈትነት ስንፍና ነዉ ሰርታችሁ ኑሩ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዘን ቀን ያድርስችሁ በእውነት. በልነ ሚስት ከአንድ ወንዝ ነው የምቀድት የተባለው እውነት ነው ❤❤❤❤❤
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘላለም ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤
@kadeka2
@kadeka2 Жыл бұрын
ትክክል እንኳንም ጎጃሜነሽ እስይ አገራችንን አኮሪያት በባህላችን የአማረ ትዳር ያርግላቸሁ ወልዳቹሁ ሳሙ እሙየ ፍልቅልቋ ጎጃሜ❤❤❤❤❤❤
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@almaz9417
@almaz9417 Жыл бұрын
እኔም በባህላችን እናግባ በፈረስ በበቅሎ ወይኔ አሁን አሁን አለኝ ያገሬ ባህል እዴት ደስ ይላል ከሽመግሌ መላክ ጀምሮ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
በጣምየዱሮዉበተመለሰ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
አወ እሙ ጋብቻሺን በቁርባን አድርጊ ነባ ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@Aziyenata21
@Aziyenata21 Жыл бұрын
ልጅ ወልዶ በ ተክሊል አለ እንዴ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
በቁራባን ነው እሚችል እህት
@weyennazu2243
@weyennazu2243 Жыл бұрын
ቁርባን እና ተክሊል ይለያያል
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Жыл бұрын
​@@Aziyenata21በቁርባንይቻላል እግዚአብሔርከፈቀደላቸዉ
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
ሰርጉን በጉጉት እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ያሳካላችሁ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤ ወተጋቡ የሰውም ወሬ ይቀንሳል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባኳችዉ እህቶቸ ደምሩኝ🙏
@mizangebre7709
@mizangebre7709 Жыл бұрын
እኔም የአገራችን ባህል በጣም በጣም ነዉ ምወደዉ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይፈፅምላችሁ ደስስስስስስስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤እመቤቴ ማርያም ፍቅራችሁን ታዝልቅላችሁ❤ ስወዳችሁ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
እግዜአብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁን ላቹ እሙዬ የኔ ሳቂታ ስወድሽ ነባ መልካም ሰው ድንግል ማርያም ከነልጇ ከከፉ ነገር ተጠብቃቹ 💚💛❤️ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ለሰርጉ እኔም መጣለሁ
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ የኔምርጦች
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እሙዬ❤
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
እሙዬ ❤ነባ❤ የኔ ፍልቅልቆች ስታምሩ እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማሪያም ዘበናችሁን ትባረክላችሁ ልክነሽ እሙዬ በባህላዊ ልክ እደ አያቶቻችን ❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ እህቶቸ🙏
@user-gg1ku4wl9z
@user-gg1ku4wl9z Ай бұрын
እኔ እኮ የተለየዩ መሰለኝ አብረው አይቸቻው አለውቅም😊
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 6 ай бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነዉ በርቱ ሀሳባችሁን እግዚአብሄር ይሙላላችሁ ሰርጋችሁን በጉጉት እጠበቃለን ❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን
@hdhdhrhrh6367
@hdhdhrhrh6367 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ በቁሩባን ተጋቡ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን🎉❤
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ እህቶቸ🙏
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Жыл бұрын
zefen eyezfenu kurban kkkkkkk arre eski atasekign egizhiabhre yetbarke tidare yadergilachiwi
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
​@@tinajesus5800tekekel qureban eko kebad new b seret b kahen temerew new enji zbelo ayedelem demo sew fexarin kalefera b qureban megabat becha seletegaba tamaghe ayehonem
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
የአብርሀም የሳራ ትዳር ይሁንእላችሁ
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment Ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p Жыл бұрын
መጀመሪያ ሃይማኖታች የሚፈቅደውን ስርዓት አድርጉ ማለቴ ጠንካራ ካህን ንስሐ አባት በጋራ ያዙና ንስሐ ግቡ በቁርባን እንኳ ባይሆን ምክር ያስፈልጋል ትምህርት ያስፈልጋል ሁለተኛ ባህላችንን በተመለከተ በአቋምሽ ጽኝ እሙየ የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ደጋፊሽ ነኝ የጎደለውን ሞልታ የጠመመዉን አቅንታ ወላድተ አምላክ ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ህይወታችሁን ትባርክላችሁ❤❤
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ተመሰገነ የሆኑ ደስታሽ ደስታየ ነው ብዙ ነገሮችን አልፎ የሚመጣው ጠንካራ መሆን አለባችሁ እግዚአብሔር አምላከ ገር ወገናችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤️💘
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
ደምርኝ የኔ ውድ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@tsegshTube5kk3gደምሪኛ
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 Жыл бұрын
​@@tsegshTube5kk3gእኔ ደምሬሻለሁ እኔን ደምሪኝ ❤
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 Жыл бұрын
​@@fatumawaseአችን ደምሬሻለሁ እኔን ደምሪኝ ❤
@user-sj9xj2pz5j
@user-sj9xj2pz5j Жыл бұрын
መልካምትዳር ያድርግላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ , ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያፅናው , በቀጣይ አመት ሀገር ሰላም ይሁንና ሰርግ እንደግሳለን ማለት ነው , ለማንኛውም ቀድማችሁ አሳውቁን , ደጋሽ ስለሆንን እቁብ እንድንገባ😍
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ እህቶቸ🙏
@mekoyateshome9255
@mekoyateshome9255 8 ай бұрын
Gobez nesh emu yegziabhern seme satakuarechi teterialesh gobez mastewal setocial egziabher yerdachu
@halikahalika
@halikahalika Жыл бұрын
እንኳን ዳህና ማጣቹ ውዶች አንድ ለይ ሁኑ ❤❤ በታራፈ በርቱ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@tgistlove5653
@tgistlove5653 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራቺንን ሰላሟን ማልስልን በቃ በልልን እነ ነባ እንጠብቅ አለን🎉
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo Ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅራቹ ያብዛላችሁ 👏😘
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
እሙ እድለኛ ነሽ መልካም ሰው ነው ተከባብራቾሁ ኑሩልን ማየት የጀመርኩት ነባ ከመጣነው ፍቅሩ የውነት ነው እሙ የዋህ ናት ጠብቃት
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema Жыл бұрын
ተክሊል ሳይሆን ለእናንተ ስርዓተ ቁርባን ነው አስተካክይ
@senayttayu5308
@senayttayu5308 Жыл бұрын
❤❤❤❤ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ውዶቼ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ እህቶቸ ተባበሩኝ🙏
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
​@@tigisttube5648ትጅዬ በዚም አገኘሁሽ ደመርኩሽ አንቺም ነይ
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 Жыл бұрын
​@@tigisttube5648እኔን ደምሪኝ አችን ደምሬሻለሁ ❤
@lulumobile9103
@lulumobile9103 Жыл бұрын
እሰይ እሙየ ጎበዝ እኔም እደሱ ነው የመኛው. በውብ ባህላችን በውብ አልባሳታችን. ነው ማግባት ቬሎኮ የነጮች ነው መጤ ነው የኛ ባህል አይደለም. ጎበዝ እሙየ በርቱ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ
@atsedetube123
@atsedetube123 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አንድ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
@@fatumawase ደምሬሻለሁ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@seble6210
@seble6210 Жыл бұрын
እውነት ለዛ ቀን ያብቃችሁ ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
ደምሪኝ
@addesaddes9594
@addesaddes9594 Жыл бұрын
ትክክል የምን ቤሎ ጎበዝ የምን መከለስ ❤❤❤❤❤
@user-gy1ye2gk1w
@user-gy1ye2gk1w 7 ай бұрын
EGezeyabehere kenate qare yehone banede Tara sere aberahewe belege keberete bezetwolahewe lemayete yabekane 💚💛❤💙🙏🙏🙏
በሚስቴ አልደራደርም!
22:00
Neba Entertainment
Рет қаралды 204 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,3 МЛН
ይቅርታ!!!
14:55
Emebet Kassa
Рет қаралды 277 М.
አሁን በጣም በዛ!!!
19:51
Emebet Kassa
Рет қаралды 169 М.
የነባ ልጅ ያሳዝናል
13:08
Neba Entertainment
Рет қаралды 115 М.
በጸጉሬ ምክንያት ስራ አይቀጥሩኝም!  ባለ ታሪክ የእኔ ነሽ
21:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 37 М.
የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !
11:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 72 М.
ጓደኛህ ደፈረኝ  😭😭😭
17:59
Emebet Kassa
Рет қаралды 87 М.
እሙ እና ነባ ሰርፕራይዝ ተደረጉ---
13:28
Emebet Kassa
Рет қаралды 133 М.
🔴ቆሎ የሸጥኩበት ጠጅ ቤት …. አርቲስት ትዕግስት ግርማ
26:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 140 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН