የነባ ልጅ ያሳዝናል

  Рет қаралды 115,451

Neba Entertainment

Neba Entertainment

6 ай бұрын

የነባ ልጅ ያሳዝናል
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 1 000
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 6 ай бұрын
1000450532693 ስመኝ ደሳለኝ ለማንኛውም መረጃ ከፈለጋቹ 0944040616
@osratgold7930
@osratgold7930 6 ай бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 6 ай бұрын
ነባ ከምትለቃቀሱ በፕራክ እደዜ ስሩ እኛም እናበረታታለን እህቴም እግዜአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እመብርሀን ትማርልሽ ከሳት ያወጣት አምላክ አሁንም ያድናታል
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 6 ай бұрын
👌👌
@user-cq3tx5pj4b
@user-cq3tx5pj4b 6 ай бұрын
የየት ሀገር ልጅ ናት ንገሩን በፈጣሪ የማቃት መስሎኛል😢😢😢😢
@martamekonen7455
@martamekonen7455 6 ай бұрын
​@@user-cq3tx5pj4b😊😊ሀገሯ ኢትዮጵያ ዊት ናት ምን አይነት ከውቀት ነጻ ኮሚቴ ነው
@jemila602
@jemila602 6 ай бұрын
ኢቢኤስ ላይ አድስ ምዕራፍ ትቅረብ የምትሉ በላይክ እሪከርድ ስበሩ ሠው መሆን በቂ ነው ይችን አድ ፍሬ ልጂ እንድረስላት እባካችሁ አይ ሀገራ ህዝብሺ ተሠቃየ😢😢😢😢😢😢
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 6 ай бұрын
Sera fete Atehun
@enatager5416
@enatager5416 6 ай бұрын
ትክክል ለልጇ ህክምናታገኛለች
@tawakan9600
@tawakan9600 6 ай бұрын
E b s የቀረቡትም አስቸግረወል
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 6 ай бұрын
እናትነት ቃሉ ለመጻፍ እንባየ ይቀድማል ክብር ለእናቶች 😢
@seadayiman
@seadayiman 6 ай бұрын
እሙየ ነባ የኔ መልካሞች ልጂቱንም አላህ ይማራት እናተም መልካም ስራ ነው የሰራችሁት አላህ ይስጣችሁ❤❤
@tigist9632
@tigist9632 6 ай бұрын
Neba አስተዋይ ነህ ማርያምን እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 6 ай бұрын
የመፃጉን ቁሰል የፈወሰ ፈጣሪ ይፈውሰልን እና ለebs *ትቅረብ የብዙ እንባ ጠራጌዎች ናቸው ነባ እግዚአብሔረ ይሰጥህ😭
@BezaBeza-br1wb
@BezaBeza-br1wb 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BezaBeza-br1wb
@BezaBeza-br1wb 6 ай бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ይፈውስሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@addisbroom682
@addisbroom682 6 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 ай бұрын
ነባ እና እሙ አሪፍ ነገረ እያረጋችሂ ነዉ ❤❤❤❤በርቱልን❤❤ ትረዳለችከ ❤❤የኛ ህዝብ ❤ደግ ነዉ ❤❤❤እናተም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ይማርልሽ የልጅ ህመም ከባድ ነው❤
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 6 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይማር ልሽ
@user-dz5uh8dt1f
@user-dz5uh8dt1f 5 ай бұрын
ነባ አስተዋይ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ያንተ አይነቱን ያብዛልን 😢😢😢😢😢
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 6 ай бұрын
የንየ ልጅ ፈጣሪ ይማርሽ ከሃንደበት ኣደጋ ይጠብቀን😢😢😢😢
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 6 ай бұрын
😢😢😢አላህ ሆይ እዘንላት 😢ልጇንም ሰላሟን መልስላት 😢ጤናዋን ሙሉ አድርገክ አኑራት ያረብ😢😢😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@habibanuru9068
@habibanuru9068 6 ай бұрын
አሚን
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 6 ай бұрын
አሜን፫
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 6 ай бұрын
አሜን፫
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 6 ай бұрын
እማ ቲዩብ ደምሬሻለው መልሺ የኔ ውድ
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 6 ай бұрын
አሚን
@hawalewye738
@hawalewye738 6 ай бұрын
ለኢቤስ አመልክቱላት አላህ ልጅሽን አፍያዋን ይመልስላት አችንም አላህ ያበርታሽ እሙናነባም አላህይስጣቹህ ባላግን አይይይ
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 6 ай бұрын
የኔ ማር እመብርሃን ትጠብቅሽ ትማርሽ 😢😢አይይ እናት አይዞሾሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እህቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ያልፍል አይዞሽ እሙዬ ነባ ስልክ ቁጥርም አስቀምጡ ተባረኩ መልካምነት መልሶ ይከፍላል እድሜ ይስጣችሁ !!😢😢😢😭😭😭😭💒👈
@rew6664
@rew6664 6 ай бұрын
ኡፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😢😢
@user-sp9ol8yf5r
@user-sp9ol8yf5r 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርላት
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 6 ай бұрын
ማሪያምን ነባ በጣም የዋህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር መንገዶችን ይክፈትላችሁ እሙና ነባ❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 6 ай бұрын
ነባ በእዉነት እግዜአብሄር ይባርክህ ወድማችን በርታ መልካም ስራ ለራስነዉ
@NebilAhmedi-gk1ut
@NebilAhmedi-gk1ut 6 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግልሽ መባየ መልካምነትክን ያብዛልክ ❤❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 6 ай бұрын
የእናት መከራ እና ስቃይ ወንዱማ ስሜቱን ከጨረሰ ስለምንም አይጨነቅም እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያም ታድንልሽ ልጅሽን
@user-gz3th5ld4p
@user-gz3th5ld4p 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ አዛሽ ሉሁሉም ጊዜአለው❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
አላህ ከጎንሽ ይሁን ፈጣሪ አምላክ በልጅሽ ደስተኛ ምትሆኝበት ቀን ያምጣው ነባ እና እሙ በርቱ መልካም ስራ
@Mesret-xg8vy
@Mesret-xg8vy 6 ай бұрын
ዊ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ ተባረክ እመቤቴ ልጅቷንም ትፈዉሣት❤❤❤❤❤
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 6 ай бұрын
መልካም ስራ ለራስ ነው ነባ መልካም ሰው ነክ ከእሙ ጋር መልካም ነገር ስሩልን የልጅ ህመም ያማል
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 6 ай бұрын
ዶክተሮች እባካችሁ የግል ሆስፒታል እርዷት 😢😢😢
@user-ol2pm7gr8g
@user-ol2pm7gr8g 6 ай бұрын
ውይ በስማም የኔ ማር ህፃኗ እግዚያብሄር ይማርሽ😢😢😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 6 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 6 ай бұрын
ሰላምዶች የይቱብ ስም
@AddisFamily23
@AddisFamily23 6 ай бұрын
@@user-tv2tt8ct6g Addis Family
@user-ni9yw2tn8s
@user-ni9yw2tn8s 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ የኔ እናት😢❤
@tsehaygebreab7425
@tsehaygebreab7425 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን ነባዬ እግዘብሔር ይርዳችሁ ለምታረጉት መልካም ነገር።❤
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት ወይኔ ልጄ ኡፉ የልጅ ነገር እናት የሆኔ ያቃል ልጅ እመም እናት ትታመማለች ነባዬ እሙዋ መልካምነታቹን እግዚአብሔር ይከፍላቹ አካዉንት ካለ አስቀምጡልን
@user-qu6md2em1m
@user-qu6md2em1m 6 ай бұрын
አይዞሽ ያቅማችንን እናግዝሻለን😢የኔ እናት
@hagaresime8058
@hagaresime8058 6 ай бұрын
ነባዬ የኔ ውዶች ተባረኩ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ይባርከው ይችንም ህፃን እግዛብሄር ይማራት እደውልናነወራካለሁ እኔም መርዳት እፈልጋለሁ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 ай бұрын
ኡፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@negeregnawa
@negeregnawa 6 ай бұрын
አይይይ የወሬ ጥማት ርዕሱን አይቸ🏃 ስሮጥ ተደፋሁ🤕 እና አረፍኩት😮😂😂😂😂እህ ልጅቱ ስታሳዝን😢😢
@ijhhjhi
@ijhhjhi 6 ай бұрын
ቀስ ግን ህፃኗ ስታሳዝን
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 6 ай бұрын
እኔም
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 6 ай бұрын
አይዘን😁😁😁😁
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 6 ай бұрын
kkkkk
@noormohammed1848
@noormohammed1848 6 ай бұрын
እኔም እርእሱን አይቼ ነው የገባሁት ግን😅 ልጅቱን ፈጣሪ ይማራት
@berkeFetne
@berkeFetne 6 ай бұрын
ነባ እግዚያብሔር ይባርክህ እመብርሀን ትማራት❤❤❤ ለበጎነዉ አተን ያገናኛት እግዚያብሔር ይማራት❤❤
@user-no3in7zp4g
@user-no3in7zp4g 6 ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክሕ ነባዬ ትልቅ ሰዉ ነሕ እመብረሐን ትርዳችሁ
@user-gn3fj1rh2b
@user-gn3fj1rh2b 6 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔእናት ስታሳዝን😥🙏🙏
@hailegessesse5732
@hailegessesse5732 6 ай бұрын
ባልና ሚስት ካንድ ባህር ይቀዳል በርቱ መልካም ስራ ነዉ።
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 6 ай бұрын
😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
ሳይጋቡ ጉድ በል ጎደር
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 6 ай бұрын
​@@WorkeGelana-sv5ifወይ ጉድ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 6 ай бұрын
​@@WorkeGelana-sv5ifእደውከባድነው ከደዚህ አይነት ነገርአላህይጠብቀንን
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 6 ай бұрын
አላህ ያሽርልሽ አብሽር እንረዳሻለን ቁሱሉን የሚቀው የልጅነገር
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 4 ай бұрын
ነባና እሙየ እግዚአብረ አብዝቶ ይባርካችሁ አይለያችሁ የእዉነት ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እመብርሀን ልጅሽን ትማርልሽ የኔ እናት 😢😢😢
@user-ef5er6ej3c
@user-ef5er6ej3c 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርልሽ😢😢😢😢 እሙዬ ነባዬ እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 6 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ጤናሽን ያስተካክልልሽ የልጅን መከራ አደራህን ያረህማን
@gezahegndebella9122
@gezahegndebella9122 6 ай бұрын
መባ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ኢቢሴ ቴሌቭዥን አገናኛት ይረዳታል
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b 6 ай бұрын
በአውን ጊዜ ልጅ በአእድሉ ያድጋል የሚባልበት ጊዜ አይደለም በተለይ ኑሮ ለማሸነፍ በምትሮጥበት ጊዜ ወንዶች በይወታቸው ያሰገቡና ኑሮ ሲከበዳቸው ወይ ልጃቸው ጤነኛ ካልሆኑ ጠለው ይጠፈሉ እህቶቼ በተለይ ዝቅተኛ ኑር የምትኖሩ ተጠንቀቁ እናተ ሳይመቻቹ ወንድ አትቅረቡ እባካቹ ኑሮመጀመሪያ አሸንፋ🙏🙏
@betietomedia7778
@betietomedia7778 6 ай бұрын
ሁፍፍፍፍፍ የማል የልጅ ህመም😢😢እግዚሐብሔር ጨርሶ ይማርልሸ እንኳን ነብሷ ተርፍልሸ😢
@HH-uo7el
@HH-uo7el 6 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ልጅ አይታመም ነቢየ እሙ ሁለት ቅኖች በርቱ
@user-br8cz9kz2g
@user-br8cz9kz2g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካችጋርይሁን ለበጎ ነዉ እህትየ አይዞሽ ለናተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቃበለን በቃ በለን በየቦታው ለቅሶ ህመም ረሀብ ሞት ነው የምናየው ባአገርውጭም ውስጥም 😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርልሺ ሴቶች ያለትዳር ልጅ አትውለዱ ስቃይ ይበዛባችሁል ፈተናነው
@Elsa576
@Elsa576 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ያቅማችንን እንርዳ ለነፍሳችን ❤
@meskeremkassa2345
@meskeremkassa2345 6 ай бұрын
ሰላም ነባየ እሙየ አግዚአብሔር ከ ኩፉየጠብቃቹ እህቴ አንቺንም አይዞሽ ፈጣርያቃል
@AwetTube
@AwetTube 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣች የኔ ወድች እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምች በክርስቶስ ይብዛለች ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያድራግልን እግዚአብሔር አምላክ እሱ ምህረት ያወራድል❤❤👍👈💞
@maryshara4466
@maryshara4466 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልሽ ነባ እሙ ተባረኩልን🤲👏🥰
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 ай бұрын
እፉፉፉፉፉ የኔ እናት እግዚአብሔር የውሸ ቁሰል ያርገልሸ በጣም ታዘዝናልች😢😢😢😢😢
@user-rt3ye6lk2x
@user-rt3ye6lk2x 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት😥እመ አምላክ ትርዳሽ ረዳት ታዝዝልሽ ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይማርሽ
@Tizita341
@Tizita341 6 ай бұрын
Yene Enat Egziabher Yemarilsh ❤
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 6 ай бұрын
እንዲህ መተባበር ሲያምርባችሁ አላህ ይማርሽ የኔ ውድ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 ай бұрын
🙄 ርእሱን አይቶ ወደ ኮሜት የሮጠ🏃 ማነው 🏃🙆😂😂😂😂
@user-md4yn4zh6x
@user-md4yn4zh6x 6 ай бұрын
Ene😂😂😢😢
@user-wb5vf6ib4o
@user-wb5vf6ib4o 6 ай бұрын
እኔ ወላሂ ሱክ አልኩ ሁሉም ለቅሶ😢😢😢😢
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 6 ай бұрын
ቱ፣ነገርኛ፣እኔ😂😂😂😂
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 ай бұрын
@@KwKw-bt6od 😂😂 ብልሃታቸው ሰው ገብቶ እንዲይ የነባ ልጅ ያሳዝናል ብለው የለጠፉት 🏃😂😂😂
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 ай бұрын
@@user-wb5vf6ib4o 😂😂ሱክ እነሱ የነባ ልጅ ያሉት ለሙድ ነው 😂😂
@sirgutreta
@sirgutreta 6 ай бұрын
አይዞሽ ጠንክሪ እህቴ እግዜር ያሳድግልሽ
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone 6 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ገና አንድ ፍሬ ማቲ ይሄን ሁሉ ሲቃይ ድንግል ማርያም ከልጃ ጋር ትድረስላችሁ ጥላ ከለላዋ አይለያችሁ 😢😢😢😢😢😢
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q 6 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሸ😢
@user-ci2vl8lh8z
@user-ci2vl8lh8z 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍ የስትን ቁስል የሚያቀው ያቀዋን እኳን ይች ህፃን ልጅ😌😔😰😰😰
@FhFy-qr4lx
@FhFy-qr4lx 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት🙏
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 ай бұрын
እግዛብሔር ይማርልሸ ከባድነው ከድገተኛ አደጋ 🎉ሁላችንም ይጠብቀን 🎉
@user-oz4kw7sp5x
@user-oz4kw7sp5x 6 ай бұрын
wow God bless you neba tebarek
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ እናት ኡፍፍፍ 😢 ከኣንደበት ኣደጋ ይማረን🙏
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 6 ай бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 6 ай бұрын
እግዛብሄር ይማርልሽ መልካም ነት ለራስ ነው በርቱ
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን 👍❤ደምሩኝ😊👍👍
@user-ws3zn4ut2g
@user-ws3zn4ut2g 6 ай бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
@@user-ws3zn4ut2g እሺ ውዴ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ሚስኪን😥😥😥😥እሙዬ አምሮብሻል ዛሬ❤❤
@heleneshetu1510
@heleneshetu1510 6 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮egzabare yimaresh 🙏
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
አላህ ያሺረልሺ የኔ እናት ስታሳዝን💔😥አብሺሬ አላህ አለሺ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 6 ай бұрын
እግዚኦ የሰው ልጅ ኡፍፍፍ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ
@senaethopia8774
@senaethopia8774 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እናት 🥺🥺
@rozarose6532
@rozarose6532 6 ай бұрын
ልጅነቷን ዋጥ አርጋ ለልጇ የምትኖር ጀግና እናት ነች
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 6 ай бұрын
ውይ ህፃኑአ ስታሳዝን እግዚአብሔር አምላክ ይማራት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ne3sr7cc1v
@user-ne3sr7cc1v 6 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@user-qo1qs3du1l
@user-qo1qs3du1l 6 ай бұрын
እባክህ መባ ዶክተር ቴድሮስጋ ውሰዳት በጣም መልካም ሰው ነው ይረዳታል የማርሻል ሁሰቢታል ባለቤት
@enanadelele4884
@enanadelele4884 6 ай бұрын
God bless your family 💗💗🙏🙏🙏
@vpnvo2033
@vpnvo2033 6 ай бұрын
እግዚአቤሄር ይማርት😢😢😢😢😢
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 6 ай бұрын
እዴ ወይቻርጀር ወይ ኤሌክትሪክ ተቃጥሎጅ ዝም ብሎ እሳት ከየት ይመጣል ሥታሳሥዝን😢
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈዉስልሽ እናቴ እግዚአብሔር ያስነሳዉ አንዱ ሰዉ በቂ ነዉ እንስጥ ስላልን ሳይሆን ለመስጠትም ሲፈቀድ ነዉ እግዚአብሔር ይማርልሽ ነባ እና እሙ በርቱ መልካም በጎ ስራ የክፉ ስንቅ ነዉ
@aminarooy3349
@aminarooy3349 6 ай бұрын
በርታነባዬይክፈትልህወድሜ❤
@BezaBeza-br1wb
@BezaBeza-br1wb 6 ай бұрын
ነባ እና እሙ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@yedonoko6306
@yedonoko6306 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት እፍፍፍ የኔ እናት 😢😢😢
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 6 ай бұрын
ተባረኩ መልካምት ለራስ ነው💜
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 ай бұрын
ነባ እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት በጎነት ለእራስ ነው መልሶ ይከፍላል
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 6 ай бұрын
ሳውቃቸው እሳት ለኩስውባትነው ስውኮ ጨካኝ ሆኗል 😭😭የኔ ወድም ልጅ ያስር አመትልጅ እገለባ ቤት አስገብተው እሳት አቃጥለው ገለውብናል ባላጋራ ተሩቅ አይመጣም የገዛ ዘመዶቻችናቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 6 ай бұрын
😮😢😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 6 ай бұрын
እግዚኦ የት አካባቢ??
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 6 ай бұрын
@@clickcell4333 ደቡ ወሎ ወረሂሉ
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 6 ай бұрын
@@clickcell4333እኔ በስደት የሱሞት ተስማሁ ጀምሮ እመምተኛ ሆኛለሁ ብቻ ፍርዱን ካላህነው እምጠብቀው😭😭😭😭😭
@menashunebro8391
@menashunebro8391 6 ай бұрын
እመብርሀን በውነት ትማርልሽ በውነት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yn8so8iv6h
@user-yn8so8iv6h 6 ай бұрын
እግዚአቤሄርይማርልሺእምብርሀንበምረትእጅትዲስልሺ😅😅
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 ай бұрын
😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርልሽ እናት የልጅ ህመም ስታይ ያሳዝናል 😢😢
@user-kh1ib1kk5k
@user-kh1ib1kk5k 6 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሺ የኔ እናት 😢😢😢😢😢
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 6 ай бұрын
ውዶቼ እንደማመር ኢቱቤ ተዘግቶብኛል ስወዳቹ❤❤
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 6 ай бұрын
የኔም ተዘጋ ምን እየሆነ ነው😢
@imubilal6947
@imubilal6947 6 ай бұрын
አላህ ይማርልሺ የልጂ እመም ከባድ ነው የወለድ ያውቃዋል አብሺር እህቴዋ ትድናለች አንችም አላህ ያስደስትሺ
@tube9850
@tube9850 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ለእርሱ ምን ይሳነዋል❤ ወይኔ ስታሳዝን
@user-ho8fy8dx4k
@user-ho8fy8dx4k 6 ай бұрын
አይ ኩሚንቶች ለጥሩ ነገረ አይመቻቹህ ለምን አታበረታቱትም መልካም ነገረ ሲሆን ላይካችህ ይቀንሳል ❤❤❤❤❤❤ ለምን
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ🙏
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ የልጂ ቃጠሎ ህመም ለናት ነው እሚብሰው እመቤቴ ትርዳሽ የኔ ቆንጆ.
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያጣላአት አይዞሺ እመብዙሀን ያዱየናት ከልጆቺ ጎን ናት
@user-qj7pi5ff9y
@user-qj7pi5ff9y 6 ай бұрын
መልካም ስራ ለረስነዉ ነባ አነ እሙ በርቱ
@nabah8797
@nabah8797 6 ай бұрын
ነባ ቀጥለበት የምር እሙየ አላህ ያሽልሽ እማ ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 6 ай бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ ኡኡኡኡ ሴልጅ ሰወድ ፍጣሪ ያማራት አካውንት የታ
@user-wh9cu3hx2o
@user-wh9cu3hx2o 6 ай бұрын
Wne bazagnitew ❤❤❤ enkon tarafsh yene mar
@user-mx3un3zo6b
@user-mx3un3zo6b 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት 😢❤
ከትዳር በፊት ያለው ግንኙነት ምን ምንን አያካትትም ?
2:04:17
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 20 МЛН
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 316 М.
እሙ በተኛሁበት ፀጉሬን ላጨችው
16:56
Neba Entertainment
Рет қаралды 121 М.
የአርሶ አደር ልማት አይናለም part 1
14:30
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 546
እሙ አረገዘች
23:59
Neba Entertainment
Рет қаралды 134 М.
ሁሉም ነገር እይህ ጋር ያበቃል!!! 💔💔💔
28:02
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН