"ንጉሱን የገደሏቸው በትራስ አፍነው ነው።" - ሻምበል ተስፋየ ርስቴ | በደርግ ዘመን በመረጃ ደህንነት የሕግ መምሪያ ኃላፊ የነበሩ

  Рет қаралды 190,026

ASRAT MEDIA

ASRAT MEDIA

4 жыл бұрын

ASRAT is Amhara news channel that provides trustful and unbiased information for the #ethiopian #amhara people.

Пікірлер: 438
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 жыл бұрын
አስራት ለዕሑድ የሚሖን ቆንጆ የኋላ ታሪክ ነው። ስታስረዱ የሓገራችን መሪዎችን ብቻ ሳይሖን የውጭ ተፅዕኖችን እየጠቀሳችሁ አስረዱ። ሑሉም ነገር የዛኔ ግልፅ ይሖናል። የእኛ ችግር እርስ በዕርስ ጥላቻ ብቻ ሳይሖን የምዕራባዊያን ትልቅ ጭቆና አለበት All in one አድርጋችሁ አስረዱ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
እውነት ነው አደንዛጅ እፅ ተሰጦቸው አልሞት ሲሉ በትራስ አፈኑዋቸው። ያጡሩራ ባሪያ ግን ለምን እደማይጠየቅ መልስ የለም።
@destag6562
@destag6562 4 жыл бұрын
the journalist is so good....well prepared for the interview.....shambel tesfaye seems genuine too
@hailesilase
@hailesilase 4 жыл бұрын
በለጠ አቀራረብክ ፕሮፌሽናል እና የማይሰለች ነው አስራትንም አንተንም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል ካንተ ገና ብዙ እንደዚህ አይነት በጊዜ ሰረገላ ወደኋለኛው ዘመን ወስደው እውነታውን የሚያሳዩንና ለዚህኛውም ለሚመጣውም ትውልድ የሚያስተምሩ ታሪኮችን የያዙ ኢትዮጵያውያንን ብታቀርብልን ደስ ይለናል በዚሁ አጋጣሚ የባለታሪካችንንም የሚደንቅ የማስታወስ ችሎታቸውንና ለማይሰለች አገላለፃቸው እንዲሁም በዘመናቸው ኢትዮጵያን ለማቆየት ላበረከቱት ጥሩ አገልግሎቶች ሁሉ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ አመሰግናቸዋለው.
@alemuale7216
@alemuale7216 4 жыл бұрын
እንግዳው ሀቀኛ መሆናቸው ያሳብቃል። ደግሞ ለዛ አላቸው ደስ ይላሉ። መጽሀፉን ማንበብ እፈልጋለሁ። አደራ በአንድ ክፍል ብቻ እንዳያልቅ። መጽሀፉ ላይ ያልጻፏቸው ብዙ ታሪክ እንደሚያውቁ መገመት ይቻላል። በልጤ የአንተ አያያዝም አሪፍ ነው። እስከዛሬ በምን ሁኔታ እንደቆዩና የት እንዳሉ ጠይቃቸው።
@user-lt3mx2tk6p
@user-lt3mx2tk6p 2 жыл бұрын
זז⁰ז
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@alemuale7216
@alemuale7216 2 жыл бұрын
@@gadi6563 ልብዳህ!
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
@@alemuale7216 kimalam lemagn yelemagn lig lebayeleba lig Weyane yeziach yeshele lig Diros kenante min yetebekal
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
@@alemuale7216 enatih ahunim tedebika new ende yemtusheremutew?
@tafessegebeyehu9876
@tafessegebeyehu9876 3 жыл бұрын
ሻመበል ተሰፋየ ርሰቴ ግሩምና ኩሩኢትዮጵያዊ መኮንን በግል ጥረታቸው በደረሱበት ሁኔታ አሁን ታሪክን ሲነግሩን በንጉሠ ነገሰቱ ዘመን የነበረውን አስተዳደር ግሩምና መልካም ዘመን ሲያመልክት ጊዜውን ያልጠበቀ ሶሻሊሰታዊ አብ ዮት አሰፈላጊ አልነበረም ።
@mengistuyetbarek5070
@mengistuyetbarek5070 4 жыл бұрын
Thank you Shambel ,you told trueth.
@saristubesaris6177
@saristubesaris6177 4 жыл бұрын
You told the truth ? Don’t hear what this old man saying , he was born 1948 went school 1948 and went to Addis 1948😁even tho he is better than u
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@mheritneguisse2093
@mheritneguisse2093 4 жыл бұрын
እኚህ ሰው የታሪክ መፃሀፍ ናቸው እንኳን የረጅም ጊዜ ታሪክ መናገር አይደለም አመተምህረት ተሳሳቱ ብሎ ማስካካት ስለራስ አውራ ብትባል የሚወራ የለህም ከመተቸት በፌት ማስታዋል ያስፈልጋል ሻምበል እድሜዎ ይርዝም
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 жыл бұрын
ዝምበል ጭባ መሃይም የርሱ ብጤ። ዓመተምህረት የዋሸ ቀባጣሪ ውሸታም ነው። አንዴ ቢሣሣት መልካም ! ስኅተት ሲደጋገም ምን ይባል አሮ ?
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@tesfalemmiky5737
@tesfalemmiky5737 3 ай бұрын
😊❤😂3😂@3Q😂❤❤❤E❤11❤111❤` ​@@gadi6563
@tfisseha
@tfisseha 4 жыл бұрын
Asrat well done tell the story of old Generation that tell the truth excellent program more of this please many thanks 🙏
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 3 жыл бұрын
ይህ ቃለመጥይቅ በጥንቃቄ መደረግ ነበረበት ጋዜጤኛውም የታሪኩ ባለቤትም ድጋሚ ኢዲት ማድረግ ያስፈልግ ነበር ስውየው ከእድሜም ይሁን ሌላ ነገር ትንሽ ዘብረቅረቅ ያለ ነገር ይታያል ከእድሜ ጉዳይም አለ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 3 жыл бұрын
ምናለ ደረጄሀይሌ ቢጠይቃቸዉ
@AF-ds6te
@AF-ds6te 3 жыл бұрын
ምስክርነት መጽሃፍን አንብቤዋለሁ፤ በጣም ጥሩ የታሪክ ቅርስ ነው፡፡
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
Min yeteleye neger altsafum..endewim yemyasasit new..mefenkle mengist Maksegno neber esachew Hamus new yetederegew yelalu..be gimit new yetsafut...yasaznal.
@birhanuseyoum4506
@birhanuseyoum4506 4 жыл бұрын
ይሄ ሰዉ ብዙ መረጃ ያለዉ ሰዉ ነዉ በተሻለ ሰዉ ቢጠየቅ ብዙ ነገር እንሰማ ነበር።
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
Birhanu Seyoum ክክክክየሚገርም ነው አስራት ግን ብቁ ጋዜጠኞች የላቸውም ክክክ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 жыл бұрын
በዚያን ጊዜ ቀለም ቆጠርኩ የሚለው ሁሉ የሃሰት ጸረ ኢትዮጵያ ትርክት እያነበበ አእምሮው የተመረዘ ነበር። መንግስቱ ይህንን የዉጭ ሃይሎች ተንኮልና ወንጀል በዚያን ጊዜ ያዉቅ ይሆን? ይህንን ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያዉቅ ለሚቀጥለው ትዉልድ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። ያሳዝናል!! ንጉሱ ግን እርምጃ መውሰድ እየቻሉ እንደዚያ ባለ ሁኔታ ለስልጣን ብለው የማንንም ህይወት ሳያጠፉ መሞታቸው ጻድቅ መሆናቸዉን በግልጽ ያሳያል።
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
መጽሐፋቸው ቆንጆ ነው። ብዙ ትምህርት ያገኘሁበትና ደስ እያለኝ ካነበብኩዋቸው መጽሐፎች አንዱ ነው።
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
የት ነው መፀሐፍቸው የሚገኝው
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
LoV Etp እኔ ከአገርቤት ነው ያስመጣሁት።
@abresh1079
@abresh1079 4 жыл бұрын
Wow it's nice conversation.Keep it up
@mengistuyetbarek5070
@mengistuyetbarek5070 4 жыл бұрын
የመጀመሪያው ሀቀኛና እውነተኛ ሰው፣ ዘር ይውጣልህ ሻበል፣መፅሀፋን አፈላልጌ አነበዋለሁ።እስታሁን የተፃፈውን የተድበሰበሰ ትርክት ያጋልጣል።
@globalamharacoalition4856
@globalamharacoalition4856 4 жыл бұрын
Ion oo
@tgrawaytenes4229
@tgrawaytenes4229 4 жыл бұрын
ይህ ትክክለኛ ማስረጃ ነው!!!በኔ በኩል ስለንጉሱ አገዳደል ሁለተኛ ምስክር ናቸው እኝህ ሰው። እናመሰግናለን!!!
@user-vt3qj8rt3d
@user-vt3qj8rt3d 3 жыл бұрын
¹
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
48 ተወልዶ 48 ትምህርት ገባሁ ምንድን ነው ሚያወራው ....ጋዜጠኛ አታስተካክልም you need to focus ...ንቁ ጋዜጠኛ ያርማል
@user-ot3th6wf5q
@user-ot3th6wf5q 4 жыл бұрын
ከእናቱ ሆድ የወጣው በሰባት አመቱ ነዉ ።ወይም የ48 መጋኛ አለባቸው
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
ስኳሬ ቲዩብ 😂😂😂😂😂
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
Tiger Cage ...you moron how many people are watching this... it’s not a personal interview it’s for the public .. the journalist and media are responsible for the appropriate info
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 4 жыл бұрын
የቀኛአዝማች አዶም ቤተሰቦች ሱዳን ውስጥ ነበሩ ፡ ቀኝአዝማች አንዶም ቤተሰባቸውን ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ከነበረችው ሱዳን ወስጥ ትተው የኢትዮጵያን አርበኞች ተቀላቀሉ ፡ ይህን አፃ ሀይለስላሴ ያውቁ ስለነበር ወደ አገራቸው በሱዳን አርገው ሲመለሱ አማንን አፈላልገው አገኙትና ወደ ኢትዮጵያ ወስደው አሳደጉት ፡ አማን የአንዶም ልጅ የአባቱን ፈለግ ተከትሎ ለሃገሩ ኢትዮጵያ እንደተፋለመ አለፈ ። ነፍስ ይማር ጀኔራል ፣፣፣ ስለ አስራተ ካሳ ከማንም በበለጠ የሚያውቁትን አቶ ኢሳያስ አፈወርቂን በህይወት ስላሉ ቢጠየቁ ጥሩ ይመስለኛል ፡ ታሪክን እንደታሪክነቱ የሚቀበሉ ከሆነ ማለት ነው ።
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 4 жыл бұрын
ከመግደል ምን አተርፋችሁ?ከመግደልና ከማስገደልስ ምን ተማራችሁ? አሁን ሰውን ለማትረፍ፤ ሀገርን ከጥፋት ለመከላከል ምንድን እየሰራችሁ ነው? አሸናፊ የሰራዊት ጌታ እግዜአብሔር ግን ስራው ድንቅ ነው!!!
@danielassefa7015
@danielassefa7015 4 жыл бұрын
በሌ ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው በርታ ።
@user-ry6ny1il9w
@user-ry6ny1il9w 3 жыл бұрын
አ ይ ባ ል ም. 😢
@sihutlehulum8409
@sihutlehulum8409 3 жыл бұрын
በ1948 ተወልደው በ1949 ትምህርት ጀመሩ ከመወለዳቸው በፊት kg ነበሩ ወይ?
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
ማን ይናገር የነበረ እሚባለው ለዚህ ነው።
@belaytessema3004
@belaytessema3004 5 ай бұрын
One excellent truth teller among million lairs the history of Ethiopia
@splashedamlak4141
@splashedamlak4141 4 жыл бұрын
ርራስ እምሩ ሀይለስላሴ የአፄ ሀይለስሏሴ የቅርብ ዘመድ የታላቅና ታናሽ ልጆች ናቸው አያቴ ሲናገሩ ሰምቻለሁ።
@hassennuru8024
@hassennuru8024 4 жыл бұрын
Nice story thanks i know about the pillow about 20 years ago that true. Mengistu was bad 🍎 try to find the book thanks from Philadelphia
@mzh.m.7880
@mzh.m.7880 3 жыл бұрын
በጣም ይገረማል 1948 ተወለድኩ 1948 ትምህርት ጀመርኩ🤔🤔🤔 እና እኔ በ5 እሜቴ ትምህርት መጀመሬ ተሳስቻለሁ ማለት ነው ።
@wollogerageru3100
@wollogerageru3100 3 жыл бұрын
እንደሰማሁ ያንተን አይነት ኮመንት ነበር ስፈልግ የነበረው አሁንም ልፈልግ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meketayeendeshaw
@meketayeendeshaw 3 жыл бұрын
sewuyew mn albat be 1938 tewoledku lemalet yihonal. mejemeriya siletenagerew besihtet bezia class silejemerebet ketele. sihtet mefeleg qelal new. lemisale ante በ5 እሜቴ bilehal...endeteredahut gin ''Amete'' lemalet meselegn. mejemeriya eski le comment kemetadef Fidelochin leyiteh tsaf
@fissehawoldetensay4412
@fissehawoldetensay4412 4 жыл бұрын
Best journalist who read thoroughly.
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 3 жыл бұрын
1948 የተወለድ 1948 ትምህርት የጀመሩ :: ትንሽ ቡሎናቸው የላላ ይመስላሎ :: ጋዘጠኛውም ዘገምተኛ ነው የሜመስለው :: ወንበዴ የሜለው :: ኤርትራ ለኤርትራውያን ብለው ነው ወንድምቻችን ደማቸውን ያፈሰሱት ::
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ሙሁር አዋቂ
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@daoudtegegne2746
@daoudtegegne2746 2 жыл бұрын
የንጉሱ መሞት በጣም ያሳዝናል ስልጣኔን እሺ እለቃለሁ እገሪቷን ግን አደራ ነው ያሉት እንቢ አላሉም ለሀገራችንና ለህዝባቸው ምንም እንዳልሰሩ ተቆጥረው በዚያ እድሜአቸው መገደላቸውያሳዝናል ። አሁን በህዝባችን ላይ የደረሰውን የሚደርስው መከራ ፣ስደት ፣እልቂት ፣እርስ በርስ ጠላትነት ፣እውቀት አልባነት የንጉሱ የግፍ ሞት ፣ለቅሶ እርግማን ሳይሆን አይቀርም ይህ መከራና ችግር የስቃይ ቅጣት እስከ ሶስት ትውልድ ድረስ ይሄዳል ባይ ነኝ ።ከዚያ በሀላ ሰላም የምናገኝ ይመስለናል ።
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
እድሜ ይሰጠወት
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@aberashigute9399
@aberashigute9399 3 жыл бұрын
የትውልድ ዐመት 1948 ት/ምት የተጀመረበት 1948 በመቀጠል 1949 አልገበኝም!!!!! ? ለሚዲያ የቀረበ በመሆኑ እንጂ ትኩረቴን ሰቦት ሳይሆን edit ቢደረግ ብዬ ነው በተረፈ በአቀራረቡ ደስተኛ ነኝ
@yohannesgessese5762
@yohannesgessese5762 4 жыл бұрын
Intersting
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሰይጣን ነው ገገማ መቀየር አለበት ፖሊሲ እንኳን እንደዚህ አያፈጥም ሰውየው ምስኪን ግልፅ ናቸው ኡፍፍፍፍፍ ታሪክ ብዙ ያስተምራል እናመሰግናለን አባት
@yohanneshabteyesus2960
@yohanneshabteyesus2960 4 жыл бұрын
The best journalist among the new generation of journalists. He is well read and meticulously to the point. You can tell he was not born at the time, however he was able to interview Captain Tesfaye on the same level of understanding of Ethiopian revolutionary years. Captain Tesfaye is a unique witness of those times and must be admired.
@bekumanemomissa129
@bekumanemomissa129 4 жыл бұрын
Interesting history.
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@Masinqo
@Masinqo 4 жыл бұрын
Important interview. How can we get his book from Abroad?
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 4 жыл бұрын
ሰላም ጋሸ ተስፋየ እንዴት ነህ
@rimontsegay4456
@rimontsegay4456 4 жыл бұрын
10q ሻምበል በደርግ ወታደር ከተደረገው የህዝብ ጭፍጨፋ ከባሕር በጭልፋ ብትሆንም አውነት ስለተናገሩ አናመሰግናለን።
@user-mn9zq4fn3g
@user-mn9zq4fn3g 4 жыл бұрын
የዓመተ ምህረት ስህተት አለ በጣምምምምም!!!!
@martacountrysidemarta2590
@martacountrysidemarta2590 4 жыл бұрын
👏
@tassewtirfe2642
@tassewtirfe2642 4 жыл бұрын
Whatever the case and even if the mistakes made during his reign by our drear Emperor Hailesselassie-I, he wasn't supposed to be deserved the kind of death as testified by captain Tesfaye Eriste.
@merig627
@merig627 4 жыл бұрын
በርቱ አስራቶች ! እነኝህን የመሳሰሉ እንግዶች በማቅረብ ልምዳቸውንና ምስክረነታቸውን እንዲሰጡ ማድረግ ብዙ ጠቀሜታ አለው !! መታወቅ ያለበት ታሪክ እንደነጋሪው ስለሆነ ፍርዱን ለአድማጭ መተው ነው !!
@asmeretteklit8753
@asmeretteklit8753 4 жыл бұрын
Meri G hahaha 48 teweled 48 timhrit jemere 48 timhrit cherese endeszi ayenet wishitam sewye endet tadenkutalachu kikikikik
@gracekensington4971
@gracekensington4971 4 жыл бұрын
Asmeret Teklit basted
@nigussie8372
@nigussie8372 4 жыл бұрын
መቼም በህይወቴ ሁሉ የሚገርመኝ ሁሉ ንጉሡን ለመግደል ሻምበል እንዳለ ገላን የሚባለው የጦር ሐይሎች የነርስ መኩንን በላይኛው የሚኒሊክ ቤመ ለሥራ ተመድቦ የሚሠራውን አሳጥቶት ንጉሡን በመግደል ለመሾም ፈልጎ በእድሜ የገፋ እናትና አባት እያሉት ከሐይማኖት ከባሕል መሥፈርት አንፃር እና የሕክምና ባለሞያተኛ ሊፈፅመው የማይገባውን አፀያፊ ተግባር ከትቢያ አንስተው ለደረሰበት ሞያ አብቅተውት የጡት ነካሽ ሥራ ሠራ መጨረሻውም አላማረ በሚቀፍ ሁናቴ ሞተ።የሚያጨበጭብለት መንግሥቱም የፈፀመውን ፈፅሞ ዝምባብዌ ተቀምጦአል።ነገር ግን ሁሉም የእጁን አግኝቶአል እያጠኘም ነው።
@mengistutamrat9684
@mengistutamrat9684 2 ай бұрын
How it is possible, the date of birth and the school entrances the same
@ramadanmohamed8176
@ramadanmohamed8176 3 жыл бұрын
ዝወዓልን ይንገርካ ዝቅበረን የርድካ!!
@user-ji6vi2mz6l
@user-ji6vi2mz6l 4 жыл бұрын
አረ 1948። ተወለደ 1948ትምህርት ገባ ካካካካካ
@koki2942
@koki2942 4 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ላይ ማረሚያ ይደረጋል ብዬ አምናለው. ሻምበል በስህተት ይጠወለዱበትን አመተ ምህረት በ ይሮፕያን አቆጣጠር ነው የተናገሩት.
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
ነገር ከመሰንጠቅና አቃቂር ከማውጣት ታሪኩን እዳምጣችሁ ትምህርት ውሰዱ
@sisayfentaya1274
@sisayfentaya1274 3 жыл бұрын
እኔም ገርሞኝ ኪኪኪ
@nourkamal1250
@nourkamal1250 3 жыл бұрын
@Tarek Abou Chabake ክክክ
@ktigabu
@ktigabu 4 жыл бұрын
1948 ተወለዱ ,1948 ትምርት ጀመሩ ,,1948 ዩኒቨርሲቲ ገቡ🙄🙄🙄 የጋዜጠኛውም ጨምሮ psychiatric evaluation is የግድ!
@sambozamamboza6508
@sambozamamboza6508 4 жыл бұрын
you are telling the truth this guy BS factory
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው ሰሰልጨርሰው ወጣሁ ከዚያ በኋላ ማመን ስለከበደኝ።
@martaabebe5659
@martaabebe5659 3 жыл бұрын
1849 naw masal yatawaladut🤣🤣🤣🤔
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 жыл бұрын
Ke safut meshaf "meskerenet" ke melew jemero rasoten betam awadedu ebakoten ega ye lej lejocjot tazebenot lewdedut mekom mebto new Ababa!!! All my family knows you!!
@gloriap7621
@gloriap7621 3 жыл бұрын
Betam Ofen sew bisu yaye new👍👍👍
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
መንቀፍ እንወዳለን ጭንቅላት የሰጠን የራሳችንን መርምረን የሚመስለንን ለመቀበል የማናቀውን ካወቁት ለመማር ነው።1948 የሚለውን ትችት መስማት አመመኝ
@alganesharaya4779
@alganesharaya4779 4 жыл бұрын
Ahunum aemorachew mulu new betam adenkalehu bertu shambel.
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 2 жыл бұрын
አዲስ መረጃ አገኝቼ ነበር እርሶ እራሶ የሀይለስላሴ ግድያ ላይ እርሶ እንዳቀናበሩት ይነገራል
@sambozamamboza6508
@sambozamamboza6508 4 жыл бұрын
Sewyewo Ywashalu he was born 1948 and he continued to start his life same time, BS may be he was the one and part of the derg with Mengestu
@Solomon-th1if
@Solomon-th1if 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 4 жыл бұрын
አስራት ሚዲያ ያአማራ እስትንፋስ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ሚዲያ ሆኖ አየሁት
@solomonhae5853
@solomonhae5853 3 жыл бұрын
ጠያቂ ጋዜጠኛ ማስታወሻህን ለረጅም ጊዜ ባትመሰጥበት ወይም ስታነብ ከካሜራ እይታ ውጭ ብትሆን ተጠያቂም በጠያቂ የትኩረት ማጣት ሊሰማው ይችላል :: ቃለ ምልልሱ መረጃ ሰጪ ነው::
@tintnohadgu1819
@tintnohadgu1819 4 жыл бұрын
ሲለ ራስህን ታሪክ የማታውቅ ሲለ ታሪክ ሲትናገር ይግርማል
@truthnews2611
@truthnews2611 4 жыл бұрын
how can he be born in 1948 and he went to school in 1948
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 3 жыл бұрын
Field marshal 4 months ago 48 ተወልዶ 48 ትምህርት ገባሁ ምንድን ነው ሚያወራው ...and yeweshet meate
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 3 ай бұрын
ምላሰኞች ነዉ የቀራችሁ ያዉም አብዘኛዎቹ አማራ ናቸዉ ለቃለመጠየቅ የሚቀርቡም እነሱ ናቸዉ በንግግራቸዉ ማወቅ ትችላላችሁየአሁኑ ጥላቻም አለባቸዉ
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እውነተኛ ታሪክ አቀራረብ ነው ለትውልዱም ቢሆን እውነተኛውን ነገር ማስረዳት ተገቢ ነው የበለጠ ለማወቅ መጽሐፉን ማንበብ ጥሩ ነው
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@abresh1079
@abresh1079 4 жыл бұрын
Gobez gobez ketelubet
@tadesaasefowwoldegabriel6697
@tadesaasefowwoldegabriel6697 3 жыл бұрын
ሰውየው ይቀላቅላቅል ውብሽት ደሴ የጦር መኮነነን እንጅ ያውም የ2ኛ ክፍለጦር የ35ኛ ሻለቃ አባል አባል ነበሩ ስለዚህ ሰውየው እየተሳሳቱ ሰለሆነ ስለዚህ ትዝብት ላይ እየወደቁ ነው ይህን አሰተያየት እየሰጠሁት የውብሸት ደሴ የቀርሞ አባልኝ ብሁአላም የደርግ አባል ነበሩ
@esaksemere187
@esaksemere187 4 жыл бұрын
በ1948ተወለዱ በ1948 ትምህርት ጀመሩ በ1948 ወደ አዲስ አበባ ሄዱ አልገባኝም?
@habtamukassa7317
@habtamukassa7317 4 жыл бұрын
G.C AKOTATER NOWE ,ATSHWEDE.
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
ያለማመዛዘን ስለምትሰሩ ከዛንጊዜ ጀምሮ ዋና ጥፋተኞቹ ራሳችሁ ናችሁ አሁን እንኩዋን ትንሽ ለመንቃት ሞክሩ
@tgrawaytenes4229
@tgrawaytenes4229 4 жыл бұрын
ታሪካችንን ማወቃችን መልካም ነገር ነው!!!ወታደሩ ንጉሱን በመግደል ሀገር አዋርዶ ራሱም የሳትራት ሆኖ ሀገር ተዋርዳ ቀረች እንጂ ምንም የተሻለ ነገር አልመጣም!!! አሁንም መደማመጥና መከባበር ከሌለ ከሀገርጠላቶች ተላልፎ መሰጠት ብቻ ነው ትርፉ!!!የ80 ዓመት ሽማግሌን መህደል ምንም አያስፈልግም ነበር። ኃይለ ሥላሴን ያከብር የነበረ ዓለም ለነመንግስቱ ግሩፕ አክብሮት እንዳልሰጠ ሁሉ አሁንም ጠቅላይ ሚንስትር አብይን ያከበረ ዓለም ክብር እንዳይነሳት ለሀገሪቷ መጠንቀቅ ያስፈልጋል!!!
@sintayehuchernet1976
@sintayehuchernet1976 4 жыл бұрын
Where is editor?
@alelegnemulugeta4830
@alelegnemulugeta4830 4 жыл бұрын
gazetegnaw zeme belo lemadamete new ende kuche yale,dereje benegerachen lay yehen seweye beteyekew endet arif neber
@dessiebezu4387
@dessiebezu4387 4 жыл бұрын
አመተ ምህረት ላይ እርማት ይደረግበት እንደወረደ ያለ editing አትልቀቁት። በተረፈ በርቱ በልዬ አንበሳዬ !
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 3 жыл бұрын
ወደሇላ አናወራበታለን አያለ ግዜዉን ጨረሰዉ እቤቶ ወሰዶ ሊያወራቸዉ ነዉ?
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 жыл бұрын
select a language የዚህ ጋዜጠኛ አስተያየት ምንድነው። የሆነ እኮ እየተናደደ የሚያቸው እና የንዴት አግራሞት ያለው ነው የሚመስለው። ፊት ህን ፈታ አርገህ የጨዋ ደንብ አዳማጭ አትመስልም እንዴ ልክ እኮ የሰውየውን ወሪ የሚያቆረፍድ አስተያየት ነው ያለህ። አንተ ልማድ ሆኖብህ ይሆናል። ግን ጆሮ ሰተህ የማዳመጥ አይነት ፊት ማሳየት አለብህ ለቪዲዮ ካሜራው።
@abebechnegash3750
@abebechnegash3750 4 жыл бұрын
ተባረክ እኔ አራሱ ድንጋይ ውጦ ነውይ እኮ አልኩኝ ሰውየው ደስ ሲሉ እሱ ግን ደባሪ ጋዜጠኛ ፊት ነው ያለው ::ከ አባት ግን ብዙ ተማርን አሪፍ ናቸው
@berekethagos2917
@berekethagos2917 4 жыл бұрын
ያናደደው ነገር ኮ ተገዳዩ የሰማንያ ኣንድ ሽማግሌ ንጉሥ፡ ገዳዩ ከደብረ ብርሃን የመጣ ኣፋኝ ኣማራ፡ ሁኒታውን ተወሳሰበበት። ተራኪው ደግሞ በተወለደበት ቀን ትምህርት የገባ የፎገራ ጎንደሬ። ይሄው የኛ ታሪክ፡ ኣያስደንቅም፡ የደጃት ከበደ ተሰማ ስራም እዩት።
@tgrawaytenes4229
@tgrawaytenes4229 4 жыл бұрын
አክሊሉ ኃብተወልድን ያክል ንጹህ ሰው መግደል የጅል ጅልነት ነው!!!
@FBelay
@FBelay 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ? 1948 ተወለድኩ: 1948 መጨረሻ 1ኛ ክፍል ገባሁ: 1948 አ/ አ በዕደ ማርያም ት/ቤት ገባሁ:: I can say you weren’t listening to him; instead you were thinking about the next question what you are going to ask.
@baroze9738
@baroze9738 4 жыл бұрын
I was as confused as you were too
@bruckf
@bruckf 4 жыл бұрын
Hahaha...I was thinking exactly the same.
@so2bk
@so2bk 4 жыл бұрын
haha I was wondering as to what was going on. I couldn't believe my ears & I hat do go back & listen it again. Is the journalist sleeping?
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 4 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል። ጋዜጠኛውም ሰውየውም።
@yosiefgebrezgi5173
@yosiefgebrezgi5173 4 жыл бұрын
This man is funny useless. Kkkkkk
@user-pj8yo2vh7o
@user-pj8yo2vh7o 6 ай бұрын
D
@suzyaraya5843
@suzyaraya5843 4 жыл бұрын
The presenter is not good enough to interview. He is so boring. Not focus. He is thinking for the next question to be answered. But the gest is amazing, he knows a lot..
@MrTelham
@MrTelham 3 жыл бұрын
You have to read Ras Emiru's Autobiography
@teklemahari9821
@teklemahari9821 2 жыл бұрын
ነዞም አቦና በየን ኪንረኪቦም ንኪእል።
@tesfaldetgirmay3254
@tesfaldetgirmay3254 4 жыл бұрын
ዕለታት ተምታትተውብሃል 48 ተወለኩ። 48 ትምህርት ጀመርን። 48 በዕደማርያም። 59 ፖሊስ ኮለጅ
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 4 жыл бұрын
He want say 38
@tesfaldetgirmay3254
@tesfaldetgirmay3254 4 жыл бұрын
@@merkebtamiru7313 even so, he cant go to bedemariam at 10
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
አባባ እኮ አለ አልሞተም አለ።ሞሳዽ ብቻ ነው አባባ እንዲሞት የሚፈልገው፤ አባባ ጃንሆይ አባታች ይመጣል ሁሉንም ዋጋውን እንደስራው ሊሰጥ ይመጣል አባታችን ይመጣል ዝም አይልም ስራውን ጨርሷል።
@genuineinfo2people967
@genuineinfo2people967 4 жыл бұрын
,,,
@alemuabebe9674
@alemuabebe9674 4 жыл бұрын
ምንደዲነዉ ዘጋችሁት
@dawiter3894
@dawiter3894 4 жыл бұрын
Was born in 1948 Started school in 1948/49 Joined Addis Ababa University 1948 Graduated from police college 1959 amazing gay!! He can’t recall his birthday, when he attend elementary or graduated. How can one believe the old story (almost half century) he is talking about while he can’t remember his birthday!! How about you- the journalist, can’t you pause and do something or edit/give correction when it is aired Shame!!
@hayderabdulla6405
@hayderabdulla6405 4 жыл бұрын
አዛን ከጀርባ ይሰማል ማሽአላህ
@mesfinkidan-rg3io
@mesfinkidan-rg3io 7 ай бұрын
አይ የጅል ነገር
@user-wp4sg7vn3r
@user-wp4sg7vn3r 4 жыл бұрын
ይዘባርቃል !በ 48 ተወልዶ በ49 ትምህርት ጀመረ ። የምርመራ ጊዜ ደም ዪሆን የሚያዘባርቅባቸው?
@abrahamtesfai4941
@abrahamtesfai4941 4 жыл бұрын
You got it Bro/Sis. May God/Allah bless you.
@selameselame234
@selameselame234 3 жыл бұрын
የህ ሰውዬ እድሜያቸውን የዘባረቁ ሌላውንም እንደዝህው ይዘባርቃሉ የፃፋትም አስተማማኝ አይደለም
@fetehferede4682
@fetehferede4682 4 жыл бұрын
You were a little bit interrupting. It doesn’t matter how much you know. You should focus on your listeners and the audience that you are expected to listen are assumed to be people who don’t know anything what you were asking about.
@ftddcfed4242
@ftddcfed4242 4 жыл бұрын
የውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እዲህ አይነት የታሪክ ሰዎችን አቅርብልን
@bamlaksetye5309
@bamlaksetye5309 4 жыл бұрын
these man is intelligent too
@getinetamsalu7894
@getinetamsalu7894 4 жыл бұрын
Minaw Bamlak?
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@esubalewgize160
@esubalewgize160 4 жыл бұрын
በእውነት ጋዜጠኛ ተብዬውሰ በእውነት ሙያው አለህና የሚናገሩት ታሪክ በትክክል ታዳምጣለህ(መሰማትና ማዳመጥን በትክክል ትረዳለህ ግን????????)
@asfaweblaye2015
@asfaweblaye2015 3 жыл бұрын
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 4 жыл бұрын
Are you telling as a god night history Or what is this ?
@jemsdavid6001
@jemsdavid6001 2 жыл бұрын
የሀገር፡ዕንቁዎች፡እውነተኛ፡የኢትዮጵ።ልጆች፡ናቸው፡
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 жыл бұрын
ጥሩ ወይይት ነው አስራቶች በርቱ
@abresh1079
@abresh1079 4 жыл бұрын
Asrat we are proud of you that u show us the back old story
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
Gazetegna tebiyew gin zegi fit new yaleh. Kemedrek jerba sira kale yistuh. Eski Beka yale yeseletene sew Amts fitlefit enkuan. Zegi zegi nachew teklala. Yagnaw lij yishalal.
@tsinat-
@tsinat- 4 жыл бұрын
Belete kassa we respect you
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 жыл бұрын
አስራት ጎፍንድሚ ተከፍቱል አማሮች እርዱ አመስግናለሁ
@EriMBH
@EriMBH 4 жыл бұрын
Shambel Tesfaye is a unique person. Born in 1948, started school in 1948, attended Addis Ababa university in 1948.
@JY-cv4dx
@JY-cv4dx 4 жыл бұрын
😂 he the guy should correct him
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН