No video

ንጉሥ ቶ - የቄስ ዘበነ 'የኦርቶዶክስ' የሃሰት ትንቢትና ትምህርት - በትዝታው ሳሙኤል TIZITAW SAMUEL= Yezelalem Hiwot ELM

  Рет қаралды 47,648

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

3 жыл бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007
paypal.me/tizitawsamuel?local...
gofund.me/c862234b
kzfaq.info.../UC_3J0...
/ werashu-weresen
amzn.to/2WmvvIh
/ tizitaw.samuel
/ kesistizitaw

Пікірлер: 297
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ስላንተ ጌታ እየሱስ ይባረክ ስለ እውነት ከልብህ ግድ የሚልህ ድንቅ የእግዛ/ር ሰው ነህ!!!!!!!!!!
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 3 жыл бұрын
አሜን ! አሜን! አዎ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ጌታ ይባርክሀ ፓስተር ትዝታው ! ጌታ ይህንን ቀኝና ግራውነ የማያውቅ የእነዚህን የዘመኑ መጨረሻ አሳቾቾ ተቀምጦ እየሰማ ወደ ገሀነም የሚሄደውን የዋህ ሕዝብ ዓይን በቃሉ እንድትገልጥ ፣ የሰህተት አስተምህሮአቸውን ሰንኮፍ እየተከታተልህ ሳትታክት እንድትነቅል ጌታ አሰቀምጦሀልና በርታ! ጌታ ይባርክሀ ፀጋውን ይጨምርልህ!!!
@fikirtegizaw8916
@fikirtegizaw8916 3 жыл бұрын
ትዜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መጽሀፍ ቅዱስ ስለማነብ ይሄን ተረት በጣም እቃወማለሁ ምክንያቱም ከሀይማኖት በላይ ክርስቶስ ይበልጣል! እኛ የምንጠብቀው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስን ነው
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ
@fasikafasika2207
@fasikafasika2207 2 жыл бұрын
አሽቃባጮች
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
@@fasikafasika2207 ምን ይሻላችኋል አንቺና እንደ አንቺ ያላችሁ ተሳዳቢዎች? ይሄ እኮ እየተመሰከረ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለተናገረው ስለ ዘላለም ህይወት ጉዳይ ነው! ምን ሆነሽ ነው ለስድብ አፍሽን የምታሾይዉ? እድለኛ ብትሆኚ፣ እውነትን አውቀሽ ከሲዖል ለማምለጥ ወደ ክርስቶስ ወንጌል ቶሎ ትመለሺ ነበር። ለመሆኑ ትምህርቱ ስለ ምንድን ነው? አዳምጠሻል? ንጉስ "ቶ" የሚባለው ማን ነው? "ዳግማዊ ቴዎድሮስ" የተባለው ማን ነው? የእባብ ምልክት ያለበት መቋሚያ፣ የግብፅ ጣዖታት ምልክት ምንድን ነው? ገብቶሻል? ይልቁንስ መዳን ይሁንልሽ! ስድብ ከአንቺ ይራቅ!
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ🙏
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
@@fasikafasika2207 Taot amilaki hula . Midre debitera 😂
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 Жыл бұрын
ወድሜ ትዝው ዘመንህ ይባረክ ከዝህ በበለጠ ፅጋ ይጨመርልህ🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥
@samuellove9096
@samuellove9096 3 жыл бұрын
ትዜ ጌታ ኢየሱስ የጥበብና የመገለጥ መንፈስ ይስጥህ! በኃይል የምትገለጥበትንና ብዙዎችን የምትደርስበትን የክብር የኃይል መንፈስ ያፍስስልህ
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 Жыл бұрын
ዘመንህ:ይባርክ:❤የኔ:ወንድም:እንደህ:አብቦ:አውቆ:ማስተማር:በጣም:ያስመስግንሃል::❤
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 2 ай бұрын
ስላንተ ጌታ ስሙን ይባረክ❤ ትዝታው ወንድሜ ተባረክልኝ ❤❤❤
@alemulera3511
@alemulera3511 2 жыл бұрын
ትዜ ጌተ ይበርክህ ቡሩክ ነህ 🙏 ለኔ የምሰዝኑኝ ምንም ሰያዉቁ ነጭ ነጠለ ልብስ ለብሰዉ የምከተሉት እነቶችነ አበቶች ነቸዉ !!! ስለ መፅሐፍ ቅዱስ ምንም ለመያዉቁት ጌተ ይድራስለቸዉ 😭😭😭😭
@betselotgetachew5386
@betselotgetachew5386 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ትውልድን እያነቃህ ስላለህ ፀጋ ይብዛልህ
@abiygizaw672
@abiygizaw672 3 жыл бұрын
ተባረክ። እንዲሁ እውነትን ይዘህ ሻይን እያረክ ነፍ አመት ኑርልን። ዘርህም ይባረክ።
@zerihungizaw6862
@zerihungizaw6862 2 жыл бұрын
ምድራዊ መንግስታችንን በጌታ ፍቃድ በምርጫ እንመርጣለን !ዝባዝንካቸውን እዛው ለሚከተላቸው እየሱስ ክርስቶስ አገራችንን ሰላምና ፍቅር እንደሸማ ያልብስልን አሜን!
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን! የኢትዮጲያ ትንሳኤ ናፈቀኝ! እባክህን ጌታ ሆይ የዘበነን ባልጩት ልብ የቃልህ መዶሻ ዛሬስ ያግኘው! ስቶ ብዙዎችን እሳተ! 🙏😭😭😭
@sarasarasara7041
@sarasarasara7041 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@lion9699
@lion9699 3 жыл бұрын
ህዝቤ እዉቀትን ከማጣት የተነሳ ጠፋ ይላል ብቻ ጌታ አይናችንን ያብራል ነዉ ትዙ ተባረክልን👍❤👍
@ayyu1533
@ayyu1533 2 жыл бұрын
God bless you abundantly for telling the truth as is where is without covering it up. May God multiple you in everything.
@user-nc4my6sh3e
@user-nc4my6sh3e 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክክ ትዜ ምርጡ መጋቢዬ ነክ ክፉ አይንካክ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
በክብር ተመልሶ የሚመጣውን ጌታ እየሱስን ነው የምንጠብቀው።
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 3 жыл бұрын
እነዚህ ከሰማያዊው ኢየሱስ ይልቅ የምድራዊ ንጉስን መምጣት የሚናፍቁ መናፍቃን ናቸው፡፡ ዘውዳዊ አገዛዝን የሚናፍቁት ምንአልባት ድሮ ይዘውት የነበረው የሀገሪቱ ሲሶ መሬት ይመለስልናል ብለው ይመስለኛል፡፡
@user-vc3go6jc5w
@user-vc3go6jc5w 3 жыл бұрын
God hold u in Jesus name Egzehaber bakindu yeshakamih yetawut amlikon lamafras andabatihen yetakam in Jesus name ameen ameen Amen
@belenmeba3144
@belenmeba3144 3 жыл бұрын
ትዜ አንተ የወጌል ጀግና ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@kenaethiogamer4740
@kenaethiogamer4740 2 жыл бұрын
ወንጌል ባንተና በኤርሚ ለኢትዮዮጵያ ኦርቶዶክስ ተከታዮች እየተገለጠ ነው ጌታ ይባርካቹሁ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
እንዳይሰሙ ድግምት የተደገመበትን አንገታቸውን አፋቸውም ተደርጎባቸው እውነትን ማወቅ አይፈልጉም!😭😭😭
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ። ጌታ ይድረስ ለምድሬ እና ለወገኔ!
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 жыл бұрын
God bless you my beloved brother in christ.
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 3 жыл бұрын
ወንድማችን ትዝታው ተባረክ ከእንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ድቅድቅ ጨለማ ቃሉን ወደ ጎን ጥሎ በተረታ ተረት ከማመን አወጣህ በእውነት ህዝባችን ያሳዝናል በሃይማኖት ገመድ ሰንሰለት ተተብትቦ በሃጢያት ቀንበር ታስሮ የገሃነም ወራሽ ሲሆን በጣም ያሳዝናል ።
@mimitube270
@mimitube270 3 жыл бұрын
ብሩክ ነህ ወንድሜ🙏
@shibire7870
@shibire7870 2 жыл бұрын
tize tsega yebazalk sew geta hanim ewukati mestawal yechemirlk❤❤❤❤
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 6 ай бұрын
ኧረ ዘቤን ጌታ ያስበው ትውልድን ወደ ጨለማ እየነዳ ነው ትዜ ተባረክልን
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ምድራችን ወዴት እየሄደች እንደሆነ ያሳይል ያሳዝናል የይሁዳን ንጉስ የናዝሬቱን እየሱስ ህዝባችን አምኖ ቢቀበል ቃሉን ብቻ ቢያነብ ከዚህ አጋንንታዊ ትንቢትን እቅድ ወጥመድ ያመልጣል የዘላለምም ህይወት ያገኝ ነበር። በናዝሬት በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስራውን እናፈርሳለን ። ቅዱሳን የስሙ ስልጣን ሀይል በእጃችን ነው እንዋጋዋለን የሀሰት ትምህርቱንም ቢሆን።
@user-ye6rr5kp2i
@user-ye6rr5kp2i 6 ай бұрын
May God bless you abundantly.
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
ቲቶ2:11 ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12-13 ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ 14 መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።
@melkamumulatu5021
@melkamumulatu5021 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@solromeo2645
@solromeo2645 2 жыл бұрын
Ye egziabher smu ybark🙏🙏🙏🙏
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 3 жыл бұрын
Tize geta yesus yebarke!!❤️
@ZerfuZed
@ZerfuZed 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ውንድመ
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 3 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!✝️
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 жыл бұрын
ፍጥረት ሁሉ ሊሰማው የሚገባው የጌታችንን የእየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ነው። የምጠብቀው የሰው ንጉስ የለም !! ፍጥረት የሚጠብቀው የእግዚአብሔርን ልጅ መገለጥ ነው !!
@bettybbc777
@bettybbc777 3 жыл бұрын
ወይኔ ...ወይኔ ምን አይነት ዘመን ነው ያለነው በሬ ወለደ ....ጌታ ሆይ
@Dan-dh7re
@Dan-dh7re 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ውንድሜ ትዝታው ዘመንህ የምስራቹን ወንጌል በመናገር በመኖር ይለፍ
@user-tm6ep8ji1w
@user-tm6ep8ji1w 3 жыл бұрын
አሜንንንን ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@Sunem7
@Sunem7 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የንሰሀ ፀሎት ብታስፀልይ መልካም ነው !!! ኢየሱስ ከሞት ያድናል🙏
@hiwethiyele2881
@hiwethiyele2881 2 жыл бұрын
ትዝታውዬ ወንድሜ ብዙ ጊዜ እሰማካለው ዘመንክ ይባረክ የተባረከ አንደበት ነው ያለክ ጌታ የመገለጡን ፀጋ እንደዘይት ነው ያጠጣክ በክርስቶስ ደም ተሸፈን እንደምድር አሸዋ ያብዛክ ፀጋውን ያብዛልክ ዘመንክ በእግዚአብሄር ቤት ይለቅ 🙏አንተን ማየትም መሰማትም የማይችለው ዳቢሎሰ እና ጭፍራዎቹ ብቻ ናቸው ከእግር እሰከ እራሰ ፀጉርክ የእሳት አክሊል አልብሶካል ጌታ ሰሙ ይባረክ የምታሰፈራ አንበሳ አሰመሰሎክ ለጌታ ልጆች የፍቅር እርግብ ነክ ለዳቢሎሰ ግን የምትፉጅ አንበሳ📖✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 2 жыл бұрын
Tabaraki 🙌💕🙏🏽🙌💕🙏🏽🙌💕🙏🏽🙌💕🙏🏽
@elfemanaye6511
@elfemanaye6511 2 жыл бұрын
የሚመጣው ንጉስ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
ወንድም ትዝታዉ እግዚአብሄር ነፃ ስላወጣህ እግዚአብሄር ይመስገን
@xolanitshida9345
@xolanitshida9345 3 жыл бұрын
Amen all glory be to Jesus Christ!!!! Thank you man of God tizzy
@yordibekele6990
@yordibekele6990 2 жыл бұрын
ተባረክ እንወዳለን የጌታ ፀጋ ይብዛል
@samumele5467
@samumele5467 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 жыл бұрын
ትዜ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይጨመርልህ
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
This is really strange 🤔 this man really need Jesus to open his eyes Tezu you're blessed brother my lord bless Dr Abiy please pray for him too 🙏❤💙
@ethiofamilytube9331
@ethiofamilytube9331 2 жыл бұрын
ከሚጠሉን ይልቅ የእግዚአብሔር ክንድ ብርቱ ነው። ጌታ ኢየሱስ ያስጀመረህን የወንጌል እሳት ያስቀጥለው
@sabatekle1992
@sabatekle1992 Жыл бұрын
Glory To God.GBU
@getachewdemesie5209
@getachewdemesie5209 6 ай бұрын
ተባረክ ትዜ
@aydagirmaye3723
@aydagirmaye3723 Жыл бұрын
Hallelujah, kber Le egzer yehun! It is Good to stand with the truth.
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
ትዜ እንደው እግዚአብሔር ይባርክክ በእውነቱ ከዚ ከጨለማ ያወጣን ጌታ ይባረክ እኔ ስለዘበነ ቃላት ያጥረኞል በእውነት። እግዚአብሔር ካልገለጠልን እኮ ምን አይነት አዝቅት ውስጥ እንደምንሆን እንደነበር ዘበነን አይቶ ማወቅ ይቻላል። ምን አየው አንዴ በህልሜ ዘበነ በኢትዬጵያ ምድር ትልልቅ እናቶችን እድሜያቸው ከ50-60 የሚሆኑ ሴቶችን እሱ ቆሞ ጡሩንባ እየነፋ እነሱ በእንብርክክ እየሄድ አየው እኔም ቆሜ በሀይለኞው በእየሱስ ስም እያልኩ ክርስቶስ ነፃ ያወጣውን ህዝብ አንተ እንደዚ በእንብርክክ ታስኬዳለክ እያልኩ ስቃወመው፣ስገፅፀው አየሁ። እናም በፌስቡክ ሁሌም እንዲመለስ እፅፍለታለው የምታውቁት ሰዋች እባካችሁ ተመለስ በሉት።
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
ትንቢት የመናገር ስጦታ የሚሰጠው እግዚአብሄር በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ አምኖ ለዳነ ህዝብ ነው። እየሱስ እንዲህ ብሎናል የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ( መንፈስ ቅዱስ) ማለቱ ነው ወደ እውነት ሁሉ ይመራችሁዋል የሰማውን ይነግራችሁዋል ሊመጣ ያለውን ያስታውቃችሁዋል ከራሱ አንዳች አይናገርም ከአብና ከወልድ የሰማውን ይናገራል እርሱም እኔን ያከብረኛል!!!!!!!!!!!!!!!! ስለዚህ እየሱስን የማያከብር ከአብ ከወልድ የሆነውን የማይናገር ከክፉ መንፈስ የሰማውን ይናገራል ግልፅ ነው እግዚአብሄር ይፍቃድ አምላክ ስለሆነ ማንንም አያስገድድም ህዝቤ ግን ወደ አዳኙ እየሱስ ናና አምልጥ የዘላለም ህይወት አግኝ
@ambayeyonas4110
@ambayeyonas4110 3 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 2 жыл бұрын
ትዚ ለአንተ እና ለወንድም አባ ጳውሎስ ለወንድም አባ ዮዎናስ Like ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አይደለም ሌላ ይገባችኃል በርቱ የእግዚአብሔርን ህዝብ እያነቃችሁ ነው ዘመናችሁ ይባረክ።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
መቼም ልባቸውን ይፈውስ
@tamiratlambebo6595
@tamiratlambebo6595 3 жыл бұрын
ትዜ በእዉነት አንተ ለትዉልድ በረከት ነህ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽
@tessematesfaye5019
@tessematesfaye5019 Жыл бұрын
You are so blessed
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@messaysahile8073
@messaysahile8073 Жыл бұрын
ጌታን ስለ እንተ እመስግናሉሁ።
@tshayfaniel5408
@tshayfaniel5408 3 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ 🔥❤️😇
@gospel2359
@gospel2359 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ተባረክ። ትዜ ወንድሜ
@yaee123
@yaee123 3 жыл бұрын
The Ankh which is also called the Tau cross by Egyptian Orthodox because it shaped like the Greek letter Tau (T)and in Amharic is TTWA and is the ankh cross as Ethiopian orthodox cross. That’s why the patriarch carries a cross with two snakes on each side that’s called the staff of Osiris (Egyptian false god) it also has many names (staff of thoth, staff of hermes, staff of tehuti and the kundalini serpent...it has sooo many different names but it’s still the same evil one called that rebelled.
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
Please, please, write more details about this false god & specially about the snakes symball on both sides of their sticks they hold, especially in Amharic. I never noticed the snake shaped የሚይዙት መቋሚያቸው!
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
ወንድማችን ትዝታው ጌታ ይባርክህ
@enkugudeta7633
@enkugudeta7633 3 жыл бұрын
Geta Eyesuse Abezeto Yebarekeh🙏❤
@bk7202
@bk7202 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ካቶልክ የሚል ፈጣርያችን ጋር የለም
@netsanetsimoenztewahdo2045
@netsanetsimoenztewahdo2045 3 жыл бұрын
MN malet new? Algebagnm
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 3 жыл бұрын
አንድ ሃይማኖት። ኤፌ 4:5
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new ❗️
@ameklave9792
@ameklave9792 3 жыл бұрын
ኬት ነው ግን የሚያመጡት አንደዚ ኣይነት ትንቢቶት?በጣም ነው የሚገርም፡ኣንተ ቀጥልበት በጣም ትክክል ነው ያልክ።እግዝኣቢሄር ይባርክህ
@asterfeleke6126
@asterfeleke6126 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@jesusisgod7710
@jesusisgod7710 3 жыл бұрын
God bless you brother 🙏 I pray that the work of the devil will be destroyed in the name of Jesus. Jesus is coming soon, Amen.
@eyobweldesembet4172
@eyobweldesembet4172 3 жыл бұрын
we love you betam be blessed forever!
@truthshallsetyoufree3009
@truthshallsetyoufree3009 3 жыл бұрын
በጣም በስለኋል ወንድሜ!!! ተባረክ ። ... ዘበነ ጸረ ክርሰቶስ ነው።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም! ፀረ ክርስቶስ ነው፣ ግን ክርስቶስ የሞተለትን ህዝብ እያሳተ በፍፁም ወንጌልን ለመስማት አልቻሉም! በተለይ የእኔ ዘመዶች በእነዚህ 8 አመታት ውስጥ " አርሴማ" የምትባል ጣዖት ካስገቡበት ጊዜና በአንገታቸው ላይ የሚታሰር ጥቁር ክርና እንጨት ወይ ቆርቆሮ መስቀል ቅርፅ ማሰር ከጀመሩ በኋላ ገና ኢየሱስ ብዬ ሳልጨርስ ያንቀጠቅጣቸዋል!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
ለማንኛውም የኢትዮጲያ ህዝብ በተለይ ኦርቶዶክስ/ ተዋህዶ ነን የምትሉ የምህረተአብ፣ የዘበነ፣ የመስከረም ለቼሳ/ የሮዳስ/ አባ ገ/ ማርያም፣ እህት ማርያም/ ስንዱ የመሳሰሉትን የምትከተሉ ለእናንተ እግዚአብሔር ልባችሁን የደፈነው የጨለማው አሠራር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይውደቅ! አሜን። ከመንፈሳዊውና ፀረ- ክርስቶስ ወይንም የዚህ አለም ገዢ የሆነው ሉሲፈር ከክርስቶስ ምፅዓት በፊት የቻለውን ያክል ነፍስ ወደ ሲዖል የሚወስዳቸውን የማጥመድ አላማውን ለማሳካት እነዚህን "መምህራን" ነን የሚሉትን በደንብ እየተጠቀመ ነው! ይሁን እንጂ መንፈሳዊው አካሔዳቸው በፀሎትና በእውነተኛ የወንጌል ቃል እናፈርስባቸዋለን፣ ግን በምድራዊው ወንጀል መጠርጠር ይኖርባቸዋል! ከግብፅ ጣዖታት እያመጡ ገዳምን በነብር እያስጠበቁ፣ ሀጡአት የሠራ ሰው ወደዚያ ዋሻ ከገባ አይወጣም እያሉ የገባ የማይወጣበት ለብዙ ዘመናት ተፈርቶ የኖረ ዋሻ በግሬደር እየታረሰ መፈተሽ አለበት! ገዳማትም ውስጥ በጠንካራ ጥንቃቄ ፍተሻ መደረግ አለበት! Cyber ዶክተር ነበርኩኝ የሚሉ ሁሉ ሳይቀሩ ፀጉራቸውን dradelock የቆጣጠሩ ሁሉ ገዳማት ውስጥ ምን እየሰሩ ነው??? በመንፈስም በሥጋም ታስራለች፣ ብዙ ጉድ ተሸክማለች ኢትዮጲያ! ከአሜሪካ አክሱምን ላሊበላ ገዳም፣ ሌሎችንም ቦታዎች በቱሪስት መልክ የሚሄዱት አብዛኞቹ ለሌላ ተልዕኮ ነው! ይልቁንስ "የማንቂያ ደወል" ለኢትዮጲያ ህዝብ:- ኢየሱስ የሚመጣው ንጉስ እርሱን አምላካችንን ብቻ ነው ክርስቲያን መጠበቅ ያለበት! እስከዚያ ከግብፅ ጣዖታት ተለዩ! ይህንን ትምህርት አትማሩ! መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ፣ ወደ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ፀልዩ!😭🙏
@luxuriouslife7976
@luxuriouslife7976 2 жыл бұрын
y.m ወንድሜ ተባረክ አሁንም ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ፡
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 3 жыл бұрын
Thank you. Min libel... Er hoy ye Ethiopiawyan aimiro yikeyir.... Er indante keza ke orthodox yansa.... Tebarek.
@frobula3462
@frobula3462 3 жыл бұрын
Tebarek izgiyabiher yibrkih biruk hun ke izi belay tsegawun yicemiribih
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
እውነት ነው📖💗🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብ ትዜ🙌🙏
@emebetzewde6939
@emebetzewde6939 3 жыл бұрын
ተባረክ
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or 11 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን አሜን እኔ ብዙዎቹን ትምህርቶችህን እሰማለሁ እናም ጌታ ይባርክህ ወንድም ትዜ እናም አሁን ባስተማርከው ትምህርት ላይ መካተት የነበረበት አንድ ነገር አለ ይመስለኛል አሁን አንተ ከሀገር ውጪ ነህ ያለሀው ይመስለኛል እና እሱን ጥቆማ ለመስጠት ነው ምንድነው መሰለህ አሁን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አስተማሪዎች ካስተማሩ በጣም ቆይተዋል ከዛም አልፎ ምዕመኑ ማህተቡን ፈትቶ ቶ መስቀልን መልበስ ከጀመረ ቆይተዋል ማለት ያኛውንም መስቀል ልበሱ የሚል ቃል ስለሌለ ሊወገዝ ሚገባው ነገር ነው ለምን ትለብሳላቹ ብለን ስንጠይቃቸው አባቶች ፈቅደዋል ነው የሚሉህ በቃ የወንጌልን ቃል ለመስማት አይፈልጉም ያሳዝናል በጣም ጌታ ይግለጥለት ለዚህ የዋህ ህዝብ እናም መረጃ የለህም ብዬ ስላሰኩ ነው እና እስቲ መረጃውን በደንብ አጣራው እና ሀገር ቤት ያሉትን ሰዎች ጠይቅ በርግጠኝነት ምነግርህ 50% ሚሆነው ህዝብ በአንገቱ እየለበሰው ይገኛል ወንድሜ በርታልን ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ
@bizuayehugezahegn5738
@bizuayehugezahegn5738 2 жыл бұрын
Zeminih yibarek! "The Ankh is associated with the Goddess Isis."
@danieltefera5983
@danieltefera5983 3 жыл бұрын
ቲዜ ጀግና በርታ ተረት ተረቱን እንዲህ አደባባይ ላይ አስጣውና ሰዎች ከእስራት ይላቀቁ
@maretamekuria4886
@maretamekuria4886 2 жыл бұрын
TERET TERET MEMEHER ZENEBE ERE GOOD GOOD MEN AYENET CHEWATA JEMERU DEMO !!
@hanaassefa5543
@hanaassefa5543 2 жыл бұрын
God bless you
@birukgosaye7273
@birukgosaye7273 3 жыл бұрын
🙉 🙉 🙉 እረ ውሸታቸው አያልቅም ወንድማችን
@yaredyo5275
@yaredyo5275 Жыл бұрын
Yenema
@raheljembere3360
@raheljembere3360 3 жыл бұрын
Tsegawen yabizalik tizuyee tebarek. And ande bemezimurem bitagelegil ds yilegnal🙏🙏
@bezaTal
@bezaTal 3 жыл бұрын
I see my grandmother 🥺on zebene short video you gest show
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 3 жыл бұрын
ከተረት ራቁ ይላል ቃሉ. ለምሳሌ ወደ አሜሪካ ለመግባት አሜሪካን ኤምባሲ የሰጠው ቪዛ መያዝ አለበት እንጂ መግባት የለም መንግስተ ሰማይ ለመግባት በልጁ በኢየሱስ በማመን እንጂ በተረታ ተረት መግባት አይቻልም ። እንደነ ዘበነ ለእንጀራቸው ተረት እያወሩ ተከታይ ማፍራት ይቻላል።
@user-rl2xz2nb3e
@user-rl2xz2nb3e 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@jesusistheway8969
@jesusistheway8969 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU MAN OF GOD GREAT INSIGHT.TRUTH IS ALWAYS TRUE!!!TRUTH WILL ALWAYS PREVAILS
@cutezumbi9442
@cutezumbi9442 2 жыл бұрын
You're amazing
@dibodibo8106
@dibodibo8106 3 жыл бұрын
የሀሰት አሰራራ ይፍረስ በኢየሱስም
@genetbogale3563
@genetbogale3563 3 жыл бұрын
ሰው ወደ እየሱስ ወደሚወደውና ነፍሱን ከሲዖል ሊያድን ነው የሚችለውን እየሱስን ሰምተው እንዳይድኑ የሚነገር ተረት ተረት ነው ዘበነ ግራ ገብቶት ህዝቡን ግራ ያጋባቸዋል ውሸትን ይጭንባቸዋል እባካችሁ ያገሬ ሰወች የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት ብሎናል እየሱስንገስሙት
@adnchiwledeyoutube1462
@adnchiwledeyoutube1462 2 жыл бұрын
Getaa yibarik
@NaomiGrace416
@NaomiGrace416 2 жыл бұрын
Tebareklny
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ወንድማችን በተከታታይ እየሠማንሕ ነው ጌታ እውቀቱን ያብዛልህ።
@dannyyosef4533
@dannyyosef4533 3 жыл бұрын
ትዝታው ኣይዞህ።ንጽህ ወንገል ኣስተምር። ዘበነ፡ ከባድ ጨለማ እየ ጠበቀህ ነው
@comceil9317
@comceil9317 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@zelalemtheethiopia7630
@zelalemtheethiopia7630 3 жыл бұрын
God bless you Tize!!
@baharegetaneh466
@baharegetaneh466 3 жыл бұрын
Wondime bgeta tebarek❤❤❤💯💯💯
@asterbelete8359
@asterbelete8359 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 28 МЛН
EMS Eletawi ዘመቻውና የሰለም ተስፋው Wed 14 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 3,6 М.