No video

የዘበነ ኦርቶዶክሳዊ ውሸቶች ክፍል2

  Рет қаралды 20,900

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Жыл бұрын

#Follow Me on Facebook
/ tizitawpage
/ tizitawsamuel
/ @tizitawsamuel
#Support_This_Ministry
1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/tizitawsamuel
cash.app/$Tizitaw1
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Пікірлер: 116
@droneber2024
@droneber2024 Жыл бұрын
በነዘበንም ውስጥ ያለ የሀሰት መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተወገደ ይሁን።
@natthyyehalem6148
@natthyyehalem6148 Жыл бұрын
“አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።” - ራእይ 4፥8
@fikirtedemlew1150
@fikirtedemlew1150 Жыл бұрын
ተባረክ ትዝታው
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
ክክክክክክክ የምር በጣም ነው ያዝናናኝ ዘቤ በሚቀጥለው መልካም ወጣት ከ ዬኒ ጋር ያገለግለናል በኢየሱስ ስም ዘራንበት።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፅጋ ይብዛልህ❤
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 Жыл бұрын
እኔም እዚህ ጨለማ ውስጥ ነበርኩ እኮ!!! ስለወደደኝ መረጠኝ፣ አዳነኝ! ተባረክ አባ
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Abel Tebarek . Wode Geta mengist Enkuan Beselam metah . Chelema bicha ayigeltsewum 😂😂😂
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 2 ай бұрын
አባ! ከውሸትና ከተረት መንደር ስላስመለጥከኝ አመሰግንሀለው 🎉 ተባረክ ወንድሜ ትዝታው ❤ የዘቤ ነገር የጠላ ቤት መንፈስ የሚያስገባ የሚያስወጣ የተወጋ ይሁን!
@naolalemu8090
@naolalemu8090 Жыл бұрын
በጣም ሀይለኛ አገልግሎት ነው።
@natthyyehalem6148
@natthyyehalem6148 Жыл бұрын
“የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥5
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
ከአስቱ ትዕዛዛት አንዱ እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝና ከእኔ ሌላ አምላክ አይኑርህ አይደል የሚለው አምላክ ማለት የሚመለክ የሚሰገድለት ማለት ነው ስለዚህ ከእሱ ሌላ አምላክም ዙፋንም የለም ከዚህ ውጪ ያለው በሙሉ አሜን የፈረሰ ይሁን !
@ermiastsegaye8871
@ermiastsegaye8871 Жыл бұрын
የእውነት አርበኛ ቆራጥ የጌታ ሰው በርታ እንወድአለን!!
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 2 ай бұрын
ትዝ ተባረክ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ👐
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ቃል ላይ ከፍ ከፍ የሚለውን የሰው ሀሳብ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት እናፈርሳለን! በርታ ወንድሜ ሰዎች ከዘለዓለም ሞት እያመለጡ ነው ☝️
@emebaemuti951
@emebaemuti951 Жыл бұрын
ትዜ አመሠግናለሁ !የእውነተኛው ብርሃን ስለበራልኝ አምልጬያለሁ ስሙ ይክበር ! እንንቃ !!
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ተባረክልን ፖ/ ትዜ ፀጋው ይብዛልህ 🥰🙏
@natthyyehalem6148
@natthyyehalem6148 Жыл бұрын
“በፊልድልፍያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ የዳዊት መክፈቻ ያለው፤ የሚከፍት፥ የሚዘጋም የሌለ፤ የሚዘጋ፥ የሚከፍትም የሌለ፤ ቅዱስና እውነተኛ የሆነው እርሱ እንዲህ ይላል።” - ራእይ 3፥7
@minashawutirajo
@minashawutirajo Жыл бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔርን የተመሰገነ ይሁን እያልኩን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 💚💚
@mekedesgetachew5018
@mekedesgetachew5018 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏
@natthyyehalem6148
@natthyyehalem6148 Жыл бұрын
መዝሙር 91 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። ² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። ³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። ⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። ⁵ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ ⁶ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። ⁷ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። ⁸ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። ⁹ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ። ¹⁰ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። ¹¹ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ ¹² እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። ¹³ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። ¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። ¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ። ¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 Жыл бұрын
ትዜ ዘመንህ የተበርካ ይሁን የመንግስት ሰማይ መግብያም ቁልፉም እየሱስ ክርስቶስ ብቻነው
@omg7745
@omg7745 Жыл бұрын
ትዜ አንተን ያስነሳልን እግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አስመለጥክን ከዘላለም እሳት እናመስግንሀለን
@user-uc6mz9zi1r
@user-uc6mz9zi1r 10 ай бұрын
Berta God is with you
@eliasyoseph4942
@eliasyoseph4942 Жыл бұрын
ትዜ ይህንን የሃሰት ትምህርት ወገብ ወገቡን
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 Жыл бұрын
አረ ሆዴ ቆሰለ ፍትህ ለጌታችን እናት ጨራሽ እንደ ኮንደሚኒየም ቤት አከራይ እና የመሬት ይዞታ ሰጭ አደረጋት ይህ ሰዉ ጌታ ቃሉን ያብራልህ ዘበነ
@elenibeyene2112
@elenibeyene2112 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ፡ ተባረክልን፡፡
@john9762094
@john9762094 Жыл бұрын
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤ 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:5 አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም። 2nd Timothy 4:1 In the presence of God and of Christ Jesus, who will judge the living and the dead, and in view of his appearing and his kingdom, I give you this charge: 4:2 Preach the Word; be prepared in season and out of season; correct, rebuke and encourage--with great patience and careful instruction. 4:3 For the time will come when men will not put up with sound doctrine. Instead, to suit their own desires, they will gather around them a great number of teachers to say what their itching ears want to hear. 4:4 They will turn their ears away from the truth and turn aside to myths. 4:5 But you, keep your head in all situations, endure hardship, do the work of an evangelist, discharge all the duties of your ministry.
@john9762094
@john9762094 Жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 30:5 የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ተፈትናለች፤ እርሱ ለሚታመኑት ጋሻ ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 30:6 እንዳይዘልፍህ፥ ሐሰተኛም እንዳትሆን በቃሉ አንዳች አትጨምር። Proverbs 30:5 "Every word of God is flawless; he is a shield to those who take refuge in him. 30:6 Do not add to his words, or he will rebuke you and prove you a liar.
@againhope9751
@againhope9751 Жыл бұрын
God bless my brother
@haschascha627
@haschascha627 Жыл бұрын
መቼም ድንቅ ነሕ ወንድማችን ጌታ ዘመንሕን ይባርክ ከስንት የሐሰት አስተምህሮ መልሰኸናል እናመሠግንሀለን።
@zenaayano
@zenaayano Жыл бұрын
Tebarek
@BekaTadesse
@BekaTadesse 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Bertalen ❤❤❤❤
@martamarta3781
@martamarta3781 Жыл бұрын
አሜንን❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ትዝዬዬዬዬ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
@ababumegersa8929
@ababumegersa8929 Жыл бұрын
Praise God!!God bless you brother Tize!
@burnlies
@burnlies 10 ай бұрын
😇😇😇😇😇
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Жыл бұрын
God Bless You & your family!!
@mimigirma2735
@mimigirma2735 Жыл бұрын
Egzhaber abzito yibarkh pastor tize
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስያውያን እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ አንብቡ መሪዎቻችሁ ምን እያነበቡ እንዳለ ግራ ያጋባሉ ህዝቡ ግን አንብቡ ። የእግዚአብሔር ቃል ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶአል ይላልና..
@winidysonwinidyson4857
@winidysonwinidyson4857 5 ай бұрын
👍👍👍
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@naodgutema2416
@naodgutema2416 Жыл бұрын
ብርክ በልልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
ኧረ በጌታ በእየሱስስም ጌታሆይ ማረን አቤቱ ማረን እግዚአብሔር ብቻውን ይመለካል እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተም የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ አገሬን ኢትዮጵያን በምህረትህ አስባት ይሄ ምን አይነት የክህደት አስተምሮ ነው ከአዳኝ ወጥመድ የሚያስመልጠን ጌታ ብቻና ብቻ ነው ! እነዚህን ጣኦታት ከምድራችን ላይ እናፈርሳለን መሠዊያቸውንም እንገለብጣለን ይሄ የጠላት ሀሳብ በጌታ በእየሱስስም የፈረሰ ይሁን ! በደምህም ሸፍነን አድነን !
@hanaababu9475
@hanaababu9475 Жыл бұрын
Geta ybarkh betam newu yemwedh. Geta enkuan lezih kbr abekah
@milcahephrem9540
@milcahephrem9540 Жыл бұрын
Tiza ! U r Blessed !!
@mesimekiso5954
@mesimekiso5954 Жыл бұрын
ተባረክ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 5 ай бұрын
May God bless you mightily and richly for exposing these ev
@yesakmolla
@yesakmolla Жыл бұрын
Ante yetbarek Ye egzhabehear sew tebarke Betam amsgenalhu!!🙏🇨🇭
@aaaayyyy3373
@aaaayyyy3373 Жыл бұрын
Getaye Eyesus kewshet gelagelegn.....lerasu bcha aregegn 🙏🙏🙏🙏
@lizabella151
@lizabella151 Жыл бұрын
ይመሥገን ይክበር
@saved1580
@saved1580 2 ай бұрын
በዘር ግንዴ ላይ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ ጠላት የሰራው የኦርቶ ተረት ተረት የጣዖት አምልኮ የድህነት የማጣት ምሽግ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን።
@user-fu2ei7bd3r
@user-fu2ei7bd3r 11 күн бұрын
ምን አለበት እንደገና ቢማርና ህዝቡን ቢያተርፍ
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 Жыл бұрын
ወንድሜ ትዝታው በወንጌል ላይ የተነሳውን የውሸት ተራራ በእውነተኛው የእግዚአብሄር ቃል ለማፍረስ እግዚአብሄር አንተን ኤርሙን እንዲሁም ሌሎች ዱሳንን ጌታ ስላስነሳ ደስታዪ ታላቅ ነው ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ😊
@hshsavaha5227
@hshsavaha5227 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@selenatlnger8088
@selenatlnger8088 Жыл бұрын
zemenh yebarek
@mercy1653
@mercy1653 Жыл бұрын
አሚን አሚን ጌታ ይባረክ
@amazing-3691
@amazing-3691 Жыл бұрын
God bless you Pastor Tizitaw
@wegahtanega3729
@wegahtanega3729 Жыл бұрын
Wey gize egziabher hoy fred
@mulugetazethiopia5839
@mulugetazethiopia5839 Жыл бұрын
God bless you brother
@bekaludile1281
@bekaludile1281 Жыл бұрын
God 🙏 bless you
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ስራቸው ሁሉ ደም ያፈላል ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Zemenehen yebarek bewekete laye tsegaw yechemereleh
@YohannisM
@YohannisM Жыл бұрын
Tebark ye egzbher sew
@Daniel-mn1kp
@Daniel-mn1kp Жыл бұрын
Pastor Tizae Tbarkln
@selamsim577
@selamsim577 Жыл бұрын
Shalom pastor tize
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@melkamufeyissa7439
@melkamufeyissa7439 Жыл бұрын
Pastor tize..God bless you..i know you..Dilla...koffeee...kale hiwot megbiya...tebarek..
@mesetena3928
@mesetena3928 Жыл бұрын
Blesse u
@henoktewolde3826
@henoktewolde3826 Жыл бұрын
Shalom wendema
@gelilatsegaye9550
@gelilatsegaye9550 Жыл бұрын
Tebarek🙏
@ilenfre3129
@ilenfre3129 Жыл бұрын
Guyta juss jbrka 🥰❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@john9762094
@john9762094 Жыл бұрын
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:1 ... 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2 መንፈስ ግን በግልጥ። በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3 እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:4 እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:5 በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:6 ስለዚህ ወንድሞችን ብታሳስብ፥ በእምነትና በተከተልኸው በመልካም ትምህርት ቃል የምትመገብ የኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አገልጋይ ትሆናለህ። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7 ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። 1st Timothy 1 The Spirit clearly says that in later times some will abandon the faith and follow deceiving spirits and things taught by demons. 4:2 Such teachings come through hypocritical liars, whose consciences have been seared as with a hot iron. 4:3 They forbid people to marry and order them to abstain from certain foods, which God created to be received with thanksgiving by those who believe and who know the truth. 4:4 For everything God created is good, and nothing is to be rejected if it is received with thanksgiving, 4:5 because it is consecrated by the word of God and prayer. 4:6 If you point these things out to the brothers, you will be a good minister of Christ Jesus, brought up in the truths of the faith and of the good teaching that you have followed. 4:7 Have nothing to do with godless myths and old wives' tales; rather, train yourself to be godly.
@lizabella151
@lizabella151 Жыл бұрын
ዉይ እናንተን ያሥነሣ ጌታ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Жыл бұрын
Zebene God help him..ሌላ ምን ይባላል።
@apostleamarufetalagodfamil6881
@apostleamarufetalagodfamil6881 Жыл бұрын
Zeben be yesusim
@girmawkjim8265
@girmawkjim8265 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ዘበነ ዶክትሬቱን ወደ ተቀበለበት ዩኒቨርስቲ የአርሱ ትምህርቶች ተተርጉመው ቢላኩ ዩኒቨርስቲው የሚያያቸው ጉዳዮች እንዳሉ ታውቃላችሁ ? ካስተማሩት እውነትና እውቀት ውጭ የሆነ ፕራክቲስ ዲግሪውን መልሰው ለማንሳት መብት እንዳላቸው ይታወቃል፡፡ በሌሎች ሙያዎች ይህ የሚደረግ ከሆነ ስነመለኮትማ እንዴት እይፈተሽ፡
@azebtewolde822
@azebtewolde822 Жыл бұрын
❤❤❤👍🙏
@nahomtulamo9157
@nahomtulamo9157 Жыл бұрын
Alea
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 5 ай бұрын
ትዜ ዘቤማ እውነቱን ከተናገረ ምንሊበላ ነው አሁንማ ለመድነው ኮመዲያን ዘበነን
@surafelmekuria6128
@surafelmekuria6128 Жыл бұрын
Lemin live atigenagnum beruqu kemizebabetu ewunet kehone mitaweraw tegenagnuna enisma
@apostleamarufetalagodfamil6881
@apostleamarufetalagodfamil6881 Жыл бұрын
Hi hi
@mardikoiyseshetu4389
@mardikoiyseshetu4389 Жыл бұрын
ቆይ እስከ ዛሬ ድረስ እሄን ሁሉ ዉሸት ይህዞ እንዴት ቆዬ ?
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Hulem wushet new 😂😂😂
@betheltese8799
@betheltese8799 Жыл бұрын
አግዚአብሄር ይባርክህ
@godislove6054
@godislove6054 Жыл бұрын
💞💞💞💞💯💯💯💯👏👏👏💞💞💞💞
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 Жыл бұрын
ወይኔ ሳቄ ናልኝ! ይህ ሰው የስራ ዘርፉን አላወቀም እንጂ ምርጥ ኮሜዲያን ይወጣው ነበር!
@truth2232
@truth2232 Жыл бұрын
እንዴት ህዝቡን ንቆታል ወደ ሲኦል እያንደረደረ ይከተዋል ዬለው
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Жыл бұрын
Betset men malet new
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 Жыл бұрын
Guddd new yeEysuse. Bota lesa hmmmm😳😳😳😳🤔🤔🤔🤔
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
እነሱ ራሱ ጥጃ ናቸው
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 Жыл бұрын
ፍትህ ለኢየሱስ እናት ለማርያም !!
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እርሱ ራሱ ዘበነ ለራሱ ጥቅም የሚያገኝበት ስለሆነ ማውራቱ አይገርምም ሰው ግን ውሸት መሆኑን አንዳንዶቹ እያወቁ ከዛ ተረት ፈቀቅ ማለት አይፈልጉም ይህ ይገርመኛል! እውነት ሲነገር ግን ለመቀበል ይከብዳቸዋል የመስቀሉ ስራ ለመዳን በቂ ነው ሲባሉ እንዴት ይላሉ ብቻ አይናችንን ያብራ
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 Жыл бұрын
ክክክክክ ዘቤ ብቻ እግዚአብሔር ከተረታተርት የውጠልህ
@solomonaynalem9035
@solomonaynalem9035 Жыл бұрын
አይ ዘቤ ስንቱን ወደ ሲኦል ዶለው
@michaeltadele8074
@michaeltadele8074 Жыл бұрын
Rome 1:2 ወንጌል ማለት የምስራች ወይም ደስታቺን ነው እርሱም ክርስቶስ ነው ሌላ የለም ሌላው የምስራቹን ተናጋሪ ወይም መስካሪ ነው በቃ
@john9762094
@john9762094 Жыл бұрын
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:3 ... 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:4 ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም። 1st Timothy 1:3 As I urged you when I went into Macedonia, stay there in Ephesus so that you may command certain men not to teach false doctrines any longer 1:4 nor to devote themselves to myths and endless genealogies. These promote controversies rather than God's work--which is by faith.
@belayzeleke4436
@belayzeleke4436 Жыл бұрын
ትዜ ወንድሜ የዚህን ፀረክርስቶስ ትምህርት አራማጅ የሆነውን የሳጥናኤል ተከታይ ውሸታሙን ዘበነን ማጋለጥህን ቀጥልበት።አሁን ለኛ ለኦርቶዶክስ ተከታዮች እውነታው እየተገለፀልን ነው።የሚገርምህ ነገር ልንገርህ።ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመረች በኋላ አክራሪዋ ባለቤቴ እንኳን ውሸታም መሆኑን ስትረዳ አሁን እንዴት እንደምትጠላው ትገረማለህ።ለካስ እውነት ሲገለፅልን የውሸት ትምህርቶች ያስጠሉናል እንዴ?ገራሚ ለውጥ በራሳችን ላይ እያየን ነው።በአሁኑ ሰዓት ተዓምረ ማሪያም የሚባለውን መጽሐፍ መሳለም ትተናል።የሚገርመው ነገር ተዓምረ ማሪያምን ባለመሳለማችን ብዙዎች ይገላምጡናል።ቢሆንም በጥርጤሬ የሚመለከቱም አሉ።ለኛ የተገለጸው ለሌሎቹም ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞቼ ይገልጽላቸው ።ዘበነ ግን ስለ አጋንንታዊ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይበቀልልን።
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
መምህር ዘበነ ሐዋርያትን የዘበኝነት ስራ ሰጣቸው ወንጌላውያን ግን መጽሐፍ ቅዱስ ሐዋርያትን በአስራ ሁለት ዙፋን ተቀምጣችሁ ትፈርዳላችሁ እራሱ ጌታ በቃሉ ተናግሯቸዋል።መፍረድ ለምን ሰጣቸው ብለህ ዘራፍ በል ከቻልክ።
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 Жыл бұрын
They bring curses for peoples life
ስለ አርሴማ ለዶር. ወዳጄነህ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Yezelalem_Hiwot
1:35:17
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 15 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
#አባ_መአዛ እና #የኔታ_ትዩብ ፍጥጫ #Yeneta_Tube #Pastor_Tizitaw_Samuel
1:28:56
#ከቁርባን_በፊት ቄሶቹ በግእዝ ምንይላሉ? #Tizitaw_Samuel #Eternal_Life
2:14:51