"እንጀራ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ምግብ አልመሰለኝም ነበር"//ፈረንጅ ጎረቤቴ// በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 54,949

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 75
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 ай бұрын
❤❤❤ሰዉ እኮ አምሳያ አይጠፋለትም ማነዉ እንደ እኔ ማዲንጎ አፈወርቅን 😢😢 የመሰለዉ ❤❤ከዉጭ መጥተዉ እየኖሩ እንደዚህ ሀገራችንን ሲወዱ እኛ ምን አለ ከእነሱ ብንማር !!!!
@akjulan7084
@akjulan7084 11 ай бұрын
ቀደምሽኝ እሱ ነበር የመሰለኝ 😢😢
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
እኔም ማዲንጎን እያሥታወስኩት ነበር የአፍሪካውያን ደም ዪገርመኛል ሌላው ሐገር ኢትዮጵያንዪወዷታል እኛ ግን እርሥ በርሥ እንጫረሳለን ወንድም ወንድሙን ዪገላል ተመሥገን የዱሮ ፍቅሯኗ አንድነቷ ዪመለሣል
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 11 ай бұрын
እኔ እራሱ እርእሱላይ ሳየዉ ቁርጥነዉ😢
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 11 ай бұрын
አይየሰዉ መልክ በጣም ነው የምምሰለዉ😢😢😢
@rahmethussen6827
@rahmethussen6827 11 ай бұрын
እኔም ደነገጥኩ እሱን መስሎኝ
@johannaboulle8839
@johannaboulle8839 11 ай бұрын
The Journalist Zewetere, he is so professional. His english is perfect :) Continue
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 11 ай бұрын
ዋውው ጋዜጠኛው በዚህ ቁመቱ ጉራጌኛ ሲጨፍር😍
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 11 ай бұрын
ዋው አፍሪካውያን ፍቅር ናቸው ፍቅር ይስጠን❤❤❤
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 11 ай бұрын
የእናቱ እንጎቻ እንጀራ የናፈቀው😍
@user-dj6yv6kj8u
@user-dj6yv6kj8u 11 ай бұрын
እኔ😢😢😢
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 11 ай бұрын
እኔ😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
እኔ እናቴን በስደት ሆኜ ነው ያጣዋት😭💔😭😭😭😭
@naneamen4825
@naneamen4825 11 ай бұрын
ዘወትር በጣም ጎበዝ ቋንቋ ቢባል ጭፈራ በጠቅላላ አድናቂህ ነኝ !
@coffeeloverone
@coffeeloverone 11 ай бұрын
ፈረንጁ ከማለት የውጭ ዜጋ በሉ ፈረንጅ ለነጭ ብቻ ነው
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo 11 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም በጣም ነው እምወደው
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 11 ай бұрын
ኢቢስ ሚመቸኝ ቅዳሚ ከሰዓት ፡አዲስ ህይወት ተከፈለ፡ ውሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abebatadese3690
@abebatadese3690 11 ай бұрын
ዋውውው መልካም ጋብቻ የአብራሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ እእልልልል ❤❤❤
@zewditu1735
@zewditu1735 11 ай бұрын
ሰላም ዘወትር ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታ
@user-hy3yw8ph6i
@user-hy3yw8ph6i 11 ай бұрын
ለካ ኢትዮ ዉስጥ ብዙ የሌላ ሀገር ሰዎች አሉ በሉ በርቱ በሉልን 😢ወይኔ እንጀራዬ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 11 ай бұрын
አማራ ክልልን በድሮን እያወደመ ያለን ዱርየ መንግስት እቃወማለሁ ፍትህ ለወገኔ 💚💛❤️
@tgay5642
@tgay5642 11 ай бұрын
አሏህ ከዘር ማንዘሩ ከሀዲ ምግስት ያዉድመዉ እባብ የሆነ በላችዉ የኑፅሀን ደም ይፋረደዉ
@mm6227
@mm6227 11 ай бұрын
ህግ ህግ ነው በህግ እስካልተገዛህ ምርጫው ህጋዊ እርምጃ ነው ስለዚህ ፉከራንና ሽለላውን ትተህ በህግ ተገዛ
@tgay5642
@tgay5642 11 ай бұрын
@@mm6227 ንፁሀንን በመግደል አደለም ህግ ሚባል
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 11 ай бұрын
ዱርዬ ብቻ ጭንቅላት የሌለው ፍርዱ ከላይ ነው☝️
@hanyfloeralflor5354
@hanyfloeralflor5354 11 ай бұрын
duriye 😁😁😁😁😁
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 9 ай бұрын
ዘወትር ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው👌👌👌🎉🎉🎉
@zulfahussain852
@zulfahussain852 11 ай бұрын
እኳን በሰላመጣህ አፍሪካ ወድማችን 💚💚💚💛💛💛💛💕💕💕💕
@wazircell4191
@wazircell4191 11 ай бұрын
ጉራጌነኝስወዳቹውድድድድአማራዬ❤❤❤
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 11 ай бұрын
እኛም ዉድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 11 ай бұрын
እኛም ውድድድድ ነው የምናረጋቹ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 11 ай бұрын
እኛም እንወዳችሁአለንንንንንን❤
@user-ws3zn4ut2g
@user-ws3zn4ut2g 11 ай бұрын
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 11 ай бұрын
የሌላው ሀገር በነሳነት ይኖራል የአማራ ህዝብ ግን በቄሄቸው መኖር አልቻልንም
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 11 ай бұрын
ሰላም ሉላየና መቅደስ እንኳን በሰላም መጣችሁ ‏‪1:39‬‏
@eteneshkassa3274
@eteneshkassa3274 11 ай бұрын
South Africa ፖፕ ይባላል በጣም ነው የሚጣፍጠው
@selomberhane2478
@selomberhane2478 11 ай бұрын
Bereket farmer grows casava in Ethiopia
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሌሎች ሀገረ ዜጎች ተዝናንተው የሚኖሩባት የራሷዜጎችግን የሚሰቃዮባት ሁናለች አይ ወገኔ ድሮን የሚባል ተክብት እጂ ገብቶ ተጨፈጭፋችሁ አለቃችሁ 😭😭
@wamiilee3649
@wamiilee3649 11 ай бұрын
I like this show
@stavrosdelaportas1025
@stavrosdelaportas1025 11 ай бұрын
እየተሳደባችሁ ነው እንዴ ፈረንጁ ሲባል በኛ ግዜ ነጭ የሆነ ሰው ነበር የምናቀው ኧረ ኢቢኤስ ጥቁሩም ፈረንጅ ሆነ
@nefisa70
@nefisa70 11 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ እሥካልሆኑ ድረሥ ባለው ነው
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
ሲጀመር ጥቁር ከለሩ እንጂ ልቡ ነጭ ነው እንደአብዪ አዪነቱን አዪጨምርም ነጭ ያሠለጠነው ጥቁሩ ነው
@stavrosdelaportas1025
@stavrosdelaportas1025 11 ай бұрын
​@@HayatHayat-jk9muልቡ ነጭ መሆኑን ነግሮሃል አንተ ንፍጥ እራስ አብይን ምን አመጣው እዚህ ላይ ያለህበት ድረስ እንዳልመጣልህ ግም የግም ድግስ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 11 ай бұрын
This is english tenagari💃💃💃💃💃💃💃
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@mulugetayehualashet3492
@mulugetayehualashet3492 11 ай бұрын
Where is the restaurant located? Please can you give us the location I want to test the food
@user-yk1bk3lg3b
@user-yk1bk3lg3b 11 ай бұрын
ኦ የአፊሪካዊያን ነዉ ፈረንጅ ምትሉ ፈረንጅ ነጮች ናቸዉ
@qatardoha9424
@qatardoha9424 11 ай бұрын
የላምዳስ ገረመኛ የየሀገሩባህል እኛእኮለየት ያልን ነን❤❤
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp 11 ай бұрын
❤❤❤ዋው 🎉🎉🎉🎉ሀገራችን ሠላም ያድርግልን🎉🎉❤❤
@akjulan7084
@akjulan7084 11 ай бұрын
ማዲንጎ ነበር የመሰለኝ 😢😢😢😢
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
እኔም
@RRuth8852
@RRuth8852 11 ай бұрын
❤❤❤
@afewerkiaregai2869
@afewerkiaregai2869 11 ай бұрын
እኔ ኣርእስቱና ፕሮግራሙ ተዘባረቀብኝ የውጭ ዜጋ ቢባል ብየ ኣሰብኩኝ ግን ፈረንጅ ጥቁሩም ነጩም ነው የሚያጠቃልለው ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል
@workalemahubeffa402
@workalemahubeffa402 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 11 ай бұрын
You don’t know how I love ugali with gamma choma or samaki
@zebibatube170
@zebibatube170 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
እኔ እዳተ አልችል ማይ ጉራጌ😂😂😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
@@ZorishMenjeta አው ወላሒ ሙዚቃም አልወድም ጭፈራውም አልችልም
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 11 ай бұрын
❤❤👍👍👍👍
@AishaBinthassen
@AishaBinthassen 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ I love 💕
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 11 ай бұрын
እኔ እኮ እስክሬኑ ላይ ፎቶውን ሳየው ማዲንጎ መስሎኝ ነው ቶሎ የገባሁት አወይ የሰው ልጅ መመሳሰል 😭😭😭 ማዲንጎን እኮ ነው የሚመስለው
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 11 ай бұрын
❤❤😂👍👍👍👍
@geda630
@geda630 11 ай бұрын
Ferenguu?? I tought white man ...he is an afrikan man ..just because ..we use ferenge ..for white man ...
@dunuteka4
@dunuteka4 11 ай бұрын
የምግብ ቤቱ ቦታ የት ነው
@ronaldgatare168
@ronaldgatare168 11 ай бұрын
Around bole Friendship hotel. You can ask where umoja is to anyone there
@genetabebe9884
@genetabebe9884 11 ай бұрын
82
@dmbdmb2475
@dmbdmb2475 11 ай бұрын
ምሽጋን
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 11 ай бұрын
እዴ ፈረጅ ማለት በኛ አባባል ነጭ አልነበር? እዴ ዛሬ እግሊዘኛ ሚናገርነዉ እግዲያማ ዉጋዳኬንያ አፍሪካ በሙሉ ለነጭየተገዙ እግሊዘኛ ተናጋሪናቸዉ እናፈረጅናቸዉ???
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 11 ай бұрын
ኮመንተሮች ምነዉ ፈረንጅ ሆኑ አልሆኑ ዝም ብላቹሁ እዩ🙄🙄🤐
@sarafaris5018
@sarafaris5018 11 ай бұрын
ወይ ጉድ አፍሪካዎችም ፈረንጅ መባል ጀመርን እንዴ ወይ ግዜ ደጉ ገና ብዙ እናያለን
@tsigeredaengidayehu2161
@tsigeredaengidayehu2161 11 ай бұрын
The word fereng comes from the English word "foreigner". Bcuz foreigner has the letter "g" people back then started pronouncing it ferenj. So basically anyone who is not Ethiopian is ferenj. One doesn't have to be white to be called ferenj
@negutube
@negutube 11 ай бұрын
የፕሮግራሙ ስም ነው
@tsigeredaengidayehu2161
@tsigeredaengidayehu2161 11 ай бұрын
@@negutube yeah, even if it's the tittle nothing surprising about an African besides Ethiopian being called "Ferenj"
@birtukanabdulkadir1310
@birtukanabdulkadir1310 11 ай бұрын
82
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 13 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,9 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 3,4 МЛН