ግንኙነቶች እንዴት ይሰራሉ? || How Do Relationships Work? - Part 1

  Рет қаралды 89,766

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.
_______________________
Facebook ይቀላቀሉ: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:40 - Opening Talk with Yared
4:34 - How Do Relationships Work?
_______________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 113
@amishimeles
@amishimeles Жыл бұрын
እራስህን መ ማሪያ ማድረግህ ጀግና ነህ አታርጅብን ሀብት ነህ ትህትናህን አድንቄያለሁ እግ/ር እእምሮህ የእጅህነ ስራ ልጆችህን የልጅነት ሚስተህን ይባርክልህ ጤናህን ይጠብቅልህ
@biniyamabebe1609
@biniyamabebe1609 Жыл бұрын
አባቴ ምክርዎትን ስሰማ ነብሴ በሃሴት ትለመልማለች የእውነት እ/ር እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥለኝ መምህራችን
@MYohannes3024
@MYohannes3024 Жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሜ የእግዚአብሔር ስምኮ አያጥርም
@eteneshalemayhu3097
@eteneshalemayhu3097 Жыл бұрын
እቴነሽ ሁል ጊዜ የርሶን ትምህርት እንደ ርጎ ነወ የምጠጣው ጌታ ይስጥልኝ
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
እንዴት ነህ አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነ ስራ ባልደረቦችህ
@hfjjfdhhdkdjdjdhgeb855
@hfjjfdhhdkdjdjdhgeb855 Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ክፍል 2 በተስፋ እንጠብቃለን
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
መምህረይ እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ብሓቂ ብጣዐሚ ዝገርም ዝድነቅ ትምህርቲ እዩ
@ielantube
@ielantube Жыл бұрын
የማስረዳት አቅም እስከ ጥግ ተሰቶካል…አሼ መምህሬ[እርሶ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን በጣም እንደ ቅርቤ ሰው ስለማስብክ ነው አንተ እምለው] ቁምነገር ይዘንባል እንደጉድ
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
እውነት ስላንተ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ ምክርህ ተሰምቶ እማይጠገብ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
አሼ አንተ በቀላሉ 100/0 ፎርሙላ ያልከውን እኔ በአስር ዓመቴ በtrial & error ነዉ ያገኘሁት እና በጣም ጠቃሚ ፎርሞላ ነዉ !!
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ይሄን ዩቱብ አጋጣሚ ነው ያገኘሁት እስካሁን ባለማወቄ ቆጨኝ።
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln Ай бұрын
Me too
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
ዉዱ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ !!ዛሬም እንደተለመደው በገራሚ ርዕሰ ነዉ የመጣከዉ ።
@aleykakedir3399
@aleykakedir3399 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን አቶ አሽናፊ
@demisskassaya4250
@demisskassaya4250 Жыл бұрын
Thank you for sharing us your experience and life changing sincere expertise sir. God bless you sir. በሳቅ ገደልከኝ አመሰግናለሁ.
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
በጣም የሚችለው እና ተናፋቂው እንቁ ሰው....#AshenafiTaye
@queensheba2506
@queensheba2506 Жыл бұрын
thank you so much for the best class we learned a lot🙏🏾❤️👌👍😁
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 2 ай бұрын
what a blessed man of the day! ❤❤❤❤❤❤❤
@seadamohammed-tb1ie
@seadamohammed-tb1ie Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የሒወት ልምድህን አጣቅሰህ በማስተማርህ አሁንም አመሰግናለሁ
@lifeofheaven1292
@lifeofheaven1292 Жыл бұрын
ደስ ይላል...እራስን መሆን መባረክ ነው። በርታልን!
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Жыл бұрын
Thank you for the new video upload, we missed you.
@hayattube9044
@hayattube9044 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ትምርት ቀስሜአለሁ አመሰግናለሁ🥰🌹
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
it’s interesting thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤
@baharsharif3000
@baharsharif3000 Жыл бұрын
Ashe betam enmeseginalan slowly your changing my life . From calgary Canada
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
Thanks a lotits a beautiful lesson as always
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
Life changing ! As always
@yadetaabera5238
@yadetaabera5238 Жыл бұрын
Can't stop listening you.
@yeneneshbekele3955
@yeneneshbekele3955 Жыл бұрын
Wow amaizing libe tesklo new adamiche yechereskut please part 2
@desalegn-xo9vk
@desalegn-xo9vk Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ ስለ ግንኙነቶች የተናገርኸዉን በመጽሐፍ ሁኖ ታትሞ ቢወጣ ጥሩ ነበር ገዝተን ለማንበብ እንችል ነበር
@sadyamohammad5284
@sadyamohammad5284 Жыл бұрын
ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው 👍👍🙏
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 Жыл бұрын
የዘመናችን መልካም ሰው እጅግ እናመሰግናለን
@mekdesabebe741
@mekdesabebe741 Жыл бұрын
Wow የምገርም ትምህርት ነው thanks
@roseendale1247
@roseendale1247 Жыл бұрын
waiting.... Part 2🙏
@mercydj8666
@mercydj8666 Жыл бұрын
unbelievable education surely 👍👍
@abebeadugnachala4804
@abebeadugnachala4804 Жыл бұрын
You are really special Ashe!!!!
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Жыл бұрын
amazing poem.👍
@samrawitgirmay8314
@samrawitgirmay8314 Жыл бұрын
Wow this is exactly my relationship with my husband right now , we just living together for our children i trying to change everything but nothing works.
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
You're super awesome!!!
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Жыл бұрын
Wow betam des yemil Mike new abatachin tanks
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
ato ashnafi tayi betam tewdaj mert sew amazing new abati behon beyi eyasbku nber yehi yeni abat new beyi lemkurat yemchge neber
@tekesteshshay306
@tekesteshshay306 Жыл бұрын
The amazing ashenafi
@kidesttegegn705
@kidesttegegn705 Жыл бұрын
it is help full tnx part 2
@godolyas8273
@godolyas8273 Жыл бұрын
Bn elbelh Ashe tebarek abatie enamesegnalen
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ዋዉ አቶ አሸናፊ ልዩ መምህር ነህ እናመስግንሀለን ክበርልን🙏👍
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
All I can say is thank you 💞
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Жыл бұрын
በርቱ በእናተ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይታየኛል
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ተመስጬ እና ሰብ ኮንሺየስ ሆኜ ነው የተከታተልኩህ አሼ ከመቼዉ አንዳለቀ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን የኛ ዉዱና ምርጡ መምህራችን!!!❤
@rozinagualtemnit7727
@rozinagualtemnit7727 Жыл бұрын
Ye memher ashu temhrt beakal ande endemagegnew ergetgna negn ❤❤❤❤❤❤
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks ashye ❤
@Danpvlog
@Danpvlog Жыл бұрын
This you tube channel have to be followed by millions of Ethiopians. Please hit like button and if possible share it so that you tube algorithm will make it visible for more people.
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
I agree with you.
@yohanachannel8297
@yohanachannel8297 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen she ❤
@Tube-po4bq
@Tube-po4bq Жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነውዋውው❤❤❤
@yesufmohammed142
@yesufmohammed142 Жыл бұрын
Thank You.
@mtslalredae7005
@mtslalredae7005 Жыл бұрын
Thank you so much
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks again
@NeimaMohammed-ne4jh
@NeimaMohammed-ne4jh Жыл бұрын
Amazing
@dnkalsamuel1096
@dnkalsamuel1096 Жыл бұрын
Betam dnk tmhrt new be dnk memhr👍👍👍
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 Жыл бұрын
Thank you
@self-lovesalem6716
@self-lovesalem6716 Жыл бұрын
አንተን ነበር ማግባት ❤❤❤❤
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Жыл бұрын
ወንሜ የእያንዳንዳችንን ቤት ነው ያንኳኳኸው እናመሰግናለን፡፡
@SaraSara-dr4rc
@SaraSara-dr4rc Жыл бұрын
Thanks
@sosinasileshi4360
@sosinasileshi4360 Жыл бұрын
Betm tru new
@abebaberhe2369
@abebaberhe2369 Жыл бұрын
I have to hear 1000 times because I have this sickness 😢
@tamirattilahun8746
@tamirattilahun8746 Жыл бұрын
አመሰግናለዉ
@gentlemanshelby9741
@gentlemanshelby9741 Жыл бұрын
The Power of Focus እና The power of Positive Thinking ስሩልን Thank you
@adissugetahun1829
@adissugetahun1829 Жыл бұрын
"The power of focus" yemilewun channelun check adrgu ... tesertual bemiyasdenik agelaletsi.
@freaketema8362
@freaketema8362 Жыл бұрын
yaredo 👍
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln Ай бұрын
Mirt astemari egezaber ergim edeme ketena gar yisthi
@seada132
@seada132 11 ай бұрын
❤❤❤
@lidiyagirma914
@lidiyagirma914 Жыл бұрын
Wow👏👏👏👏👏👏
@user-ty5km9bd6z
@user-ty5km9bd6z 5 ай бұрын
Wan dhugaati
@mehandise
@mehandise Жыл бұрын
አሁን በሌ አድሜ ለይ 100 ጨምሬሌዎ
@user-rl8nf5ub8g
@user-rl8nf5ub8g Жыл бұрын
❤❤❤❤
@masialemu
@masialemu Жыл бұрын
ምን አይነት ብቃት ነዉ ዋው መቼ ነዉ እኔስ ይህንን ሴሚናር የምካፈለው
@SeliNa-jx5pb
@SeliNa-jx5pb Жыл бұрын
የምታስተምራቸውን ትምህርቶች አዳምጣለሁ እረዳዋለሁም ግን ወደ መኖር መለወጥ አልቻልኩም
@fekadesisha225
@fekadesisha225 Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Thanks for watching
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Thanks for watching
@mehandise
@mehandise Жыл бұрын
1ሽ አመት ኑር
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤ዋው
@temesgenbrehane8136
@temesgenbrehane8136 Жыл бұрын
😊
@ahyatube7979
@ahyatube7979 Жыл бұрын
መምህር አሸ ዉዱ ፡ድንቅ፡ሰው Internetን አመሰግናለው ባህር ዳር ሆኘ አባት አገኘው!!!
@mhiretyaekob5562
@mhiretyaekob5562 Жыл бұрын
ወዳጄ ትለያለህ
@danielhagos6971
@danielhagos6971 Жыл бұрын
What's the title of the book written by Stephen covey which you mention it in the video.
@mulualemnirae8324
@mulualemnirae8324 Жыл бұрын
The 7 Habits of Highly Effective People
@Efi2127
@Efi2127 Жыл бұрын
🥰😍🤩
@saedaseid3548
@saedaseid3548 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥል
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
😂😂😂 ሰላም ነህ አደል 🥺🥺 የኔ እናት
@martasolomon5302
@martasolomon5302 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤗
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤siwodik ekko😂😂😂😂😂😂😂
@user-hg7ym5ii6y
@user-hg7ym5ii6y Жыл бұрын
ተረኛው አደናጋሪ በደንብ ተናባችሁ ነው የምትሰሩት
@user-xk5iz9hp1j
@user-xk5iz9hp1j 7 ай бұрын
Where is your training place?,I need it
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 7 ай бұрын
Bole, behind 2000 Habesha, Magnolia Hotel
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
አሸናፊ ጥሩ ሚስት ገጥማህ ነው ብዙ የታገሰችህ እንጂ እንኳን አንተ ስታደርገው እንደነበረው አይደለም በሰላም ሆኖ ከልቡ እየወደዳት እየደከመላት አሽቀንጥራ ከቤት ያባረረችው የግዴታ የሕግ ጭነት ያስፈረደችበትም ብዙ ሚስት አለች።
@yeshwasgirma3705
@yeshwasgirma3705 Жыл бұрын
ትለያለህ !!!!
@bethelsimon6447
@bethelsimon6447 10 ай бұрын
😅🎉
@bekijida5913
@bekijida5913 Жыл бұрын
Yena mert
@mebratikindeya3446
@mebratikindeya3446 Жыл бұрын
ቴለግራም ካለቹ ሊንክ ብታስቀምጡልን
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
t.me/RippleImpact
@alwaysthankful9116
@alwaysthankful9116 Жыл бұрын
Can I get the phone contact please 🙏🏻
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
ለበለጠ መረጃ አስቀድመው 0988068511 ይደውሉ
@lijnato7980
@lijnato7980 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Yarmela
@Yarmela Жыл бұрын
ድስት ግጣሙን አያጣም!!
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ከባህር ዳር ካምፓስ የመጀመሪያ ስኬታማ ሙምህር አንተ ነህ። ስኬትህ ነሁለንተናዎ ስለሆነ። ስኬትህ ለአንተ ብቻ ሳይሆን አሁን ለሚሰሙህም፣ ወደፊት ለሚመጡም ትውልዶች ለስኬት እያበቃህና እየሰራህ ያለህ የዘመናችን እንቁ ነህ!!
@Tube-po4bq
@Tube-po4bq Жыл бұрын
ቤትሰብ ሁኑኝ❤❤
@hanikonjo3761
@hanikonjo3761 Жыл бұрын
Thanks
@KingAandfriends
@KingAandfriends Жыл бұрын
Thank you
@menginetgosalo9411
@menginetgosalo9411 Жыл бұрын
Teacher, በጣም ነው የምወድህ፤ ት/ት ላይ በመሆኔ ጊዜ አጥቼ እንጂ ሥልጠናህን በአካል ተገኝቼ ብካፈል እንዴት ደስ ባለኝ። እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልን!!! መንግስቱ ጎሣሎ ነኝ፡ታስታውሰኛል ብዬ አስባለሁ።
@tigistfikadu-nr9ny
@tigistfikadu-nr9ny Жыл бұрын
Thanks
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
Thanks
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
ህልምህን አቅፈህ ተኛ || Sleep In Your Dream - Part 1
28:39