No video

እንቆቅልሽ የሆነብኝ የገዛ ልጁን እንዴት ካደ? Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

  Рет қаралды 103,002

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 794
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች የስንቱን ህይወት አበላሻችሁት ይሄ ሁሉ እንባ አንድ ቀን ጎርፍ ሆኖ እንደሚወስዳችሁ እወቁት
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 2 жыл бұрын
በትክክል ኧረ ይጥረጋቸው
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 жыл бұрын
@@yemserachyegetalij1707 አባት የለሽም ወዲም የለሽም ወዲልጂ አትወልጂም????መልሡን ላችው ትቸዋለሁ።
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
@@user-pc1pn7vo6m አባት ቢሉሽ አባት ነው ያለኝ ጨዋ እግዚአብሔር የሚፈራ ልጆችም አሉኝ ጨዋዎች ሴት ልጅን እንዳያስለቅሱ እየመከርኩ ያሳደኳቸው አሁንም ቢሆን እባቴም ሆኑ ወንድምቼም ልጆቼም ሴት ልጅን የሚያስለቅሱ ከሆነ እንባዋ ይጠራርጋቸው
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 жыл бұрын
@@user-de9hw9ob7i እኔ😀😀😀😀🌹🌹
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
@@user-pc1pn7vo6m እሧ የተሣደበችው እኮ እንዲህ የሚበድለ ትን ነው እንጂ የጨዋዎቹ አደለም
@zyadanurden7744
@zyadanurden7744 2 жыл бұрын
መሲ እባክሽ በዚህ አጋጣሚ ተመልካቾች ስላሉ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ህፃናት አዛውንት ባጠቃላይ ድምፅ ሁኝልን አላህ በቃቹ ይበላን
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x 2 жыл бұрын
እነሱ ለዚህ ጆሮ. የላቸውም ፈሪዎች ናቸው ።
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 2 жыл бұрын
ለምን ሲባል መርጣ የምታለቅሰው ተጋሩ ሲኦን እገመግስት እየተከበረነው ስትሉ አነበረ አውንም እግ እየተከበረነው
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 2 жыл бұрын
😭😭😭
@nahipro1653
@nahipro1653 2 жыл бұрын
መርጦ አልቃሽ እንጂ ታቂያለሽ አገር ሙሉ እንደተራበ ግን መረጦ ስለሆነ ነው እንደናተ አይነት ነው ?መልሱን ለራሰሽ
@wowboom5674
@wowboom5674 2 жыл бұрын
What happened in Wolo
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
እረ ወንድሜ ይሄ እንባ ዘላለም ሲያቃጥልህ ይኖራል።ሳትሞትም ይሄ አንባ አያስተኛህም።ጊዜህን ተጠቀም እድሜህ እንዲረዝም
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ ነይ
@newhopeethio6931
@newhopeethio6931 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለትግራይና ለወሎና ለወለጋ ወገኞች ፈ
@mesyk3640
@mesyk3640 2 жыл бұрын
ባል እና ወንድ ልጅ እግዜብሔር ካዳልረዳ በስተቀር ከባድ ናቸው ሴት ልጅ ምንም ብትሆን ለናቷ መዳኒት ናት ፍትህ ለዎሎ ወገኖቼ
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n 2 жыл бұрын
Ewente new
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
ልጁ ቀጥታ ፀበል ይገባ ይድናል ጭንቀትና እርኩስ መንፈስ ነው
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
ልጁን ሚስቱን ለካደ አባት አሁን አባቱን ቢያገኝ እንኳን አባዪ ብሎ ሊጠራው ነው አምላኬ ሆይ እንደዚህ ለፈታ አሳድጋ ፈጣሪ በዚህ ቤተሰብ ላይ ይግባ
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 2 жыл бұрын
አይገርምሽም በቃ ልጅ እንደዚህ ነው በተለይ ወንድ ልጅ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Betam yegermale
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ሁሉን ትችላለህ ላዘነ ለተከፋሁሉ ከአንተ የሆነውን መልካም ነገር ታደርጋለህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
Amerika sileminor guwaguto new mihonew ezaw bihon zor bilo ayayewem
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 2 жыл бұрын
አንዳንዱ አባት የምር አባት ነው ያንዳንዱ አባት ደሞ አባት ሳይሆን እበት ነው
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
እበት🤔😎🙈😃😃
@yohannesyohannes5769
@yohannesyohannes5769 2 жыл бұрын
Ebate wy ebat ebet hko tkme alow lala by
@beloved1900
@beloved1900 2 жыл бұрын
እበትም ኩበት ይሆናል 😡
@bezawitmengistu6979
@bezawitmengistu6979 2 жыл бұрын
ይህን comment አይቶ ሚመልስላት ይመስልሻል እህት እንዲመለስ እንጂ እንድንሰድበው ገመናዋን በ አደባባይ አላወጣቺም እባካችሁ እንተባበራት እንጅ መንገዷን እሾህ አንድፋባት ወገን
@beloved1900
@beloved1900 2 жыл бұрын
@@bezawitmengistu6979 በደንብ አውቀዋለው እበትም ሲያንሰው ነው ይሄ እኮ በአደባባይያለቀሰችው እንጂ እህታችን ላለፉት 26 ዓመት አልቅሳለች ለእርሱ አዲስ አይደለም😡
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔመልካም ድምፅ ሁኝ ለወሎህዝብ ፍትህ ፍትህ ለደጉ ለየዋሁ ለወሎ ህዝብ 😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
ልጁ የአባትነት ጥያቄ ብቻ አይደለም መቼም የሚረዳሸ ሰዉ ብታገኝ ፀበል ነዉ ዞር ብለሎበት ነዉ እርሱ ያበርታሸ
@rutsweet8658
@rutsweet8658 2 жыл бұрын
አይዞሽ ልጆ ተወልዶ ለናቱ ካላሰበ ባይወለድ ጥንቅር ይበል ።ብዙ ልጆች ሳይ እናታቸውን ሚያስለቅሱ ናቸው ።አይዞሽ ፀበል ውሰጅው ቦሌ አራብሳ ተአምረኛ ፀበል አለች ፅዮን ቃጥላ ማርያም እዛ ውሰጅው
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 жыл бұрын
ይሄ አረመኔ ነው በደህናው ጊዜ የካደ አሁንማ የጤና ችግር አለው ከተባለ ዞርብሎም አያየው እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ልጅሽንም ይማርልሽ አይዞሽ እመቤታችንን አለሁ ትበልሽ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 жыл бұрын
ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው በጣም ነው የሳመመኝ እግዚአብሔር የጁን ይስጠው።
@hermelaaalemayehu512
@hermelaaalemayehu512 2 жыл бұрын
አሜን ለሁሉም ለክፉ ወንዶች ሁሉ የስራቸው ይስጣቸው
@SM-zb3ts
@SM-zb3ts 2 жыл бұрын
@@hermelaaalemayehu512 አሜን
@user-zc9vy9wl7k
@user-zc9vy9wl7k 2 жыл бұрын
እናትነት ማለት በጣም ከባድ ነው እውነት ልቤ ነው ያለቀሰው ማማዬ ልጆሸን እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ አንድንድ ወንድ እኮ የእንሰራ ጆሮ ናቸዉ ሰለ ልጃቸው ጣጣ የላቸውም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው
@anshamohammed5925
@anshamohammed5925 2 жыл бұрын
M to
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
በጣም የናትየውንም ድካምና ልጁን ለማሳደግና ለማስተማር የከፈለችውን መስዋትነት ልጁም ቢሆን በ0 አባዛው ያሳዝናል 😭
@alemmedia4281
@alemmedia4281 2 жыл бұрын
?ቨ
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
የእናትየዋን ህይወት ያበላሸው ሳያንስ ይልጁንም ህይወት አበለሻሸው እግዚአብሔር የሰራ አከላትህን ያበለሻሸው
@user-dt9fr6lj1o
@user-dt9fr6lj1o 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
አይ የት ይቀራል😭😭😭😭😭😭😭
@misraksabure8272
@misraksabure8272 2 жыл бұрын
ወይዞሽ እሱ ደግሞ እጥፍ ያለቅሳል ጌታ እንባሽን ያብሳል ጠብቂ እግዚያብሄር መልስ አለው
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 2 жыл бұрын
ክባድንው የሚስመው ሁሉ ፈፈጣሪ ፊቱን የመልስልን ልጁን ፀበል ውስጂው የፈወሳል እረኩስ መፈስ ነው አይዞሺ እማ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭እዉነት ነዉ
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 2 жыл бұрын
መች ነው ጥሩ ነገር የምንሰማው ኡፉፉፉ ጥሩ ዜና መስማት ናፈቀኝ አሁንስ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
በጣም ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይማረን እህቴ ደምሪኝ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
ይኸ እነባ መሬት ፈስሶ አይቀረም አባትዮዉ ፈጣሪህን ፍራ !"
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አረ ይሄ ርኩስ መንፈስ ነው አሁንም ፀበል ይጠመቅ 🙏🏿አንች እየፆምሽ እየሰገድሽ ፀልይ ለእግዚአብሔር በስማም ስንት አይነት ጉድ አለ በማርያም በየቤቱ? 😢😢😢
@tube4569
@tube4569 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ልጅሽ መንፈስ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገብተሽ ተከታተይ እባክሽ ልጅሽን አድኝው
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
ኡፍ ያማል የ እናት መከራ 😭 ቁሚለት ለ ልጅሽ አንቼ ከሌለሽ መንገድ ላይ ይወድቃል ወዶ አይደለም!
@edlawitsemaw1960
@edlawitsemaw1960 2 жыл бұрын
Betam yaszenal. menayent chekagg new abate yew ewnte yuelna erfte alwe bewente leb sbare new ftare yederse lesh ybzo satoche enba mekenyate bzo uyewet Lmabelashet yemeroto bewente Leb yemesber neGer yestachuo
@kemersherefa742
@kemersherefa742 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ግን ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ።
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
መሲይ በጣም የምንወዲሽ ጋዜጠኛ ነሽ በርቻይለየዋሁ ለውሎ ህዝብ ድምፅ ሁኝን ሁሉም ነገር ያዝናል አይዞሽይ እህቴ
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 2 жыл бұрын
ፀበል ትውሰደው ቦሌ አራብሳ ቃፅላ ማርያም ትውሰደው ይድናል
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 2 жыл бұрын
አባትዬሁ የተባለ ሰውዬ በእግዚአብሔር ፎቶ ልቀቁ ምክንያቱም ሚዳላይ ከታዬ ባይሆን ሰው ምን ይለኛል ብሎ ይደውላል
@aynalemyeka4084
@aynalemyeka4084 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀበል አታቋርጭ ፀልይ አንድ ቀን ይደናል እግዚአብሔር አይጥልም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምረቱን ትላክልሽ እናም በዝ አጋጣሚ ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን ፍት ፍት ፍት በሰዉድ ሀረብያ ለሚሰቃይዩ ወገኖቻችን ፍት ፍት ፍት
@user-nl7dw4rs1u
@user-nl7dw4rs1u 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር የዳሽ የማል 😭😭
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 2 жыл бұрын
የእኔ እናት አይዞሸ በእውነት አሰለቀሸኝ የእኔ ቆንጆ አታልቅሸበት በልጅሸ በእናትሸ ይጉዳል ፀበል ውሰጂው እውነት እግዚአብሔር ይርዳሸ እሱ የልጅ ያለ ያሰብለው ጌታዬ እንባሸ ይታበሰ ውይ አንተ ግን ወደ እራሱ ሲመለሰ ይቆጨዋል
@azebgrima4680
@azebgrima4680 2 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ለብዙዎች ትምህርት ነው በተለይ ውጪ ሀገር ላለን ።አባት አላሳይም ማየት አትችልም እያላችው ያላባት ለምታሳድጉ ሰዋች ልጆች ሲያድጉ የማንነት ትያቄ ሲያቀርብ ምላሹን ማዘጋጀት ነው።
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 жыл бұрын
በትክክል
@hawatube8825
@hawatube8825 2 жыл бұрын
ውነትሽን ነው እህቴ ብዙውን ግዜ ባልናሚሥት ሢጣሉ አባት ሙቶል እያሉ ነው የሚያሣድጉት አለማወቅ
@favenyeman9192
@favenyeman9192 2 жыл бұрын
እንዴ የማይረባ አባት ከኦነስ ስም ብቻ የኦኑ አባቶች እኮ ብዙ ናቸው መጠሪያ ማለቴ ነው በተለይ ውጪ ሀገር ያሉ አባቶች አንድ ደና አባት አላየውም
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
በትክክል እኔ እህቴጋ ሁለየ ጠብ ነው አባቱ እሩሁሁ እስኪወጣ ነው እሚወደው እሷ ደሞ አትምጣ አትደውል ሂደህ አትይ ልጀን ስትለው እቃጠላለሁ አባቱ እማይደልደ አባትሽን አትውደጂ ቢሉሽ ትወጃለሽደ እያለኩ ሁለየየየ ነው እምንጣላው እሱ ግን አሏህ ጠካራ ልብ የሰጠው ነው እስካሂን ከልጂ ጎን ነው በትክል💪 አሏህ ያሳዲግለት
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
@@favenyeman9192 ቢሆንም የሰው አባት አባት አይሆንም አባተሰ አባት ነው አለቀ።
@lulemb
@lulemb 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ይህ አጋንት ነው እናት እና ልጅ እንደዚ የሚያረግ አንቺ እራሱ ፀበል ሂጂ ከቻልሽ ቃጥላ ማሪያም🙏🙏
@user-sr1ro7ut1t
@user-sr1ro7ut1t 2 жыл бұрын
እመቤታችን ታበታሽ እናት ሁሉን ትችላለች እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mimishasrat1882
@mimishasrat1882 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ይለመንሽ! ይሄ ከሰው አቅም በላይ ነው። ለልጅሽ ፈውስ ሁሉን ከሚችለው አምላክ ይሁንለት፣ ለአባትየው ደሞ ልብ ይስጠው።
@biruktikebede5758
@biruktikebede5758 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኔ!!! ምስኪኑን ህዝብ በሉት እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው በጣም ያማል!!!!
@user-bh1xc9cd5w
@user-bh1xc9cd5w 2 жыл бұрын
መሲ ሰላምሽ ይብዛ እባክሽን ቨርጂኒያ ያሉ ኢትዮጵያውያን እንዲረድሽ ጥረት ያስፈልጋል እባካችሁ ልጃን እናድንላት
@user-jk7iv3pw1z
@user-jk7iv3pw1z 2 жыл бұрын
ያአሏህ ያረቢ በረህመትክ በእዝነትህ እግዘን እናት አታልቅስ የወላጅ እባ ይታበስልን
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
እሙየ ደምሪኝ ነይ
@liyuneshshibeshi9998
@liyuneshshibeshi9998 2 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ !! የሰዎችን ችግርና ጭንቅ የምትጋሪ እንዲረዱም ስለምታደርጊ ጌታ ለዚህም ስለመረጠሽ ጌታ ይባርክሽ ይሄ መታደል ነው እህቴንም እግዚአብሔር እንደፈቃዱ መፍትሔ ይስጣት መሲ የምታቀርቢው ሁሉ ሰዎች እንዲረዱ ስለሆነ ለሰው ችግር ፊተኛ ሆነሻልና ፈጣሪ ፊተኛ ይሁንልሽ ሮሽ ይባረክ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እስኪ ልስማና ደግሞ ላልቅስ 😭😭 ሰላም ፍቅር አንድነት ለውዷ ሀገሬ እፍፍፍ 🙏🏿🙏🏿
@ethopiyadark1635
@ethopiyadark1635 2 жыл бұрын
Yemir temecheshign aliqshi beka
@yashiaisha8616
@yashiaisha8616 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
ይቅርታ ውድ እናቴ 😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@queenzuzu710 ለምኑ ነው ይቅርታ እህቴ? 😢
@countrystayletub
@countrystayletub 2 жыл бұрын
በሰዋች ታሪክ መረበሽ እና ማልቀስ ጤናማነት ነዉ እኔ አለሁ አይደል በፈረንጅ ፊልም ሳይቀር ነው ማለቅሰው
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሀይ መሰረት በዙ ሰላመሸ ይብዛልሸ የወደቁ ሰዎችን እንባ ጠራጊ ነሸ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይሰጥሸ አንዳንድ ሰዎች አንድ ባጠፉ ቁጥር በአጠቃላይ ወንዶች ይሳደባሉ ይራገማሉ ብዙ ብዙ ያወራሉ ይህ አባባል ጥሩ አይደለም በእርግጥ እኔ እንደዚህ አይነት ወንዶች አልደግፍም ከእንደዚ አይነት ድርጊት መላቀቅ አለባቸው መጥፎ ወንድ እንዳለ ሁሉ በጣም ጥሩ ወንዶች አሉ ሰለዚህ ከመሳደብ አቁሙ እህት አይዞሸ አታልቅሺ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት አሜን
@loevatube3621
@loevatube3621 2 жыл бұрын
አይይይይ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ይሄ ችግር ያላንኳኳበት ቤት የለም በጣም ያሳዝናል አምላክ ለልጅሽ ልቦናውን ይመልስልሽ ለሰውዬው ልብ ይስጠው ሞት አይቀር መቼም ይሞታታል
@medanitt5794
@medanitt5794 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጅሽንም ይማረው እሱ የእጁን ይስጠው ፈጣሪ
@galaxyj7core589
@galaxyj7core589 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ይሄ ከባድ መንፈስ ነው ፀበል ያስፈልገዋል
@FatimaMohammed-vc4tn
@FatimaMohammed-vc4tn 2 жыл бұрын
ወይ ወዶች
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔😌💔💔😌💔💔😌💔💔
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
💔😭💔💔💔💔💔💔😭💔😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
የሰውዬው ስም ማን ነው የት ነው ስቴት ነው የሚኖረው እኔ አሜሪካን ነኝ በቻልኩት እተባበራለው እሱ ኑሮውን እያሟሟቀ እሷ መሰቃየት የለባትም። ለአሁኑ ሚስቱ ልጅ እንዳለው ካልነገራት እኛ እንነግርለታለን ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ቨርጂኒያ አካባቢ ነው ምክንያቱም ከመልእክተኛ ጋር እዛ ተገናኝቱአል
@mulukenkidanemariam3445
@mulukenkidanemariam3445 2 жыл бұрын
ሽመልስ አንበሴ ነው የሚባለው ሻኪሶ ነበር
@tube4569
@tube4569 2 жыл бұрын
እርዳዋት እባካቹ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
በናታቹሁ እርዷት🙏🙏
@loevatube3621
@loevatube3621 2 жыл бұрын
እንደው ስለመድሃኒዓለም ብላችሁ እርዷት ለሷ ብቻ ሳይሆን ለልጁ አእምሮ ስትሉ በህግም ቢሆን መጠየቅ አለበት
@nomore2686
@nomore2686 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች ሁሌ የኛን ልብ እንደስበራችሁ ይስበራችሁ እንዳልል ምርጥ አባት ምርጥ ወንድሞች አሉኝ አንዳንድ ድንዝዝ ወንዶች ልብይስጣችሁ የተረገባችሁ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
አብዛሃኛው ወንዶች ሴትን ልጅ መቅበር ደስ ይላቸዋል ለኔ ካልሆነች ወልዳ በስቁላ ትኑር አላማቸው ነው ልብ ይስጣቸው
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 жыл бұрын
Batam egzabhair leb yistachaw
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶችና በአረብ ሀገር ተሰደዉ የሚኖሩ እህቶች እንባ መፉሰስ የሚያቆምበት ቀን ናፈቀኝ
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 2 жыл бұрын
መስዬ የምታቀርቢው ልብን የሚነካ ነው በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ።
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ ነይ
@melatkl7275
@melatkl7275 2 жыл бұрын
መቼነው ፈጣሪ ሆይ መልካም ነገር የምንሰማው እፍፍፍፍፍ ከባድነው ያለው ነገር
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ ነይ
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 2 жыл бұрын
የኔናት አይዞሽ ፍትሕህ ለወሎ ህዝብ ድምጽሁኑልን መሲየ ቤቶሰቦቻችን ካገኘን ወራቶች አስቆጠርን እራቡ አለ መድሀኒት የሚወስዱ አሉ ፍትህህህህህ😭😭😭😭
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ ነይ
@user-gj5gb4go6d
@user-gj5gb4go6d 2 жыл бұрын
@@user-lq7ps4so5o ahune bezene sate demerene ere tewo gene nege bene belu
@saytsayt164
@saytsayt164 2 жыл бұрын
አንድ ዓመታ የሞላን ንም አለን የትግራይ ህዝብ ስሞት የተ ነበራቹ
@yonielitepr0
@yonielitepr0 2 жыл бұрын
What about Tigray
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
@@saytsayt164 እናንተ ወዳችሁ የጀመራችሁት ነው መዘዛችሁ ለንፁሃን ተረፈ ግን መጨረሻው አይምርም በጊዜ አስቡበት
@yordistube3715
@yordistube3715 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትፈውስልሽ:: ቃጥላ ጵዮን ማርያም ውሰጅው ብዙ ሰው እየዳነነው ቦታው ቦሌ አራፕሳ ነው:: ዽኖ ወደ ልቡ ሲመለስ ይቅርታ እንደሚጠይቅሽ አልጠራጠርም👏🏽እመበቴ ሀዘንሽን ወደ ደስታ ትለውጥልሽ🙏🏼
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ያማል 😓😓በስማም እመብረሀን ትማረው ፀበል ውሰጂ እናቴ አይዞሺ ጠንካራ ሴትነሺ❤🙏🙏🙏
@seadatube-cf1no
@seadatube-cf1no 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
አይዞሽ ህታችን ፀበል ብዙ ግዜ አስጠምቂው ገዳም ከዛው ተቀምጣቹሁ
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 2 жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ ያምላክ እነት ወላዲት አምላክ የልጂሺን ጤነ ታስተካክልልሺ
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰጅው (መምህር ግርማጋ) የትም አትድከሚ እንዲህ አይነት ነገር በዶ/ር መፍትሄ አታገኝም በእውነት እልሻለው አንቺም እሳቸው ጋ አብረሽ ሂጂ ትፈወሳላቹ አታልቅሺ የኔ እህት በባልሽም አትፍረጂ ሚስጥሩ ያለው እንዳልሽውም እናትየው ናቸው ትዳርሽን የበጠበጡት ለዚህ መፍትሄው ቸርች መሄድ ነው እባክሽ አታልቅሺ እኔንም አስለቀሰችኝ
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
ፀበል ነው መዳኒቱ ይህ መተት አድርገውበት ነው ሳታቋርጭ ፀበል አስጠምቂው ስለት ተሳይ ለምትፈልጊው ቅዱስ ወይም ቅድስት
@netsib3805
@netsib3805 2 жыл бұрын
Ye mene metet?? Ye Abatu fikere new. Zebarake.
@HalimaHalima-dc4ln
@HalimaHalima-dc4ln 2 жыл бұрын
አሏህ ይፈርጀው ሁሉንም ያረቢ
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
አሚን ውደ ነይ ደምሪኝ
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 2 жыл бұрын
ጠበል ውሰጅው እናታችን ኧረ አታልቅሽ ልጅሽ ወዶ ሳይሆን ተይዞ ነው አባት የተባለው ልብ ይስጠው ኧረ ወንዶች ልብ አድርጉ ልብ ይስጣችሁ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@marylamb8926
@marylamb8926 2 жыл бұрын
ምንድነዉ የኛ አገር የወንዶች ታሪክ የማያልቀዉ የራሳቸዉ ስሜት ብቻ ነዉ የሚታያቸዉ የእኛ አገር እግ እንደሌላ አገር ጥብቅ አይደለም
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
ምንድን ነው የኢትዮጵያ ወንዶች ሕጉ የላላ ሰለሆነ ነው የሚጨማለቁት አሜሪካማ ምሽግ ነው መደበቂያ ነው ያረጉት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወልደው አሜሪካ ሀገር ሄደው መደበቂያ ነው ያረጉት እባካችሁ ከአሜሪካ ሀገር መንግስት ጋ ስምምነት ፈጥራችሁ ዲኤኔ እዚ እየተመረመረ ግዴታቸውን መወጣት አለባቸው ብዙ አሉ ተወልደው የተጣሉ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን 😌😌
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
ዘንድሮ እንባ ብቻ ሳቅ ጠፍብን እኮ አይዛሽ እህታለም
@arabtowers7924
@arabtowers7924 2 жыл бұрын
ትክክል ፈጣሪበቃይበለን
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 2 жыл бұрын
ትክክል😥
@user-bs7xh9lc8f
@user-bs7xh9lc8f 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@yedipro1145
@yedipro1145 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ፍትህ ለኛ ሴቶች ወዶች አቃጠላቹን እኮ።💔💔💔💔💔💔💔🇪ፈጣሬ ይማርልሽ 🙏🙏🙏🙏አስቀሽኝ እህቴ😭😭😭😭
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
ቀላል አቃጠሉን ፍትህ 😭😭😭😭
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
ሚስኪን አይዞሺ እናትዋ እግዚያብሄር ያቃል
@zenashdesalgn7128
@zenashdesalgn7128 2 жыл бұрын
እግዚዎ የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ ርኩስ መንፈስ ነው እደዚ የሚያረገው ፈጣሬሪ ይማርልሽ
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰጅው ልጅሽ እህቴ ወንዶች እንደው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አንቺ በጣም ጀግና ልዩ እናት ነሽ እግዚአብሔር እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
መስዬ በዙ... እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለ መልካም ስራሽ... ይቺንም እህት መድሀንያለም እንባዋን ያብስላት ልጅዋንም ምሮት... በደስታ... እዚህ ሚድያ... ለመምጣት... ያብቃችው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
አምላክ ይርዳሽ የእኔ እህት !!!!!!!!!‼!
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሀዘን ለቅሶ ብቻ መስማት ሆነ የኛ ነገር ፈጣሪ እባክህ ታረቀን
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልቦናውን ያራራልሽ በልጅ መጠለት ከባድ ነው ግን ከምሰማው ነገር የወደፊት ህይወቴ ሰጋት ላይ ነው
@makdesmakdes9922
@makdesmakdes9922 2 жыл бұрын
እማ እናት ሁላችንም በቤታችን ያለ ነው ።እሺ ኣታልቅሺ ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ደጉ ለ የዋሁ ለ ምስኪነ.. ለ ገራገሩ የ ወሎ ህዝብ 🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔👈
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
በጣም ስታሳዝን የእናት ውለታ ይህ መሆኑ አባትየው ግን እግዚብሄር ይቀጠዋል ልጅሽን ምህረት ይላክለት ግን እናትን እንዲጠላ ያደረገው የሰይጣን መንፍስ ነው ተጠመቂ
@hiruthirut1956
@hiruthirut1956 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሱም እሊናውን ነው የሚያታልለው ጌታ ልቦና ይስጠው
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ፈጣሪን ግን በስንቱ ነው እምናስቸገረው ልጅ ያለው አውጥቶ ይጥላል የሌለው ደግሞ ስጠኝ እያለ በለቅሶ ፈጣሪውን ያማርራል እኛ ያልተቀጣን ማን ይቀጣ አይዞሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል ልጅ እኮ በምንም እማይተካ እንቁ ነው
@Tsega-dl2jb
@Tsega-dl2jb 2 жыл бұрын
Ayzosh eahti tsebel wsegiw atsila maryam trdash
@hermelatelay6067
@hermelatelay6067 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አታልቅሺ እግዚአብሔር አባት ይሆነዋል ፀልይ
@yabsrahana2526
@yabsrahana2526 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰጂው ጌታ ይርዳሽ
@kiyukiyukiyu1363
@kiyukiyukiyu1363 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሽ የኔ እናት
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ ልጅሽን አንችንም ፈጣሪ ያጠንርክሽ
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 2 жыл бұрын
በእውነት ዕምላክ እንባሽን የብስልሽ ልቤ ደማ
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 жыл бұрын
በስማም እንካን የስው ልጅ እንስሳ እንካን ልጅን ኣይክድም ልብ ይስጣችሁ ወንዶች
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ፍተፈህ ለወሎ ህዝብ
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ልጁስ ቢሆን 26 ዐመት ሙሉ ለፍታ አሳድጋ አባቴን ማለቱ ይገርማል እናትም አባትም ሆና አሳድጋ ከዚህ ሁሉ ዐመት በኅላ ለቅሶ አይ እድል አይ እናት ፈጣሪ አለ ልጅሽም ፈጣሪ ይጎብኘው ልጅሽም ሁሉ ነገር ይሁንሽ ፋጣሪ ሆይ ወንድ ግን ማን ነው ስልጣን የሰጠክ የሴትነ የልጅን ህይወት ለማበላሸት
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
Betam leju yanadedal
@mesrakyeilma3729
@mesrakyeilma3729 2 жыл бұрын
እግዜር የልጅሽን ጤንነት ይመልስልሽ
@derradegaza2060
@derradegaza2060 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ጉድ ነዉ ሴት እኮ ምን ልበል 😭😭😭😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባትየውም አልተመቸው ይሆናል አሜሪካ እኮ አትመችም ምህረት አድርጊለት አታልቅሽ እባክሽን ለልጅሽም ለአባቱም አይጠቅምም በጣም ይጎዳል አንቺ እራስሽን ጠብቂ ጤናሽን ስሙን መቀየር ከፈለገ በአጎቱም በእራሱም መቀየር ይችላል ፀሎት አድርጊላቸው እግዚአብሔር ፈዋሽ አምላክ ነው ፈፅሞ ይማራቸው አይዞሽ የኢትዮጵያ አባቶች ልጅ ይወዳሉ ነገር ግን ስማቸውን አብልጠው ስለሚወዱ ነው የኢትዮጵይ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ይሄ ትልቅ ከርስ ነው እባካችሁ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል !
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
የኔ እናት አታልቅሺ ወላሂ አዳድ አባቶች ሤቶችን ለመጉዳት ብቻነው የተፈጠሩት እደዚህ አይነት አባቶች በጣም ብዙ እናቃለን ለምንም አሆኑም ልጆች ደሞ እናት እየደከመች እያዩ ባባት ቅናት ይጠመዳሉ ይከፋቸዋል እና አይዙሺ አላህ ያሺረው
@haymanot9489
@haymanot9489 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔ ይፍረድበት😭😭😭😭😭😭
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመርልሽ 😭😭💔
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 2 жыл бұрын
አዞሽ እህቴ ፍጣሪ ጤናውን ይመልስለት ላችም ብርታቱን ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለየዋሁ ለደጉ ለውሎ ህዝብ
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰጅዉ እናቱ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 жыл бұрын
Be strong mama I feel you some fathers are so very sad 😥 may God help him to regret and to accept his son
@misraksabure8272
@misraksabure8272 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይችላል እንባ ያብሳል እንዲጸለይለት ቸርች ውሰጂው በተለት የመልካም ወጠት ዮኒ ጋ ወስጂው ይለወጣል ጌታ ቢረዳው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
የዘንድሮ ነገር እንደሆነ ማልቀስ ብቻ ሆኖል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😪😪😪
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እውነት በጣም ያሳዝናል 🙏💔
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 2 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልሰው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መሰይ ሰላምሽ ይብዛ አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ አምላክ መፍትሄውን ይሰጥሽ
@bettyadis909
@bettyadis909 2 жыл бұрын
ውይ እሕቴ አይዞሽ እግዚያብሔር አቅም ይሁንሽ ልጅሽ የሚጠላሽ የህመሙ ባህሪ ነው የቅርብና የሚረዳቸውን ሠው በጣም ለአይናቸው ነው የሚጠሉት ምክንያቱም ሕመሙ የአጋንንት ስለሆነ የሚረዳቸው ሠው እንዲያጡና እንደፈለገው እንዳይድኑ ነው እኔም ደርሶብኝ ስለሚያውቅ እንጂ ጠልቶሽ ወይም መጥፎ ሠው ሆነሽ አይደለም 100% ደሞ ዮናታን አክሊሉ ጋ ውሠጂው 100% ይድናል
@mesekelay7414
@mesekelay7414 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አንቺ እራስሽን አታስጨንቂ ወንድ ልጅ ጨካኝ ነው
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ እህቴ ፅበል ቢያገኝ ይድንልሻል
@azebgrima4680
@azebgrima4680 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስልሽ የኔ እናት ግን ወደ ፀበል ውሰጅው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው።ግን አባቱ ፈጣሪ የጅን ይክፈለው
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 2 жыл бұрын
እሷ ካልታየች ሰውየው ካልታየ በምን ይታወቃል ? ፎቶው ቢፓሰት መልካም ነው ባይ ነኝ አታልቅሽ አይዞሽ እግዚአብሔር እምባሽን ያብስ ለካ ሰው ሁሉ ብዙ ችግር አለበት
@sababekel2949
@sababekel2949 2 жыл бұрын
መሰዬ ጌታ ይባርክሸ እህቴ አይዞሸ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ይሄጨካኝ አባት ነዉ የማላዉቀዉን አባት አባቴ ማለቱ ያሳዝናል ይሄ ሰይጣን እንባሸን ያብሰ
የታፈነ ዕውነት ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
45:35
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 357 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН