ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024

  Рет қаралды 285,184

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

16 күн бұрын

Welcome to my official KZfaq channel please don’t forget to share and subscribe
#pastorendalewoldegiorgis #ethiopiangospelsong #ethiopianprotestantmezmur

Пікірлер: 667
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 15 күн бұрын
ውድ እህቴ እና ወንድሜ አምላካችን እንዲህ ነው... "በመከራ ቀን መሸሸጊያዬ የማይለየኝ በክፉ ቀኔ በጎ በጎ ቀን ከእኔ ጋር ሆኖ ጥሎኝ የማይሄድ ስወድቅ አይቶ ከፍታ ቢሆን ደሞ ዝቅታ መለወጥ ማያውቅ ነው የእኔ ጌታ እርሱ ብቻ ነው የልቤ እምነት ሳምነው ታመነ የብቻዬ እለት 👉በምታልፉበት መከራ ውስጥ ሁሉ ከእናንተ ጋር ነውና በርቱ እጃችሁም አይላላ ድል የኛ ነው🙏🏾🙏🏾
@SamuelMengistu-n3n
@SamuelMengistu-n3n 15 күн бұрын
AMEN GOD BLESS YOU PASTOR ENDALE
@user-rn8pf8bn9u
@user-rn8pf8bn9u 15 күн бұрын
አሜን በእውነት የተባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ በኢየሱስ ስም❤🎉🎉
@mihiretuzeleke4231
@mihiretuzeleke4231 15 күн бұрын
AMEN, GOD BLESS YOU!
@user-ns2hj1qi9e
@user-ns2hj1qi9e 15 күн бұрын
Amen
@BezawitFantu-ld1hn
@BezawitFantu-ld1hn 15 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው ለዘላለም
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 14 күн бұрын
እንዱዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ነፍሴን በዝማሬው መንፈስ አረሰረስካት ተባረክልክ ተባረክልኝ ተባረክልኝ...💎🎸🪈🎻🪕🎹🎺🎤🙏🏽🪗🪘🪈🎻💎💎💎💎
@Godisgood820
@Godisgood820 11 күн бұрын
Sura, I always see your kinds words under Comment of Singers how blessed you’re . God bless you abundantly brother.
@lidiayabrham3917
@lidiayabrham3917 7 күн бұрын
I love this son❤
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 15 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር መልካም ደሞ የሚያስጨንቀን ወደሀሳቡ እንድንደርስለት እንጂ እረስቶን ወይም ጨካኝ ሆኖ አይደልም እላለሁ ደግሜ እግዚአብሄር መልካም ነው ለ ነብሳቹ ንገራት
@veronicamakveronica6301
@veronicamakveronica6301 14 күн бұрын
Gena mezemurun lesema sekefte yhen comment anbebkut geta betam new yetenageregne wendeme biruk tebarki 😊
@EyaAbebe.
@EyaAbebe. 14 күн бұрын
አሜን ለእኔም😢❤
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 14 күн бұрын
@@veronicamakveronica6301 እውነት ነው እያለፍኩት ያለሁት ነገር ይሄ ነው ባልልም ከመክበዱ ይልቅ እሱን እያወኩበት እየወደድኩትደግሞ በብብዙ ማንም ሊያስተምረኝ የማይችለውን እያስተማረኝ ነው እግዚአብሄር ቅርብ ነው ደግሞ ብብዚ ጸጋ ይብዛልሽ
@martialex-bs2uj
@martialex-bs2uj 14 күн бұрын
Bless you!
@YaredGashe
@YaredGashe 13 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ❤
@muleshiferaw8854
@muleshiferaw8854 15 күн бұрын
በዚህ መዝሙር ተስፋ መቁረጥን ሀዘንን አስረስቶ ፀልይ ፀልይ ያስብላል ሰላምን ይሰጣል በቃ ዝም ቦዬ ተባረክ ልበልህ ቤትህ,ሰላምህ, ትዳርህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SamuelMengistu-n3n
@SamuelMengistu-n3n 15 күн бұрын
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 13 күн бұрын
📖💕✅️👍
@beruktitsmartfashion5936
@beruktitsmartfashion5936 12 күн бұрын
አሜን
@BetsgawKebede
@BetsgawKebede 15 күн бұрын
በዚህ መዝሙር በብዙ ተስፋመቁረጥ ውስጥ ያሉ የ እግዚአብሔርን መልካነት እንደገና ይካፈላሉ
@dawitaynalem-xj7zd
@dawitaynalem-xj7zd 14 күн бұрын
😢
@yadeniabebe3672
@yadeniabebe3672 14 күн бұрын
Anduwa ene neberku
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 14 күн бұрын
😢😢😢
@Rahelelfiyos
@Rahelelfiyos 14 күн бұрын
🙌
@firehiwotfikirewolde4311
@firehiwotfikirewolde4311 14 күн бұрын
ይሄን መዝሙር ልክ እንደሰማው እንቦ ቀደመኝ ምክናቱም ጌታውን በጣም እሚወደው አባቴ በጦም ታማል ለምን እያልኩ ነበር ግን ለካ ምንም ይሁን እግዚአብሔር ግን መልካም ነው 🙏🙏🙏
@alemunida3855
@alemunida3855 10 күн бұрын
Ayzosh Ehete yegn geta yetamemen aydel yemoten meyasenesa amelake new
@Corinthians-fb6fr
@Corinthians-fb6fr 9 күн бұрын
ምንም ይሁን ....እየሱስ ፍቅር ነዉ::❤
@SAMS-vm2qw
@SAMS-vm2qw 9 күн бұрын
እግ/ር መልካም ነው። Prayers to your father🙏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 күн бұрын
AMEN ​@@Corinthians-fb6fr
@kidestmita2372
@kidestmita2372 Күн бұрын
Awo ewenetesen nw enem betam kefetoge nebere gen yene mezmure sesema enba kedemege
@tesfaabate6630
@tesfaabate6630 15 күн бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ክብሩን ይውሰድ በረከታችን ነህ አንተንና ቤተሰብህን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤።
@SamuelReba
@SamuelReba 15 күн бұрын
ይሄ መዝሙር ተስፋ መቁረጥን ሀዘንን አስረስቶ ፀልይ ፀልይ ያስብላል...በዚህ መዝሙር በብዙ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያሉ የ እግዚአብሔርን መልካምነት እንደገና ይካፈላሉ...ምንም ይሁን ምንም እግዝአብሔር ግን ነው መልካም 🙌 “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” ናሆም 1፥7
@JesusLove6
@JesusLove6 11 күн бұрын
Betam🙏🙏🙏🙏
@bereketabebe4187
@bereketabebe4187 15 күн бұрын
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” ናሆም 1፥7 "ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም" Amen God bless you Endale, Families and Ministries 🙏🙏🙏❤❤❤
@MamaUaq-fc1vs
@MamaUaq-fc1vs 15 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አዎ ዛሬ ሳይጣን በአንድ እራስ ብቻ 5 አማት ሙሉ እግዚአብሔርን የምትጠብቅ ለምንድነው እርሱን ሁሌም እንዴ አድስ የምትፈልግው ለምንድነው እያለኝ በለው ሰዓት ላይ መልስ አገኛው 😭😭😭😭 ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበራክ እንዱዬ 😢😢❤
@AbatuMathew
@AbatuMathew 15 күн бұрын
በምንም አይናት ድካም ውስጥ ቢሆን እንዃን እግዝአብሔር ለእኔ መልካም ነው አሜን እንዱዬ ዘመንህ በልምለሜ ይለቅ እንወድሃለን❤💝🙏
@sileshigetachew9457
@sileshigetachew9457 15 күн бұрын
ነገሮችን አስርስቶ የአምላክን መልካምነት የሚያጎላ መዝሙር ጌታ ይባርክ ፀጋህ ይብዛ ያንተ የሆነ ሁሉ በናዝሪቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረኩ ናቸው ሁላችሁም ፀጋቹ ይብዛላቹ
@ashemanall
@ashemanall 15 күн бұрын
ቢገባንም ባይገባንም እግዚአብሔር መልካም ነው።❤❤❤
@KidistTesfaye-sf2px
@KidistTesfaye-sf2px 14 күн бұрын
እግ/ር በህይወታችን ውስጥ ያለህ ውድ እና ቆንጆ ነገራችን ነህ ነገሮች ምን ቢከብዱንም ካንተ የተሻለ ነገር ፈፅሞ የለንም ካላንተ መተንፈስ እስካንችል አንዴ በፍቅርህ ለራስህ ብቻ አበላሽተኸናል ባንተ በልጅህ በኩል የተጠራን ህዝብህ እንወድሃለን 😭💞💞
@KidistTesfaye-sf2px
@KidistTesfaye-sf2px 14 күн бұрын
አሁንም እግዚአብሔር መልካም ነው !!
@tameratengda3437
@tameratengda3437 15 күн бұрын
ፓ.ዘ. እግዚአብሔር አንተ ዉስጥ ስላለዉ ስላስቀመጣዉ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችህን (መልክቶችን ) ስሰማ ነብሴ ትፅናናለች እግዚአብሔር ይጨምርል ❤❤ በጣም እወድሃለሁ ❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 14 күн бұрын
አሜሜን ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ነው መልካም በሁኔትዎች የማይቀያር ሁሉ ጊዜ ረዳቴ የኔ ኢየሱስ መልካም የኔ ወደጅ እሱ ብቻ መልካም ❤❤❤❤ኢየሱስ አንተ መልካም ነህ
@amuasefa8939
@amuasefa8939 15 күн бұрын
እዉነት ነዉ እኔ አይቸዋለሁ መልካምነቱን በህይወቴ
@nisirtube7951
@nisirtube7951 14 күн бұрын
እነሆ ነፍሴ የአምላኳን ድምጽ በደንብ ስለሚታዉቀዉ፤ ይህ የእርሱ ድምጽ ነዉና በረታች ተስፋዋም ታደሰ። እረኛዋን የት ነህ እያለች ወደደችዉ ተከተለችዉ። Thank you 🙏
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 15 күн бұрын
አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው በምንም አይነት ሁኔታ እምነትን የሚያጸና መዝሙር ነው እንዱዬ የተባረክህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔም ማጉረምረሜን ትቼ እንዳመሰግንና እምነቴን እንዳጠነክር ነው ያደረገኝ ፈተና ቢኖርም ከፈተናው ጋር መውጫን ያዘጋጃል❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✝️
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 15 күн бұрын
በአመተት በዘመናት በመጌኛት በመጠት በከፊተም ቢሆን በዝቅተ ሁለም ፍቅሩ የማይቀንስ ሁለም መልከም ሁለም አስተዋሼ እርሱ ብቻ ነው::እንድዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይበረክ ተባረክ ክርስቶስ የልብን አሰብ ለልብህ ይግለጥልህ ። የሰው ፊት ጠቁሮብኝ አውቀለው መልካምናትም ወደ ክፈናት ግን እስከ ዛሬ ያልተለወጠብኝ ጌታ ብቻ ነው። ስሙ ይባረክ :: እንዱዬ በረካታችን ነህ ብዘልን በጣም እንወድሃለን::
@kidistwana4039
@kidistwana4039 15 күн бұрын
ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ስለሰጠህው ስጦታ ስምህ ይባረክ እንዱዬ ጌታ ብርክክክክ ያርግህ በረከታችን ነህ❤❤
@lemlemshemsu5195
@lemlemshemsu5195 15 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሰው በጌታ ላይ ያለውን መታመን በምንም ሁኔታ ውስጥ እንኳ ቢሆን ተስፋውን እንዳይጥል የሚያደርግ መዝሙር ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ez8sg7er6v
@user-ez8sg7er6v 15 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዝአብሔር ግን ነው መልካም 🙌 በብዙ ተባረኩ
@EjigayehuGemechu-cz8if
@EjigayehuGemechu-cz8if 11 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ነው መልካም🙏🙏🙏
@bezuasrate481
@bezuasrate481 7 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም አግዚአብሔር gin ነው መልካም ❤❤❤❤❤❤አሜነው ❤❤❤❤❤
@gospelsingeramanuelmugoroo3403
@gospelsingeramanuelmugoroo3403 14 күн бұрын
ዘማሪ /ፓ/ር እንዳለ በአንተ ውስጥ እግዝአብሔር ሰለስቀማጣው ፀጋ አግዝአብሔር አምላኬን አማስግነለሁ በአንተ በኩል በምድረችን በእትዮጵያ ስላ መጣልን የአምልኮ መንፈስ እግዝአብሔር ይማስገን አሜን ምንም ይሁን እግዝአብሔር ግን ነው መልካም አሜን ተበረክ ብሩክ ነህ እግዝ/ር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ❤ ❤
@kirufandembel5066
@kirufandembel5066 15 күн бұрын
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7❤የመዝሙር ምንጭ ነህ ፖስተር ። የሚነካ ትርጉም ያለው መዝሙር ። እግዚአብሔር መልካም ነዉ ❤❤። አሜን 🎉🎉
@TeshaleTeka
@TeshaleTeka 14 күн бұрын
ተባረኩልን ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 14 күн бұрын
እግዚአብሔር በእናንተ ዉስጥ ስለ አስቀመጠው ፀጋ ስሙ ይባረክ እኛን ልጆቹን እያፅናናበት ነው በፀጋዉ ጌታ ሆይ ክብር ለስምህ ይሁን!
@astertibebe7426
@astertibebe7426 14 күн бұрын
ሀሌሉያ ጠላት ይስማ ምንም ይሁን ምንም አግዚአብሔር መልካም ነው አልልልልል,,,,,,,,,,,,
@BekaErimu
@BekaErimu 15 күн бұрын
Minm yihun minm eg/r gin melkam amen amen yene asherayee abtti endu ❣️❣️
@kalebtamrat1597
@kalebtamrat1597 15 күн бұрын
በቃ ዜማ አንዲ በቀላሉ ይፈስልሃል አደል you are such blessing🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@messelegebrewold3809
@messelegebrewold3809 14 күн бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሀ ❤
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 15 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው። እንዱዬ በረከታችን ነህ እንወድሀለን
@Mirahtu
@Mirahtu 15 күн бұрын
እንዱዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ተባረክ በብዙ🙌♥️we Love you so much🥺♥️
@ethiopiaabrish7782
@ethiopiaabrish7782 14 күн бұрын
በዘመናት መካከል ምንም ይሁን ምንም ከነድካማችን የተቀበለን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይበረክ !!! ፓስተር ዘማሪ እንዳለ & ቤተሰቦችህን እንዲሁም አብራችሁ የእግዚአብሔርን መልካምነት ለማወጅ በፊቱ የቆማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በ እጥፍ ፀጋ ይባርካችሁ ።
@yaredbasra
@yaredbasra 15 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው።
@Danity918
@Danity918 12 күн бұрын
✅ፓ/ር እንዱዬ👉 የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ በአንተ በኩል እየፈለቀ በብዙ ተባርከናል ። አሁንም ይብዛልህ !!!🖐❤
@samiyo685
@samiyo685 14 күн бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት ይሄ ሰው ግን ለመዘመር ነው የተፈጠረው ጌታ ይባረክ ስላንተ እንዳለ ብሩክ
@gloriousb3195
@gloriousb3195 14 күн бұрын
ሁኔታዎች ተረስተሃል ይሉኛል።እግዚአብሔር ግን ነው መልካም።መፅናኛዬ❤❤
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 15 күн бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome both Pastor Singer Endale Woldegiorgis & Zekarias Tadesse I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ምንም Minimi | ፓስተር እንዳለ ወ\ጊዮርጊስ \ Pastor Endale W\Giorgis June 2024 Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@Mirahtu
@Mirahtu 15 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ነው መልካም🙌🥺
@TinsaeTesfaye-uq4bl
@TinsaeTesfaye-uq4bl 14 күн бұрын
አዎ እግዚአብሔር መልካም ሁሌ ለኛ!!❤️❤️❤️❤️
@tesfahunwoldeyesus8490
@tesfahunwoldeyesus8490 14 күн бұрын
ምንም ቢሆን እግዚአብሔር መልካም ነው። ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 15 күн бұрын
አሜንንንንንንንን ፀጋው በእጥፍ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul 14 күн бұрын
I love u!! ♥♥♥ አንተ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባረክ!!
@MisiganaAyele
@MisiganaAyele 15 күн бұрын
እንዱየ ተበረክ ሁሌም በረካተችን ነህ
@teketeltadesse9784
@teketeltadesse9784 14 күн бұрын
እንዱዬ ተባረክ በእንተ ምክንያት በሆሳዕና ከተማ ውስጥ መጸሐፍ ቅዱስ ይዞ መገኘት ክብር ሆኖአል
@user-vo2gn3rd5i
@user-vo2gn3rd5i 14 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen tebareki 🙏
@raheldereje0259
@raheldereje0259 14 күн бұрын
Menem yehun igzihabiher gn melkam nw 🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@demekebirhanu8343
@demekebirhanu8343 15 күн бұрын
እንዱ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@DiboraWolde-mx7oi
@DiboraWolde-mx7oi 12 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እስከ ፍፃሜህ ድረስ ህልውናው አይለይክ በጣም በተጨነኩበት ጊዜ ነው የሰማሁት ጌታ ልቤን ደገፈኝ ስሙ ለዘላለም ይባረክ🙏❤
@FitsumDessalegn-ko6nj
@FitsumDessalegn-ko6nj 13 күн бұрын
እንዱዬ ዬኔ ወንድም ነፍሴን በዝማሬዎችህ ሁሌ እንዳረሰረስክልኝ ነዉ፤ እግዚአብሔር አምላካችንን ስላንተ እናመሰግናለን። ተባረክ! 🙏
@ababotube11
@ababotube11 13 күн бұрын
Mesmat makom alchalkum...igziyabher tenkol yelelebet inde sew yemayasmesil...melkaminetu fistum yehone...mehonun tereichalehu..betam testnanichalehu....pastor ante inquachin neh tebarekilin❤
@joon-g7z
@joon-g7z 15 күн бұрын
አሜን አሜን እዱየ ተባረክልኝ ባንተ ውሰጥ ሰላለወ ፀጋ ገታ ክበሩን ይወሰደ
@BirukTamiru-j4k
@BirukTamiru-j4k 14 күн бұрын
- - - ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም !!! የክርስቶስ መሆን መታደል ነው።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 13 күн бұрын
✝️🙌💕👍✅️
@Psalm_lyrics
@Psalm_lyrics 14 күн бұрын
I'm watching this graceful🙏 song one week before my grade 12(entrance) exam. I've been preparing for it but I still think like I don't know anything😓. but ምንም ቢሆን I put my trust in god. thanks pastor Endale.00:44
@tilahunnegash-gl9yn
@tilahunnegash-gl9yn 14 күн бұрын
❤❤
@kidestmita2372
@kidestmita2372 Күн бұрын
Enem grade 12tefetage neberku gene egezeyaber new melkam
@demissiedaniel
@demissiedaniel 13 күн бұрын
ፓስተር ተባረክ በዚህ መዝሙር በጥልቅ የእግዚያብሄርን መልካምነትን እናያለንና ተባረክ
@BekiJohn-hn4fg
@BekiJohn-hn4fg 3 күн бұрын
እጅግ የተባረክኸው ወንድማችን ፓስተር ዘማሪ እንዱዬ እንዲሁም ሌሎች የተወደዳችሁ ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን የሰጣችሁ ውድ ስጦታዎችን ናችሁ ። በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ ይባረክ ።።።።።።።
@ZDTOJESUSE-nd1zm
@ZDTOJESUSE-nd1zm 14 күн бұрын
Amen...እግዝአብሔር መልካም ነው...
@mishamoanbessie
@mishamoanbessie 14 күн бұрын
ፓስተርዬ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ በአንተ በኩል የምያፅናናንን የጌታን መንፋስ ሁሌሜ እባርካለሁ።
@meazagech949
@meazagech949 15 күн бұрын
Amen እግዚአብሔር ነዉ መልካም።🙌🏽 ልቤ ፅኑ ነዉ አላፍርበትም ስለዉ መልካም ነው
@Me-rc1qi
@Me-rc1qi 15 күн бұрын
እንዱዬ ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ ❤❤❤ ምንም ይሁን ምን ሁል ጊዜ እግዚአብሔር ነው መልካም።
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 15 күн бұрын
አሜን ጌታ መልካምነዉ🔥🔥🥰በረከትነ እንዱአችን
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 15 күн бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏 GOD bless you and your family pastor ❤❤❤❤❤❤❤
@abebealemayehu8206
@abebealemayehu8206 14 күн бұрын
Pastor Tebarekilign Edmek yirzem!!!
@seid1189
@seid1189 14 күн бұрын
አንተ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ::
@Aschalewbeyene-zl4hq
@Aschalewbeyene-zl4hq 14 күн бұрын
አሜን በ መከራ ቀን ማሻሸግያቺን ስሙ ካፍ ካፍ ይባል እንዱ አግዚአብሔር ይባረክ ዘማንህ ይላምልም ❤🙏
@idhdudga7544
@idhdudga7544 15 күн бұрын
ማንም ያሁን ማንም አግዚአበሔረ ነዉ ማልካም ታብራክ አንዱዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bettymark3
@bettymark3 15 күн бұрын
እውነት ነው ምንም ይሁን እግዚአብሔር ብቻውን ነው መልካም ተባረክኝ እንዱ🙏ይብዛልህ አሁንም
@kayobabufufa2094
@kayobabufufa2094 15 күн бұрын
God bless you! " Maalis ta'u maal Waaqayyo garuu gaariidha!"
@saraelyas661
@saraelyas661 14 күн бұрын
🧡 ዘማሪው መጋቢ እንዱዬ! አዝማችህን ደስ ታሰኝ ዘንድ የዘመትህ ሁነኛ የኢየሱስ ወታደር ነህ! በነገር ሁሉ ራስህን ገዝተህ ለብዙዎች በረከት የሆንኸ_ የእግዚአብሔር ባሪያ_ ቤተሰብህን አንተንም ጌታ በሕይወት ይጠብቅ!
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy 14 күн бұрын
የመልካም ነገሮቺ ሁሉ መገኛ የሆነ ቅኔ መልካም ቸር አምላካችንና አባታችን የእግዚአብሔር ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይመስገን እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ በብዙ ፀጋ አንተንና ቤትህን እየባረከ ይባርክህ በጣም የምወድህ ታላቅ ወንድሜ ፓስተር እንዳለ 🙌🙏❤
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 14 күн бұрын
Amen minim yihun minim egziabiher gin new melkam tebareku yetewededachu kezemeru ayiker endih new enji yemzimut kana yalew mibarik mezmur new🙏❤
@praiseyo3454
@praiseyo3454 12 күн бұрын
ነፍሴ ብላ...ብላ በዛለች ሰዓት ምንም ነገር ብዬ ብዬ በታከተኝ ሰዓት አይኖቼ በእንባ ብዛት በዛሉ ሰዓት አምላኬ በዚህ ዝማሬ እንደገና ነፍሴን በተስፋው ቃል ነፍሴን እንደገና አንሰራራት #እንዱሻ ተባረክ ባንተ ያለውን ፀጋ እቀበላለው አከብራለሁ Bless You all በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ የአምላኬ ፀጋ ይብዛላቹ ለጥፋትም ለክፋትም አትገኙ በደሙ ተሸፈኑ 🫶🏻🥹
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 11 күн бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አሜንንንን ፓስተር ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለትውልድ ሁሉ መጽናኛ ያድርግህ ብዛ❤❤❤
@dagimtami
@dagimtami 15 күн бұрын
ምንም ይሁን እግ/ር መልካም ነው አመንንንንንንንንን
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 14 күн бұрын
አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ብቻ መልካም ነው አንተ ብቻ ለተመነ አባቴቴቴ ኡኡኡኡፍፍፍፍ፣ተባረክ እንዱዬ የኔ አባት ፀጋ ይጨምራልህ ❤❤✊✊✊🤲👏🤲✊🤚🤚
@woiynshettekile3401
@woiynshettekile3401 15 күн бұрын
አሜን 😭😭እግዚአብሔር መልካም
@NetsanetTumago
@NetsanetTumago 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኩልኝ ቅዱሳን
@DeguTube-qz9qp
@DeguTube-qz9qp 15 күн бұрын
Enduye ewedalehu geta eyesus yibarikih
@SuraBirhanu-ow1jn
@SuraBirhanu-ow1jn 14 күн бұрын
#Wendime Induyyeeeko❤ yesemaiyu abbaate abzito babarakatu yibariki ilalw,bizu qalat ayitekimim,iwodialw❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zerihunsankuroofficial3822
@zerihunsankuroofficial3822 14 күн бұрын
አሜንንንንንንንን ዛሬ ነፍሴ እጅግ በጣም ተጽናንታ ነው የዋለችው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም መቼም ሚንጭህ አይድረቅ የዘመኔ መልእክተኛ ነህ በጣም ነው ምወድህ !!!!!
@user-fx4gg7mc7l
@user-fx4gg7mc7l 5 күн бұрын
አሜን አሜን ለሚወዱት እንደ ሐሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ... ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ።
@MaleEli
@MaleEli 15 күн бұрын
Mnm yehunii mnm egzhr nw melkm ..... God bless you endu.....
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 15 күн бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you all!
@binisadeba7176
@binisadeba7176 14 күн бұрын
እንዱዬ ተባረክ ድንቅ መዝሙር ይዘህልን ነው የመጣኸው ዘመንህ ይለምልም።
@mesk_erem
@mesk_erem 14 күн бұрын
በብዙ ተባረኩ ወንድሞች እህቶች❤ እስከ ሙዚቃ መሳሪያው በመንፈስ ቅድስ የተቃኝ ተሰምቶ የማይጠገብ ተባረኩ
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 14 күн бұрын
የተወደድ የምድራችን የቤተክርስቲያን በረከት ፓስተር ዘማሪ እንድሻዬ ምን እላለሁኝ ትባረክ ከማለት ውጭ እኔ ቤተሰቤንና ጓደኞቼ ያውቃሉ እንዱና ዮሀንስ ግርማ ልዩዎቼ ናቹ ተባረክልኝ እንዳዬ❤❤❤❤
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 15 күн бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው መልካም❤❤❤❤❤❤❤እንዳለ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 14 күн бұрын
Amen . Egziabher Melkam New!!!
@zakmanayele6839
@zakmanayele6839 14 күн бұрын
Begra binefs weym wedekegn ine indew alegn yemaytewegn🔥🔥❤🙏🙏
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 14 күн бұрын
ዛሬ በጠላት ላይ የምስቅበት ዝማሬ ጌታ ጨመረልኝ አግዚአብሔር ግን መልካም
@Feben353
@Feben353 15 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻a🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻አሜንንን እግዚአብሔር ግን መልካም ንህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🤔🤔🤔🤔🤔😊😊😊😊😊😊🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻📖📖📖📖✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅📖📖ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾
@zelalem338
@zelalem338 15 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። -ትንቢተ ናሆም 1 : 7
@Eagle1503
@Eagle1503 14 күн бұрын
Amen egzabher melkam new
@BezawitFantu-ld1hn
@BezawitFantu-ld1hn 15 күн бұрын
AMEN GOD IS GOOD ALL THE TIME. Our Blessings💞
@user-dq4mf7ck2b
@user-dq4mf7ck2b 14 күн бұрын
🙏🙏🙏
@kirufandembel5066
@kirufandembel5066 14 күн бұрын
AMEN
@wubebekela8996
@wubebekela8996 15 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን መላካም ነው አሜን ጌታ ይባርካችሁ ♥️♥️
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 15 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ግን ነው መልካም አሜን ተባረክ
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Pastor Endale woldegiorgis ለእረኛዬ/Leregnaye/23 February 2023/
6:48
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 1,8 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 644 М.
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 130 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 42 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 94 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 124 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 48 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,2 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 916 М.