ዝና ማለት ታሪክ መፍጠር ነዉ | Surprise Day 2 Rich Man Miko | 365 Days Ethiopia

  Рет қаралды 100,475

Rich Man Miko

Rich Man Miko

Жыл бұрын

This video is presented to announce the launch of a big project to make poverty history in Ethiopia in the coming 365 days. 365 days with Miko Mikee | Yene Sew for Social Development
To Watch Part 1 video
• Video
#marsiltv #mikomikee #richmanmiko #365daysmiko #ethiopia #news #surprise #yonatanaklilu #mikovsyoni #ethiopiahabeshamikomikee

Пікірлер: 651
@MikoMikee
@MikoMikee 11 ай бұрын
ከ ኢትዮጵያ ዉጪ ላላችሁ ዉድ ቤተሰቦቼ - Like Deslike Download ከሚደረግበት ጎን የ Thanks Gift ቻሌንጅን ስትቀላቀሉ Screen Record አድርጋችሁ በ Instagram አካዉንቴ ላይ Share አድርጉልኝ በቀጣይ Video ላይ አቀርበዋለዉ? ፕሮግራሜን ወዳችሁ ስለምትከታተሉ አመሰግናለዉ እያልኩ ሀሳቡ ከተመቻችሁ 1 ቁጥር ፃፉልኝ👍
@danijemal9519
@danijemal9519 11 ай бұрын
1
@betgtube7282
@betgtube7282 11 ай бұрын
111
@TsagayeabayinTsag
@TsagayeabayinTsag 11 ай бұрын
1
@buruki4864
@buruki4864 11 ай бұрын
1
@sarahasaraha9959
@sarahasaraha9959 11 ай бұрын
1
@samanthaachu3590
@samanthaachu3590 11 ай бұрын
ሚኮ በርታ ❤ይህን ኮማንት ምታነቡ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይሙላላቹ❤❤❤
@wuzewobayoyebi
@wuzewobayoyebi 11 ай бұрын
Amen🙏🙏
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 11 ай бұрын
ማይኮ ጀግና ቀጥልበት የምቀኞች ወርና ጫጫታ እንዳትስማ 😍😍😍😍💪💪💪 ዮንየ የብዞች አባት ለምልምልኝ 😍😍😍
@solomonfekere9196
@solomonfekere9196 11 ай бұрын
በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን፣ በመቃጠል እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ቅን ወንድሞችን ማለትም ለኔ ከመላት ይልቅ ለእናንተ የሚሉትን ስለ ሰጠን ክብር ሁሉ ለሠራዊት ጌታ ይሁን። ዮንዬዬዬ & መይክዬዬዬዬ እግዚአብሔር ለትውልድ መፍትሄ አድርጎታልና በርቱ ጠንክሩ አይዛችሁ የስጀመረ እግዚአብሔር የስጨርሳል እወደችኋለው🙌🙏። ( 1 )
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምረው የድንግል ማሪያም ልጅ አደራሽን እመብርሐን
@abutube6506
@abutube6506 11 ай бұрын
ከዚህ ከማይሆን ቤት ዉጭ የመናፍቃን ቤት ነዉ
@oromoohits4921
@oromoohits4921 11 ай бұрын
​@@abutube6506huletchum temtlachu and ken😂
@sarazar9206
@sarazar9206 11 ай бұрын
Ka sil ena ka futur yishalal fataryachin eysusi nay wada eysusi mechershashin yasamiral
@sarazar9206
@sarazar9206 11 ай бұрын
@@abutube6506 manfik manew sil ena taot amilaki wayis eysuin misabik??
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 11 ай бұрын
@@abutube6506ልክ ነሽ አለምንና አጀቧን የናቀ የመናፍቃን ቤት ነው
@user-nx2mc7qi4c
@user-nx2mc7qi4c 11 ай бұрын
እራይህ እጅግ ታላቅ ነው ጌታ እጅ ይወድሀል ዮኒ እኔ ቀናሁብሀህ ትውልድ ሁሉ ያወሳሀል በታላቅ ስራህ ተባረክ ዮኒ
@mulumulu6190
@mulumulu6190 11 ай бұрын
ዋውውውውውውው ይሔ ከጌታ እርዳታ እንጂ ከሰው እሚሆን ነገር አይደለም ተአምር ነው እንጀራ በባሪላ የጌታ በረከት ነው ። ዋውውውውውውውው በዘመኔ ጌታ ብዙ ተአምራቱን በአይኖቼ አሳየኝ ዮኒ ተባረክ ❤❤❤❤❤
@finally7664
@finally7664 10 ай бұрын
እንጀራ በባሪላ በትክክል አሰተውለሀል።
@CmAbouhaidar-xv2dd
@CmAbouhaidar-xv2dd 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰባቹትን ያቀዳቹትን ያሳካላቹ በርቱ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ በሁሉም ነገር እሱ ጣልቃ ይግባላቹ❤
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 11 ай бұрын
እሚገርም ነው ድንቅ ስራ ዮኒን አለማድነቅ አይቻልም ለዚህ ነው ቻሌንጅ የበዛበት ግን እግዚያብሄር ከሱጋር ስላለ ሰይጣን ሊጥለው አልቻለም አሁንም በደሙ ጌታ ይሸፍነው ❤❤❤❤
@almaztadase5763
@almaztadase5763 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው ዮንዬ እና ምኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 11 ай бұрын
Wow ስታምሩ ❤❤❤ሚኮ ባርታ መልካም ነገር ስታደርግ ሰው ማየት አይፈልግም ግን አንተ ቀጥልበት 😊😊😊😊
@mulumulu6190
@mulumulu6190 11 ай бұрын
ማይኮዬ በዮኒ እሚሰራው ጌታ በአንተም ይስራ ይባርክህ ተባረክ ራዕይህ መልካም ራዕይ ነው ጌታ በአንተም ሊሰራ ወዷል በርታ መክሊትህን አጥብቀህ ያዝ ጌታ እንዲጠቀምብህ ተባረክ አመሰግናለሁ
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 ай бұрын
አሜን
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 11 ай бұрын
ማይኮ ቡሩክ ሰው መልካም ሥራ ነው የዮኒን አገልግሎትና የአንተውም ይመቻሉ በረቱ እኛም አሌንላችሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
ልበቀናዎች ጌታ ይባርካቹ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tsadkangebru6765
@tsadkangebru6765 11 ай бұрын
ቤዝነስ መሆኑ አልገባሽም ጥረህ ግረህ ብላ ነው ለአዳም የነገረው እነኚህ ግን ሰውን በመርዳት ድህነትን ማጥፋት ያውም በአንድ አመት ውስጥ
@YehassetKetema
@YehassetKetema 11 ай бұрын
ማይኮ በጣም ትልቅ ራዕይ ነው፤ ይህንን ራዕይ የሰጠህ እግዚብሔር ይባረክ🙏 በቀረውም ይርዳህ🙏 ዮኒዬም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤ በጣም እወዳችሗለው❤❤
@teshale2746
@teshale2746 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ነዉ በርቱ❤
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 11 ай бұрын
ዮን & ማይኮ የኛ ምርቶቺ በርቱልን ዮንየን በጣም እኗዳለን ሽ ዓመት ኑሩልን ❤❤
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው አብረን እየተገነባን እንገነባለን እናመሰግናለን ❤❤❤ተባረኩ ሁላችሁም
@cocococo5920
@cocococo5920 11 ай бұрын
ወንድሞቼ በርቱ የሰማይ አምላክ ያከናዉንላችሁ❤️🙏🏾🇪🇹
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 11 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ እናት ሀገሬ ተስፋሽ የተገባልሽ ኪዳን ከአምላክሽ ከእግዚአብሔር ዘንድ እየተፈፀመ ነው።
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 11 ай бұрын
ዮኒዬ ተባረክ። እግዚአብሄር ብርክ ያርግህ። ፀጋውን ያብዛልህ። ከክፉ ይሰውርህ።
@noahnoah6012
@noahnoah6012 11 ай бұрын
Yoni you are a visionary man !!! May God bless you
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 11 ай бұрын
ለገንዘብ ተብሎ ሃይማኖት አይቀየርም እኔ ግን ለገንዘብ ብየ ሃብታም ለመሆን ብየ ሃይማኖቴ ከመቀይር ለምን በድህነት ድብን አልልም ተዋህዶ ሃይማኖቴ ውድድድ እንደ አይኔ ነው ምወዳት ሞቴን እመርጣለው እሷ ከሚከድ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 11 ай бұрын
እሄኮ ስለ እምነት አይደለም ምን ሆናችው ነው ሀገርን መገምባ ድህነትን ማጥፋት ሀይማኖት መቀየር ጋር ምን ያገናኘዋል እድያው እውነት ሆኖ በቀየርሽና በተለወጥ ይሻላቸዋል እደዝ ተለውጠው ከምለውጡ ጋር መለወጥ
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 11 ай бұрын
@@tsehtseh8267 ኧረ ይቅርብኝ መስቀሉ ነው ሃብቴ እያስቀረ አይደለም እንዴ ያለው ፓስተሩ ና ሀገር መገባት ብቻ ቢሆን ማ ለምን ይሰበስባችዋል ብአዳራሽ ውስጥ አንቺ/ቲ ከሌላ እምነት አዳራሽ ውስጥ ትገባለሽ/ህ ?
@rahelolana2187
@rahelolana2187 11 ай бұрын
miko ka derom protestant nw sikatel malkam sera nw eysra yalw esun mabertatat ayslem yoni bihon watatun ka susu ediwta eystmra nw ways susaga ena majirt mace honw yikru nw yametlaw? lelaw damo haymnotga mahon aydelm ka zalalmwi ferd yamiytrfh yilk ya kalun ewnta mardat nw watatochu damo ewntaw gabtowcaw wada church kamtu menm marg aycalm? manm asgdedo haymnot yaskyrcaw saw yalm saw yamrtawn hiwot yamnor mulu mabt alw ba eyndadu ya haymnot takwam west eda yoni aynt astmriwoc binoru noro watatu susga hono balkra naber! selzi kaclchu malkam seran abrtatu kalhona damo malkam sera lamisru sawoc enkfat lamhon atmokeru! yoni ena miko geta abzto yibrkchu
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 ай бұрын
​@@user-te9kv8ce1sመስቀሉ አነጋገር ገትህላይ ያለው እንጨት አደለም እሱን ወንበዴውም ተሰቅሎበታል
@ethiopiatinurtube4009
@ethiopiatinurtube4009 11 ай бұрын
Hayimanot ayadinm yemotelin kirstos enj gira gebitosh lelawunm gira atagab
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 11 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዮን &ሚኮ 😍😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hunhana2008
@hunhana2008 11 ай бұрын
ዎው ልኡል ጌታ አግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካልች ❤️❤️👏👏
@user-mi1ts1on3o
@user-mi1ts1on3o 11 ай бұрын
ዋው ደስ ስል ሰይጣን ቅጥል ይበል essay ያባቴ ጀግና 🥰🥰🥰🥰
@tgteka1416
@tgteka1416 11 ай бұрын
በክርስቶስ በኤየሱስ ስም ፀጋው ቅባት ይጨመርልክ ከዚህ በላይ ተባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🎉🎉👍👍👍ቅጥል
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ልብ ቅኖቹን ያብዛልን ሰለ አንቴ ጌታ ይባረክ ዮንየ አንቴ ለትውልደ ሁሉ ምሳለ ነክ!... አው ሰክት ዝነንነት አይደለም...❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 11 ай бұрын
በእዉነት ይህ የእግዚአብሄር እጅ ነዉ የሰማይ አምላክ ያከናዉንልናል እኞ ባሬዎች እንሰራለን ዬኔ ቆንቆ ያጥረኞል እንዲት እንደምሰግን።
@fikertetamirat7072
@fikertetamirat7072 11 ай бұрын
ዮኒዬ ሩህሩህ አዛኝ የብዙዋን አባት የተባረከ ብሩክ ዘመኑ ይባረክ
@sinte335
@sinte335 11 ай бұрын
ሚኮ አሪፍ ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳ
@buruki4864
@buruki4864 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክች ምኮ በርታ ❤🥰
@tamutd7761
@tamutd7761 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም ድንቅ አሳብ ነው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያከናውናቸው ተባረኩ❤❤❤🙏🙏
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 11 ай бұрын
በእውነት ተባረኩ ወንድሞቼ እግዝያብኔር አምለከችን ይረዳችሁሃል ብሩክ ናቹ
@Wudeeee
@Wudeeee 11 ай бұрын
ዮን ተበረካሃል ወንድሜ ምስክርነትን ስንሰማ በጣም ቀላል ነው የምመስለን ለካ በጣም ብዙ ድካም አለው አረ ሳትመዘገቡ አትሕዱ ዮን እንደት ቻይ ነህ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
@degiyegetaliji166
@degiyegetaliji166 11 ай бұрын
❤❤❤
@hadiyamazmur6116
@hadiyamazmur6116 11 ай бұрын
_ዮኒ እግዚአብሔር ይባረካሉ አየ ኢትዮጵያ ሰው መልክምና አይወድም ወዳጆች ተባረከልኝ❤❤❤❤_
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 11 ай бұрын
I am eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 and I proud of you miko rich man keep it up god bless you 🙏 ❤
@habentv1051
@habentv1051 11 ай бұрын
Nehsaei da teftwu lyebu
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 11 ай бұрын
Respect❤
@habentv1051
@habentv1051 11 ай бұрын
Entay sele zegbre eki fetkyo heje haswi eu
@samzhabesha
@samzhabesha 11 ай бұрын
Much love from Ethiopia ❤🇪🇹❤🇪🇷❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal 11 ай бұрын
​@@habentv1051entay gerki ke xelikayo 🥰
@minib121
@minib121 11 ай бұрын
እግዚሐብሄር ዘመናቹን ይባርክ🔥
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 11 ай бұрын
ሚኮ ቀጥል በደሙ ተሸፈን ፀጋው ይብዛልህ❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 ай бұрын
በእውነት ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጥሩ ሀሳብ ነው❤❤
@martamarta3781
@martamarta3781 11 ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባረክህ❤❤❤
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 11 ай бұрын
በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ነው ❤❤
@nathanielejeta
@nathanielejeta 11 ай бұрын
Brother miko. I really thank God for u Because of the way u did bro May God bless u very much I covered u by blood of Jesus amen
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 11 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይረዳችሁ
@samrawittube9195
@samrawittube9195 11 ай бұрын
ተባረክ ዮኒ
@emyembet6241
@emyembet6241 11 ай бұрын
Bright hearts collaboration 👌keep going!!!
@danatomso6651
@danatomso6651 11 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይባረክችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 ай бұрын
ዬንዬ ዘመንህ አገልግሎትህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርኮ አንተ እኮ የትውልድ አባት ነህ
@dumatube646
@dumatube646 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😭🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 11 ай бұрын
ወይኔ ይሄልጂ ከላይ ወደታች ወረደ አቤት ተመልካችኳን አጣኮ ወይኔ ውርደት
@UsmanBekriBEKRI
@UsmanBekriBEKRI 11 ай бұрын
እና ተመልካች ካጣ አንተ (ቺ) እዚህ ምን ትሰራላህ(ሺ) ???
@yonathan2895
@yonathan2895 11 ай бұрын
አሁን ኢሱ በተመልካች ብዛት አይደለም ምኖራው ሌላ ገብ ምንጭ ፈጥሯል።2 ሰው አይቶ ከተለወጠ በቅ ነዉ።እና ወደ ኢየሱስ ጠጋ ስል ማይመቻቹ ላሽ በሉ።እናንተም አትማቹንም ያው አና ማን እንደሆናቹ ታቃላችሁ
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 11 ай бұрын
​@@yonathan2895እውነት ነው
@zed8788
@zed8788 11 ай бұрын
እነኳን እሱ እኛ እየኖርን ነው: ጌታ እየሱስን ታምኖ የሚወድቅ የለም: የሚገርመው ሰወች ሲነሱ ነቀፌታ አናጣም የሄ ደግሞ እግዚአብሔር አይወደውም ።
@NathanDerejeofficialtube
@NathanDerejeofficialtube 11 ай бұрын
Egzyabyier akelile yemisetew betmelkachi kuter lek ayidelem yetfterubten rayi serto bemalef enji.letmelkachi bezatma melkam nger kemsrat yilek sew yemiablshu ngrochin mesrat yiklal(zfen,porn..menamen)
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 11 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ በርቱ ሀሳባቹን ይሳካላቹ።
@mahaletgirmamahaletgirma2260
@mahaletgirmamahaletgirma2260 11 ай бұрын
God Bless You Miko
@tizuselam9944
@tizuselam9944 11 ай бұрын
ተባረኩ❤
@msrtgirma
@msrtgirma 11 ай бұрын
Wow wow wow wow ❤️❤️❤️እየሱስ ጌታ ነው አሜንንን ❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞😮😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤
@user-dr7zk6fg1m
@user-dr7zk6fg1m 11 ай бұрын
ዩኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@user-mx4ho5cr4z
@user-mx4ho5cr4z 11 ай бұрын
ዋው ማይኮ አውን አመንኩኝ ግን አዳማም ወንጂም ና ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 11 ай бұрын
ታበረኩ ሁሉችሁም መልካም ሀሰብ ነው በርቱ
@kiyyaatube9073
@kiyyaatube9073 11 ай бұрын
ባርቱልን አግዝሃብሔር ካናንተ ጋር የሄን ❤️
@ganetgan1878
@ganetgan1878 11 ай бұрын
ተባረኩ እቅዳችሁ ይሳካ❤❤❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 ай бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤ልጆችህን ያሳድግልህ
@BiraneshyegetalijiBirutube
@BiraneshyegetalijiBirutube 11 ай бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክ የመልካም ወጣት ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን❤
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 11 ай бұрын
ተባረኩተባረኩ❤❤🎉🎉
@fedhaanmoo
@fedhaanmoo 11 ай бұрын
Good work God bless you!!!
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 11 ай бұрын
ዬኒና ሚኪዬ ተባረኩ የልባችሁን መሻት ጌታ ይፈፅም የሰማይ አምላክ ያከናዉንልናል እኛም ባሪዎቹ ተነስተን እንሰራለን
@desuyeyegetalije5811
@desuyeyegetalije5811 11 ай бұрын
ዋው 1❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 11 ай бұрын
ዮኒዬ እንወድሃለን ጌታ ይርዳህ
@Misge930
@Misge930 11 ай бұрын
በርታ ❤❤❤❤
@user-bo5vl1eg3w
@user-bo5vl1eg3w 11 ай бұрын
Wow...yhonya..tabrklen
@ForFor-pl2jt
@ForFor-pl2jt 11 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋይብዛላችሁ
@user-hd3mn9ev8q
@user-hd3mn9ev8q 11 ай бұрын
YONIYEE GETA YEBARKEHE YE EYESUSE BAREYA BEBEZU! BEBEZU! BEBEZU! TEBAREKELLEN! NIKOME TEBAREKELLEN!
@tautsolo5212
@tautsolo5212 11 ай бұрын
Yoni and miko we love you guys god bless you
@miserms4091
@miserms4091 11 ай бұрын
Yoooooooooni bariike baraa Eebba haa ta,uu Eebbifami dachaa dachaan ❤
@user-rx9rh7sg1e
@user-rx9rh7sg1e 6 ай бұрын
ዋው ስወዳችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤ አላማችሁ እቅዳችሁ ሁሉ ደስ ሲል አስቀናችሁኝ ተባረኩ ብሩክ ሁኑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@danatomso6651
@danatomso6651 11 ай бұрын
ወወወወወ በርታ
@dinknesh3524
@dinknesh3524 11 ай бұрын
Miko በሆሳእናም ጃምሩ በጌታ❤
@msrtgirma
@msrtgirma 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍
@hannabiru8367
@hannabiru8367 11 ай бұрын
ዮኒኒዬ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
@thutthut4051
@thutthut4051 11 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ❤️❤
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮናዬ 🥰
@marefiyasolomon3931
@marefiyasolomon3931 11 ай бұрын
ሁሉን የሚችል አምላክ በሁሉ ይርዳቹ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ❤❤❤
@user-ee9zy9jz7w
@user-ee9zy9jz7w 11 ай бұрын
wowo❤❤😮😮woww💪💪💪💪💪💪❤❤ጌታ ይባርካች🙏🙏🙏💪💪💪❤❤❤❤❤❤
@sanialula1174
@sanialula1174 11 ай бұрын
❤❤ዩኒዬ ጌታ ይባርክህ ለምልም
@sanasana-jf3sr
@sanasana-jf3sr 11 ай бұрын
Wooooooooooooooow yonye tebereku
@SelameAylawe
@SelameAylawe 11 ай бұрын
ተባረኩልኝ. ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fr3pw7vl8v
@user-fr3pw7vl8v 9 ай бұрын
በውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለአገራችን የሚያስፈልግ የሄ ነው ።በምንችለው ልናግዝህ ዝግጁ ነን።
@matramatta8167
@matramatta8167 11 ай бұрын
ተባረክ
@nancyjm7787
@nancyjm7787 11 ай бұрын
ሚኮ በርታልን ወንድማችን እኔም መሳተፍ ፈልጋለሁ ዮንዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንን ይባረክ
@hannahanna826
@hannahanna826 11 ай бұрын
ተባረኩ
@user-fc1wu3fd7z
@user-fc1wu3fd7z 11 ай бұрын
Wow ይስካል 💪💪💪💪💪💪
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችው መከናወን ይሁንላችው
@biraanetube320
@biraanetube320 11 ай бұрын
Wooow baayee gaariidha yanniif hojiin keessan jabadhuu itti fufaa Waqqayoo sin haa gargaruu ❤❤❤❤
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ አትልድ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@ZainaAwir-gj1ru
@ZainaAwir-gj1ru 11 ай бұрын
Geta eyesus hayilina gulibat yihunilachchu yoniyeee biriki balilign❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 11 ай бұрын
I'm proud of you bro God bless you ❤❤
@mskeke8518
@mskeke8518 11 ай бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 11 ай бұрын
Yeh ye eg/r ye lebu hasab new geta yeredachiewale lewegenu ymiyaseb hulu ejune yezeregale eyesuse geta new tebarek geta eyesuse geta new bemenged3h hulu yeweta bedemu teshefen yekefu sera yemeta❤❤
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 11 ай бұрын
ዋው 🥰🙏
@getudanboba579
@getudanboba579 11 ай бұрын
Tebareku betam melkam sira nwu!
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 11 ай бұрын
Yoni & Miko Tebarekulgi Egzabhier Amlak lemlkam hasabachihu mesakat mebzat bemiyssfelgavhihu hulu yatrefrfachihu .
@danatomso6651
@danatomso6651 11 ай бұрын
መክዬ በሆሳናም ጀመሩ በእግዚአብሔር ስም ዮንዬ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,3 М.
Yonatan Akililu Live Hadiya Mezmur Worship
4:37
Joo Mezmur Tube
Рет қаралды 369 М.
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 8 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Future Fun
Рет қаралды 23 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 9 МЛН
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 19 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28