ናፍቆት በክብር ተሸኘች! ከአዝናኝ ፕሮግራሞቻችን ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 955,289

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 3 200
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
ሁላችንም ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ለናፍቂ ምልካም እድል እንበላት
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
አቡ ቤተሰብ አለ ጉኝ
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
@@hayuweloyewtube542 Hi. Hayuti beteseb አርጊኝ ላርግሽ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
@@nesredintube227 እሺ
@kalworke5500
@kalworke5500 Жыл бұрын
@@hayuweloyewtube542 መልካምእድል ናፍቂ❤🙏
@haniemayu2239
@haniemayu2239 Жыл бұрын
መልካም እድል ናፊቂ
@HaniTube2
@HaniTube2 Жыл бұрын
አረ ለምን🥺 የናፍቆት አድናቂዎች በላይክ 👍👍
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ሴቶች በቃ ማሽቃበጥ ትወዳላችሁ:: ፕሮግራም መሪ እንጂ ምን መሰለችሽ? በቃ ወደተሻለ መሄድ አለባት እንዳንቺ ለውጥ አልባ ትሁን?
@munamoon3059
@munamoon3059 Жыл бұрын
@@gechkt4079 ምነው ተናጋሪ ነኝ አልክ ለውጥ አልባ ነህ መሰለኝ በስምህ ጠራሀት
@lubabadaotichannel7053
@lubabadaotichannel7053 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
@@munamoon3059 ቀንዳም ላም
@sosinawubshet3603
@sosinawubshet3603 Жыл бұрын
​@@gechkt4079 ³e ¹
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እንዲህ አብሮ ስርቶ በፍቅር መለያየት እጅግ ደስ ይላል በምትሄጅበት ይቅናሽ ናፍቆትዬ እንደዚህ አይነት ጨዋ EBS ን አመስግኖ ይሄዳል EBS ለዘላለም ይኑር
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 Жыл бұрын
እንኳን ለEBS ለኛም ቤተሰብ ሆነሻል። እሁድ እሁድ አንድ ቤት ውስጥ እንዳለን ነው የኔ ቤተሰብ የሚሰማው። መልካም ዘመን ይሁንልሽ! You will be missed!
@user-es6ul8sq4j
@user-es6ul8sq4j 10 ай бұрын
ናፍቂእወድሺ
@user-es6ul8sq4j
@user-es6ul8sq4j 10 ай бұрын
ገጠጨጨገገጀደ።ገ 3:21 3:22 3:23 😅😅 ❤❤❤❤❤
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
ውይ ናፍቂዬ የፕሮግራሙ ውበት ድምቀት ባትለያዮ መልካም ነበር አዝናለሁ በጣም እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ💯🙏🙏🙏የኔ ምርጥ
@getawtamene1508
@getawtamene1508 Жыл бұрын
dyusd28,0,.9/2562
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
የት ነው እምናያት በቃ አትመጣም
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
ናፍቂ፣እኔ፣በጣም፣ትናፍቂኛለሽ፣ማን፣አቅቶኛል፣ብቻ፣ግን፣በሄደሽበት፣አመቤቴ፣ትከተልሽ
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 Жыл бұрын
Wow. We. Missed you. Nafkot
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
😭😭😭ናፍቆት በሄድሽበት ይቅናሽ ኢቢኤስ ሁላችሁም መልካም ሰው ናችሁ አላህ መልካሙን ይግጠናችሁ
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
የት ልቴድነው ነውስ ምን ሆና ነው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@saadas9954 እኔም አልገባኝም
@TUbe-li1rf
@TUbe-li1rf Жыл бұрын
ደምረኝ
@aishasulamun2881
@aishasulamun2881 Жыл бұрын
አሚን
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 Жыл бұрын
ናቂ ያጣንሽ እኛ ነን የአይናትን ርሐብ ነሽ የኔደርባባ የኢቢኤሰ ፈርጥ ነበርሽ ሳጣሽ ቅር ቢለኝም በሔድሽበት ይቅናሽ በጣጣጣጣም እወድሻለሁ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@emebetdemse6170
@emebetdemse6170 Жыл бұрын
ውይይይይይ ማነው እደኔ ናፍቆት ስትሰናበት ከመጀምሪያው ጀምሮ በእባ ጨረስኩት በስማም ናፍቅትዬ እንወድሻለን ይቅናሽ እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@girmageleta1564
@girmageleta1564 Жыл бұрын
እኔ EBS እከታተላለሁ በጣም የሚናፍቅ ፕሮገራም ነው እንዲናፈቅ ካደረጉት መሃል ናፍቆትም አንድዋ ነሽ ከድምጽሽ አንስቶ ከምትናገሪው ንግግር ማስተዋልን የተሞላ ነው እኔ ቅር ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ
@yebchayetube334
@yebchayetube334 Жыл бұрын
ናፍቆትን እንደኔ የሜወዳት በላይክ ያሳየን
@TUbe-li1rf
@TUbe-li1rf Жыл бұрын
ደምረኝ
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h Жыл бұрын
ወላሂ በጣምነው የምወዳቸው
@user-zx7xp8si2b
@user-zx7xp8si2b 6 ай бұрын
በጣም በጣም ምወዳት
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ናፍቂ ለነሱ ብቻ ሳይሆን እኛንም ትናፍቅናለሺ በዉነት በኤድሽበት ሁሉ መልካም ይግጠምሺ እመቤቴ ትከተልሺ በርች
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
እህቴ ደምረኝ
@argu2714
@argu2714 Жыл бұрын
አሜን ናፋቂ ትናፋቅናለሺ❤ 😭 መልካም ይግጠምሺ🙏
@AaAa-yk4nx
@AaAa-yk4nx Жыл бұрын
የመዳሚቂሚ
@user-sk3ql9ys5u
@user-sk3ql9ys5u Жыл бұрын
ምን ሁና ነው የምትሄዴው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
​@@user-sk3ql9ys5u ሌላ ስራ ቃይራ ናው
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ናፍቅዬ የእኔ እናት የእኔ የዋህ የእኔ አልቃሻ እግዚአብሔር አምላክ በአላማሽ ሁሉ ይቅደም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ!!!
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ትዝ ይለኛል ራኬብ ወጥታ እነ ናፋቂ ሲመጡ አብዛኞቻችን ደብሮን ነበር ፡ዛሬ ደግሞ ናፋቂ ebs ስትለቅ ከፋን፡፡መልካም ስራ መስራት በተመልካች ዘንድ ያስወድዳልም ያስመርጣልም።thank you nafki we wish you all the best.
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያዊነትኮ አስለቀሱኝ 😭 ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ ወገኖቼ እወዳችሃለሁ ሰደተኞችም በሰላም ለሃገራችን ለመግባት ያብቃን አሜን
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
We love you too 😘 ❤
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
እረ ምድነው እቢኤስ የሚገቡት የምንወዳቸው የምናደቃቸው ሁሉ ቶሎ የሚለቁት ተውጅ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ሲሞቱ አልቅሰን ስራ ሲለቁ አልቅሰን እንችለዋለን ናፍቂ በጣም ነው ማደቅሽ ምወድሽ ጥሩውን ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርን ስንት የሚያስለቅስ ነገር እያለ አንድ ጋዜጠኛ ወጣች ብሎ ማልቀስ አይከብድም።
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
@@tesfshwegayehu3089 በትክክል ማር
@ibrahimalhammadi3128
@ibrahimalhammadi3128 Жыл бұрын
@@tesfshwegayehu3089የኔዉደ
@raymondemougayar
@raymondemougayar Жыл бұрын
​@@tesfshwegayehu3089tkikil trgi tbel matebwan Awlka hodam
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c Жыл бұрын
በጣም የምረ ከለመረናችው ቡሀላ ይሄዱብናል
@user-ez4ds6zj6g
@user-ez4ds6zj6g Жыл бұрын
ይሄን ኘሮግራም የምወደዉ ባንቺ ነበር መልካም እድል ናፍቂ በሌላ ስራ እንድናይሽ እንመኛለን የኛ ፍልቅልቅ
@firehiwotnaf4141
@firehiwotnaf4141 Жыл бұрын
ናፍቂ እውነት ትለያለሽ እኔ ስላንቺ የምገልጽበት ምንም አንደበት የለኝም በሔድሽበት ሁሉ እመብርሀን ትከተልሽ ወመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ደስ ያለኝ ነገር ደሞ እንዳንቺ ቆንጆ ልጅ አለችኝ ስሟንም ናፍቆት በየነ ትባላለች ናፍቅዬ እኔም ባለቤቴንም ልጄንም በጣም ነው የምንወድሽ
@workefaris9447
@workefaris9447 Жыл бұрын
የኤቤስ ድምቀት ነበርሽ አቦ ይቅናሽ ባትለቅ ደስ ይለኝ ነበር መገለባበጥ ይግድ ነው ኑሮ ነው እና የዘፈነች ውድድር ላይ ትውስታሽ ቀላል አይደለም የኔ ቆንጆ በሄድሽበት ይቅናሽ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
ለሌላው እድል መስጠት ግዴ ነው
@feramoges4457
@feramoges4457 Жыл бұрын
Degree. Name of what is happening with the first place on Saturday morning my darling and construction
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 Жыл бұрын
ውይይይ ናፍቆት ምርጥ ልጅ ነበረች ጠንካራ እርግት ያለች ጨዋ ባለ ትዳር እናት የበለጠውን መልካም ዕድል ፈጣሪ ይግጠምሽ ዋናው በጤና መሆኑ ነው
@promobile5016
@promobile5016 Жыл бұрын
ናፍቆትዬ በሄድሽበት ይቅናሽ ናፍቆትዬ
@konjittesfaye3973
@konjittesfaye3973 Жыл бұрын
ናፍቂ እወድሻለው የተሻለ ከሆነ ደሲይል የኢቢየስ አድማቂ አንቺ መቅዲ እና አስፋው ናቹ በተለይ አንቺ፣ መቅዲ አሰፋው በጣም ደስነው የምትሉት በሁሉም ነገር የተዋጣላችሁ እሩሩህ አዛኝ ካለቀሰ ማልቀስ በጣም ውስጣችሁ ደግነው መልካም ነገር ይግጠምሽ ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርከው
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Жыл бұрын
ናፍቂ የEBS ድምቀት ! ውብ, ትሁት, በሳልና አንደበተ ርቱዕ We all love u ! Wish U Best of Luck !!
@aselefechyeadonayenat7588
@aselefechyeadonayenat7588 Жыл бұрын
እኔ ራሱ እምባ ተናነቀኝ 😭😭ናፍቆት መልካም የስራ ዘመን ❤️❤️❤️የኔ ሆድ ቡቡ💋💋
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
እኔም😑😑😑
@hayathh9416
@hayathh9416 Жыл бұрын
እኔም
@zeinabawolu9526
@zeinabawolu9526 Жыл бұрын
እኔም😭😭 ድምቅትነበረች በሂድሽበት ይቅናሽናፍቆቴ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ምን ነበር ራኬንም እንድህ ሽኝተዋት ቢሆን
@bekrihabib8199
@bekrihabib8199 Жыл бұрын
tenanekegn enba milewun zefen gabzhiata😁😁😁
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Жыл бұрын
ናፍቂ በሄድሽበት ሁሉ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠምሽ በጣም ደስ ትላላችሁ
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 Жыл бұрын
ናፍቅዬ. በጣምነው. እምወድሽ. ላሰብሽው. ሁሉ. እ/ ግ. ያሳካልሽ. መልካም. ጌዜ. ይሁንልሽ
@zewdudemsissomega5060
@zewdudemsissomega5060 Жыл бұрын
Gene lmne weda ewente aselksashenale ena enwedshalne nfkote ywene kalshe mlkame ngeri ygetamshe
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ለምን ናፍቆት ለቀቀች የምንውዳችው ሁሉ ይሂዳሉ ለምን ናፍቆትዬዬዬዬ በጣም ነው የምውደሽ የማክብርሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ጎበዘ ነሽ በሂድሽበተ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን የእኔ የዋህ የእኔ አልቃሻ በጣም እውደሻለሁ በርቺ ጎበዝ ለውጥሽን በጎጎት እጠብቃለሁ
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 Жыл бұрын
በዛው ሀገር የምትቀይር መሰለን ሰላምሽ ይብዛ ያሰብሽው ይሳካ 💚💛❤
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
መልካም ለውጥ ብለናል አወ የሰዉ ልጅ ሁሌም የተሻለ ነገር ይናፍቃል በርች
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ናፍቂዬ በፌስቡክ አይቼ አላመንኩም ነበር እውነት ነው ማለት ነው ማመን ከበደኝ ባንቺ ነበር ሚደምቀው ማነው እንደኔ ከልቡ ያዘነ አስለቀሳቹኝ😭😭😭
@almahi37
@almahi37 Жыл бұрын
ምንሁናነው እምትለቀው
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
@@almahi37 የራሷን የግል ንግድ ጀምራ ነው ሚሉት
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
ዮቱብ ከፍታ ነው
@almahi37
@almahi37 Жыл бұрын
@@martamekonen7455 ክክክክክ
@aminat4274
@aminat4274 Жыл бұрын
ናፍቆትየ መልካም እዲል
@tube4784
@tube4784 Жыл бұрын
በስመአብ የኔ ማልቀስ 😭😭ናፍቂ በሄድሽበት ለምለም ይሁንልሽ😘😘😘😘
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
ልክ እንደ ስምሽ ናፋቆት ነሽ እኛም እንደ እነሱ አልቅሰን ነዉ የሸኘንሽ ማሬ ያሰብሽዉ ስራ ይሳካልሽ ❤ አቤት ኢትዮጵያዊነትኮ አስለቀሱኝ 😭
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የኔ የዋሆች የኔሩህሩህ የሳቀዉ ጋር ስቀን ያለቀሰዉ ጋር አልቃሾች የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-bm5nz5iy5h
@user-bm5nz5iy5h Жыл бұрын
እኔምደጋግሜእያየውአለቅሳለው
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 Жыл бұрын
አሚን
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 Жыл бұрын
አሚን ማማነ
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 Жыл бұрын
ማማየ
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb Жыл бұрын
Mindin malet new yemadam kimem????
@yordiyordan1066
@yordiyordan1066 Жыл бұрын
ወይኔ ናፍቂዬ የኔ ድምቀት, ቅን, ሰው አክባሪ, ልባም, አዝናኝ አረ ብዙ ነበርሽ ebs ብቻ ሳይሆን እኛም በየቤታችን ነው ያጣንሽ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምሽ ደሞ ይገባሻል 🥰❤️😭 የ ebs 👑እኖድሻለን ❤️
@sewmehon3329
@sewmehon3329 Жыл бұрын
ናፍቂ ከሁላችንም ቤት እንደአንድ የቤተሰብ አካል ሁነሽ ነበር .ትናፍቂናለሽ እንወድሻለን መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምሽ እንመኝልሻለን😘
@eyobtasew
@eyobtasew Жыл бұрын
የምሬን ነው ናፍቆት በጣም ስነስርአት ያላት ሴት ናት እና ሁሌም እዚህ ፕሮግራም ላይ ብትኖር ደስ ይለኝ ነበር ግን ሁሌም ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው በሄድሽበት ሁሉ መልካሙ ያጋጥምሽ ክብረት ይስጥሽ#ናፍቂ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
መለያየት ይከብዳል ማርያምን የእሁድን በebs ድምቀት ነበርሽ እንኳን እነሱ እኛ ተከታዮቻቹ እራሱ የለመድነው ሲቀርብን ይከፋናል 😭😭😭 ናፍቂ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ 🙏
@hddggebxhfhf5696
@hddggebxhfhf5696 Жыл бұрын
ናፍቅየበሄድሽበትሁሉይመችሽእውነትበጣምነውያለቀስኩትእንደቤተሰብትናፍቂኝአለሽ
@romeduankerim8805
@romeduankerim8805 Жыл бұрын
ናፍቂ በጣም እንወድሻለን የፕሮግራሙ አድማቂ ነሽ።❤️❤️❤️
@promobile5016
@promobile5016 Жыл бұрын
ውይ ሥቴዜዚን በጌታ
@promobile5016
@promobile5016 Жыл бұрын
እኒ አለቀሥኩ ውይ ፍቅር የተሙላበት ኢቢሥ
@maxmedaminsisay3107
@maxmedaminsisay3107 Жыл бұрын
😭😭🥰🥰❣❣❣👋👋😩
@NourcellNourcell-dg4od
@NourcellNourcell-dg4od Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 Жыл бұрын
Ebs አንድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ያጣው ናፍቆት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበረች ያለ ናፍቆት እሁድን በኢ.ቢ.ኤስ ማየት ቅር ይላል ናፍቆት መልካም እድል እንመኝልሻለ
@kibretgetachew8370
@kibretgetachew8370 Жыл бұрын
እዉነት በጣም አዝኛለሁ የ እሁድን በ ebs ድምቀት ነበርሽ ፕሮግራሙ ምንም ያህል ተወዳጅ ብሆን አንድ ትልቅ አቅራቢ እና አዘጋጅ እንደጎደለዉ እንድሰማኝ አድርገሽኛል የሄድሽበት ሁሉ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ቸር ይግጠምሽ ናፍቂ!!!
@fetihyaendrse2340
@fetihyaendrse2340 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቆት በመሄዷ አዝኛለሁ የመዳም ቅመሞች ሀገራችንን ሰላም ያርግን እኛም ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ናፍቂ ምርጥ ቆንጅዬ ከለመዱት መለየት ከባድ ቢሆንም በርቺልን ወደፊት ሁልጊዜም አድናቂሽ ነኝ ለውጥ እድገትን እንመኝልሻለን
@anchinalu
@anchinalu Жыл бұрын
ወይ የኔ ወድ በጣም አድማቂዋ አንች ነበረሸ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@hewanb8118
@hewanb8118 Жыл бұрын
እውነት ፍቅራችሁ እኔንም አስለቀሰኝ ይሄ ነው እንግዲህ ኢትዮጵያዊነት በርቱ አሁንም አይለያችሁ በርቱ ናፍቆት የኔ ውድ የኢቢኤስ ድምቀት ነበርሽ ግን ደግሞ ለውጥ ካሰብሽ ያስፈልጋል እግዚያብሄር ሀሳብሽን ይሙላልሽ እና በድጋሚ ደግሞ በራስሽ ስራ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ በርቺ መልካም እድል
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 Жыл бұрын
ናፋቂዬ ስርአትሽ ተጨዋችነትሽ ዘፈን አንደኛ ምትመልሽዉ ነገር ሁሉ ነገርሽ ይናፍቀናል ልክ እንደ ስምሽ ናፋቆት ነሽ እኛም እንደ እነሱ አልቅሰን ነዉ የሸኘንሽ ማሬ ያሰብሽዉ ስራ ይሳካልሽ ❤
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Жыл бұрын
በውጪ ስለምትገናኙ አይዞን አስፍሽ እኛ ነን ባይሆን በሚዲያ ስናጣት ሊደብረን የሚችለው ናፍቆት መልካም የስራ ጊዜ 😍😍
@abrahamgirmay7400
@abrahamgirmay7400 Жыл бұрын
ናፍቆት ትግስቱ የእሁድን በኢቢኤስ ፈርጥ ነበረች፤ ነገር ግን የምትሄደው ለመልካም ለውጥ እንሚሆን በማመን በሄደችበት ሁሉ እመብርሃን ትከተላት፡፡ እንግዲህ የሚጠበቀው ፕሮግራሙ ግንጥል ጌጥ እንዳይመስል ቀሪዎቹ በትግጋት እንድትሰሩ ነው፡፡ “ደስ እያለን ባንሸኝሽም ደስ እያለን ነው ኬኩን የምንቆርሰው!”... ድንቅ አባባል!!!
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
አይ ተላምዱ መለየት ይከብዳል 😭😭. ናፍቆ ጠንካራ የስራ ሰው በጣም ደስ የምትል የኢቤኢስ አድማቂ ነበርሽ
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ናፍቂ የኤቢኤስ ደምቀት ነበር በሄድሽበት መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ የኔ ፍልቅልቅ 😘😘😍😍😍 ኢቢኤስ ቲሞች በጣም ፍቅራቹ ያስቀናል
@user-yl7up5ty4o
@user-yl7up5ty4o Жыл бұрын
ለምን እኔ በጣም ከፈቶኛል ማነው እንደኔ የከፋው ለምን ናፍቆት ሄደች 🥺😭😭
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
እኔም በበጣም ነው የከፋኝ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e Жыл бұрын
እኔ
@seblewongelmekonnen7593
@seblewongelmekonnen7593 Жыл бұрын
ከቤቴ እንደወጣሽ አይነት ስሜት ነውየተሰማኝ።ቆንጆዋ ፣ ሩህሩዋ እና ሰውአክባሪዋ ናፍቂ "አበባዬ"አለሽ ዮኒ በሄድሽበት ሁሉ መልካም ነገር ይግጠምሽ። መድሐኒዓለም ከአንቺ ጋር ይሁን።ዘመንሽ ሁሉ እስከ ቤተሸቦችሽ የተባረከ ይሁን። ዐ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
የእኔ ደርባባ ምችት ይበልሸ ትልቅ ማማላይ ይድርሰሸ የአሰብሸውን ይሳካልሸ ፈቅር ሰላም ለቤተሰቦችሸ 🙏🙏🙏🙏💞💞💞
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 Жыл бұрын
You feel so much love and respect among employees in this great organization. God bless EBS
@abe9895
@abe9895 Жыл бұрын
She was one of the best EBS journalist. Good luck, Nafkot for your next journey! Keep shining.
@melesetekle8147
@melesetekle8147 Жыл бұрын
ከመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢዎች ቁጥር አንድ የምወዳት ናፍቆት ናት።አንቺን በEBS ማጣት በእውነት ያስከፋል።በምትሄጅበት ሁሉ መልካሙ ይግጠምሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
መለየት በጣም ነዉ የምጠላዉ። የስራ ባልደረባዎቼን ቻዉ ማለት ስለማልችል እና ስለማለቅስ የስራ ልምድ ሁላ ሳልወስድ የጠፋሁ ሰዉ ነኝ። ናፍቆትዬ የኔ ቆንጆ መልካም ዕድል ይግጠምሽ የኔ ቆንጆ!
@user-el6qx2md7p
@user-el6qx2md7p Жыл бұрын
የሰው ፍቅረ ይሰጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦እድህ ነው መልካም ነገረ መሰራ ለራሰ ነው 🌷
@amanudinnabdiyusuf7189
@amanudinnabdiyusuf7189 Жыл бұрын
you were our inspiration. we all Ethiopians love you and admire you. you entertained us for a couple of years and that was amazing
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Жыл бұрын
ውይ ናፍቂ የኢብኤስ ድምቀት መልካሙን ሁሉ እንመኝልሻለን የኔ የዋህ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ሌላ እስከምንለምድ ግዜ ይፈጃል አስፋው 😂😂እሱማ መቼም አይቀየርም ናፍቆትዬ እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን አንቺን የረዳ እግዚአብሔር በሰላም ከማዳም ኩሽና ይገላግለን
@emadsony4240
@emadsony4240 Жыл бұрын
የእውነት አለቀስኩ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ናፍቂ😢
@selamteddy4778
@selamteddy4778 Жыл бұрын
በእውነት እኔ እንደዚህ የቤተሰባዊነት ፍቅር ያለበት ፕሮግራም አይቼም ሰምቼም አላውቅም ፍቅራችሁ እኮ ከእናንተም አልፎ ወደ እኛም ተላልፏል። ስቱዲዬ ውስጥ ያላችሁ እስከማይመስል ድረስ እኮ ነው የምታቀርቡት ፕሮግራም የቅዳሜውም የእሁዱም በጣም ደስ የሚል የሚናፈቅ ተደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች በዚሁ ቀጥሉ። አስፊሻ😪😪😪 የኔ ቦርቧራ አታልቅስብን የኛ መልካም ሰው መልካም ነህ ከልብህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ🙏🙏 ናፍቂዬ የኔ ቆንጆ የት ለመሄድ ነው ግን??? ምናለበት ቢነገረን ይመስለኛል መቼም ከኢትዮጵያ ውጪ ነው ✈✈🗽🗼🗽 እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም እንወድሻለን ቸር ያጋጥምሽ የኔ ቆንጆ😘😘😘
@eteneshgeda2187
@eteneshgeda2187 Жыл бұрын
You’ll be missed I really love seeing you every Sunday wishing you the best in your new adventure may God will be with you
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣም ደስ ትላላችሁ እንዲህ በስራ አለምላይ ፍቅር አብሮነት መከባበር በፍቅር መለያየት እንዳለም አሳይታችኸል ሌላውም ከናንተ ብዙ መማር ይገባዋል እንላለን ።ናፍቆትምርጥ ሰውነበርሽ በሄድሽበት ሁሉ መልካሙን ታማኝና
@hayuborana5747
@hayuborana5747 Жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ ስለ ናፍቆት😭ስለ ስርአቷ አንደበቷ ትትናዋ 😭😭
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 Жыл бұрын
You are decently grown lady. Thank you so much for your service Nafikot. All the best in your future
@titiasres1004
@titiasres1004 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ፍቅር ይእ ነው❤️. መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ናፍቂ 🙏
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ወይይይይ ናፍቅዬዬ ይቅናሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ እውነት እኔም ከፋኝ😭😭❤🙏
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 Жыл бұрын
ወይኔ ናፍቆትዬ በጣም ነዉ ምትናፍቂን የኢቢኤስ ድምቀት የኛ ፍልቅልቅ መለየት ከባድ ነዉ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
ናፍቆትየ የኔ ቆንጆ ስራሽ ደስ ሲል ትሕትናሽ እስተዋይነትሽ ስነምግባርሽ ድምፅሽ እርጋታሽ ለስው ያለው ክብርሽ ስው ሲያለቅስ አልቅስሽ ስው ስድስት ተደስተሽ እረ ለምን ናፍቆትየ በስላም ነው መልካሙን ሑሉ እመኝልሻለሑ የኔ ቆንጆ እሕቴ እርጋታሽ እንዴት እንደምወድልሽ አንዳንዴ ብቅ በይ ናፍቆትየ የሚያሳዝነው እኔ መጥቼ ፕሮግራማችሑን ሳልሳተፍ በመልቀቅሽ አዝኛለሑ መልክም በአል መልካም ግዜ እመኝልሻለሑ
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r Жыл бұрын
እናንተ ልጆች እኔን አሰለቀሻችሁኝ ናፍቆትዬ በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር በየድሸመት ይከተልሽ
@rebeccatube7995
@rebeccatube7995 Жыл бұрын
ኧረ በማሪያም ናፍቂዬ አትሂጂ😭😭😭
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ብሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ የእሁድ በEBS ድምቀት ነበርሽ ናፍቂ❤❤❤❤
@tsehaylemma5534
@tsehaylemma5534 Жыл бұрын
ናፍቂ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር. ይሁን ፀጋ በረከቱ. አይለይሽ. መልካም. የሥራ. ዘመን. ይሁንልሽ።ለቀራችሁትም. መልካም. ዕድል እና . እግራን. እርጥብ. ያድርግላችሁ መጪዎቹንም. እእንደ ናፍቂ እግዚአብሔርእንድትሆኑ. ይቅናችሁ።ፍቅራችሁ. ያስቀናል ።
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ናፍቂዬ የኔ ቆንጆ ባትሄጂ እና ሁሌ ብናይሽ ደስ ይለን ነበር ግን ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ... በነገራችን ላይ የ Ebs መልካም ገጽታም አየን እንደዚህ በፍቅር መልቀቅም ትልቅ በረከት ነው፡💕💕💕
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Жыл бұрын
ይመችሽ ናፍቆት በግል አድናቂሽ ነኝ።ሁሌም በህይወት ውስጥ ቻሌንጅ ያስፈልጋል ። ነገ የተሻለ ቀን ነው!
@fikirselam3394
@fikirselam3394 Жыл бұрын
It's always hard to leave and say goodbye. She was one of the best EBS Jornalist. Good luck for your next journey!
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ናፍቂ የእሁድን በኢቢኤስ ድምቀት ፡ የኔ አልቃሽ ሩህሩህ ሴት ፤ ጠንካራዋ በሄድሽበት ሁሉ መልካሙ ይግጠምሽ ። ቀና ልጅ ነሽ የኔ ውድ አስለቀሳችሁኝ በጣም፤ ፍቅራችሁ፤ መተሳሰባችሁ፣ ቤተሰብነታችሁ ሁሉ በጣም ደስ ይላል፤ የእውነት ኢቢኤሶች በተለይ የቅዳሜና የእሁድ ሆስቶች የቻናሉ ድምቀቶች ናችሁ፣ አዎ በስራ አጋጣሚ መነጋገሮች ፣ ጭቅጭቆች ወዘተ ባይጠፉም ምርጥ ውጤት ለማስመዝገብና ፕሮግራሙን ተወዳጅ ለማድረግ ነውና ከዛ ባሻገር ያለውን ቅርበታችሁን ፤ ጥሩነታችሁን ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል፤ በክብር ስለሸኛችኋትም ደስ ብሎኛል፤ አዲሶቹም መልካም የስራ ጊዜ እንደሚሆንላችሁ ተስፋ አደርጋለጋለሁ፤ አስፊቲ መሸሻ ይሙት ወንበሩን እንዳትለቀው፤ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፤
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ናፍቂ በሔድሽበት ይቅናሽ። እንዉድሻለን።። ትናፍቂናለሽ። we hope you back one day.. Good luck with everything. We love you. የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ።
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 Жыл бұрын
በጣም አዝኘሃለው ናፍቆትዬ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን 😭😭❤❤❤❤
@NajatAwel-zb3ss
@NajatAwel-zb3ss 6 ай бұрын
Hi
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
ናፍቆት"የዋህ"ነበርሽ"አስፍቲ"ቤቱን"አድማቂዎች"ሁላችሁም"መልካሞች"ናችሁ😥❤
@yonasatlaw2873
@yonasatlaw2873 Жыл бұрын
እሷ ነበረች ድምቀቷ መልካም እድል ይግጠምሽ ጌታ በመንገዱ ይምራሽ 🙏
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ድንቅ ሤት ነሽ ያሣዝናል ግን ሠላም ሁኝልን በሄድሽበት ይቅናሽ የተሻለ ነገር ያጋጥምሽ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ገና አርእስቱን ሳይ ነዉ እንባ ተናነቀኝ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ናፍቆትዬ በሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ እኛም በጣም ነዉ የምንወድሽ!! ፈጣሪ ያበርታችሁ መቅዲዬ እና አስፊቲ!!
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
በሄድሽበት ሁሉ መልካሙን ሁሉ እኛ ኢትዮጵያውያን እንመኝልሻለን በርችልን ልክ ነውየህይወት ጉዞ ወደ እድገት ምንጊዜም የሰው ልጅ ይታትራልና መልካሙን እንመኝልሻለን EBS ግን አንችን ሊያጣ ነው ይጎድልበትል መልካም ይስራ ዘመን !!
@kalishwowow7526
@kalishwowow7526 Жыл бұрын
አሁን Ebsን እንደ ድሮ የማየው አይመስለኝም ናፍቅዬ Love you so much❤❤ ይቅናሽ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 Жыл бұрын
ናፍቆትዬ እምንወደሽ እህታችን በሄድሽበትሁሉ አላህ ይከተልሽ ሌላ ምን ይባላል መልካም የሥራ እድል ይሁንልሽ ❤❤❤❤
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r Жыл бұрын
ናፍቂ ቆንጆ መለያየት ቢከብድም ለጥሩ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ በደረስሽበት ይከተልሽ መልካም እድል " we will miss you"
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ናፍቅዬ መልካም እድል እኔንም አስለቀስሽኝ የኔ ቡቡ በሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ🙏🏾❤️
@mmgebeyehu171
@mmgebeyehu171 Жыл бұрын
ናፍቂ በጣም እንወድሻለን።እግዚአብሔር አምላክ በየሄድሽበት በደረሽበት ሁሉ ሁሉ ከመጥፎ ይሰውርሽ።ያሰብሽው የተመኘሽው ሁሉ ይሳካልሽ።
@maregneshyirdasho8986
@maregneshyirdasho8986 Жыл бұрын
ውይ ናፍቂ የebs ድምቀት ነበርሽ♥️ መልካም እድል በሄድሽበት ይቅናሽ🙏🏾
@akelilehakin9509
@akelilehakin9509 Жыл бұрын
ናፍቂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።በምትሄጅበት ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ከነቤተሰብሽ በደሙ ይሸፍንሽ❤❤❤
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
ናፍቂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@teshomeassefa8558
@teshomeassefa8558 Жыл бұрын
ናፍቆት እናመሰግናለን ለነበረሽ ቆይታ ይቅናሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
@Habeshamom3
@Habeshamom3 Жыл бұрын
እሁድ EBSን ከነልጆቼ በጣም የምንናፍቀውየEBS ቻናላቹ እሁድን እንድንናፍቅ አድርጎናል ናፍቂዬ ባንቺ ነበር በተለይ የሚደምቀው EBS ባትለያዩ አሪፍ ነበር የስንቱን ቤት ጎበኛቹ የስንቱን እንባ አበሳቹ እናመሰግናልን 🙏🏾ስለሁሉም በሄድሽበት ይቅናሽ ናፍቂ አክባሪሽ ነኝ እንወድሻለን❤️ ከነልጆቼ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
እግዚአብሄር ከእናንተም ከእሷም ጋር ይሁን መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ እንቁዎች !!!!!!!
@fatumatube9237
@fatumatube9237 Жыл бұрын
ናፍቆትዬ የምንወድሽ የEbS ድምቀት ነሽ እሁዳችንን እስለቀሳችሁን መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ በጣም ቅን ሴት
@lemiyemaryam3713
@lemiyemaryam3713 Жыл бұрын
ናፍቂዬ ባትለያዩ ደስ ይለኝ ነበር ግን ቸር ይግጠምሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏🙏 በጣም ነው የምኖድሽ❤😍
@sameramuslim6516
@sameramuslim6516 Жыл бұрын
እደዛሬም ከፍቶኝ አያቅ ወላሂ ናፍቄ ምን ደምል አላቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለሞተሠው እኳን ደዚህ ያለቀስኩ አመስለኝም የኔ ውድ የኔሣቂታ የኔታታሪ የኔ ቁምነገረኛ አላህ በሄድሽበት መልካም ነገር ይግጠምሽ እንወድሻለን በልባች ውስጥነሽ❤❤❤❤
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
እኔ ስሄድ ንጂ ሰው ሲሄድ ቻው ሲለኝ አልወድም 😭😭😭 አብሬ ኑሮ በሰላም መለያየት ደስስ ይላል ናፍቂ ድጋሚ እንደምናይሽ ተስፋ አለን
@Mebadt2016
@Mebadt2016 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ መሪ አጋዥ ሆኖ ወላዲተ አምላክ ካንች ጋር ይሁን በርች ጠንካራ ሆነሽ ጥሩ አስተማሪ ስለሆንሽን እናመሰግናለን
@genetgarma6206
@genetgarma6206 Жыл бұрын
ናፍቂ በሄድሽበት ሁሉ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠምሽ በጣም ደስ ትላላችሁ፡፡💞💞💞💞💞
@shewadegwondiche3125
@shewadegwondiche3125 Жыл бұрын
ናፍቆት ለኔ እጅጉን ከምወዳቸው ሰዎች ቁጥር አንድ ነሽ፤ ኢቢኤስ ደግሞ በተለይ ቅዳሜና ዕሁድ የምዝናናበት ምርጥ ቴሌቪዥን ጣቢያ ነዉ። አንድ ቀን ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ቴሌቪዥን ጣቢያው ድረስ ሄጄ ላይሽ ምኞት ነበረኝ። ከአሁን በኋላስ ማን ያውቃል? ከነ ልጅሽና ባለቤትሽ ሰላምና ጤና ይስጥሽ።
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
እንደዚሂ በፍቅር መለያየት ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️
@abebasirawbizu9860
@abebasirawbizu9860 Жыл бұрын
አረ አስለቀሽኝ ናፍቂ😂 እንደ ስምሽ ተናፋቂ ነሽ 🙏 መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ 🙏🙏 እወድሻለው 🙏
@mickey4892
@mickey4892 Жыл бұрын
እውነት ለማናገር ናፍቆት የ ebs አንዶዋ ድምቀት ውበት ነች ሁላችሁም ምርጥዋች ናችሁ መልካም እድል
ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ቃለመጠይቅ!!! |#time
24:49
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 12 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН