ናሂና ዉብዬን ባልጠበቁት prank አደረኳቸዉ😱

  Рет қаралды 95,435

Dagi Tube

Dagi Tube

9 ай бұрын

‪@NahiTube1‬‪@helutube‬ #ethiopia #habesha#prank

Пікірлер: 623
@tigigetu3792
@tigigetu3792 9 ай бұрын
እስኪ እንደኔ የኩቻ አሳሳቅ የሚያስቀው😂 እንጀት እራቅ ይለዋል
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 9 ай бұрын
እኔ የምር እየሳቀ አይመስለኝም 😂😂😂
@tigigetu3792
@tigigetu3792 9 ай бұрын
@@user-gn6qz4fh8w እዎ ክክክክክክክክ
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 9 ай бұрын
Enem😂😂😂
@tizitaadisu769
@tizitaadisu769 9 ай бұрын
Kkkkkk እኔ እራሱ የምሩን ሁሉ አይመስኝም
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
እዴ ምን አጨረጨራችሁ🤔 እናተስ ፕራክ እያረጋችሁ ስትጫወቱበት አልነበር ሆይ ደጊ እሰይ እንኳንም አረካቸው 😂
@siko8620
@siko8620 9 ай бұрын
ናሂና ውብየ ስታናዱ እሱን እየመታችሁት ዛሬ እሱ ፕራክቢያረግ እደዚህ መቆጣት የለባችሁም ነበር ሶሪ
@ydue5437
@ydue5437 9 ай бұрын
ፕራክ ነው አላቹ አይደል ምን እራሣቹን ትወጥራላቹ😢😢😢😢
@amran9326
@amran9326 9 ай бұрын
አትቆጡት እናተስታረጉ ደስይለቸኋል
@user-kc6rs5oz6w
@user-kc6rs5oz6w 9 ай бұрын
ብዙ ግዜ ትዝብት የምወሥደዉ ነገር ቢኖር ናሆምና ዉብዬ ፕራክ ሥታደርጉ ወይም ለየት ያለ ነገር አድርጋቹ ሥታናድዱት ምንም አይመሥላቹም እሡ ግን ፕራንክ ሢያደርግ ለምን ትቆጡታላቹ
@mariamtesfalem2101
@mariamtesfalem2101 9 ай бұрын
Eko lemin endiyamicherechirachew liju adagi new tewut
@mulu5
@mulu5 9 ай бұрын
❤❤❤❤ጥሩ ስራ ነዉ እነሱን ፕራንክ ያዋጣል ማዘርን አታናዳት በተረፈ በርታ እረ አትቆጡት እንዴ እየመታችሁት አይደል እናተ ሰለዚህ አትቆጡት ሙቆ አችሁ ነበር አቀዘቀዛችሁ 😂
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 9 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ
@bethlehem829
@bethlehem829 9 ай бұрын
ይች ውሀ መድፋት ፕራንክ ደስ ትለኛለች 😂😂 ድሮ ሄሉና ናሆም ተጫውተዋታል😂😂
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq 9 ай бұрын
ልጁ ግን ክብር አለዉ ለዉብዬ እንጂ ስቲዘዉ ግፍትራዋት ይሮጥ ነበር በረፈ ታምራላችሁ ❤️❤️
@mullumop
@mullumop 9 ай бұрын
እነሱ ሲሆኑ ብቻ ደስተኛ መሆንይሚችሉት እንጂ ይቆጣሎ ሁለም እንደዚጡሩ ስረተአል❤❤❤❤❤❤❤
@sarinena4266
@sarinena4266 9 ай бұрын
ናሂ ለራስህ ፕራንክ ስታደርግ ደስ ይለሀል አንት ስትደርግ ያንጨርጭርሀል
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 9 ай бұрын
ፕራክ ነዉ ካላችሁ ወዲያ አትቆጡት በተረፈ ሳቃችሁ ምናምን በጣም ደስ ይላል ዳጊ በርታ ሁሌም ፕራክ አርጋቸዉ በተረፈ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadahgh8867
@saadahgh8867 9 ай бұрын
ውብየ ለባልሽ ቤተሰብ ክብር ይኑርሽ ሁልግዜ ሳይሽ ዞርበል ትይዋለሽ ልጁ በስረአት ስላደገና ላቺ ክብር ስላለው እንጂ አሁን አፍላ እድሜ ላይነው እንደዚህ ስታከለፍፍችው መገልመጥ አያቅተውም ግን እንደሰሳ ዞርበል አይባልም ወልደሻል አንቺ የልጅን ስሜት ታውቂያዋለሽ ስረአት ይኑርሽ😢😢😢
@michaelalem3845
@michaelalem3845 6 ай бұрын
አቃጣሪ እነሱ ይተዋወቃሉ ምን አገባህ፣(ሽ)
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 6 күн бұрын
Areee tikikl nach lijtuwa sela min qibxrna nw mitawor lijituwa betam lik nat awo wube betesabun makibar alabat kalakabarach tada yetugar nw lanahi fiqr mitasayo​@@michaelalem3845
@user-gf8nw4ol9l
@user-gf8nw4ol9l 9 ай бұрын
ተማክረው ነው ምክንያቱም አንዳቸው እንኳን ስልክ አልያዙም አስበውበት ነው
@marrhiwot5196
@marrhiwot5196 9 ай бұрын
ዉብዬ ደሞ ምንቅርምንቅር አትበይ ናሒም አታሽቃብጥ ለዉብዬ ስንት ፕራንክአደል የምሰሩት እናንተ እኚኚኚኚ አትበሉ አቦ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
ውብ እየ ግን ፀባይሺ ከባድ ነው ምን አንደደሺ አች እናተ በጥፊ ስትመቱት አልነበረም
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 9 ай бұрын
በጣም ትገርማለይ😊😊ትቆጣለይ
@Maariyamtube
@Maariyamtube 9 ай бұрын
ዉብዬ ብቻ ነው ፕራንክ የሆነቹ Nahi ያቃል ጅምሩን 😮😮😮
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 9 ай бұрын
ተመካክረው ነው ያስነቃል😂😂😂
@user-pm3gw7wj7s
@user-pm3gw7wj7s 2 ай бұрын
ሠህ
@DxbDd-yz6pr
@DxbDd-yz6pr 9 ай бұрын
አትቆጡት እናተስ በጥፊ ትመቱት የለ
@RahmiYube
@RahmiYube 9 ай бұрын
በጣም ሲያናድዱ
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 9 ай бұрын
እናተ ስታረጉነዉዴ ዴስ እሚላችሁ ሆ እራስ ወዳዶች
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 9 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ በቅንነትት
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 9 ай бұрын
@@user-bw4rc3dr6i እሺ
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr 9 ай бұрын
ሄሎ ና ናቲ ሰላም ናቸው ለምደነው የጠፉት 😳
@Emusha560
@Emusha560 9 ай бұрын
ጭር ሲል አወዱም አደል😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 ай бұрын
Tiktak ለይ አሉ በደርዘ ን ናቲና ሔሉ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 9 ай бұрын
ዴምሪኝማሬ በቅንነትት
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 9 ай бұрын
​@@Emusha560ዴምሪኝውዴ
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr 9 ай бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 እሺ ማማየ ናፈቀኝ እኮ እባክሽ ንገሪኝ 🥺😥
@selamlove6129
@selamlove6129 9 ай бұрын
ናሂ ሲዞር በሣቅ ገደለኝ ሽቱን የለቀቀዉ አስመሠለዉ😮😂😂😂😂❤❤❤
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 9 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፖራክ ነወ አላህ በተሠቦችህን ይጠብቅ እልህ ፊት ለአማራ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
ፕራክ ነው አላችሁ ምናለ ብታልፉት😊
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 9 ай бұрын
ኧራ ተይ ዉብይ እና ቤታችን አደለም አላለች ለልጁ ሞሮናል እንኳን ጠብቅ😢
@khadowaliso2201
@khadowaliso2201 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ደስስስ ትላላቹ አዲስ ቤተሰብ ነኝ ለዳጊ ኮሜዲዉ😂
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 9 ай бұрын
ዳጋዬ አሳሳቅህ ራሱ ደስ ይላል ቀጣይ ከማዘር ጋር እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
@mahiyena7049
@mahiyena7049 9 ай бұрын
ናሂ አንተ ስትደፍባት ነገሩን አቀለልከው ❤😂😂
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 9 ай бұрын
ሁለየም ከማሚ ጋር ስራ ዳጊ❤❤❤ በተርፈ በርታልን ጎበዝ🎉🎉🎉
@garewendu1777
@garewendu1777 9 ай бұрын
Enen simeslegn yihenin prank temekakrew yeserut yimesĺegnal mikniatum kewici sigebu minim ayinet eqa alyazum prank mehonun bayawku silkachew weyim yehone negerachew besbiso neber😏😏😏😏
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
ትክክል ከዚህ በፊት ሥልካቸው አበስብሰሷል የሔሉ ምንም አላዙም ቢባል ሥልክ አለ
@tsehaytube
@tsehaytube 9 ай бұрын
የውብዬ አረማመድ ነው በጣም ያሳቀኝ😂😂😂😂
@zina5085
@zina5085 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ተመችቶኛል ዳጊ ሁሌም ስራላቸው
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 9 ай бұрын
አወ እሡን ሢያሥለቅሡት
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 9 ай бұрын
ኽኽኾኾኾኾ አዎ ሑሌም ሥራቸዉ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
እሰይ ደግ አደረጋችሁ እናንተ ስንቴ ፕራንክ አደረጋችሁት ደግሞ ትቆጡታላችሁ 🤣ወይ ዳጊ ፕራንክ አደርጋለው ብለህ ተጫወቱብህ በርታ እሺ mother ጋር ቪዲዮ ሥራልን በጣም ነው የምወዳት 🥰
@eezx5065
@eezx5065 9 ай бұрын
እናተ ስታረጉ ይሱ አይቁጣም አናተ ግን ይሱን ትቁጣላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
@gfgjghfjdjfjdjjf7328 9 ай бұрын
የምክክር መሆኑ ስልክ አልያዙም ሁለቱም😅
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 9 ай бұрын
ባልና ሚስቶች በጣም ወፈራችሁ
@ethiojole
@ethiojole 9 ай бұрын
የቪታሚን ምቾት 😅😂
@titititi6005
@titititi6005 9 ай бұрын
​@@ethiojole😂😂😂😂😂
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 9 ай бұрын
የምክክር ሰልክ ሳየዙ ውድወጨውጡ😂😂
@zina5085
@zina5085 9 ай бұрын
ዳጊዬ ጎበዝ በርታ በአጭር ቀኖች ሰብስክራይብህ አንደኛ ነው❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ታዋቂ ዩቱዩበር ወንድም እያለው ታድያ በቶሎ ባያድግ ነው ሚገርመው😊
@zina5085
@zina5085 9 ай бұрын
@@yeshumethiolove275 ትክክል የምር
@astuastu9903
@astuastu9903 9 ай бұрын
ማርያምን ሲያሳዝን የጨዋ ልጅ ደሰ ሲለኝ እሄ እንደኔ ነዉ እድገቱ🥰🥰
@user-xu5yh8ir5t
@user-xu5yh8ir5t 9 ай бұрын
ለሚን ትቆጡታለችሁ😂😂😂😂😂
@alemsime3375
@alemsime3375 9 ай бұрын
ምነው ፍራ ሆንክ ናቲ አተ ስንት ግዜ ነው የምትጫወትበት ልጁን ማስደገጣችሁ እናንተ ብቻ ናችሁ አራዳ
@ቀመር
@ቀመር 9 ай бұрын
አረ አረጋጉት እንዴ እናተ ስታረጉት ብቻ ነው እንዴ ደስ ሚላቹ😠
@user-qz1cs9ph1i
@user-qz1cs9ph1i 9 ай бұрын
የምንቁጣነው እናንተ የፈለጋችሁትን ታደርጉት አላችሁ በራሳችሁ ሲሆን ቁጣችሁ አፍንጫችሁ ስር ነው😂 ቅመሱት 😂😂😂😂😂አይ ውብየ ስታሳዝን
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 9 ай бұрын
ስታስጠሉ ፕራንክ ነው ተብላችሁ እጭ እኝ አትበሉ በቃ
@fatemah3383
@fatemah3383 9 ай бұрын
ልጁን ነክስቺው 😅😅ዉብዬ 🥰🥰የመዳም ቂመም 😘
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 9 ай бұрын
ስታስጠሉ እናንተ እየመታችሁት አልነበር ደፋሮች በል ናሂ አትጩህበት የእናንተ ጊዜ ልትደሰቱ የእሱ ጊዜ ልትቆጡት😮😮😮
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 9 ай бұрын
ወይኔ ሳቅህ😅😅😅❤❤❤ ልጄን አትምቱት ዳጊዬ ልጄ እንደት ነህልኝ 😂😂😂❤❤አያልቅብህም በርታ እሽ የኔ ዉድ አርፍ አይዲያ ነዉ ለላም አርፍ አርፍ ነዉ ግን ብርዱ ወይኔ
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 7 ай бұрын
ዳጊ በጣም ነዉ ፈታየአልኩት 😂😂😂😂ምን ቺግር አለዉ ጫወቻ ነዉ ናሂ ለምን ተናደደ 😂😂😂😂ስታምሩ በጌታ አይለያችሁ 🙏🙏❤❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው
@belayenesh3862
@belayenesh3862 9 ай бұрын
ዳጊ ደግ አደረካቸዉ 😂😂ለምድነዉ የምትቆጡት ዳጊ ለታ አስቦነዉ አየሩ ሙቀትነዉ አቀዘቀዛችሁ 😂😂😂❤
@RahmiYube
@RahmiYube 9 ай бұрын
እነሱ ሲያደርጉት ደስ ይላቸዋል
@alimaalima1988
@alimaalima1988 9 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ❤❤❤
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 9 ай бұрын
እውይ ዳጊየ ሁለየም ሳቅ😂😂😂
@user-yk5ln6mh8k
@user-yk5ln6mh8k 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዳጊየ❤❤❤❤
@user-tl9bh4uj9o
@user-tl9bh4uj9o 8 ай бұрын
እንደዛሬ ሥቄ አላቅም እሥካለቅሥ ድረሥ😂😂😂😂😂😂😂😂
@messi-ru8gs
@messi-ru8gs 9 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጎበዝ
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 9 ай бұрын
ታዘብኋችሁ እናተ ስታደርጉት ደስ ያለችኋል ገና ዛሬ ብራክ ብትደረጉ ሁለታችሁም ተቆጣችሁ ብቻ መጨረሻ ደስ አላችሁኝ
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 9 ай бұрын
ዋወ ስራህላችሁ ዳጊ በርታ የኔ ወንድም❤❤❤❤
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 9 ай бұрын
ደግ አደርካቸው አንተን ስንትየ ፓርክ ያደርጉህ ተመችቶኛል👌👌😂😂
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 9 ай бұрын
ጥሩ አረገሀል የነሱ ቢቻ ሰሰራ ደሰተኛ መሆን የለም ❤❤❤😂😂😂
@cjcjiff134
@cjcjiff134 9 ай бұрын
😂😂😂ስወደችሁ❤
@mametohem7990
@mametohem7990 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@GudGuf-bp6ow
@GudGuf-bp6ow 8 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ❤❤❤
@user-bh1io2qu3g
@user-bh1io2qu3g 9 ай бұрын
አትቆጡትለምንእደአይዞህ በርታ ደግአረካቸው 😂
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 9 ай бұрын
ዉብየ አክብሪ ስለተባለች ፀጥ አለች😅😅😅 ኮሜት አቡቤ ስራአት ትለምጂለሽ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 7 ай бұрын
አትመቸኝም የሆነች ጭቃ ምርጊትነገርናት
@fanytesfaye
@fanytesfaye 9 ай бұрын
ያንተ ፕራንክ ይሻላል ዳጊ 😂😂😂❤️በርታ 🥰🥰🥰ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 9 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ በቅንነት❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 9 ай бұрын
የሱ ይሻለል ከምር
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 9 ай бұрын
😂😂አሰይ ሰራላቹ እናተ ፕራክ ስታደርጉት ደስአይደል ሚላቹ😂😂😂😂😂😂እሰይ በርታ
@AyatMensur
@AyatMensur 9 ай бұрын
አይዞህ በርታ ዳጊ ጎበዝ❤❤❤❤
@tringotri6479
@tringotri6479 9 ай бұрын
ስታምሩ❤
@AyatMensur
@AyatMensur 9 ай бұрын
ሠራላቹ ውብዬ ሥቴድ አሳቀችኝ❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
ኩቻ ተመቸኸኝ እንኳን ደግ አረካቸው ሢሥቅ ደሥ ሢልበት
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 8 күн бұрын
ውቤ በጣም ታካብጃለሽ ፀባይሽን አስተካክሊ የእውነት
@masaratgetu1214
@masaratgetu1214 9 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው dagi በርታ
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 9 ай бұрын
የጎዳና ሻወር በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-se3zx8fc6lulu
@user-se3zx8fc6lulu 9 ай бұрын
ዋዉዉ ስታምሩ🎉
@zone8505
@zone8505 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የሀየቲ ደጊ ሰረህለቸው 😂😂😂😂😂
@sikosilo7977
@sikosilo7977 9 ай бұрын
እናተ ደግሞ ማረያምን ስታስጠሉ ሰው ፕራክ ሲያደርጋችሁ አትወዱም እናንተ ብቻ ስትጮሁበት ስታስጨንቁት ነው ደስ የሚላችሁ ስታስጠሉ ኢጨ ዳጊ በርታ ጠክር እነሱን ተዋቸው
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
ዳጊ እኳን ደክና መጣክ ወድሜ 👍🇪🇹
@edentadesse2578
@edentadesse2578 9 ай бұрын
Fikirachu wow dese sela❤ sewedachu eko egezaber yetebeqachhu
@etyopis9292
@etyopis9292 9 ай бұрын
ጎበዝ ደግ አደረካቸዉ😂😂😂😊
@user-ok2ub9zt9k
@user-ok2ub9zt9k 9 ай бұрын
ሄሉ ትዝ አለችኝ😂😂😂 እሷም አርጋቸዉ ኘበር❤❤❤😂😂😂
@ffan1065
@ffan1065 9 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን ፕራክ ነዉ ሲላችሁ አትቁጡት 🥰🥰🥰
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 8 күн бұрын
ግርፍጥ ነሺ ውብየ ይሂልጂ እደልጂ አይደለም የሰው ክብር ይጠብቃል ለምን ቤተሰቡ መልካም አሳዳጊ ስለሆኑ
@RahelR-gj5sv
@RahelR-gj5sv 9 ай бұрын
ዳጊዬ በርታልን ኡድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ababetedesse5594
@ababetedesse5594 9 ай бұрын
ደጊ አይዞህ በርታ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-cu6sj6cj4c
@user-cu6sj6cj4c 9 ай бұрын
ዳግዬ በርታ😃😃😃
@TsgeredeM
@TsgeredeM 9 ай бұрын
ውድ የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዴት እደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@eezx5065
@eezx5065 9 ай бұрын
የኔ ልዪ አይዞህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 9 ай бұрын
😂😂😂ይመችህ
@hayattube2717
@hayattube2717 9 ай бұрын
ስደት ያላቹሁ እህቶቸ ያስባቹሁት ተሳክቶ ላገራችሁ ያብቃን በተረፍ በረቱ ከመዳም ድረቀት ያውጣን
@seadltube2433
@seadltube2433 9 ай бұрын
የውብየ ፀባይ እኝኝኝ😂
@zina5085
@zina5085 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እኮ አይተሽልኛል ያዬሁትን
@seadltube2433
@seadltube2433 9 ай бұрын
@@zina5085 😂😂በደንብ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 9 ай бұрын
ዳጊ በርታ ግን ቤተሰብ እሚለውን ቃል አትደቃጋግም ፣ደቂቃ አሳጥር የግል አስተያዬቴነው በርታ❤
@user-zi9ik7wp1u
@user-zi9ik7wp1u 9 ай бұрын
ናሂ ግን አትቆጣው አተብራክ እያደረከው አይደልእደ
@housemaid3260
@housemaid3260 9 ай бұрын
እንኳን.ሰረሀላቸዉ😂😂😂😂ደሞ.ይናዳደሉ😳
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 9 ай бұрын
ምክክር😂😂😂ምንም ሳይዙ ዉጭ ቢሆንም ይመችህ ዳጊ ምን ያስቆጣችሀል ንቅሻዉ ደግሞ😂😂😂😂
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 9 ай бұрын
ሰወዳችሁ እኮ❤❤
@abebatube5763
@abebatube5763 9 ай бұрын
የኔ። ቆንጆ ዳጊዬ
@lubaluba2592
@lubaluba2592 9 ай бұрын
ተጫወቱባት😂😂❤❤❤
@Sara-le8dl
@Sara-le8dl 9 ай бұрын
Wawu Des ylal Berta engnan prank staderg antenm prank areguh dagiye
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂እሰይ ዴግ አዴረካቸው
@SaraSara-fo4bz
@SaraSara-fo4bz 9 ай бұрын
❤❤❤ኩቻየ ሥወድህኮ የኔ መልካም❤❤❤
ዳጊ ተዋረደ😂😂እናታችን ቀጣችን!!
10:21
Dagi Tube
Рет қаралды 116 М.
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 111 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ሄሉ ዳጊን ከቤት አባረረችው!🤯😰
16:35
Dagi Tube
Рет қаралды 74 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 108 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН