Emebet Negassi - Misthir - እመቤት ነጋሲ - ምስጢር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 556,420

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Жыл бұрын

Emebet Negassi - Misthir - እመቤት ነጋሲ - ምስጢር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Amharic music from Emebet Negassi......... misthir: Don't Miss It!.
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Emebet_Negassie #emebetnegassi #Misthir #Misther #nahomfavorites #እመቤት_ነጋሲ #ምስጢር #amharicmusic #amharicsong #amharicmusicvideo #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianfilm #Emebetnegassinewmusicvideo #አዲስ_ሙዚቃ #amharictraditionalmusic #Misthiramharicsong #amharasong #amharamusic #tigrignamusic #oromomusic #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopianfilm #Zenitmuhaba #ethiopiannews #misthirtraditionalmusic #cultueralmusic #amharicculturalmusic #newamharicmusic #newamharicmusic2022 #ebs #ebstv #kanatv #kanaknews #etvnews #artist #arada #art #habeshamusic #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #nahomfavorites
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 224
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 Жыл бұрын
ደስ ከሚለው ድምጽሽ በተጨማሪ ሁልጊዜ በስራዎችሽ ላይ የሚታየው ሀበሻዊ ለዛሽ እና የአለባበስ ስርዓትሽን በጣም ያስደስተኛል ። እናመሰግናለን ።
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ሆዴም ሽብር ሽብር ልቤም ጭንቅ ጭንቅ አለብኝ የዘንድሮው ነገር ሰላሜን ነሳኝ የወገኖቸ የሀገሬ ነገር ሰላሜን ነስቶ እቅልፌን ነሳኝ 💚💛❤😢
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethio ✨✨
@woyneshetewunetu7123
@woyneshetewunetu7123 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን እንጅ
@daniyelhanasab9140
@daniyelhanasab9140 Жыл бұрын
לגהינום‼️
@tizazuashagrie6326
@tizazuashagrie6326 Жыл бұрын
አይዞን
@daniyelhanasab9140
@daniyelhanasab9140 Жыл бұрын
@@tizazuashagrie6326 🍀🕎🍀
@user-xg1zc5ot4t
@user-xg1zc5ot4t Жыл бұрын
ውይ እናቴ ይችን ሙዚቃ ስትወዳት እንኳንም ዘፈንሽው በአዲስ መልክ 🥺🥺🥺በጣም ልዪ ነው
@weldegergiswoldegebriel7980
@weldegergiswoldegebriel7980 Жыл бұрын
Wow Emebet This is miracle to got the power to resurrect our deceased golden artist ZEINUT Muhabaw ‘N your Melody is still as she sing the song from Heaven , So don’t forget you makes ZEINUT be A Live again, Therefore it takes everybody back to 1978 Ethio- calendar and you can say cry hard for your country….so you are the Hero and I hope we have to start organizing our support to your blessed start. It was for me heartbreaking . Thank you!
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
አቦ፣ተመቸሽኝ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ፣ሽ፣አመት፣ኑሪልኝ
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
የኔ፣ደቡሽቡሽ፣ተባረኪ፣በጣም፣እወደዋለሁ፣ድምፅሽን
@melkammel436
@melkammel436 Жыл бұрын
ዋው ክበሪልን ድንቅ አርገሽ ነው የሠርተሽው አመቤት የኔ ደርባባ ዚኒት ነፍሷን ይማርልን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan Жыл бұрын
ይገርማል የሷን ስራ ስትሪ ይህ 2ተኛሽ ነው ብዙ ስው እረስቷታል በተለይ ይህ ትዉልድ እመቤት ፈጣሪ ይባርክሽ ለዚነት ወንድሞች ከፍለሻቸው እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ የታላቋ ጥበበኛ የወሎ ፈርጥ ባጭሩ የተቀጨች ዚነት ሙሀባ ነብስ ይማር
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Жыл бұрын
አዋ መቸም ከፉላቸው መሆን አለበት
@miletemiletetsega1622
@miletemiletetsega1622 Жыл бұрын
ውዷ እህታችን ምርጥ ስራ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ተመኘውልሽ!!
@reqiqmedia
@reqiqmedia Жыл бұрын
በጣም ያምራል። ያንቺ ባህል አክባሪነት፣ ትህትናሽ ልዩ ነው። ድምፅሽ ይነዝረኛል።
@daniyelhanasab9140
@daniyelhanasab9140 Жыл бұрын
צמרמורת לגהינום‼️
@fttesfaye1022
@fttesfaye1022 Жыл бұрын
ጎበዝ❤
@user-zn3nf3yy4h
@user-zn3nf3yy4h Жыл бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከአድናቂወችሽ መካከል አንዷ ነኝ
@HaileMultimediaአዝግ
@HaileMultimediaአዝግ Жыл бұрын
የሽምሱ የሻይ ማሽን ባሬስታ ድምፅ ምርጥዬ አይደለም ጎበዝ።
@askueshete9390
@askueshete9390 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ዜማ የዚነት ሙሃባ 💚💛♥
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Жыл бұрын
_በጣም የምወደው ዜማ የዚነት ሙሃባ_ 💚💛♥️👈🙌😍🥰
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
👑👑👑
@wondutoursethiopia3337
@wondutoursethiopia3337 Жыл бұрын
@@tesfaytesfay6834 ታዲያስ
@michealfootballlive3508
@michealfootballlive3508 Жыл бұрын
Yea
@tofiksultan4564
@tofiksultan4564 Жыл бұрын
You got amazing voice,We want album form you please,We love you with full respect.
@sabaagebeyehu2467
@sabaagebeyehu2467 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉን ዘፈን መልሰሽ ስለዘፈሽዉ በጣዉ ነዉ የማመሰግንሽ ሁሉንም ነገር በጣም ነዉ የምወደዉ የምታደርግያቸዉ እስታይሎች እኔ በሁኑ ዘመን ነኝ ግን የድሮ ዘፈኖች ይስቡኛል
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 Жыл бұрын
ደስ ስትይ እሙየ ድቡሽብሽ የሆን ልጅ ጭራሽ እርጃና እምቢ አልሽ እኮ ለማንኛውም ምርጥ ስራ ነው ይመቺሽ
@molabekalu
@molabekalu Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው አርቲስታችን በርች መልካም እድል
@Koki1993
@Koki1993 Жыл бұрын
Zinet muhaba’s oldies song👏👏👏👏
@aschalewmengistie1394
@aschalewmengistie1394 Жыл бұрын
እመቤት፡ነጋሲ፡እጅግ ጡዕም ዜማ፡ይመችሽ አቦ
@tenayimer5596
@tenayimer5596 Жыл бұрын
ነፍሷን ይማርልንና ማስታወሳችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ማንም እንደ ዚነት ሊዘፍነው አይችልምና አሯሯጥሽውና እባካችሁ አታበላሹባት ! አድናቂሽ ነንና የራስሽን ጥሩ እየዘፈንሽ ስለሆነ ትኩረት ስጭበት።
@mehariendarghezeray1192
@mehariendarghezeray1192 Жыл бұрын
በጣም የድሮ ዘፈን የዚኑት ማሃባ እመቤት ጎበዝ ደስ የሚል የዚኒት ምሃባ በድጋሜ ሪሜክስ አርገሽ ከመጣሽ በጣም ደስ ይላል🎶🎵🎻🥁🎸🎤🥁🎷🥀🥂
@tegegnemersha306
@tegegnemersha306 Жыл бұрын
Emebet! ምርጥ ሙዚቃወችሽ በእውነት ድንቅ ናቸው!
@adoniyasadonis6369
@adoniyasadonis6369 Жыл бұрын
ዚነትየ ብዙ መስራት ስትችል ባጭር የቀረች ነብስሽን ይማረው የደሴዋ ቆንጆ አንችም አሳታውሰሽ እንደዚህ ውብ አድርገሽ በመስራትሽ እናመሰግናለን ድሮም እወድሽ ነበረ 👏👏👏👏👑👑👑👑
@Yoni.2Valid
@Yoni.2Valid Жыл бұрын
እሙዬ ስወድሽ ያለፈውን ትዝታዎቼን ሁሉ ዛሬ በስተርጅና አስታወሽኝ በርቺልኝ እህቴ ።
@birtukantehiue9280
@birtukantehiue9280 Жыл бұрын
Swadesh yamer 🤗🤗
@matiwosabraham8317
@matiwosabraham8317 Жыл бұрын
Marvelous Music Asdemami Musika !!!!! 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏 #1 #1 #1 #1 #1 Nebs yehone musica new Emuye, ketyibet bechilin yegna Jegnit, Wooow bilo zim New Beachiru 'ASDEMAMI MUSICA'
@TeguDavid
@TeguDavid 5 ай бұрын
ስወድሽ እንዴው የኔ ቆንጃ🥹💋💋💋🌹
@yabkaletiptop
@yabkaletiptop Жыл бұрын
Love youuuuu emuye
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
ሙሉን ስሪልን ዜኒትዬ እንወዳታለን
@bekalusewunet8331
@bekalusewunet8331 Жыл бұрын
እንዳው ምን ላርግሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ምርጥ ስራ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ዋዉ ወደሗላ የሚመልስ ነዉ ዚነት ሙሀባ እናመሰግንሻለን እመቤት
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Жыл бұрын
ውዷ እመቤት:-የታዋቂዋን አርቲስት ዚነት መሃባውን ሙዚቃ በጣም ግሩም በሆነ የሙዚቃ ቅንብር ማራኪ ድምፅሽና ባህላዊ አለባበስ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን! ተሰምቶ የማይጠገብ ሙዚቃ ነው!
@shewayekidane7146
@shewayekidane7146 Жыл бұрын
እሙቲ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽልን እንውድሻለን
@emmabet5594
@emmabet5594 Жыл бұрын
እንኳን መጣሽልን እሙዬ
@totit_t1445
@totit_t1445 Жыл бұрын
Anchi tamrialesh. Abesha kemissu ena wigsh, yasstelalu. BETAM!!
@kalforfun2362
@kalforfun2362 Жыл бұрын
i loved it
@asnbkl
@asnbkl Жыл бұрын
Just listened this music first time but it's so amazing and your voice is magical ❤
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
Very nice song .
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ሰላም ለእማማ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wedighebremeskel13
@wedighebremeskel13 Жыл бұрын
Willkommen hübsch ❤
@user-dj1li4mo4u
@user-dj1li4mo4u 4 ай бұрын
Remarcable❤❤❤
@michaelfittiwy6907
@michaelfittiwy6907 Жыл бұрын
i wish you could make more songs, your are amazing.
@SemohonBaharu-dx6oq
@SemohonBaharu-dx6oq 11 ай бұрын
2023 ሚስጥሩ ነጋሲ
@husenibrahim9023
@husenibrahim9023 Жыл бұрын
wow mirt nw 👌
@dasemaw1862
@dasemaw1862 Жыл бұрын
Beautiful song.
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
የምወድሽ መልካም ስራ ነው ❤️
@AYlove2487
@AYlove2487 Жыл бұрын
የዝነት ሙሃባ ዘፈንን
@KB_1623
@KB_1623 Жыл бұрын
ዚነት ሙሀባ 💚💛❤
@tigistnagash2289
@tigistnagash2289 Жыл бұрын
አለባበስ ከድምፅ ጋር👌👌🥰
@hiwot8579
@hiwot8579 Жыл бұрын
Wow 👏🏽👏🏽👏🏽
@kalkidangessesse4558
@kalkidangessesse4558 Жыл бұрын
wow 👏👏👏👏
@yohannes1471
@yohannes1471 Жыл бұрын
በቀደመ ሰራስ እጅግ ነዉ የምወድሽ ። ይሄን ግን አበላሽተሽዋል ።
@temesgenzerfu115
@temesgenzerfu115 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንደኛ ስራ
@habtomdebru3664
@habtomdebru3664 Жыл бұрын
Amazon song
@merkebbelay
@merkebbelay Жыл бұрын
Enameseginalen Zimet
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 Жыл бұрын
Emuye siwedsh eko ❤💋
@sonyhome5081
@sonyhome5081 Жыл бұрын
Loves it 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AndinetBerihun
@AndinetBerihun Жыл бұрын
merte sera nw keep going.............liliye miss u yemer
@dawitaklilu1010
@dawitaklilu1010 Жыл бұрын
Ufff i love it🥰
@anwarabdela2681
@anwarabdela2681 Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው
@alemmedya6536
@alemmedya6536 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ 👍
@wondwossengirma1097
@wondwossengirma1097 Жыл бұрын
ምርጥ👌👌👌👌👌👌
@MyMusic-os7hw
@MyMusic-os7hw Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው !!!!!
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ዋውውውውው
@fiyorikibreab7426
@fiyorikibreab7426 Жыл бұрын
Yene fikir
@rsrardra3938
@rsrardra3938 Жыл бұрын
Kibrleng yena enat aref sira new 👌🥰🥰🥰🥰
@birhanuasfaw9360
@birhanuasfaw9360 Жыл бұрын
ግሩም ችሎታ ነው።
@tsegayechemere9513
@tsegayechemere9513 Жыл бұрын
andegna emu (zin pro max)
@eyrusema8382
@eyrusema8382 Жыл бұрын
Waw sewdese eko
@elianaanteneh4993
@elianaanteneh4993 Жыл бұрын
Good job
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Wow enamsagnaln 👍
@ahnedalkaabi1132
@ahnedalkaabi1132 Жыл бұрын
ሥወድሽ በርች
@user-qi8dt8bh6k
@user-qi8dt8bh6k 9 ай бұрын
❤❤😢እኔስ እሱም አልተረዳኝም😭👆😜💕💕💕
@danielmikiyas2176
@danielmikiyas2176 Жыл бұрын
wow marre
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q Жыл бұрын
እሙየኔ.ቆጆ❤❤❤
@Alemiina
@Alemiina Жыл бұрын
My Girl 👏
@hirutzewdie7492
@hirutzewdie7492 Жыл бұрын
እናቴ የምትወደው ኢትዬ ለምትገኞው ለምወዳት እናቴ ለእናት አለም ነው የዘፈንሺላት ዚነትን ታዳምጥ ነበር ልጅ እያለን አመሰግንሻለሁ እናቴ እወድሻለሁ ልጅሺ ከኢሮፓ 😍😍😍😍😍
@arsoaderuyoutube2388
@arsoaderuyoutube2388 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራነው በረችልን
@edenkindie
@edenkindie Жыл бұрын
ሥራወችሺንና ባህላዊ አለባበስሽን ሣላደንቅ አላልፍም
@selamhailu2382
@selamhailu2382 Жыл бұрын
የኔ ማር እሙዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
እሙ ፍቅር በጣም ነው ምንወድሽ ።
@kasahundechasa9121
@kasahundechasa9121 Жыл бұрын
እመቤት ሞርጥ ድምጽ አለሺ በርቺ
@AlmazGhezai-sc3zm
@AlmazGhezai-sc3zm 4 ай бұрын
❤️💫👌💪
@robamnag3780
@robamnag3780 Жыл бұрын
Welcome back 😊
@Koki1993
@Koki1993 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@aberhameabera9912
@aberhameabera9912 Жыл бұрын
Emuti betam arif new brchlen
@EthioYared
@EthioYared Жыл бұрын
እሙዬ ያምራል ቆንጆ ዜማ ነው
@alem23able
@alem23able Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በጣም !
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Bekirb yayeshat atimesiyim semay midir
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
nefs yimar zenith Muhaba 🟩🟨🟥..👏
@akiyateme1524
@akiyateme1524 Жыл бұрын
Zenit no 111111
@meketekifle8907
@meketekifle8907 Жыл бұрын
Wow wow wow
@selambezabhi9803
@selambezabhi9803 Жыл бұрын
Waw👌👌
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Жыл бұрын
ይቺ ሳትጠገብ በጠዋት ያሸለበችው እህታችንን ማስታወስ ጥሩ ነው መቸም ለቤተሰባችዋ የሚገባቸውን እንደከፈልሻቸው እርግጠኛ ነኝ ........
@tizazuashagrie6326
@tizazuashagrie6326 Жыл бұрын
ዕሙየ ቆንጆ ነው
@alazarfentahun3639
@alazarfentahun3639 Жыл бұрын
አዝናለሁ ይሔ ዘፍን በጭራሽ ከአንች ድምጽ ጋር አይሔድም። አበላሽተሽዋል በጣም ነው ያናደደኝ። ዚነት በዚህ ቅኝት አልዘፈነችውም። ይቅርብሽ አጥፊው።
@metasebiyamaregu636
@metasebiyamaregu636 Жыл бұрын
ዙነት ሙሀባ ኣባቴ በጣም ነው ሚወዳት ❤❤
@user-wi2np3wc6b
@user-wi2np3wc6b Жыл бұрын
💚💛❤👌👌👌
@malitmalit6946
@malitmalit6946 Жыл бұрын
Woow
@yeduhajigetu7487
@yeduhajigetu7487 Жыл бұрын
This is Ethiopian music. But on the top right of the screen, it says, "Indian music", which is misleading. It must be corrected.
@saadaalemu550
@saadaalemu550 Жыл бұрын
ደርባባዋእመቤት
Hot New Ethiopian Music 2014  Emebet Negasi - Min Yishalal
6:13
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 23 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 33 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 30 МЛН
ዳዊት ጽጌ ምርጥ ሶስት-Dawit Tsige Mert 3
17:02
Brefuka
Рет қаралды 1,1 МЛН
Muhewa (Raya)
6:26
Emebet Negassi - Topic
Рет қаралды 55 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,5 МЛН
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 4,7 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 16 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 48 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 199 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 50 М.