አናርጅ እናውጋ | የሥነ ሕይወት ተመራማሪ የሆኑት የኤመረተስ ፕ/ር ሽብሩ ተደላ ወጎች | ክፍል 1 | S02 E02 |

  Рет қаралды 19,003

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ኤመረተስ ፕ/ር ሽብሩ ተደላ ‹ባዮሎጂ› ወይንም ሥነ ሕይወት የሚባለውን የሳይንስ ዘርፍ በመመራመርም በማስተማርም ኖረውታል፡፡ የሳይንስ ዕውቀቶችን ወደ አማርኛ ለመመለስ ባደረጉት ጥረት መፅሐፍትን አሳትመዋል፡፡
የሥነ ሕይወት ምሁሩ ፣ ገጣሚና ፀሐፊ ኤመረተስ ፕ/ር ሽብሩ ተደላ የዚህ ሳምንት የአናርጅ እናውጋ እንግዳችን ናቸው፡፡ እነሆ ክፍል አንዱ…
Facebook: / ashammediatr. .
Twitter: / tv_asham
Telegram፡ t.me/Asham_TV

Пікірлер: 24
@genanewworku9586
@genanewworku9586 3 жыл бұрын
Dear Prof., Great to see you after a while. Glad to hear your story, inspiring. May God bless you and your family for the years to come.
@eyobgidey6508
@eyobgidey6508 Жыл бұрын
😮
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ ነው እረጅም እድሜ ጤና ጋር ይሁን ። አሜን አሜን አሜን
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
I am very impresed of his simplification of difficult concept on bite size into amharic contious ness and being I am working on the ethiopian thought patern and now I know whom to ask to edit my ethiopiyaigna!
@gelanchala9967
@gelanchala9967 19 күн бұрын
እዲህ ነዉ ማስተማር!!....
@abebemeherate6568
@abebemeherate6568 2 жыл бұрын
God bless you professor shibru Tedla is the most unique person in Ethiopia apart from his contribution to our country
@anbessiemulate7664
@anbessiemulate7664 3 жыл бұрын
Amazing.
@zebibaebrahim753
@zebibaebrahim753 3 жыл бұрын
wow....so interesting
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
Dr.solomon habtemariam and bekrle negeri are 2 biology gradutes of outstanding achievements solomon is at Greenwich uni and negeri is incharge of the information for the INTERNATIONAL ATOMIC ENERGY AGENCY. WHAT a small world
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 3 жыл бұрын
የፕ/ር ሽብሩ የልጅነት ታሪክ ግሩም ነው ሀይለኛም ነበሩ
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
🙏💕🙏
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 3 жыл бұрын
Please always list the books with full titles. In the discription box
@firezerasefa8197
@firezerasefa8197 3 жыл бұрын
Professor Shibru wrote one of my favorite autobiographies.
@mekdiiii
@mekdiiii 3 жыл бұрын
Yeah, "ke gureza mariam eske adiss ababa" is my favorite autobiography too
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
🙏🖤🖤🙏
@tewodorthirddd9551
@tewodorthirddd9551 3 жыл бұрын
አሻም ለሀገር የሚጠቅሙ እጅግ አስፈላጊ ፕሮግራሞችን ትለቃላቹህ በተለይ በዚህ በአናርጅ እናውጋ እንደዚህ በስራቸው ከሰማይ የከበዱ ሰወችና ስራቸውን ለሕዝብ እያቀረባቹህ ነው ግን አንድ ድክመት ይታየኛል በዩቱዩብ ላይ ያላቹህ እንቅስቃሴ ደካማ ነው ።ፕሮሞት ማድረግ ጀምሩ በውጭ ያለውን ኢትዮጵያዊ ለመድረስና እንድንጠቀምበት በርትታቹህ ማስተዋወቅ አለባቹህ!! ከብዙወች የተሻለ ስራ እየሰራቹህ ተደራሹን ጋ ካልተገናኘ ከንቱ ይሆናል። በዚህ ላይ በቶሎ እንደምትሰሩበት ተስፋ አለኝ!!! በተረፈ እጅግ እናመሰግናለን!!
@itsyaya6277
@itsyaya6277 3 жыл бұрын
Ashamoch ebakachu kechalachu bezignaw season kalhonem beketayu Dr. Tewelde brhan G/egziabehern akerebuln pls
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 4 ай бұрын
Gentaye Anti ethiopian. Apologies if I am wrong.
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
እኔ እንግሊዝ ሐገር ነዋሪ ነኝ ድምፅ ዐልባ ቢኾን ኮለኔል ዶክተር አሥማማዉ ቀለሙን ይመሥላሉ ቅላታቸዉ የተረጋጉ መኾናቸዉ ዋሸራዊያን መኾናቸዉ ይኾን?
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
እንዲህ ያሉ ምሁራኖችን እግልሎ እማይረባ ትውልድ ለፓለቲካ ትርፍ ተብሎ መፍጠር ትልቅ በሃገር ላይ የተስራ ሸፍጥ ነው
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
ሽፈራዉ በቀለ የቀበናዉን ዐየሑት በምሥል የታሪክን ታሪክ ዐንድ ቀን ይከትባል
@mengistulema493
@mengistulema493 Ай бұрын
ፕሮግራሙ ግን በምን አግባብ ነው ታሪካዊ ስም የሚቀይረው? እናርጅ እናውጋ ጎጃም ውስጥ ያለ ወረዳ ስያሜ ሲሆን ትርጉም አሁን እንስራ ስናረጅ እናውጋ ነው። እናንተ በምን አግባብ ነው እናርጅ እናውጋ ያላችሁት? ፈጠራ ነው እንዳይባል ኩረጃ ነው ኩረጃውን የራስ ለማስመሰል የተደረገ ቀሽም ጥረት ነው።
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,9 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 7 МЛН