እናትሽ ሞታለች ተብላለች ፤ ታዋቂ ጋዜጠኛ አባቷ ልጄን የት እንዳደረሳት አልነግር አለኝ Ethiopia I EthioInfo.

  Рет қаралды 52,080

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 211
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
እባክሽ ሌላልጆች እለሽ ለልጆችሽ ኑሪ መተንፈስ እቅቶሻል እናቴ እራስሽንጠብቂ:::
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 2 жыл бұрын
ምን ማለትሽ ነዉ እናትሽን አታስለቅሻት
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር EBS ላይ ያየሁት መሰለኝ። የትኛው መጀመሪያ እንደተቀረፀ አላውቅም። ነገር ግን፣ እዛኛው ላይ አባትየው ልጅትዋን ለቤት አከራዩ ሰጥቶ እሱም አሁን ያለችበትን አያውቅም ተብሎአል። ለማንኛውም እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግላችሁ። ኤሊየ የኛ ትሁት ወንድም ተባረክ።
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
መጀመርያ የተቀረፀው ይሄነው ሀረግዬ አዚህ አፍልጉኝ ከመጣሁ በሁላነው አባትዬውን አግኝቼ ይሄን ምላሽ ያወኩት አሜን ፀልዬልኝ 🙏😭🙏
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
@@yemsrachmisir8927 አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል።
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
የቤት አከራይ የተባሉት ሴትዩ እኮ ቀርበው ውሽቱን ነው አልሰጠኝም ልጅ እንዳለውም አላውቅም አሉ ውሽቱን ነው ለድርጅት ሰቷት ይሆናል ወይ ጥሎት ሌሆን ይችላል ጥፋቱ እናሱ ናቸው ሕፃን ልጅ እንደት ለማይታወቅ ሰው መስሬያ ቤት ወስደው አስታቅፈውት ነው የጠፉት
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 2 жыл бұрын
የሴትን ልጅ ህይወት የሚቀጥፉ ወንዶች ዘንድሮ አረባ ነበር መግረፍ እነሱን ሰብሰቦ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
አይ የሴትን ህይወት መቅጥፍ ምናምን እሚባል ነገር የለም ወንድ ፈሪ ነው ፊት ካላየ ሴቱ እግሩን እይሰበስብም!!!
@linakebede5645
@linakebede5645 2 жыл бұрын
ሆዴእያረረ ልሳቅ ክክክክክክክ.... ወዶች በሉን ጅቦች
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት ጨካኝ ነው እናት ልጇን እንዳታይ የሚከለክላት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Buzu wedoch alu sifatu lijewan idateye yadrgel lemin iyetergetish alinoreshim new meselegn
@nanakalu5536
@nanakalu5536 2 жыл бұрын
ዮናስ አዘዘ ልብህ የሠው ከሆነ እንዴት አስቻለህ ባክህ?? እናትና ልጅን ይህን ሁሉ አመት መለያየት?? ማንነትህ ስለታወቀ ክብርህን ጠብቀህ እንድታሣያት ትጠየቃለህ???
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
ፍቅሩ የሚቀንስበት መስሎት ይሆናልና ይቅር ተባብላችው ተገናኙ እናንተ በመሀላችው ልጅ ስላለ እህትና ወንድም ናችው ::
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ለምን የአባቷን ሰም ከነአባቱ ተናገሪ እህት አይዞሸ አታልቅሺ በቅርብ ቀን ከልጅሸ ጋር ትገናኛለሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃሸ አሜን
@mekedesdemessie8980
@mekedesdemessie8980 2 жыл бұрын
Yabatu seme yonase (azeze )new bedenb akwalew
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 2 жыл бұрын
ምን ነው ወንዶች ሴትን ከምታሳድዱ ሀገርን ብታሳድጉ አይሻልም ነበር ይሄ ደሞ የተለየ ነው ልጅ ይዞ ጠፋ ግማሹ ጥሎ ይሄዳል ሴቶቹም ጥፋታቹ ብዙ ነው ለማን ልዘን 🤐
@impelhabesha632
@impelhabesha632 2 жыл бұрын
አጥፍታ ቢሆንም እንኳ እናትነቶን በተፈጥሮም ድጋፍ አላት አደለም በህግ
@amarche5385
@amarche5385 2 жыл бұрын
እረ እባካችሁ የኢትዮጵያ ወዶች ልብ ግዙ እንዴት ሴትን ልጅ ታስለቅሳላችሁ ሴት እናት ሴት ሀገር ሴት እህት ነች !!! እባካችሁ ልብ ግዞ
@warkwark6096
@warkwark6096 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በቀል ነዉ ጭካኔ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
ያውቃል የሚባል ሰው እንዴት እንዲህ አይነት ስራ ይሰራል በጣም አስገራሚ ነው ልጅን ያህል ነገር መደበቅ ከቤተሰብ
@workneshabebe5426
@workneshabebe5426 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 2 жыл бұрын
የኔ እህት ጉዳዩን ለምን ወደ ፍርድቤት አትወስጅም ልጅቷን ተገዶ እንዲያቀርብ ክስ መስሪቺ
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
ክፉ ሰው ነው ልጅቱ ይህን ከሰማች ትፈልግሻለች
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 2 жыл бұрын
ምን ማለትሽ ነዉ እየፈለገቾሽ ነዉ
@haymanot09
@haymanot09 2 жыл бұрын
ወንዶች ግን ቅንጭላታችሁ ማሰብ አቁሟል ልበል እናት እና ልጅ አለማገናኘት ምን ይሉታል ልብ ይስጣችሁ
@JerryYilma
@JerryYilma 2 жыл бұрын
አዎ የዚህ ታሪክ ባለቤት የዲኤስ ቲቪ ባልደረባ ዮናስ አዘዘ ነው። ከእዛም በተጨማሪ አንድ የምሰጠው ወይም የምጠራጠረው ነገር ቢኖር የልጅቷን ስም ቀይሮትስ ቢሆንስ?
@masaratbeke662
@masaratbeke662 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
@yefekersew24
@yefekersew24 2 жыл бұрын
This is ridiculous why did you need to hide this full name? As media reporting the situation I don’t see the point of hiding him full name from reality!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርስ እንዴት ይለመነናል😥😔🤔 ሰዉ ለመባል፣ ሰዉ ሆኖ መገኘት ግድ ይላል!
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 2 жыл бұрын
AT ANYCOST, WHAT EVER IT IS, WHICH EVER THE CASE, SHE HAS THE ULTIMATE RIGHT BEFORE ANYBODY EVEN BEFORE HIM ON HER CHILD. SHE HAS THE RIGHT TO MEET HER MOTHER, A SHAMFULL FATHER.
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 2 жыл бұрын
Egziabher yrdash Ehte
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 жыл бұрын
ለመፋረድ አትቸኩሉ እሱ ሰላለቀሰች እሱ ጥፋተኛ ነዉ ማለት አይደለም ደግሙ በዙ እናቶች ልጃቸውን ጥለዉ እራሳቸውን ሲችሉ አይቻት ልሞት ምናምን አይሰራሞ ልጆቻቸውን ጥላቹሁ ሰትሄዱ እደገደላችዋቸዉ አዉቃቹሁ መሄድ አለባቹሁ ምክኔያቱም ልጆች የ ወላጅ ፍቅር በሚያሰፋልጋቸዉ ሰአት የላቹሁም ለልጆችም ከባድ ነዉ ባይሆን እነሱ ቢፋልጎቹሁ ጥሩ ነዉ እና ደግሙ ለ ሁለተኛዉ ልጅሽ መኖር አለበሽ ፀልዩ እግዚአብሔር ይርዳሻል የሱም ምክንያት ይኖርዋል እሱንም ማዳመጥ ጥሩ ነዉ ብዙ መስዋዕት ክፋሎ አሳድጉ አሁን አሳይኝ ሰትይ ለ ልጁ ደህንነት ብሎም ይሆናል ወይም እሱ ማግኝት አትፋልግ ይሆናል
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
ልክነው ግን እኔ ልጄን አልሰጠሁም ደሞ የነበርኩበትን ብታውቁ አትፈርዱብኝም ግን ደሞ ለአባት መስጠትኮ ሀጥያት አይደለም ሽንትቤት የሚከቱም አሉ ልጄን እኔ ለምዬም ቢሆን አሳድግ ነበር ግን ተቀባበሉብኝ እኔ ደክሞኛል
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 2 жыл бұрын
@@yemsrachmisir8927 እባክሽ ታገሽና በመስማማት ልጃችሁን አግኟት።please.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ሁሉም ወንዶች ባይሆኑም የተወሰኑት እንደዚህ ነው የሚያደርጉት እንደዚህ ተመሳሳይ ነገር የሚማሩበት ት ቤት ሁሉ ለአስተማሪዎች ልጆቹን እንድታሳይዋት የሚል ባል አለ እናትን ማስካድ ግን አይቻልም የወለደ ሰው ተለያይቶ አይለያይም ለጊዜው ነው እንጂ ከልጅሽ ማንም አይለይሸም
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 2 жыл бұрын
እመ ብርሀን ትርዳሺ አይዞሺቢሏት እዳትጎዳ እሚያስፀፅት ጥፋትየለብሺም እና አይዞሺ ትገኛለይ
@tizitahaile4938
@tizitahaile4938 2 жыл бұрын
ይህንን ሰው ልጁን ማገናኘት ግድ አለበት :: ይህ በአንተ እናት ቢሆን ምን ይሰማሀል ???? :: ይህ ጉዳይ በፖሊስ እጅ ክትትል መደረግ አለበት :: እንደውም በውጪው አለም ቢሆን , በወንጀለኝነት ነው የሚከሰሰው::
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 2 жыл бұрын
እህት ፈጣሪ ይርዳሽ ግን በሌላ ቻናል የሰጠሹው ቃል ሌላ ነው እውነቱም ተናገሪ ጥፋትም ካለሽ ይቅርታ ብለሽ ልጅሽን ማግኘት ነው እናትሽን በተደጋጋሚ ቢሮ ሂደው እርዳታ እንደሚሉትና ሊረዳት ስላልቻለ ቢሮው ሂደው ከህትሽ ጋ ልጅን ስጥተው እንደተመለሱ ነበር ያልሹው ኣሁን ደሞ ቤት መጥቶ እንደወሰዳት እየተናገርሽ ነው ሌላ ደሞ ሁሌም በስልክ እንደምትናገሩ ና ልጅትዋ ትምህርትዋ ላይ እንድታተኩር እንደተስማማቹ በኣካልም እንደምትገናኙ ለዛውም እናትሽን ታማ ስትደውልለት እና ደንግጦ ሆስፒታል ድረስ እንደመጣ ተናግረሽ ነበር ኣሁን ደሞ ጭራሽ ኣይቸው ኣላቅም ተገናኝተ. ኣናቅም ብለሻል በመጨረሻም ልጅትዋ ለሌላ ኣሳዳጊ እንደሰጣትና ኬንያ ደርሶ ሲመጣ ቤት እንደቀየሩ እሱም እየፈለጋት እንደሆነ ለወንድምሽ ቤቱ ድረስ ጠርቶ እንደተናገረውም ተናግረሻል ስለዚህ እናት የሆነ የተደበቀ ሚስጥር ባንቺ ላይ እያየሁት ነው እናት ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@nardosgizawe5512
@nardosgizawe5512 2 жыл бұрын
Gera ገባኝ eko🤔 ብቻ fetari yerdat
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
እኔ መጀመርያ እህቴ የነገረችኝ መቶ እንደወሰደ ነበር ግን እውነቱ እነሱ ወስደው ነው የሰጡት አሁን እሱን ካገኝሁት በሁላ ነው ያወኩት መጀመርያ የወጣው ይሄነው እሱን ካገኝሁ በሁላ እውነቱን ሳውቅ እውነቱን ነው የተናገርኩት ሳምሬ እኔ ልጄን ሲቀባበልዋትም በሰአቱ የለሁም 😭
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 2 жыл бұрын
ልብስ መልካም ሰው ያስመስላል 😭😭😭 በውድ ልብስ ውስጥ እየተደበቃቹ ደሀን ታስለቅሳላቹ ሚድያ ላይ ስትቀርቡ መልካም ሰው ትመስላላቹ ዛሬ ሀገራችን ለደረሰችበት መከራ ተጠያቂ የሆኑ ብዙዙ ግፈኞች አሉ እግዛብሄር እየመረጠ ይቅጣቹ
@betty4950
@betty4950 2 жыл бұрын
አምላክ ይርዳሽ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" ግልፅነትን መናገር ሃቅነትን ያሳያል "
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ሁላችንም የልጅ ፍቅር እንዲኖረን ያስፈልጋል
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
አሪፍ ቁላ አለ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኤቤኤስ ላይ አይታችሁኛል ግን መጀመርያ የመጣሁት ኤትዬ ኤንፎላይ ነው ያኔም እኔ በፌት የሰማሁት ታሬክ እሱ መቶ እንደወሰዳት ነበር ከዛ አሁን ሳገኝው ነው እናቴና እህቴ መተው ነው የሰጡኝ ስለዚህ እወነታውን ነው የተናገርኩት እኔኮ ሲቀባበልዋት በሰአቱ አልነበርኩም ብኖር ኖሮ ልጄን ለምኜም ቢሆን አሳድጋት ነበር 😭😭😭
@user-wt3wg1lw5n
@user-wt3wg1lw5n 2 жыл бұрын
እህቴ የወላድን አጀት ወላድ ያውቊዋል ህመምሽ ይገባኛን ታገኛት አለሽ ብቻ እራስሽን ጠብቂ። እሱ። መጠየቅ አለበት ከንንግሩ። እሚያለባብሰው ነገር አለ ለበቀል ነው የደበቃት ሳይፈልግ ስለሰጡት
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" ማየት ማመን ነው "
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
I Am Fine Just Peace And Work
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
ኸ ረ መጨረሻው እንዴት ሆነ እህቴ? ያመለጠኝ መልካም ዜና ይኖር ይሆን?
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
አቤት ጭከና እባካችሁ እናንተ የኢትዮጵያ አባቶች እናቶች ሲያለቅሱ ማየት መዋሸታችሁ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ውሸት በውሸት እናትና ልጅን መለያየት አይቀናህም ነስሃ ግባ ተመለስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ይሰማል ሃሎ ሃሎ እውነቱን ቢነግሩሽ መፍትሄ ትፈልጊ ነበር ለሰርግሽ ይዟት ቢመጣ ወይም ቢልካት በሃገር ውስጥ ካለች መልካምነት ለራስ ነው 15 ዓመት ሙሉ ትዋሻለህ እውነትን ተናግሮ እመሸበት መኖር ይላሉ አባባ እውነቱ ይቅርታ ጠይቃት በጣም ጎድተሃታል ጎበዝ ተማሪ ነች እያሉ ማሸማቀቅ ምን የሚሉት ነው ሩትዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ የምስራቹን ያሰማን ዮናስም ከአሳ ነባሪው ተተፍቶ ልጁን ይዞ እንየው እሱም ተቸግሮ ይሆናል ማን ያውቃል አቅርበው ከቻለ ዋናው ሰላም ፍጠሩ በይቅርታ ተመለሱ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ቆንጅዬ አታልቅሺ በፀሎት በርቺ በርቱ
@tigistg.2979
@tigistg.2979 2 ай бұрын
What happened about this girl?????
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 жыл бұрын
the mother has right to get her child you have to tell his name
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
??? She said she got his contact. Why she is trying to put him on media spot? How that's going to help to solve their issues?
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
ከልጂ ተለይቶ መኖር ህመሙ ከባድ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ማንኛውም የየራሱን ኑሮ መኖር አለበት
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
መጀመርያ ነገር ምን አይነት ልብ ቢኖራቸው ነው የ 2 አመት ሕፃን ወንደላጤ አባት ላይ ጥላ የምትሃድ ያውም አያት? ምንም ቢፈጠር ምንም ፀፀቱ ካንቺ እራስ ላይ አይወርድም እናቲቱ ላይ መፍረድ አይቻልም በ 14 አመቷ እራስዋም ሕፃን ነበረች ምኑን ታውቀዋለች? አባትየው የሚያውቀው ሚስጥር ያለ ይመስለኛል እንዴት ነው የሚኖርበትን ቤት ቁጥር የማያውቀው ያውም ጋዜጠኛ ሆኖ ብቻ ግራ ያጋባል ብቻ እግዜር ልጅቱን በጤና መኖሯን ቸር ወሬ ያሰማን ስንት ስቃይ አሳልፋ ይሆን ሆዴ ተላወሰ።
@aliaali5836
@aliaali5836 2 жыл бұрын
Mengist yelem ende?
@liyamekonen267
@liyamekonen267 2 жыл бұрын
ዮናስ አዘዘ እባክህ ልጃችሁን አሳያት
@meridbekele4008
@meridbekele4008 2 жыл бұрын
ልጅሽ እስከሆነች የማየት መብት አለሽ ህግም ሊያሰገድደው ይችላል ፡፡
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
እነዚ ወንዶች ሰንት ግፍ ነው የሚሰሩት በሴቶች ላይ
@menenlemma
@menenlemma 2 жыл бұрын
Ato Yonas Kaleh qireb Kaleziya keserah endetebarer Tebaberen enferemalegn.
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
EBS ላይ ያየሁሽ ነሽ ልበል
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 2 жыл бұрын
ምንም ብሆን እናት እናት ነው ልጇን አሳያት ያንተ ብቻ አይደለችም
@impelhabesha632
@impelhabesha632 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ልጅማ የእናት ንብረት ናት በሕግም ቢሆን በተፈጥሮም ቢሆን ያስጠይቃል
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Wendochiye fetari mihiret yargilachu be ewunet
@lensaethana5109
@lensaethana5109 2 жыл бұрын
Ayzosh lijsh ayta tedewulilishalech
@zahraahmad721
@zahraahmad721 2 жыл бұрын
እደ እች ሴት ቅዳሜ ከሰአት ebs ታይታለች ልበል
@RICH-xw9ei
@RICH-xw9ei 2 жыл бұрын
Yonas kiler father . Lemen gen????
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 2 жыл бұрын
ጭካኔ ነው !!! ልጇን መከልከል?!
@hiwottemtime7188
@hiwottemtime7188 2 жыл бұрын
Egizber yawekal ayzonsh ehete esum yejeun yagenal yonas azeze(ዪናስ አዘዘ) new semu
@girmayadessa4995
@girmayadessa4995 2 жыл бұрын
በፖሊስ ተገድዶ የማሳየት ግዴታ ስላለበት መክሰስ ትችላለች
@biruktesfaye7148
@biruktesfaye7148 2 жыл бұрын
Woshetam nsh 14 amt atemsyem foto lay lejeshe yezsh .... Bezo ngr washeteshal lj ye magiget mebet alsh gn woshet tenagari nsh
@tewabtube
@tewabtube 2 жыл бұрын
እርሱ ልጃችንን በሚል ይስተካከል.
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 2 жыл бұрын
ሳታውቂ ነው የወለድሽው ማለት ምን ማለት ነው ኤልያስ ?
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 жыл бұрын
እነትና ልጂ የሚላያያ ሴጠን ነው
@saron6381
@saron6381 2 жыл бұрын
Fb lay ፈልጊያት
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
ለረጅም ጊዜ ፈልጊያታለሁ ምናልባት ስምዋ ሳይቀየር አይቀርም አላውቅም ሳርዬ አመሰግናለሁ
@shewanshiferaw3162
@shewanshiferaw3162 2 жыл бұрын
ገሏት ሊሆን ስለሚችል በነፍሰ ገዳይነት መከስ አለበት። ለሴቶቾና ህፃናት ሚኒስቴር አሳዉቁ በቶሎ ከየትም አለም ያመጧታል።
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ይች ሴት ኢቢስ ላይ ቀርባ እናቷ ወስደው እንደሰጧት ተናግራለች ዋሸች እዛ ያወራችው ሌላ እዚህ የምታወራው ሌላ ነው
@shepherd7324
@shepherd7324 2 жыл бұрын
Ewenet new eza yawerachewe Lela new ,enatua weseda setech new,ezeh demo abatua meto wesede
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
እኔ በሰአቱ መቶ ወሰደ ነበር ያሉኝ እሱን ሳገኝው ግን ቢሮ መተው ነው የሰጡኝ ሲለኝ እውነቱነው የተናገርኩት እኔ ልጄን ሲቀባበልዋት በቦታው የለሁም ደሞ ብኖር አልሰጥም ለምኜ አሳድጋት ነበር 😭
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@yemsrachmisir8927 አላህ ከልጅሽ ያገናኝሽ እናትነት ከባደደ እንደሆነ አቃለሁ ልጅሽንም አጥይም እኔሜ እናትነት ይገባኛል እናት ነኝ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
@@aminamohammed3808 አሜን አሜን 🙏
@medinanuru1711
@medinanuru1711 Жыл бұрын
በፖሊስመመርመር አለበት ፍትህ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት አረመኔ ነው እናትና ልጅ የሚልይ😏
@hadiya9640
@hadiya9640 10 ай бұрын
Ebs ላይኮ እሱጋም ልጅቱ የለችም አለኝ ብላለች
@abaynehfeyso9943
@abaynehfeyso9943 2 жыл бұрын
yihenin hulu ament yet neberish?
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 жыл бұрын
እረ ዮናስ እባክህ አልማዝ እንዴት ሆና ተጎሳቁላ እንዳሳደገቻት አትርሳ ቢያንስ እሷ እንድታያት አድርግ 🙏
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
ደግዬ የሚያውቅ ይፍረደኝ እናቴ ይሄ አይገባትም 🙏😭🙏
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 жыл бұрын
@@yemsrachmisir8927 እዉነት ነዉ ምሥሬ የነበርን ሰዎች ምሥክር ነን የአልማዝ ልፋት አይረሳም
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
እኔ ቤትም ሚስትም የለኝም እንጂ ትዳር ጥሩ ነው
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ልጅ ያለ እናት ያለ አባት ሲይድግ አይከብድም ?
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ከኔ የምትፈልጉትን ፊት ለፊት ተናገሩ
@tigistkassaye7944
@tigistkassaye7944 2 жыл бұрын
Zara lale Bote kerbesh aychshlehu betam kebad new betenagershw neger kanich ylik lesu new yazenkulet anich tesifa tadergiyalesh abatugar nat bilesh tesibalesh yesu yesun gudat man ayelet ehita lehulum neger egizabhar yrdachu lehuletachum lijachu yemitgegnbetin meged feligu tekerarbachu
@shadowgamer-mh4qz
@shadowgamer-mh4qz 2 жыл бұрын
አይ መጀመሪያ ልጅሽን በፍቅር ማሳደግ ነበረብሽ ልጆች ፍቅር ይፈልጋሉ መዋለድ ቆንቆ ነው ልጅ የትም እየተጣለ እራሱን ሲችል ማልቀስ ማየት አፈልጋለሁ ማለት ልጆችን መረበሽ ነው።
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
not always! ብዙ ልጆች የጣለቻቸውን እናት ፍለጋ መተው እያለቀሱ እናቴ ወደሽ አልጣልሽኝም የት ነሽ ሲሉ አይተናል እኮ። ስለዚህ መልሱን ለተፈላጊው እንተው ፈላጊ ያለገደብ ይፈልግ።
@mekedesdemessie8980
@mekedesdemessie8980 2 жыл бұрын
Omg ande sefer neber ymnenorew bdenbe awkwalew yonase azeze new ymebalew melkame senmgebare yalew endhona new ymawkew gen ydro sefreo (kara kora gerare sefer )maneme yawkwal ayzosh yseunem meknyate geta ywkew anawkem
@saratewolede2020
@saratewolede2020 2 жыл бұрын
Awo mekdi yonas azeze ye Dstv gazetegna newu ena yane anchi setakiwu lij nebrechewu wey tekekekelgna aderasha beachin lemafelaleg yemchenal
@bezawittamerat636
@bezawittamerat636 2 жыл бұрын
ስታዉቁት ልጅ አብሮት አላያቹም
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 жыл бұрын
ዮናስ አዘዘ አሁን ላይ Ds TV ላይ ነው የሚሰራው
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 жыл бұрын
ለምን በህግ አትጠይቂውም? ??
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
በቀጣይ አይቀርም እህቴ 🙏🙏🙏
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
አቅሙ ካለ (ለጠበቃ ሚከፈል) ሚዲያ ከመምጣት በሕግ መጠየቅ ነው ጥሩ።
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
@@lovewin1582 እውነት ነው አቅም አለኝ እጠይቀዋለሁ
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
@@yemsrachmisir8927 ጎበዝ በርቺ አሜሪካን ሀገር አንዲት ሴት ካላገባችው ወንድ ጓደኛዋ ያረገዘችውን ልጅ ስትወልድ (ተለያይተው ነበርና) ሳታማክረው ለህጋዊ ጉዲፈቻ ሰጠች በኋላ ጓደኛዋ የነበረው ሰው ልጁን ሳታማክረው እንደሰጠች ማሳደግ ይችል እንደነበር ለህግ አሳውቆ ከሷት ልጁን አስመልሶ ብቻውን እያሳደጋት ይገኛል። እንኳን እናት አባትም መብት አለው ሕጉ ደሞ ለኢት ያው ነው ከበረታሽ ታገኛታለሽ እግዚያቢሄር ይርዳሽ!
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ወንጀል ነው በኛ ሀገር ሆኖ ነው እንጂ ሲም ቀይሮ ነው የሚሆነው ሸጧት ይሆናል ለምን ማገናኘት አልቻለም
@user-sm5el7ss8e
@user-sm5el7ss8e 2 жыл бұрын
ዬናስ የDstv ተንታኙ ነው?
@yoditbirilie786
@yoditbirilie786 2 жыл бұрын
የሚያሳዝንና የሚገርም ታሪክ ነው በሰአቱ ተቸገርኩ እናቴም ተቸገረች ብለሻል እሱ የተቸረውን ተቸግሮ አሳድጎ ዛሬ ስታድግ እናት ሆነሽ መቅረብሽ የአዞ እንባ ይመስልብሻል አስተያየት ሰጪዎችም ፍርደገምድል ፍርድ ወንዱ ላይ ከመስጠት በፊት ልጅትዋን እንዲወስድ ሲለምኑት እንደነበር እና እንደማይፈልጓት መናገሯን ማስተዋል ይገባል ያደገን ልጅ ማን ይጠላል። ብቻውን አሳድጎ አስተምሮ እዚህ ስትደርስ የድል አጥቢያ አርበኛ ነች ሲመችህ እናት ........
@bezawittamerat636
@bezawittamerat636 2 жыл бұрын
አንቺን ብሎ ሴት ሴት ሆነሽ ሴት ላይ ትፍርጃለሽ አንቺም በስዋ ቦታ ብትሆኒ ከዚ የባሰ ነበር ምታደርጊዉ ባልተረዳሽው ታሪክ ላይ አትቀባጥሪ
@bezawittamerat636
@bezawittamerat636 2 жыл бұрын
እስኪ መጀመርያ አታዉሪ አዳምጭ አፍሽን በከፈትሽዉ ልክ ነዉ አዐምሮ የሚታየዉ እሺ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Setochche gin ba godangenate laminden nawr yamiteragizut ece
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
ምነዉ ጋዜጠኛዉ መጨከን ጥሩ ነዉ ???
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
እንዴት ነው የአበሻ ንግግር እናቴ ብዙ ለእስዋ ከፍላለች??? እንደገና እናቴ ማሳደግ ስልልቻለች ውስዳት ብላ ሰጠችው??? ምን ማለት ነው:: ይርታ ኮመንታተሮች እኔ በጣም አብዘርቭ ስለማደርግ ነው::
@bezawittamerat636
@bezawittamerat636 2 жыл бұрын
በማታቂው ነገር ገብተሽ አትዘባርቂ እንደምፂፍው ቴክስት ቀላል አይደለም እሺ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
ወላንሳ ለአራት አመት እናቴ ለስዋ ስትል የደረሰባትን ስቃይ አልተረዳሽም ለመፍረድ ቀላል ነው እኔላይ የደረሰ ማንም ላይ አይድረስ እህቴ አልተረዳሽኝም
@bezawittamerat636
@bezawittamerat636 2 жыл бұрын
አረ ንገሪልኝ ምስሬ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
ወይኔ ለፈራጅ ቀላል ነው ደከመኝ 😭😭😭
@helenkidane5953
@helenkidane5953 2 жыл бұрын
3 years, if y listening
@marimali8395
@marimali8395 2 жыл бұрын
Tachageresh nabar lijeshen masadag ahun kadegach buhala lije
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
ዩናስ የዲኤስ ቲቪ ጋዜጠኝ ነው እየተባለ ነው አረጋግጭ በፍርድቤት ክሰሺው ይሄ ጨካኝ
@redietmesfin5684
@redietmesfin5684 2 жыл бұрын
Eytebale new sayhon rasu yonas Azeze new
@meridbekele4008
@meridbekele4008 2 жыл бұрын
ፊቱን በማየት ብቻ አረመኔ እንደሆነ መረዳት ይቻላል
@marimali8395
@marimali8395 2 жыл бұрын
Abet 2 milas Ebs lay qarbash nabar gin yaleshew lakarayu satatal bilash nabar atewashii
@yz7517
@yz7517 2 жыл бұрын
ሙሉ ስሙን ጥቀሺ እሱ መች አዘነልሽና ግን ዮናስ ከበደ ነው?
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
ዮወናስ ከበደማ አይደለም ፎቶው እኮ እሱን አይመስልም ከዛ ደግሞ እናዳምጥ ጎበዝ ዮወናስ አብረሀም ወይም አዘዘ መሰለኝ ካልተሳሳትኩኝ
@gemedanemesa4232
@gemedanemesa4232 2 жыл бұрын
ዮናስ አዘዜ ነዉ የስፖርት ጋዜጠኛ
@seblea2090
@seblea2090 2 жыл бұрын
Yonas kebede isn't sport journalist.
@Newton514
@Newton514 2 жыл бұрын
ዮናስ አብርሃም የDSTV ጋዜጠኛ ነው
@et1545
@et1545 2 жыл бұрын
How do you know ?
@redietmesfin5684
@redietmesfin5684 2 жыл бұрын
Aberham sayhon Azeze
@JerryYilma
@JerryYilma 2 жыл бұрын
@@redietmesfin5684 ልክ ነሽ ዮናስ አዘዘ ነው
@meskisaron4583
@meskisaron4583 2 жыл бұрын
Ebs ላይ እናቴ ወስዳ ሰጠችው ብለሽ ነበር አሁን ሌላ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" አንድ ሰው ስሙን የሚቀይረው ለአንድ አላማ ነው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
,የዛኔ ልጂሽን ትተሽ ትዳር ከመመስረት ልጂሽን ማሳደግ ነበረብሽ ትተሻት ላሽ ብለሽ ኖረሽ ለቁምነገር ስትበቃ እይይይይ የኢትዮሰወች እደት ከጉያሽ ለይተሻት ትዳርሽን መሰርትሽ እሱስ አቅም የለኝም እያላችሁ ግደታ እዲወስዳት አስገደዳችሁ አትፍርዲ ይፈረዲብሃል ይባላል ግን አዳዴ ዴሞ እውነትን ማዲበስበስ ነፍስን ይኮንናል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ይሄን ብየ የፃፍኩት የናትነትን ዋጋ ስለማቅ ከስደት ኑሮ የከበደ የለም ቢገብደኝም ከልጀ ላለመለየት በብዙ ስቃይ እያለፍኩነው እናት ለመባል መስዋት መክፈል ግዲ ይላል
@bezawittamerat636
@bezawittamerat636 2 жыл бұрын
ታዲያ አትፍረዱ ይፍረዱብሀል ከሆነ ለምን ትፍርጂያለሽ ለሱ የሰጠችበት ምክንያት አላት እኮ የእናትነትን ዋጋ የምታዉቂ ከሆነ ዝም ብለሽ አታዉሪ ወረኛ ሰዉ ላይ ለመፍረዱ አትቸኩይ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
ለመፍረድ ቀላል ነው እህቴ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
@@bezawittamerat636 እና ታዲያ እናት ለልጇ እምታስፈልጋት ካደገች ሳይሆን በህፃንነቷነው መካሪ አስተማሪ በሚያስፈልጋት ሰአት ልጀ ካለች ይሄን ሁሉ አመት እደት ዝም አለች ??የተዳፈነ እውነት መውጣቱላይቀር ልጂቷም እውነታውን ተጋፍጣ ባደገች አላሳይም ቢላት መገዲ ላይ እያገኘሁት ነው ብላለች ለፈላጊ ሰው አዲሬስ ለማግኘት ይሄ በቂ ነበር ሁለት እማኞችን እስከትላ ያላትን ፎቶ ይዛ ቤቱ ዲርስ መሄዲ ነበረባት ያም ሆነይህ ትልቅ ስህተት ታይቶኛል ለኔ የሁሉም እይታ ግን ይለያያል
@bezawittamerat636
@bezawittamerat636 2 жыл бұрын
ታሪኩን የሰማሽው አልመሰለኝም ብዙ ጊዜ ሞክራለች እኮ ግን ፍቃደኛ አይደለም አንዴ ሚኒስትሪ ናት አንዴ ማትሪክ ሲል እናት ትምህርትዋን ብላ ቀረች በፊት ደግሞ የነበረችበትን ሁኔታ የሚያቅ የለም
@lilibekele4345
@lilibekele4345 2 жыл бұрын
አገራችን ህግ የለም እንጂ መብት አልነበረውም አይ ኢትዬጽያ ጉልበተኛ ሚኖርበት አገር
@theprecious4238
@theprecious4238 2 жыл бұрын
Egzabher yerdash mayesema gud yelem ahunem emdi ayenet gud yalebachu eyemtu sayawarduwachu betetenkekus 😡
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ታምራለች ወደኔ ላኪያትና አቅፌ ልብዳት ።
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
በወንድ ጥፍት የለም ውስድ ተባለ ወስደ
@sabasusu6443
@sabasusu6443 2 жыл бұрын
እና ለእናት አያሳያትም ታዳ
@sidetegnawanegne6578
@sidetegnawanegne6578 2 жыл бұрын
እና ለምን አያሳያትም ለስሙ የተማረ ነዉ ይሄ ጨካኝ 16 ,አመት ማሶለዱ ሳያንስ ደም ልጅቱን መደበቁ ሰሜቱን ደርሶብህ እየው
@lulaabdullahahmed37
@lulaabdullahahmed37 2 жыл бұрын
Whay she serch now??to destroide her mind 🤔
@uamamarali4794
@uamamarali4794 2 жыл бұрын
እና እናቷን ማሳየት የለበትም ታስባላችሁ
@bezawittamerat636
@bezawittamerat636 2 жыл бұрын
ታዲያ ቢሰጠዉ ላያሳያት ነዉ እንዴ ቢወስዳትም እስዋ የማየት መብት አላት ይሄን አታቂም
@ehsetewolde9870
@ehsetewolde9870 2 жыл бұрын
ዮናስ አዘዘ ነው ፎቶው ይመሳሰላል !!!
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
በኛ በወንዶች ብቻ አትፍረዱ ስንት ሴቶች የፋረንጅን ህገ ተከትለው የሚያሰቃዩን አሉ ምድረ ምች አንተም ስማ አንቺም ስሚ
@sabasusu6443
@sabasusu6443 2 жыл бұрын
አውን ምን አገናኘው እሳ ያለቸው ኢትዮጲያ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
@@sabasusu6443 እዛም ወረርሽኝ ገብቷል አረ ስንት ጉድ አለ ሳባዬ ሚዲያ ወደፊት ይወጣል
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 жыл бұрын
እና ታዲያ ኢትዮጵያ በለመድከዉ እየደበደብክ ልታኖራት ነዉ። በፈረንጅ ህግ ትላለህ።
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 2 жыл бұрын
jezba, set lij indeayiha meketket lemdeh new ikooo, make your brain to operate more
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
አዎ እሱማ ያንሳችዋል ግን ደግሞ አንዳንድ የተባረኩ ይኖራሉ
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
ሴቶች እባካቹ ያለ ትዳር ከትዳር በፊት የትም ቀሚሳቹን አትግለቡ በሀይማኖትም በሰዋዊነትም ማይመከር እና ማይፈቀድ ነው ከዛም አልፎ እንዲህ ለሚወለዱትም ልጆች ጦስ ነው ቢያንስ ይሆን የህይወት አላማ ይኑራቹ
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
እድሜሽን ቀሽበሽ ካልሆነ ፤ በ15 አመትሽ ቀሚስሽን ገልበሽ ትለጣለጪ ነበር ። እናትሽ በዛን ጊዜ እንዴት እንዳቃጠልሻቸው ፤ መገመት አይከብድም ። ወለድሽ ጠፋሽ ። ገና እራስሸ ሳታድጊ ፤ የሚያድግ ልጅ አምጥተሽ እናትሽ ላይ ጥለሽ ጠፋሽ ። ቀጣፊ ነገር ትመስያለሽ ። አዲስ አበባ ውስጥ ፤ ህግ እና ስርአት የሚያስከብር አካል ባለበት ፤ የሴቶች እና የህፃናት መብት ተሟጋቾች ባሉበት ፤ አባትዬው እራሱን ያልደበቀ ፤ በቴሌቪዥን የሚቀርብ ጋዜጠኛ ፤ እንዴት ነው በህግ መጠየቅ የማይቻለው ? እናም ገለቴ ፤ የደባበቅሻቸው ዝርዝር ነገሮች አሉ ።
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 жыл бұрын
ስድቡን ምን አመጣዉ ለመፋረድ ባንቺኩል ምን አለበት እናትይዋ ትንሽ ጭንቀት አለባት እና ዝም ብንል ጥሩ ነዉ
@lovewin1582
@lovewin1582 2 жыл бұрын
በስርአት ተኮትኩቶ ያላደገ ሰው የፃፈው ኮመንት። 😭 ምህረቱ የማያልቅ አምላክ ይቅር ይበልህ/ሽ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 2 жыл бұрын
አዲስ ነገር ነው በ 15 አመት መወለድ ?? በአፍህ አትራ ጭንቅላት ማሰብያ ነው ነገሮችን አገናዝብ ዥልጥ ኮምተህ ሞተሀል🤮
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
@@habendenbel4329 ሲሚ አንቺ ጋለሞታ ። በ15 አመት መውለድ ላንቺ አዲስ ነገር ያልሆነብሽ ፤ ህፃናቶችን ለወሲብ ንግድ እየመለመልሽ የምታቀርቢ ደላላ ስለሆንሽ ነው ።
@habendenbel4329
@habendenbel4329 2 жыл бұрын
@@jamboandu3402 እውነትም jambo በጣም የጠበበ የዘቀጠ አስተሳስብ 😂 መንደሬ ነገር ነህ መንደሬን ከማስረዳት ደሞ ሊማሊሞን በእግር መውጣት ይቀላል ። መፅሃፍትን አንብብ ጭንቅላትህ ከአይጥ ያነስ ማስተዋል ይታይበታል ከሰው ቀጥሎ አይጥ ነው እስማርት ብዬ ነው ቢያን አይጡላይ ድረስ🙄 ከዛ እናወራለን በነገራችን ላይ አንተነህ እዴ ሰውየው?🤮
@ameleworkhailu6257
@ameleworkhailu6257 2 жыл бұрын
ዮናስ አብረሀም ነው እንዴ?
@tigist9810
@tigist9810 2 жыл бұрын
አይደለም ዮናስ አዘዘ ነው
@meridbekele4008
@meridbekele4008 2 жыл бұрын
ፊቱን በማየት ብቻ አረመኔ መሆኑን መረዳት ይቻላለሸ
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН