No video

መሪር ሀዘን ነው! ፍቅረኛዋ ሳኒታይዘር በማርከፍከፍ አቃጥሎ በስለት ወግቶ ህይወቷ ያለፈው ወጣት !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 422,890

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 2 000
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሰው ልጅ ጭካኔ ነብሷን ይማረው ለቤተሰብ መፅናናት ይስጥልን ደና ህግ ደና ፍርድ ደና ፍትህ የለም ምን ያረጋል አልቅሶ ቁጭ ነው እኛ ሀገር!!!!
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
እማ አንቺ አትይ. እዲህ ያለ ነገር. እረፍት አድሪጊ
@yedingil
@yedingil 2 жыл бұрын
Meskiyeee ላገኝሽ እፈልጋለሁ በምን ኮንታክት ላድርግሽ pls♥️🙏
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
@@user-pd3ot9tb4u በጣም ልክ ነሽ ምክኒያቱም ለረጅም ጊዜ በጭንቀት ስለተሰቃየሽ
@amleworkketema5211
@amleworkketema5211 2 жыл бұрын
Amennn nefes yemare
@farialain3366
@farialain3366 2 жыл бұрын
አር ያማል ፍርድ የሌለበት አገር
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ላይ የገባው ክፉ መንፈስ አስወግድልን የክፋት ጥግ ደረሰን ነፍስ ይማር
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@sakilmhia1066
@sakilmhia1066 2 жыл бұрын
እህታችን ነፍስ ይማር
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝንነው እግዚአብሔር ነፋሷን ይማራት እናንተም እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏🏽
@shibreaweke3662
@shibreaweke3662 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እህታችንን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ!!😭😭😭😭😭
@tikgetahun3132
@tikgetahun3132 2 жыл бұрын
ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥ እህቴ ነፍስሽን በገነት ያኑረው። መቼም ፍርዱን ከፈጣሪ እንጂ ከመንግስት አይጠበቅም ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህጉ ገዳዮችን የሚያበረታታ እንጂ በገዳዮች ላይ ትክክለኛ ፍትህ ሲሰጥ አላየንም
@selamgetnet4892
@selamgetnet4892 2 жыл бұрын
ያማል እጅግ ውስጥ ይሰብራል, ለሱም እሳት በቁሙ ይዘዝበት, ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ:: ይችን የመሰለች ለሀገር ለቤተሰብ ዋርካ የሆነች ልጅ ማጣት ከባድ ነው:: በአሁኑ ጊዜ የተማሩ ሴት እህቶቻችን በጭካኔ ሲገደሉ ማየት እየተለመደ መጥቷል, እረ ወዴት እየሄድን ነው? ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ መፅናናትን ይላክ, እህት አለም ነብስሽ በደጋጎች ጎን ትረፍ💔💔
@belayneshkassaye4702
@belayneshkassaye4702 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ። ነፋስሽን በገነት ያኑረው። ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጠው።
@samsoul1711
@samsoul1711 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንባዬ ፈሰስ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😢😢😢😢የኔ እህት ነብስሸን በገነት ያኖራት !!! እግዚአብሔር ይፈረዳል ፍትህ ለሰበለ ንጉሴ እግዚአብሔር ለቤተሰባቸው ፅናት ይሰጣቸው !!!
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 жыл бұрын
አች የክርስቶስ ሙሽራ ነፍስሽን ይማረው😭😭😭 እንዴት ታሳዝናለች ደክማ ደክማ በማረፊዋ ነጠቃት ሂወቷን ነፍስሽን ባፀደገነት ያኑረው ይሄ አውሬ አይማረው ክርስቶስ ፅናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ😭😭😭😭
@gsg9250
@gsg9250 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን ማርን ይቅር በለን
@zhramolla3441
@zhramolla3441 2 жыл бұрын
የክርስቶስ ሙሽራ አትበሉ ።አስተውሉ ስትፅፉ የክርስቶስ ሙሽራ ሊባል እሚችለው ለእግዚአብሄር ብሎ የተዋጋ ነው የዚህን አለም ሂወት ጥሎ ለእግዚአብሄር ለሰማያዊ ቤት ነፍሱን የሰጠ ነው የእግዚአብሄር ሙሽራ ሊባል እሚችለው
@zhramolla3441
@zhramolla3441 2 жыл бұрын
እህታችን የሞተችው ፍቅረኛ ብላ ባመነችው ሰው ነው ።እጅ እግዚአብሄርን ብላ እደ ቅዱሳን እናቶቻችን በንፅህና አይደለም የሞተችው አስተውላችሁ ፃፉ ።
@zhramolla3441
@zhramolla3441 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ያላወቀዉ ፍቅረኛ መያዝ ከዚህ ተማሩ ትዳር ቤተሰብ ያላወቀው ካልሆነ ይቅርባችሁ ከዚህ ተማሩ ።በክርስትና ሀይማኖት ሀፃት ነው ።ያለ ትዳር ቤተሰብ ያላወቀው ፍቅረኛ መያዝ ያለ ትዳር ወድ ጋር መገናኝት ክልክል ነው ሀፃት ነው
@zhramolla3441
@zhramolla3441 2 жыл бұрын
ይች እህታችን ከቤተሰብ ወጥታ ለብቻዋ ተከራይታ ነው ።ትዳር አልጀመረችም እያሉ ነው ።እህቶቸ እንማር እግዚአብሄር ባልፈቀደልን መገድ እምንሄደው ቡዙወቻችን ነን። በስርአቱ አግብተን ትዳር ብንይዝ ።እግዚአብሄር በፈቀደልን መልኩ ይሻል ይመስለኛን ።ለቤተሰብ ህመም ነው አሁን የዚች እህታችን
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ አስበን! 😭😭😭 የሠማይ አምላክ ፍርዱን ይስጥ! የኔ እህት ነፍስሽ በመላዕክት እቅፍ ትረፍ ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣችሁ። 🙏🙏🙏
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 жыл бұрын
አሜን።
@user-gm3mo8lk8y
@user-gm3mo8lk8y 2 жыл бұрын
😭😭😭እግዚያብሔር ነፍሷን ያሳርፍ😭😭😭 ለቤተሰቦቿም ፍፁም መፅናናትን አምላክ ያድል።
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከንደዚህ ያለ ክፉ ጨካኝ አረመኔ ሰው ይሰውረን። እህቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
በጣም ያዘንኩት ቤተሠቦችዎ እግዚሐብሔር ያጵናችሁ ውይ እህቴ ከልቤ አዝኛለሁ ነፍሰን በገነት ያኑረው የሴትን ልጅ ህይወት የምቀጥፉ ወንዶች ምድሩንም ሠማዪን ሲኦል ያረግባቸው
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
ፍጣራይፀናቹወይጉድየሰውሒውትእንደቀልድ
@pantupantu6614
@pantupantu6614 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ በጣምያሳዝናል
@umeemran2193
@umeemran2193 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
አሜን ያድርግባቸው
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
አሚን ደክማ ደክማ በጣም ታሳዝናለች
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
የኔ ምስኪን እናቴ እንዳታየኝ አለች እእእእእ ህህህህ😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍሽ የኔ ቆንጆ
@user-de6kr7eq3w
@user-de6kr7eq3w 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ውላሂ አገራችን ላይ ያለው የሴትና የህፅናት ነገር
@IiyaGBerhe
@IiyaGBerhe 2 жыл бұрын
እታችንን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቿም ጽናቱን ይስጣቹ 🙏ነገር ግን አንድ አሮጌ ፎቅ በቢልዮን ወጪ ከማሳደሰ ይልቅ አንድ የረባ ሆስፒታል ቢሰራ የብዙ ሰው ሕይወትን ማዳን ይቻል ነበር ። እንዴት ሰው ኮሪደር ላይ ይተኛል የሚመለከተው የባለሥልጣን ሊያስብበት ግድ ይላል።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን በአይናችን አታሳየን 🙏🏿🙏🏿😭😭😭😢😢😢እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭
@hggff9535
@hggff9535 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይከብዳል በሥቱ ልባችን ተስበር በስመአም
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን በአይናችን አታሳየን። አቤቱ ይቅር በለን
@mihrethailu4754
@mihrethailu4754 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😡
@saadahsaid1633
@saadahsaid1633 2 жыл бұрын
አቤቱ፣ፈጣሪሆይ፣እንድህ፣አይት፣ጨካኝም፣ሰው፣አለ።ነፉስ፣ይማር፣ለቤተሰቦቻም፣መጥናናት፣ይስጣቸው
@bethlehemgemechu3641
@bethlehemgemechu3641 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ take a lesson!Do not tolerate physical violence!ምልክት ስታዩ kick them out of your life!
@bethlehemgemechu3641
@bethlehemgemechu3641 2 жыл бұрын
not only physical violence any type of violence shouldn't be tolerated!
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ትክክል
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
Lk nesh 🙏
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 2 жыл бұрын
የሆነ ነገር አድርጓባት ነው!!! ክፉ ነው። ነብስሽን በገነት ያኑረው።
@yergalemmesfin3555
@yergalemmesfin3555 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ::: በጣም ያሳዝናል:: ነፍሷን በገነት ያኑር::
@alemkebede5898
@alemkebede5898 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር!!!እባካችሁን ሴት ልጆች ከማግባታችሁ በፊት ጓደኛችሁን አጥኑ ለቤተሰብ ወይም ለቅርብ ሰው አማክሩ አስተዋውቁ
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 2 жыл бұрын
በእርግጥ ትክክል ነህ አሁን ጊዜ ላይ ግን ሰውን ቀብሮ ብቻ ነው ማንነቱንም ሆነ ታማኝነቱን ማወቅ የሚቻለው በጣም መልካም የሆኑ ወንዶች ሚስታቸውን የገደሉ አሉ እናም ይህ የሰይጣን ስራ ነው ሁሌም ቢሆን በተቻለን መንገድ ፃለት ማድረግ ነው እኛን የሚያተርፈን ሌላው ሁሉ ምንም ጥቅም የለው የሰው ልጅ ተቀያያሪ ነው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በትክክል
@emantube129
@emantube129 2 жыл бұрын
የጀነት ያርጋት 😭😭 የአላህ አሁንስ የሚታመን ጠፋ የኔም ወደሀገር እንደገባሁ ለህግ ነው የማሳዉቀዉ ገድየ በሳት አቃጥልሻለሁ እያለ ይፎክራል ብር አልክም ብየ ወይ ጉድ
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናችሁ እሷንም ነፍሷን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፋት ያሳዝናል
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የጽናችሁበጣም በጣም ያሳዝናል መቼም ሰው አይቀመስ ምን ይደረግ በሬ ከአራጁ ይውላል የላሰበችውን በወጣትነቱዋ እንዲህ የቀጠፋት መቼም ያገራችን ፍርድ የለም እግዚአብሔር ይፍርድበት እናንተ በርቱ ወላጆቻችሁን አጽናኑዋቸው ።
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 2 жыл бұрын
ወገኖቼ እግዚሐብሄር ያፅናችሁ ፍርዱን አፈጣሪ እጠብቃለን።
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 жыл бұрын
ያረብ አደራህን ከእንደዚህ አይነቱ አውሬ ጠብቀን ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
እንደው የኛ ሀገር አንድን ህግ ማፅደቅ ግድ ይለዋል የገደለ ይገደል የሚል ህግ ይውጣ ያረቢ ይሄ ሁሉ ሰው በለቅሶ አይቅር እንባው ይታበስ በደህና ፍርድ
@meseretasefa4376
@meseretasefa4376 2 жыл бұрын
አሏህ ያንሳው የተረገመ ሰው ነው አጋጣሚየን አስተካክልልኝ ነው ቤተሰቦችዋን ጎዳ አሏህ ይፍረድበት
@ajabeethiopya4791
@ajabeethiopya4791 2 жыл бұрын
ዘግናኝ አደጋ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለብተሰቦቿ መፅናናቱ ይስጥ 😭😭😭😭😭
@rose7595
@rose7595 2 жыл бұрын
Adega adelem yechekane gedeya nw.
@diary2266
@diary2266 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ሚያሳዝ ነው የ ዶ\ር ሀይማኖት በዳዳ ሞት ሠው የሚያስተምር ቅጣት መቀማት ነበረበት አባትየው : እባካችው ልጄ ሞታላች በሌላ ሴቶች ላይ ተመሳሳይ ጥፋት እንዳይደርስ እባካቸው ወጀለኛው አስተማሪ ቅጣት ይቀጣ ብለው ተማፅባው ነበር። ግን ሠሚ አላገኙም እንጂ። የሞት ወይም እድሜ ልክ መፈረድ አለበት። የተማረው ሀይል በወንበዴ ዕይወት መቀማት የለበትም :: ሚዲያ ሽፋን ብቻ አይደለም የዕግ ሽፋን ሊያገኙ ይገባል። ነብስ ይማር እነቴን : ለቤተሰብ መፅናናትን እንመኛ ለው።
@gamoethiopian7516
@gamoethiopian7516 2 жыл бұрын
ከደዚህ አይነት ክፉ ሰዉ አንተ ሰዉረን ጌታ ሆይ 😭😭😭
@user-ce2sw6id5j
@user-ce2sw6id5j 2 жыл бұрын
አሚንንን
@bilisuma6267
@bilisuma6267 2 жыл бұрын
Amen
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 жыл бұрын
አሚን
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
አሚን😥😥
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭የመጨርሻ ዘመን
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተው ሰውረን አፈሩን ያቅልልሽ ለመላ ቤተሰብ ሁሉ መፅናናትን ይስጣችሁ
@kaltubeofficial5444
@kaltubeofficial5444 2 жыл бұрын
እጅግ ያማል ያካባቢውን ስው እናመስግናለን ።ህዝብ እንዲ ሲተባበር ደስ ይላል ።ለቤተስብ የግር እሳት ውይ ውይ ላገርም ለቤተስብም ነው ያጎደለችው።እባካቹ ሴቶች ለቤተስብ ፀፀት እንሁን አብረን ምንሆነውን ስው እንምረጥ መቼም ከዚህ በፊት ጥሩ ስው ቢሆን እንዲ ባልሆነ።ቤተስብም ልጆቻቹ ከማን ጋር እንደሚሆኑ ተከታተሉ።ነብስ ይማር።
@saraeshetu1246
@saraeshetu1246 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ፈጣሪ ለቤተሰቦቻ ጽናቱን ይስጣቸው
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
አፈር ይብላ አሁን እስር ቤት ቁጭ ብሎ በመንግስት ይቀለባል ኸረ ፍትህ ለእቶቻችን 😭😭💔💔
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 жыл бұрын
ትክክል😭😭😭💔💔
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት ያሣዝናል እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ አሟሟቴን አሳምርልኝ ነው
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ በቅንነት
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦቿ ዘመድ ወዳጆቿ እግዚአብሔር መጽናናቱን ያድላችሁ
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ አስበን😓😢እግዚኦ እንደት ያሳዝናል እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክላችሁ ለሶም ነፍስ ይማርልን በቸር ያቁምልንምን አይነት ጭካኔ ነው😓😢😓😢
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድበት ይሄ አረመኔ ፅናቱን ይስጣችሁ የሷንም ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
ምን ዎጋ አለው ህግ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ታስሩ ይፈታል ለትንሽ ግዜ ማስተማርያ እንዴሁን እንደት እንደሜያቃጥል እጁን ወይም እግሩን አቃጥሎ ማሳየት ነበር ማስተማርያ ቅጣት ካልተቀጣ ነገም ይቀጥላል እግዚአብሔር ያፅናችው ምን ይደረጋል 😭😭😭
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ነፍሳን በአፀደገነት ይንራት ።ለቤተሰቦቼ መፅናናትን እመኛ ለሁ። ፍት ፍት ፍት ለሰብለ።እባካችሁ የሚመለከተው አካል።😭😭😭😭😭
@shegak5217
@shegak5217 2 жыл бұрын
የኔ እህት ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን። ለቤተሰቦቿም መጽናናትን ያድልልን።
@alewuyaabdella2132
@alewuyaabdella2132 2 жыл бұрын
አላህ ለናትና ለአባትዋ ለመላው ቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይስጣቸው አረፍርድ የማያዛባው የአለማት ጌታ ፍርዱን ይስጠን
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
ህግስ የለም እግዚአብሔር ፍትህ ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል በየጊዜዉ የምሰማዉ ነገር ልባችን ቆሰለ ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያመው በጣም ጥፊ ይበቃት ነበር ለሴልጅ እርኩስ መንፈስ ጋንኤል አድሮበት ነው በጤናው አይደለም ሰውን ያክል ማቃጠል የውስጥ እረመጥ ነው በጣም ያማል አልቅሶም አይወጣ ሀዘኑ ግን ቀደም ብሎ ድብደባ እጋንም ሲወጋት መራቅ ነበረባት መስጋት ለህይወታ መፍረት ነበረባት ለቤተሰብ ማማከር እራሱ አንድ ጥሩ መንገድ ነበር የመጨረሻ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ምልክት ሲታይ መራቅ መጠንቀቅ ነበር ለሁላችን ትምህርት ነው
@fevenantonious2256
@fevenantonious2256 2 жыл бұрын
ምስኪን አሟሟትሽ ለምናቅሽ ከአይምሮ የማይወጣ ለቤተሰብ የሚያንገበግብ እሳት ነው። አምላክ ነብስሽን ይቀበላት ነብስሽ በሰላም በአምላኳ እጆች ይረፉ። ሁላችንም ለዚህ አለም አልተፈጠርንም ቀናችንን እንጠብቃለን የሰማነው ብቻ ከአይምሮ የማይወጣ ሆነብን እንጂ። የሴቶች ጥቃት፣ የሴቶች ማህበራዊና ባህላዊ ጫና አሁንም እህቶቻችንን እናቶቻችንን ልጆቻችንን ህይወታቸውን እያስከፈለ ነው። መንቃት ያለብን ግዜ ነው። ገዳይዋ ፍርዱን በሰማይም በምድርም ክፈለው። የውስጤን ቃላት አይገልፀውም ነብስሽን ይማረው😭😭😭
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያዘዝናል እህታችን ነፍሰ ይማር ለቤተሰቦቸም መፅናናት ይስጥልን 😭😭😭😭😭
@mekoyatadese1508
@mekoyatadese1508 2 жыл бұрын
. 0
@tesfayhanna7790
@tesfayhanna7790 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ጌታ መዳኒአለሞ ነፍሦን በአፀደ ሂወት ያኑራት ለቤተሰቦቻም እግዚአብሄር መፅናናትን ይሥጣችሁ።
@sada-pe2hg
@sada-pe2hg 2 жыл бұрын
አ ላህ ይረሀም አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ያረቢ ከደዚህ አይነት ፋጡር አተ በእዝነትክ ጠብቀን በጣም ያአማል
@munaabdallah8669
@munaabdallah8669 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነዉ መጨረሻችን ያሳምረዉ
@etiomgou4349
@etiomgou4349 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ አላህ ያፅናቹ በመቀጠል በእህቶችዋና በወንድሞቻ አዝናለሁ የት ነሽ ለምን ወጣሽ ከማን ጋር ነው ምትኖሪዉ ብላቹ መዉቀስ ነበረባቹ በከፋ ዘመን ለጅብ ሠጣቹዋት ያሳዝናል
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 2 жыл бұрын
እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እህቴ አጥፊ እና ጠፊ መንገድ ጋር ይገናኛል አሉ ነብስሺን በአፀደ ገነት ያኑር 😭😭
@girmamelis5279
@girmamelis5279 2 жыл бұрын
የሀገራችን ወንጀል እና ህክምና ያለበትን ደረጃ ያየንበት ነው! እግዚዓብሔር ያጽናችሁ!
@helinamulatu2957
@helinamulatu2957 2 жыл бұрын
ነፍስሽን ከደጋግ አባቶች ጎን ያኑርልን ፈጣሪ መፅናናትን ለቤተሰቧ ይስጥልን
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር!!😭 ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ!!
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ይገርማል! የኛ ጭካኔ ነው ለሀገራችን ውጥንቅጥ መንስኤው የሰው አይነት ሰይጣን በዛ ያማል!! አላህ ያፅናችሁ ቤተሰቡ በሙሉ
@Eritreaforeritreans_4131.
@Eritreaforeritreans_4131. 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰብ እግዚኣብሄር ያጽናችሁ
@kalkidankaltube8615
@kalkidankaltube8615 2 жыл бұрын
የገደል ይገደል በቃን ሸለቸን ተሰቃይን በቃን የገደለ ይገደል ይገደል በቃ በቃ ።
@gamoethiopian7516
@gamoethiopian7516 2 жыл бұрын
በየሱስም የኔ እናት ፈጣራ ጽናቱን ይስጣቹ 😭😭😭
@asterabebaw1332
@asterabebaw1332 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን😥😥 ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ያፅናቹህ😥😥
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 жыл бұрын
በጣም ያማል የተማረውን 😭😭😭😭 አልበረከት አለን ?ሁሌም የማንረሳት የእሕታችን ልጅ ተምረ ዲግራ ተመርቃ አጣናት በ 23 እድሜዎ 😭😭😭😭 እንውቀዋለን ሕመሙን እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ምን ይባላል
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
ከቤተሰብ ተደብቆ ፍቅር ይቅርባችሁ ወገኖቸ
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ካልሆነ ሰው ጋር እንደ ቀልድ ይጀመርና ማቆም እንደ መጀመር ቀላል አይሆንም :: ምላሱን አጣፍጦ ቀርቧት ይሆናል :: የሷንም የቤተሰቧንም ህልም አጨለመ ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ያድልልን Rest In Peace
@user-rz6ew1td1b
@user-rz6ew1td1b 2 жыл бұрын
እጅግ አሳዛኝ ነው እህቴ ጌታ በገነት ይቀበልሽ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣችሁ።
@samrawitdemisse4077
@samrawitdemisse4077 2 жыл бұрын
እ/ር ያፅናቹ መዳኒያለም ይፍረድበት
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
እናትና አባት መጦሪያ ነው የሠጣቸው የጅህን ይስጥህ 😢
@sisgalan1089
@sisgalan1089 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ውነት ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚአብሔር የነብሥ አምላክ ይፍረዱበት ለቤተሠቦቿም መፅናናት ይሥጣቸው😭😭😭😭
@lizaQueen-co6jt
@lizaQueen-co6jt 2 жыл бұрын
ወይኔ እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸረነት አኑረን አምላኬ ወድ ኢትዮጵያዊ አሜን ሳትሎ አትለፍ ልቡ ይሰበራል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏
@saragirma5196
@saragirma5196 2 жыл бұрын
እግዚኦ እንደርነትህ መጠን ማረን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 2 жыл бұрын
የህታችን ነፍስ በአፀደገነት ያኑርልን ለሙላ ቤተስብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ከባድነዉ ጭካኔ የተሞላበት 😭😭😭😭😭😭😭😭
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ ጊዜዉ የእግዚአብሔር ሠዎች ንፁሀኖችን በሠዉ እጅ እናም በአደጋ የሚጠሩበት ዘመን ነዉ ዘመነ መስወእዋት ነዉ እርሷ በመድሀኒአለም እቅፍ ናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Ewnet new Medhanealem erft yitat lenefsuwa
@senait1912
@senait1912 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እህቴ ነፍስሽን ፈጣሪ በሰላም ያሳርፈው ጋሽ ንጉሴ እና መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ሀዘኑ ከባድ ነው😭😭😭😭
@zeyinasmare8543
@zeyinasmare8543 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ጌታ መዳኒአለሞ ነፍሦን በአፀደ ሂወት ያኑራት ለቤተሰቦቻም እግዚአብሄር መፅናናትን ይሥጣችሁ።E/r yesrawen yestew
@hiwatshimeles9982
@hiwatshimeles9982 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦቿ መጽናናት ይስጥልን
@samuelkebede46
@samuelkebede46 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እምዬ እናት አለም ሀዘኑ ከባድ ቢሆንም ብርታቱን ይስጣችሁ
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
ለሟች እህታችን ነፋስ ይማር😭😭😭😭😭 ለመላዉ ቤተሠቦቿና ወዳጂ ዘመዶቿ እግዛብሄር ያፅናችሁ የዘንዲሮ ነገር አይነገር ፈጣሪየ ሆይ አንተ ዲረስልን ከእንደዚሁ አይነት ከመጥፎ ነገር ሁሉ ሠዉረን 🙏🙏😭💔😭😭
@Lion-nl8cx
@Lion-nl8cx 2 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያማል ያሳዝናል የእህታችንን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 жыл бұрын
ልብ ይነካል ፍትህ ለእህታችን ፈጣሪ ያፅናቸው ለቤተሰቦቾ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
ነፍስሽን ይማር እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተሰብመፅናናትን ይስጣችሁ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ እንኩን ለቤተሰብ ለምንሰማውም እጅግ ልባችን ቆስሏል ነብስዋን በአብርሃም በይሳቅ ጎን ይድርግልን ነብስ ይማ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን ለእህታችን ተገቢ የሆነ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
በስማም መቸ ይሆን ጆሬዬ መልካም ነገር ምሰሰማዉ ኡፍፍፍፍ ያማል😥💔
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 жыл бұрын
ፍትህ ያስፈልጋል በአደባባይ ይሰቀል መቀጣጫ ይሁን😭😭😭😭😭
@evanathomastubeeve658
@evanathomastubeeve658 2 жыл бұрын
Man badebabay tesekele ina new yemisekelew min fitih ale Ethiopia gud iko new mideregew igzio igzer yibekelilat
@abelseifu6019
@abelseifu6019 2 жыл бұрын
ከባድ ነው መስቀል ያረካል? በወንድሞችዋ ቦታ አንክዋን አልሆንኩ ያስብላል ወንድሞችዋ ሰሜታቸሁን ተቆጣጠሩ 😴😴😴
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
@@abelseifu6019 አዎ ወንድሞችዋ ቻልኩ አድርጉት እግዚአብሄር ፍትህ ይስጣችሁ እንጂ
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
ነፊስ ይማር 😭😭😭
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
ኢሔ ሁሉ የመጣው የኢትዮጲያ ሕግ በጣም የሞተ ስለሆነ ዛሬ ታስሬ ነገ እወጣለሁ እያለ ነው እንደዚህ በሰውነብስ የሚጫወቱት
@banjaminseid569
@banjaminseid569 2 жыл бұрын
የህጉን ነገር ተዉትና ለቤተሰቧ መፅናናትን እንመኛለን
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ፈጣሪ ያጽናችሁ
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 2 жыл бұрын
ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ያውርድ ነፍስ ይማር
@hermanyabate217
@hermanyabate217 2 жыл бұрын
_እግዚኦ😭😭😭😭ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን የእኔ እናት ነፍስሽን ይማረው_ _ለቤተሰብ መፅናነትን ያድልልን_
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የአላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን ይሄን ያህል ጭካኔ ቤተሰቦቻም ጥናቱን ይስጣቸዉ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
አይ ወዶች አላህ ለቁም እሳት ያርጋችሁ የሰቱን ሴቶች ሂወት አበላሼችሁ ቀጠፈችሁ😭😭💔😭😭😭😭💔💔😭
@user-hl1fn7iz1v
@user-hl1fn7iz1v 2 жыл бұрын
ወሊዶም ብስነስርዓት ኣምሂሮም ዝሃቡ ወለዲ ክብረት እምበር ሓዘን ኣይግብኦምን. ብጣዕሚ ዘሐዝን. ጽንዓት ይሃብኩም
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
የሰማይ ቤትሽን ያሳምርልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ተንገበገብኩ መፅናናትን ይስጣቹ ሴቶችዬ ፍቅረኛቹ ማን ምን የት እንደሆነ ሙሉ ማስረጃ ለቤተሰቦቻቹ አሳውቁ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
አንዳድ ወንዶች እበት ናቸው እህቴ ነፍሰሸን በአጰደ ገነት ያኑረው
@martasila4172
@martasila4172 2 жыл бұрын
It is heartbreaking. May God comfort all the family and friends.
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እህታችን ነብስ ይማር ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይሰጥልን 😭😭😭
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 жыл бұрын
ምኑ ሰይጣን ገጠማት እህቴን ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ለዛ እኮ ነው ወዝጀል እሚደጋገመው እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም ፍርዱን ይስጠው
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል በጣም ያማል
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
አላህ የስራውን ይስጠው ጨካኝ ወድ አላህ የስራውን ይስጠው አረመኔ የኛ ሴቶች ስቃይ ይብቃ
@degneshsoresa5708
@degneshsoresa5708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳን በገነት ያኑርልን እናንተም እግዚአብሔር የፅናችው
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 2 жыл бұрын
ወይ ልብ ይሰብራል ነብስ ይማር እግዚአብሄር ያፅናችሁ ሁላችሁም ቤተሰቦቾን አፅናኙን መላዕክ ይላክላችሁ የሰው ልጂ እንዲህ ያለ ጭካኔ ምን አመጣብን ውይይይይይይይ
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሳን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለሱ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
መድኃኔዓለም ነፍስሽን በገነት ያሳርፍ ይሄ ክፉ ሰው ግን መገደል አለበት።
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 жыл бұрын
በጣም. ያሰዝናል ነብሰ. ይማር ለቤተ ሰብ መፅናናትን. ይሰጥልን.
@meseret2813
@meseret2813 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ. የህታችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አይይይይ ሰው በቃ ከሰውነት ወጣ እግዚኦ
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН