ስጋዬን ቢያስሩትም አዕምሮዬ ነፃ ነበር!@DawitDreams

  Рет қаралды 563,204

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525

Пікірлер: 1 200
@Adh375
@Adh375 Жыл бұрын
ኡስታዝ በቀጣይ ለጠቅላይ ሚኒስተርነት ይገባዋል የምትሉ!
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if Жыл бұрын
የኢስላም ፈርጥ አደበት እርቱ አደበቱ የማይጠገብ ኑርልን እረጅም እድሜከጤናጋር ይስጥል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-su7yo8nw8s
@user-su7yo8nw8s Жыл бұрын
አቡኬን ባየሁ ጊዜ እንባየ ይቀድመኛል። አቡኬ የኛ ትውልድ ሳይሆን የሰሃባዎች ትውልድ ሁሉ ይመስለኛል። ባለፈው አሜሪካ በመጣ ጊዜ ሳላገኘው በመመለሱ በጣም ይቆጨኛል። ትንሽ አሞኝ ስለነበር ዳዕዋው ላይ መገኘት አልቻልኩም ነበር። አቡኪ ለአላህ ብየ አወድሃለሁ❤❤❤
@emayehiwote5568
@emayehiwote5568 Жыл бұрын
አቡኬ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የአቡኬ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ😍😍
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Жыл бұрын
ያሲን ኑሩን አቅርቡት ትደሰታላቺሁ በሚጣፍጥ አደበቱ ያስተምራቺሁ
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 Жыл бұрын
ዳዊት እናመሰግናለን ቀጣይ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች አባት ይቅረብልን
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 Жыл бұрын
ህዝቡን አክብሮ ፍላጎታቸውን አሟልቶ ብሎ ም ህዝቡን ከልመና አውጥቶ ምርጥ ህዝብ ለመፍጠር ሞስናን ማጥፋት ያስፈልጋል
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
ማርያምን በ ጉጉት ስጠብቀው ነበር አባታችን እናመሰግናለን
@yehyaomer3432
@yehyaomer3432 Жыл бұрын
ለኔ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናዬ ነህ ሀብቢ አቡኪ ።አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
ኡስታዙና አፍያህን ይስጥህ ከረዥም እድሜ ጋር ያረብ ። ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን የፃም መግቢያ ላይ ምንወደውን ኡስታዝ አቅርበህ ለሁሉም ትምህርት ይሆን ዘንድ ስላስቻልክ 🙏
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ለሙስሊም እህት ጋዶኞችዬ እንኩዋን ለታላቁ የረመዳን ጾመ ጸሎት በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@hayme4396
@hayme4396 Жыл бұрын
❤ እንደኔ ❤ የኡስታዝ አቡበከር ❤ ወዳጅ እና አድናቂ❤ የሆነ ላይክ ያድርግ❤
@ethiopias1724
@ethiopias1724 Жыл бұрын
ያለምንም መታወቂያና ፓስፖርት የሰውል ልብ ውስጥ ያለ ሰው ምርጥ አገላለፅ ♥️🥰
@mahirmahir4152
@mahirmahir4152 Жыл бұрын
ወላሂ አቡኬ እድሜ ተቀንሶ የምሰጥ ብሆን ኑሬ ከራሴ ግማሽ እድሜ ቀንሼ እስጥህ ነበር ከአላህ በታች ከማንም ከምንም በላይ እወድሃለሁ ለአላህ ብዬ❤❤❤❤❤❤
@user-td1zr8bb2g
@user-td1zr8bb2g Жыл бұрын
ዳዊትየ ቃላት የማይገልጸው ምስጋናዬ ይድረስህ
@johnramos7783
@johnramos7783 Жыл бұрын
አቡኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ እምነት ሳይገድበኝ ልወድህና ላከብርህ ተገድጃለሁ ለሀገሬ ታስፈልጋታለህ ከራሴ እስርቤት ሰብሬ እንድወጣ ምክንያት ሆነኸኛል ::አምላክ ከፍ ያድርግህ የሰማአቱ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ ::
@hayme4396
@hayme4396 Жыл бұрын
❤ መልካም የረመዳን ❤ ፆም ለእስልምና ❤ እምነት ተከታዮች ይሁንላችሁ ❤ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አሜን🙏🙏🙏
@argawshurala
@argawshurala Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ አንተና ዳዊት
@mohamedmekonen96
@mohamedmekonen96 Жыл бұрын
አነቃቂና እራሴን እንድገመገም ያደረገኝ መሳጭ ንግግር፤አላህ ኧረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዛችን።
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Жыл бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን ኑረልን አቡኬ ከአእምሮ የማይጠፋ ብዙ ታሪክ አለህ
“መሐመዱን ረሱሉላህ (ሰ.ዐ.ወ)” በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
35:15
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
Ethiopia | መሀመድ ቡርሀን "እኛ መከፋፈልን ሰብከን ነው ምናልፈው"
42:41
ጠላቴን አወኩት! @dawitdreams @manyazewaleshetu
1:32:50
Dawit Dreams
Рет қаралды 479 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН