No video

እናታችን ያለእድሜዋ ከእኩያችን ጋር አሸሼ ገዳሜ እያለች ነው። ያውም አባቱ ባባታችን እጅ ከሞተበት ወጣት ጋር ተሸማቀቅን።

  Рет қаралды 105,679

Addis kememoch

Addis kememoch

Күн бұрын

እናታችን ያለእድሜዋ ከእኩያችን ጋር አሸሼ ገዳሜ እያለች ነው። ያውም አባቱ ባባታችን እጅ ከሞተበት ወጣት ጋር ተሸማቀቅን።

Пікірлер: 1 300
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 5 ай бұрын
ጀግናችን መጣልን ማነው እንደኔ የሚወደው ይሄንን ጋዜጠኛ
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 5 ай бұрын
አደኛ እኔ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 5 ай бұрын
አኔ ነኛ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 5 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@birlenbirlen8257
@birlenbirlen8257 5 ай бұрын
እኔ ም እወድዎልሁ❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
እኔ ውይ እንዴት እንደምወደው ማርያምን❤❤❤
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 5 ай бұрын
ልጁ ሊበቀላቸው ነው መስተፋቅር አሰርቶባቸው ነው የሚሆነው ፀበል ቢሄዱ ይሻላል የኛ ጀግና መጨረሻውን ፈልፍለ እንደምታወጣ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤
@teshomegudeta8564
@teshomegudeta8564 5 ай бұрын
Awo, ewnet new!💔💔😢
@ayinalem6227
@ayinalem6227 5 ай бұрын
Awo wanet new toll xabel waduchw
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 5 ай бұрын
እውነት ነው😥😥
@user-yi2bn5yt6b
@user-yi2bn5yt6b 5 ай бұрын
እውነት ነው😢😢
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 5 ай бұрын
እውነት ነው😢😢😢💔💔
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 5 ай бұрын
ይህን ጋዜጠኛ በጉጉት ማነዉ ሚጠብቅ እደኔ ጀግና እናት ወልዳለች❤❤❤❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 ай бұрын
ወይ ይሄ መተት አበሻ አላለችም የኛ ፈረነጅ አሮጊት
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 5 ай бұрын
@@user-zb2zf6yp1l ብትሞት ይሻላት ነበር😥
@KamalKhartoom-jg3vv
@KamalKhartoom-jg3vv 5 ай бұрын
ወንደሜ እኔ የምኖረው ሠደት ሳዑድ አረቢያ ነው እናም አደናቂህ ነኝ እኔም ቸግር ላይ ነኝ የኔንም ነገር መላ በልልኝ ቁጥርህን በየት ነው የማገኝው
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ሊበቀል ነው የመጣው እንጂ ምን የሚሉት ፍቅር ነው ጥሩ ጋዜጠኛ መርጣችሀል እውነቱን ያወጣላችሀል ጀግና ጋዜጠኛ ነው ልጆቹን አላህ ይጠብቃችሁ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
ድረስላቸው እርግጠኛ ነኝ የተደበቀ ሚስጥር አለ አንተ የገባህበት መቸም ጉዱን ድረስበት ልቾቹን አንድ ነገር ሳያድርስባቸው❤❤❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 5 ай бұрын
ግልፅ ነው በመድሀኒት አፍዞ ሊበቀል እጂ እናት በዚህ እድሚያቸው አይደለም ከልጃቸው እኩያ በራሳቸው እኩያም ባል በሂወት እያለ እደዚህ አያደርጉም እናታችሁን ፀበል ውሰዷቸው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
አታስቡ ጀግናዉ ጋዜጠኛ እንዴት ፈልፍሎ ያጋልፅላችሀል ጀግና ነዉ የመረጣችሁት ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@God-Families-Church
@God-Families-Church 5 ай бұрын
Wow. Good prediction
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 5 ай бұрын
ንብረቱን በሙሉ ወደሱ ለማዞርና ለመበቀል ነው የመጣው ንብረቱ በማን ስም እንደሆነ አረጋግጥ ከዛ የእሷንም ህይወት ደግሞ በፀበል አረጋግጡ በርግጥ መንፈስ መሆኑ አያጠራጥርም ትመለሳለች አይዟችሁ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ የኔ ማሮች
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 5 ай бұрын
❤❤ይህ ጅግና ጋዜጠኛ የወለደች እናት ማህጸንዋ የተባረከች ትሁን❤❤
@ayinalem6227
@ayinalem6227 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Amen
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
ለመበቀል የመጣ አደገኛ ልጅ ነዉ! አንደኛ፣ የታሰረዉን ሚስት በታሰረዉ አልጋ ላይ እንደሚያማግጣት ሲሰማ የመዋረድ ስሜት ኖሮበት ፈጥኖ እንዲታመም ሲሆን፣ ሁለተኛ ደግሞ፣ በልጆቹ ፊት እናታቸዉን በገዛ ቤቱ እንደባል እንደሚኖር እስርቤት ሆኖ እርር ድብን እንዲል ነዉ እንጂ፣ ሴትየዋን ፈልጎ አይደለም። መጨረሻም በቀል ተበቅሎ ሊወጣ ይችላል። አደጋ ነዉ። እባካችሁ ወደ ፀበል እናታችሁን እንድትሄድ በአስቸኳይ እርዳታ ጠይቁ!
@MayoshaTa
@MayoshaTa 5 ай бұрын
ልክነዉ
@sada-nr5bi
@sada-nr5bi 5 ай бұрын
ለሙዋች አባቱሥ እ ፍርዲ እንደራሥ ነው እኔም ብሆን ማደርገው ነገር ነው አባቴ ሙቶ እነሡ በሠላም አይኖሩዋትም ሆ አባቱ ያህያ ሬሣ ነውደ???የኔሥ ቢሆን ብሎ ማሠብ አለ !
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 5 ай бұрын
​@@sada-nr5biበቀል የእግዚአቢሔር ነዉ ኦረዲ አባትዬዉ ቅጣቱን እያገኘ ነዉ
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 5 ай бұрын
ልጁ ሴትየዋን ገዳይ ነው!!! ለልጆቹም አደገኛ ነው!!! ሴትየዋን ውደፀበል መውስድ!!! ልጁን እንዳይደርስ ማዕቀብ ማድረግ!!!!!! ልዑል እግዚአብሔር ይህንን ነፍስ ገዳይ!!!!
@user-ry5gl9qx5l
@user-ry5gl9qx5l 5 ай бұрын
ወንድሜ በመጀመሪያ እንኩዋን ደህና መጣህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል❤❤ ❤ ። ይሄ ልጅ የመጣው ለበቀል ነው ሴትዮዋንም ሆነ ልጆቹን ሊበቀላቸው ነው የመጣው ወንድሜ የተደበቀውን ሚስጥር ዘክዝከህ እንደምታወጣው ከእግዚአብሔር ጋር አምናለሁ ❤❤ ሴትዬዋን አደንዝዞ ነው እንዲህ ያለ እድሜዋ የሙጫወትባት እናም የተደበቀውን ጉድ ፈልፍለህ አውጣና ከዚህ በቀል አድናቸው ። እና ሴትዬዋን ወደ ፀበል ይውሰዷት 😢😢😢😢 ወይ ፈተናችን ምን ገድ መጣብን 😢😢😢 እኔና ማሬ አላለም ምኑ ማፈሪያ ነው 😢
@hananetaye7027
@hananetaye7027 5 ай бұрын
ኸረ ወደው አደለም መቼም ቢያቁ እራሳቸውን ይቅር አይሉም ይሄ ሲጀመር ለበቀል ነው የቀረበው እናታችንን ፀበል ቢወስዷቸው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
እኔ የዚህ ጀግና የእንዳልክ አድናቂ ነኝ አላህ ይጠብቃቸዉ ❤
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 5 ай бұрын
በትክክል እኔ እራሱ ሁለቱም በጣም ነዉ የማደንቃቸዉ ም በጉጉት ምጠብቃቸዉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
@@kunfeyekunso 👍👍👍👌👌🥰🥰🥰
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 5 ай бұрын
ይሄ መልካም ጋዜጠኛ በምን ቃል ልግለፀው በርታ እናታቸውን አፍዝዞ ልጆቹንም ሊበቀላቸው ይሆን ለማንኛውም ተጠንቀቁ
@rising1786
@rising1786 5 ай бұрын
አሁን እንኳን ጋዜጠኛውን ከማድነቅ ይልቅ ኢትዮጵያውያንን ማድነቅ በልጦብኛል:: ምክንያቱም እንዲህ አይነት ድንቃ ድንቅ ኑሮ እና ታሪክ እየኖሩ ስለሆነ በጣም: አስገራሚ ታሪክ ለጋዜጠኛው: material እየሰጡት ይግኛሉ:: እአሁን የመረጥኩት በኢትዮጵያውያን መደነቅ ነው:: 😊
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 5 ай бұрын
እናታችሁ በጤናቸው አይደለም እንዲህ የሚሆኑት ከቤተሰቡ ተልኮ ለበቀል ነው የመጣው አባታችሁ ስለታሰረ እናታቸ ችሁን መተት አሰርቶ እናታችሁን ለመግደል እሱ አባቱን እንዳጣ እናንተንም እናታችሁን ሊያሳጣችሁ ፈልጎ ለበቀል ነው የመጣው ሲመጣ ደጃችሁ እንዳይደርስ አስጠንቅቁት እናታችሁን አሳምናችሁ ፀበል ውሰዷቸው ካልሆነ ቀጥቅጣችሁ አባሩት ሌላ ነገር ካመጣ ለፖሊስ አስታውቁ ጀግናችን ያው የተለመደ ጥብህን ተጠቅመህ እባክህ እውነቱነ ፈልፍለህ አውጣ እግዚአብሔሮ ይርዳህ ጀግናወ
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 5 ай бұрын
ሴትየዋን ለማዋረድ ነው የመጣው
@user-wy7jl6ij6l
@user-wy7jl6ij6l 5 ай бұрын
ፍትሕ ፍትሕ 1:53 ለጆሮአችን ለአይናችን እባክህ አምላኬ እባክህ ታረቀን😢😢😢😢😢
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 5 ай бұрын
ውይ አንቺ ውይ ጉድ
@user-cz6qu2pi8v
@user-cz6qu2pi8v 5 ай бұрын
Amen amen amen
@hiwet4932
@hiwet4932 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 5 ай бұрын
አለመስማት ይቻላል እኮ ግዴታ አይደለም ግን ደግሞ ብንከታተል እንማርበት አለን እጅ አንጎዳም
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 5 ай бұрын
አቤት ይህ ጋዜጠኛ ሰወደው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባሳይ ኑሪልኝ ❤️❤️🙏🙏❤️ልጆቹ ሳዝኑ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን እግዚኦ ማርን ክርስቶስ ☝️😭
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 ай бұрын
ይሄንን ምርጥ @ ጀግና ጋዜጠኛ እንደ እሄ እሚያከብረው @ እሚወደው @ እሚያደንቀው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@goodwork8046
@goodwork8046 5 ай бұрын
የአባቱን ገዳይ እየተበቀለ ነው መስተፋቅር አለበት ልጆቹንም እንዳያፈዝ ወደ እግዚአብሔር በጸሎት ውደቁ ጋዜጥኛ ጀግናችን በርታልን
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 5 ай бұрын
አይ ዘመን አይ ግዜ ፈጣሪ እዴት በዚህ ሁኔታችን ይማረን መተት አረጎባችኃል የባቱን በቀል በናተ ሊወጣ ነዉ አሰርቶባት ነዉ አትፋረዱ ተሎ ፀበል ሂዱ ልጁን አሳስሩ ለበቀል ነዉ የገባዉ መቶ % አልጠራጠረም
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 5 ай бұрын
እግዜወ. ማርነ. ክርስቶስ እግዜወ. ማርነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ነው በስማም በወልዲ በመንፈስ ቅድሰ አቤቱ ይቅር. በለን ጀግናው. ጋዜጠኛችን. እግዛብሄር. ይጠብቅህ
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 5 ай бұрын
ይህ የታወቀ ነገር ነው መተ ት ነው ወንድሜ አሮጊቷን አሥምጧታል ያሣዝናል ለ ልጆቹ ፈራሁላቸው እዳያሠራባቸው ለነሡም ዝም እዲሉ ጀግናዬ በርታ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 5 ай бұрын
አረ ፆሙ ቶሎ ናልኝ አፅያት ከመስማት እና ከማየት እንድቆጠብ አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለን የሆነ ነገር አድርጎባቸው ነው እንዳልል ሁሉን ነገር በስነ ስርአት ነው የሚያወሩት ተደርጎባቸው ቢሆን ይደነጋገሩ ይዋሹ ድርቅ ይሉ ምናምን ነበር እሳቸው ቁልጭ አድርገው ነው የሚያወሩት እና ፈልገው ነው
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 5 ай бұрын
ለበቀል የመጣ መርዘኛ ልጅ ነው እናትየዋን አፍዝዞ ልጆቹን ጭምር በናትየዋ በኩል አስመርዞ አጥፍቶ ሴትየዋንም አጥፍቶ ሊበቀል ነው የመጠው ልጆቹ በተቻላቸው አቅም ራሳቸውን ይጠብቁ መቸም እናቱን ማሬ ውዴ የሚልበት አንዳችም ነገር አይኖርም ለሴራ ካልሆነ አንተ ጀግና ግን ተከታትለህ ይህን ቤት እንደምትታደግ አምናለሁ በርታ
@wincell9735
@wincell9735 5 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤
@misganawayele
@misganawayele 5 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያስጠላና ሊያስመልሰኝ እየሆነ የሰማሁ ቃለምልልስ። ወንድሜ አንተስ ተቀጠልክ አይዞኝ በርታልን ፣፣፣፣
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 5 ай бұрын
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ ❤ ልጁ የመጣው ለበቀል ነው እርግጠኛ ነኝ ወይ እናታቸውን ወይ ልጆቹን ምንም ሳያደርግ ድረስላቸው
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
ልጁ ለመበቀል ድግምት አሠርቶባቸው ነው አተ ጀግና እኳን ደህና መጣህ
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 5 ай бұрын
አንተ ጀግና መጣህልን እየፈለፈልክ ሀቁን እውነቱን አውጣው ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ በአንተ በጣም እኮራለሁ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 5 ай бұрын
ትክክል 👍
@user-hi8hd1gc9b
@user-hi8hd1gc9b 5 ай бұрын
አሰዳቢ እናት ናት ባህል ወግ የሚባል ነገር አለኮ በሀገራችን።የተነካችው ነገር ይኖራል አንተ አባመላ ነህ መላውን ትደርስበታለህ። በርታ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 ай бұрын
መድሀኒያለም ሰላማችሁን ይመልሰው እናታችሁን ፀበል ውሰዱ መስተፋቅር አርጎባቸው ሊበቀላችሁ የመጣ ነው ይህ ልጅ ፈጣሪ ይርዳችሁ ጀግናው በርታ ፍፃሜውን ያሳምረው❤❤!!
@hadiyajabar9898
@hadiyajabar9898 5 ай бұрын
ሰላም በጣም ነዉ የሚያደንቅህ አተ ጉበዝ ጋዜጤኝ ነህ እባክ በጤናቹዉ አደለም ፀበል ዉሰዳቹዉ አናገግራቹዉ ሁሉ አያፍሩም ጥሩ የሚያሩጉ ነዉ የሚመስላቹዉ ያሉት ሊጃ አደገኝ ነዉ ለሴቶች ለናት እዳይበቀላቹዉ አስቸኳይ አላህ ያግዝህ ድርስላቸዉ
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 5 ай бұрын
❤ጀግና በርታ እውነት ተደብቃ አትቀርም መተት ነው ፀበል ቢሔዱ ይታወቃል እዴት ባል እያላቸው እግዚአብሔር ይባርክህ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 5 ай бұрын
እር እናታችን ወድው አይመሥለኝም በመተተ የዙቸው ብይ ነው እማሰበው ተሉ ወድ ፀበል ውሰዶችው በሥማም በወለድ በመፍሰ ቅዱስ አዱአምላክ ክእንዴህ ካለ መፍስ አድነን አመላኪ 😢😢😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 ай бұрын
ይሀ ልጅዋን እሚያክል ለልጆችዋ አታስብም ሊበቀል አፉዝ ዞ ነው ለመበቀል ነው እናትየው ፀበል መጠመቅ አለባት እነዚህ የመስሉ ልጆችዋን እማትስማ በሀላ ይፀፅታታል
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 5 ай бұрын
ምነው ጠፍ እያልኩ ሳስብህ ነበር እንኳን በደና መጣህልን ታታሪው ወንድማችን። የምናየው የምንሰማው ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነው ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 5 ай бұрын
በአሏህ አትጥፈብን አንተ ስትጠፋ እንጨነቃለን ጀግናው ❤❤❤
@user-hk2qb2il7e
@user-hk2qb2il7e 5 ай бұрын
እርጎጠኛ ነኝ መዳኒት አድርጎባቸዋል ፀበል በቶሎ ውሰዶቸው ወደው አይደለም ለበቀል ነው ይሄ ሰውዬ ሳይገላቸወው ቅደሙት
@lassddf2180
@lassddf2180 5 ай бұрын
የምወድህ ጀግናዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብብህ አባቴ❤
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 5 ай бұрын
እናተም አውቃቹታልኮ እናታቹ ወዳ አደለም መተት አሰርቶባታል እርግጠኛ ነኝ ማን ይሙት አባቱ ተገሎበት እዛው ቤት በሰላም ይመጣል አይታሰብም ፈጣሪ ይርዳቹ እናተም ፀልዩ እናታቹንም ፀበል ዉሰዶት ትፈወሳለቺ ከባድ ነገር ሳይመጣ
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 5 ай бұрын
ሊበቀላችው ነው😢 እግዚአብሔር ልብ ይስጣችው ልጅትዋ ከውንድ ፍለፊት እርቃና ምንድነው እንዴየ አይደብርሽም ትንሽ ልጁ ለቤቱ ለተመልካቹ ክብር ያለው ስው ነው
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ።ወንድማችን ጀግናችን በርታ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 5 ай бұрын
አይ ማዘር ልብ ይስጠን ዘንድሮ የማንሰማው የለም ያው መተት ነው ሊበቀላት ነው ሳታስበው ፀበል እርጫት ድንገት አጅሬ ሲደነግን የሆነ ነገር ታያላቹ
@selammhert7429
@selammhert7429 5 ай бұрын
ሴትየዋ ጤነኛ አይደሉም የሆነ ነገርማ አለ እመብርሀን ትድረስላቸው
@rising1786
@rising1786 5 ай бұрын
"እኛ ዛሬ ብንዘምንስ?" Quote of the year!!!
@lovelovertube507
@lovelovertube507 5 ай бұрын
አይገርምም ያላቻ ማሬ ውዴ መባባል
@user-be9cb1cu9o
@user-be9cb1cu9o 5 ай бұрын
የኛ ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ሳስበው እራሱ አባትየው ገዳይ አይመስለኝም ይሄ ነገር ለበቀል ነው ብቻ የሆነ ነገር አለ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 5 ай бұрын
ያሩጊቷ ስራ ነው ልጁ አይመሥለኝም እደዚ አይነት ውስጥ ያሥገባቺው አጀዝባው ይመሥለኛል አላህ ሀቁን ያውጣው👍 ጀግናው አተ ሰበብያው አድርሥ👍👍👍👍👍👍
@etalem3581
@etalem3581 5 ай бұрын
ይሄ ጉዳይ ከእግዚአብሂር ጋራ እደምትፈታው እረገጠኝ ነኝ 👌 እና እኔ የምለው ድንገት ሳያሰቡት ፀበል ብትወሰዱዋቸው አራፍ ነው እኔን እደገባኝ ልጅ ሴትየዋን ንብረት ዘረፎ ሴትየዋን ከነልጅቿ ገሎ ለመኤድ ነው እደዚ የሚያረገው እባክ ወንድሜ እነዚን ሰወች ሄወታቸውን ታደጋቸው ቤት ወሰጥ ካሜራ አሰቀምጥ እባክ በጣም ነው የሚከብደው ለልጅቹ የምር
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 5 ай бұрын
ፀበል አስገቧዋቸው እናታችሁን መንፈስ ነው በርገጠ ይህ እማ
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 5 ай бұрын
,ሴትዮዋ ዙሮባቸዋል በምታምኑበት በሀይማኖታችሁ ፀሎት አድርጉላቸው ውጪ ሀገር በፊልም እንደምታዮት አይደለም ለሁሉም ወግና ስርዓት አለዉ
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 5 ай бұрын
እንኳን ብስላም መጣህ ወንዳማችን የሀ ስው ብጀርባው የሆን ነገር አለ ለማንኛው መጠንቀቅ ይስፈልጋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezuye6849
@bezuye6849 5 ай бұрын
ውይ ምን ጉድ ነው በፈጣሪ ፀበል ውሰዳት እናታችሁን ሊበቀላችሁ ነው እናተም ተጠቀቁ
@mesitube1985
@mesitube1985 5 ай бұрын
ይሄኮ ምንም መጠየቅ አያስፈልጋቸውም አስረው ፀበል መውሰድ ነው እጂ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ?
@Asmera-1
@Asmera-1 5 ай бұрын
ይሕንን video በማየቴ በጣም ነው ያዘንኩት። እትዮጵያ ወደ መፈራረስ እያመራች ነው ሲሉ እሰማለሁ። እውነት ሓገሪትዋ እየፈረሰች፣ነው። ኣገር የሚፈርሰው ባሕሉና ልምዱ ትቶ የሰይጣን ስራ ሲሰሩ ነው የሚፈርሰው።
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 5 ай бұрын
እዉነት ዘመኑ በጣም የከፋ ነዉ እላያችን ላይ ሚስማር አለመዝነብም መዳኒአለም ቸር ነዉ አቤቱ ማረን ጋዜጠኛዉ እራስህን ጠብቅ መዳኒአለም ያግዝህ ወንድሜ እናትዬዉ ፀበል ያስፈልጋታል
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 5 ай бұрын
ተበልተሻል እናቴ መቸም የአንች ፍቅር ገዝቶት አይደለም ተጠንቀቂ
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 5 ай бұрын
ለመበቀል የመጣ ነው የአባቱ መሞት አንገብግቦት ነው 3ተኞ 15አመት የተፈረደበት ሆን ብሎ አቅዶ ስለተገደለው ነው መጠንቀቅ መልካም ነው እናታቸውን ፀበል ውሰዷቸው ልጁን ማሳሰር ነው ደሞ አያፍርም ያሻሻቸዋል ይሄ መተት አምላኪ ባለጌ
@samerisweet2818
@samerisweet2818 5 ай бұрын
ማንም ሰው ቢሆን ከአባቱ ገዳይ ሚስት ጋር ፍቅር ሊይዘው አይችልም ምናልባት ልጁ የሴትየዋ ባል 15 አመት ስለተፈረደበት ሰውየው ከእስር ሳይወጣ ይህንን ነገር ሰምቶ በንዴት እንዲሞትና ሴትየዋ ያለውን ንብረት ህሉ በስሙ አድርጋ ልጆቹን ሊበቀላቸው ፈልጎ ይሆናል ምናልባት የአባቱ ሞት ምክኒያት የንብረት ጉዳይ ሊሆን ይችላ ስለዚህ ለበቀል ስለመጣ አንተ ጀግናችን ነህና ሴትየውንም ልጆቹንም ከአደጋ ታደጋቸው እባክህ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 5 ай бұрын
ባለፈ ንጉስ ሚዲያ ላይ ለልጅቱ ብሎ ያሰራው ማጅክ እናቲቱ ላይ ሆኖ ተከትለው ሲሄዱ አይቻለሁ ይችም ፀበል ውሰዷት
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 5 ай бұрын
ማርያምን አናቱን ብላችሁ ገላግሉት በጣም ነው የተናደድኩት ልጁን ከፈለገች እናታችሁ ከአባታችሁ ቤት ትውጣና ከሱጋ ትኑር አባታችሁም ይሄንን ነገር ይወቅ ንብረቱን ውክልና ይስጣችሁ እና ቤታችሁነ ይዛችሁ አባታችሁን እየተመላለሳችሁ ጠይቁ አይዞአችሁ እሷ እንደወጣት ልንዘላዘል ካለች ትንዘላዘል ተዋት አነጋገርዋ በጣመ ይደብራል በጣም ታስጠላለች ወጤው ግን አውቆ ሙድ እየያዘባት ነው እባካችሁ ገላገሏት በዚህ እድሜዋ የልጇ ልጅ ከሚሆን ጋር መንዘላዘል ኧረ ወደ ልብዎ ይመለሱ አረጊቷ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 5 ай бұрын
በቅድሰ ሥላሴ ሰም በጣም ያሳዝናል ኧረ ወድማችን ሴትዮቱ ጋ መሰተፋቅር አሰርቶባታል መጀርያ ልጆቹ ጸበል ይግቡ ይበሉ ለናታቸው ጸሎት ያርጉ እውነቱን ግለጸልን ብለው ይሳሉ ከዛ ጸበል ቦታ ሁነው ነይ አሞናል ይበሏት ሰትመጣላቸው ጸበል ማሰገባት ዘደ ተጠቀሙ እመብረሀን ትርዳችሁ ልጆቹ እምነት ወደግዚአብሔርቀቡ ጸልዩ ንሳሀ ግቡ እውነት አናተ ከበረታችሁ እናታችሁ ትድናለች ወደልቧ ትመለሳለች
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i 5 ай бұрын
መሥመ ሥላሴ ኸር ይሄን መተት እግዚአብሔር ይገስጸዉ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂየ 😢ለዚሕ ነዉ ተግታችሁ ጸልዩ ወደ ፈተና እዳትገቡ ያለን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተግተን ብንጸልይ ዳቢሎስን እናሸንፈዋለን 😢
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 5 ай бұрын
እኔ የምወድህ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ጀግና ወንድም ሀቅን ይዘህ የምትጎዝ ነህ በጣም ነዉ የምከታተልህ የእናት በተመለከተ አደባባይ ባይወጣ እዛዉ በሚስጥር ቢፈታ እላለዉ አመሰግናለዉ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
እንደምን ደንደምን አሐህልን ውዳችን❤❤ ዘንድሮ ብዙ ጉድ እየሰማን ነው እግዚኦ😢😢😢
@boothabootha1881
@boothabootha1881 5 ай бұрын
እህቶቼ ልጁ በፍቅር ሰበብ ለበቀል ነው የቀረበው ወይም ንብረት ካላችሁ እሱን በእጁ እስከሚያስገባ ነው እንጂ ከእናታችሁ ፍቅር ይዞት አይደለም ለማንኛውም በአባታችሁ ንብረት ላይ በእናንተ ህይወት ላይ በጣም ልትጠነቀቁ ይገባችኃል
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 ай бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ አባትየውን የነሱ አባት ስለገደሉአቸው ለበቀል ይመስለኛል የቀረባቸው ያለ እድሜው እንዴት ቀረባቸው ይሄ የሆነ ነገር አርጎ አፍዝዞ ሴትየዋን ሊያጃጅላቸው ነው በጣም ይገርማል ፈጣሪ ልባቸውን ይመልሰው ወደ ጸበል መሄድ አለባቸው አነጋገሩም አያምርም ።አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@JKGedlu
@JKGedlu 5 ай бұрын
ድግምትና መተትን ማሸነፍ የሚቻለው ጌታ እየሱስን አምላኬና አዳኜ ብሎ በመቀበልና ፍጡራንን ማምለክ ስናቆም ብቻና ብቻ ነው።
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 5 ай бұрын
ምን ጉድ ነዉ በጣም ያሳፍራል 💔😭😭😭😭😭
@user-lr3vf8gr2g
@user-lr3vf8gr2g 5 ай бұрын
አተ ጀግና ጋዜጠኛ ቃልየለንም 🎉🎉❤❤
@MekresilassieAsfaw-ph3wb
@MekresilassieAsfaw-ph3wb 5 ай бұрын
አንተን ሳይ ደስ ይለኛል። ምክንያቱም ሥራህ ሁሉ ያረካል። ከአድሜህ በላይ አዋቂ ነህ።
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 5 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ሃብተማሪያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች👍
@sishaia6875
@sishaia6875 5 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤አደረሳቹህ
@soomebaby83
@soomebaby83 5 ай бұрын
ፀበልነው መፍተሄው❤❤❤❤
@asferyasfery423
@asferyasfery423 5 ай бұрын
ፀበል እደምንም አታላቸሁ ትግባ ሴትዩዋ
@user-im5eg2mj3m
@user-im5eg2mj3m 5 ай бұрын
አንተ:ጀግና:ጋዜጠኛ:መጣህልን:ያንተን:ፕሮግራም:በጉጉት:ነዉ:የምጠብቀዉ:አስተማሪ:ስለሆነ:ነዉ:በርታልን:ወድማችን:የእዉነት:እና:ከተበደሉ:እና:ከተገፉ:ጎን:የምትቆም:ጀግና:ነህ:ጤና:እና:እድሜን:ፈጣሪ:ይስጥህ:❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hiwet4932
@hiwet4932 5 ай бұрын
ያገራችን ሽግር እየፈቱ ያሉ ጋዜጤኞቹ እድሜ ይስጣቹ❤
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 5 ай бұрын
ሴትየዋ መተ ት ተደርጎባታል ህፃናቶቹን እንዳተስደፍራቸው
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 5 ай бұрын
ግልፀነዉ ሊበቀል ነዉ😢😢😢😢😢
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 5 ай бұрын
😢😢😢እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የሆነ ነገር አስነክቶዎት ነው ለዝህ መፍትሄው ጸበል ይግቡ
@user-kf7nt2hf6j
@user-kf7nt2hf6j 5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አይመስልህም አላም ሀሀሀሀ እኔ አይመስለኝም እናትየ ደስ አላት ለዚህ ነው የምወድሽ ሲላት ልጁ በጣም ደስ አላት እውነት መስሏትል
@taz3739
@taz3739 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ነህ አደንቕሀሎ ለተበደሉ የምትቆም ሓቁን የምታጋልጥ ነህ በርታ❤❤️❤️
@genetteshome3906
@genetteshome3906 5 ай бұрын
የኛወድም,ጀግናው ይህን ነገርእሰከጫፍ,አድርስላቸው,ከቻሉ እደ አባባ ወደፀበል,መሂድ አለባቸው ይህ ልጂ ተንኩል አስቦ ነው በደብ,ማጤን,ነው,
@good8574
@good8574 5 ай бұрын
ኣንተ ያልተፈለክ ማንይፈለጋል ኣንተ እኮ የተገፋ እንባ ኣባሽ ጀግና በእውነት ፈጣሪ በደሙ ይሽፍንህ ከኣይን ያውጣህ ፈጣሪ እደሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ይባርክህ
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 5 ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ባለጌ ሰው ነው አባት ጥፋት ልጆችን በባዶ ቦታ ሊጥላቸው ነው ተጠንቀቁ ንብረታቸውን ልጆቹ ማሸሽ መደበቅ አለባቸው ለንብረታቸው ብሎ ነው የተረገመ ጊዜ ሌባ ተብትቦ ንብረታቸውን ሊያሸጥ ነው ብቀላ ብሎ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት እውነት ናት ይሄ እኩያውን ያጣ መሰላችሁ ለተንኮል ነው እንጂ
@yared33333
@yared33333 5 ай бұрын
የኔ እናት ወደው አደለም ይሄማ በመስተፋቅር ተብትቧቸው ነው ልጆች የሆናችሁ እናታችሁ ላይ ሌላ ነገር ሳይደርስ ይሄ ክፉ ለበቀል ነው የቀረባቸው ሳይረፍድ በቅጠል እንዲሉ ፀበል ውሰዷቸው እባካችሁን!!! ይሄን የምትደግፉ በላይክ ግለፁ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 5 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም እረ ወደው አይደለም ሰትዮዎ ሊበቀላቸው የሁነ ነገር አድርጉባቸው ነው ሰይጣን የማያደርገው ነገር የለም ጌታ ይገስጠው የጌታ ፈውስ ያግኛቸው ልጁንም ወደ እራሱ ይመልሰው ጌታ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 5 ай бұрын
ጌታ እየሡሥ ከንደዚ አይነት ከረከሠ መንገድ ፈጣሪ ያዉጣቹሁ በሁሌቱም ላይ የተሠራ ነገረም ሊኖ ይችላል በሁሌቱም አልፈረድም እዉነቱ ሣይታወቅ
@Yohannes1958
@Yohannes1958 5 ай бұрын
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እንኩዋን ደህና መጣክ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@keditube7321
@keditube7321 5 ай бұрын
መቸም ያንተ ጉድ የሚገጥምህ ነገር በጣም ይከብዳል አላህ ይጠብቅህ
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 5 ай бұрын
ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን ይህስ የፍቅር አይደለም በፍቅር አስመስሎ ሙሉ ቤተሰቡን እዳይበቀል ፈራሁ ምንም ቢሆን አባቱን አጥቶ የዉነት ፍቅር አይደለም በሰወችም አዋርዶ ሊበቀል እዳይሆን
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx 5 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ነዉ ምወድክ ❤❤❤❤
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 5 ай бұрын
ወይጌታ ሆይሴትየዋ በጤናቸው አይደለም ፀበልውሰዶቸው ልጁየእራሱ አላማአለው
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 5 ай бұрын
እረ እንደዚህ አይነት ፍቅር አይደለም ሊበቀላችሁ ፈልጎነው
@user-zl4ek3yv5q
@user-zl4ek3yv5q 5 ай бұрын
ትክክል
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
ትክክል​@@user-zl4ek3yv5q
@doda9780
@doda9780 5 ай бұрын
አቤቱ ማረይን ምን አይነት ጉድናዉ በጌታ ስም ልጁ ለበቀልናዉ የመጥዉ ልጆችህን እንዳይጎዳ ቶሎ ብላችሁ ድረሱ 😢😢😢
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 5 ай бұрын
አበሰው አቴየየስከሁ ሁሉ ይሰከል አልጠርሚ ፊልፊል አርጌ አውጠ በቴ አፊሬን አናቅም ሴትየ ማታት ተደርጎበታል እግዚሐብሔር ይርደ ዬኔጀግና
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
ልጁን መዳኒትትይትትትትት❤ ያበላቸዋልልል እሷ ትወወደዋለይይይይይይይይ በቃ ቤቱን ከጁ ያስገባል አደራ ልጀ መዳኒት ❤❤❤❤ ያበላቸዋልልልል
@gigisisay6476
@gigisisay6476 5 ай бұрын
አንተ ጀግና እማምላክ ትጠብቅህ ሴትየዋ ወደ ፀበል መኤድ አለባት መስተፍቅር አርጎባት ነው ሊበቀላት ነው
@jastavms2119
@jastavms2119 5 ай бұрын
ተጠንቀቁ ልጁ ልበቀል መተት ኣስራባታል እንታችው ነው እናት ኣይትፍረድባች ፀበል ውሰዳቸው ይድናሉ ለራሳቹ ጠብቁ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 ай бұрын
ይሄ ልጅ ሴትዬዋን ከሁሉም አስጥሎ ንብረትዋን ነው የሚፈልገው በጣም ያሳዝናል ። ሴትዬዋ ያልገባት ነገር አለ ልጅዋ ጋር እንድህ መሆኑን ትንሽ አይከብዳትም 💚💛❤🙏🌺የመጨረሻው ዘመን ደረስን🙏
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c 5 ай бұрын
እናቱ ልጅ ናት ሴትየዋ ፈጣሪ ይድረስላቸው መስተፋቅር አሰሩቶባቸዋል
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН