**አዲስ** ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የማርያም ድንቅ ትህትና | Felege Genet Media 2022

  Рет қаралды 116,467

Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ

Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ

2 жыл бұрын

ማርያምን የሚወድ ሁሉ ሊያደምጠው የሚገባ ድንቅ ስብከት - በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ | Felege Genet Media 2022
ለyoutube ቤተሰብ ካልሆናችሁ Subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ Share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደወል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች | በብፁዕ አቡነ አብርሃም : • ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች ...
አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆነ| በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ: • አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆ...
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
/ @felegegenetmedia
FACEBOOK 🔗 Www.FaceBook.Com/FelegeGenetMedia
#FelegeGenetMedia
#ፈለገገነትሚዲያ
#EthiopianOrtodoxTewahdow
Subscribe To Felege Genet Media Tube And Turn On Notification To Stay Update With New Videos❗
️🔔 ️🔔 ️🔔 ️🔔
Copyright 2022 Felege Genet Media

Пікірлер: 208
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Жыл бұрын
'' ሰይጣን አሳስቶኝ '' አዲስ ትምህርት በዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ kzfaq.info/get/bejne/qNSPi7ie39LTeKs.html
@brkti2123
@brkti2123 Ай бұрын
የኔ እናት ማርያም ናት☘️✨ ከመስቀሉ ስር ያገኘኋት☘️✨ እርሷን ተጠግቼ ሆነልኝ ሰላም☘️✨ በመድኃኔዓለም☘️✨❤
@genetregassa6211
@genetregassa6211 4 ай бұрын
እመቤታችን ባማላጅነታ በፅሎታ ትጠብቀን በቃልኪዳና ትጠብቀን እመቤታችን የመግስተ ሰማያት ቁልፍ ነች በሩን ትክፍትን ትታረቀን ከእግዚአብሔር ጋርም ታስታርቀን ፅሎታችንን ትስማን አሜን ሄኖክ ቃል ሕይወት ያሰማልን
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 2 жыл бұрын
የእመቤታችን ፍቅሯን ጣእሟን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃላት የለኝም ዝም ከምል የእመቤታችን ፍፁም እናትነት አይለይህ
@hbfchd6791
@hbfchd6791 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen kale hiwet yasemlan memhirachan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንኸድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሀሴት ቆመናል ጌታን ስለወለድሽ
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 2 жыл бұрын
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
@habtabehbe466
@habtabehbe466 Ай бұрын
አሜንንንን የእመቤታችን ፍቅሮን ያሲድርብን አሜን የኛ እቁ ወድማችን ቃለህዎትን አሜንንንንየእመቤታችንፍቅሮንያሲድርብንአሜንየኛእቁወድማችንቃለህዎትንያሰማልን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
እመብርሀነ እመብዙሀን እመአምላክ እመብርሀን የፀጋ ስግደት እንሰግድልሻለን የአምልኮ ስግደት እንሰግድልሻለን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
የአምልኮ ስግደት ለፈጣሪ ብቻ ነው እህቴ የጸጋ ስግደት ነው ምንሰግድላት,
@arsemamulugeta534
@arsemamulugeta534 2 жыл бұрын
በዉነትየእመቤታችንስሞየተመሠገነይሁን 😇😇😇
@hiwetaberha1239
@hiwetaberha1239 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም ደስ ደስ የምያሺን ስብከት ትምህርት አዝጋብሄር ኤድመና ቴንና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretshigute5502
@meseretshigute5502 2 жыл бұрын
እማምላክ እመብዙሃን ቤዛዊተ ኩሉ ቤዛዊተ አለም ባለሁበት በህይወት ዘመኔ ፍቅርሽን በልቤ ጣእምሽን ከአደበቴ አታጥፊብኝ እኔና አቺ በህይወቴ ውስጥ ብዙ ሚስጥር አለን እስካሁንም በአቺ ምልጃ እጂ እደኔማ ቢሆን እስከዚች ስአት መድረስ ባልቻልኩኝ ነበር አሁንም በቀሪ ዘመኔ በልጅሽ አምላክነት ፈራጅነት በማመን በአቺ በእናቴ አማላጅነት በቅዱሳን ተራዳኢነት በማመን ህይወቴ ይፈጸም አሜን
@qaws7708
@qaws7708 2 жыл бұрын
የብርሀን እናት ቅድስት ድግልማርያ አማላጂነቶ እረደኢቶበረከቶ ጣመ ፍቅሮ አይለየን አሜን አሜን አሜን መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xv5sr3hq3r
@user-xv5sr3hq3r 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመቤታችንን ፍቅሯን ጣዕሟን በልቦናችን ያሳድርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 👏✝️❤️🙏🙏😍❤️❤️🌿
@fevu2116
@fevu2116 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነበር ከመመሰጤ የተነሳ ወዲያው ነው ያለቀው የእመቤታችን ረድኤቷ በረከቷ በእኛ ላይ ለዘላለም ፀንቶ ይኑር መምህራችን መልካም የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንልህ እመኛለሁ
@adyamabraham7180
@adyamabraham7180 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 2 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ድንቅ ትምህርት በዳቆን ሄኖክ
@kalebmesfin7241
@kalebmesfin7241 Жыл бұрын
ስግደት አምልኮ የሚገባው የታረደው ጌታ ብቻ ነው
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by 7 ай бұрын
ቃለሂወትያሰማልኝእድሜናጤናይስጥልንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የመብርሃን ፍቅሩዋን በረከትዋ አይለየን
@sallamseid512
@sallamseid512 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሪ እረጅም እድሜ አብዝቶ ይሥጥልን የኛ እንቁ
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@User-rh8di
@User-rh8di 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነ መምሕሬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልካለው 🥰🥰🥰
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yn6fd2ez9z
@user-yn6fd2ez9z 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Vip44-tn4cn
@Vip44-tn4cn 2 ай бұрын
ቃለሕይውት.ያስማልን.ፀጋውንያብዛልህ🙏🙏🙏❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን
@almegulilat3060
@almegulilat3060 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@derjeabate5281
@derjeabate5281 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ( ይባርክልህ ) በእውነት አስተምህሮትን የልብን ነው የሚያረካው እኛ ባንተ ትምህርት እንድንረካ እንዳደረከን እሱ የሰማዩ ንጉስ የአለም ሁሉ መድህን በነገሮችህ ሁሉ እምትረካበትን ያድልህ በጣም ነው የማመሰግንህ ቃለሂወትን ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ።
@hanatekle3410
@hanatekle3410 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@selamtadessedembel5722
@selamtadessedembel5722 2 жыл бұрын
ረቡኒ. ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ፅድቁን ያውርስልን.
@asfawbono8250
@asfawbono8250 5 ай бұрын
እግዝአቤሔርይባርክ ፀጋህ ያብዛልህ
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንየመቤታችን ረድኤትበርከትጣዕም ፍቅራ ያሳድርብንቃልህይወትያሰማልን ውድመምህራችን
@mehatemedejene9328
@mehatemedejene9328 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣አሜንቃልህይወትያሰማልን
@imabettube5338
@imabettube5338 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-iu4uc4td9n
@user-iu4uc4td9n 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@HelenTesfaye-re8hp
@HelenTesfaye-re8hp Ай бұрын
አሚን
@user-tk1qi2eo1r
@user-tk1qi2eo1r 2 жыл бұрын
ወለተ ቂርቆስ እያላችሁ በጰሎታችሁ አስቡኝ😢😢
@user-pm4ph4zh3z
@user-pm4ph4zh3z 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zola370
@zola370 2 жыл бұрын
amen amen
@mekdimersha9351
@mekdimersha9351 2 жыл бұрын
አሜንቃለሂወት፣ያሰማልን
@MimiAsefa-qg2dk
@MimiAsefa-qg2dk Ай бұрын
Emebrehan zemenh Hulu tbarkilh
@asteraster3344
@asteraster3344 10 ай бұрын
በእዉነትቃልይትያሰማልንአሜንአሜንአሜን❤❤
@duchelemma7403
@duchelemma7403 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማረያም እረደኤት በረከት ጣምዋ ፍቅርዋን ያሳድርብን
@beteltadesse9803
@beteltadesse9803 2 жыл бұрын
አሜን 🙏✝️
@tigestwubanet3401
@tigestwubanet3401 2 жыл бұрын
Kel hiowt yasemalen memer tegawen yabezaleh yedegel mariyam lji
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 2 жыл бұрын
ቃልህይውት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን ከድንግል ፍቅር አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-wj7lv3zs7f
@user-wj7lv3zs7f 11 ай бұрын
እድሜህንናፀጋንያብዛልህ
@fekaduketema8347
@fekaduketema8347 2 жыл бұрын
Kale hiywet yasmalen regem edma yestelen
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 жыл бұрын
Amen amen amenkalehywutyasmale
@fakretasan1177
@fakretasan1177 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-sz7jl4fp7j
@user-sz7jl4fp7j 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን
@Woldekidantube
@Woldekidantube 2 жыл бұрын
rebuni kale hiywot yasemalin beidime betsega bebetu yakoyilin💗🙏
@HananHanan-qr2lh
@HananHanan-qr2lh 2 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia 2 жыл бұрын
@All…እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርኀዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ…አደረሰን…!! ውድ የ ፈለገ ገነት ሚዲያ ተከታታዮች ይህን ድንቅ ትምህርት ለሁሉ እንዲዳረስ አጋሩት…!!
@yeshey8971
@yeshey8971 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ነመቤታችን ለሁላችንም ልቦና ትስጠን አገራችነን የቀድሞ ሰላሞን ትመልስልን ከልጆ ታማልደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@hbfchd6791
@hbfchd6791 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@lemlemhabtemariam5166
@lemlemhabtemariam5166 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@fantofanto4430
@fantofanto4430 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniyamtesfaye1963
@biniyamtesfaye1963 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምራችን
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እፁብ ድቅ ትምህርት ነው
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 2 жыл бұрын
ቃለሀይውት ያሰማልን
@user-of1gy2iz9w
@user-of1gy2iz9w 2 жыл бұрын
Amen amen amen qal hiwet yasmaln
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
Kibur Memhrachin hoy:. Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarzmln Ftsamewen yasamrln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistbiruk8062
@tigistbiruk8062 2 жыл бұрын
Amen Kale Hiwet yasemalen Egziabher tsegawen yabezalen Emebetachen Kidestl Denegele Weladite Amelake Eme Birehan Mariam Netsehite Fekeruan be lebachen Tahemuan be andebetachen Rediat bereketuan be ebetachen temulalen Yewent Kiresetian taderegen
@betelhemmekonnen4839
@betelhemmekonnen4839 2 жыл бұрын
enbayen ametahew eko bante DENGEL MARIYAM TEKEBER WENDEME
@elsatekle1095
@elsatekle1095 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen wondmachen
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🇪🇹🌿💒🌿🇪🇹❤
@user-un2fw1ju2i
@user-un2fw1ju2i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ፍቅሯ ጣእሟን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመቤቴ ጸጋውን ታብዛልህ ተባርክ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tigistbiruk8062
@tigistbiruk8062 2 жыл бұрын
Amen Kale Hiwet yasemalen Egziabher tsegawen yabezalen
@mihiretmihi9969
@mihiretmihi9969 2 жыл бұрын
ewnet degadem semiche altegib lememhrachen kale hiwot yasemali amennnnn
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤት መታደል ስለእመቤቴ ድንግል ማርያም መናገር ከእሷ ካልተፈቀደ መቼም አይቻልም አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kasahunmediye1066
@kasahunmediye1066 2 жыл бұрын
amen.amen.amen🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🌷
@beliyukassa8854
@beliyukassa8854 2 жыл бұрын
አሜን ውነድማችን ቃል እውትን ያስማልን ስለእምቤታችን ልምናግር ቃላት ይልኝም አምስጎኝ ቢአመሰስግናት ምክብር ራሱ ባያመስግን ክብር ለራሱነው የኛ እናት ባናክበራትም የትክበረች ባናምስግናትም የትመስገነች የኛናት ከብርዋ የበዛ የኛ አናት ♥️♥️♥️
@abelalemayehu7139
@abelalemayehu7139 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin.
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የመቤታችን በረከትዋ ምልጃዋ በኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏 ድንቅ ትምሕርት ነበር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏🙏🙏
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅር ለሁላችን ልቦናችንን ይንደፈው ለዘወትርም አይነቅል መምህር የብርሃን እናት ትጠብቅህ።
@belayhailu8441
@belayhailu8441 2 жыл бұрын
Geta endante EMMA BEREHANEN lealem yemisabek leje endisatagn hule elamenawalew enateh menegna yetebarekach nat?kal heyewat yasemah.
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@himikef9272
@himikef9272 2 жыл бұрын
የጭንቅ አማላጇ
@abelamanuel7797
@abelamanuel7797 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማለን ዲ/ሄኖክ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉዴ መህምራችን ድንቅ ትምህርት ነዉ አይናችነሽ ማርያም አንችን አይኩብን የተዋህዶ ልጅዎች እንወድሽለን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hs2zj1jc5v
@user-hs2zj1jc5v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲እመብርሃን እናቴ ❤️❤️❤️🌹
@mahilitabebe8311
@mahilitabebe8311 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ።
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን
@luhena1491
@luhena1491 2 жыл бұрын
Amennnnnnn 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@eyerusalembelay1018
@eyerusalembelay1018 2 жыл бұрын
Emberhan tetebekh hulem bebetu yakoyh Memeherachen eskemechershaw yatsenah
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
💚💛❤
@solianatube7946
@solianatube7946 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅህ
@betitube1576
@betitube1576 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤️🙏
@habtamdetso5430
@habtamdetso5430 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ሂይውት ያስማልን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
@itayodose6116
@itayodose6116 2 жыл бұрын
Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln memhrachin bewunet yderegln
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 👏⛪️👏✝️👏💚💛❤️🤲
@worekalem.mekuriaw5811
@worekalem.mekuriaw5811 2 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@saratasahi590
@saratasahi590 2 жыл бұрын
❤😭😭😭😭🙏
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 жыл бұрын
ከብር መስጋና ልደንግል ማርያም አሜን አሜን አሜን
@eteneshseyoum4186
@eteneshseyoum4186 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር።የእመቤታችን ፍቅር አብዝቶ ይጨምርልህ።
@Gebriela19
@Gebriela19 2 жыл бұрын
አሜን
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
አዲስ ስብከት "ምስጢረ ሥጋዌ" በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
2:10:04
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 425 М.
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,1 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН