''እኔ ያንን ትውልድ አልረግምም ...'' | ነገረ መጽሐፍ | Negere metsehaf @NBCETHIOPIA

  Рет қаралды 13,164

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
ፕ/ር_ባሕሩ_ዘውዴ #perofessorBahruZewde
#እንዳለጌታ ከበደ#ነገረ መጽሐፍ #Negeremethihaf#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 35
@abemeshe
@abemeshe Ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም ብዙ ጊዜ ሳልጠግበው ነው ሚያልቀው። እንዳለጌታን መቼም እናቱ ልጅ ወለድኩ ትበል!
@mesfinassegahegn
@mesfinassegahegn Ай бұрын
የፕሮፌሰር መስፍንን ትችት ለምን በወቅቱ በግልጽ ሳይመልሱ ቀሩ? የአርስዎ ዝምታ አንዱ ምክንያት መሰለኝ ዲያቆን ዳንኤልን ለመልስ ያነሳሳውና የተፈጠረው የተፈጠረው። በነገራችን ላይ እዚህ መጽሐፍዎ ውስጥ የአንዳንድ ሰዎችን ስሞች አለመጥቀስን መርጠዋል ለምሳሌ በአድዋ መቶኛ ዓመት አድዋ ላይ ያሳዘነዎትን ምሁር.... የታሪክ እንቆቅልሽ ማስቀመጥ ለምን ፈለጉ?
@gabikonjo201
@gabikonjo201 28 күн бұрын
@15:00 ደግፌ ገብረፃዲቅ የኔ መልካም ደግ አባት የታሪክ ባለውለታ መልካም ስራህ ይሄው ዛሬም ይወሳል ፕሮፌሰር ባህሩ እግዚአብሄር ያክብርህ በመላው ቤተሰብ ስም ላመሰግንህ እወዳለሁ🙏
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 26 күн бұрын
የጌጃ ወርቅ ወንድማችን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Ай бұрын
ቅርስ አጥፊው እኮ ከቤት የተወለደው ልጅ ነው። ለወላጁ ያላሰበ ትውልድ ለሀገር እንዴት ይሆናል። መቸም የሚገርም ውይይት ሳንጠግበው ነው ያለቀው። ሻንበል አፍወርቅ ዮሐንስ በጣም ድንቅ የሆኑ ሰው ነበሩ ስራቸውን የሰሩ በአሁን ሰአት በህይወት ያሉ አንድቀን ስለሳቸው ምስጋና ሰምቸም አላቅ እርሶ የኮተኮቱኝ የረዱኝ ብለው ሲሉ የተሰማኝ አክብሮት!! ለመግለፅ እቸገራለሁ ለሶ። ሁለተኛ መስማቴ ነው። 🙏🙏🙏
@ethiopiantube1014
@ethiopiantube1014 Ай бұрын
Really good discussion 👌
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 Ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ተጠናክሮ ይቀ ጥል
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Ай бұрын
🙏🙏 ትክክል የሀገር ቅርስ!!
@tilabeje8789
@tilabeje8789 Ай бұрын
እንዳለጌታ ወግ ኣዋቂ፣ ጥያቄዎቹ ከዕለት ወደዕለት እየበሰሉ የሄዱ፣ ለተጋባዦቹ ያለው ክብርና ትሕትና ደሞ ይምጣብኝ። ሰው ጋብዘው ኣላስወራ የሚሉ ጋጠወጦች ከዚህ ትጉህና ታታሪ ሰው ሊማሩ ይገባል። ፕሮፍ ግን ገና ኣልጠገብናቸውም፣ ድንቅ የታሪክ የጥናት ሥራዎቻቸው ቢኖሩንም በኣደባባይ እየቀረቡ እንዲህ ቢያወጉን መልካም ነው ከዚህ በኋላም።
@haileyesuslemlem
@haileyesuslemlem Ай бұрын
Please check all the posts before the public, the sound quality is not very good.
@dejenieadotcom
@dejenieadotcom Ай бұрын
ለሞኝ አገዳደልን ማስታስ ግድያን እንዲፈፅም መርዳት ነው:: ሀገርን ለማፍረስ ጠበንጃ ይዘው በሚኖሩበት ሀገር ይህ አባባል ለወንጀሉ ክብሪት ማቀበል ይሆናል::
@molladesta9922
@molladesta9922 28 күн бұрын
Important discussion but has no conclusion
@edenDemilshe
@edenDemilshe Ай бұрын
እንጠብቃለን
@chombe9555
@chombe9555 Ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው እንዳለ ጌታ በርታ የኔ ጥያቄ እኒህ ሰው አሁን ላለው ህገ መንግስት እጃቸው የለምን ሁለት በእንግሊዝ ሀገር ነው የተማሩት ይሄን ህገ መንግስት የሰጣቸው ደግሞ እንግሊዞች ናቸው ሌላው ስለ ዲቫይደር ሩል እና ትራይባሊዝም ለሁለት አመት ከነ መለስ ጋር እንግሊዝ ውስጥ አልማሩም ወይ? ሲቀጥል ጣልያን ኢትዮጵያን ገዝታለች እሚሉት ነገር ከአንድ ኢትዮጵያ ይሄን መናገር ባንዳነት አደለም? የጣልያን ህገ መተዳደሪያ ነበር ወይ ከውጭ ጋር ንግድ ዲፕሎማሲ ነበር ወይ ? ወይ
@solomongizaw9355
@solomongizaw9355 Ай бұрын
ክፍል ሁለትን በመጠበቅ....
@kassahunbogale9879
@kassahunbogale9879 Ай бұрын
እንጠብቃለን እንዳልክ
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tewodrosBezabeh-fw7jd
@tewodrosBezabeh-fw7jd Ай бұрын
The sound system is horrible. Please fix it.
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 Ай бұрын
የትውልድ ጉዳይ የጠየቀ ሰውዬ በጣም ይመሰገናል ። የፐሮፌሰር መልስ ልክ አይደለም ጉዳዩ ስለ አብዮቱ አይዋጥለትምና ነው። ታእምር ይላል አብዮት ማለት ግን ይሳነዋል !!!
@tewodrosBezabeh-fw7jd
@tewodrosBezabeh-fw7jd Ай бұрын
Why didn't you ask him how to call him rather than using prof 😮
@redagetach
@redagetach Ай бұрын
The interviewer was hard to hear when he introduced the name of the book. Anyone can tell us the name of the book.. I can’t stand some of the interviewers when they introduce new book
@gabriel-kp7dy
@gabriel-kp7dy 29 күн бұрын
Profaser withe you Respacte Ethiopia is now what ?
@sileshiakalat3998
@sileshiakalat3998 Ай бұрын
If I’m I’m I’m I’m
@weyabeba
@weyabeba Ай бұрын
አሁን የተሰራው ህንጻ ግን በኢትዮጵያ ቋንቋዎች እና ባህሎች አካዳሚ መሪነት ነው።
@maazawoldemicheal
@maazawoldemicheal 27 күн бұрын
tebalenda
@renetessema2367
@renetessema2367 Ай бұрын
የጎሳ ፌደራሊዝም የባርባሪክ ካልቸር ምንጭ ነዉ. በጎሳዎች መሀል ሀርሞኒ ሶሊዳሪቲ እና ደቦ
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq Ай бұрын
ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ በፃፉት መጽሓፍ ላይ የተደረገው ውይይት ላይ ብቻ ሳይሆን በማንኛውም በዚህ ፕሮግራም ላይ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት የሆነው ፌደረሽን ስርዓት ሁሌም አምርረው የሚጠሉት ኣካሎች ከፈለጉ እንደ ኤርትራ ተገንጥለው መከራቸውን ይብሉ እንጂ ሌላው ሕዝብ ወዶታልና ለሁሌም ይቀጥላል::
@redagetach
@redagetach Ай бұрын
Hard to hear you need to adjust your microphone
@MG-zs5jr
@MG-zs5jr Ай бұрын
I am very disappointed by the response of the professor. How can you say ask professor Mesfin knowing he is no more here. If he thinks it’s a humor he failed badly. I really don’t like what he said.
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 Ай бұрын
ፕሮ ታአምረኛ አገር ነች እያልክ ለምን ሆነች ብለህ መጠየቅ ነበረብህ! ምክንያት ነበረው አሁንም አለው ምክንያቱም ፈልግ ወይ አጥናው።
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 28 күн бұрын
@34:24 "የበሄረሰብ ጥያቄ......ብሄረሰቦች በቋቋቸው መናገር የማይችሉበት ዘመን፣ ባህላቸውን እንደልብ ማዳበር የማይችሉበት..." ይሄን ውሸት መድገም መቆምአለበት።
@maazawoldemicheal
@maazawoldemicheal 27 күн бұрын
tekkel
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 1,6 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 3,6 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,5 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 3,3 МЛН