የአዘጋጆቹ የጦፈው ክርክር፤ ነፃነት ወይስ ልቅነት | ክፍል 1 | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 5,119

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Ай бұрын

የዚህ ሳምንት ርዕሰ ጉዳያችን ነፃነት እና መብት ሲሆን ነፃነት ምንድን ነው? የተሳሳትነዉስ እሳቤ የትኛዉ ነው? ለምን ስዎች ነፃ መሆነ ይፈልጋሉ? የሚሉት የወይይት ሃሳቦች ናቸው፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 48
@hirutdawit794
@hirutdawit794 Ай бұрын
ናብሊሶች በጣም እናመሰግናለን በርቱልን። ኣርእስት ጠቁሙ ስላላችሁ ለመጠየቅ የፈለኩት ስለ እንግዳ መቀበል ብታነሱ ድሮ ወላጆቻችን እንግዳ ሲመጣ ይደሰቱ ነበር ኣሁን ግን ይጨንቀናል። ኣንዳንድ እንግዳም ለማስተናገዱም የሚያስቸግር ኣለ እንዴት ብናደርግ ነው የሚሻለው የሚለውን ብታዩልን
@eliasanteneh1221
@eliasanteneh1221 Ай бұрын
የምፈልገው ርዕሰ ጉዳይ ለርዕሰ ጉዳዩ በሚመጥኑ ባለሙያዎች!!! ግሩም ውይይት።
@madesign21
@madesign21 Ай бұрын
እድሚያችሁን ያርዝምል❤❤❤
@yosefdibaba3741
@yosefdibaba3741 21 күн бұрын
“የጠቢባን ብዛት ለዓለም ብርሃን ነው” enamesegenalen.
@mogeman3836
@mogeman3836 Ай бұрын
ይገርማል!!! እኔ ወደ university ስገባ ነፃነቴን አውጃለሁ ብዬ ነበር ነገር እኔ ነፃነት ያልኩት responsibility ነበር እናም ናብሊሶች በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ አዕምሮዬ በእናንተ ምንክያት ስራውን ጀምሯል።❤❤
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Ай бұрын
ጓዶች ሠላም ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Ай бұрын
ደስስ ሲል ላገጓጉሎች ሀሳቦቻቸችን እራቁት ማስቀሪያ ነው በጣም ወድጀዋለሁ በዚህ ቻናል እሚቀርቡትን ሐሳቦች ቀጥሊበት እሽ❤❤❤❤
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 Ай бұрын
ድንቅ ውይይት አስተማሪ ፕሮግራም ነው:: የእሸቴ አሰፋን መቆያ :የተፈሪ አለሙ ትዝታ ዘአራዳ እና የሄ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ናቸው:: መምህር ብረሀኑ አድማስ ድንቅ ሰባኪ ነህ: ሰለ ሱስ ብዙ ጊዜ ደንቅ በሆነ መልኩ ትነካካለህ ነገር ግን ማስተማር አለብህ ብዬ አሰባለሁ:: ሀገራችን በወጣት ሰካራሞች ተሞልታለች: መጠጥ ቤቱ በገፍ ነው ጫት ቤት በገፍ ነው ::
@madesign21
@madesign21 Ай бұрын
ናቢሊስት ግሩም ነች ❤❤❤
@user-xs5ty1ez4t
@user-xs5ty1ez4t Ай бұрын
ቅል ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን
@amenhelen7108
@amenhelen7108 Ай бұрын
በጣም ተወዳጅ። ደጋግሜ ማድመጥ እንዳለብኝ ይሰማኛል
@user-lp4yp3ys9t
@user-lp4yp3ys9t Ай бұрын
ጠቃሚ ትምህርት አግኝቼበታለሁ።
@Haregi849
@Haregi849 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ሁላችንም እራሳችንን የምንፈትሺበት ሀሳብ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እናመሰግናለን ❤
@shambelkassahun1098
@shambelkassahun1098 Ай бұрын
በእውነት አስተማሪ ዝግጅt ነው ያበርታልን♥
@aziቲ
@aziቲ Ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ 💚😍 ደስ የሚል ጥምረት ና ውይይት ነው መደማመጥ አችሁ እራሱ ሌላ ትምህርት ና ግንዛቤ ሰጪ ነው።
@NatiBoru-gm9kd
@NatiBoru-gm9kd Ай бұрын
ነጻነት ገደብ አለው ። እርሱም የእግዚአብሔር ፍቅር መገለጫ ነው ።
@basliosyiheyis9156
@basliosyiheyis9156 Ай бұрын
እውነትም እዚህ ስክነት አለ🥰
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 Ай бұрын
ሮዝ የተቀደሰ አለባበስ ነው የለበስሽው። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Ай бұрын
እዚህ ከፈረንጆቹ ሀገር አለ የተባለው"ነፃነት" በሥልጣኔ ስም የመጣ ቅጥ ያጣ የአኗኗር ይትበሃል እንደ ሆነ ይሰማኛል። *"ሰው እንዳሻው እና እንደልቡ መኖር ይችላል" የሚል የፈረንጆቹ ስሁት ትርጉም ዓለም ሁሉ የተጠቃ ይመስለኛል፥ስለ'ነፃነት። ከምስጋና ጋር።
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 Ай бұрын
በግላችሁ ወደ ፕሮግራሙ ከመግባታችሁ በፊት ፀልዩ። መምከር አንዱ የመንፈስ ቅዱስ ሥጦታ ነው። እግዚአብሔር ፍሬ እንድታፈሩ ይርዳችሁ።
@eyaderaddis3060
@eyaderaddis3060 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 Ай бұрын
በጣም ጥሩ መርሀግብር ነው። Keep it up
@wakgarihailu2343
@wakgarihailu2343 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መርሃግብር ነው። ወደፊት ታነሱ እንደሆነ አላውቅም እንጂ አንድ ጥያቄ ነበረኝ። እሱም፡ ነጻ መሆን የፈለገ ሰው ሁሉ ነጻ መሆን ይችላል?
@user-jh6oy9ov8u
@user-jh6oy9ov8u Ай бұрын
ገዥውን መምረጥ እንጅ ነፃ መሆን አይችልም።
@liwbk2682
@liwbk2682 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ብዙ አትርፈናል
@assefademewoz9855
@assefademewoz9855 Ай бұрын
ግሩም ውይይት ነው። በርቱ!
@samsonbeza
@samsonbeza Ай бұрын
Freedom is detachment from our needs and wants becoming selfless
@hewanawita2220
@hewanawita2220 Ай бұрын
Gedeb yelelew netsanet wede likinet, merninet ywesdnal.
@yaredgirma8032
@yaredgirma8032 Ай бұрын
i like the chemistry of the team (the invisible )
@belayeneshtachebele686
@belayeneshtachebele686 Ай бұрын
Great discussion with the right team
@yeshiworkchanyalew1501
@yeshiworkchanyalew1501 Ай бұрын
memher berhanu yanesut netsanet gen erasun chelo program biserabet teru yemeselegnal bedenebe enedeneredaw. sele konjo hasabochachu enamesegenalen.
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw Ай бұрын
lesson, experience, and life
@frhewothailu9840
@frhewothailu9840 Ай бұрын
Betam astrmari program new enamsgn alen
@emebeteruma
@emebeteruma Ай бұрын
ይገርማል በጣምም ተገርሜያለሁ
@baricho8502
@baricho8502 Ай бұрын
I learned a lot today, thank you Nablis❤
@LeulH-gz1rb
@LeulH-gz1rb Ай бұрын
des sil enamesegnalen specialy memhr
@hanamelese9942
@hanamelese9942 Ай бұрын
Respect
@hermonhermon348
@hermonhermon348 Ай бұрын
ግን ወንድሞቸ ምን ኣመጣው ኢሄ ሁሉ ዳር ዳር መሄዴድ? ቃልህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴ ብርሃን ነው ካለ ስለዚ ናጽነት ማለት የእግዚኣቢሔር ሕግ መፈጸም ነው ማለት ኖው።
@kalabehalefom8414
@kalabehalefom8414 Ай бұрын
🙏
@YoYo-mq6tk
@YoYo-mq6tk Ай бұрын
Bertulin
@hirutdawit794
@hirutdawit794 Ай бұрын
መምህር ብርሃኑ ያለው ረቀቅ ያለ ነገር ነው። ሃይማኖትም ረቂቅ ስለሆነ። እውነቱ ግን እሱ ነው። ማንም በራሱ ነጻ ኣይሆንም ። እውነት ነጻ ታወጣችኋለች ተብለናል። እውነት ደግሞ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 Ай бұрын
ናብሊስ ምን ማለት ነው?
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Ай бұрын
ፈዋሽ ድምጽ
@madesign21
@madesign21 Ай бұрын
ናቢሊስት ግሩም ነች ❤❤❤
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 350 М.
ትሕትና እና ትዕቢት    |    ናብሊስ    |    ክፍል 1    |    ሀገሬ ቴቪ
29:11
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 9 М.
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Maraki English with abi
Рет қаралды 26 М.
ለራስ የሚደረግ ይቅርታ ለምን አስፈለገ? |  ናብሊስ   | ሀገሬ ቴቪ
59:13
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН