#እኔ_ጅብና_ቡዳ_ነኝ_

  Рет қаралды 5,958

Ge'ez Tube

Ge'ez Tube

Ай бұрын

#EOTC:-#My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome

Пікірлер: 65
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 27 күн бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጨቃ ለበላው ፣ጀብ ነኝ ላለው. ጨቃ ለብሶ ለለጨፈረውም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረቸው ይማረን😢😢😢
@hirutseyfu6944
@hirutseyfu6944 Ай бұрын
ዲያቆን አቤሜሌክ ተባረክ ሠላም ነው ምነው እንደነዚ ዓይነት ሠዎች ን እኮ ፀሎት ወይም ፀበል ነው የሚያስፈልጋቸው አንተግን ተባረክ
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 Ай бұрын
አቤሜሌክዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ያርዝምልን በጥሩ መረጋጋት የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸው
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Senayet2127
@Senayet2127 Ай бұрын
ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 Ай бұрын
ቃለህይዎትያሰማልን አባቶቻችን እድሜያችሁንያርዝምልን❤❤❤ወንድማችን በርታልን ❤❤❤በእውነት እኔ ገናአድስነኝ ገን በሁለት ቀን በዙ ተማርኩ በልቦናችን ያሳድርብንልኡልእግዚአብሔር❤❤ ማስተዋሉን ይስጠን 200 8 እስከ 2016 ምን ያልታየ ያልተሰማ አለ በቃብሎ ማስተዋሉንይስጠን ደግሜእላለሁ የእግዚአብሔርቤተሰቦች አፀያፊ ነገ መፖሰት ቀርቶ መፃፍም የለብንም እህት ወንድሞቸ ሁሉም ቀሪነው 😢😢😢
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
ደስ ይለናል እማሆይን አቅርብልን እነርሱን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን ለዛ ያለው ቁምነገርና ጨወታ እነርሱ ጋር ነው ያለወ❤
@user-to6bu7et1z
@user-to6bu7et1z 26 күн бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን ።
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@MollaKelemu
@MollaKelemu Ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ሊቃውትንቶቻችን
@muluabate4574
@muluabate4574 Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@Senayet2127
@Senayet2127 Ай бұрын
እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጠን
@user-tl2iu6rp3f
@user-tl2iu6rp3f Ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ho1ic8wq1r
@user-ho1ic8wq1r Ай бұрын
ሰወች በዚህ ልጅ አትሳቁ አሞት እንድሆንስ 😢😢😢😢በእኔ ቢደርስስ በላችሁ አስቡ 💚💛❤️
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ወድሜዋ ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ቃለህይወት ያያሰማልን እኔ ሁሌም ቤተሰብህ ነኝ አንድም ነገር አያመልጠኝም ኮሜንት ግን ጽፌ አላዉቅም እንጂ ሁሌም እከታተልሃለሁ ወድሜዋ በረታልን ጠንክርልን በእውነት ለአሰተማሩን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🇨🇬😭😭ግንእኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ነካን እንደዚህ እንዉደቅ እረረ ወጣቱ ምን ነካብን በእውነት አፈር የሚበለውና ጅብ ነኝ የሚለውን ሊሎችም ሰይ በጣም አዘንኩ ብቻ አሰተዋይ ልቦና ይስጠን እረረ አቅርልን እናትህን ወድሜዋ ከድሮ እናቶቻችን አባቶቻችን ነው እምነት ሐይማኖት መተሳሰብ መዋደደ ደስታ መከባበር ያላቸው ታሪክ ባዕል ማንነትን ጠብቀው የሚኖሩ እነሱ ናቸው በእውነት እና አምጣልን ወድሜዋ እሽ ቅዱስ አባታችን እንጾማለን ምኑ ያጎጎናልና ምንስስ ደስስ የሚያስብል አለንናነው እረ እንጾማለን በነበርን 😭😭😭😭ነበርን ነበርን እያልን ሳንመለስ ልንጠፋ ነው ፈጣሪ ይሁነን አባታችን አባገብረኪዳን በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን አባታችን እግዚአብሔር የሚፈልገው የሰውን መመለስ ነው እኛ ግን መሰማት እንሰማ አናሰተዉል አልን በእውነት ለእኛም ልብ ይስጠን ከደነዘዝነው ነቅተን በቅድስና ወደቤት እንድንገባ ይረዳን
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
ላባታችን ቃለህውት ያስማልን በድሚ በጤነ ያቆየልን
@KibineshmarshuuMarshuu
@KibineshmarshuuMarshuu Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን እኔና ኮመንት አንዋደድም በቀር በሑለም በቤቴ በአለኘ እከተላለሑ በርታልን አሜን አሜን አሜን
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሥገን በጣም ደህናነን አረ መምህር እኛ በሙቀት ልንሞት ነዉ 😢😢😢😢😢
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 27 күн бұрын
ማየትም።መስማትም ያስጠላል ምን ጉድ ነው 😮
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 Ай бұрын
አወ ነ ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 Ай бұрын
ምን ጉድ ነው ?ካሜራ እየደቀኑ ራስን መጣል አውቆ ማበድ አረ ንቁ ሁሉም ያልፋል ህዝቤ ወዴት እየሄድን ነው 😭😭😭😭😭
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f Ай бұрын
እግ ዚአብ ሄር ይቅር በሐን 🙏🙏
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Ай бұрын
እረ በጣም ደስ ይለናል እማሆይን አቅርብልን
@gabogalabo6902
@gabogalabo6902 Ай бұрын
ክቡር ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን አንቴንም አምላክ ታበርታክ ወንድሜ!
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg Ай бұрын
አሜን አሜን አምን ❤🙏🙏🙏
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
አሚን❤እግዝሀቤር ❤ ይመስገን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Ай бұрын
ትክክል ነህ መሳቅ ሲበዛ እራቁት መሆንን ወላጅ አይፈቅድም ምክንያቱም ለሴይጣን እንዳንጋለጥ ነው
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህናነኝ
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d Ай бұрын
በስላሴ ስም ይህ እርኩስ መንፈስ ነው እግዚያብሄር ይገስጸው😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-br6rb8jo7x
@user-br6rb8jo7x Ай бұрын
Ashi Daqone aqerebachwe
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
በስማአም ወውልድ ውመፍስቅዱስ አሀዱ አምላክ የት እድ ምን እንደምነደርግ ምንም እያውቅን እደለም
@ErmiyasTefera-q2r
@ErmiyasTefera-q2r Ай бұрын
መን ያስቃ በአሁኑ አያያዝ ሁሉም ወደዛው ሀጅ ነው ይልቅ ለኛም ቦታ ያዝልን ይቀላል
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 27 күн бұрын
ህመምተኛው በዝቷል ፈጣሪ ይማራቸው😮
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg Ай бұрын
እረ በስማም ወለደ መፈስ ቅዱስ
@hirutseyfu6944
@hirutseyfu6944 Ай бұрын
ዴያቆን አቤ ሜሌክ የአባ ገብረኪደን ልቤን እኮ ነው ትምህርታቸው የሚያረሰርስኝ አንተግን አግብተሃል ነው ወይስ ሁልጊዜ ተንሰኡ ለይ ነህ ካላገባህ አግባ የምህር እዮብን ትምህርት ተሰማ የለንዴ እግዚ አብሔርን የምትፈራ እናትአባቷን የምታከብር ሴት ልጅ ትዳር ይሰጥህ የምታገለግለው አምላከ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y Ай бұрын
ኧረ እንዴት ተዋጠልክ ድንጋይ የሚፈጭ ጨጒራ ነዉ ያለህ ድንጋይ ብላ እንዳልልህ ድንጋዩን እየቃምከዉ ነዉ
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg Ай бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏❤
@meseretkifle6094
@meseretkifle6094 Ай бұрын
እባክህ አቅርብልን
@KidstKidstmamushet
@KidstKidstmamushet Ай бұрын
እማሆን እናህን አቅርብልን ዲያቆን
@user-cm2mj6qi3b
@user-cm2mj6qi3b Ай бұрын
Wiy banteventehin aqarebilen
@tisgeredajote8642
@tisgeredajote8642 Ай бұрын
Awo benatek akerebelen benatek
@RoseRose-vy4ho
@RoseRose-vy4ho Ай бұрын
እማሆይ አናትህን አንቺ አትበል
@dessalegnachenef7
@dessalegnachenef7 Ай бұрын
የቤተ ክርስቲያን ልጆች! መቼ ነው የምትነቁት። የአባ ገብረ ኪዳን ንግግር በጥርጣሬ ዓይን የሚታይ ነው። ለቤተ ክርስቲያኒቱ ዘብ እንዳትቆሙ ለማዘናጋት አስበው ሊሆን ይችላልና ንቁ። ዳንኤል ክብረት ሳይነቃበት እያዘናጋ ቆይቷል። ምሳሌ: ታቦተ ጽዮን 'ተሰረቀች' ተብሎ ሲወራ የማስተባበያ ቃል ሰጥቷል፤ ሕዝቡ ነቅቶ ታቦቷን እንዳይፈልግ ልትሰረቅ እንደማትችል አድርጎ ተናግሯል። ስለዚህ ይህም ያን ዓይነት ይዘት ያለው ስለሆነ ትምህረቱን ተቀብለን መምህሩን በጠቢብ ዓይን እንያቸው። ስለ ዳንኤል ክብረት አስቀድመው የተናገሩ አባቶች ነበሩ። ያኔ ነገሩን እንደ አሉባልታ ዓይተነው ብናልፍም ዛሬ ግን ዳኒሻ ተልእኮውን በግልጽ አሳየን። እንዲሁ የእኒህን አባት ጉዳይም በትኩረት አለመከታተል ሞኝነት ነው። ሁሌ እንደከብት መነዳት ይብቃ። ትምህርቱን እየተከታተልን መምህሩን በዓይን ቁራኛ ማየት ግድ ነው ብየ አስባለሁ።
@sintayehubirkneh698
@sintayehubirkneh698 Ай бұрын
ቁራኛ😂😂😂
@dawitzergabachew4903
@dawitzergabachew4903 Ай бұрын
Please leave alone aba Gebrekidan. He is one of the few we have for our beloved Ethiopia and Orthodox Church
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 Ай бұрын
አንተ እራስህን ለካህን አሳይ
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Ай бұрын
የተሰፋዬ አበራ ተከታይ ነህ መሠለኝ
@user-ph3rn4cc6f
@user-ph3rn4cc6f Ай бұрын
@@sintayehubirkneh698😂😂😂
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 93 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10