March 29, 2024
26:44
2 ай бұрын
Пікірлер
@emebetasfaw318
@emebetasfaw318 31 минут бұрын
ድሮም በኦቶዶክስ ውስጥ ያሉ ማስተማር ችሎታ ስሌላቸው የምሁራኑን ስም ያጎድፋሉ
@AbebaTiruneh-d9x
@AbebaTiruneh-d9x 4 сағат бұрын
Yeabatachene sebekete sesema endate dese endemelegne
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 7 сағат бұрын
አባ ገብረኪዳን ቃለሂወትን ያሰማልንንንን❤❤❤❤❤❤
@amelezewdie6216
@amelezewdie6216 12 сағат бұрын
የአብዬን ወደምዬ አሉ የራሱን አጋንንታዊ አሠራር ነው እየገለፀው ያለው
@tesfamichael4493
@tesfamichael4493 18 сағат бұрын
ወንድም እኒህ ጳጳስ የተሸፈኑ ተሀድሶ ናቸው። በጥንቃቄ የሚናገሩትን ሁሉ ብታዳምጥ ፀረ ማርያም ፀረ ኦርቶዶክስ ናቸው። ግን እንደሌሎች ተኩላዎች በበጉ መካከል የሚገኙ ተደብቀው ነው። የሚያስተምሩትም ትምህርት በጥንቃቄ ካልመረመርከው ወደ ገድል ይዞ የሚገባ ነው። እውነተኛ ሲኖዶስ ቢኖር ኖሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ተወግዘው መለየት ካለባቸው አባት አንዱ እኒህ ናቸው። ሲጀመርም ጳጳስ የሆኑት እንዲሁ የውጭውን ሲኖዶስ ከህግ ውጭ ለመመስረት በተደረገ ሩጫ እንጅ የጵጵስናም ደረጃ የሚደርሱ አልነበረም ። መምህር ነው የነበሩ ያው መጽሀፍ ቅዱስ ያስተምሩ ነበር ግን የሐዲስ ኪዳንም ሆነ የብሉይ ኪዳን ሊቅም አይደለም። ያው ጊዜ ጥሩ ነው በወያኔ የተሾሙትን ጳጳሳት እንገዳደራለን ብለው በአሜሪካ ሲኖዶስ ሲያቋቁመ የተገኙ ናቸው። ሌላው ጳጳስ ደግሞ አቡነ መርቀርዮስ የሚባሉት ናቸው እንዲሁ በኮታ የገቡ በየሰርግ ቤቱ በየቀለበት ድግስ የማይጠፉት የጵጵስናን ክብር የማይመጥኑ ናቸው። ምን አለፋህ ወንድሜ ደርግ ሲመሰረት የደርግ አባል እንዴት እንደተመረጠ ያነበብነው ነው፡ ይህም የሲኖዶስ አባላት ምርጫ እንደዚያ በለው። በሹፌርነትም ሄዶ በአጃቢነትም ሄዶ የደርግ አባል ሆነው ተሹመው ኢትዮጵያን ገድል እንደከተቷት አይነት ስዎች ናቸው አሁን በቅድስቲቱ ቤተክርስቲያን ላይ ተሹመው እያጠፏት ያሉት። እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ እረኛ ካጣን ቆየን በጣም ቆየን።
@YelabaAdmasu
@YelabaAdmasu 18 сағат бұрын
.አባ ገ/ኪዳን የብዙዎችን ህይወት የቀየረ ነዉ እኔ በበኩሌ የርሳቸዉን ትምህርት በመስማት ከብዙ ፈተና ድኛለሁ
@derejedere3879
@derejedere3879 20 сағат бұрын
Kekirstos Meskel bekere temkit kene yeraqe (chera quran weste altesafem enkuwan....)
@SifrashSisay
@SifrashSisay 21 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳንን የድንግል ማርያም ልጅ የሰጠን ስጦታ ናቸው ይህ ሰውየ የሚናገረውን አትፍረዱበት ድሮም እኮ ሐዋርያት በሚሰብኩበት ሰይጣን/ሀሰተኛ መምህራይ/ አይጠፉም ነበር
@SifrashSisay
@SifrashSisay 21 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳንን የድንግል ማርያም ልጅ የሰጠን ስጦታ ናቸው ይህ ሰውየ የሚናገረውን አትፍረዱበት ድሮም እኮ ሐዋርያት በሚሰብኩበት ሰይጣን/ሀሰተኛ መምህራይ/ አይጠፉም ነበር
@SifrashSisay
@SifrashSisay 21 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳንን የድንግል ማርያም ልጅ የሰጠን ስጦታ ናቸው ይህ ሰውየ የሚናገረውን አትፍረዱበት ድሮም እኮ ሐዋርያት በሚሰብኩበት ሰይጣን/ሀሰተኛ መምህራይ/ አይጠፉም ነበር
@SifrashSisay
@SifrashSisay 21 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳንን የድንግል ማርያም ልጅ የሰጠን ስጦታ ናቸው ይህ ሰውየ የሚናገረውን አትፍረዱበት ድሮም እኮ ሐዋርያት በሚሰብኩበት ሰይጣን/ሀሰተኛ መምህራይ/ አይጠፉም ነበር
@user-bp4vb2fl4w
@user-bp4vb2fl4w 21 сағат бұрын
አባ.ገብረኪዳን.በሚያሳዝን.በርሜል.ጊዮርጊስን.ጠበል.ተቹ.ማርያም.ገብርኤል.ታዩን.እያሉ.ይቀባጥሩሉ.እኔ.አድ.ቄስ.አይቼ.አላቅም.አሉ.በጣም.ያሳዝናል.ለሳቸዉ.ካልታየ.ለሌላ.አይታይም.እግዜር.ይቅሮ.ይቅር.ይበላቸዉ.ቨቸርነቱ.እኛ.ማንን.እንመን.
@HamaryAlemneh
@HamaryAlemneh 23 сағат бұрын
ሰይጣን አዳምን በእባብ አድሮ፥የስማይ ንጉስ የምድር ጌታ ነበር ያለው ስይጣን እራሱ እየሸወዳቸው ነው
@temete8067
@temete8067 23 сағат бұрын
እጅግ በጣም ጅልልልልል ነው ይህ ሰውዬ እነሱን እያስጮሀቸው ያለው ያው እራሱ አጋንንት ነው እንደው እንዴት አይነት ጅልነት ነው በእመ አምላክ ሲጀመር ቅናት ነው እርርር በሉ እኛስ አባታችንን እናውቃቸዋለን እግዚአብሔር ለኛ ሲል የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን አሜን ።
@EtalemDemissie
@EtalemDemissie Күн бұрын
እትም ጥሩ መምህር ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@adis-c6r
@adis-c6r Күн бұрын
ሄደው ለምን አራሳቸው አፋቸውን ሞልተው አይናገሩምበደፈናው ሰውን የሚዘልፊት ሰው በለሰት ምስክርነት በሀሰት እንደተናገረ አድርገው የሚያናንቁት እነደሚባለው የተለየ ስራ ያላቸው ይመስላል ቡና ጠጡ ችግር የለውም ይላሉ ቡና የሰይጣን ማስመለኪያ ነው በጣም አበዙት በጣም መንግስተ ሰማያትን አይተው የመጡ ሁሉ ነው የሚያስመስሉት በልክ አድርጉት ሁሉን እኔ አውቃለሁ አሉ
@GenetTeshome-ci9tk
@GenetTeshome-ci9tk Күн бұрын
አሜን እድሜና ጤና ያድልልን አባ ገብረ ኪዳንን
@GenetTeshome-ci9tk
@GenetTeshome-ci9tk Күн бұрын
ዲ/ን ከተቻለሕ እኒህ ሰውዬ ዝም አስብልን አባ ኪዳኔ ማለት ለእኛ ከእ/ር የተሰጡን ስጦታችን ናቸው
@belewebalcha9013
@belewebalcha9013 Күн бұрын
ምነው ኦባቶችን ባታጋጭ ምንትጠቀማለህ ልጅቱን ለ እሽቱ ተው like or subscribe በፍፁም ኦይገባህም
@hayalugeta2857
@hayalugeta2857 Күн бұрын
ለአውሬውም የስድብ መንፈስ ተሰጠው እንዳለ ዩሐንስ አፍወርቅ በራዕዩ የነ አጅሬ ጀሌ እየለፈለፋችሁ ነው ክርስቶስንም ጸሃፍት ፈሪሳውያን ይሰድቡት እና ያፌዙበት ነበር። እና አይገርምም ብትሳደቡም እስካሁን መዘግየታችሁ እንደውም አስገርሞናል የመቁጠሪያ ንግዱ ቀዘቀዘባችሁ መሰል! በመቁጠሬያ ንግድ ለተሰማራችሁት እርግብ ሻጮች የመንፈስቅዱስ ነጋዴወች እግዚአብሔር የሚሰራበት ጊዜ አለ። ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር ። የአጋንት ምስክርነት አይደመጥም። ለትውልዱ እንሂን እባት የኔታ እባ ገብረኪዳንን የላከልን እግዚአብሔር ይመስገን።
@warkywaky6824
@warkywaky6824 Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊
@Minarg530
@Minarg530 Күн бұрын
መስቀሉን ይባርኩልህ። ካመንከበት ያድንሃል
@user-jx4ul3jk2d
@user-jx4ul3jk2d Күн бұрын
እግዚያብሔር አራሱን ለማንም አይገልጥም አይባልም ምክንያቱም ቸርነቱን ማፈን አእና በሱ ሰልጣን መግባት ነዉ
@SaraSara-hi4zj
@SaraSara-hi4zj Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ስማያዌቷን መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን
@HenokMerhawi-sb6pr
@HenokMerhawi-sb6pr Күн бұрын
አረ ኣባታችን ብዙ ሰው ኣድነዋል ረጅም አድመና ተና ይስትልን
@kflomdebessay646
@kflomdebessay646 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 2 күн бұрын
የቆሸሹ ጭንቅላቶች መንፈሳዊ ስብከትን ወደ አስማትና ወንጀሎች ለማዘመም ይዳዳሉ፣ አባታችን ትመህርትዎ ከበርካታ ፀያፎች አትርፎናል፣
@SebleMengiste-s3g
@SebleMengiste-s3g 2 күн бұрын
Tebarku
@MeskeremBerhanu-qq7ts
@MeskeremBerhanu-qq7ts 2 күн бұрын
እባካቹ ዝም ብትሉ መልካም ነው ሁሉንም እግዜያብሔርያዉቃል ሐይማኖታችንን አታሰድብ ቲፍዞ ፍለጋ ስትሮጡ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 күн бұрын
ይሄእካም ጠቋይእሰከግርማው ተስፋዬውአብረውየሰይጣንትምርትየሚሰብኩ የአባገብረኪዳንንጦስውሰድሌባ
@hirutgizaw5318
@hirutgizaw5318 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@mlgglm9051
@mlgglm9051 2 күн бұрын
አረ እባካችው ሰው ስለይጣን እንደናተ ካላወራ በቃ ጠንቋይ ናቸው እናተ እየሰራችው ያላችውት በህዝቡላይ አጋንት የምትረጮት እናተ ናች ከየት እንደመጣችው የማትታወቁ እባካችው አአወቅን እያላችው ቁጭ ብላችው አጋንትን መስበክ እውቀት ያደረጋችው የዮቲብ ጦረተኛሁሉ ተው እረፉ አፍ መክፈት ቀላል ነው መክደን ይከብዳል ተስፋዬ እኔ መምህር አልልክም ካሀን አልላችውም የካህን ምግባር የለክም አሳፈራችው የመንደርቄስ ብትባል አይግረምክ አቀማመጠክ እራሱ የመንደር ቄስ ነክ ለዛነው አፍክን የምትከፍተው
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 2 күн бұрын
ከ20 ዓመት በፊት ነው የታወቁት:: ብዙ ብለዋል::
@user-pb5sm6er3q
@user-pb5sm6er3q 2 күн бұрын
ፈተና ሁሉ የሰይጣን ነው !እግዚአብሄር አይፈትንም አይፈተንም !!!
@esset1685
@esset1685 2 күн бұрын
የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ውስጥ ምዕመናን እየተፀበሉ እንዳለ ዲያቢሎስ ሀይል ኖሮት ነው ሥላሴን መስሎ ለመታኘት አቅም አገኘ እረረረረ እግዚዎ እግዚዎ! እግዚያብሄር ለመማር የልብ ቅንነት የሚመለከተው! መሰሎችህ ትምከትኝነት ማገናዘቢያችሁን ያብራላችሁ!
@user-jh9vc8rd1x
@user-jh9vc8rd1x 2 күн бұрын
እኛ አባገብረ ኪዳንን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
@yergalemmanguday
@yergalemmanguday 3 күн бұрын
ከንቱ ወሬ
@meseretmezgebu4415
@meseretmezgebu4415 3 күн бұрын
ደፋር ናችሁ ባለጌ
@user-nl5oq9xp3r
@user-nl5oq9xp3r 3 күн бұрын
አበጥረው በትነውስለሚያስተምሩ ነው 2:36
@user-zp7nw6hi3z
@user-zp7nw6hi3z 3 күн бұрын
በዚ ዘመን አባ ገብረኪዳንን የሰጠነ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ልቦናችሁን ያፅዳላችሁ
@emutilahun1119
@emutilahun1119 3 күн бұрын
egziabher yikir yibelwot enante negadewoch
@emutilahun1119
@emutilahun1119 3 күн бұрын
amen kalehiwot yasemalin
@genetbezabih-z4z
@genetbezabih-z4z 3 күн бұрын
ሴጣን በአካል ሲመጣ እዲነው አባታችን አባ ገብረኪዳን በረከቶ ይድረሰን
@tsigefikadu1157
@tsigefikadu1157 3 күн бұрын
ይህ ንግግር በራሱ የአጋንንት ነው ምክንያቱም የቅናት መንፈስ ነውና ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ረጅም እድሜ ና ጤናእመኝላቸዋለሁ
@tesfamariamfirehiwot2974
@tesfamariamfirehiwot2974 3 күн бұрын
ወደልቦናህ ይመልስህ ያለብህን አ 13:22 ጋንንት ያምጣልህ በአፍህ እህል ብላበት
@MesfinTadesse-wl6vr
@MesfinTadesse-wl6vr 3 күн бұрын
እዩልኛማ እነዚህን አጥማቂ ተብዬ ጠንቋዮች ሀይ ባይ ያጡ ወሮ በላዎች ምን እንዳለ ሰማችሁን በጭራቸው አስደግመዋል ይገርማል ለነገሩ ሰው ስለሚሰማቸው ያውሩ ግዴለም ፥ግን እኔ አንድ ነገር ልንገራችሁ በሰሜኑ ክፍል ሁሉም ያብነት መምህራን ጭራ ይይዛሉ ጠንቋይ ናቸውማለትነ? ይኸያብነትመምህራን መገለጫ ነው ልብ በሉ
@user-uu6rk3cr9z
@user-uu6rk3cr9z 3 күн бұрын
አጋንንቱማ አናንተ ገር ነዉ ያለዉ ይቅር ይበላቸዉ
@user-uu6rk3cr9z
@user-uu6rk3cr9z 3 күн бұрын
አባካችሁ ሙዚቃውን አስቁመው በጣም ይረብሻል እባክህ አጥፋው
@AdnoSemaw-cd3qq
@AdnoSemaw-cd3qq 3 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በእዲሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotZegeye-ig6du
@HiwotZegeye-ig6du 3 күн бұрын
እንደው እፉ ሲከፈት የሚጠነባ ካህኅ ሊሆን እይችልም የዳቢሎስ ፈረስ የግርማ ግርፍ መምህር ተስፋዬ የሚባል አጭበርባሪ አስመሳይ ክርስቲያኖች ልብ የሚያቆሽሹ መጥፎ ጠረን ያላቸው ናቸው