No video

🔴እኔ መኪልት ሰሩልኝ 🙆‍♂️ሄሉ ተጣላችኝ|Nahi tube|Helu tube

  Рет қаралды 139,807

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

እነ መኪልት ሰሩልኝ#ethiopian #prank #entertainment #ሰብስክራይብ #funny #like #subscribe #comedian_eshetu ‪@NahiTube1‬ ‪@helutube‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@haileyeroyal2127‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 1 600
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ሄሉ እንዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ ማለት ወንዶች ብዙ አይታመኑም ወራጅ ውሀ ማለት ናቸው ሴቶች ግን ስንወድ እስከጥግ ነው አንደራደርም እና ታማኝ ነን ይሄ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
በዛላይ እደሴት አሳሳች የለም
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
​@@oneallahbcha😂😂😂
@astertbue5632
@astertbue5632 Жыл бұрын
እውነት ነው 😄😄😄😄😄
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
አወቀላት እሠይ ምን አቀለቀላት
@sarasa1576
@sarasa1576 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-lf2bu3il7n
@user-lf2bu3il7n Жыл бұрын
በፆለት። አስቡኝ እህቴቸ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭። ኩላልቴን። አሞኛን። 😭😭😭😭😭😭😭11አመት። ለፍቸ። እንዳልቅር
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትፈውስሽ ፀልይበት ስገጅበት የመምህር ተስፍየን ይቱብ ቻናል ተከታተይ ከግዚያብሔር ጋር ጣትና ማታ ፀልይ ይሻልሻል
@user-pm2tb1wt8c
@user-pm2tb1wt8c Жыл бұрын
ኣይዛሽ ፈጣር ይጠበቀሽ እማዩ
@EmeberhanEnate
@EmeberhanEnate Жыл бұрын
ለእመቤቴ ማርያም ንገሪያት ውሀ ቅጂና ውዳሴ ማርያም እያደረግሽ ጠጪ እሺ እህቴ ❤
@canale3793
@canale3793 Жыл бұрын
የኔው ፍጣሪ ያሽልሽ ወላሂ በስው ሀገር ለፍተን ታመምነ ሲሉኝበጣም ነው ልቤ ስብር የሚለው😢😢
@user-pc8pm4jk8y
@user-pc8pm4jk8y Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ እግዚኣብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ፕራንክ ነው የብዙ ስው ህይወት የሚበላሽው በጓደኛ ምክንያት ነው
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
ተይ ሄሉ አንድ ቀን ይሆናል እቺ ልጅ አላማረችኝ😢😂😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሁሌ አጭር ቀሚሰ አየለበሰች ነዉ ፕራንክ የምትሰራዉ በአጠቃላይ ድምፆ እራሱ ያሰጠላኛል የሆነች አሰቸጋሪ ኡፍ እረባክሽ ከሱ ጋር ፕራንክ አትሰሪ ከኤሉ ዉጭ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
እንዴት ያማል በጣም ዉሰጤ ተጨነቀ በሰመአብ እንደዉ እዚ ቤት ባትመጭ ደሰ ይለኛል ይሔ በራሳችሁ ችግር ትፈጥራላችሁ የሱ ስህተት አይደለም ይች ልጅ ይሔንን ነዉ የምትፈልገዉ ኤሉ ይሔንን ሀሳብ መቀበል አልነበረብሽም በጣም አሰቀያሚ ሀሳብ ነዉ
@Qp4109
@Qp4109 Жыл бұрын
Kkklkkkk😂😂😂😂ayqrm
@tigisttariku-sg2nj
@tigisttariku-sg2nj Жыл бұрын
እዉነት ከሄሉ በላይ ተከራርቡዋል ሁሌ ደግሞ እንድይ አይነት Prank hooooo
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын
በጣም የሆነ ነገር አላት😂😂😂
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 Жыл бұрын
የሄሉ ድምጽ ስመጠ የስልኩን ድምጽ የቀነሰ ለይክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂። ቆንጆ አፍቅረሽ ተሰቀያሽ ሄሉ።
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ene 😂😂😂😂😂😂
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
👍👍😂
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x Жыл бұрын
🤣🤣
@tufg556
@tufg556 Жыл бұрын
እኔ 😂😂😂
@mdmd7627
@mdmd7627 Жыл бұрын
ወይ ጉድ በፕራንክ ሰበብ የልብ ልባቸውን አወጡት😂
@sumyea2880
@sumyea2880 Жыл бұрын
ለእኛም የማታ ማታ እንጀራ ይስጠን የማዳም ቅመምች የአላህ ያረብብ 😢😢😢😍😍😍😍
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Ameen Allah tegonache yisten
@monanajash1007
@monanajash1007 Жыл бұрын
አሚንንን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettyhabeshawi2433
@bettyhabeshawi2433 Жыл бұрын
አሜን ያረብ❤
@hdhdh4201
@hdhdh4201 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
እንኳንም ፕራንክ ሆነ 🤗🤗🤗 ናቲ ሁለተኛ ሰው ብዬ አላይህም ነበር
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
በፍፁም አይፈረድበትም ወድነዉ 😢😢😢😢😢 የእዉነትም ቢሆን
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
አረ ማለት አሱ ከልቡ ቢወዳት አዴ አይሆኝም
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
@@mrssa1405 አይደለም የኔ ዉድ ወድ ልጅ መፈታተን ከባድ ነዉ ሲቀጥል ወድም ብቻ ሳይሆን ሴትም የፈትናል ደሞ በዚዘመን ትዉልድ ሁሉ በዝሙት እርኩስ መፈስ የተፈተነበት ዘመንነዉ
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Ere bakesh??? Korkoro!
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
ስለማይወዳት ነው እንዲህ የሚያደርገው. ወይም የውሽት ነው ግኑኝነታቸው. ፕራንክ እንደሚያደርጉት ያውቃል
@merontube1773
@merontube1773 Жыл бұрын
ወንድ ማለት ልክሰክሰ ውሻ ናቸው
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p Жыл бұрын
የዚህ አይነት ፈተና ያስጠላል የስው ልጅ እኮ ይሳሳታል ምድረ ጅል
@werkeneshabi2510
@werkeneshabi2510 Жыл бұрын
ኤረ ፋራ ናቹው እንደዚ አይነት ፕራንክ አለ እንዴ
@saras3348
@saras3348 Жыл бұрын
𝘌𝘳𝘢 𝘣𝘦𝘹𝘢𝘮 𝘺𝘢𝘴𝘵𝘦𝘭𝘢𝘭 𝘣𝘦 𝘦𝘸𝘶𝘯𝘦𝘵 😢
@user-qn4kx5no9s
@user-qn4kx5no9s Жыл бұрын
ሳህ😂😂
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
በትክክል ደምሩኝ ውዶቸ
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ለሴት ጓደኛቸው ፍቅረኛቸውን ወይም ባላቸውን እዲሰልሉላቸው ያለዛም ፕራንክ እዲያደርጉላቸው ሚያደርጉ ሴቶች በመጨረሻ በገዛ ጓደኛቸው ባላቸውን ይቀማሉ ስለዚ ምናደርገውን ነገር በደብ አስተውለን መሆን አለበት
@user-mz9pp2zn4b
@user-mz9pp2zn4b Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወንድ ልጂ ይህን ቀይ ሰውነት ሙዝ የመሰለ አይቶ የሚተው ይመስልሻል 😅😅😅 አትሆኑውም እመኝኝ
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 Жыл бұрын
አባቴ የዛሬ ፍራንክ ይለያያል በነገራችን ላይ ምርጥ ፍራንክ ነው ሄሎ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ናቲ እንደ መክሊት ስራ የሰጣቸው 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
እንኳንም ፕራንክ ሆነህ😂😂😂😂😂 በጣም ነው የደነገጥኩት
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Prank aydelem❌❌❌ washtewatal
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
😂😂😂😅😅
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid Жыл бұрын
​​​​​@@heywetነው መጀመሪያውን በደንብ እዩት እነ ሄሉ መግቢያው ላይ የመክሊት ሀሳብ ነው ብለዋል ስለዚህ የናቲና የመክሊት ሀሳብ ነው
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p Жыл бұрын
Wolahi eneerasu 😂😂😂😂😂
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 Жыл бұрын
አይወንድ ልጁ በስማም ይደብራል እረ እንዲያለ ፕራክ ስጠላል እንዲ እየተባለ ነዉ የስንቱ ቤት የተበጠበጠዉ እሶም አበዛችዉ እንዲ ተተለብሶ😢😢😢😢😢
@user-ke1om8yq6b
@user-ke1om8yq6b 8 ай бұрын
ጨርሰው ሳያዩ የሚኮምቱ ሰውች ናቸው የሚስቁኝ😂😂😂
@user-if5ho1ir6t
@user-if5ho1ir6t Жыл бұрын
ወኔ ልቤ ቀጥ አለች እኮ ግን ፕራንክ መሆኑን ሳቅ ፈገግ አልኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xi8tt7im6r
@user-xi8tt7im6r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወየዉ እኔ አፈርኩ ምን ጉድ ነዉ አይፈረድበትም የምትሉት ግን ታማኝ ቢሆን እሧን ሢያያት ማራቅ ነበረበት 😮😮😮😮😮😮😮😊
@user-xv4zf6ft1l
@user-xv4zf6ft1l Жыл бұрын
እኔ በናቲ አልፈርድም እንደዚህ አይነት ፈተና ወንድ ልጅ አይፈተንም
@alemalem8900
@alemalem8900 Жыл бұрын
ይሄ ነገር ተደጋገመ እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ይላል የሀገሬ ሰው ሲተርት ናቲ እና መክሊት ቆም ብላቹ ብታስቡ ጥሩ ነው
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
😂🤭🤔
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ታማኝነት ለራስነው ❤❤😢ሰው ማመን መቀበርነው ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁወንዶቼ😢
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ናቲ ጥፋት የለውም ወንድ ልጅ የገንዘብ አደራ ቢሰጡ ይችላሉ የሴት አደራ ይከብዳቸዋል አጭር ለብሳ እየተፈታተነችው ምን ጥፋት አለበት ለራሷ ፈጣሪን ሳፈራ ተገላልጣ አኡዙቢላህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
ውይ እኳን ፕራክ ሆነ እኔ እራሱ ልቤ ቃጥ ነው ያለብኝ እረ በስመአብ😢❤
@adisumedia1820
@adisumedia1820 Жыл бұрын
እኔም ጠርጥሬ ነበር ኡፍፍፍ ፕራንክ ሊያደርጋት ነው ብዬ ነበር እንኳንም ፕራንክ ሆነ ናቲዬ
@user-ho7sj7db5z
@user-ho7sj7db5z Жыл бұрын
😢😢😢😢ወይኔ ባሌን ብሎክ ላረገው ነበር ደሜ ፈልቶ የምር
@Tegist-e3o
@Tegist-e3o Жыл бұрын
😂😂😂😅
@hawa3886
@hawa3886 Жыл бұрын
እኔራሱ ሌላ ወዶች አልታመን ሲሉ የኔም ያውነው ብየነው የማስበው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
በጣም ባለጌ ነሽ አንች ፈታኞ ባለጌ የሚለዉ ቃል አይገልፃትም የዉነትም ትፈልገዋለች ማለት ነዉ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
አይ ሄሉዬ አትሸወጅ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 Жыл бұрын
ሁሉም አንድ አይደሉም
@semretbokre
@semretbokre Жыл бұрын
እኛም ደንግጠን ነበር😂😂😂😂😂
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ደግጬ ነበር ናቲ የዚህን ያክል ነው ብዬ😢😂😂 እንኳን ውሸት ሆነ❤
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 Ай бұрын
nat balage nek
@user-ci5ol8ly4s
@user-ci5ol8ly4s Жыл бұрын
ኣሯ ናቲ እንደዚ ኣይነት ፕራክ ኣትስሩ ማርያምን በጓደኝነት መሓል ይደብራል ኣያሥፈልግም መጣላትም እንዳለ ኣትርሱ የሠው ሥሜት በትንሽ ነገር ይከፋል እህቶቼ ተጠንቀቁ እንደዚ ኣይነት መሥራት ቢቀር ነው የሚሻለው🥺❤️
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
አይ ኖኦ ፈተናው በጣም ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
ሂሉ እንዲ አይነት ፕራንክ ያስጠላል
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ሔሉ ሁለተኛ እዲህ አይነት ፈተና አትፈትኚ ።
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 Жыл бұрын
እኔ ማጃማርያውን ሳላይ መጨረሻውን አይቼ ነው ሙሉውን ያየሁት ❤️❤️❤️😂
@UMAbdelah
@UMAbdelah Жыл бұрын
ብልጥ ነሽ ወደ ቤቴ ነይ እስኪ
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 Жыл бұрын
ናቲ በጣም ጎበዝ ነክ ጥሩ አስተማሬ ነገር ነዉ የሰራከዉ ታማኝነትክን ቀጥልበት በየትኛዉም መንገድ እምነትክን እዳታረክስ ሰዉ እንኳን ቢፈትንክ ❤❤❤❤
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t Жыл бұрын
አይደለ
@lidukiyalidukiya590
@lidukiyalidukiya590 Жыл бұрын
​@@user-jh8jb2ez8t😂😂😂
@yenemartube1
@yenemartube1 Жыл бұрын
😱😱መጀመሪያ እንዲህ አይኔ ፈጠጠ 😡😡😡😡መሀል አካባቢ ጨስኩ በመጨረሻ🤔🤣🤣🤣🤣🤣አሳቀኝ
@umuhamudyoutube5399
@umuhamudyoutube5399 Жыл бұрын
ጥሩአልሰራችሁም ሶስተኛው ሰይጣን ነው ወንድ ልጅ በሴት አይቆርጥም
@user-ds1bt1of4g
@user-ds1bt1of4g Жыл бұрын
ሳልጨርስ በጣም ተናድጀ ነበርኩ እንካን ፕራንክ ሆነ 👌
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔ እራሡ
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 Жыл бұрын
እኔ በፍቅር መቀለድ በጣም ነው እሚያስጠላኝ እንዴት ልብ እንደሚሰብር ብታውቁ ሄሉ የኔ ቀጫጫ 🥺
@user-lk2ro7it2l
@user-lk2ro7it2l Жыл бұрын
ፍትና በዛ ከባድ ነዉ ዉድልጀ በደዚህ አይፍትንም 😂
@aynalemadisu4402
@aynalemadisu4402 Жыл бұрын
ናት ጀግና አንተ ጥፋተኛ አይደለም ❤❤
@abuyehyaedris3164
@abuyehyaedris3164 Жыл бұрын
ወድልጅ እኳን ኒካህ ሳያረግ ቀርቶ ኒካህኳን ቢስር ከሚስቱ ሌላ ይፈተናል የቱንም ያህል ታማኝና ጠካራኳ ቢሆን ሴትልጅ ፊትናናት በሱ አትፍረዱ እደዚህ እየታከከቺው ወላሂ እሱ ራሱን ለመቆጣጠር ብዙ ሞክሯል ባለጌ ነሺ ሄሎ
@Ejej-hx5nd
@Ejej-hx5nd Жыл бұрын
ልቤ ቀጥ ልትለል ደርሳ ነበር 😢😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤣🤣ናti መጀመሪያ ተናድጄብክ ነበር እኛንም ጭምር ፕራንክ አረጋቹን ውይ 🤣🤣🤣🤣🤣መክሊትና ናti ግን 🤣🤣🤣🤣🤣ጠብቁ 🤣🤣🤣
@sarangish4220
@sarangish4220 Жыл бұрын
ግን እደኔ አሳልፎ ያየ አለ በጣም ከመደገጤ የተነሳ ነዉ😅😅😅😅😅
@tajetaje9957
@tajetaje9957 3 ай бұрын
እኔ😢
@user-oq9rg3wr8e
@user-oq9rg3wr8e Жыл бұрын
አይ ሄሉዬ እንዴት እንደደነገትኩ አጠይቂኝ ወላሂ እንዴት እንደደነገትኩ ወላሂ ናቲዬን እንኳን ሄሉ እኔ አምነዋለሁ ዋዉ ናቲዬ ትለያለህ አኮራሀኝ የኔ ጀግና ንገስልኝ ሺ አመት ንገሱ
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ወንድነት ተፈተነ ይልሀል ይኼ ነው😅😅😅
@zemzem69
@zemzem69 Жыл бұрын
የምር መሥሎኝ በጣም ኣዝኜ ነበር 💔😥 ግን ፕራንክ ቢሆንም ደሥ ኣይልም በጣም ያዘንኩኝ ሄሉ በዚ ፀባይ እራሥሽን የምትጎጂ እንዳህ ኣይነት ፕራንክ ይቅር
@sofyaebrahem7637
@sofyaebrahem7637 Жыл бұрын
ሂሉ ምንም ቤሆን ከሱጋ እዳትቀርቤ እሱ በጣም ልክስክስነዉ እራስሽን ጠብቂ😢😢
@madeenamadeena5005
@madeenamadeena5005 Жыл бұрын
አኡዚቢላሂ በምን አወቅሸ ምን ትመሰሌ አለሸ
@sofyaebrahem7637
@sofyaebrahem7637 Жыл бұрын
@@madeenamadeena5005 እደምታየኝ ከሪፎነገር
@Enu-bl5or
@Enu-bl5or Жыл бұрын
Ere chersachu satayu atcomtu
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ዛሬ ፕራንክ ሊሆን ይችላል ግን እየተደጋገመ ሲሄድ ወደፍቅር ተቀይርሮ ናቲን ልታጭው ትችያለሽ ይችን የመሰለች ቆጆ በፊቱ እየተውረገረገች አለመሳሳት ይከብዳል ስለዚ ፕራንኩን በልክ አድርጉት
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
ትክክል
@mulatuj
@mulatuj Жыл бұрын
ሳህ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
አቤት ውርደት የዛሬውስ ሞት ይሻላል
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ወይኔ ልቤ ቀጥ አለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-rr8yq7mx9m
@user-rr8yq7mx9m Жыл бұрын
ምንምጥፋትይለበትም ወላሂ እንደወንድልጅነው
@user-bs1zz1qf1l
@user-bs1zz1qf1l Жыл бұрын
አራ ኮሜንታሮች ታራጋጉ ጨርሰቹ ሰት ሰሙ አትኮምቱ እንዴ😮😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Жыл бұрын
አይ ፈተና ከባዴነው ወይ ወንዴ😢😢😢😢😢ኤሉ አይዞሽ ወንድ እደዚ ነው ማረ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
ሰላም ግን ቢያንስ ማረጋጋት ነበረብሽ አብረሽ እሂ አይሆንሽም ማለት የለብሽም ሰው ነው ይሳሳታል😢 ናቲ እኛንም ነው ፕራንክ ያረከው ልቢ ከሁለት ስንጥቅ ነው ያለው እሺ ስትላት😅😅😅
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ እዴት እደምታሣሥት መፅሐፍ ቅዱሥ አንብቡ ምን ትመስላላችሁ ሰው እዴት እዲህ ለብሶና ተመነጫጭቆ ለብሶ ወንድን ልጅ ይፈታተናል? ምድረ ጅል ስታሥጠሉ ደግ አደረግህ ናቲ የፕራክም አይነት አለው ሲበዛ ያሥጠላል 😢 ምን ትመሥላላችሁ የሰይጣን ስራ መሥራት
@selamregassabmemoteazentse2415
@selamregassabmemoteazentse2415 Жыл бұрын
ሄሉ ምነው ተፈታተንሽው እንደዚህ አይነት ፍራንክ ጥሩ አይደለም ናቲ በጣም መልካም ሰው ነህ
@GIRMAYenehun-kn5uh
@GIRMAYenehun-kn5uh Жыл бұрын
ትቡን እንደኔ ማነው እሚወዳት
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
እኔ
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Жыл бұрын
ኧረ፣ለወድልጅ፣ሤትአይቀረብለትም፣ምግብመሠለሽእደ፣ለወድልጅ፣እደሤት፣የሚያታልለውነገርየሉም፣በአለምላይ፣አችነሽ፣ጥፋተኛ፣ሔለን
@tiruyeebabumolla9501
@tiruyeebabumolla9501 Жыл бұрын
እረ ውርደት እደዚህ አይነት ፕራክ አለ እረ ወንድን ማመን እኮ ሀሳቡ ሁሉ ብትን አደረገችዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 Жыл бұрын
በጣም😢
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y Жыл бұрын
ናቲ ይች ቅልብልብ ትግርብህ የራሧ ጥፍት ነው እድህ ያለ ፕራክ አይደረግም
@zenashab4209
@zenashab4209 Жыл бұрын
ኤር ልጁን አትፈታተኑት ወንድ ልጅ እኮ ነው በጣም ያስጠላል
@user-gd3jc5cx8z
@user-gd3jc5cx8z Жыл бұрын
ደግአረገ ወላሂበሱ አይፈረድም😢😂😂😂😂ወድድድድድ መቸምአላምን???
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d Жыл бұрын
እኔ አርፈርድም በልጁ ወድ ልጅኮ ነው
@mulatuj
@mulatuj Жыл бұрын
ኧረ ባክሽ
@DhngDgbb
@DhngDgbb Жыл бұрын
ወይኔ በጀመርያ በቃ ወድለማመን ከብዶኝነበር 😮😮 መታገስዋጋለው መጨረሻ ፕራክነው❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እስከመጨረሻ ማየቴ ጠቀመኝ😂
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
ጎበዝ
@user-ro6ex6my5f
@user-ro6ex6my5f Жыл бұрын
ክክክክ እኔም ደምሩኝ
@alemsahay9579
@alemsahay9579 Жыл бұрын
ዛሬ አይ ናቲ አይ ወንድ
@user-fr5zj3rm2z
@user-fr5zj3rm2z 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ስታስጠሉ 😢😢😢😢😢
@GebremikaelYemariyamlij
@GebremikaelYemariyamlij Жыл бұрын
😂የምር እስከ መጨረሻ መስማቴ ጠቀመኝ በጣም ተናድቼ ነበረ 🥰
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እረ እንደዚ አይነት ብራክ ይቀር 😢😢😢😢😢
@najatnsjat9563
@najatnsjat9563 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
እፉፉፉ መጨረሻውን ሳይ ተመስገን አልኩኝ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
ግን ለወድ እደህ አትሁኒ ዉድ ቢሀድ ወድ ይመጣል ኮፍተር ስትይ ነው የሚፍቅርሺ
@mekdestens4401
@mekdestens4401 Жыл бұрын
ሌላቀን ፕራንክ ነው የምለው ዛሬ ግን በጣም ተሸወዶድኩ የእውነት ነው የመሰለኝ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ደግ አረገሽ ወንድ ነውኮ እደዚህ አይነት ፕራንክ
@sarasa1576
@sarasa1576 Жыл бұрын
😂😂😂😂የተረገምሽ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@sarasa1576 እኔ ምላድርግ ተዋረደች እንጂ እራሷ
@tsehaydesaleyin-ql7kr
@tsehaydesaleyin-ql7kr Жыл бұрын
😮😮😮የልቤ ምቴ ጨምሮ ነበሬ የምር እንኳን ፕራንክ ሆኔ ኡፌ ናት የስራህን ይስጥ በጠመዱት ወጥመድ ድጋሜ ገቡ እኔ ሄሉ 😅😅😅😅😅😅😅 ለካ ነገሩ ለላ ነው 😅
@Milimiraaa
@Milimiraaa Жыл бұрын
ወይኔ እንኳን ፕራንክ ሆነ እንዴት ተናድጄ እንደነበር ልነግራቹ ኣልችልም ኡፍፍፍ
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
ስጀማር የምወደውን ሰው ምንም ይሁን አለስፈትንም ሆ ወንድ እኮ ነው ፕረንክ መሆኑ ደስ ይላል😂😂
@gechkassie88kasseie5
@gechkassie88kasseie5 Жыл бұрын
ኧረ ጉድ በል ጎንደር አይ ወንዶች እሄው ነው እውነታው😅😅😅😅
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
😢😢 አረ ተው ወንድ ዳጅ ስሜቱ ስስ ነው ያውም ይህን ሙዝ የመስለ ስውነት አይቶ ይቅርባችሁ ወንድ ልጅ ነውኮ ምንም አትፍረዱምንም ፕራክ ቢሆንም እውነት አድርጎት ቢሆንም 😢
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ሄሉ ናት ፕራክ የተደረገችው😂😂😂😂
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
😂😂😂
@meseratdaba642
@meseratdaba642 Жыл бұрын
🤣🤣🤣እኔ ከሄሉ እኩል ነው የደነገጥኩት ገራሚ ፕራንክ ነው.
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ሄሉግን አበዛሺው እንደ ወንድ ልጅኮነው ተይ በማይቀለድ ነገር አትቀልጅ
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
አትጨርጨሪ ዝብለሽ ባሁኑ ጊዜ ታማኝ የለም
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
😂😂😂👍👍
@rahilrahil1758
@rahilrahil1758 Жыл бұрын
ከዚች ልጅ ጋር ደጋገማችሁት ኤጭ ተው ወንድ ልጅ አትፈታተኑ
@abegu6807
@abegu6807 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ኘራንክ ቢቀርባችሁ ጥሩ ነው ፍቅራችሁን እንዳያበላሸው
@yasheKassaye-xn7wm
@yasheKassaye-xn7wm Жыл бұрын
ግን መጨረሻውን ሳታዬ የኮመታችሁ ደህናናችሁ😂😂😂 እኔ እኮ ቲኩቶክ ላይ ተቆርጦ አይቸ ተናድጀ ይቶብ መጥቸ ሙሉውን አይቸ ኮመትሁ ሆ ሄለን ብቻ ሳይሆን መጨረሻውን ሳያዪ ጨልለው የኮመቱ ብዙ ናቸው እዋይ😂😂😂😂
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ሄሉ ግፍል ግፍል ቶሎ ነው የምታረጅው
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Жыл бұрын
መጀመሪያውን ብቻ አይታችሁ እምኮምቱ ተሸወዳችሁ 😂😂😂😂😂😂
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 Жыл бұрын
እኔእራሱተሳድቤነበር ናቲንይቅርይበለኝ😂😂😂😂😂😢
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk Жыл бұрын
እንኳን ፕራክ ሆነ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር 👍❤
@user-cz6zh8np7f
@user-cz6zh8np7f 6 ай бұрын
ተሳድቤ ነበር እሰከ መጨረሻ ሳየው አጠፋሁት😂😂😂😂😂😂😂😂
@aynayegetaliji2734
@aynayegetaliji2734 Жыл бұрын
ሄሉ ነገሩ ተገለበጠ በይና 🤣🤣🤣🤣🤣
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እስከመጨረሻ እስከማየው አልቻልኩ😂😂😂ለኮሜቱ ቱ
@user-ni1mc9pl8o
@user-ni1mc9pl8o Жыл бұрын
እደዝህ አይነት ፍራንክ ይቅርባችሁ። እኔ ብሆን በጥፊ አወልቃት አለሁኝ።
@HayatMohammad-ym9bu
@HayatMohammad-ym9bu Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉መጨረሻዉ ያበደነዉ ናቲ ጀግናነህ🎉❤😂😂😂😂ሂሉ ምላሽ እጠቅቃለን😂😂😂
@uaeuae-1831
@uaeuae-1831 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እረ ውይይይ ግን እደዚህ አይደረግም
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
አይይይ ወንዶች😭😭በዉነት አያችሁ ወርደታቸዉ 🙄🙄
@user-rt3pm2ly6l
@user-rt3pm2ly6l Жыл бұрын
ናቲ ከፈተና ወድቀሃል እማትረባ😊
@user-od2yg7ki3s
@user-od2yg7ki3s Жыл бұрын
እሁ አይ ኧረ ወድያደግጣችሁ ነው እዲ አላምንም በሉ በሉ❤❤❤❤
@yetatwork6137
@yetatwork6137 Жыл бұрын
Heluya yena tekur azemude mechireshia laye kusese alechi asazenachigni❤
@geniozilarsenallove9018
@geniozilarsenallove9018 Жыл бұрын
እንኳን ፕራንክ ሆነ😢
@sameerasa6279
@sameerasa6279 Жыл бұрын
ወንድ እኳነው አዎ ይሸወደል ምን ይማስለሉ እነኝ ቃፈፊወች
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 Жыл бұрын
መጨረሻውንሳላይ😂😂😂😂 ኮምቼነበር ይቅርበለኝ ናቲ😂😂😂😂😂
እህቴ ፊት ሳምኳት ሄሉ ተሸማቀቀች
22:03
Natty Tube
Рет қаралды 119 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,5 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
ከከከከ#comedy
1:55
Fedila Tube
Рет қаралды 15 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 371 М.
አንቺ ከሀዲ አጠገቤ እንዳት ደርሽ...
11:45
Emebet Kassa
Рет қаралды 141 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН