🔴ለልጂ ስል ላደርግ ነዉ ዉለጅልኝ!!🤷‍♂️

  Рет қаралды 93,348

Natty Tube

Natty Tube

11 ай бұрын

ለልጀ ስል ላደርግ ነዉ ዉለጅልኝ#entertainment #ethiopian #prank #funny #ሰብስክራይብ #subscribe #like ‪@NahiTube1‬ ‪@helutube‬ ‪@haileyeroyal2127‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 1 200
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz 11 ай бұрын
በእግዚአብሔር አትበል እግዚአብሔር እኮ ዝብሎ በዝሙት ፕራንክ የሚቀለድበት አይደለም አስታውሉ 😭😭😭😭
@DhngDgbb
@DhngDgbb 11 ай бұрын
እውነትነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😭
@workjoozil
@workjoozil 10 ай бұрын
Yes
@workjoozil
@workjoozil 10 ай бұрын
የቅር የበላችሁ
@zabebar3796
@zabebar3796 11 ай бұрын
መጀመሪያ በክብር ታገቡ ከዛ ልጂ የራሱን ፀጋ ይዞ ይመጣል ፍቅሩን ያብዛላችሁ😮🥰
@snaasnaap2649
@snaasnaap2649 11 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@kayirushiferaw
@kayirushiferaw 11 ай бұрын
ልዩ
@Kedija6466
@Kedija6466 11 ай бұрын
እኮ
@Kedija6466
@Kedija6466 11 ай бұрын
የሰውልጅ ከእንሰሳ የሚለይበት ዋናው ነገር እሱነው አይነፋርነይ ጠፍቷል 😢
@user-gf4qd7pe6y
@user-gf4qd7pe6y 11 ай бұрын
ክርስቲያኖችኮ አይጋቡም አብዛሀኛወቹ ዝብለው ነው የሚላላጡት
@wollo133
@wollo133 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ እኔ ተሸማቀቄ ሞትኩ ወይ ማየቴን አልተው ወይ መሸማመቄን
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 11 ай бұрын
አረ በሳቅቅቅቅ
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 11 ай бұрын
የበይ ተመልካች ነሽ😂😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
​@@user-di3rq8ll2j😂😂😂😂😂😂
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
😅😅😅ገና ድንግልነሺ ማለትነው
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
አይ ዘ😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ለማየት የተሸማቀቀ አላህ ሆይ ትግስቱን ስጣቸው ተጋቡ መጀመሪያ ሆይ🙈🙈
@kdeoj1075
@kdeoj1075 11 ай бұрын
ኤ ወላ😂😂😂😂
@user-xf1wp2jc9d
@user-xf1wp2jc9d 11 ай бұрын
በጣምነው ምሀሰቅቀው
@user-hr5nx5xt1u
@user-hr5nx5xt1u 10 ай бұрын
ፐፕራንክ ነው እናተ ደሞ 😅
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
አየናቲ ጫማው እኮ ለፃን አይሆንም😂😂😂😂😂4 አመት ልጅ ነው የሚሆነው አቶ አያልቅብህ ናቲ 😂😂😂😂😂የምር እንዴት እዳሳከኝ በቃ ሄሉ በቃ ውለጅ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 11 ай бұрын
ውዶች ፈጣረ ይማረልሽ በሉኝ አጎትየ ታሞብኛል😢😢
@djheih3100
@djheih3100 11 ай бұрын
እመብርሃን ትማረዉ
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው 🙏
@user-ci9tx5iv6q
@user-ci9tx5iv6q 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 11 ай бұрын
አሜንንን
@madanatethio4133
@madanatethio4133 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 11 ай бұрын
ተመካክረው እንደሰሩት ያስታውቃል ምክኒያቱም እሷ ከካሜራ አትወጣም ባይመካከሩ ወደ ሌላ ቦታ ዞር ትል ነበር🤔🤔🤔🤔ለማንኛውም እንደዚህ ከመሆን በስነ ስርአቱ መጋባት መልካም ነው🤔
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 11 ай бұрын
አትሳሳቱ እዴ ዘሎ ልውለድ ቢል ማነው እሽ የሚለው ሁሉምኮ ስርአት አለው እንጂ ካሜራ ስላለ ብየ አላስብም
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 11 ай бұрын
Weregha Atehughe
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 11 ай бұрын
ስታወራ ትንፋሽክ ሲቆራረጥ ያስጨንቃል እረረረረረ እስፖርት ስራ
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 11 ай бұрын
አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂ፈጣሪ በልጄ ይባርካቹህ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ሰላማቹህ ይብዛ🙏🙏🙏
@bitewm7998
@bitewm7998 11 ай бұрын
ሄሉ ግን ይህን የፈርስ ጭራ ይቅርብሽ ፀጉርሽ ነው የሚያምርብሽ እንወዳችሀለን❤❤❤❤❤ በርቱ
@workitye539
@workitye539 11 ай бұрын
አወ ይቅረብሽ ❤❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 11 ай бұрын
እወነት ነወ ወዴ እኔ ደብሮኛል እወነት😢
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 5 ай бұрын
ደምሪኚሳርየ❤❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 5 ай бұрын
@@Senaytgonderwa እሺ ደመረኩሽ ደምሪኝ
@sadasada306
@sadasada306 11 ай бұрын
😂😂😂ግን ሳላደቃቹህ አላልፍም የዘመኑ ወጣት በአንድ ቀን ትውውቅ ግንኙነት ያደርጋላሉ ፋሽን እየመደላቸው እናተ ግን በጣም በጣም አኮራቹህኝ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁን ወላሂ👍👍😍😍😍😍
@saraeshetu7446
@saraeshetu7446 11 ай бұрын
እንዴ በምን አውቀሽ ነው አላማድረጋቸውን😅😅😅😅😅
@ssuu4227
@ssuu4227 11 ай бұрын
ሚስኪን አብሮ እየኖሩ ግንኘነት አያደርጉም ማለት የማይታመንነው
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 11 ай бұрын
ኮሜተሮች የሚደረገውን ሁሉ የምታምኑት ነገርሰ😅
@eteneshwubshet1928
@eteneshwubshet1928 11 ай бұрын
ደፍር አንድ ቤት እዬዋሉ አያረጉም አይከብድም
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 11 ай бұрын
በምን አወቅሽ
@tayakhan1921
@tayakhan1921 11 ай бұрын
ፈጣሪ 10 ልጅ ይስጣችሁ 😂😂😂😂
@senai974
@senai974 11 ай бұрын
😂😂አሜን
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t 11 ай бұрын
ጎሽ😂😂😂😂
@user-fs3lg8om1g
@user-fs3lg8om1g 11 ай бұрын
እዚህ ቤት ሁሌ ፕራንክ ነው ሞሻላህ😅❤❤
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@adisesfa9848
@adisesfa9848 11 ай бұрын
😂
@Madenamohammed-vm8cn
@Madenamohammed-vm8cn 11 ай бұрын
😂😂😂
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 11 ай бұрын
አረ ናቲ ሰውነት በጣም ጨምርሀል እስፖርት ብትጀምር መልካም ነው ሄሉ አረ ባልሽን እስፖርት አሰሪው ዝም አትበይ❤
@meronyeshuas732
@meronyeshuas732 11 ай бұрын
ወይኔ ናቲ ድምፀ መረዋ ብየሀለሁ😂😂😂😂😂😂 ሄሉ ግን ጀግና ነሽ ትዳራችሁን ግን አታዘግዪት ቶሎ ተጋቡ❤❤❤❤❤
@tinsaewondu5589
@tinsaewondu5589 11 ай бұрын
ናቲዬ ገና ስላየው በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤️❤️❤️😘
@user-yr8hv6ex4i
@user-yr8hv6ex4i 11 ай бұрын
ኧረ ናቲ ሄሉ ደሥ ሥትሉ አይዳችሁ ይመቻል የናቲ ትግሥት አለማድነቅ አይቻልም
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 11 ай бұрын
የኔ ማሮች ተጋቡ እና ውለዱ ልጂ በልጂነት ነው🎉🎉🎉
@maserstgehwg4097
@maserstgehwg4097 11 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂 የጫማዉ ነገር የሚራመዲነዉ ገና ለተወደ አላለችም😂😂😂😂😂
@user-gk8dd2wy6o
@user-gk8dd2wy6o 11 ай бұрын
ጩሕትሽ እና የረስ ጭራሽ ይቅር በተረፈ በርቱ ድራማቹን ቀጥሉ እኛም እናያለን😂😂😂😂😂😂
@bezawitmoges9354
@bezawitmoges9354 11 ай бұрын
ገና ሳላየው በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
በጣም በእዉነት ያሰቃል
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 11 ай бұрын
😂😂😂enem
@user-or7fs3wl4l
@user-or7fs3wl4l 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yuotub1126
@yuotub1126 11 ай бұрын
እዉነት እኔም ተጃጃልኩኝ ሳይረገዝ ቅድመ ዝግጅት ሲል ግራ ገባኝ
@almanal7784
@almanal7784 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 11 ай бұрын
አንቴ ናት ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ጌታ ስሳጣ ብቻ ነው ምወለዳው ስለገቡም ብቻ አይወልድም ስለራጉም አይዎልድም
@user-os7lg1oy5z
@user-os7lg1oy5z 11 ай бұрын
ከዩቱበሮች አብጄ እምውዳቹ ጥንዶች የሳቄ ምንጮች ስወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EtneshAlmanio-fj8xg
@EtneshAlmanio-fj8xg 11 ай бұрын
ክክክክክ ናቲ ልጅ ካማረህ አግባት ሄሉን 😁😁😁
@TsehaySisay-tt1rr
@TsehaySisay-tt1rr 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዘፈኑ ነው ያዝናናል ናቲ❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እረ የዛሬውስ ከፋ ናቲ ማርያምን አተም አልተቻልክ 😂😂😂😂😂
@redwan905
@redwan905 11 ай бұрын
ኸረ ክብራችሁን ሸጣችሁ የሚመጣ ብር ጥቅር ብሎ ይቅር ቤተሰብ እንኳ አታፍሩም ጉድ የዩቱዩብ ብር አሰከራችሁ😢😢😢
@user-dj1dg7po4q
@user-dj1dg7po4q 11 ай бұрын
ሁለየ ነው እምከታተላችሁ ግን በጭራሽ ኮሜት አልፅፍም ለናተ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው ግን ሁላችሁም ኢቱበሮች ተው ግን ስንት እሚስራ ስራ ሞልቷል ሚድያ ላይ እዴህ መላላጥ በጣም ነው እሚስጠላው ይህ አደኛ ሀይማኖታችን አይፈቅድም ሁለተኛ ባህላችን አደለም የዚህን ያህል መተሻሽት ከዝሙት አያስም በእውነት ከጋብቻ በፊት እዴህ አይነት ነገር ጡር አደለም ፍቅረኛ አትያዙ አደለም ግን አተም ስለሷ እሷም ስላተ ያለውን ደካማ ጎናችሁን ጠካራ ጎናችሁን መጠናናት በደብ መተዋወቅ ነው መተቀቀፍ መሳሳም የሚባለው ነገር በጣም ያስጠላል ተው ተው አይ በእውነት የኛ ነገር በጣም ያሣዝናል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን😢😢😢😢😢
@betialme5703
@betialme5703 11 ай бұрын
የምታቀርብልን ተከታታይ ድራማዎች በጣም ድንቅ ድንቅ ናቸው...ወደ ፊልሙ ዓለም ጎራ በሉ ... ወይ ፕራንክ🤔🤔🤔
@keymobile3913
@keymobile3913 11 ай бұрын
አስተማሪ ኘራንክ ነው ዝሙት በበዛበት አለም ጎበዞች
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ አሁን ልጀምር ነው አላለችም ቴካዌ ፍትህ ለቴካዌ ኧረ በሳቅ ሞትን
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
በጣም ንግግር ብሎ ዝም ነዉ
@adis7211
@adis7211 11 ай бұрын
ናቲ😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሄሉ ልጅ ስንት ጣጣ ይዞ ይመጣል ናቲ ጣጣ ጨረሻለዉ😂😂😂😂❤❤❤
@user-qn2vn8gm6o
@user-qn2vn8gm6o 11 ай бұрын
በሰመኣብ ምን ኣይነት ስራ ነው በዝሙት ብራክ ኣትስሩ እንደዚ ስራ እግዚአብሔር አይወደም😢😢😢😢😢የማይስጠላ ብራንክ ከኣሁን ባሃላ ብራንካቹ ኣያይም😢😢😢😢😢
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 11 ай бұрын
ትክክል ጎበዝ
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv 11 ай бұрын
አይለያችሁ ዉለዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 11 ай бұрын
አይ ናቲ ጎበዝ ሲወለድም ልጁ ለልጅህ ብቻ እድታስብ ለልጄ እና ለልጄ ብቻ ያልካትን እዳረሳት
@HabtamWendimu-hs5nt
@HabtamWendimu-hs5nt 11 ай бұрын
አይኔ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ አይ ሄሉዬ ልውጣብኝ ነው አላልሽም። እረ ናቲ ተውግን። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 11 ай бұрын
አሁን ልጀምር ነው እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሄሉ ኦ ባክሽን አታሰቃይው😂😂😂😂😂😂
@BariketAbiyo4945
@BariketAbiyo4945 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 ай бұрын
ዘፈኑ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂❤🎉
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 11 ай бұрын
ኦረ ትኩረት ወደ ኢየሱስ ናቲ ኢየሱስ እሰከ መጨረሻ ፍቅራቹ ያጣፍጠው ግን በሚድያ ህዝባችን መይማርክ ነገር ነገር ፈጣሪ አይወድም
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 11 ай бұрын
አይ ናቲ ገና ሣይረገሽ ሁሉንም እያሟላሁ ነው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😃
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 11 ай бұрын
ጀግና ሄሉዬ❤ ናቲ እደት እዳሣከኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😂❤❤
@WissamCell-vg1dh
@WissamCell-vg1dh 11 ай бұрын
ናቲ ግን ፕራንክ ላይ በጣም ጎበዝ ሆኗል❤😂😂😂😂😂😂 በጣም ተመቻችሁኝ በርቱ❤❤🎉
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 11 ай бұрын
ተጋብ በስነስረአት🙏💙❤
@sofiasofi1775
@sofiasofi1775 11 ай бұрын
ሄሉ ይሄን ምክኒያት አጊኝተሽማ በምክኒያት ተጠምጠሚ ማቀፍ ትወጂ ነበር ዛሬ እሱ ፍቃደኛ ሆኖልሻል
@Yodit-df9ln
@Yodit-df9ln 11 ай бұрын
ሄሉ አሁን ልጀምረው ነው አባባልሽ ተመችቶኛል 😀😀😀😀
@workitye539
@workitye539 11 ай бұрын
ምን ታድረግ አጣደፈታ እኮ 😂😂😂😂😂
@Raniatube461
@Raniatube461 11 ай бұрын
አረ ጫማዉ ትልቅ ነዉ ወይኔ በሳቅ ሞኩ
@yorgowalid9439
@yorgowalid9439 11 ай бұрын
ኧረ ናቲ ሼም ነዉ የምር አፈሩኩን❤❤❤😂😂😂😂
@madina3096
@madina3096 11 ай бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ😂 አሁን ማነነው የምታሞኙት😅እኛኳን እንዴምናይው ከሆነ ምነም አልቀራቺሁም ማነምኮ ግነኙነት ሲያረግ ሚዲያ አያወጣም አጥፍቶ ነውጂ😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qf5il4kt1k
@user-qf5il4kt1k 11 ай бұрын
😂😂😂❤
@BantamlakAyana
@BantamlakAyana 11 ай бұрын
በእውነት ዘፈኑ ያሥቃል
@ZemZem-zw3if
@ZemZem-zw3if 11 ай бұрын
ሳታጃጅል ዉሰደኛ ጉድበል ጎደር ምን የሚሉትነዉ😢😢😢😢
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 ай бұрын
😆😆😆
@ZemZem-zw3if
@ZemZem-zw3if 11 ай бұрын
@@user-ve7wp3hb8p ክክክክ ያስቃል ያስለቅሳልእጂ😆😆😆😆
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 11 ай бұрын
እረ ተጋቡ ጥሩ አይደለም እንዳትሳሳቱ ሀጥያትን እንዳትሰሩ ፍቅር መተማመን መከባበር ከልብ የሆነ ካላቹ አብራቹ ሰርታቹ ማደግ ትችላላቹ ስለዚህ ተጋቡ
@FatimaFatima-rx7ji
@FatimaFatima-rx7ji 11 ай бұрын
😂😂😂👋
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 11 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁አረ ናቲ ገደልከኝ በሳቅ እኔ የተመቸኝ ዘፈኑ ነው ቢያንስ ልዝፈንለት አይ አተ
@zinet4736
@zinet4736 11 ай бұрын
ክክክክክክክ ቪዲዮዉን ሳላየዉ ገና የሳኩት ሄልዬ ይሄ አሁን የለበሽዉ ሱራ አያምርም አትልቀሽዉ ከፀጉሩ ጋር ያሥጠላል እና በተረፈ ዉለዱ ክበዱ በፍቅር በሠላም ያኑራችሁ
@araa322
@araa322 11 ай бұрын
ልቶጠብኝ ነዉ አይ ሄሉዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሲወደቹ መነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀቹ❤❤❤❤❤
@tewdie6297
@tewdie6297 11 ай бұрын
በመጀመሪያ ልጂ ማሰብህ ደሰ ይላል ልጂ ፀጋነው የአንተ ደግሞ ክፍ ወይ ናቲ😂😂😂😂😂
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
😅😅😅በጣም ደብሮኝነበር❤😂😂😂ፈታአደረጋችሁ፤፤፤ለብርእያላችሁ ከፈጣሪ አትጣሉ አስተውሉ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
ኬየት እንደምታመጡት አይ ናቲ ለዚህ ብለህ የልጅ እቃ ገዛህ ታሰቃለህ ኤሉ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ ጎበዝ በጣም ደሰ የሚል ፕራንክ ነዉ ሁለቴ ነዉ ያየሁት አወዘጋገብከኝ እኮ ደሰ እሚል አባባል
@user-yr5on5rv4g
@user-yr5on5rv4g 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 11 ай бұрын
እረደስ ይላል ዉለዱክበዱ ልጁ በልጁነት❤❤❤😂😂
@zenatakile529
@zenatakile529 11 ай бұрын
Siwdachu barthu❤️❤️❤️❤️helu dasi tilalchu yene wdochi
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 11 ай бұрын
ክክክክክክ አንድክላስ ዳይበርነው የማረገውአላለም ያተስከፋ የጫማውስነገር😂😂
@user-ex9cj5lu8l
@user-ex9cj5lu8l 11 ай бұрын
ሄሉን ሳላደንቃት አላልፍም በዚህ ዘመን እንደአንች አይነት ብርቱ የለም ጠንካራ አቋም ያለሽ ሴት ጀጊኒት
@hasatpice9198
@hasatpice9198 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ወይኔ ዛሬ የተለየነው ወይኔ ሄሉ ልቧ ዱጭዱጭ ያለው አይለቀኝም ብላ😅😅ወይ ናቲ አልተቻልክም ከሁሉም የጫማው ነገር😅በሉ እደዚህ አትገላቱ እሳትና ጭድ ባንድ ሁናችሁ ተጋቡና ውለዱ ክበዱ ፍቅር ለየብቻ በቂ አደለም ተጋቡ።💐🌸🌷🌷
@dinkewend5723
@dinkewend5723 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አሪፍ ነዉ በርቱ ዘኑ ያስቃል
@youtube3789
@youtube3789 11 ай бұрын
ናቲ እውነትህን ነውን ልጄ በልጄነት ደስ ይላል ግን ሄሉ እሼ ትል ይሆን እንጅቅ መልሱን እንስማለን❤❤❤❤
@FikrteWyohanns-bl4cd
@FikrteWyohanns-bl4cd 11 ай бұрын
የዛሬው ደሞ የተለየ ነው ❤❤❤❤😅😅😅
@Mozain12
@Mozain12 11 ай бұрын
አረየነዚህልጆችጨዋታአያልቅባቸውም በሳቅሞኩኝ ይመቻችሁ
@Hana-3838
@Hana-3838 11 ай бұрын
👍👍👍👍🥰🥰🥰ዛሬ ተመቸኘ ሓሓሓሓ ሔሉ ተጨረጨረች
@luwamgebrehiwot1882
@luwamgebrehiwot1882 11 ай бұрын
እውይ 😂 ዘፈኑስ ኣፈረሰይ ብሳቅ ለራስህ ልጅ ነህ ናቲ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@hfsfjd3085
@hfsfjd3085 11 ай бұрын
ወይኔ ተሸማቅቅ ማቱኩ በመብርሃን 🙈🙈😂😂
@mabu4825
@mabu4825 11 ай бұрын
ናት ቃጨጨ ስቶሆን ዶሮ ማሰለችክ እንዴ በንድ ቀን ምቶልዳው ነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bedritubahemd8673
@bedritubahemd8673 11 ай бұрын
ዶሮ እራሱ ባንድ ቀን ልጅ አትወልድም😂😂😂😂
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 10 ай бұрын
ኦረ ማቲ ይተስ ከፍ መጀመሪይ ተጋቡ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@kookeeti62
@kookeeti62 11 ай бұрын
Ahun letotabegn new ende ayi helu😃😃😃 fkrachun yabzalachu 🥰🥰
@masart9631
@masart9631 11 ай бұрын
አራ ጋይስ እናንተ እየለቹ እኔ ልፈር🙈😑ስቀጥል ሙዚቃው ነው ጦሽ የረገኝ😂😂😂😂😂
@tigist9632
@tigist9632 11 ай бұрын
ተዉ በዚህ ልክ አትዉረዱ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 11 ай бұрын
ናቲዬ ዘፈኑ ተመቸኝ ኪኪኪኪኪ😂😂😂
@tejaq8618
@tejaq8618 11 ай бұрын
ናቲ ትችላለክ አንተ ብቻ ፕራክ ስራ😂😂😂😂ሆ ልትወጣብኝነውእዴ አለለችም ኤለን😂😂ና እንዴትነው የሚደረገው ሳይወጣ😂😂😂
@workitye539
@workitye539 11 ай бұрын
ልጅ መውደደህ ደስ ይላል❤❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 11 ай бұрын
ጌታ፣ሆይ፣ነህ ፣ትግስቱ ስጠኝ ❤❤ገና ስገባ ነው፣ሰቄን፣መቆጣጠር አልቻልኩም 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 11 ай бұрын
Uko eneerase😂😂😂😂
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 11 ай бұрын
ኧረ በሳቅ😅😅 እንዴ አሁን ልትጀምር ነው እነሰዴ አላለችም
@dasuyelove
@dasuyelove 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ጉድ ፈላ
@edomedinat2291
@edomedinat2291 11 ай бұрын
በሆነው ባልሆነው የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥሩ
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 11 ай бұрын
😢😢😢😢ያሳዝናል ክብርና ምስጋነመ ለሶም አጠራሩ ይሁንልን አሜን
@user-vo6ov3is8w
@user-vo6ov3is8w 11 ай бұрын
​@@user-di3rq8ll2jአሜን አሜን አሜን 👏
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 11 ай бұрын
በትክክል 😢😢😢😢አሜንአሜን
@HayatEdres
@HayatEdres 11 ай бұрын
ዛሬኮሜንትአንደኛነኝላይክግጩኝ😅
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ዘፈን😂😂😂😂በፈጣሪ በሳቅ ሞትኩ
@messimessi7609
@messimessi7609 11 ай бұрын
አየ. ሄሉ. አሁን. ልጀምረ ነዉ. አላልሽም😂😂😂😂😂😂😂😂
@Hana-3838
@Hana-3838 11 ай бұрын
🥰🥰🥰በግሩ የሚሔድነው የሚወለደው ሣይረገዝ ጉድ የጫማው ትልቅነት ብልጥ ከሖነች ታየዋለች እሧ ግን ቶሎ ነው የምትነደው እንደጧፍ በይ ቻይው
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 11 ай бұрын
😂😂😂😂አረ ዘፈኑ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂🤣🤣🤣
@rrr9206
@rrr9206 11 ай бұрын
አረ ጨመዉ ሺት ቤት ልገበባት መሆን አለበት😂😂😂
@zemzem69
@zemzem69 11 ай бұрын
ኣልጋ ቀሸረሽ ፕራንክ 🙈🙈🙈😂😂😂😂😂
@alemmtadess6809
@alemmtadess6809 11 ай бұрын
ገና ሳላየዉ ሳቁኩኘ😅😅😅የመቻቹ
@karemakarema1206
@karemakarema1206 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ 😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ አይ ናቲ
@alamalam9788
@alamalam9788 11 ай бұрын
እረናቲ ጨምርሀል ቀልድህ ፕራንክ አቤት ዛሬ ይለያል የሳቂ ምጭ ናቹሁ ፍቅራቹሁ ይብዛ ግን ተጋቡ ቱሎ እንዳትሳሳቱ እሺ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመንግስት ፀጉር 😂😂😂😂
@madinad6932
@madinad6932 11 ай бұрын
Kkkkkkkk😅😅😅😅😅😅😅
@user-kb2jz2km6f
@user-kb2jz2km6f 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 11 ай бұрын
ለሀገራችን ሰላም ይላክልን🙏🙏🙏😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 11 ай бұрын
😢😢አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv 11 ай бұрын
ቶሎ አላለም እርሾዉን በዛ አርግበት😂😂😂😂😂😂
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
ናቲ.... ፕሊስ... እንዲህ አይነት ፕራንክ ስትስሩ ፕሊስ... ከ 18 አመት በታች ይሄንን ማየት አይመከርም... ብለህ ተናገር... በዚህ ላይ ደሞ.. ይሄን በ መስለ ፕራንክ የፈጣሪን ስም 10 ግዝ አትጥራ በፈጠረህ... ናቲ የተረጋጋ ልጅ ነበር.. አሁን ግን ይቅርታ አርግልኝ እና ትንሽ... መስመር ሳት እያረክ ነው... አረጋጋው ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
ወይኔ አምሮቱ አናትህ ላይ ወቶ ነው እኛ የምታሳቅቀን ሆ ግን እኮ አምሮቱን እየወጣ ነው እኛጋር የምመጡት ነገርስ😅😅😅😅
@ayshaaysha5179
@ayshaaysha5179 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@selamburuk
@selamburuk 11 ай бұрын
ልምድ ሆነሃል መሰለኝ እና በቀልድ ሰአት በስም እግዚአብሔር ብለህ ኣታንሳ የኔ ወንድም ዉሸት ምንም ቢደረግ እዉነት ልሆን አልችልም!
@meronbekele1316
@meronbekele1316 11 ай бұрын
Nati mino antem sirak Hulu astelabet Lela sira yelachum ende tejajelachu betam
@emutube9137
@emutube9137 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሞክር. ሆሆሆሆ ለመቸነዉ ቁጠባዉ😂😂😂😂😂😂
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
ምንም ስለሌለ እህቴን ተዋት አለኝ
22:55
Natty Tube
Рет қаралды 61 М.
ማርክ የሆነ ነገር ሆኖአል 😭😔/marketube/abtube/mubetube
11:41
lamba boy ላምባ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 45 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 45 МЛН
Простой дворник с большим сердцем 🫶
0:25
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 14 МЛН