No video

እኔ ማምነው //አዲስአለም አሰፋ// Enemamnew //Addisalem Assefa New Song

  Рет қаралды 448,117

Addisalem Official

Addisalem Official

2 жыл бұрын

#Addisalem_Asefa
.
Follow me on Facebook
/ addisalem-assefa-27376...
yelbe Jegna/Addisalem Official New video

Пікірлер: 286
@getayawekal
@getayawekal 2 жыл бұрын
የምንወድሽ እና ፀጋው የበዛልሽ አዲሰ አለም ዝማሬዎችሽን በዚህ መልኩ ስላቀረብሽልን እግዚአብሄር ይባርክሽ፡፡ በውስጥሽ ባለው ፀጋ ከሚጠቀሙ ሰዎች መሃከል ነን፡፡ ዝማሬዎችሽን ስናዳምጥ በጌታ ላይ ያለንን እምነት ሁልጊዜ ያጠነክርልናል፡፡ በይበልጥ ይሄ መዝሙር በኛ ቤት ውስጥ ትልቅ ስራን የሰራ ዝማሬ ነው፡፡ በአንድ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ባለፍን ጊዜ መዝሙሩን ጮክ አድረገን ከፍተን “የነፍሴ ጌታ አይደለም ወይ ይችላል በኔ ላይ” እያልን አብረንሽ ስንዘምር በሰው የማይቻለው ነገር በጌታ ሲሆንልን አይተናል፡፡ የጌታ መንፈስ የሚሰራበት ዝማሬዎችሽን ሌሎቹንም እንድታካፍይን እናበረታታሻለን፡፡ ይሄ ዝማሬ ደግሞ እንደገና በተሻሻለ ሙዚቃ መሰራቱ፣ ያንቺ ድምጽ፣ የሙዚቃው ቅንብር፣ አቀራረቡ፣ በሙሉ መጀመሪያ ዝማሬውን ከሰማንበት መንፈስ የማያሰውጣን ሆኖ አግኝተነዋል በዚህ ሰራ አብረውሽ የደከሙትን ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ እንላለን፡፡ G&B
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውዶች እወዳችኃለሁ ኦ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰደው መቼም ጌታ እኔን ከመሬት አንስቶ በእናንተ በተወዳችሁ ፊት ሞገስ ከሰጠኝና በኔ ከሰራ ከተቀመ ሌላ ምን እላለሁ.... ክቡሩን ስሙን አልቃለሁ እወዳችኋለሁ ❤❤
@whowho4078
@whowho4078 Жыл бұрын
N.a.
@solomonyega6807
@solomonyega6807 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@teddy3885
@teddy3885 10 ай бұрын
😊
@gracefenta614
@gracefenta614 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@protestantmezmurfullalbum
@protestantmezmurfullalbum 2 жыл бұрын
ጌታን የተቀበልኩት ሰብከው አልገባ ያልኝ የእየሱስ ፍቅር በአንቺ መዝሙር በርቶልኝ ነው ያኔ መዝሙርሽ ውስጥ ያለው መንፈስ ከአይኔ መጋረጃውን ቀደደው "ነብስ እስከ መስጠት...ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ህድ ብሎ አያባርረኝም" በሚለው መዝሙርሽ እጀን ለእየሱስ ሰጠሁት... እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
@mintesenotkassa2851
@mintesenotkassa2851 2 жыл бұрын
ደስ ሲል
@yordiyeesisaay6511
@yordiyeesisaay6511 Жыл бұрын
Betam des yilal geta yibarek enem yeswan mezmur bemesmat new getan yetekebelkut bewnet geta tsegawun yabzalat addisiye 💚💚💚💚💚❤❤❤❤
@hidatmesmer5863
@hidatmesmer5863 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LiduLidu-vp5gr
@LiduLidu-vp5gr 11 күн бұрын
ename ewnte orthodox eyalew bezu be Adis Alem mezmur etnana neber when I was high-school
@LiduLidu-vp5gr
@LiduLidu-vp5gr 11 күн бұрын
thanks to God , he found me my Jesus ❤❤❤❤❤
@user-gg7fn2gu8u
@user-gg7fn2gu8u 2 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችሽ ሁለም ሲሰማቸው ማልሰለቻቸው ናቸው ፡፡ እግዚአብሄርም አሁንም የማትሰለቺ ያድርግሽ ፤ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ፤እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@raida5820
@raida5820 2 жыл бұрын
አዘምራለው ብርሀን ይሆና የፅድቅ ፀሀይ ወቶአል አታፊሪም አና አትፍሪ እኔ ማምነው ተራራሽ ይናዳል ያለኝ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አዲስዬ ጌታ ዘመን ዘላለምሽን ይባርክ ዝማሬዎችሽን እየሰማው ነው ያደኩት
@GitaniGitani-pf4ct
@GitaniGitani-pf4ct Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመን ይባረክ አንቼኮ ለትውልድት በርከትነሽ
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 2 жыл бұрын
አዲስዬ የተባረክሽ ❤❤❤❤
@user-yh1fr1zm9n
@user-yh1fr1zm9n 23 күн бұрын
Amen Amen Amen egziabher zemenshn yebareke
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
አዲስዬ የኔ ስርዓት ሙሉ እህት እምወድሽ ጸጋ ይብዛልሽ ተባረክልኝ 🙏🙏🙌🙌🙌🥰🥰💖💖
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
በጣም የምወደሸ የአባተ እቁ ተባርክ አብዙቱ ጌታ እየሱሰ ፀጋ ያብዛልሸ እነ ሁለም ከልጀነተ ጀምሩ መዘሙርሸ ስሰማ ሰላም ደሰታ ይሰመኘል
@edenendale8177
@edenendale8177 2 жыл бұрын
እኔ ማምነዉ ጨለማሽ ይበራል ያለኝን ነዉ እግዚአብሔር አምነዋለሁ ይሠራል ነገሬን ነ🎶💕ታምራት ያሳየኛል ጌታ ..... I love it c't stop lessnig Tabrkilgn Addiya 💕👏👏👏
@Dau2023
@Dau2023 9 ай бұрын
አመት አለፈው ከተለቀቀ ግን እስካሁን እየሰማሁኝ ነው። ተባረኪ🙏
@yeedilfreabebe3088
@yeedilfreabebe3088 2 жыл бұрын
ማእበሉ ለምን ነካኝ አልልም!. . .የአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ሃሌ ሉያ አሜን 🙏🙏🙏🙏 አዲስዬ በጣም ነው ዝማሬዎችሽን የምባረክባቸው በጣም ነው የምወድሽ ከነአለባበስሽ ተባርከሽ ቅሪ ፀጋው ይብዛልሽ ስለሁሉም ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 23 күн бұрын
ጨዋ ዘማሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ለዘመናት እግዚአብሔርን የሚባርኩ መዝሙር የተሰጠሽ ሴት ተባረኪ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ አዲሲዬ ቡሩክ ነሽ ቡሩክ ሁኝ
@Singerhenokhatiya
@Singerhenokhatiya 2 жыл бұрын
አንቺ በረከታችን ነሽ አዲሳችን ተባረኪልን
@Maa-sj4oe
@Maa-sj4oe 2 жыл бұрын
አሜን አድስዬ የኔ እናት ስውድሽ ለምልሚልኝ በብዙ አንድ ዝማሬሽን እንዴት እደማግኘው እንካ ልቤን ያዝልኝ ካንተ ዘንድ አኑርልኝ ያስቀመጥከው አይጠፋምና እፎይ ልበል ልስጥህና የሚለውን ዝማሬ ድግሚው የኔ ውድ
@sabaeyob2544
@sabaeyob2544 2 жыл бұрын
ኣላምንም ሁኔታን ኣላምንም ችግሬን እግዚኣብሄርን ኣምነዋለሁ ይሰራል ነገሬን እኔ ማምነው ተራራሽ ይናዳል ያለኝን ነው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ። ይኼ መዝሙር በህይወቴ በብዙ ኣሻግሮኛል፡ ጌታ ይባርክሽ። ዘመንሽ ይለምልም ኣዲስዬ በጣም እወድሻለሁ።
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 2 жыл бұрын
Ameeeeeen ዘመንሽ ይባርክ 😊😊😊 በእውነቱ በአንቺ መዝሙር በጣም ብዙ ጊዜ ነው የተጽናናውት እወድሻለሁ 😊😊😊
@baslielsisay5477
@baslielsisay5477 2 жыл бұрын
በውስጥሽ ባለው ፀጋ ከሚጠቀሙ ሰዎች መሃከል ነኝ ዘመንሽ ይባረክ
@vellabeautytrainingacademy5521
@vellabeautytrainingacademy5521 2 жыл бұрын
Wow... ብርኃን ይሆናል!!! ተባረኪ እህታችን!!!
@Danitube2162
@Danitube2162 Жыл бұрын
የኔ እናት ዘመንሽ ብርክ ይባል።።ስለአንቺ እግዚአብሔር እራሱ ክብሩን ይውሰድ።።በጣም ነው የሚወድሽ❤❤❤!!
@you7606
@you7606 6 ай бұрын
1:09
@getnetgirma2968
@getnetgirma2968 2 жыл бұрын
አዲስዬ እንወድሻለን ❤ ባንቺ አገልግሎት ብዙ ተባርከናል 🙏
@ythbarekkiflai8232
@ythbarekkiflai8232 25 күн бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክሽ፡እልልልልልልልልልል ክብር፡ኣምልኮ፡ውዳሴ ለሱ ብቻ ይሁን ኣሜንንንንንን
@asterbelhu6349
@asterbelhu6349 2 жыл бұрын
Metashilin esey Adisiye🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
አድሰይ በጣም ይምወደሽ ጸጋስግ ይበዛ ሁሉም ማዝምሮቺሽ ተብርካለው ❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ሃሌ ሉያ አሜን 🙏🙏🙏🙏 አዲስዬ በጣም ነው ዝማሬዎችሽን የምባረክባቸው በጣም ነው የምወድሽ ከነአለባበስሽ ተባርከሽ ቅሪ ፀጋው ይብዛልሽ ስለሁሉም ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን
@bezawitkiros2313
@bezawitkiros2313 2 жыл бұрын
Amen Amen, I can’t stop listening this song it’s so amazing God bless you Adisiye, ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bikeomran1818
@bikeomran1818 2 жыл бұрын
መዝሙርሽን ስሰማ ነው ያደኩት ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@zinashhuluka7997
@zinashhuluka7997 2 жыл бұрын
Amen hulune yechelale benha layhe so ezemeralew birhane yhionalhe sister God bless you how powerful song!!!!!!!
@user-ev4xd6uz8z
@user-ev4xd6uz8z 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ሁሉን ይችላል በእኔ ላይ የነፍሴ ጌታ አይደለም ወይ ይችላል በእኔ ለይ አሜን!!!
@mamealseef430
@mamealseef430 2 жыл бұрын
Amen Amen TEBAREKI bbiz 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏💞💞💞💞💞💞
@danaitdani236
@danaitdani236 Жыл бұрын
@@mamealseef430 ll
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
አዲሰአለም አዲስ የሚያደርግ በአዲስ ሀይል የሚያቆም ፀጋ ተባረኪ በረክርክክክክክ በይ ይብዛልሽ።
@rahwateklay536
@rahwateklay536 2 жыл бұрын
Addisye ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክልሽ የኔ ወርቅ እወድሻለሁ💛
@richlove4954
@richlove4954 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 жыл бұрын
God bless you and your family ❤️🙏
@asmirjohn1683
@asmirjohn1683 Жыл бұрын
Love you Addisye yabzalsh bless you abundantly 🇪🇷🇪🇷
@samuelyetera5135
@samuelyetera5135 2 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ክብር ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ፀጋውን አሁንም ያብዛልሽ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny Жыл бұрын
God bless you more my sister 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💝💝💝
@GospelOfChristForAll7777
@GospelOfChristForAll7777 Жыл бұрын
Amen Hallelujah Jesus . He is faithful God and he will never promise that can’t do
@davidasefa4576
@davidasefa4576 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ተባርክሺ!
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 жыл бұрын
አዲስዬ ፀጋ ይብዛልሽ
@yegetaisraelyakob7813
@yegetaisraelyakob7813 2 жыл бұрын
ተባረኪ🙌💛 አዱዬ 🎶🎹🎺🎻🎻🎻🎻🎻 🙏🙏🙏
@samueldeselegne63
@samueldeselegne63 Жыл бұрын
ዋወ የእኔ እናት ተበረክይ ስለ አንች ጌታ ይበረክ በጣም ነው መዝሙሮችሽን ምወዳው
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u Жыл бұрын
አዲስ አለም አሰፉ መዝሞሮችሽን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከዉ🙏🙏💕💕
@eyuelw
@eyuelw 2 жыл бұрын
What a song with lovely music composition
@abigiyamekonnen7180
@abigiyamekonnen7180 2 жыл бұрын
Amenn amen amen amen zimarewch hulu melkte nberu,nachewm zemenshi ybarek 👏👏👏👏🙏❤️
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Almighty God blessed forever and ever. Almighty God blessed you
@jerusalemregassa2367
@jerusalemregassa2367 27 күн бұрын
You are Amazing 👏 Amazing person ❤️ ♥️ 💖
@birhanmamo2772
@birhanmamo2772 2 жыл бұрын
አሜን ይህ ለኔ መልክቴ ነው እወድሻለው
@ProamesAbebeb
@ProamesAbebeb 3 ай бұрын
የእውነት ትችያለሽ ደግሞ ደርባባነትሽ ወርቅ ነው አደኛ
@olusesanfesobi5219
@olusesanfesobi5219 3 ай бұрын
I am not Ethiopian butI have visited Addis Ababa once. I can connect with this song. More grace to you sister as you sing with passion to your Lord and Saviour Jesus Christ. Hallelujah!!! Love from Nigeria.
@salamssalam5224
@salamssalam5224 Жыл бұрын
Wow gate yebarekes sewedese demo mezamurochesen bemelu
@yirgalemmeyassa3830
@yirgalemmeyassa3830 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረኪ እህቴ
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ❤❤❤❤
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 Жыл бұрын
She was born to worship glory to be God through lord Christ Jesus ❤️🧡❤️‍🔥✝️✝️✝️
@zewdituhaile7753
@zewdituhaile7753 2 жыл бұрын
እስይ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይበርክ
@wogoshesha4890
@wogoshesha4890 2 жыл бұрын
God bless you forever.This is the style what i wish every gospel singer wear while worishiping .
@adanalechamo3610
@adanalechamo3610 9 ай бұрын
በጣም የተባረክሽ ዝማሬም የሚበርክ የጌታ በሪያ አዲሱዬ እውነት በኢየሱስ ስም አትያዥ ዝማሬን ሁሌ ነው የሚሰማው በዛው ልክ ተበረኬዋለሁ
@a.gebreyohannes8155
@a.gebreyohannes8155 2 жыл бұрын
beloved welcome our blessing sister ❤️❤️❤️
@user-eu2gi5gm8z
@user-eu2gi5gm8z 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 2 жыл бұрын
Praise the lord Jesus 🙏 God bless you and keep you 🪴 You are loved🌿
@natnaeltilahun5694
@natnaeltilahun5694 2 жыл бұрын
Dess yelale geta yebarksh
@user-wz2rg7po5o
@user-wz2rg7po5o 7 ай бұрын
ስራሸ : በጣም: ደሰ :ይላል : ክርሰቶሰ: ይባርክሸ
@IsraelYimer
@IsraelYimer 2 жыл бұрын
Amen Amen. Addise Tebareki .... Biruki yehonishewu ehte.
@prophetantenehameneshewa2198
@prophetantenehameneshewa2198 2 жыл бұрын
Graceful song. Adisalem God almighty bless you.
@hannahmathewos5100
@hannahmathewos5100 Жыл бұрын
ምን ይባላል ሌላ!! ለብዙዎች መጽናኛ ያደረገሽ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይባረክ!!
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 2 жыл бұрын
እኔ ማምነው ጨለማሽ ይበራል ያለኝን ነው አሜን ጌታ ሆይ
@user-rl6mg6bv7n
@user-rl6mg6bv7n 6 ай бұрын
God bless you ❤
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 2 жыл бұрын
Amne amne 🙏🏻 ♥
@trufatpupiseyoum6448
@trufatpupiseyoum6448 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ! ሌላ ቃል የለኝም!
@surafelabebe8678
@surafelabebe8678 11 ай бұрын
በጣም የምወድሽ እግዚአብሄር በረከትን ፀጋን በአንቺ ላይ አድርጎ የባረከን ጌታ ይባረክ አዲስዬ በዚህ መዝሙርሽ እኔም ቋጠሮዬ ተፈትቶ ሳቅ አድርጎልኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክሽ ስወድሽ
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 2 жыл бұрын
Adisalem Tebareki💖
@meazayohannes5400
@meazayohannes5400 2 жыл бұрын
Amen Tebareki Ehte
@sarondawit9462
@sarondawit9462 2 жыл бұрын
ብርክ በይልኝ በብዙ የኔ እህት 💕🙏🌷
@user-qp9cp5xl4w
@user-qp9cp5xl4w 3 ай бұрын
የኔ እህት ዘመንሽ በመስቀሉ ስር ይለቅ።
@simreteshatu2613
@simreteshatu2613 2 жыл бұрын
አዲስዬ ተባረኪ❤❤❤
@Shalom770
@Shalom770 Жыл бұрын
ኣለባብሰዋን መዝሙረዋን Amazing, may God bless her
@zion6514
@zion6514 9 ай бұрын
እስይ እስይ አሜን አሜን ተባረኪልን
@msganaisack5571
@msganaisack5571 2 жыл бұрын
Amen in jesus name.... Am in love wz zis song🙏😇! Geta abzto ybarksh adisiye enie ko swedish ❤️ bemezmurish txnantenal😇
@grandfor9019
@grandfor9019 2 жыл бұрын
AMEEEEEN TABARKILIN ADIYEE ❤️❤️💕🙏
@azeb8385
@azeb8385 2 жыл бұрын
God blessed you my dear sister for this amazing song to glory of our God Almighty❤️❤️❤️❤️🙏
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 2 жыл бұрын
አሜን ብሩክ ነሽ አድስዬ
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnn የተባረክሽ በረከታችች ለምልሚልን ከዚህ በላይ❤️❤️❤️❤️
@samueldeselegne63
@samueldeselegne63 Жыл бұрын
Yes😍😍
@senaytkahsay7924
@senaytkahsay7924 2 жыл бұрын
amen God bless adise❤❤❤
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 2 жыл бұрын
Addisalemye aenchi yetwld bereket nesh geta yesus abzto ybarksh kbr leyesus yhun
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 2 жыл бұрын
አዲስዬ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️
@user-vk9ho2gv7j
@user-vk9ho2gv7j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ
@persistence.3322
@persistence.3322 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም 🙌🙌🙌🙌
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 6 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Goregous Addisalem I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song አኔ ማምነው En Enemamnew Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@tmpositive4567
@tmpositive4567 2 жыл бұрын
Adsiye you’re Blessed!!!
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 2 жыл бұрын
Zm blesh zemri getam banchi yibarkenal yene konjo addisye ❤👏🏽
@mimisolom9646
@mimisolom9646 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Channel-xt4dy
@Channel-xt4dy 7 ай бұрын
I don't have words just cry😭
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
Addis you are woman of worship songs...biruk nesh😍
@urggfutgruj2732
@urggfutgruj2732 2 жыл бұрын
Ameeen ameeèn ameeen 💕💕💕💕🙏🙏
@almazmengesha6431
@almazmengesha6431 9 ай бұрын
Amazing song Adisalem God bless you/
@maritube7588
@maritube7588 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንንን ተባረኪልኝ
@wintanayishak6881
@wintanayishak6881 Ай бұрын
Tebbarki des yemil amlko new
@eyuelw
@eyuelw 2 жыл бұрын
Adissyee 😇😇 Stay blessed
@blessing7936
@blessing7936 2 жыл бұрын
God bless you my beloved sister
@bereketalemayehu
@bereketalemayehu 2 жыл бұрын
Elelelelele enewedeshalen addisye God bless u more😍😍😍😍
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 101 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Eyesus
4:04
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 50 М.
Ehedalehu by Addisalem Assefa እሄዳለሁ
6:09
Addisalem Official
Рет қаралды 740 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 703 М.
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 175 М.
“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 688 М.
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
FikerTube. com
Рет қаралды 5 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 101 МЛН