//እቸኩላለሁ// አዲስአለም አሰፋ// Echekulalhu // Addisalem assefa //New song // 2024//

  Рет қаралды 183,365

Addisalem Official

Addisalem Official

6 ай бұрын

Пікірлер: 336
@sepisar
@sepisar 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከኔ ጋራ በሸለቆ በተራራ እጄን ይዞ እየመራ ልቤን ይዞ እንዳልፈራ ማን ይቃወመኛል የቱ ይይዘኛል 2X አረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም ገና እርሱ ያየልኝን አያለው በህይወቴ ጭንገፋ የለም እቸኩላለው ገና ገና ገና ወደ ብዙ ክብር ገና በአይኔ አያለው ገና ገና ገና የጌታን ተአምር ገና እቸኩላለው እቸኩላለው በጣም እፈጥናለው እራመዳለው ወደፊት እራመዳለው እገሰግሳለው እገሰግሳለው ክንዱን ተማምኖ እኔን ሲጠራ ያልተፀፀተ በኔ ሊሰራ መንገዴን ሁሉ አቅንቶልኛል ለብዙ ክብር ይፈልገኛል ቃሉን ሊያፀና ሊደግፈኝ ከፊቴ ወጥቶ አይዞሽ ካለኝ ታዲያ እንዴት ልፍራ ልዑሉን ይዤ ልጓደድ እንጂ ስሙን መዝዤ እገሰግሳለው ወደፊት መቆም አልሻም መዘግየት አልመለስም ወደኋላ እርፉን ይዣለው ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ (4X) የሚዘጋና የሚከፍተው መወርወሪያውን የቆረጠው የሚጣሉኝን ተጣልቶልኛል ተከናወኚ ሂጂ ብሎኛል እንደመጣው ቃል አሜን ብያለው ልቤ ተይዞ ምን እሆናለው ሁሉን በሚያስችል ሁሉን እችላለው እንዴት ብትሉኝ ሃይሌ እግዚአብሔር ነው
@yohanisukafo9575
@yohanisukafo9575 5 ай бұрын
አሜን ዘመንሽ ይባረክ አድስዬ ❤❤❤
@NaNiii12Abigail
@NaNiii12Abigail 4 ай бұрын
አሜን 🙏🙌
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 6 ай бұрын
አዲስዬ ተባረኪልን አሞኝ ተኝቼ ጌታ በሰጠሽ መዝሙሮችሽ በተለይ የጠበቅሁት ጌታ ድገት ይመጣል&እግዚአብሔር መልካም ለኔ በሚሉት እየተባረኩባቸው እየተጽናናሁባቸው ነው አንቺ የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 6 ай бұрын
እህቴ ቤተልሄም የእግዚአብሔር የምህረት እጁ ይዳስሽ 🙏
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 6 ай бұрын
ባለሽበት ስፍራ የጌታ እየሱስ እጅ ትምጣና ትንካሽ ትፈውስሽ. ለምስክርነት ያብቃሽ.
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 6 ай бұрын
@@abenezerdawit3323 Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 6 ай бұрын
@@hiwimimikidane1789 Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@dureessaaterefe82
@dureessaaterefe82 6 ай бұрын
ጌታ ምህረቱን ይላክልሽ!
@user-by7re4dl8y
@user-by7re4dl8y 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ባንቺ በዚህ ዘመን ፈገግ ይበል😊ደግሞ ወደ ቸኮልሽበት በድል መግባት ይሆንልሽ 😘😘😘😘
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 5 ай бұрын
ይሔንን መዝሙር "ያመለጠ እኔ ነኝ" በተሰኘው ቁጥር 3 አልበም አስታውሳለሁ / እናስታውሳለን። በጣም የምወደው / የምንወደው መዝሙር
@AyuKiya
@AyuKiya Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ er egzsber birk yargishi addisye betam mezmurochish Des yemiluna tesfan yemiyadisu nachew thank you very much
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 6 ай бұрын
እረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ታየሁት ወርደት አይደለም 🥰ክብር ለንጉሱ ኢየሱስ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@tizitaabate6850
@tizitaabate6850 Ай бұрын
I love it and I love my sister in Christ. ❤❤❤❤❤❤so awesome. Elelelelelele
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 6 ай бұрын
አዲስዬ ይሕ መዝሙር ለኔ ነዉ //ኸረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ዉርደት አይደለም🙏በቆምኩበት ሁሉ እዘምረዋለዉ በረከታችን ነሽ የኔ እሕት❤ለምልሚ እወድሻለዉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 6 ай бұрын
Amen temeye blessed Thanks tebarekelegn .
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 6 ай бұрын
ተሜ አንተም ተባረክ እኔ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤🙏🙏
@mintesinotbejo8071
@mintesinotbejo8071 6 ай бұрын
Tebareku❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 5 ай бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ የተባረኪሽ ዘማሪት አዲስዓልም ቡሩክ ነሽ ወደ ፊት ከመቾኮል የምያስቆምሽ የለም ጸጋ ይብዛሊሽ
@Mimid5
@Mimid5 6 ай бұрын
ኧረ እኔስ በየሱስ ክብር እንጂ ጭንገፋ በሕይወቴ የለም አሜን የለም ❤❤❤
@user-cz5bw6fi8y
@user-cz5bw6fi8y 5 ай бұрын
wowwwwwww, it was one of my favorite songs, egziabher tsegawen yabzalesh, tadelesh, yemigerm mezmur. I feel so confident in God when i hear this song.
@shewaferatayekassa1852
@shewaferatayekassa1852 6 ай бұрын
የምስራቋ ፈርጥ እንቁ ስጦታችን አዱዬ መቼም ባንቺ እግዚዓብሔር ብዙ ተናገረን የተንበረከከ እንዲህ የከበረ ለህዝብ ለሀገር ለትውልድ ያበረክታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትርሲት በንቲ ❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 5 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን ❤ዘመንሽ❤❤የተባረከ❤ይሁን❤❤በኢየሱስም❤❤❤❤
@user-mr6np2rl5s
@user-mr6np2rl5s 6 ай бұрын
አድስዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሬ ይሆዉ እስከ ዛሬ ያንችን ዝማሬ ብሰማ አይሰለቸኝም በጣም በጣም ነዉ የምወድሽ ደግሞ እንዳች ዘማር መሆን እፈልጋለሁ ዘመን ማሽረዉ ሁለ ስሰማ የእግዚአብሔር መንፈስ የምያስነካ መዝሙረ አለሽ ጌታ ይባርክሽ እወድሻለሁ
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 15 күн бұрын
Amen!!! Tebarek tesga yebzalish ❤❤❤❤
@user-tr5ft6xq1b
@user-tr5ft6xq1b 2 ай бұрын
ዬተባረክሽ አሁንም በመገኘቱ ተባረክ!!❤❤❤
@YoakinAbayneh-sj6ef
@YoakinAbayneh-sj6ef 2 ай бұрын
God bless you addisye it's my message !!! Amen Amen Amen !!!!❤
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 6 ай бұрын
አዲስዬ ምርጥ ውድ ሴት ተባረኪ ❤❤❤❤❤amazing ሌላም እንጠብቃለን
@user-ex9vd5zy3d
@user-ex9vd5zy3d 5 ай бұрын
❤ስለዚህም የተጠሩት፣ ተስፋ የተሰጠውን የዘላለም ርስት እንዲቀበሉ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው፤
@zertihunlemma6577
@zertihunlemma6577 6 ай бұрын
እውነት ነው እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም❤❤❤❤
@bamlakfikadu6281
@bamlakfikadu6281 6 ай бұрын
አሜን አሜን እቸኩላለው ገና*3 ውደ ብዙ ክብር ገና...😍❤️🙌🙌 አዲስዬ በረከታችን እንዴት እንደምወድሽ, ተባረኪ, አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ❤❤🙏
@user-cf5tz2ck9k
@user-cf5tz2ck9k 17 күн бұрын
Wow wow wow salimya geta yebirak zamen matilshe tabirke
@adimasuaya
@adimasuaya 5 ай бұрын
አድስዬ ጌታ ዘመንሽን ይባረክ እነ በመዝሙሮችሽ ሁሉ ተፅናንቻለው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GospelT2023
@GospelT2023 6 ай бұрын
Amen Amen! God is with us always.🥰🥰💚🙏🙏
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 6 ай бұрын
Amen, Amen, Amen. Amazing and beautiful! God bless you and your family more and more!
@misganakassa123
@misganakassa123 6 ай бұрын
ተባረኪ አዲዬ ! ይሄንን መዝሙር የምወድበት መጠን ልክ የለውም ! ገሰግሳለሁ ወደፊት ፈጥኖ አንስቶኛል ከውድቀት አልመለስም ወደ ኃላ እርፉን ይዣለሁ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ
@lilyteklemariam9953
@lilyteklemariam9953 5 ай бұрын
Amen Elshaddai Jesus
@user-xx8ih6mz2w
@user-xx8ih6mz2w 3 ай бұрын
Adisye god bless you more we love so much❤
@getayawekal
@getayawekal 6 ай бұрын
"አልመለስም ወደ ኃላ ዕርፉን ይዣለሁ ላላይ ሌላ" ይሄ ግጥም ስንት ሰው ገብቶት ይሆን? ጌታ የሱስ ይባርክሽ ባንቺ ውስጥ በተቀመጠው ጸጋ የረጅም ጊዜ ተገልጋዮች ነን።
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 6 ай бұрын
ኧረ እናንተም ተባረኩ እኛን መንፈስቅዱስ በእናንተ ውስጥ አልፎ ይናገረናል ያፅናናልይ ባርከናል የምድር በረከቶች ናችሁ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 6 ай бұрын
የኔ ውዶች በናንተ መባረክ ለኔ ትልቅ እድል ነው ሲደክመኝ እንድበረታና እንድቀጥል ያረገኛል በናንተስ ያልተፅናና እና ያልጀገነ ማነው ? ክብር ለጌታ ይሁን እወዳችኋለሁ ።
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 5 ай бұрын
አሜን
@user-bn7fu3xz3m
@user-bn7fu3xz3m 6 ай бұрын
ብርክርክ በይልን❤ 😊አረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም😊
@user-rz8lr9lw1c
@user-rz8lr9lw1c 6 ай бұрын
Amen. Amen 🙏
@KokobYasus
@KokobYasus 6 ай бұрын
What an amazing song praise God hallelujah Adisye God bless you more 🙏🙏🙏💕
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 6 ай бұрын
አሜን አሜን
@meseretabebe115
@meseretabebe115 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት ከተናገረው መልካም ነገር ተፈጸመ እንጂ አንድም አልቀረም (ኢያሱ 21:45) የነገረሽን እስኪያደርግልሽ ድረስ ከቶ የማይተውሽ ታማኝ ጌታ እንደዘመርሽው እንደ አፍሽ ቃል ነው በዝማሬው እጅግ በጣም ተባርኬዓለው እግዚአብሔር የዓገልግሎትሽን አድማስ ያስፋ ጌታ ቤትሽን ዘመንሽን ይባርክ ተከናወኚ !!!(Br Seyoum)
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 6 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@diborabubaali1931
@diborabubaali1931 6 ай бұрын
Wowww ye E/r set Addisyeee yetewededesh!!!! Amen!!!! Amen!!!! Amen!!!! Halle luyyah!!!! Ene Sile Anchi Geta ejig aderge amesegenelow be Eyesus sim ahunim zemenish yetebereke yehun lemlimelign wedddddddd yemeydergish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ol7zk5ns1d
@user-ol7zk5ns1d 3 ай бұрын
Geta yibarkish
@selamawitmebrahtu6603
@selamawitmebrahtu6603 6 ай бұрын
AmenAmen hallelujah AmenAmen ተባረኺ ንስኺ በረኸትና ኢኺ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@SOLATUBE_solatube
@SOLATUBE_solatube 6 ай бұрын
አዲስዬ እንደእኔ የምወዳት አለ!
@deborahwoza7949
@deborahwoza7949 Ай бұрын
Geta yibarkesh
@jesusislord2824
@jesusislord2824 Ай бұрын
Amen
@ebenezeraljube1220
@ebenezeraljube1220 6 ай бұрын
አዲስዬ❤❤❤... በረከታችን ነሽ❤
@user-tm6vr5rb4y
@user-tm6vr5rb4y Ай бұрын
አዲስዬ❤❤በረከታችን ነሽ
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 6 ай бұрын
በምህረቱ እጄን ይዞ፣ ልቤን ይዞ፣ መንገዴን አቅንቶ ክብር እንጂ ውርደት ጭንገፋ በህይወቴ የለም!!!! የሚጣሉኝን ተጣልቶልኛል ተከናወኚ ሂጂ ብሎኛል!!!!! ተባረኪኪልኝ አዲስዬ❤
@HanaHanaDemelashKebede
@HanaHanaDemelashKebede 2 ай бұрын
ተባረክ
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ጌታ እኮ ሲናገር 😊 ብሩክ ነሽ 🙏🙏💙💙
@RuyaYaru
@RuyaYaru 5 ай бұрын
Siwedish yene enat😙😙
@user-rz8lr9lw1c
@user-rz8lr9lw1c 6 ай бұрын
እንዴት ብትሉኝ ሃይል የእ/ር ነዉ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@mintesinotbejo8071
@mintesinotbejo8071 6 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@mitslalgebremichael1288
@mitslalgebremichael1288 6 ай бұрын
Amen amen,this is prophetic song for me I recive my message,thank you ❤ andGod bless you more adisye
@jesusislordmitiku8648
@jesusislordmitiku8648 5 ай бұрын
አዲስዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@user-ol7zk5ns1d
@user-ol7zk5ns1d 3 ай бұрын
Tebareki
@yordanoshagos1100
@yordanoshagos1100 6 ай бұрын
ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን !! ተባረኪ አዲስዬ❤
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ እህቴ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 6 ай бұрын
ተባረኪልኝ አዲሰዬ
@milionerchafoofficialchann3949
@milionerchafoofficialchann3949 6 ай бұрын
Yetebarekeshe ❤❤❤❤
@zinabukufaofficial5808
@zinabukufaofficial5808 2 ай бұрын
Addisiye legend singer with humble and praise God for the grace up on you.
@sidonaredie7890
@sidonaredie7890 6 ай бұрын
Tebarki Addisy
@user-js1px5yf4g
@user-js1px5yf4g 4 ай бұрын
God bless u Adi 🙏❤
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 6 ай бұрын
አሜን አዱዬ ተባረኪ በረከታችን ነሽ❤
@saralema9859yourhandle
@saralema9859yourhandle 5 ай бұрын
Amennnn❤❤❤
@adimasuhaile8952
@adimasuhaile8952 3 ай бұрын
Tebareki!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@fevigalyesus5545
@fevigalyesus5545 6 ай бұрын
Woow Amennnn 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 yanchi mezmur betam now yemibarkeni....haili alow love you adissiye
@tekaadane9143
@tekaadane9143 6 ай бұрын
Betam tebarekiln adisye gramy new
@MetsnanatLehulum-ur6bm
@MetsnanatLehulum-ur6bm 5 ай бұрын
May God bless ❤❤❤❤❤❤❤
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 5 ай бұрын
በረከታችን ነሽ ፀጋ ይጨመርልሽ
@nigistassefaoffical
@nigistassefaoffical 6 ай бұрын
አዲዬ ተባረኪ የማያረጅ መልእክት እየጨመርሽ ቀጥዬ እህቴ
@TsionSemayat
@TsionSemayat 2 ай бұрын
Tbarikyalwu anchm tebarki
@burtukanburto6206
@burtukanburto6206 6 ай бұрын
አሜን አሜን 🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎉🎉🎉🎉
@singermekbibanteneh869
@singermekbibanteneh869 6 ай бұрын
አሜን፡ አዲስዬ❤ ከነፍሴ ተባርኬበታለው፡🎉 ይብዛልሽ፡ | በሕይወቴ ጭንገፋ የለም |❤
@KiyatTube
@KiyatTube 5 ай бұрын
Tebarekilgn Addisiyeeeeeeeeeeeeee
@user-fe7lu5ym5r
@user-fe7lu5ym5r 5 ай бұрын
God bless you
@kidusdere9970
@kidusdere9970 6 ай бұрын
Abet webet😍😍
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 6 ай бұрын
ሰወድሸግንአይቻትአላውቅምመዝሙሮችዋ ውሰጤነውሚነኩት ተባረኪ ዘመንሸይባረክ❤❤❤
@user-ur8pb4wl7l
@user-ur8pb4wl7l 6 ай бұрын
ስላንቺ ጌታን አመሰግናለሁ🙏የተባረክሽ ነሽ🙌🙌🙌🙌
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 ай бұрын
አዲስዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ ደስ ይሉኛል❤❤❤
@mekdil6721
@mekdil6721 5 ай бұрын
ተከናወኚ ሂጂ ብሎኛል አሜን 💕🙏💕
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉አሜን እቸኩለለሁ❤❤❤❤
@eyesusyadenal8383
@eyesusyadenal8383 6 ай бұрын
A Song ever sung, marvelous
@honestmedia420
@honestmedia420 6 ай бұрын
ኢየሱስ ይባርክሽ የተባረክሽ መልዕቱንም ተቀብያለሁ ሁኔታዎችን አይቼ መጠራጠርንም ፈጽሞ ትቻለሁ። አሜን እቸኩላለሁ ወደ ብዙ ክብር ገና
@yobitar9161
@yobitar9161 5 ай бұрын
Geta eyesus abzito yibarkish! Big Amen!!!
@YobYob-tq3jx
@YobYob-tq3jx 6 ай бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ጸጋ ያብዛልሽ!!!❤❤❤
@heruteherato6217
@heruteherato6217 5 ай бұрын
Ameeeeeesn🤲👏🎻❤❤🍇
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 5 ай бұрын
ተባረኪ፡አዲስየ፡፡
@mmhh7386
@mmhh7386 6 ай бұрын
Yene enata teberakilgn❤
@YosefTadesse-op1qg
@YosefTadesse-op1qg 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህሽ❤
@AbushaAbusha-kr2rt
@AbushaAbusha-kr2rt 4 ай бұрын
እቸኩላሌው አዎ ❤❤❤
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 5 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Goregous Addisalem I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song \\እችኩላለሁ\\ Echekulalhu Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@betsinunu
@betsinunu 6 ай бұрын
እራመዳለሁ እገሠግሣለሁ ወደፊት አሜን አዲስዬ በብዙ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@horsetubedagi
@horsetubedagi 6 ай бұрын
እየሱሴ ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤!!!
@YiteTube111
@YiteTube111 6 ай бұрын
Amin amin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@nadiaahmednegash7856
@nadiaahmednegash7856 6 ай бұрын
❤Amen
@AmaniAriba
@AmaniAriba 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤tebarki
@Helex1393
@Helex1393 6 ай бұрын
Amazing you made my hard Day Blessing you my Sister ❤❤❤i heared 10000000times my spirit feel better:-) AMEN🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hiwoteeshetu7742
@hiwoteeshetu7742 5 ай бұрын
Bless you
@birralello566
@birralello566 6 ай бұрын
Yayehut wurdat aydellem💝 egzeabher yibarkesh wud sitotachin🙏
@obala6180
@obala6180 Ай бұрын
Amen amen amen amen tebarek yene wed 🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 ай бұрын
ተባረኪ አዲሥዬ ጌታኢየሡሥ ዘመንሽ ይባርክ
@user-wx7ql3ti5g
@user-wx7ql3ti5g 6 ай бұрын
Ameeen be tsegash tetekmenale sele snchi geta yikber ahunem ye regetshiwun hulu wureshi ehetachen biruk nesh.
@abaevang3306
@abaevang3306 5 ай бұрын
የእየሱስን ክብር እንደዚህ ግለጪዉ ተባረኪ !!!!!!
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 30 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
እኔ እሱን የማውቀው  singer Mehret Eteffa
8:09
MEHRET ETEFFA OFFICIAL
Рет қаралды 148 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 575 М.
Yamelete Ene Negne
6:26
Addisalem Official
Рет қаралды 216 М.
Ehedalehu by Addisalem Assefa እሄዳለሁ
6:09
Addisalem Official
Рет қаралды 716 М.
Addisalem  Assefa - new song-misikir neber/ምስክር ነበረ
9:01
Addisalem Official
Рет қаралды 450 М.
4. Bereket Tesfaye  መምህሩ  Memheru በረከት ተስፋዬ
6:24
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,5 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 48 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 761 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 16 МЛН