እኔ ሳላውቅ ከ 3ተኛዋ ጋር የውጭ ፕሮሰስ ጀምሮ ነበር!

  Рет қаралды 129,400

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 825
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 2 ай бұрын
ሴት ልጅ በትዳር ውስጥ ስትኖር የእሱ ጡረተኛ መሆን እንደሌለባት የዚህች ልጅ ህይወት ማሳያ ነው። ፈጣሪ ያበርታሽ እህቴ።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 ай бұрын
አወ ግድ ነው ላዚምምም መስራት አለበት
@ethioselam2046
@ethioselam2046 2 ай бұрын
በትክክል ግን ገቢን አቅምን አውቆ መጥኖ መውለድ የልጅን ህይወት መታደግ ያስፈልጋል። 2 ልጅ ይሁን በዚህ ኑሮ 3ልጅ መውለድ ከባድ ነው
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 2 ай бұрын
@@ethioselam2046 ያው የአንዳንድ ሴቴች አመለካከት ወንድ ልጅን በልጅ ለመዝ ብለው የሚጠቀሙት ዘዴ አይሰራም ሲሰራም አይተን አናውቅም እንደውም ሳይፈልጉ ወደዚህች ምድር ያመጧቸውን ልጆች መከራላይ መጣል ነው ትርፉ ብቻ አላህ ያግዛቸው እንጂ የዘንድሮ ትዳር ማፊ ዜን
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 27 күн бұрын
አቤት ጭካኔ ወንዶች አቤት ግፍ በደፋክ አዳድ የወንድ ቤተሰብ መጥፍ አሉ ጥቅመኞች አፈር ብሉ ድሮም ከባለዬ ቤተሰብች ምን ጥሩ ነገር ይገኛል ቱ ውሾች 😭😭😭😭😭😭
@tarikenew2614
@tarikenew2614 2 ай бұрын
እያንዳንዷ የእንባ ዘለላ አላህ ዘንድ ዋጋ አላት ፍርድ የማያዛንፍ ፈጣሪ ፍርዱን ያፍጥንልሽ እንባሽ ይታበስ ልጆችሽ ይሳቁ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ፈጣሪ አይዞሽ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 ай бұрын
Ewunet new .!!
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 2 ай бұрын
አሚን
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 ай бұрын
አሜን
@maqaram8997
@maqaram8997 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
Amen 🙏
@user-en3tp6mn5j
@user-en3tp6mn5j 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል በለተ ቀኑ እሱ ያበርታሽ ለሱ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው የልጆቹ አምላክ ይፍረድብክ😢😢😢😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
l m sorry I ts not bad that
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 ай бұрын
የልብሽን ንፅህና አይቶ አምላክ የእጁን ሰጥቶታል ገና ከዚህ በኃላም ከነ ቤተሰቡ የእጃቸውን ከፈጣሪ ያገኛሉ እህቴ አይዞሽ እንኳንም መሲ ጋር ቀረብሽ እንባሽ ይታበሳል ❤
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ የምትይ ገና ከፊትሽ ብዙ ተስፋ ያለሽ ወጣት ነሽ፡፡ ሁሉም ለመልካም ነው እንኳንም በሽታ አላጋባብሽ ተመስገን በይ! በቃ ለእ/ሔርም ለህዝብም ነግረሻል አሁን እሱን ተይው እንዴት ልኑር ብቻ በይ እ/ሔር አይጥልሽም እንኳንም ቤተሰብ ኖረሽ መድሀኒአለም ጊዜ አለው አታልቅሽ እባክሽን🎉🎉🎉
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
የተበዳይን እንባ የሚያይ አምላክ አለሁ የሚል እንባሽን አባሽ ደጋግ ሰዎችን ይፍጠርልሽ አቅም ኖሮኝ አይዞሽ ብልሽ ምን ያህል ደስ ባለኝ😥
@mama21021
@mama21021 2 ай бұрын
ውድ የሸገር ኢንፎ አዘጋጅ ።በጣም በቅድሚያ ላመሰግንሽ እወዳለሁ ።በእግዚአብሔር በሴት ልጅ ይዜሻለሁ።እቺ እህት እውነተኛ ነች ባላውቃትም አውነታ የተቀበርባት ልባ የተሰበር እህት ነች እንደው አማራጮችን ሁሎ ፍልጊላት ከፈጣሪ ታገኛለሽ። በለታሪኳ እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ይፍርዳል።ባሌቤትሽ ለማንም ባል አይሆንም።በግዜ ተገላገልሽ ታሪኩን፣ መጨረሻውን ታይዋለሽ ።በርቺ አንቺ🙏🙏
@akelilehakin9509
@akelilehakin9509 2 ай бұрын
ምንም ሳታደርጊላቸው በችግርሽ ቀን ከጎንሽ ለቆሙት ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው በተለይ ወንድምሽ ።ሠላም ጤና በረከት ቤቱን ይሙላው።እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 ай бұрын
የሀበሻ ወንድ!! እኔም ሿሿ ልሰራ ነበር ግን እኔ በጣም ተጠራጣሪ ሴት ነኝ 4 አመት ስመራመር 😂 ኢትዮጵያ ሄጄ በደንብ ጊዜ ላሰልፍ 1 ወር አብረን ቆየን ግን ብዙ ነገሮች አልጣመኝም 2ተኛ ሄድኩ አሁንም ጥያቄ አበዛሁ ስጠይቀው ይበሳጫል አንቺ አታምኝኝም ይላል.. ግን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን አሳወቀኝ መጨረሻ ላይ ከ 4 አመታት በኃላ ዲላ ሚስት እና ልጅ እንዳለው. በፊት በዚ ጉዳይ እዚ ሆኜ ስጠይቀው እናት እና አባቴ አስጠግተዋት የምትረዳቸው ሴት ናት ይለኝ ነበር ግን አላመንኩትም. መጨረሻ ላይ የሄድኩ ጊዜ ሳንጋባ አትሄጂም ሲለኝ ሌላ 1 አመት እንቆይ ስለው አንቺ መደበሪያ ልታረጊኝ ነው 5 አመት በቃ አለ እኔ ግልግል ብዬ ተውኩት. እና ሴቶችዬ ለምን 10 አመት አይፈጅም አትቸኩሉ አታርግዙ እባካችሁ.. ሌላው ለራሳችሁ ገቢ ስራ ስሩ የወንድ ልጅ እጅ አትጠብቁ.
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 2 ай бұрын
10 amet ayfegem aleshe edem eko aytbekm nebes
@HeretAyelew
@HeretAyelew 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ደርሶልሻል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
ጌታ እረድቶሻል😊
@ghnm8860
@ghnm8860 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ye Ethiopia 🇪🇹 wond ecko setenew
@yealemgizaw5318
@yealemgizaw5318 2 ай бұрын
አይዞሽ እባክሽ የባንክ አካውንትሽን ንገሪን
@kidisttesfaye7234
@kidisttesfaye7234 2 ай бұрын
ጥሩ ወንድም አለሽ ከነሚስቱ ለአንድ ወርም ቢሆን አይዞሽ ማለት
@user-xl3ko6ne9v
@user-xl3ko6ne9v 2 ай бұрын
Thank you for your family
@weyn636
@weyn636 2 ай бұрын
የኔ ወንድም ቢሆን ሄዶ ገሎት ነበር😅 ትግስቱስ ብትይ
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 2 ай бұрын
ይኼ የፍቅርም የትዳርም ሰው አይደለም እሱም ሆነ ዘመዶቹ የገንዘብ የጥቅም ሰዎች ናቸው ደስ የሚለው ፈጣሪ ቅርብ ነው ለማናችሁም ባል ለልጆቻችሁም አባት አይሆንም ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል አይዞሽ በርቺ ጠንካራ ሁኚ አንቺም ስሪ ያልፋል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 ай бұрын
ትክክል
@romanassefa976
@romanassefa976 2 ай бұрын
ገላገለሽ ከጠላትሽጋ ነበር የምትኖሪው እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ እሱ ግን ገና ዋጋውን አምላክ ይሰጠዋል
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 2 ай бұрын
በትክክል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 ай бұрын
15 አመትም ቢሆን ቀሪ ዘመኗን የሰላም የጤና ተደስታ የምትኖርበት ይሁን።
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
ትክክል😢
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
እንደዚህ የሴትን ልጂ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች በሄዳችሁበት ተሰበሩ አይቅናችሁ የውነት ተሰበሩ
@Fasikagetachew-jf8nt
@Fasikagetachew-jf8nt 2 ай бұрын
ሲጀመር እሱ ሚስትም ልጅም ፈልጎ ሳይሆን ከሁላችሁም እሱም ዘመዶቹም ገንዘብ ነዉ የሚፈልጉት ጎልዲገሮች ናቸዉ
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 2 ай бұрын
በትክክል
@hayu684
@hayu684 2 ай бұрын
ከተኛበት ላይ አንቆ መግደል ነው ይህን አመት ያክል አምነሽው ኑረሽ እሱ ግን ለሰከንድም ስለ እሴቶች አያስብም ሶስቶችንም ብር ፈልጎ ነው ያገባቸው😂ቅመሞች ባሌ የልጆቸ አባት ብለሽ አምስት ሳንቲም እንዳትሰጭ እናቷን ከመንገድ ጠረጋ ሳታወጣ መጀመሪያ አንች ነሽ ጥፋተኛ ቢሆንም ያለፈው አልፏል በላብሽ የሰራሽው ነገር በረከት አለው 🎉🎉🎉🎉
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 ай бұрын
@@hayu684betam asafariwoch families nachew
@hanagebril7869
@hanagebril7869 2 ай бұрын
😂😂
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 2 ай бұрын
ትእግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው እህቶች ትማሩበታላችሁ አቅም ያላችሁ እርድዋት መሲ ሁሌም አደንቅሻለሁ በርቺ💕
@user-hy1ze2sg2b
@user-hy1ze2sg2b 2 ай бұрын
አንቺ ተመስገን በይ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ በተርፈ አሱ እግዚአብሔር ዎጋውን ይስጠው እየሰጠውም ነው በተርፈ አንቺ ወጣት ነሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ልጆቹም ያድጋሉ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 ай бұрын
ቆዳውን አለስልሶ ከሚቀርብና መጨረሻ ላይ ከሚነድፋችሁ እባብ ወንድ ይጠብቃችሁ እህቶች😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እንግዲህ እህቴ😢
@elsagetaneh
@elsagetaneh 2 ай бұрын
አሜን
@hayu684
@hayu684 2 ай бұрын
እንዴት ናችሁ 8ተኛ ነኝ የወሬ ሱስ ተቋርጦ ቀረ እንዴ እያልኩ በር በር ስጠብቅ ነበር የኔ ቆንጆ አይዞሽ ስራ ስሪ ጠንካራ ሁኝ ሰውየውም ቤተሰቦችም ከሀዲ ናቸው አይለፍላቸው ሀብት ይመጣል ይሄዳል ሽባ አድርጎ ያስቀምጠው ይህ ሌባ ሴት ልጅ ን የሚያስለቅስ ወንድ የቁም ስቃይ ይሁን ኑሮው
@nadernegash827
@nadernegash827 2 ай бұрын
😁😁😁 እኔረሱ ስንቴ ስፈልግ
@madina0955
@madina0955 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
Amen
@user-op6so2yg7c
@user-op6so2yg7c 2 ай бұрын
ብተሰቡ ገንዘብ ፈላጊ ናቸው እንጂ የልጃቸውን ህይወት ፈላጊ አይደሉም ማማንዘር ሀጥያት ምሆኑን እንክዋን እናቱ እንክዋን የማትምክርደደብ ናት ሴት ሆና ለሴት የማታዝን ገና በልጆችዋ ፍርድ ታገኛለች አንቺ ግን እርቅ ቢሉሽ እንድታስታምሚው ሊጠቀሙብሽ መሆኑን ተረድተሽ እንዳትታረቂ እንዲህ ያለ ልክስክስ አይቼም አላውቅም ሴቶቹም የእጃቸውን ያገኛሉ አይዞሽ ቸሩ አምላክ ይፍረድልሽ
@abenetbekalu4084
@abenetbekalu4084 2 ай бұрын
መፍረድን ምን አመጣው ሁሉንም ሴቶች አታሏቸው ቢሆንስ ምን ታውቂያለሽ? እንዳይፈረድብህ አትፍረድ እሚለው ጽኑ ቃል ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
@@abenetbekalu4084 አታሏቸዉማ ነው! ልጅቷ የዘረዘረቸው ሁሉ እንዴት እንዳጭበረበራት አይደል ወይ? የሚገርመው ቤተስቦቹም እናቱ ጭምር በማጨበርበሩ መተባበራቸው ነው!
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 ай бұрын
ሴት ከጋብቻ በፊት የራስዋ ነገር ሊኖራት እንደሚገባ በዚች እህት ታሪክ በደንብ ተማርኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ሰጥቶሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ እህት ሴትነት በራሱ ፈተና ነው ከዚም ከዛም እየወለዱ የሚጥሉ ወንዶች ግን እንዲያው ምን አይነት ህሊና ነው ያላቸው?
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
ዘ ተዋህዶ ደምሩኘ❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
ዘ ተዋህዶ ደምሩኘ❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል እህቴ አይዞሸ ያልፍል እግዛብሄር በልጆችሸ ይካሰሸ እሱ ለሳም ባል አይሆንም አንቺ በርትተሸ ሰሪ እራሰሸን ለውጪ እመብርሃን ትርዳሸ ኧር በጣም ይደብራል😂😂😂
@user-yj5cz1hk7s
@user-yj5cz1hk7s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እብሽን ይብስው የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@mercyz6252
@mercyz6252 2 ай бұрын
This most Ethiopian story, mine as well The culture and the churches is not for women
@user-yx1yz7zw8k
@user-yx1yz7zw8k 2 ай бұрын
የሴት ልጅ ጥቃት የሚጀመረው የወንድ እጅ ጠባቂ የሆነች ጊዜ ነው ወተሽ ብትገቢ እራስሽን ትጠብቂያለሽ ገቢም ይኖርሻል የዘመኑ ባል ደባል ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 ай бұрын
ዋው ጥሩ ገለፃ
@user-kv8lk3rh4g
@user-kv8lk3rh4g Ай бұрын
እሚገርመውኮ እራሳችንንችለን መኖር እፈልጋለን ብለስንነሳ ያችቤት ያች ስራ ምንይሉታል አሟልቶ ያግባተፈለገ የሚሉ አዳድ ከብቶች የንስንስቃይ እድንሰቃይ የሚፈልጉትስ ?
@YemeskTyohanes
@YemeskTyohanes 2 ай бұрын
እግዚሀብሔር ልብሽን ❤ ይጠግንልሽ የኔ እናት😢
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 2 ай бұрын
በእውነት ኑሮህን የጨለመ ያድርግልህ የክፍት ጥግ አይቅናህ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 ай бұрын
መጨረሻዉ አያምርም ኢሄ እግድህ አች በርች እህታለም አይዞሽ ልጆችሽን አላህ ያሣድግልሽ አችንም ብርታቱን አላህ ይሥጥሽ እሪዝቅሽን አላህ ይክፈትልሽ አብሽሪ እሡን አላህ የሥራዉን ይሥጠዉ ከነቤተሠቦቹ ይቅርታ የሚሉበት ጊዜ ይመጣል
@user-om6hu8ui5v
@user-om6hu8ui5v 2 ай бұрын
አይዞሽ ቤተሰብ ያንቺን ቁስል አልቆሰሉልሽም ደግሞ ይረዱሻል ሠላም ይሆናል አታስቢ እሱን ተይውና ለራስሽ እና ለልጆችሽ ኑሪ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 2 ай бұрын
የልጅነት ውበትሽን ደምግባትሽን ምጥጥ አድርጎ በልቶ እንደ ሸንኮራ አኝኮ ጣለሽ አይዞሽ እህቴ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በትዳራቸው ደስተኛ ሆነው የሚኖሩ ሴትች 2% እንኳን አይሞሉም የሃገራችን ወንዶች በጣም አስፈሪ እየሆኑ ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ🙏
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 2 ай бұрын
እውነትሸን ነው ትዳር የሚባል ነብሰ ይማር😢😢
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
ግን አሁንም ቆንጆናት የዴስዴስ ያላት ልጅ ናት
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
ልብ ይሰብራል የደረሰብሽ ነገር 15 አመት በከንቱ😢 አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል አቅሙ ያላችሁ ሰዎች እገዛ ብታደርጉላት በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ የተሰበረች ሴትን አይዞሽ ብሎ ማንሳት ተስፋ ማሳየት በእውነት በዚህ ታሪክ ያዘንን ሰዎችን መካስ ነው በእውነት ለወንድምሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ መከታ ማለት ነው ትዳር ልጅ እያለው በዛሬ ኑሮ 3ልጆችሽን አብሮ መቀበል እውነትም ወንድም ነው ❤እህቴ እንደ ጨለመ አይቀርም ይነጋል አይዞሽ ይሄን መከራ በመታገስ አሳልፊው ልበ መልካም ሰዎች ያግዙሻል እሱ የስራውን ይስጠው በእውነት አይቅናው
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 2 ай бұрын
ትክክል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
ትክክል😢😢
@Agenda-2016
@Agenda-2016 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን እያስለቀሽ ሶፍት እንኳን አለማቀበል ትንሽ አይከብድም? ወይ ዘመን። እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ፤ቅንነትሽን ያዝልቅልሽ። ለእርሱ ግን የንስሀ እድሜ ይስጠው። ለልጆችሽ በርቺ።
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 2 ай бұрын
Wereg kesofet yebelt kuhe bela eysemhet new negerg endhoneshe tsetwekeleshe
@Abayabay814
@Abayabay814 2 ай бұрын
እንዳቺ አይነት ምርጥ ሚስት፣ እናት ማጣቱ ያሳዝናል። ዋጋዉን እግዚአብሄር ይክፈለዉ! አንቺ ጠንካራ ሴት ነሸ ። ደግሞ ምርጥ ቤተሰቦች ነዉ ያሉሽ ።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ለተገፉት ለተበደሉት ቅን ፈራጅ አምላክ ነው እሱ ይርዳሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ደሞ ደስ የምትል ልጅ ስታለቅስ እራሱ የምታምር የደስ ደስ ያላት ።
@user-im3et4gx9d
@user-im3et4gx9d 2 ай бұрын
እህቴ ምስራቅ የደረሰብሽ በደል ከባድ ቢሆንም ይህን ያደረገ እግዚአብሔር የራሱ መንገድ አለው በቅድሚያ ወንድምሽን ላመሠግነዉ እወዳለሁ እሱ ባይኖር ጎዳና ወጥተሽ ነበር ሁሉ ለበጎ ነው አሁን አንቺ እግዚአብሔር ን ሙጥኝ በይ ለሱ የሚሳነው የለምና ሁሉም ለበጎነው አይዞሽ አህቴ እግዘብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@afomibelen8123
@afomibelen8123 2 ай бұрын
ይቅርታ እናት እኔ ልወቅስሽ አልፈልግም ግን እናትሽ መንገድ እየጠርገች ነው ስትይ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ሶስት አራት ጌዜ ነው አርብ ሀገር ሄድኩ ያልሽው እውነት ስህተት ነው ሁላችንም ስንሰደድ ለቤተሰብ ብለን ነው አንቺ እናትሽን ህይወትሽን ሳትቀይሬ ይቅርታ ለኔ እናቴ ህይወቴ ስለሆነች ነው እሱ ሲጀመርም ለገንዘብሽ ብሎ እደቀርበሽ ከመጀመሬያም ታውቂ ነበር ገንዘብሽ ሲያልቅ አውጥቶ ተፋሽ ግን ለሁላችንም ትምርት ነው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
ለገንዘብ ብሎ ባይቀርብም ላላገባሺው ባል ገንዘብ መላክ ስህተት ነው አግብተሽ እንኩዋን ቢሆን ወልደሽ ስደት የመጣሺው ለበአል ለልጆቹ ልብስ ወይ ትምህርትቤት ክፋያ ብቻ ነው መላክ ያለብሽ ሰርቶ ልጆቹን ይርዳ ቀለባቸውን ማነው አባወራው ወንድ ልጅ ብር ከለመደ መከራ ነው ገና በጉዋደኝነት ብር መንጃ ፈቃድ ወንድሜ ሳይለኝ ለወንድ ብር እግሩን ይብላ ከነ ካልሲው ወንድ ልጅ ችግር ቢገጥመዉ እንኩዋን ከሴት ብር መጠየቅ ሞት ዉርደት ነው አንቺ አስበሽ አድርጊለት እንጂ ብር ላኪ እናት አባት ወንድም እህት እያለኝ ሳላገባው ሆ
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 ай бұрын
true
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 2 ай бұрын
ጥሩ እይታ
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d 2 ай бұрын
እናቷ ቢሰሩ ምንም ችግር የለውም ። መንገድ ጠረጋን በድግሪ የተመረቁ ሁሉ ይሰሩታል ደሞዙም ጥቅማጥቅሙም ጥሩ ስለሆነ ቢሰሩ ምንም አይደል ይሄን ያህል አያሸማቅቅም የት ይደርሳሉ የተባሉ ምሁር ወጣቶችም ስላሉ እናቷ ቢሰሩ ጥሩ ባይ ነኝ ። እሷ በደል ደርሶባት የሳቸው ተረጂ መሆኗ ያሳዝናል ግን ገና ልጅ ነች ስትረጋጋ ሰርታ ልጆቿንም በደንብ እደምታሳድግ ቤተሰቦቿንም እንደ ምትክስ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Ай бұрын
ትክክል ቤተሰብ ብልት ቢያረግ አይቆጭም ወንድ ባዳ ነው ይክዳል
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
አቤት የዚች ልጅ ነገር እንዴት እነዳሳዘነኝ እንዳናደደኝ ። ምነው ግን ይህን ያህል ከፋን የታላቅ ወንድሙ ክፋት ባጠቃላይ የቤተሰቡ የገንዘብ ፍቅር ምን ያህል ይሉኝታ ያጣና ኢትዮጲያዊነትን ያራከሰ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይይላቸው ። አንቺ ግን በርቺ እራስሽን ጠብቂ ። ቤተሰቦችሽ ግን የተባረኩ ናቸው ያኑርልሽ ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
አምላክ እኮ ፊቱን ያዞረብን ለዛ ነው እረሀብ ስደት ጦርነት እርስ በራስ መገዳደል ሌብነት በሰላም ወቶ ያለመግባት አምላክ እየቀጣን ነው ፖለቲካ ብልፅግና አብይ ብንልም ህዝብ ለአምላኩ አልገዛ ሲል ክፉ መሪዎችን ያመጣበታል ዋይታ እሮሮ ነው ከዛ ቡሀላ እኔ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሄር ናት ህዝቡ ፈሪሀ እግዚአብሄር አለው እል ነበር በየሚዲያው የሚቀርበዉ ታሪክ ስሰማ የነበረኝ አመለካከት ልክ እንዳልሆነ ተረዳው በዮሀ ሚዲያ በሸገር ኢንፎም በብዙ ሚዲያ የሚሰማው ነገር እውነት ከኢትዮጵያ ወግ ባህል ሀይማኖት የወጣው ህዝብ ነው እላለው አምላክ እየቀጣን ነው ግፋ በዛ አንድ ክርስቲያን ወንድ3 ሚስት😢 እግዚኦ ነው ልቦና ይስጠን
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 ай бұрын
እንደው በሞተ ይህ ልክስክስ ባለጌ ሴትች ስራ ስሩ ብዙ ግዜ ብዙ ችግር የሚያጋጥማት ቤት የምትውል ሴት ናት ወይ ፈጣሪ ሰው ግን 😢😢😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
አይቀርለትም! ክፋቱን አዉቆ በልጅነቱ የሽማግሌ በሽታ ስጥቶታል! ከንግዲህ ሴቶቹም አይፈልጉትም! አልጋ ላይ የወደቀ በሽተኛን ለባልነት ማን ይፈልገዋል?
@kuku4103
@kuku4103 2 ай бұрын
ኡነትሽ ነው ሴቶች እንደምንምምምም ብላቹ ራሳቹ ብትችሎ ማምንንንም ኣይነካቹም።።።።ጥሏቹ ብሄዱም ብዙ ኣትጎዱም!!!
@ShimlesbelachewShimles
@ShimlesbelachewShimles 2 ай бұрын
አይ እናትነት እንደዚህም በበደል ላይ በደል እየተፈፀመባትም ስለ ልጆቿ ነው የምትጨነቀው እኔን እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ጠንካራ ሴት ነሽ እኛም የአቅማችንን ዝም አንልሽም ከጎንሽ ነን! ባል ተብዬው ግን የዘራኸውን ታጭዳታለህ😭😭
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
Already የዘራውንአጭዷል እኮ! በልጅነቱ የሽማግሌ ደም ብዛት በሽታ ሰጥቶት የአልጋ ቁራኛ ሆኗል!
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 2 ай бұрын
አልገባሽም እንጂ መጀመሪያም አረብ ሀገር ተመልሰሽ ሂጁ ሲልሽ ል ማወቅ ነበረብሽ አይ ፍቅር ጉድ ሰራሽ
@saramengistu481
@saramengistu481 2 ай бұрын
True
@zewditu1735
@zewditu1735 2 ай бұрын
ትክክል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ትክክል የጥቅም ፍቅር ነበር ይሄ ሌባ የእጁን ይሰጠው
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 ай бұрын
በትክክል
@user-he4sv8qf7e
@user-he4sv8qf7e 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ፍፃሜሽን ያሳምረዉ። እኔ መርዳት ባልችልም ብዙ ደጋግ ኢትዬጲያዉያን ስላሉ ይረዱሻል።
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 2 ай бұрын
ምስራቅ ጥሩ ጭንቅላት አለሽ ጥሩ ቤተሰቦች አሉሽ እነሱም ገና ቤተሰቦቹን ሁሉ በሰሩት ነገር ሲቀጡ ታያለሽ ልጆችሽ ላይ እና ጡሩ ቤተሰቦችሽ ላይ ትኩረት አርጊ
@emmitube1931
@emmitube1931 2 ай бұрын
ቤተሰቦቹም የወንጀሉና የጭካኔ ፣ የብልግና ተባባሪዎች ናቸው በዋነኛነት ። ግፉን በዘር ማንዘራቸው ይከፍላሉ ። የዘሩትንም ያጭዳሉ። አይዞሽ እህቴ ሁላችንምጋ እሣት አለ። የደረሰበት የተነካ ያውቀዋል ።
@Fasikagetachew-jf8nt
@Fasikagetachew-jf8nt 2 ай бұрын
ሲጀመር አረብ ሀገር ተመላልሰሽ ስሪ እያለ ብር ብር ሲል የዛኔ ነበር ማቆም ያለብሽ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል ይሄ ከነቤተሰቦቹ የቀን ጅቦች ነቸው እግዝዬ እህቴ አይዞሸ በርትተሸ ለልጆችሸ ኑሪላቸው ያልፍል ይሄ የተርገመ ነው አይዞሸ❤❤❤
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 2 ай бұрын
You are right! Those were red flags to stop this relationship but when we love we can’t see such things.
@maryammaryam554
@maryammaryam554 2 ай бұрын
በርች በእምነትሸ ጠክሪ የበቀል አምላክ ዝም አይልም
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 2 ай бұрын
አይቅናው ልብሽን እንደሰበረው ልቡን ይስበረው ፈጣሪ የሴት ብር ሲከተል አንድ ቀን ሜዳ ላይ ይቀራል 😢😢😢😢😢
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 ай бұрын
እኔ እኮ ሁለታኛዋ ትዩን ሶስተኛዋ ግን ምንም ገንዘብ ቢኖራት ለምን በዚህ መልኩ ልትቀበለው ሻለች ሰውዬው እኮ ከነቤተሰቦቹ ልክስክስ ናቸው ግን እግዚአብሔር ቀጣው ወስላታ ባለጌ ልክስክስ ነዉ ከእምነትም ከበሀልም አይፈቀድም ልጆቹን አታሳያቸው ሳድጉ ያአባታቸውን ውነታ ይወቁ
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 2 ай бұрын
እናትየው እና ታላቅ ወንድምየው እግዚአብሔር የስራቹን ይስጣቹ። እድሜቹ ይጠር አልልም በስቃይ ኑሩ ዘመናቹን
@alem1228
@alem1228 2 ай бұрын
አይ የሀበሻ ወንድ ክፉ ናቸው አይቅናችሁ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም ዙሉ ነገር እጃቸው ሲገባ ሴት ልጁ ሰራ ከሌላት ህይወት እንደዚ ነው
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 ай бұрын
በጣም!!
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 2 ай бұрын
አረብ ሀገር ስትሠሪ ጽዳት ሠርታ ያሳደገችሽን እናትሽን ረስተሽ ለወንድ ስትልኪ ያኔ ትልቅ ጭካኔና ክህደት የፈጸምሽዉ ይህ የብዙ አረብ አገር የሚሰሩት ተመሳሳይ ስህተት ነው።ከሌላው ተማሩ ተማሩ ጆሮ ያለው ይስማ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
You're right her Mom was she never help that Allah back to you you are Mom you keke
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 2 ай бұрын
በትክክል ለናትዋ አንድ ነጠላ ሳትገዛ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
እስቲ አትፍረዱ! ትዳርና ልጅ በጣም ስለሚፈልጉ እኮ ነው~
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 ай бұрын
እህቴ ከቤተሰብ የሚበልጥ ነገር የለም ያንን ሁሉ የባለቤትሸን መጥፎ ሥራ እያወቅሸ ዝም ማለት አልነበረብሸም እርግጥ በመሀከል ችግር ይፈጠራል በማለትሸ እንደሆነ ይገባኛል ግን ባለቤትሸም ሆነ ቤተሰቡ ለአንቺም ሆነ ለቤተሰቦችሸ ክብር የሌላቸው ናቸው በእውነት እንደዚህ ያለ ቤተሰብም አለ ይህ ሰው የቤተሰቡም ድጋፍ አለበት ለዛም ነው ከአንቺ አልፎ ሁለተኛዋን፡ አልፎ ሦሥተኛዋ ላይ የተለጠፈው እንደዚህ ያለ ቤተሰብ ለሆዳቸው ያደሩ ነውረኞች ናቸው እህቴ እንባሸን እግዚአብሔር ያብሰው እንደዚህ ያለ ነውር ሥራ እኛነታችንን አይገልጽም።
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 2 ай бұрын
በጣም ከባድ አንቺን ለማጽናናት ቃላት ያጥረኛል የሴት ልጅ ግፍና መከራ መቼ ነው የሚያቆመው
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 2 ай бұрын
ወንድሙም እሱም እናቱም እህቱም እግዚያብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እነዚ ባለጌዎች
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 ай бұрын
በጣም አስተዋይና በሳል ሰው ነሽ የፊልም ባለሞያዎች እድሉን ቢሰጡሽና ታሪክሽን ብትተውኝል ልዩ ብቃት አለሽ ለብዙዎቻችን የማንቂያ ደዎል ይሆናልና መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሽና ከስራም ባለፈ ከባለሞያዎች ጋር አገናኛት በጣም ማደግ የምትችል ልጅ ናት አይዞሽ እንኳንም ወለድሽ ችግር ያልፋል ይህ ሁሉ የሆነው ሌላ የእድል በር ሊከፍትልሽ ነው።
@AlexAlex-bp2ms
@AlexAlex-bp2ms 2 ай бұрын
በደንብ አይተሃታል ያንተ ስሜት እኔጋም አለ ከውስጧ ትልቅ ጥበብ እና አቅም አለ የሴት ጀግና ናት
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
ምን አይነት ቤቴሰብ ነው ያሳደገው በጣም ያሳፍራሉ
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት ልቤ ነው የተሰበረው እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ወንድም መከታ ነው ወንድምሽን እግዚአብሔር ያኑርልሽ 😭💔
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 ай бұрын
አላህ ለምን አነቃው ።ከሁሉ ያቃጠሉኝ ቤተሰቦቹ ናቸው።ካለታናሽ ወንድሙ በስተቀር ሌሎቹን አላህ ይጠራርጋቸው።በይበልጥ አጎትየውና ታላቅ ወንድሙ አላህ ፍርዱን ይስጣችሁ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 2 ай бұрын
_ምስራቅሻ አይዞሽ አንቺ ከጠንካሮቹ እናቶች አንዷ_ _ነሽ ከጎንሽ ነን በርቺ_ _መሲዬ ብሩክ ሁኚ ኑሪልን_
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 2 ай бұрын
ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጤናሽን ደህና ሁኚ ደሞ ገና ወጣት ነሽ አይዞሽ የተገፋ መልስ አለው
@wubeadane8411
@wubeadane8411 2 ай бұрын
ስንት አይነት ትግስተኛ ሰው አለ በጣም ጥሩ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሺ ጠንክሪ ❤❤❤
@zewdittaddese7003
@zewdittaddese7003 2 ай бұрын
አይዙሽ የኔ ጀግና ውጭም ቢወጣ ያንቺ እባ የልጆቺሽ አምላክ ፍርድ ይስጠው
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h 2 ай бұрын
እኔ የምለው በእኔ በኩል ባል ሳያገቡ መኗር አይቻልም እንዴ እረ ይቻላል እህቶቼ እባካችሁ እራሳችሁን ብቁ ስርቶ መኖር እንደሚቻል አሳይው ።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 ай бұрын
እረ በደምብ ይቻላል ገደል ይግባ ባል ! 😞 😄
@saramengistu481
@saramengistu481 2 ай бұрын
Yes you right
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
ባል ጠላት ነዉ። አለማግባት ጵድቅ ነዉ።
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
በተለይ ከዚ ዘመን ባል አለማግባቴን ወደድኩት የምር
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
እኔም ምርጫ ነው ባሌ ነበልባል ነው እውነት አገባው ነብሴን በላው አጥንቴን ሳይቀቅልው ወጣው
@Gere.emun.
@Gere.emun. 2 ай бұрын
ወንዶች ልጆቹን እሚወዱት እናታቸውን ከወደደ ብቻ ነው ።
@Mekd87
@Mekd87 2 ай бұрын
በትክክል ።
@melkamaddis
@melkamaddis 2 ай бұрын
አይዞሽ አሱ ዋጋ ይከፍላል አንች ግን ወጣት ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ ከአምሮሽ አውጭው
@user-hk2qb2il7e
@user-hk2qb2il7e 2 ай бұрын
አይ ተይው እህቴ በርትተሽ ሰሪና ልጆችሽን አሳድጊ እናት በህወት መኖር አለባት ግድ ግድ 95 በመቶ ወንዶች ገንዘብና ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት እህቴ አንች ሀብታም ሆነሽ ሁሉን ብታሞይለትም ኖሮ በገንዘብሽ ሌላ ሴት ነው የሚያጨማልቅብሽ ለማንኛውም HIVተመርመሪ 30ዋ ጋር እየሮጠ በርዞሽ እንዳይሆን እህቴ
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 2 ай бұрын
ልጆችሽን እግዚብሄር ይባርክልሽ ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ
@loveyoumom2457
@loveyoumom2457 2 ай бұрын
የኔ እህት አታልቅሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው አንችም ጠካራ ሁኚ ለልጆችሽ ሲጀመር ቤተሰቦቹ ጨምሮ የጥቅም ሰዎች ናቸው
@zelalemgebrehanna5938
@zelalemgebrehanna5938 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ጠንካራዋ የንፁህ አምላክ ይፈርዳል
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 2 ай бұрын
ምን ብዬ ልኮምት ወገን እህቴ በርች ጀግና እናት ነሽ ታያለሽ ዋጋውን እግዚአብሔር ይከፍለዋል ሴት ልጂ ብልህና ጀግና ከሆነች ሁሉም ያልፋል ። እኔም እንዳንችው ልክስክስ ወንድ ገጥሞኝ ነበር ግን ጀግና እናት ስላለችኝ ልጄን ትቸ በስደት ነው ያለውት የሱ ህይወት ምስቅልቅል ብሎ እሰማለው እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም ይመልሳል በርች እህት ጀግና ነሽ ደግሞ
@abebaabate6018
@abebaabate6018 2 ай бұрын
እንደነዚህ አይነት አንዳንድ ህግ አስከባሪዎች ለትዳራቸው ያልታመኑ ለሚያገለግሉት ህዝብስ ምን ያህል ታማኝ ናቸው ?ለዚህ እኮ ነው ወንጀለኛ የበዛው የወንጀል ተባባሪ እየሆኑ ይህን የምትመለከቱ የህግ አስከባሪዎች ስራችሁን አክባሪ የሆናችሁ ምን ይሰማችሆል?
@genetadugahirute-qi7bm
@genetadugahirute-qi7bm 2 ай бұрын
አይዞሽ ይህ እንባ ፈሶ አይቀርም አማኑኤል ይፈርዳል ልጆችሽም አንቺም በቅርብ ስቃችሁ ለማየት ያብቃን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
እኔ በህይወት የተማርኩት ጥሩ ቤቱቦሽምች ለኛ የሚያስቡ ከሆኑ ምንም ነገር መደባበቅ አይገባም፣ በተለይ እንደዚህ አይነት ነገር ላይ፣
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
በስመአብ እድለኛ ነሽ ይሄን ዝሙተኛ እግዚአብሄር ዋጋውን ሰጥቶ አጋልጦልሻል ከዚህ የሚብስ ብዙ ፈተና ይመጣብሽ ነበር አይዞሽ ወጣት ነሽ ስራሽን ስሪ
@bethelabate3611
@bethelabate3611 2 ай бұрын
ግፈኞች የእጃቸውን ያገኛሉ አንቺ መበርታት፣ የተገኘውን ስራ መስራት፣እሱን ሞቶ እንደ ተቀበረ ሰው ቆጥረሽ ህይወትሽን መምራት አለብሽ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል አንቅሮ መትፍት ነው ይሄ ዉሻ ነው😂😂
@lulagirma5395
@lulagirma5395 2 ай бұрын
መጀመርያ ባለጌዎች ወላጆቹነ‍ ወንድሞቹ ናቸው ጥቅም ፈላጌዎች ሆዳሞች እሱ እየማገጠ በሚያመጣው ጥቅም ለምደዋል በልጆቻቸው ያገኙታል እሱ ደግሞ ማፍያ ነው አይሆንሸም ልጆችሸን ይባርክልሸ አንች ራሰሸን ጠብቃ በርች
@betobelo56
@betobelo56 2 ай бұрын
ሴቶች ወንዶችን በ💰💵በልጣችዉ ነዉ መዉለድ ያለባችዉ፡እቺ ልጁ ለሴቶች መማርያ ናት💔
@amarechhiruy5072
@amarechhiruy5072 2 ай бұрын
ዘረ እርኩሶች፣ ዘረ እርጉሞች ናቸው። የመከራ ህይወት ይስጣቸው ፍዳቸውን ይጠፍጥፉ። አንቺ ግን በርቺ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
@lidiyaayalew8137
@lidiyaayalew8137 2 ай бұрын
የእኔ እህት የእሱን ነገር ለእግዜአብሔር ስጭው ልጆችሽን እግዜአብሔር ያሳድግልሽ በእኔ ሃሳብ ሶስተኛዋ ሚስት ጥሩ ልብ ያላት ነች መርዳቷም መጥታም ማናገሯ ለማንኛውም አንቺ ልጅነሽ በአገኘሽው የስራ ዓይነት ለመስራት ሞክሬ የአንቺ ጠንካራነት ልጆችሽን ስለሚያጐብዛቸው በርቺ በምንም ዓይነት ልጆች ፊት አታልቅሺ ዛሬ የጨለመው ነገ ይበራል በእግዜአብሄር ታመኝ
@umkholuod91
@umkholuod91 2 ай бұрын
በንፁህ ልብሽ ስለሆነ ይሄን ያህል ግፍ የሰራሽ አላህ ላንች ያለው ኣላህ ጥሩ ነገር ይሰጥሻል አይዞሽ በርች ልጆችሽ መኖር አለብሽ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
እንዴት እንደማፅናናሽ አላውቅም እህቴ፣እግዚአብሄር ያጠንክርሽ፣አምላክ የስራውን አይነፍገውም! ልጆችሽን በመልካም ስነምግባር አሳድጊ፣ስራ ጀምሪ፣ራስሽን ቢዚ አድርጊ።ነገ ሌላ ቀን ነው፣ይህም ያልፋል! !!!!
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እኛ ሴቶችማ ስናምን አንጠራጠር እንዲህ ሊሆን ይችላል እያልን እራሳችንን እያታለልን መጨረሻችን አንዳያምር የምናደርግ እራሳችን ነን ያሳዝናል ወንዶች ብቻ ሳይሆን የሰው ልጆች ሁሉ ጌታ ልቦና ይስጠን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
ግን መሢ አንዳንዴ ለምን ተደብቀሽ ታወሪያለሽ ።ሁሌም ቢሆን ይለመዳል ግን ለአንዳንዱ ሰው ፊለፊት ለሌላው ከጀርባ ምቾት አይሰጥምኮ እህቴ ።በእውነት እንደ ተመልካች ሁነሽ ብታይው ጥሩ አይደ።ሶፍት አቅርቡ✅✅
@kidistbekele1374
@kidistbekele1374 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ቀረብሽ በሽተኛ ሸክም ነው። ለልጆችሽ ስትይ ጠንከር በይ
@MekdesEshetu-to7jy
@MekdesEshetu-to7jy 2 ай бұрын
በርቺ በፈጣሪ እምነት ይኑርሽ ሁሉም ለበጉ ነዉ እዉነተኛ አፍቃሪ እውነተኛ ሰው ነሽ ለሱ ግን ፈጣሪ የጁን ይስጠው
@Saba.bayene
@Saba.bayene 2 ай бұрын
እውነት በሞራል በሀይማኖት እንደ ማኅበረሰብ በቃ ወድቀናልኮ ሁሉ ነገር በገንዘብ ቀየር ነው ልጅ ሲያጠፋ ቤተሰብ የሚተባበረው ከሆነ ከሁሉሞ የእቱ እና የእናቱ ሴት ሆኖ በሴት መጫወት አይዞሽ አንች ግን በርች እግዚአብሔር ከእናተ ጋ ይሁን
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 ай бұрын
ምን ያርጋል ልጆቹ በድሎ መኖር ይቻላል መስሎታል እግዚአብሔር ሳይቆጣው ንስሃ ገብቶ የልጆቹን እናትና ልጆችሁ ይቅርታ መጠየቅ አለበት አለበዛ ቅጣቱ ብዙ ነው
@BettyBiruu
@BettyBiruu 2 ай бұрын
መሲዬ ለእንግዶችሽ ሶፍት እና ውሀ አቅርቢ እኔ እከፍላለሁ😊
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 2 ай бұрын
በትዳር ላይ ትዳር በሚለው ወንጀል መክሰስ ሲገባሽ እንዴት ዝም ብለሽ ፍች ብቻ ጠይቀሽ ተፋተሽ ትመጫለሽ ለዚያውም ፖሊስ ?
@HassetViews
@HassetViews 2 ай бұрын
አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ አሁንም ዝም ብለሽ ሰላምሽንና ጤናሽን ጠብቂ በርቺ አይዘገይም እግዚአብሄር ይፈርዳል!!
@mekdesemeru9740
@mekdesemeru9740 2 ай бұрын
በሀጢያቱ እሱ ተከፍሎታል ገና ምን አይተሽ እግዚአብሔር አመሥግኚ ከተበለሻሸ በሃላ አንቺ ላይ ቢወድቅ አስቢዉ መከራው ብዙ ነበር አሁን ከደሙ ንፁህ ነሽ ልጆችሽን ተንክረሽ አሳድጊ አስተምሪ ነገ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል አታልቅሺ በጣም ቆንጆና ትሁት ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w 2 ай бұрын
ፀፀት አይግባሽ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው! ነገም ሌላ ቀን ነው የምትክሻቸው ጊዜ እ/ሔር ያመጣልሻል
@EdenMeda
@EdenMeda Ай бұрын
የእናት ድክመት ልጆችዋ ናቸው። በጥንካሬ ስታወራ የነበረች ሴት ስለ ልጆቿ ስታነሳ አለቀሰች። አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይርልሽ። በቀሉንም ይበቀልልሽ።
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 2 ай бұрын
ሞቶ ይለቀስለት አታልቅሽ ነገ በልጆችሽ ትደሠቻለሽ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Ай бұрын
እንዴት መልካም ሴት ነሽ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህች አይነት መልካም ሴት አለ ይገርማል🤔እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው❤🙏
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
ኢትዮጽያ ውስጥ ወንድ ጠፍቷል ማለት ነው አንድ ወንድ ሶስት ሚስት?????
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 2 ай бұрын
አይ አሳፋሪ ዘመን😢 ወንዱ ለገንዘብ ሲል ሴቶችን ማጥመድ፡-ሴቱም በገንዘብ ወንድን መግዛት፡ እግዚኦ😢😢
@heremelawesene
@heremelawesene 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ በጣም ከባድ ነው
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለተገፉት ለተበደሉት ቀን አለ እምላክ ፍሩዱን ይስጥልሽ ጠንካራ ነሽ ልጆችሽ እመቤቴ ታሳድግልሽ በርቺ እማ ❤️
@hanansaeed5160
@hanansaeed5160 2 ай бұрын
ጥሩ ቤተሰብ ነዉ ያለሽ አላህን አመስግኝ ከጎንሽ መሆናቸው በቂ ነዉ ወንድምሽን አላህ ያላሰበዉን ርዚቅ ይስጠው ከሌለዉ ላይ የሚያካፍል ደግ ነዉ
@netsib3805
@netsib3805 2 ай бұрын
Thank you for sharing your story ❤️ You are so brave ❤️ ♥️ 💗
@user-yf4ni8bh6e
@user-yf4ni8bh6e 2 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ ሁለተኛ ና ሶስተኛዋ ምን አይነት ቆሻሻ ናቸው ቤተሰቦቹ አይለፍላቸው እግዚአብሔር የጃቸውን ያገኛሉ. አንች በርች
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 ай бұрын
ይገርማል ወንዶች መቼ ይሆን የሚረኩት የባልየዉ ቤተሰቦች ግ ን ባለጌዎች ናችው ተባባሪ ሆነው ሲሆን በልጃችው ሊያፍሩ ይገባል እናቱ ደሞ ምን ኣይነት ኣሳፋሪ ኣይዞሽ እ/ር ይወድሻል ሁሉን ያሳየሽ ተይው ኣባት ባዳ ነው ክፉ እርሳሽን ጠብቂ እንዳያምሽ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው
@lulatube5109
@lulatube5109 Ай бұрын
እኔ ምንም ማለት እዳለብኝ አላውቅም ግን እባካች ካንዱ ሂወት ተማሩ በተለይ አረብ ሀገር ላይ የምትሰሩ እህቶቼ ያሳዝናል ግን መረዳት የነበረብሺ መልሰሺ ሂጂ ብሎ ሲልጅሺ ከዛን አልፎ ተርፎ ልብስ መኪነ ወደቤትሺ ሲያመጣ እሱንም ተይው ለቤተሰቡ ላጎቱ ሚስት ስጦታሲመጣ እንደት ብታምኝው በው? ጠርጥሩ መጠርጠር ጥሩ ነው እህቶቼ አብሺር የእንባሺን ዋጋ አላህ ይክፈልሺነየእውነት አምላክ ፍርድ ይስጥሺ
@manycell9813
@manycell9813 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አንቺንና ልጆች ደህና የድርጋችሁ እሱም ፈጣሪ ይፍረድበት 2ተኛ 3ኛ ሚስት ተብዬዎች ግን አሳፍሪዎች ናችሁ ገንዘብ ስላላችሁ ብቻ የሰው ህይወት እያወቃችሁ ምስቅልቅል ያረጋችሁ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ የመዳም ቅመሞች ስሙ ለወንድ ከማድረግ ለእናት እና አባት ማረግ ምን ያህል እንደሚስደስት እዮ ዞሮ ዞሮ ቤተስብ ነው ዞሮ መግቢያ🙏
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 ай бұрын
ከመነሻው እራሳችንንና ቤተሰብን ሳንረዳ እንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ መግባት እንደሌለብን ተምረናል ።መጨረሻው ይመርላችሁ🙏
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 41 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 140 М.
Стюардесса спасла пассажирку😳
1:00
Kinooff
Рет қаралды 1,4 МЛН
AAAAH
0:10
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 14 МЛН
Это реально работает?!
0:33
БРУНО
Рет қаралды 3,6 МЛН