እኔ የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነበርኩ ከመስለሜ በፊት ኡስታዝ አብዱልመናን (አቡ ያሲር) || Ustaz Abdulmenna Abu Yasir Interview ክፍል 1/2

  Рет қаралды 39,141

𝐀𝐥 𝐞𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐛𝐞

𝐀𝐥 𝐞𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐛𝐞

2 жыл бұрын

Пікірлер: 94
@habibahadji8756
@habibahadji8756 2 жыл бұрын
ኡስታዝ የአላህ ሠላም እና እዝነት ይውረድቦት። እባኮዎት ስልኮትን አግቼ ቢያዋሩኝ እና ወደ ኃይማኖቴ እንድመለስ ሰበብ ቢሆኑኝ ብዬ ነው። እኔ ደግሞ በተቃራኒው ከእስልምና ኃይማኖት ወደ ኮርቶዶክስ ኃይማኖት ባለቤቴ እና የባለቤቴ ቤተሰቦቹ ባደረሱብኝ የግፍ ጣሪያ ምክንያት ስለ ኮርቶዶክስ ኃይማኖት ምንም አይነት ግንዛቤ ሳይኖረኝ የነበርኩበትን እና ያደኩበትን ኃይማኖት /እስልምናን/ በሚያሳዝን ሁኔታ ለመቀየር ተገድጃለሁ። አስተማሪም ታሪክ ስለሆነ ለማህበረሰቡም አስተማሪ ይሆናል ብዬ አምናለሁ።
@alemantube
@alemantube 2 жыл бұрын
ስልኬን ማታ ላይቭ ስገባ አስቀምጣለሁኝ።
@emebatabebe1920
@emebatabebe1920 2 жыл бұрын
አሰላማሌኩም እኔ ምልሽ ህህቴ ምን ደረጃ ላይ ደረስሽ አላህ ይርዳሽ እኔ ዛሬ ገና ነው ያዳመጥኩት
@rozamohammed4677
@rozamohammed4677 Жыл бұрын
Ere be allah ye zich lij mecheresha mn endehone ngern بيلله علىكوم
@MureduNegash
@MureduNegash Ай бұрын
አላህ ያግዝሽ
@qeetydnnm4184
@qeetydnnm4184 2 жыл бұрын
ኢነላሀ የህዲ መየሻ
@EsyaAsya-bl9li
@EsyaAsya-bl9li 7 ай бұрын
አላህዋየ በእስላም አኑረህ በሻህዳ ግደለኝ የድኔን ነገር አደራ
@guig7425
@guig7425 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ይደረግን አልሃምዱሊላህ
@user-mm3dh3bq9f
@user-mm3dh3bq9f Жыл бұрын
ሱብሀነላ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ
@aminaethio2971
@aminaethio2971 Жыл бұрын
ሱበሀነ አሏህ
@usmanteshita4909
@usmanteshita4909 5 ай бұрын
very nice rememberance , may Allah beautify your life here & the hereafter
@munajed2707
@munajed2707 2 жыл бұрын
አላህ.የወደደውን.ከጭለማ.ያወጣዋል.ሱብሀን.አላህ
@rahmakfkn5095
@rahmakfkn5095 2 жыл бұрын
ሱባህን አሏህ ኢዝታዝ አሏህ ይጠብቅህ
@halimatube7942
@halimatube7942 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ
@Sobritub
@Sobritub 2 жыл бұрын
Allahmdulilah Islam Salam. 🤲🏿🌺🌺🌺
@hasjwjwjejeiee5571
@hasjwjwjejeiee5571 2 жыл бұрын
አቦ፣ከውሰር፣ፈገግታውብቻ፣ይበቃል፣
@ahmedmohammedali3138
@ahmedmohammedali3138 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 2 жыл бұрын
አህሌንን ማሜ
@TifaTifa-kb8wb
@TifaTifa-kb8wb 5 ай бұрын
Yarabbi.birhanihin.atqamman yarabbi.ajib
@user-xd7pj7ll2x
@user-xd7pj7ll2x 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ሚን አዙሉማት ኢለ ኑር አላህ የህዲና ያ ረብ ለከል ሀምድ ወ ሹኩር አላ ኒዕመትል ኢስላም ።🙏
@ZahraHumed-hn4nj
@ZahraHumed-hn4nj 11 ай бұрын
ማሻኣላህ ኡስታዝየ ኣላሁ አክባር ኣላሁ ኣክባር
@eshetualemu-ec2rp
@eshetualemu-ec2rp 10 ай бұрын
😭አላህይማረንኡሥታዝእኛአላወቅንም
@zahramusitafa8407
@zahramusitafa8407 2 жыл бұрын
Waleykum asallam Warhamatullah Wabarakkatu
@fufuufifufufufif3207
@fufuufifufufufif3207 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@halimatube7942
@halimatube7942 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ዱአው ተሰምት አይገብም ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ
@saliha1055
@saliha1055 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-tv1ni9ik8o
@user-tv1ni9ik8o 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@user-ug3lk2bo4n
@user-ug3lk2bo4n 2 жыл бұрын
አህለን ላድክ👍👍👍👍 ሼር በማድረግ አል ኢማን መድረሳችን እናሳድግ
@meseret9915
@meseret9915 2 жыл бұрын
የመጨረሻውን ክፍል በመፈለግ ደከምኩኝ
@Rita45738
@Rita45738 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራልመቱላሂ ወበረካትሁ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 21 күн бұрын
Asllmallkum
@fjeu7544
@fjeu7544 7 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ
@user-wk8pv1ft3e
@user-wk8pv1ft3e 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኔ ግን ለሰፈሮቸ ክርስቲያኖች ማሰማት እፈልጋለሁ
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 4 ай бұрын
❤❤❤ማሻአላህ
@user-fc2jl3xk4v
@user-fc2jl3xk4v 2 жыл бұрын
ዋ ወ ወ ((ስለላሁ)) ((አለይሂም )) ((ወሰለም))
@zulifazulifa491
@zulifazulifa491 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@mubaidris7332
@mubaidris7332 Жыл бұрын
Mashaallah eztaz abdurahman
@user-zm8rx5tx8u
@user-zm8rx5tx8u Жыл бұрын
ያአላሕ ኡኡኡኡሐ
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c 2 жыл бұрын
Masha Allah Allahu Akbar☝ AlhamduIillah
@abdulfattamahamud2916
@abdulfattamahamud2916 2 жыл бұрын
መሸ እልህ
@waaswe9139
@waaswe9139 2 жыл бұрын
ኡሥታዝየሒሁሉነገረ፣እያለ፣ለምን ለሠወቺ።በሺረክየሚሠራን፣ነገረሁሉ፣እያወክ፣ለሠወቺአታሥተምረም
@waaswe9139
@waaswe9139 2 жыл бұрын
ወአለይኩምአሠላምኡሥታዝ ሡበሀንአላሕ የአለማትጌታጥራትይገባው ከምንጉድነውየወጠሀውአልሐምዱሊላሕሡምአልሀምዱሊላሕ በዚሕአጋጣሚ፣ትምሕረትሕንበጣምእወደዋለሑበረታ
@aymanterbo300
@aymanterbo300 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ
@EliasAman-qc5zf
@EliasAman-qc5zf 3 ай бұрын
❤❤❤❤mashalh
@user-gj6mj7xd7p
@user-gj6mj7xd7p 2 жыл бұрын
አህለንሱበሀንአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👈
@merdinur8599
@merdinur8599 2 жыл бұрын
Masha allah
@EsyaAsya-bl9li
@EsyaAsya-bl9li 7 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው ከኩፍርና ወደቀጥተኛው መንገድ መምጣት ትልቅ የአላህ ውደታ ያረቢ በጣም ያስቀናል
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ😢😢😢😢😢😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 21 күн бұрын
Masallah Masallah Allah give to you Lonig Life we Love you so much
@albeshirdelill687
@albeshirdelill687 2 жыл бұрын
ሱብሃነላህ
@ksaksa8731
@ksaksa8731 7 ай бұрын
ሱበሀነላህ
@hivipp
@hivipp 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gk2og1ou8x
@user-gk2og1ou8x 2 жыл бұрын
👍👍👍
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 2 жыл бұрын
ስብሀን አላህ ሂደያ ይወፍቀን
@user-ed4qr4yg5x
@user-ed4qr4yg5x 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-rj8zn6bs4v
@user-rj8zn6bs4v 7 ай бұрын
Saubhani allahi
@dejen4281
@dejen4281 2 жыл бұрын
ማሜ
@semiraaman5189
@semiraaman5189 10 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞
@medinanassir3954
@medinanassir3954 Жыл бұрын
Allhamdulilah
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@saraaliya2141
@saraaliya2141 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤💯☝️
@alamabdrkerim3293
@alamabdrkerim3293 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹👍👍👍👌👌
@hayu1047
@hayu1047 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👈👈
@Toyba-dr7by
@Toyba-dr7by 10 ай бұрын
Allahe akebre
@Abdellah_tq4yt4cc4k
@Abdellah_tq4yt4cc4k 2 жыл бұрын
ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@tayebaahmed8330
@tayebaahmed8330 2 жыл бұрын
እሺ አሚንንንንንንንንንንንንን
@rabiaraja9746
@rabiaraja9746 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ጀሚአን እንዴት ነቹ ሀበይቢ
@user-sq7iv9xc9m
@user-sq7iv9xc9m 2 жыл бұрын
የኔ ውድድድድድድድ
@user-sq7iv9xc9m
@user-sq7iv9xc9m 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🍒🍒🍒
@tayebaahmed8330
@tayebaahmed8330 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ማሻ አላህ
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይጠብቅህ
@user-wn9sr8ty5q
@user-wn9sr8ty5q 2 жыл бұрын
As Wr Wb
@CalaMohamed
@CalaMohamed 11 ай бұрын
Caalaa keysan nii beeyta kaa mhmhd abbad
@waaswe9139
@waaswe9139 2 жыл бұрын
ጥራትይገባሕየአለማትጌታአንዱአላሕምንምኮተትየለለሕ፣ጌታየጥራትይገባሕሡበሀንአላሕ
@abuzermohamed9975
@abuzermohamed9975 10 ай бұрын
ከዚህሁሉወቅጥአውጥቶለዚህያበቃህያዳነህጌታችንአላህንኧናመሠግነዋለንአልኸምድሊላህከነበተሠቦችህአላህይጠበቅህ
@waaswe9139
@waaswe9139 2 жыл бұрын
ወይኔ፣አገራቺን፣ያለጉድ
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍 mashiii alllahaa👍👍👍
@guig7425
@guig7425 Жыл бұрын
አውዙቢላሂ
@Afrimuslim
@Afrimuslim Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n85-hMpn0tC2ZWw.html የ አቡበከር አህመድ መሀይምነት ሲገለጥ
@lubotube7819
@lubotube7819 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@user-uq4ur3nu1u
@user-uq4ur3nu1u 9 ай бұрын
አንተን እኔ አውቅሀለሁ ጎበዝ ተማሪ ነኝ ትላለህ ትላህ እንዴ ደግሞ 8ክፍል ሚኒስ ትሪ 2 አመት ደግመህ እኛ የደረስንብክ ስምህ ምትኩ አይደለም ለም ትዋሻለህ
@rabiaraja9746
@rabiaraja9746 2 жыл бұрын
ጀመው በዱአ አትርሱኝ ምረብሽ ከላ እቦልከለው😎😜
@hadynalab9668
@hadynalab9668 2 жыл бұрын
ለእፍኝ ዱቄት ትከዱኛላችሁ የሚለውን እውነተኛ ምሣሌ ማለት ያንተ ቢጤዎች ናቸው ዳሩ መንፈሥ ቅዱሰ የሌለው መንገዱ አይገለጥለትም። እንደናንተ አይነቱ ተደምሮ ከመብዛት ክርትና ባትኖር ይመረጣል። የክፋት ዘር የጥፉት ምንጭ ነው።
@rozamohammed4677
@rozamohammed4677 Жыл бұрын
Besmet weym be ndet kemtawera sle christianity tkklnet masreja amta mngizem islam tkklegnaw din new
@abuzermohamed9975
@abuzermohamed9975 10 ай бұрын
ገጠ
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
እኔ እምለው ግለሰቡ ኦርቶዶክስ እያለ ያነበበው መፅሐፍ ቅዱስን ሳይሆን አፄ ዘሪያቆብ በጉልበት ያስተረተውን ተረቶች ገድለ ተክለሐይማኖት ታምረ ማሪያም ሌሎች ብዙ የመፅሐፍ ቅዱስ ተቃዋሚ መፅሐፍቶችን በኦርቶዶክስውስጥ ከ14 ክፍለዘመን አካባቢ የነገሰው ዘሪያቆብ የተባለ ፀረ ክርስቶስ የሆነ ሰወ ኦርትዶክስን አበላሽቷል መፅሐፍ ቅዱስ ጥርት ያለ እውነትን ይነግርሃል እኔ በዚህ ሰው አልፈርድም ቁራንን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር ያላቸው ግንኙነት እና ልዩነትን አንብብና ፈትሽ ቁራን ከ70% በላይ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተቀዳ መፅሐፍ ቅዱስን ለመቃወም ሰይጣን ያፃፈው ነው ልክ እንደ ገድላትና ድርሳናት
@alemantube
@alemantube 2 жыл бұрын
ምስኪን እሱ ጥሎ ወጥቷል ሌሎችም ጥሎ እንዳይወጡ ዘማሪዎችን አስተምራቸው። ስለቁርዓን የማታውቀውን አትቀባጥር አያምርብህም።
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
@@alemantube ስለቁራን ደሞ ምንችግር አለው እራስህ አንብበህ ካልፈራህ ነፃ ትወጣለህ! በሐጢያት የተጨማለቀው መሐመድ ህፃናትን የ7 ልጅ የሚደፍር ሴሰኛን ነብይ ነው ከፈጣሪ ነው ብለህ ገደል አትግባ ይልቅ ታዋቂው የኢራኑን ጋዜጠኛ ኡስማንን የተናገረውን ካልሰማህ ስማው ሸሪያው ሞት የፈረደበት ያ ትልቅ ሰው ቁራንን አንብቦ እሱም እስላም የነበረ ከእስላም ቤተሰብ የተገኘ ነው መማር ይጠቅማልና መፅሐፍ ቅዱስን ከቁራን እያስተያየ ተማረ አነበበ ገባው እናም በይፋ አውጆ ነፃ ሆነ ቁራን ሰይጣን የፃፈው መፅሐፍ ነው እስልምና የጨለማ ጉዞ ነው ብሎ ነው የሞት ፍርድ የተፈረደበት ቁራንን ማን ፃፈው ? ከላይ ወረደ ትላላቹ " ከላይ ከወረደ በእድሜው ከስድስት መቶ አመታት በላይ የሚበልጠውን የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከላይ ሆኖ ሲኮርጅ ነበረ የከረመው? ከዛ የሚፈልገውን እያጣመመ ከፊሉን እንዳለ እያስቀመጠ ቅጥፈቱን በጉልበት ትውልዱ ላይ ጫነ በጦርነት በቴረር አስፋፍቶ ዛሬ አንተንና ሌሎቹንም ግራ እንዳጋቤ አለልህ ነፍስ ይማር
@rozamohammed4677
@rozamohammed4677 Жыл бұрын
Eyewlh mejemeria quran lay mels kemsteth befit yerashn bible bedenb eyew kesmete weym le wshet bye sayhon endewm bible tekotrew yemayalku stotoch yeyaze new emenegn ahunun gebteh biblhn be sraat ena be mastewal temelketw!!! Betekaraniw gin quran gin ke stotoch yetra ye antem yenem geta kehonew allah yetewerede new
@ferhaa.725
@ferhaa.725 Жыл бұрын
ስለማታውቀዉ ነገር ሀሳብ ከመስጠትህ በፊት በንፁህ ልቦና ፈጣሪ እውነተኛውን መንገድ እንዲመራህ ፀልየህ መፅሀፉን አንብብ በእስላም ጠል ከሀዲያን ሰባኪዎች: እራሳቸው ጠምመው ሰዎችን አጥማሚዎች ሰበካ ስለእስልምና እና ስለ ነቢያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያለህን ሸውራራ አመለካከት እውነተኛውን ምንጭ በማንበብ አርቀው ያንተ አይነት በጣም የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው እጅግ ብዙ ክርስትያኖች እያነበቡ እየተማሩ እየመረመሩ በብዛት እየስለሙ ነው መፅሀፍ ቅዱስን በትክክል ብታነብ እንደዚህ አይነት ኮሜንት መፃፍ ታፍር ነበር....ለማንኛውም አላህ ለተሳሳቱት መመራትን እውነትን ለያዝነው ፅናትን ይስጠን! አሚን!
@ferhaa.725
@ferhaa.725 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a8mdraqSsN7Doqs.html kzfaq.info/get/bejne/p9-Tn72JktjIm3k.html kzfaq.info/get/bejne/eMycp6tnvtamdKs.html ጊዜው ሳይረፍድ እውነቱን ተገንዝበህ ንሰሃ ግባ
@saadakwt4013
@saadakwt4013 2 жыл бұрын
👍👍👍
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ኡስታዝ አብዱል መናን ህዝቡን አመረቀነዉ!!!
15:39
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 2,3 М.
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 71 МЛН
Когда ты младший в семье
1:00
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 2 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,2 МЛН