የገብርኤል ማህበር አባል ነበርኩ፣የክርስትና ስሜም ሀይለገብርኤል ይባል ነበር ||ዝክረ ዳዕዋ||ኡስታዝ/ አቡ ያሲር (ዐብዱልመናን)

  Рет қаралды 28,697

ALBUKHARI TUBE አልቡኻሪ ቲዩብ

ALBUKHARI TUBE አልቡኻሪ ቲዩብ

2 жыл бұрын

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን
#ክፍል አንድ ሊንክ • ከጂን ጠሪነት ወደ ዳዒነት ! ||ዝ...
#ክፍል ሁለት ሊንክ • የገብርኤል ማህበር አባል ነበርኩ፣የ...
#ክፍል ሶስት ሊንክ • ሸሐዳ አሁን መያዝ አትችልም ሲሉኝ ...
#አዳዲስ እና የተለያዩ ጠቃሚ የዩትዩብ ፕሮግራሞችን በማሰናዳት ስለሆንን አዲሱ ቻናላችን በሰፊው ተደራሽ እንዲሆን ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ👉
kzfaq.info/love/8IbJG2z...
#የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉
@ethiobukhari2020
#የፌስ ቡክ አድራሻችን 👉
/ ኢማም-አል-ቡኻሪ-ኢ. .
#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን /Imama Al Bukhari Islamic Association /جمعية الإمام البخاري الإسلامية

Пікірлер: 95
@hellohey9597
@hellohey9597 2 жыл бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለቸረኝ
@user-ip6xu3cb2w
@user-ip6xu3cb2w 2 жыл бұрын
እኔም ክርስቲያን ነበርኩ ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ እሥልምናን አግኝቻለሁ ሁሉም ይሄንን ጥያቄ ቢጠይቅ ኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ በሙሉ ሙሥሊም ይሆኑ ነበር
@albukharitube9848
@albukharitube9848 2 жыл бұрын
subscribe, share በማድረግ ፕሮግራሙን ተደራሽ እናድርግ👍
@user-sx6ls6es5p
@user-sx6ls6es5p 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@moomenam9702
@moomenam9702 2 жыл бұрын
ስትቀርጹ የድምጽ ጥራት ቢኖር አሪፍ ነበር
@kandndae4326
@kandndae4326 2 жыл бұрын
አላህ ለወደደው ከየትም ይሁን ከየት ቀጥተኛውን ምንገድ ይመራል የአላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-yy1qp3mp1w
@user-yy1qp3mp1w 2 жыл бұрын
አሚን
@halimatube7942
@halimatube7942 2 жыл бұрын
አላሁም አሚን
@fetiyakhadir1564
@fetiyakhadir1564 2 жыл бұрын
¹
@arhibutube1840
@arhibutube1840 2 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዛችን የሚገርም ታሪክ አለህ
@azizaomer328
@azizaomer328 2 жыл бұрын
Mashallah 🌺🌺🌺🌹🌹💕💕yewenet
@HelimaHelima-bc7dw
@HelimaHelima-bc7dw Ай бұрын
ወላሂ እኔ ገና ዛሬ እየሰማሁት ገርሞኝ ማለቴ ሰለምቴ አይመስለኝም ነበር በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው ከምሳሳላቸው ኡስታዞቸ አንድ ማሻአላህ እረጂም ሀያት ከጤና ጋር
@alfihabshawitea4532
@alfihabshawitea4532 2 жыл бұрын
መሻአለህ ወለሂ ምርጥ ትምህርት ነው ለብዙዎች ሂደያ ይሆነል ብዬ አሰብኩኝ ስለዚህ ሜንባር ቢቃርብ ኡስተዝ
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ይሄ ራሱን የቻለ ዳዕዋ ነው ኡስታዝ ዳዕዋዎችህ ሁሉ ልብ የሚገቡ ናቸው አትጥፋብን ይህንን የሚገርም ህይወትን ስላሳለፍክ ነው ለካ ዳዕዋህ ምግብ የሆነው አላህ ይጠብቅህ ጀዛኸላህ ኸይር
@nuredinumer287
@nuredinumer287 2 жыл бұрын
ቁራኣን ልቤ ውስጥ እንዲገበ አድርገሀል አመሰግናላው ኡስታዙና
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 жыл бұрын
ተመልካች የለም ሜበር ላይ ቢቀርብ ብዬ ተመኘው ለብዙዎች የሒዳያ ሰበብ ይሆናል ቢዝኒ ረህማን ጀዛከላ ኸይር የተፍሲር ትምህርት በቴሌግራም እከታተል ነበር ረመዳን ላይ አላህ ይጨምርልህ ብቃቱም አላህ ሰቶሀል ረቢ ማክ
@albukharitube9848
@albukharitube9848 2 жыл бұрын
ሼር በማድረግ ተደራሽ በማድረግ ሂደቱ የበኩሎ ይወጡ። በአላህ ፍቃድ በቅርቡ ዳዕዋ ቲቪ ላይ የሚሰራጭ ፕሮግራም ይሆናል። ለአስተያየቶ እናመሰግናለን።
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 2 жыл бұрын
እስኪ የተፍሲሩን ሊንክ ላኩት
@meryem1143
@meryem1143 2 жыл бұрын
ማሻአአላህ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል ሁላችንም አሏህ በዲነል እስላም ያፅናል
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-oh4yr1iu4x
@user-oh4yr1iu4x 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ ያገራለት በሳት ተፈትኖ ይወጣል አላህ ሰላምህን ያብዛው ኡስታዜ 👌👌😘😘
@user-se5wx8sp7t
@user-se5wx8sp7t 2 жыл бұрын
የአላህ'ስወደዉ'የሄን'ኡስታዝ'አላህ'ይጠብቅህ'
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 2 жыл бұрын
ሱብሀነክ ያ ረህማን የህዲ መን የሻእ.....
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_አህለን ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ_
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አለህ የህፍዝክ ጀግናችን
@seadmohammed2158
@seadmohammed2158 Жыл бұрын
Mashallah
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
ሱብሃ ን አላህ የምገርም ቆይየ ነበር አልሃምዱልላህ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ
@user-gb3vv1cm4o
@user-gb3vv1cm4o 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@abbasaladin5493
@abbasaladin5493 Жыл бұрын
MashaAlla
@haroracho4568
@haroracho4568 2 жыл бұрын
Masha Allaha sh/Abdulmanan seenaa aja'ibaa nu himtee rabbin umrii si haa dheresuu
@albukharitube9848
@albukharitube9848 2 жыл бұрын
#ክፍል አንድ ሊንክ kzfaq.info/get/bejne/j9Ckebd0mbPaink.html #ክፍል ሁለት ሊንክ kzfaq.info/get/bejne/laijbL2eyr2de4k.html #ክፍል ሶስት ሊንክ kzfaq.info/get/bejne/Y5mJqrR528qbink.html
@teybahussein6143
@teybahussein6143 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ኡስታዛችን ጀዛአክ አላህ ኸይር
@zeybethizeybethi8756
@zeybethizeybethi8756 2 жыл бұрын
ስታምሩ ማሻ አሏህ
@user-ur9ik3oz6l
@user-ur9ik3oz6l 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያአላህ ስራ ድንቅ ነው
@KS-fo1gy
@KS-fo1gy 2 жыл бұрын
ሱብሐነላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 жыл бұрын
SubhanAllah
@abdulkerimdegfe8361
@abdulkerimdegfe8361 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 жыл бұрын
Mashaallah 👌👌👌
@user-dt4hx5ov3v
@user-dt4hx5ov3v 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እስላምያደረከኝ
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 жыл бұрын
ይህን video share እናርገው
@konjo2817
@konjo2817 2 жыл бұрын
Subahn. allah
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 2 жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ
@zuzu4849
@zuzu4849 2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@seadamohammed632
@seadamohammed632 2 жыл бұрын
ማሻአላህአላህቀጥተኛውንመንገድይምራን
@user-ur9ik3oz6l
@user-ur9ik3oz6l 2 жыл бұрын
ማአሻ አላህ
@haseenakhan1020
@haseenakhan1020 2 жыл бұрын
Maaaaasha Allah
@radialradi3371
@radialradi3371 2 жыл бұрын
ሱበሀነለህ
@halimatube7942
@halimatube7942 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይገረማል
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
ማሻአላሕ
@abubakirendris4745
@abubakirendris4745 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አላሁ ዋክበር
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ !!!
@user-js2zy8dg7p
@user-js2zy8dg7p 2 жыл бұрын
አሀለን
@saadakwt4013
@saadakwt4013 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@MmMm-vp2db
@MmMm-vp2db 2 жыл бұрын
👍
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
Ahlen
@busehrayaseen8405
@busehrayaseen8405 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሬፍ ፔሮግራም ነው ግን ድምፅ ጥራት የለውም
@seadamuhammad9747
@seadamuhammad9747 2 жыл бұрын
አህለን
@suad2474
@suad2474 2 жыл бұрын
Batam des yamil tark new pls kefel 3 yet new yalaw lagagnaw alchalkum linkun asqamitulin kefel 3 pls
@seadamuhammad9747
@seadamuhammad9747 2 жыл бұрын
ኧረ 30 ደቂቃ አነስ😫
@rabiethopiayoutube8546
@rabiethopiayoutube8546 2 жыл бұрын
Mashallah allah mechreshachn yesamerw
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ 😥😥😥
@user-gb3vv1cm4o
@user-gb3vv1cm4o 2 жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም ይምራን አምላክ አንድብቻ ነዉ እስን ተገዙቱ
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
😅😅😅
@tube9682
@tube9682 2 жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቸማሻአላህ ኡስታዝ
@muhemsderzek6324
@muhemsderzek6324 2 жыл бұрын
ችግሩ መንድን ነዉ እማይሰማው
@lobabamohamed2508
@lobabamohamed2508 2 жыл бұрын
አብሺርወዲሜወርቅእኳበሣትተጠብሦነዉዛሬእተከበረውቆነጃጂትላይየሚጓባለለውአብሺርአሧሀቦቺምእነቢላልእሞቀዲጋይላይተሠብሠውነዉለማንምያልተሠጠዉንክብርበአዱኒያምበአኸይራየተመሠከረላቸውአይዞህወዲሜአተምታዲለህያንሁሉፈተናአልፈህየልጆቺአባትሁነህከዛያላይየነቢወራሺሁነሀልከዚህበላይመታደልአለ
@ramlaabate9800
@ramlaabate9800 2 жыл бұрын
Dimts ayisemam
@albukharitube9848
@albukharitube9848 2 жыл бұрын
እኛ ጋር ይሰማል ።ምናልባት ችግሩ ከርሶ እንዳይሆን።
@albukharitube9848
@albukharitube9848 2 жыл бұрын
@@rezikatemam7554 ኢንሻ አላህ እማስተካክላለን👍
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 2 жыл бұрын
ይሰማል ምን አልባት ከስልክሽ ነዉ
@hellohey9597
@hellohey9597 2 жыл бұрын
ወላሂ ፈዝዤ ነው ያዳመጥኩት
@fethiyateyibkhelil3599
@fethiyateyibkhelil3599 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
እኔ በሚበር በኔ መንገድ ይቅረብ እያልኩ እየወተወትኩ ነበር ምክናየቱም ተመልካች አለ እዛ
@playlist6960
@playlist6960 2 жыл бұрын
Ustazuna hulem yegna neh
@midwifery413
@midwifery413 2 жыл бұрын
i wan't to talk to this man
@adilunur4868
@adilunur4868 2 жыл бұрын
የኢትዩጲያኦርቱዶክሰ እዉቀቱካላችህ ውሺትነዉበሉት አላህብቻነዉሂዳያየሚሰጠዉ
@arhibutube1840
@arhibutube1840 2 жыл бұрын
አሳጠራችሁት
@toybamohammed8143
@toybamohammed8143 2 жыл бұрын
ድምፅ በመሃል አይሰማም
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
ሀይማኖትህ የምትወድም ወይም የፈለከውን ሀይማኖት መከተል መብት ነው ግን ሌላኛውን ሀይማኖት ዝቅ ማድርግ አይገባም የእራሱን ሀይማኖት የሚወድ የሌላውን ሀይማኖት አያቆሽሽም
@eliashayredinbaleker8325
@eliashayredinbaleker8325 2 жыл бұрын
Mn atefaa ?
@user-gb3vv1cm4o
@user-gb3vv1cm4o 2 жыл бұрын
አላቆሸሸም ግን እዉነቱን አንድ አምላክን አምልኩ ነዉ ጥሪዉ አምላክ አማላጅ አይስፈልገዉም ከስሌላም ስግደት የሚገባዉ አምላክ የለም የማየታየዉም አንዱን አምላክ ተገዙት
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 2 жыл бұрын
ሲጀመር ኦርቶዶክስ ሆኖ የኦርቶዶክስ ስርአትን ተግባራዊ ሳያደርግ ምን ይቀባጥራል እውነት ሀይለ ገብርኤል ነው ስምህ ገብርኤል ስራውን ይስራ 😥
@user-gb3vv1cm4o
@user-gb3vv1cm4o 2 жыл бұрын
አድ አምላክስ የታለ አርባራቱም እየተሰገደላቸዉ አምላክ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራቹ
@meazameaza6235
@meazameaza6235 2 жыл бұрын
የናአን ሸክልክ ሸይጣን
@mastewalbelete636
@mastewalbelete636 2 жыл бұрын
አለማወቅ ድፍረትን ይሰጣል። ጠያቂውም ሆነ ተጠያቂው ሁለታችሁም ለእስልምናም ሆነ ለክርስትና እምነት ክብር የሌላችሁ ደፋሮች ናችሁ።ያሳዝናል።
@sartt1011
@sartt1011 2 жыл бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም በእውቀት የመጠቁና የማንንም ሀይማቶት የሚያቋሽሹ አይደለም ኮሜቱን የፃፍሽው ወይም የፃፍከው ከእውቀት ነፃ ናችሁ ምክንያቱም ይህ ኢንተርቪው መረዳት ለሚችል በቂ ማስረጃ ነው
@user-gb3vv1cm4o
@user-gb3vv1cm4o 2 жыл бұрын
የለፉበትን መመስከር ያሳፍራልዴ አላህ ስለመረተዉ መሰከር
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
የገብርኤል ፅዋ መሐበር አባል ነበርክ ወንድማችን መፅሐፍ ቅዱስ ያዛል ወይ ? አንተ ስትከተል የነበረው መፅሐፍ ቅዱስ የማይለውን የአፄ ዘርያቆብ ተረቶች ያዘዛቸውን ነበር " ማሪያም አዳኝ አይደለችም አማላጅ ኣይደለችም አማላጁ አስታራቂው ዋጋ የከፈለልን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው። ስትከተል የነበረው መንገድ የሰይጣንን መንገድ ነበረ ዋቄ ፈታ ኢሬቻ ሌሎቹም የተለያዩ ስሞች የተቀባቡ የደያቢሎስ ካምፖች ናቸው ቅዱስ መፅሐፍ የማያውቃቸው ! መፅሐፍ የሚለውን ብታውቅ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ስለ እየሱስ ክርስቶስ የማደኑን ወንጌሉን ሳትማር ለነገሩ ማን ያስተምርህ ብቻ እስልምና ታላቁ ፕሮፌሽናል የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው ገብርኤል ድረስልኝ ብለህ አይደርስልህም እግዚያብሔር ሲያዛቸው ብቻ ነው ወደ ተላኩበት የሚሄዱት ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግብፅ የፈጠረችው ልበ ወለድ ተረት ነው ተክለ ሐይማኖትም እንዲሁ ተረት ናቸው ኦርቶዶክስን ያሳደፋት አፄ ዘርያቆብ የተባለ ንጉስ በ14 ዓም አካባቢ የነገሰው ፀረ ክርስቶስ እሱ ኦርቶዶክስን በጣኦት ሞላት እንጂ ንፁህ የጌታን ወንጌል የሚያስተምሩ የወንጌል አማኞችን ለምን አልጠየቅህም?
@abcdkidslearning7887
@abcdkidslearning7887 2 жыл бұрын
መቼም ይህን ጽሁፍ አንብበክ ስትጨርስ የትታውቀኛለህ ፧ አታውቀኝም ብትልም ከአነጋገርህ እነደምረዳው ስላንተ የትናገርኩት ባየገርምህም 90% ትክክል ንኝ አንተም ራስክ ታውቀዋለህ ።በግምት ስላንተ ስናገር ምናልባት አንተ ምናልባት የምታውቀው ወይም ቤተሰቦችክ ባይነግሩህም ባንተ ቤተስትቦች ዉስጥራሱ የአዳል ሞቲ መንፈስ ይመለክ ነበር ፣ እስቲ እናትክን ወይም አባትክን ካልደበቁህ ጌታን ከመቀበላቸው በቤተሰቦቻቸው ዉስጥ የትኛው ዛር ይመለክ እንደነበረ ጥይቃቸው ይነግሩሃል ። አየህ አንተ ልክእንደዘመኑ ወጣት በስማበለው የሰማኸውን ፣በፓስተሮችክ የተነገረክን እና በዘር እና በጥላቻ ብቻ ቅድስተ ቅዱሳን ብጺሂት ድንግል ማርያምን፣ቅዱስ ግብርኤልን፣ቅዱስ ሚካኤልን እና ጽድቃን ሰማታንን የአማራና ትግሬ መለያ አድርገው የሰበኩልህን የዘመኑን ጥራዝ ንጠቆችን ስለምታዳምጥ ያንተ አይነቱ ሰው በቢሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ስላለ አይደንቅም። ያንተ እምነት ምስራቾች ሉተራዊያን አለምን ተቆጣጥረዋል ሰይጣንና ወዳጆቹም ከሁሉም የሚጠሉት ቁጥር አንድ ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው ። አጼዘርያቆብም የሚታወቁት ለእናትችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያላቸው ፍቅር እና በሰሩት ትልቅ ስራ ነው፤ ታድያ ይህን ማን ይጠላል? ሰይጣን እና ልጆቹ፣ አጼዘርያቆብ እኮ ከሉተር በፊት የነበሩ ናቸው ፣አረእንደው ይምጠይቅክ ሉተር ከመጣቱ በፊት የነበሩት ክርስቲያኖች በሙሉ ስተት ናቸው? ሃዋሪያት ዝምብለው ነው ማለት ነው የደከሙት? አረእንደውም በናንተ እምነት አካሄድ ገታችን እየሱስ ክርስቶስ መወለድ የነበረበት በ15 ክፍለዘመን ነበር ማለትነው? ምክያ ቱም ሉተርን መጠበቅ አለበታ። አንተም ከዚህ ከሰለመው ልጅ አትለይም ያው አንድ ናቹ ። አቴቴ ጨሌ፣ ኦፋ አቡኮ ፣ኦፋ ደምና፣አዳልሞቲ፣ወስንጋላ፣የታዬ ከራማ ፣ጠቁዋር፣ጨንገር፣ሙጬ ዘሪጋ.... ወዘተ በአያት ቅድመ አያቶችክ ሲመለክብት የነብረ ቤተሰብ ዉስጥ መወለድህ በራሱ መንፈሱም አብሮክ ተወልዶዋል አንተም ጸረ ማርያም ሆንክ። እስቲ በተሰቦችክን እይ በቤታቹ ዉስጥ ስንት እምነት አለ ፧ ወንድሞችክም ሆኑ ቤተሰቦችክም የትለያየ እምነት ዉስጥ ናቸው ፣ ከቤተሰብ ያለግዜው የሞተም አለ፣ ጤናም የለም፣ሱሰኛ አለ ፣በረከት የለም ይህ አንዱ የአዳል ሞቲ ዛር ምንፈስ መኖሩ በግልጽ የሚታወቅበት ነው። አንተ ወንድሜ ጸረ ማሪያም... የሚጋልብህ እና የሚያዘባርቅክ ከአዳራሽ የተቀበልከው የመናፍቅ መንፈስ ስለሆነ የምልህም ባይገባህም እግዚያብሔር ልቦናውን ይስጥህ።
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ከተረተረት ነፃ ውጣ ! የእናትህ የአባት አተቴ ጠቋር ኢሬቻ ቅብጥርሶ የእናትህ የባትህ እምነት ስለነበረ እሱኑ ይዘህ ገደል መግባት መብትህ ነው ግና የምናወራዉ ስለ መዳን ከሆነ ስለ ፅድቅና ኩነኔ ከሆነ ሐቅ ሐቋን እናውራዋ ? አዎ የኔ ቤተሰቦች ኦሮቶዶክስ ናቸው ስለመፅሐፍ ቅዱስ ስንነጋገር የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው አንተ የዘረዘርካቸውን ደብሎ አስማምቶ የሚያራምደው? መዳን በድርጅት ሆነ እንዴ? መፅፍ ቅዱስን ካመንክ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን የተሰዋልን እዳችንን የከፈለልን ስሙ ሲጠራ የሚያገሸግሻቹ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርቶስ ብቻና ብቻ ነው። ሐዋሪያቶች ያላስተማሩትን ትምህርት ከየት አምጥተህ ነው በእከሌም ይዳናል በእነ እንትናም መታረቅ አለ እምትል? አንዱ ስለሁሉ ሞተ የሚለውን አላነበብክም? ባለ እዳ እንዴት ዋስ ይሆናል? ሁሉም ሐጢያትን ሰርተዋል የእግዚያብሔር ክብርም ጎድሏቸዋል ይላል እኮ መፅሐፉ " እና ለምንድን ነው የክርስቶስን የማዳን ሐይል የምታክፋፉት ከተክለ ሐይማኖት ተቅማጥ ጋር የምታወዳድሩ እ እዛ ሄዶ ፍርፋሪ የበላ የዘላለም ህይወት ያገኛል ለተክለሐይማኖት ቃልኪዳን ገባላቸው እያለ ማንም የተረተውን ተረተረት ይሄንን ሲጋት ስለነበረ እኮ ነው ወንድማችን ከድጡ ወደ ማጡ የተዘፈቀው ! ሐዋሪያው ጳውሎስ እኛ ከሰበክንላቹ ከዚህ ወንጌል ውጪ የሚሰብክላቹ ቢኖር መላእክት እንኳ ቢሆን የተረገመ ይሁን ! ብሎ ፅፎልን አላነበብክም? ገድላትና ድርሳናት አጋንንት ያፃፋቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ጠላቶች እውነት እንዳይገለጥ ከላዮች ናቸው ሰው እንዴት ገድላት እና ድርሳናት አንብቦ ወደ መዳን ይመጣል? የተክለ ሐይማኖትን ገድል አነበብነው እኮ የሚዘገንን የሰይጣን ድፍረት የጌታዬን ደም ከተክለሐይማኖት ተቅማጥ ጋር የሚያወዳድር እርጉም ፀሐፊ የፃፈው ለህሊናህ ስትል እስኪ ገድላትን አንብብና መፅሐፍ ቅዱስን ምን እያሉ እንደሁ መርምር እውነት መንገድ በር እኔ ነኝ በእኔ በቀር መንገድ የለም እያለ ሌላ መንድ ከየት መጣ? ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ወደ ውጪ! ነፍስ ይማር ከተፃፈው አንለፍ
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
@@abcdkidslearning7887 በጣም ይገርማል በትክክል አውቀኸኛል ! እና እኮ አንተም ከዛውጪ አይደለህም! ማን ነው ከጨሌ ከውቃቢ ከዛር ብቻ ሰይጣን የተለያዩ ስሞችን ሰይሞ ከሾማቸው ጭፍራዎቹ አገዛዝ ነፃ የሆነ ? ያውም እኛው አገር ? በአደባባይ ዛፍ ቂቤ የሚለቀለቅበቱ በግንቦት ቂጣና ንፍሮ ቅንጬና ምናምቴው የሚበተንበት ይኸውልህ ከዚህ ሁሉ የገላገለኝ መድሐኒቴ ጌታዬ እየሱስ ክርሴቶስ ነው ሌላ ማንም አያስጥልም ሁሉም ባለ እዳዎች ናቸው መዳን በሌላ በማንም የለም አንተም አምልጥ አዳኝ አንድ ብቸኛው እየሱስ ብቻ ነው ዋውውው እንዴት እንዳወከኝ ገባኝ
@user-gb3vv1cm4o
@user-gb3vv1cm4o 2 жыл бұрын
@@Josefe4950 ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴¹ ድንጋዩንም አነሡት፦ ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶ፦ አባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ። ⁴² ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ፤ ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገርሁ አለ። ⁴³ ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ። ⁴⁴ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው። እየሱስ እዲ ካለ ማነዉ አምላክ እራሱ እዳትሉብቻ
@user-gb3vv1cm4o
@user-gb3vv1cm4o 2 жыл бұрын
@@Josefe4950 ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴¹ ድንጋዩንም አነሡት፦ ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶ፦ አባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ። ⁴² ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ፤ ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገርሁ አለ። ⁴³ ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ። ⁴⁴ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው። እየሱስ እዲ ካለ ማነዉ አምላክ እራሱ እዳትሉብቻ
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 27 МЛН
ጉዞ ወደ ዒልም || ዝክረ ዳዕዋ ክፍል 4 || ኡስታዝ/አቡ ያሲር
40:12
ALBUKHARI TUBE አልቡኻሪ ቲዩብ
Рет қаралды 35 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН