እሙ እሺ አለችኝ 😍

  Рет қаралды 317,215

Neba Entertainment

Neba Entertainment

6 ай бұрын

እሙ እሺ አለችኝ
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 7 400
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 6 ай бұрын
ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልጥም ፡፡ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡ እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው❤ እምናመልከው አምላክ እውነተኛ ፍቅር ያድለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን መልሶ በሰላም በፍቅር እምንኖርባት ያርግልን🤗💓 ሁላቹንም ለምትሰጡን ፍቅር እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን🥰
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሁሊም ደስታቹህን ብቻ ያሳየን
@sameera151
@sameera151 6 ай бұрын
ሳህ👍👍👍👍
@eilham2682
@eilham2682 6 ай бұрын
ትክክል አስተዋይነህ አላህ በደስታ ያኑራችሁ
@ijhhjhi
@ijhhjhi 6 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@kadeka2
@kadeka2 6 ай бұрын
የእሙን ደስታ የምትመኙ ብቻ በላይክ❤❤❤
@fuuufiit9873
@fuuufiit9873 6 ай бұрын
😢🎉የሠው ደሥታ ያሥደሥተኛል ወላሂ❤
@user-jq5gx3do9g
@user-jq5gx3do9g 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 6 ай бұрын
እኔ ❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 6 ай бұрын
እሙዬዋ በርቺ አይዞሽ የእኔ ሆደ ባሻ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 6 ай бұрын
የሙና የነባን ነው የሚባለው የእሙን ብቻ ለምን ????----የነባም ደስታ ደስታችን ነው ምርጡ የሀገሬ ልጅ❤❤❤❤❤
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 6 ай бұрын
እሙዬ የሰው ፍቅር አላት ለምን ሲባል በትክክለኛ ማንነትዋ ስለምትኖር❤❤እሙዬ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይወድሻል😂😂😂😂😂😂
@user-py5gd4zb5x
@user-py5gd4zb5x 6 ай бұрын
እውነት ነው የምር
@user-vo5dh2le1h
@user-vo5dh2le1h 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢
@hayath3029
@hayath3029 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-fb3zg5rm3q
@user-fb3zg5rm3q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emamiyo
@emamiyo 6 ай бұрын
Ewunt new
@Baty-bb7mp
@Baty-bb7mp 6 ай бұрын
ዋው ተባረክ መባ እስኪ የእመቤት ደስታ ያስደሰተው ሰው በላይክ👍❤
@user-pg9rj2nn8m
@user-pg9rj2nn8m 6 ай бұрын
አሜን
@AhAh-uy8he
@AhAh-uy8he 6 ай бұрын
ለአንድ ቀን ብቻ እንዳይሆንጂ በጣም ደስስስስ ይላል እስከመጨረሻው ያስደስታቸው❤❤❤❤❤❤
@madamsspice6623
@madamsspice6623 6 ай бұрын
ኑ የመዳም ቅመሞች ከራሳችን የልቅ የሰዉችን ደስታ ማየት ከምንም በላይ ያስደስተነል ❤የኔ ጀግናዉች ለኛም ከስደት መልስ ፈጣሪ የሚስብልን ንፁህ ፍቅር የሚሰጠን ፈጣሪ ይደለን ❤ባላችሁት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@chinach4522
@chinach4522 6 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg 6 ай бұрын
አሜን ውዴ
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 6 ай бұрын
Ara ammmmmen wd
@Saada-gf9gb
@Saada-gf9gb 6 ай бұрын
አሚንንንን
@user-zj5ys8nl8p
@user-zj5ys8nl8p 2 ай бұрын
አሚን
@user-qb6dr7mg8m
@user-qb6dr7mg8m 6 ай бұрын
ዋው ቃላት የለኝም እስቲ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ❤❤❤❤❤❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 6 ай бұрын
እመቤትዬ እንኳን ደሰ አላሽ ይገባሻል አንች ንፁ የእዉነተኛ ሴት ነሽ ወደፊትም ኑሮሽ የተከበረ ይሁን የኔ እመቤት አይዞሾ ነባም ሰላደረከዉ ክብር ሰርአት እግዜብሔር ያክብርህ በርቱ ብዙ የሰዉ ወሬ አትሰሚ ይሔ ፕራንክ የሚባለዉን ነገር በፍፁም በፍቅራችሁ ላይ አትሰሩ ከሱ ሳታጣሪ ምንም ቢሆን አትበሳጭ ❤❤❤
@user-zp7vi5xq6v
@user-zp7vi5xq6v 6 ай бұрын
ቶሎ ተጋቡ ሁሉም ነገር በትዳር ውስጥ ሲሆን ያምራል እኔም እንባዬ መጣ እሙ የኔ የዋህ😢
@HanaSeyoum-lj7tw
@HanaSeyoum-lj7tw 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ የዋህ ሁሉ ነገሯ ፊት ለፊት ነው። እመብርሀን ከፊታችሁ ትቅደምላችሁ!!!!!!!!
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hayumamu1725
@hayumamu1725 6 ай бұрын
አሚን ወላሂ
@eliasalene5948
@eliasalene5948 6 ай бұрын
Amen 🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
ደስታቹ እስከመጨረሻው የዘለቀ በልጅ የምትባረኩበት ትዳር ይሁን አሜን❤
@salamdesalegne9504
@salamdesalegne9504 6 ай бұрын
❤🙏Amennnnn
@amaamm4474
@amaamm4474 6 ай бұрын
አሚን
@user-wt5mc2lw8r
@user-wt5mc2lw8r 6 ай бұрын
አሜን
@berhanregasa4823
@berhanregasa4823 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እው ነባዬ ከዚህ ብኋላ ፀብ እዳናይ እራስህን ተቆጣጠር ከሙጋም ቶሎ ወደ ትዳር ብትገቡ እላለሁ እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል 😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🤭🤭🤭🤭❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷
@Betiaebera
@Betiaebera 6 ай бұрын
እሙ ሲከፋሽ ይከፋኛል ደሰታሽ ያአሰደሰተኛል እች ንፁህ ሴት ነሽ ማንነትሽ በማግኜት በማጣት የማትቀይሬ ምረጥ ሴት ነሽ ነባየ እንወድሃለን ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደሰታ ለጆች ወልዳችሁ ደስስስስስ የሚል ህይወት ይሰጥልን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰
@user-lc8rf1ni9j
@user-lc8rf1ni9j 6 ай бұрын
በጌታ በደስታ አለቀስኩ ጌታን😢😢 የእሙ ደስታ የሚያደስታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እሙ የኔ የዋህ🥰🥰🥰
@adak3185
@adak3185 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 ай бұрын
❤❤❤❤😢
@jemitube-8962
@jemitube-8962 6 ай бұрын
ስታለቅሱ ማልቀስ ስትስቁ መሳቅ የመዳም ቅመሞች ስናሳዝን 😢😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 6 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤❤
@HccJc-gh1de
@HccJc-gh1de 6 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤
@user-pp8br4fm3x
@user-pp8br4fm3x 6 ай бұрын
😅😅😅
@selamarefeselamarefe
@selamarefeselamarefe 6 ай бұрын
በጣም እጂ😢😂😂😢
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣እኔ ለራሱ ይገርመኛል ግን ሲመሰለኝ ሆደ የባሰን ሰለ ሆን ለማልቀሰ ስበብ ነው የምንፈገወ እኔ ኢትዮጵያ ውሰጥ ወላሂ ሰኖር ሰው በደሎኝ እንኮን 😥ዘመዴ ለራሱ ሲሞት እንባ የሚባል አይወጣኝም ወላሂ ውሰጤ ይዘናል ግን እንባ አይወጣኝም የአጎቴ ልጀ ሞታ አላህ ይረህማት እሷ ሙታ እንዴት እንባየ ይውጣ አላህ ይረህማት አያቴ አያቴን ለምንድነው እንባ የማይወጣኝ አልኳት ከልብሸ ሰለ አለደለ ነው አለችኝ ለካ ወነቱን ነው አሁን ገባኝ አሁን ግን በቃ የሰው ልጀ አይደለም ሞቱ አዘኑ ሳይ አለቅሳለሁ ሲደሰትም ሳይ ሳልፈልገ አለቅሳለሁ 🙄
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 ай бұрын
የኔ እናት የኔ የዋህ😢😢 ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛን ነባየ እግዚአብሔር ያክብርህ
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 6 ай бұрын
ነባ ቶሎ ማረግህ ከብዙ አዘንና አራሰ መታት አዳከኜ በጣም ታምሜ ነበር አሁን ዳንኩ አመሰግናለሁ የልጆቹ ግጥምና ድምጽ የእናተን ሂወት የሜገልጽ ነው እኔም ከእሙ እኩል አለቀስ እንዲያውም በሰማሁት ቁጥር ነው የመለቅሰው አሁንም ደግሜ ነባ አመሰግናለሁ
@yeshitube3657
@yeshitube3657 6 ай бұрын
ተመስገን አመቤትን በዚህ መልኩ ማየት በጣም በጣም ሚናፍቀኝ ነበር ስለሆነም በዛሬው ዝግጅታቸው ነባ በእውነት በጣም ደስ ብሎናል ቀጥሉበት ፍቅራቸውን እስከ ዘላለም ያብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ እውነት እኔም በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል አሁንም በርቱ ውለዱ ክበዱ ❤
@elsifamily
@elsifamily 6 ай бұрын
ማርያምን የደስታዬ ብዛት አለቀስኩ ነባዬ አከበርኩህ አስተዋይ ነህ በጣም የእውነት መስሎኝ በእሙ መከፋት አዝኜ ነበር ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ
@user-en4hk8sd2z
@user-en4hk8sd2z 6 ай бұрын
ማርያምን ዛሬ ደስ ብሎኛል በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤እልልልልልል❤❤❤❤❤ፈጣሪ አያለያችሁ እፍፍፍፍፍፍ😢😢❤❤❤❤ለካስየሰው ደስታም ያስደስታል❤❤❤
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 6 ай бұрын
አርፋሽ ልጅሽን ብታሳድጌ ይሻልሻል ከማንም ጎረምሳ ጋር ከምትዘ ላዙሌ
@user-en4hk8sd2z
@user-en4hk8sd2z 6 ай бұрын
​@@sarahsarah2721ምን ጨነቃችሁ እጭ
@selame3757
@selame3757 6 ай бұрын
​@@sarahsarah2721ኢጪ ምን ኣጨረጨረሽ እነሱ ለተዋደዱ አቤት ቅናት
@x-hktr6860
@x-hktr6860 6 ай бұрын
❤ተ❤ታ❤መ❤❤ምረ❤❤ራለ❤❤ላቸ❤❤ቺሐ❤❤ሑ❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
​@@sarahsarah2721ልጅም ፀጋ ነዉ አንቺ ወይም አንተ መቼም.....
@lucylucy5573
@lucylucy5573 6 ай бұрын
የኔ እንቁ የሴት ልክ😊😊 እሙዬ የኔ ንፁህ በሙሉ ማንነትሽ (ያለሜካፕ)የወጣሽ ቆንጆ❤❤ ነባ ማርያምን እድለኛ ነህ በዚህ ዘመን ውጫዊም ዉስጣዊም ቆንጆ ሴት ማግኘት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 6 ай бұрын
እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ 🙏ውዶችዬ በፍቅር ለተጎዳችሁ ሁሉ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ና ትዳር ይስጣችሁ 🙏❤🇪🇷
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 6 ай бұрын
ቀለበት ለምትሉ ሰወች መሀተምም የበለጠገ ያስተሳስረል እደጥቱ ዘመን በእውነት ረግሁ ማህተብ ይባል ነበረ ማህተብ ትልቅ ነገር ነው
@fikirtedinku3361
@fikirtedinku3361 6 ай бұрын
እመቤቴ እስከ መጨረሻው ታፅናችሁ አትለያዩ አቦ ደስ ነው ያለኝ ጠላታችን ሠይጣን እፍር ይበል አሜን
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 6 ай бұрын
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👃👃👃👃👃👃👃👃👃💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤝🤝🤝🤝🤝🎉🎉🎉🎉🎉
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 6 ай бұрын
ተባረኪ
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 6 ай бұрын
ይመችሽ። እሙየ እመቤቴ ከናተጋር ትሁን አሜንንን❤❤❤❤
@tsehaygebreab7425
@tsehaygebreab7425 6 ай бұрын
ነባዬ አምላክ አሁንም በደሰታ በእጥፍ በፍቅር ጨምሮ ይባርካችሁ ደሞ እንኳን በቶሎ በደሰታ መጣችሁ ጠላቶቻችሁን ከገሮቻችሁ ሰር ይጣልላችሁ ነባዬ መዳኒያለም ያክብርህ ፍቅራችሁ ይብዛ ዉዶቼ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@gebeyawukasawu-lp4if
@gebeyawukasawu-lp4if 6 ай бұрын
ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት
@Genet-pm8tp
@Genet-pm8tp 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-vc3ul6zj6y
@user-vc3ul6zj6y 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-if7zi7fu2u
@user-if7zi7fu2u 5 ай бұрын
ውድ እህቴ ፍቅርና ፖለቲካ አንድ ናቸው እጥፍ ሲ ሉ እጥፍ ነው!!!...ስኪ ላግኝሽእናውራ የአገሬ ልጅ ምርጥ የስው ዘር እመቤት ክሳ...........
@user-uo5oc2fi1y
@user-uo5oc2fi1y 6 ай бұрын
አሜን አሜን እሙዬ የኔ ልዩ ሁሌም እደዚህ ደሥተኛ ሁኑ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@woodywody2536
@woodywody2536 6 ай бұрын
ማርያምን የደስታዬ ብዛት አለቀስኩ ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ የኔ ውቦች❤❤
@hayumamu1725
@hayumamu1725 6 ай бұрын
ወላሂ ኢቤየስን አይቸ ነበር እሄን ያየሁት አልቅሸ ልሞት
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 6 ай бұрын
እኔ ደሞ እዉነት አይመስለኝም😅😅😅😅
@woodywody2536
@woodywody2536 6 ай бұрын
@@lebabalebaba4889 ምኑ ውዴ
@gsud5674
@gsud5674 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 6 ай бұрын
ልክ እንኳን ​@@lebabalebaba4889
@EagerDriftwood-sf1zv
@EagerDriftwood-sf1zv 6 ай бұрын
እሷን ብቻ ሳይሆን እኛንም ነው ሰርፕራይዝ ያርገን ደስ ይላል ሰሞኑን. ተናድጄ ነበር 😂😂❤❤❤
@ijhhjhi
@ijhhjhi 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔም
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
​@@ijhhjhi😂😂😂😂😂😂ኖርማንነዉ
@taibah5903
@taibah5903 6 ай бұрын
እኔ ሆደምአልገባስራዉ😅
@quite701
@quite701 6 ай бұрын
በጣም❤❤😢
@beftuoromo714
@beftuoromo714 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ በመሃላቹ ሰው አታስገቡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከልጅ ጋር ይስጣቹ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 6 ай бұрын
wow ነባ እሙ በጣም ደሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል ነባ ሴትልጅ እሚከባከባት ወንድ ትወዳለች ሥለዚህ ሁሌ ተንከባከባት እንወዳቹሀለን አይለያቹ አላህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tregeocell2094
@tregeocell2094 6 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እከመጨረሻ የፅናቹ ስጋዉን ደሙን ወስዳቹ በቁባን አድ ሆናቹ ለትዳር ያቃቹ ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ህወት አለዉ ስሚል የተዋህዶ ልጅ ልሁ ለዚ ያቃን አሜን
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 6 ай бұрын
Aye Sega demu business laye nachew
@zamzam372
@zamzam372 6 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙆‍♀️🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 6 ай бұрын
neki derma new
@GenetWende
@GenetWende 6 ай бұрын
ዘፋኞቹም በጣም ጎበዞች ናቸው ሳላደንቅ አላልፍም
@heseenhusee1551
@heseenhusee1551 6 ай бұрын
እኮ እኔም🎉🎉🎉🎉
@bsttr8846
@bsttr8846 6 ай бұрын
Why I am crying
@kedjafentaye7511
@kedjafentaye7511 6 ай бұрын
❤❤
@tiringo8624
@tiringo8624 6 ай бұрын
እሙዬ ሁሌ ደስተኛ ሁኑልኝ እግዚአብሔር ለትዳር ያብቃቹ በጣም ነዉ ደስያለኝ ደስታሽ ደሰታየ ነዉ እሙዬ❤❤❤❤❤❤🎉😅
@fentayemelese9959
@fentayemelese9959 Ай бұрын
ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ሁሌ ደስተኛ እንደምትሁን አልጠራጠርም ምክንያቱም ገራገር ቀና እውነተኛ ስለሆነች እግዚአብሔር በመካከላችሁ ይሁን😊
@frehiwottamirat8459
@frehiwottamirat8459 6 ай бұрын
ሁሌም እመቤቴን የሚወድ እግዚአብሔርን የሚያስቀድም ዘመኑ ሁሉ በፍቅርና በደስታ የተሞላ ነው።ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ
@user-iy8xx9vv
@user-iy8xx9vv 6 ай бұрын
የኔ እናት አብሽር የመከራ ቀን እኮ አላፊ ነው 😢😢የሰውም ደስታ እንደራስ ደስታ ያስለቅሳል ለካ አቦ ከእውነት ለምታፈቅሩ ወንዶች ሰላማችሁ ይብዛ 😊😊
@emuemu6822
@emuemu6822 6 ай бұрын
ማሪያምን ነባ በጣም ትልቅ ጭንቅላት ነዉ ያለክ ተባረክ ወንድሜ እድሜክ ይርዘምልን እኔ ሲጀመርም በማንም አልፈረድኩም መጨረሻ እንዲያምር እየፀለይከለ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@user-yn2ti5pp5s
@user-yn2ti5pp5s 6 ай бұрын
የእኔ፣ካካቴ፣ደስታሽ፣ደስታየ፣ነው፣የምር፣እንኳን፣ደስ፣አላቹሁ፣ውዶቼ፣የምር፣መስሎኝ፣እጅግ፣አዝኘ፣ነበር፣እሰይ፣ጎበዞች❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz7pv3br9b
@user-fz7pv3br9b 6 ай бұрын
ዋው ከመደሰቴ የተነሳ ለኔ የተደረገለኝ ነው የመሰለኝ ማርያምን እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ክፉውን አርቆ ደጉን ያቅርብላቹ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ እወዳችዋለው ❤❤❤❤
@woinshetchanyalaw3085
@woinshetchanyalaw3085 6 ай бұрын
በአእሙ ቤተሰቦች ጥንካሬ ነዉ የዛሬዉ ደስታ ጎበዞች ከጎና የቆማችሁ
@user-mt6ut6zc8x
@user-mt6ut6zc8x 6 ай бұрын
እሙየየሰወሬአትስሚ
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለን ክፉ ቃል አልተናገርኩም ግን ከእግዚአብሔር የሚደበቅ ስለሌለ ሰብስክራየብን አንሰቼ ነበር በማላውቀው መፍረድ እንደሌለብኝ ከስህተቴ ተምርያለው ሳላውቅ ላደረኩት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ወንድሜ አንተም ይቅር በለኝ ፍቅር ክርስቶስ ነው ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅርን ይስጠን ስለእናንተ አምላኬን አመሰግናለው ::
@FastFast-bs7nd
@FastFast-bs7nd 6 ай бұрын
ኡንኸን ደስ አለቹ በነቴ ደስተቹ ደስተችንን ነዉ አለህ ይጨሚሪለቹ አለህ በደስታ ህዎቴ የኑረቹ የነቴ ደስተ የምጠለ የለሚ ሁሉንሚ ዉደዱ መጥፎንም ጡሩንም ስረዉን ከፈጠር ገርነዉነ አቢሽሩ
@zeminaydessy9531
@zeminaydessy9531 6 ай бұрын
እሙየ ነባየ ቅዱስ ገብርኤል ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ እዴ ስትሆኑ ነዉ የሚያምርባችሁ ወገኖቸ❤❤❤❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
እሰይ ጥላት እርርርር ይበል !!እግዚአብሔርን የያዘ ያሸንፋል እወዳችሁ አለሁ የኔ ባለ ማህተቦች 😘💒
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 6 ай бұрын
በፈጣሪይ ጠላት የለም የሠው ስሜት አትኩ አዲይ ተሣሣተ አይደል የመቤትን ፕራክ ያበላሸው እዳይሣሣት እዳይቀያይሙ ነው ፕራክ እደሆነ እዲጠነቀቅ ስለዚህ አንች አዲን ላይሆን ይችላል ግን ለጊዜው ጥፋት ስላጠፋ ስሜቱ ይጎዳል እነሱ ታርቀዋል በቃ ጠላት የሚል ኮሜት ባትኮምቱ አሪፍ ነው ጠላት ዲያቢሎስ ነው
@user-oz1ku8qz3j
@user-oz1ku8qz3j 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይዘድሮ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 6 ай бұрын
ምን ጠላት አላቸው የሜጣሉ በራሳቸው ከካሜራ ጀርባ ያቾፋል የምትል እራሳ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 6 ай бұрын
ምን ጠላት አላቸው የሜጣሉ በራሳቸው ከካሜራ ጀርባ ያቾፋል የምትል እራሳ
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 6 ай бұрын
Lenezi demo man telat alachew le genzeb new yemiserut esu
@user-ss4ep4op7w
@user-ss4ep4op7w 6 ай бұрын
ነባ በማርያም ለእሙ ተጠንቀቅላት ውይ የኔ እናት😍
@mimisimrat963
@mimisimrat963 6 ай бұрын
ነባ እንወድሃለን❤ "የምንወዳትን እሙ ፍልቅልቅን" ደበስታ ስላስለቀስካት ስላስደሰትካት 🌹❤ሰላም ሁኑልን😘
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 ай бұрын
ቅዱሰ ገብርኤል አባት ክብር ላት ይሁን ነባዬ እሙዬ ፍቅራቹን ያብዛው በጣም ደሰ ያልኝ❤❤❤❤❤❤
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 6 ай бұрын
በእመብርሀን ያሁሉ አልፏ ይሄን ስላሳየን ክብር ለድግ ልጅ ሠላማችሁ ይብዛ አቦ አብሪ ነው ያለቀስኩት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fatimahussain6287
@fatimahussain6287 6 ай бұрын
እሙየ የኔውዲ ዝምብለሽ ሂወትሽን ምሪ ሰው ብዙይላል በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶችናችሁ አላህ ከናተጋር ይሁን ውለዱ ክበዱ የሰውወሬ አትስሙ እወዳችኃለሁ ባልሽ ሮማቲክነው ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን❤❤❤❤❤
@user-xd5ek7iz5j
@user-xd5ek7iz5j 6 ай бұрын
በሰመአብ በጣም ነው ደሰ ያለኝእናም መባ ፈጣሪ ይባርክህ እሰይ አለማችሁን ያሳየኝ ደሰ ብሎኛል
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 6 ай бұрын
እሙዬ በተክሊል ሳይሆን በቁርባን ነው የምታጋቡት በተክሊል የሚጋቡት ድንግል የሆኑ ብቻ ነው❤❤❤❤❤
@fikirtedinku3361
@fikirtedinku3361 6 ай бұрын
በትክክል እሙ በቤተክርስቲያን ስርአት ማለቷ ይመስለኛል በቁርባን ተወሰነው ያኑራቸው
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 6 ай бұрын
በትክክክኮ
@Makdas1224
@Makdas1224 6 ай бұрын
በትክክል ተሳስታ ነው ይቅር ይበለን አለማወቅ ሀጢያት አይደለም
@user-jy1le6de1c
@user-jy1le6de1c 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 6 ай бұрын
Yesssss😂😂😂😂😂
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 6 ай бұрын
ሴት ማለት እናት እህት ሚስት ለዎደደችዉ ግልፅ ዬልጆች እናት ፍቅር ሁሉም ነገርህ ናት ክብር ለሴቶች ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 6 ай бұрын
የኔ ነባ ጠፋህ እኮ 😢We miss you so much ❤ ኣትጥፋ ተሎ ተሎ ኑ ከ እሙ ጋ please 🙏 i love you so much from Eritra
@hasethussain6002
@hasethussain6002 6 ай бұрын
አመለዬ እንኳን ደስ አለሽ አልቀሰሽ አስለቀሽኝ ነባ የሰው ልክ ነህ ዘመናቹ ይባረክ🎉
@user-yk3lu6yi6m
@user-yk3lu6yi6m 6 ай бұрын
የኔ ሆደ ባሻ ስታሳዝን የኔ እናት ብቻ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cr9wh6ox1m
@user-cr9wh6ox1m 6 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃወጣ በለዋል ውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤😅😅😅
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 6 ай бұрын
ነባ በእውነት አጀት አርስ ነህ በጣም ነው ደስ ያለኜ ደግሚ ሳየው አዲስ ይሆነብኛል
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 6 ай бұрын
ነባዬ የኔ ቆንጆ አመለ ቆንጆ መልከ ቆንጆ ተባረክ የውነት እሙን ስላስደሰትካት በጣም ደስ ብሎኛል የተባረከ ይሁንላችው
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 6 ай бұрын
ወጣቶቹን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ግበዞች ናቸው በርቱ
@cutepink1706
@cutepink1706 6 ай бұрын
እሙ በጣም ደስ ብሎናል ፈጣሪ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ❤❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 6 ай бұрын
ገራሚ ነው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው 🥰🥰🙏🙏ደስ ብሎኛል ግን በቁም ነገር ስታድጉ ደሞ እጅግ ደስ ይላል 🙏💚💛❤️
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 6 ай бұрын
ወይ ነባ በጣም አስለቀስከኝ የሞተ ታላቅ ወንድም አለኝ የሆነ ግዜ ከማዘር ጋ ተጣልተው በሚድያ መርጦላት እንድትሰማ አስደርጓል ከእናንተ ይቅርታ መባል ውጪያንን አስታወሰኝ ምድረ ሰገጤ የሚያስቸግሩን አራዳነትንና ንጹህ ፍቅርን ከነባ.... እንኳን ታረቃችሁ
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 6 ай бұрын
የኔ ማልቀስ 😢😢😢😢በጣም ደስብሎኛል❤ነባየ የምር እናመሰግናለን
@sarayoutube7249
@sarayoutube7249 6 ай бұрын
ዋውውው ደስ ብሎኛል የምር ለናተ ከፍቶኝ ነበረ መታረቃችሁ የእውነት ደስ አለኝ የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 6 ай бұрын
ነባዬ ጎበዝ ልጅ ነህ ምን ይሁን ምንም አንተ ትክክለኛ አፍቃሪ ነህ በእኔ እምነት የገጠር ልጅ ትሁን የከተማ ታላቅ ሆነቺ ታናሽ ምንም ችግር የለም ዋናው የሁለታቹህ ማፈላለግ ነው። በነገራችን ላይ ሴት ብቻ ትነስ ያለው ማን ነው ብዙም አትበላለጡም እሙዬ ከዚህ በሃላ ማልቀስ የለባትም ነባም በአንተና በእሷ ዙሪያ ፕራንክ መቆም አለበት መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ተባረኩ🙏💕
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 6 ай бұрын
ብታናደኝም በመጨረሻ አስደሰትክኝ የኔ አስተዋይ ነባዬ ነፍ ዓመት ኑሩ አቦ
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 6 ай бұрын
ወይኔ እደኔ የተደሳ በላይክ ያሳየኝ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 6 ай бұрын
Uffffff Enmi bexam
@user-mt6ut6zc8x
@user-mt6ut6zc8x 6 ай бұрын
😮❤🎉
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ተመስገን ከለቅሶቤት ወደ ቀለበት ዝግጅት😂 እሰይ አብራችሁ ስሩ ፍቅሩን እናተ ታቃላችሁ ፕራክ አታብዙ በተረፈ ❤
@SharaDha-ec1zw
@SharaDha-ec1zw 6 ай бұрын
😂😅
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 6 ай бұрын
አዉነት ነዉ ፕራንክ ምናምን እያላቹ ያላቹን ፍቅር አታበላሹ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@fatumayimam3402
@fatumayimam3402 6 ай бұрын
የተመቸኝና ያሣቀኝ ኮመት ከለቅሶ ቤት ወደቀለበት😂😂😂😂
@yayushalemu175
@yayushalemu175 6 ай бұрын
በትክክል እህቴ
@tigistdenekew4797
@tigistdenekew4797 6 ай бұрын
😂😂😂😂😢😢
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 5 ай бұрын
ነባ በቀለት ደግማቹሁ በትመጡ በጣም ደስይለናል እሰይ ስለቴ ሰመረ እያልን በዘመር ደሰሰ ባለን
@tigistmek6617
@tigistmek6617 6 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ የሠዉ ደሥታ እሚሥደሥተዉ ማርያምን ሥንት ጊዜ እንዳየሁት በፍቅር ያኑራችሁ ነባ እሙ
@user-ls5rv4ek1y
@user-ls5rv4ek1y 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ ማነው እደኔ ከልቡ የተደስተም ያለቀስም😭😭😭😭😭😭
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 6 ай бұрын
Ene❤❤❤❤❤
@maryme-lp8sd
@maryme-lp8sd 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም በጣም በጣም ደስስስስስ ብሎኛልልልልልል
@hadr2250
@hadr2250 6 ай бұрын
እኔም እየለቀስኩነው ያየሁት😢😢
@ahmadqudah3766
@ahmadqudah3766 6 ай бұрын
እዉነቱን ለመናገር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እሙዬ ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን ከዚህ በላይ ደግሞ እግዚአብሔር በትዳር በልጅ ይባርካችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 6 ай бұрын
ዉይ አሙ ስታለቅስ የኔማልቀስ ምን ይሉታል እሙ የኔ ቆንጆ አታልቅሽ ንፁ ልብ ነዉ ያለሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ያፅናችሁ ለሙ አስተያየት መፈር አቁሚ ቤንስ ከፍቅረኛሽ ጋር ዘና በይ በተረፈ ጥሩ ነዉ
@user-xd5ek7iz5j
@user-xd5ek7iz5j 6 ай бұрын
እኔም የደሰታ እንባ አለቀሰኩ በእውነት ደሰ ብሎኛል ፈጣሪ እንዲህ ደሰ ያለ ህይወት ይሰጣችሁ
@user-op7ru2hx1w
@user-op7ru2hx1w 6 ай бұрын
ተመስገን የኔ ነገር ሆኖ ነዉ የታየኝ በአዛኝቷ ከቶ ማርያምን የሰው ደስታ የሚያስደስተው በቃ ፈጣሪ ይጨመርላችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
@selame3757
@selame3757 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ማርያምን በጣም አስለቅሳኘ ነበረ በነገራችን ላይ እልጁጋም ዉስጡ ተንኮል የሌለዉ እደዉ ያስታዉቃል ተመስገን እስከመጨረሸዉ እዳታስከፍት ንጹ ሰዉ ነች
@user-ie1vh8yu8s
@user-ie1vh8yu8s 6 ай бұрын
ዋዊ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለድንግል አምለክን ለወለደች ክብር ለድንግል ልጅ ሰለሙን ያብዛለችሁ እወደችሀለዉ
@abmikael732
@abmikael732 6 ай бұрын
እሙ በተክሊል ጋብቻ ሁለቱም ድንግል ሲሆኑ ነዉ እናተ በቁርባን ይቻላል ❤❤❤😢😢😢
@user-le2cp2jv9b
@user-le2cp2jv9b 6 ай бұрын
ትክክል!!!
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 ай бұрын
ልጆቹ ለሌላ ፕሮግራም የሚመጥኑ ናቸዉ በጣም ጎበዞች ድምፃቸዉ
@chaltuyoutube
@chaltuyoutube 6 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ቪዲዮአችውን በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር የክብራቸው ነባ !!❤ ከዚህ ባላይ ጌታ ማስተዋልን የብዛልህ❤ በመካከላቸው ክፉ ነገር አይግባ እሙዬ አንቺ በማስተዋል ተረጂው ፍቅራቸው አይቀያሪ !!!❤❤❤❤❤❤❤
@tigihailu9027
@tigihailu9027 6 ай бұрын
እኔም
@mesganaalemu8747
@mesganaalemu8747 6 ай бұрын
ነባዬ ጎበዝ አንበሳ አሁን ገና አስደሰትከን እሙን አትጉዳት። እንዲህ ተንከባከባት
@yeshewaalayu4800
@yeshewaalayu4800 6 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም አለሸስኩ እሙ እንኳን ዴስ አለሽ እማ የኔ ሆድ ባሻ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 6 ай бұрын
ድሮም አቴንሽን ለመሳብ መሆኑ መች ጠፋን ! ከፋን አለቀስን ያላችሁ ተመልካቾች እንኳን ደስ አላችሁ።
@user-tm7sw8mg6m
@user-tm7sw8mg6m 6 ай бұрын
በሰው life እየግባችሁ የታራግቡ ሰዎች እረፉ በጣም ደስ በሎኛል እሙዬ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 6 ай бұрын
ነብዩ ነባ በእውንት በጣም የፊልም ዳራሲ ፀሐፊም መሆን ትችላለህ ይህ ድርሰት በርግጠኝነት ያንተነው ብርታ እመቤትም ትወና ጎብዝ ነሽ በርቱ ተመልካች ቀንሶባችው ነበር ከፍ ብሎላችዋል ሲቀንስባችሁ ደግሞ በሌላ ድራማ እንገናኛለን🤔🤔🤔😃 የእውነት ጏደኛሞች ከሆናችሁ የተሳካ የትዳር ይሕወት ይኖራችዋ በርቱ ነባ ትልቅ ቦታ የሚደርስ አቅም ያለው ልጅ ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@kkkkw1574
@kkkkw1574 6 ай бұрын
ሙየ የኔፍቅር በጣም ነው ምወድሽ እግዛብሔር ይርዳ ሽ ትዳርሽ የሰመረ ይሁን ነባየ በፈጠረክ አግባት እሙ ጥሩ ናት ለትዳር የምትሆን ሴትናት አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነባየ የኔ ወንድም ንጹህ ኢትዮጰያ ነህ በዘረኝነት እማታምን ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
@rahelasres3414
@rahelasres3414 6 ай бұрын
ደግሞ ልጆች ድምፃቸው ሲያምር በርቱ❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
በድንግል ማርያም ሰም እንኳን እሙ እኔ ራሱ በድንጋጤ እንባ በእንባ ሆንኩኝ ፍቅር እኮ ያሸንፋል የማዳም ቅመሞች እኛም እንዲ አገር ሰንገባ በሰርፕራይዝ የምንደሰትበት ዘመን ቅርብ ይሁን አሜን በሉ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
አሜን❤❤
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 6 ай бұрын
የልጆቹ ድምፅ ዋዉ እናተ ደግሞ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ በጣም ነዉ ደስ ምትሉ
@AsterEthd
@AsterEthd 6 ай бұрын
😮የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በእግዚአብሔር ያላት እምነት ሁሌም የመንገድ ብርሀን ነው ከፈተና ያውጣሽ ያውጣቹ ፍፃሜያቹ ይመር ነባ እርጋታው ሳላደንቅ አላልፍም🎉🎉🎉
@naridosyemu
@naridosyemu 6 ай бұрын
እኔ በደስታ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም እሙ ነባ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tg4hj6hn3x
@user-tg4hj6hn3x 6 ай бұрын
እግዚአብሂር ይመስገን እግዚአብሄር ያጣመረውን ፍቅር ማንም አይለየውም ደስ የሚለው በእሙዬም በነባም በኩል ያሉት ሰዎች ሁሉ የተባረኩ ነቸው ❤❤❤❤❤
@mecadisnuguse4337
@mecadisnuguse4337 6 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት wow wow❤❤❤🎉🎉🎉 ዘመናቹ ይባረክ ውለዱ ክበዱ
@berhanregasa4823
@berhanregasa4823 6 ай бұрын
ነባዬ እውነትን ብቻ ይዘህ ተጓዝ እስከ መጨረሻው አትፍራ 🤭🤭🤭🤭🤭🤭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-zz7kt1rx2h
@user-zz7kt1rx2h 6 ай бұрын
እ የልጅ እናት ሆኖ ትክሊል የለም በቅዱስ ቁርባን በሚል አስተካክላቹህ ስሙ እንኳን ደስስስስ አሽ❤🎉
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 6 ай бұрын
አይ በቤቱ በቁርባን ለማለት ነው እህቴ ታቃለች
@MakdesThomes
@MakdesThomes 6 ай бұрын
ማሪያምን የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት ደስታችሁን እስከ ዘላለም ያድርግልን ልጆቹን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genetdenidir7421
@genetdenidir7421 6 ай бұрын
ዋው እመብርሀን እንዳንተ አይነቱን ትስጠኝ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 ай бұрын
እሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልልልልልልል ነባ ዛሬ እመቤቴን እንዴት ደስስስስ እንዴለኝ በስማአም ተባረክ❤❤❤❤❤
@tirngoabebayehu8155
@tirngoabebayehu8155 6 ай бұрын
😮😅😅መቸም በሄድኩበት አላጣሽ❤❤
ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️
26:12
ለ እኔ አባት ለ አንቺ ወድምሽ ነው 🤣🤣🤣
16:41
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 54 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,9 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ
27:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 104 М.
:-የሉላ ገዙ  ያልተሰሙ ሚስጥ
3:30
Addis dimts 11
Рет қаралды 18 М.
የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !
11:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 71 М.
ነባ ሌላ አመል አመጣ !
19:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 219 М.
እሙ ነባን ሲማግጥ ያዘችው! 😳💔
12:21
Neba Entertainment
Рет қаралды 206 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН