Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 50

  Рет қаралды 340,841

Nek'e Drama

Nek'e Drama

4 жыл бұрын

ነቅዕ ድራማ ክፍል 50 "እጄን በጄ" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 50
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Пікірлер: 494
@user-mh9gx6zp6v
@user-mh9gx6zp6v 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከሳምንት ሳምንት ላደረሰን በስደት ያላችሁ ያገሬልጆች አላማችንተሳክቶ በሰላም ለቤተሰብ ላገረሽን ያብቃን አሚንንንን
@user-iz2op7gq7s
@user-iz2op7gq7s 4 жыл бұрын
አሜንንንን አዳሜ አሜን አትይምና ዝብለሽ ተደናበሪ
@user-qm3ul9cc5g
@user-qm3ul9cc5g 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያርብ
@ayshuyoutube5555
@ayshuyoutube5555 4 жыл бұрын
Amiin yaAllah
@hawaadam5277
@hawaadam5277 4 жыл бұрын
Ameeeennn
@najatmo5853
@najatmo5853 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ነቅዕ ምርጦች መጣችሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ወገኖቻችን ክፉ አይነካ መልካም ምሸት እስትንፋስ ላለው ሁሉ💚💛❤👈
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
Amen amen amen marrr👉😘😘😘❤❤❤
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አሚን ሚማዬ
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
Amen marr
@yoalapp
@yoalapp 4 жыл бұрын
አቤት እሄን ድራማ ስወደው እንደኔ ምትወዱት እስኪ like.እና #ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@konjitegetahun1341
@konjitegetahun1341 4 жыл бұрын
ግጩት
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ምን ልትሰራበት ነው አገር ልታቃጥሉ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
እሽ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@konjitegetahun1341 subscribe እንደራርግ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@bettytube2 subscribe እንደራርግ
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 4 жыл бұрын
የሚርግም እይታ ነው ምርጥ ናችሁ ሁላቹም ከደራሢው እሥከ ተዋናዮች ሠላማችሁ ይብዛ ብያለሁ በርቱል
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ካለችበት ፈተና አተ ታደጋት እኔማ በጭቀት ላብድ ነው እስኪ እንፀልይ ሁላችንም በያልንበት
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
አሜንንን አግዚአብሔር ያውቃል አይዞሽ (ህ )
@salm8093
@salm8093 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዛሽ እግዚአብሔር ይአውቃል
@madaburqanagakooyesusulfad2135
@madaburqanagakooyesusulfad2135 4 жыл бұрын
AMEEEN
@Ft-gy1nj
@Ft-gy1nj 4 жыл бұрын
በህግ አምላክ ላይክ ሥጡኝ 😁አደኛነኝ 😁😃 የሥደት ጎደኞቼ እዲት ናችሁ በያልንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን፫
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
አሜን ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ 😘
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
@ወይኗነኝ የቲጂ እህት tube አርጌሻለው ነይ አንቺም
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 4 жыл бұрын
ህግ አለ እደ kkkk
@Ft-gy1nj
@Ft-gy1nj 4 жыл бұрын
@@merketube677 አረጌሻለሁ አችንም
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
ምልልሳቸው እደት እደሚመቸኝ 😜😜 እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለሹሮ 😏😃
@user-vm1yx1yk5p
@user-vm1yx1yk5p 4 жыл бұрын
እካን ደና መጣቹ ነቄዎች የተዋዶ ልጆች እካን ለጻዲቁ አባታችን አቡነ ጶዉሎስ አደረሳቹ !!በያለንበት ከክፊ ማአት ከሚሰማዉ መጥፎ ነገር ይሰዉረን !!
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
እሄን ድራማ ምገልፅበት ቃል የለኝም በስማም ሰላማቹ ይብዛ አሪፍ ትምህርት ቤት ነው ነቅዕ
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 4 жыл бұрын
በጣም
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 4 жыл бұрын
ነዕቅዎች ማስታውቂያ ስለ ማታበዙ እናመስግናለን የምታነሱት ሀሳብ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@zinashgizawkerga244
@zinashgizawkerga244 4 жыл бұрын
በርቱልን አሪፍ አሥተማሪ ነው ንብረት ደሞ ፈጠራህ ደሥ ይላል
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 4 жыл бұрын
ይህን ዲራማ ስወደው ጌታ ሆይ ድላም ስጥልን ለሀገራችን
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
እናት እኮ ሩህሩህ ናት እንዲህ አትጨቃጨቅም እናቴ ውድድድድ ኑሪልኝ ዘለአለም 😍😍
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
አሚንንን
@wollomedia8719
@wollomedia8719 4 жыл бұрын
አረ ቆይ ቆይ የገባውን ካልገባው ቀላቀልሽው ክክክክክክክክክ😂😂
@user-zj5hv9pu7x
@user-zj5hv9pu7x 4 жыл бұрын
ሁሉም በራሱ ለህሌና ቢሠራ ማን ከማን ያንሥ ነበር ግን እኛ የጊዜያዊ ጥቅም እንጂ የወደፊቱን አናሥብም እናማ ምን ማለት ፈልጌ ነው ተግባራችን በንፁህ ልብ ይሁን የዛሬን ጥቅም አንመልከት።
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 жыл бұрын
ከመግቢያው ጀምሮ ሀተታ ኮተታ የለለው ጽድት ያለ አስተማሪ ድራማ እከ አበጀ ይሙት ያምራል በርታልን
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 4 жыл бұрын
ድህነት በስራ እንጅ በሙስና ሊለቅ አይችልም።
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 4 жыл бұрын
በእውነት ጎበዝ ናት ሰራችው እናትየው 👍👍👍👍👍
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*እንኳን አድርሳችሁ ለቅድስት አርስማ እናታችን በያላችሁበት ጥብቃዋ አይልያችሁ አይልይን አሜን ዊል ካም ንቅ !*
@dhdhfhsr6814
@dhdhfhsr6814 4 жыл бұрын
ኣሜንንንኣሜንንንኣሜንንን ቆንጆ
@touch3206
@touch3206 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hdfsdzavhdfzxc8247
@hdfsdzavhdfzxc8247 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ተብሎ መሸለም የነበርበት ንዕቅ ነበረ
@mohammedawol4374
@mohammedawol4374 3 жыл бұрын
ይቅርታ የተሸለመው የትኞው ድራማነው
@user-qm4eq1ir9h
@user-qm4eq1ir9h 4 жыл бұрын
4 ኛ ነኝ ደስ ብሎኛን እስኪየሰው ደስታ የማስደስተው 😘😘
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
እኔ አንቺስ ካስደሰተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 жыл бұрын
የዚን ድራማ ክላሲካል እኔ ብቻ ነኝ ከልቤ ምወደው ወይሰ……👋👋👋
@mahitube2434
@mahitube2434 4 жыл бұрын
kiya እሰኪ ውዴ እሰኪ በፍቃደኝነት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ እመቤትዋ
@mahitube2434
@mahitube2434 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon ግጭቼሻለሁ አንችም አትርሽ ውዴ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ይመቻል
@mahitube2434
@mahitube2434 4 жыл бұрын
@@asemamewuademasu7401 እሰኪ ጎራ በል ወደ ቻናሌ ውዴ
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986 4 жыл бұрын
Inem wodelow gin batem yemewodew clasickale ye mizanin new
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 жыл бұрын
ወይ እሄ ድራማ ነገራኛ ሊያረገኝ ነው አቤት ጥያቄና መልስ ክክክክ ሲመቺ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ያለንበት ወቅት የሚያመለክት ነው እና ማንም ምን ቢያደርግ እውነተኛ ዳኛ ሲኖር ፍርድ ያገኛል።
@yega657
@yega657 4 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ንቅዕ እንዴት ነሽ ፅድቅ ለሀገር ነሽ ስቅ ለድሀም ነሽ ስንቅ 🙈🙈🤣🤣👍🙏
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
nunaye ቤተሰብ እንሁን
@yega657
@yega657 4 жыл бұрын
@@merketube677 ከመርካቶ ሰው ጋር 🤔🤔 ወጪው እና ገቢ ከተማረ ካልተማር አብሮ ቤተሰብ መሆን ዋጋ ያስከፍላል።
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
በተስፋ የሚኖር በቶሎ አይሞትም ወይ ድህነት የስራህን ይስጥክ
@selam7775
@selam7775 4 жыл бұрын
አሜሜሜሜን የስራውን ይስጠው የስንቱን ቤት አራቆተ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
አሜን የስራውን ይስጠው ማሬ
@jhounjou3422
@jhounjou3422 4 жыл бұрын
ነቅአወስጤነቺሁ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ዛሬ በሰዓታችሁ መጣችሁ እንከን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንከን ለእናቶችና ለቅድስት አርሴማ ዓመታዊ ወርሃዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም ሌሊት የታመመ ካለም እግዚያአብሄር ይማር ለተጨነቃችሁ የጭንቅ አማላጅ አለው ተብላችሁ ደህና እደሩልኝ የሃገሬ የኢትዮጵ ልጆች በማያልቀው ውደድድድ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
ነቅፅ በጣም ተወዳጅ ድራማ ነው ስወዳችሁ በርቱ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ደና ናችሁ?
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 жыл бұрын
አለንልሽ እሕት አለም እግዚአብሔር ይመሥገን
@seidatube2239
@seidatube2239 4 жыл бұрын
ኦ ዛሬ ተቀድሜላሁ እንኳን ደና መጣቹህ ነቅዕ ነቃ ያደርጋል በርቱልን
@makdibageta7591
@makdibageta7591 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk desi setlu
@seidatube2239
@seidatube2239 4 жыл бұрын
@@makdibageta7591 አየሺው እኔ አላየሁትም የማዳም ስራ ይዞኛል
@user-dk7md3bt2i
@user-dk7md3bt2i 4 жыл бұрын
እሄን ድራማ በጣምነዉ ሞደዉ እስቲ እንደኔ ምቶዱት እንያቹህ
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 4 жыл бұрын
እኔ👆👆👆
@user-dk7md3bt2i
@user-dk7md3bt2i 4 жыл бұрын
@@user-xg1zf4og7j ሰላም
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ነገ እኮ የሰማዕቱ ቅድሰት አርሴማ ናት ቅድሰት አርሴማ በያላችሁበት ትጠብቃችሁ አሜን በሉ 💚❤💛🙏🙏
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እያልክ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
የንቅ ቤተሰቦች በሞቴ ነብሰ ጡር ነኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ አምሮኝ ነው
@user-iz2op7gq7s
@user-iz2op7gq7s 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በዩቱብ ነብሰ ጡሮች በዙብን የሆነሆኖ ማነው እሚያስረግዛቹህ
@ethio2280
@ethio2280 4 жыл бұрын
merkato tube ክክክክክክክክ ይሻላል እኔን ምን አማረሽን ልግዛልሽ ማር
@user-py9gp5gr5r
@user-py9gp5gr5r 4 жыл бұрын
በነፍሰጡር አይጨከንም በማያልቀው ሳብስክራይብ አርኩሽ ደስስስስስስ ይበልሽ ማማየ
@ethio2280
@ethio2280 4 жыл бұрын
muhammed Raya አጣሬልን እኔም ነፍስ ጡር ነኝ ክክክክክል
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
@@user-iz2op7gq7s 😀
@fatumalove6174
@fatumalove6174 4 жыл бұрын
ዋው የምወደው ድራማ በፍቅር ስጠብቀው ነበር ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ኖ
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
ነቅእ ድራማ የምታዪው ልጅ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ኮሜንት ለማበብ የሮጥሽው አደናቅፎሽ የወደቅሽው ልጅ እንዴት ነሽ እነደኔ ድራማ እያየሽ ከሜንት የምታነቢው ልጅ አነዴት ነሽ...
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ደናናኝ ክክክክ
@user-hy2lg4uw4d
@user-hy2lg4uw4d 4 жыл бұрын
ደህናነኝ አችስ ድነሻ እደነሽ ደህናነሽ እደነሽ
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
እኔ ደህና ነኝ ሠላም ሁኑልኝ? ውዶቾ
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
እስቲ ማነው አገር ገብቶ ትዳር ይዞ መውለድ የናፈቀው 👍 ኑሮ ውድነው እያላችሁ ታስፋራሩን አገራችን እንግባበት❤
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
የማትበይ የማጠች ከሆነ ችግር የለውም ለማግባቱ አለውልሽ
@goldlove7267
@goldlove7267 4 жыл бұрын
Magi Be ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@susu791
@susu791 4 жыл бұрын
ኧረ እያካበዱ ነው ዝም በሉዋቸው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
የትም ቀርን እደዚህ እያሉ አሁንስ ሰለቸኝ ስደት
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
እኔ ግን ለሰርግ ብዙ ወጪ ስለሚያስፈልግ መሸቀል አለብን ስለዚ በሰብስክራይብ ድጋፋቹን አሳዩኝ kkkk
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 жыл бұрын
ድህነት ፀጋ ነው እሰኪያልፍ ያለፋል ለሁሉም መሶበር ነው
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነቅዕ ድራማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አገራችንን ከክፍ ይጠብቅልን ውድ ያገሪ ልጆች ለሀገራችሁ ያብችሁ 🙏🙏🙋🙋
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
ነገ እናታችን ቅድስት አርሴማ ናት ምልጃዋ እረደኤት በረከቷ ይብዛልን ካልታሰበ ፈተና ትሰውረን😭 ❤️😍
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ነይ እስኪ ቤቴ ቡና እገብዝሻለው
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
@@merketube677 metechalwe mal😂😍❤️
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
@@hanayemareyamlej5063 እኔም መልሻለው ምርጤ በርቺ
@selamehagos9806
@selamehagos9806 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@getachewdagne8448
@getachewdagne8448 4 жыл бұрын
EGZIABIHER Amilaaki Hagarachin ETHIOPIAN Abizito yibariki 💜💜💜💜💜🙌🙌🌷🌷🇪🇹🇪🇹🍅🍅👍
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 4 жыл бұрын
ነቅዕ ድራማ ደስ የሚለኝ መጨረሻ ለይ ዬለዉ መልክት መጣም ደስ የሚልነዉ
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 жыл бұрын
ንቁጦች እንኳን በስላም መጣቹ ይሄን ደስራሲ አዲናቂው ነኝ ከለት ለት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከናወል ነው የሚያስዩን
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምርት ነው ያዝናናልም ያስተምራልም እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል
@tiruworkfentaw7267
@tiruworkfentaw7267 4 жыл бұрын
ዋውው ይህ ድራማ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ🌹🌹🌹♥️♥️♥️
@almazyalew4830
@almazyalew4830 4 жыл бұрын
ነቅ ቃላት የለኝም የእውነት ከዚህም በላይ ያበርታችሁ ደስ የሚል አስተማሪ ነው ስንቶቹ ናቸው የሚገነባበትን ብር እያወጡ አፍ የሚያዘጉበት
@jemilagirma549
@jemilagirma549 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው ያቀረባችሁት ሰሚ የለም እንጂ ብዙ እየደከማችሁ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ማለት ነው
@Temimtube
@Temimtube 4 жыл бұрын
ነቅዕ እንኳን ደህና መጣችሁልን የምታቀርቧቸው ድራማወች ሁሉ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ናቸው በተለይ በቃላቶቹ ውስጥ ያለው ቅኔ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ለሚረዳው ሰው
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ሥወዳችሁ እናት ለልጆ የብር ፍቅር እዲያድርበት ማረግ የለባትም የሠዉ ፍቅር እጅ
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
ሳሩን እጂ መቼ ገደሉን አየሁት እህህህ አምላክ አተው ጠብቀን
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 4 жыл бұрын
ወየው የሴትዮዋ ስም ቡር ጥልቅ😃እንኳን እቤትሽ ብር ጥልቅ😜
@MdVip-ol3kv
@MdVip-ol3kv 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@najatjamal6128
@najatjamal6128 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@azooozebrahem2381
@azooozebrahem2381 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🌹🌹🌹
@masrathabshi4239
@masrathabshi4239 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ♥♥♥
@bezacss2015
@bezacss2015 4 жыл бұрын
ነቅዕ ድራማ ደሴ የሚለኝ መጨረሻ የሚሰጡት መክሮ ነው
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 4 жыл бұрын
እኔማ በ 2012 like እና comment እሚያደርገኝ ልጣ ጉድ እኮ ነው ድሮኮ በወረፍ ነበርኮ
@merketube677
@merketube677 4 жыл бұрын
አረ እኔ አለውልሽ አንቺም ሰብስክራይብ አርግልኝ ቻናሌን
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ላይክ ላይክ ላይክ እኔ እያለሁ
@amanarttube
@amanarttube 4 жыл бұрын
ነቅፅ ዋዉ ስወደዉ እንደኔ ፈታእና ደስ ያላችሁ በናታችሁ በፈጣሪ ሰብ እና ኮሜንስጡኝ
@zharaadem3001
@zharaadem3001 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ቡር ጥልቅ እባላለሁ እንኮን ከቤታችሁ ብር ጥልቅ አለ ብቻ ይህ ድራማ ውስጤ ነው አቦ ይመቼችሁ
@Emanu2018
@Emanu2018 3 жыл бұрын
እናትየዋን፡የምትተውነው፡የምርጦች፡ምርጥ፡ናት
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
የእውነት ይህ ድራአማ ሁሌም ትምርት አዘል ነው እናመሰግናለን
@user-kt2ig3ir9j
@user-kt2ig3ir9j 4 жыл бұрын
ላስተዋለወ ሰው ትምህርት አለው
@user-hu8cj4bb9q
@user-hu8cj4bb9q 4 жыл бұрын
አሪፍ አሥተማሪ እናትነት 😂😂 እሣት እኋ የደርጋል ።
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ትልቅ ጉዳይ ነው የተነሳው በሃገራችን ላይ ጥራቱን ባልጠበቀ ዕቃ ፎቅ ተሰርቶ ነው ሕዝቡን የሚደራምሰዉ አንዱ ጠግቦ ለማደር መቶ ሺህ ሕዝብ የሚሞተው ለማንኛውም አንድ ሺህ ቀጣፊ ቢሆን ከነሱ ውስጥ የተወሰነ የሀገር ልጆች ፍቅር በልብ ያለበት ሰው አይጠፋም ቆንጆ ነው
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 4 жыл бұрын
ስረቅ የሚል ወላጅ ያለበት ዘመን ወይ መከራ ለካ ድራማ ነው ክክክክክ
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍
@user-rt7oo3is7q
@user-rt7oo3is7q 4 жыл бұрын
አቤት ይሄን ድራማ ስወደዉ የምገልፅበት ቃላት የለኝም
@user-ld7tm2ul2y
@user-ld7tm2ul2y 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ነቅዕ 😍
@maryamtube584
@maryamtube584 4 жыл бұрын
ኤሄንን ድራማ በጣም ትምህርት ሰጪ አዝናኝ ቁም ነገር.........👍👍👍👍👍
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ውውውው በጣም በጉጉት የምጣብቅ ድረማ ነቅዕ ብቻነውውውውውውውውውውው ምርጥ ትምርት ኣላው በርቱ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ያላቸው በደካማ ጎናቸው እየገቡ ይጫወቱባቸዋል ያሳዝናል ምርጥ ድራማ ነው
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 4 жыл бұрын
ሴትዮይቱ ስታስቅ😂😂😂😂😂ጥሎብኝ ምላሰኛ ሴት አልወድም😃😃😃😃😃😃😃
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
እኔም አልወድም
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ምርጦች
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችህ በሀርተኛ ነኝ እንኳን ደና ገባሽ በሉኝ አሁን ገረሜላ እየመጠጥኩ እያየሁ ኖ ግን ማዘር እንደዘንድሮ ችጎች ብር ይወዳሉ ሳሩን እንጅ ገደሉን መች አየሁት አሉ ኮ
@alazarlazarus5975
@alazarlazarus5975 4 жыл бұрын
Artist Getenesh, I love you so much! You are one of Ethiopian talented actor! I am hearing your lough like music!
@fissehaatnafu6251
@fissehaatnafu6251 4 жыл бұрын
Dawit Gulelat , my favorite Actor.
@touch3206
@touch3206 4 жыл бұрын
ንቅዕ ድራማ አድናቂአችሁነይ በርቱልን እናመሰግናለን
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ባይሆን ያጠረነዉጂ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ድራማ ከርሩ ነው የሚቀያየር ውስጡ ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
ዋው መጣቹልኝ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ እረ ባካችሁ ግን ስለ ድህነት እያወራችሁ አገር ቤት እንዳንገባ አታስፈራሩን
@user-px9yo2uh8i
@user-px9yo2uh8i 4 жыл бұрын
ክክክክክ የገባውን ከአልገባ ቀላቀልሹ ክክክክክ
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 4 жыл бұрын
ዘና እያረገ የሚያስተምር ድራማ ነው በርቱ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
The lady that plays the mom is amazing!!
@rashid4574
@rashid4574 4 жыл бұрын
ነቅዕ ድረመ ኢና ሲደት ቲምርት ናቸው ለኔ አመሰጊነለው
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ለሰው ሕይወት የማያስቡ ስግብግቦች ሁሉ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
@danieltemamo9565
@danieltemamo9565 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብያሳካልኝ የዛሬ ዓመት ከምስቴ ጋር ነኝ ግን ማን ትሁን ማን አላወካትም እስት እኔነኝ የምትሉት ሴቶች like ግብልኝ!+(27799....
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
ቅቅ
@jameelaali5662
@jameelaali5662 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 жыл бұрын
ይመች ብሮ ኪኪኪ
@nuralove5362
@nuralove5362 4 жыл бұрын
Min yasigalfixachohali
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 4 жыл бұрын
Kkkkkk ine neny
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ትምህርት አዘል ድራማ የሆነ ነው እናመሰግናለን
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
Enikowani beselami metachu Nikewochi betami new miwodachu😂😂😂😘😘😘😘
@user-fr5qm6hg2p
@user-fr5qm6hg2p 4 жыл бұрын
እስቲ ማነው እንደኔ የነቅዕ ሽሙጥ የምመቸው👍
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 4 жыл бұрын
እኔ ሃሃ
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ምርጦችየ የኔ ማሮች እናቴ ናፍቃኝ ብስክስክ አርጎኛል ወላሂ የናፍቆትን ነገር የሚያቀው ያቀዋል ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያርግልን😥😥😥😥😥
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
Amen mar beteseboche bexam nafqewunyal
@teteyaname9314
@teteyaname9314 4 жыл бұрын
በርቱ 👍👍👍💚💛❤🇪🇹😍
@user-dw5kj5gb7r
@user-dw5kj5gb7r 4 жыл бұрын
ውይ እማማ ደስ ስትሉ በሳቅ ገደልኩኝ መልሳችሁ ያስቃል ደሞ ዘቢባ ግርማን ነው እምመስሉት እናቷ ነሁእደ
@samsugsamsug4518
@samsugsamsug4518 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕ
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ክክክክሰ አሳቃቹሁኜ ነዕቅ ዲራማር ጥሩነው ያስተምራል
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 4 жыл бұрын
😂😂😂ሲመቸኝኮ ይሄ ድራማ😍😍😍
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው የሚገርም ድራማ ነው።
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት።በጣም እናመሰግናለን
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 4 жыл бұрын
አቦ ሲመች ቃል ይለኝም ወላሂ በጣም ይምወደው ድራማነው
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ ሰሞኑን ድብርት ሊገለኝ ነው
@kaki.kaki.5551
@kaki.kaki.5551 4 жыл бұрын
አርግዘሽ.እንደሆነ
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
@@kaki.kaki.5551 ሀሪፍ ድብርት ማስለቀቂያ ክክክክክክ
@helembabanem1690
@helembabanem1690 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች💓💓❤❤👈
@selam7775
@selam7775 4 жыл бұрын
ምናለ የሁሉም ገብጋባ ሰዎች እንደዚ ቢለቀሙ
@fatumahusan6668
@fatumahusan6668 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@maysaanouri477
@maysaanouri477 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@mehubajuhar1408
@mehubajuhar1408 4 жыл бұрын
ነቅዕ በጣም አስተማሪ ድራማነው እስኪ ማነው በኩኩት የሚጠብቀው እንዴኔ
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 4 жыл бұрын
እደኔ ማነዉ ይሄ ድራማ ከመዉደድአልፎ እሚያጣጥመዉ
Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 51
20:11
Nek'e Drama
Рет қаралды 346 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
ዓለሜ 33 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 33 2019
27:48
Arada Movies
Рет қаралды 202 М.
Min Letazez Part 4 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 4)
31:59
የእማማ ቤት ክፍል 30 Ethiopian Comedy 2019
27:43
Sodere TV
Рет қаралды 205 М.
ዓለሜ 21 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 21 2019
29:40
Arada Movies
Рет қаралды 225 М.
ኮሮና ተክራይ corona tekeray Ethiopian comedy
37:11
Sewasew Tube
Рет қаралды 278 М.
Betoch | “በራስ ላይ…? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 415
24:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 136 М.
ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 07
27:55
Nek'e Drama
Рет қаралды 366 М.
ዓለሜ 32 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 32 2019
29:04
Arada Movies
Рет қаралды 258 М.
I Parking My Car 😂 #shorts #funny #viral
0:11
Funny Club TV
Рет қаралды 4,5 МЛН
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 9 МЛН
Вот это поворот 🤣❤️
0:34
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 817 М.
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН