የደስታ ዜና! የመስፍን እናት ተገኙ! Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

  Рет қаралды 311,061

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

The Habesha Web
Fb: / thehabeshaweb
IG: / thehabeshaweb
Website: www.thehabeshaweb.com
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 4 800
@OfficialEthioinfo
@OfficialEthioinfo 2 жыл бұрын
The Habesha Web Fb: m.facebook.com/thehabeshaweb IG: instagram.com/thehabeshaweb Website: www.thehabeshaweb.com
@rahmamohammed464
@rahmamohammed464 2 жыл бұрын
ምንምአያስፈልግም፣በሰላምወዳገራችውይመለሱ
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 2 жыл бұрын
በኑረሽ ሁሉ ሰላም ሁኚ
@fregenetabera1481
@fregenetabera1481 2 жыл бұрын
Elelelllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 2 жыл бұрын
እርመሲ የኔንም አባት እባክሽ አፍልጊኝ
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 2 жыл бұрын
መሲ ስልክሽን
@yonas9945
@yonas9945 2 жыл бұрын
በዚህ ታሪክ ብዙ ኤርትራውያን ወገኖቻችን ተሳትፈውበታል ሊመሰገኑ ይገባል !!!!!!!
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አንድ ነህ እናመሰግናለን ከእናንተ ጋር ብዙ ስራ እንሰራለን ገና
@memberekidane9096
@memberekidane9096 2 жыл бұрын
Egzyabhare balhehbte bota yetbkahe ertrawyanoh
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማቺን ሊመሰገኑ ይገባል
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋቸው ወገኖቻችን
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ሀበሻ መልካም ልብ ያለው ሁሉ እንደሚያደርገው ምንም ጥርጥር የለውም።እናማ ኤርትራውያን የኔ ሀበሻዎች የኢትዮጵያ አካሎች ናቸው እናመሰግናለን ምርጦች!
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሠላም ያወረድልን ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ለኢትዮጵያ አንድነት በጸሎት በርቱ🙏🙏🙌🙌
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
አለአምዱ ሊላ ረቢል አለሚን ምስጋና ይገባህ የአለሙ አላህ እንኳን ደስ አለህ ወድሜ
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ሂዎ አንቻ ነበርሽ አይደል በስልክ ተገናኝተዋል. ያሽኝ
@romanwonde4017
@romanwonde4017 2 жыл бұрын
GOOD NEWS 👏
@fathimamohammmed4182
@fathimamohammmed4182 2 жыл бұрын
@@kmloveadamaa8214 e Z
@zidik313
@zidik313 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ኤርትራውያንን ሳላደንቅ አላልፍም ከማንም በላይ የመስፍንን ጉዳይ ሲሰሙ በብዛት ኤርትራውያን እናቱን ለማፈላለግ ያደረጉት ትብብር ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
ግድ ነው እህቶቻችን አይደሉ ። ለሁሉም እግዚያብሄር ይስጥልን።
@habtmariamtadesselemma9969
@habtmariamtadesselemma9969 2 жыл бұрын
Enqwan desse alek
@duniyamuhamed5299
@duniyamuhamed5299 2 жыл бұрын
ከልጁ እናት መገኝት በላይ ያስደሰተኝ የኤርትራውያን ያደረጉት ትብብር ነው ተባረኩ ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
ደስታህ ሙሉ ይሁንልህ !!! ፈጣሪ ደሞ በአካል ያገናኛቹህ ሲያትል ያላቹህ ኢትዮጵያዊያን ተባረኩ!!!
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 жыл бұрын
🙏
@faf5019
@faf5019 2 жыл бұрын
ውይይይይይይ ፈጣሪ የመስገን ሳለቅስ ነው የዋልኩት እያመመኝ ልጄ አረ የራስሽ ችግር ይበቃሻል ብሎ አባበለኝ
@user-oh9bo1dp5l
@user-oh9bo1dp5l 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልአልሀምዱሊላሂ አላህ በአካል ለመገናኝት ያብቃችዉ በሂወቴ እንደዚህ አልቅሸ አላወቅም ነበር ደስ ብሎኝል ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ አይዟህ ወንድሜ ወደ የኢትዮጵያ። ህዝብ በሙሉ በአስቸካይ ወደ ሀገራቸዉ የሚገቦበትን ቀን አፈጥኑት የተባበራችሁ አላህ እድሜ ጤና
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤💋
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
እኔም ተገኝታ እንኳ ታሪኩን ስሰማዉ 😭😭😭😭ብቻ ሰዉ ለሰዉ መድኃኒት ነዉ እንደዚያ ህይወታቸዉን ያመሰቃቀሉ ግን ፍርዱን ከፈጣሪ ያግኙ ቤተሰቡ ብቻ ሳይሆን እኛም አንብተናል የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ😭😭😭
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 жыл бұрын
Enam edachuw hasan tamima new ydererku
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 2 жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Temesgen Ayezoh tegenaglachew
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለክ ወንድሜ እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል የእውነት የድንግል ማርያም ልጂ ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው👏👏👏
@alembekele7933
@alembekele7933 2 жыл бұрын
መስፍኔ እመብርሀን በደስታ እንባህን ታብስልህ መልካም እንደሚሆን በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ
@mimegirma251
@mimegirma251 2 жыл бұрын
ሻማ አበራልሃለው ደስ ብሎኛል ቡናዬን አፍልቼ ዳቦ ደፍቼ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል እምባህን ልኡል እግዚአብሔር አብሶልሃል ❤🙏🙏🙏
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ አላህ ደሥ ታሺን ይሙላልሺ የኔዉድ
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 2 жыл бұрын
Egzabher yakebreshe ehet weee endet desssssss endemele
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኡትዮድያዊ ኤርትራዊ በፀሎት በመፈለግ በማልቀስ የተባበራችው ሁሉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ጌታ እየሱስ ለቤታችው እረፍት ይስጥ
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አሜን
@natsnettsegay8116
@natsnettsegay8116 2 жыл бұрын
Congratulations 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I am happy for you GOD is good
@werkenshgemchu7896
@werkenshgemchu7896 2 жыл бұрын
አንተ በጣም መልካም ልብ ነው ያለህ እናትህን እድሜ ይሥጥልን ተባርክ በብዙ
@lucybelay9153
@lucybelay9153 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ካየሁት ቀን ጀምሮ መተኛት አልቻልኩን ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሁንም እምባህን ጨርሶ እናትህን በመፈወስ ያብስልህ ወንድም አለም
@woyneshetretta8049
@woyneshetretta8049 2 жыл бұрын
ename ewenet Alekesha Amogne neber
@dasashtamene774
@dasashtamene774 2 жыл бұрын
እኔም
@dasashtamene774
@dasashtamene774 2 жыл бұрын
በስማም ፈጣሪየ ሆይ ተመስገን
@hagerali1099
@hagerali1099 2 жыл бұрын
Amen Amen amen
@emebetyoseph848
@emebetyoseph848 2 жыл бұрын
Elelelelelelellelellellelelelelel Glory to Almighty God Thank you JESUS
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
የወንድማችን እንባውን ያበሳችሁ ወገኖች በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ🥰 ወንድማችን መስፍኑ እንኳን ደስስስስስ አለህ ወንድሜ❤ እግዚአብሔር በአካል እንድትገናኙ ፈቃዱ ይሁን።
@amakeldinku8067
@amakeldinku8067 2 жыл бұрын
Aman a man Aman
@mahletmahi9311
@mahletmahi9311 2 жыл бұрын
Ameeeen
@danihabshea5722
@danihabshea5722 2 жыл бұрын
እግዚአብር ይመስጌን ሁሉም በእርሱ ሆነ
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 2 жыл бұрын
ለዚህ ደስታ ያበቃችሁት ውድ ኢትዬጵያኖችና ኤርትርያኖች ወገኖችን ሁሉ ከልብ እናመሰግናችኋለን እኛን የሚያምርብንና ፈጣሪም የሚረዳን እንዲህ ስንተጋገዝ፣ ስንረዳዳ፣ስንደጋገፍ ስንዋደድ መሆኑን ፈጣሪ በመስፍን ታሪክ በኩል ዛሬ ለሁላችን የነገረበት ታሪክ ነውና ካሁን በኋላ ክፍፍላችንን ልዩነታችንን ቂምበቀል ቁርሿችንን ትተን እንተባበር እንደጋገፍ መስፍን ሲያለቅሰ እንዳለቀስነው አንዳችን ላንዳችን እንተዛዘን እንፈላለግ እንረዳዳ ያኔ የ29 አመት እንባን በስአታት ውስጥ ያበሰ አምላክ በበረከቱ፣በሰላሙ፣በእድገቱ በጸጋው ሁሉ አብሮን ይሆናልና ወገኖቼ እንዋደድ አንድ እንሁን እንፋቀር። ሃገራችንን ሰላም ህዝቧን ፍቅር ያላብስልን ። ይሄን ያሰማን ይክበር ይመስገን ። መስፍንና እናቱን ባንድ ላይ ሆነው ያሳየን ። አሜን
@taybatube194
@taybatube194 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@eyobaabasazin7463
@eyobaabasazin7463 2 жыл бұрын
የራሔልን እምባ የሚያብስ አምላክ የት ሄዶ!!! ወንድሜ እምባህ በአርያም ደርሶልሃል!🙏 ክብር ለድንግል ልጅ🙏
@wubitutezera5557
@wubitutezera5557 2 жыл бұрын
?
@mekdesabrar8265
@mekdesabrar8265 2 жыл бұрын
እልልልልል🙏🏾 እልልልልል እልልልልል🙏🏾 እልልልልል እልልልልል 🙏🏾እልልልልል እልልልልል🙏🏾 እልልልልል እልልልልል 🙏🏾እልልልልል የሰዎችን እንባ የሚያብስ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
ይሄ ነው አንድ ዉብ ባህላችን በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን !
@mekedesheruye8469
@mekedesheruye8469 2 жыл бұрын
ደሞ እናታችን ወደ ሀገራችን ተመልሰው ፀበል ገብተው ድነው ለማየት ያብቃን
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መስፍኔ እንባህን ተቀብሎሀል ነገም እናትህ ከአጠገብህ አድርጎ እናያለን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ መጨረሻው ያሳምርልን
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው። ስለ ሆነውም ስላ ልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን ። የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመስገነ ይሁን። እንኳን ደስ አለህ።
@samerjane5370
@samerjane5370 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 2 жыл бұрын
@EthioInfo: May God bless you
@shewaregedzike7754
@shewaregedzike7754 2 жыл бұрын
አዎ የኔ ወንድም
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዝአብሔር፣ሰራድንቅ፣ነው፣አግዚአብሔር፣ደመሰገን🙏🙏🙏
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 жыл бұрын
ከዓይንህ የወጣውን እንባ መቼም አልረሳውም። ስለዚህ ከእናትህ ስለ ሰማህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ለእናትህ መልካም ልጅ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@meronmegersa7322
@meronmegersa7322 2 жыл бұрын
wyiii amlake geta hiyi temesgen yemisank yelem temesgen enkuwan geta redak wendme
@abrehetgirmay3677
@abrehetgirmay3677 2 жыл бұрын
Really I am so happy you got you mommy. God bless you.
@meseretgezahagne9665
@meseretgezahagne9665 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ!! ልደትዬ ሁሉን በጊዜው ፈፀመችው ክብር እና ምስጋና ለድንግል እና ለልጇ
@abebamengestu7003
@abebamengestu7003 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ እለህ ወንድሜ እልቅስህ እስለቀስከን ለእግዚአብሔር ምን የሚሳነው ነገር እለ እናትህ ጤናቸውን ተመልሶ እብራችሁ በዚህ ፕሮግራም ቀርባችሁ የደስታህ ተካፍይ ለመሆን ያብቃን መሲዬ ደግ ስው በርችልን እንችንና እንደ እንች ለወገን የቆሙትን ውድ የኢትዮጵያውያን እድሜና ጤና ይስጣችሁ::
@getuweldtsadik4736
@getuweldtsadik4736 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ አንደበተ ጣፋጭ እግዚአብሔር በውስጡ የሞላ እንደዚህ አይነት ስው በህይወቴ አይቼ አላውቅም አንተ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 жыл бұрын
ትክክል ነዉ የሱም እመነት ፅናት ነዉ ይሔንን ቀን ያመጠዉ እሷም በህይወት ያቆያት እግዜብሔር ይሰገን
@ayelechkassaye3108
@ayelechkassaye3108 2 жыл бұрын
የእናቱ አደራን አንድም ቀን ዘንግቶት አለማወቁ እና ወድቆ አለመገኘቱ ለዚህ ቀን ያበቃው፡፡
@merry9865
@merry9865 2 жыл бұрын
በጣም። ድንቅ ምልከታና አስተያየት ነው።
@miami8347
@miami8347 2 жыл бұрын
ይህንን ሳይ ለሀገሬ ህዝብ ያለኝ ፍቅር እልፍ ይሆናል ።ደስታ ፍፁም ይሁን ወንድሜ።
@mamberebayu6118
@mamberebayu6118 2 жыл бұрын
.እንኳን ደስ አለህ አብሬህ ነበርያለቀስኩት አንተ ግን ወደ አሜሪካ መምጣት የለብህም ሰዋቹ ለአንተም አይመለሱም
@rockyrocky4505
@rockyrocky4505 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያን እውነት ለናንተ ቃላት የለኝም ተባረኩ ዘራችው ይብዛ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏😍
@meseretyabekir8315
@meseretyabekir8315 2 жыл бұрын
መቸም የማይሳነው አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አይዞህ እንኳን ደስ አለህ በርታ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ኢትዮጵያ በመሆኔ እኮራለሁ ሲያትሎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሜም እንኳን ደስ አለህ እንባህ እስከመጨረሻ ያብስልህ
@jedidiah6131
@jedidiah6131 2 жыл бұрын
ከሱ በላይ እኔ ደስተኛ የሆንኩ ሁላ ነው የመሰለኝ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ወንድምአለም
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Me too
@banchilema579
@banchilema579 2 жыл бұрын
Congratulations mesfen
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እና ራሴ እንቅልፍ ነስቶኝ ነበር። ውይይይይይይ
@user-xk3zj6su4b
@user-xk3zj6su4b 2 жыл бұрын
እውነትብለሻል እህቴ ብቻ ምስጋናይገባው ያአለማትጌታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@hanawolde1479
@hanawolde1479 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! ይሄንን ቤተሰብ ለማገናኘት የረዳችሁ በሙሉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን! እንኳን እንባህ ታበሰ ወንድምአለም!
@alemtsehaynigussie4705
@alemtsehaynigussie4705 2 жыл бұрын
የሠማዕቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክና አባት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልል
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
Amen
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲያለቅስ በድሜዬ ሙሉ አይቼ አላውቅም አምላክ እንኳን እንባህን አበሰልህ እኛንም እንደዚህ አይነቱን አያሳየን። አሜን
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ከረዳ ለሰው ምህረት ማድግ በጣም ከበድ ነወ
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ እናቴ አሜሪ እንደወጣክሁ ነው ያረፈችብኝ እናም እኔ እና ቤቴሰቤ በሙሉ ከአንተ ጋር ቪድዮው እስኪ አልቅ እንብተናል😭😭😭😭 አይዞ አንድቀን ታገናታለክ እግዚአብሄር አንተንም እናትህንም ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳንም ደስ ያለህ እንደሚያገኛቸው ሙሉ እምነት ነበረኝ ሲያትል የሚኖሩ ወገኖቻችን እንደሚያገኟቸው ተማምኜ ነበር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@bestone4161
@bestone4161 2 жыл бұрын
እርጋታህ እራሱ እንኩዋን ለናትህ ለተመልካቹ በጣም ያሳሳል መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይረዳህል
@empyrealcirus
@empyrealcirus 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮያኖች እንዲሁም ውድ ኤርትራዊያኖች ላደረጋችሁ ትብብር እግዚአብሔር ይባርካችሁ !
@senaitsetant748
@senaitsetant748 2 жыл бұрын
Wise comment thank you 🙏🏾 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@africateffera6661
@africateffera6661 2 жыл бұрын
እናንተ ውድ ኤርትራውያን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ባላችችሁበት ቦታ ብርክ ያርጋችሁ ተባረኩ 🙏
@wessenliben7656
@wessenliben7656 2 жыл бұрын
ኤርትራውያን እናመሰግናለን ወገኖቻችን
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ኤርትራውያን ውድድድድድድድ ተባረኩ።
@hddhshhddusuus2000
@hddhshhddusuus2000 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን የአንደየ እናት ምን ይሳንሻን እንኳን ደሰ አለህ ወንደሜ እናትህ ጋር በሰላም ተገናኝተህ ደሰታው ሙሉ ይሁንልህ ደሰታየ ወደረ የለውም
@merry9865
@merry9865 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!! እልልልልልል ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይሏል ይሄ ነው። መስፍንም ጀግና የረዱትም ጀግኖች። የሳይኪያትሪ 'መድሐኒት' (መርዝ) አላስጀመሯት እንደሁ እሰየሁ፣ አሊያ ግን ከተረጋጋችሁ በኋላ ቀስ በቀስ ማስተው ነው፣ እጅግ በጣም ጎጂ ነውና። የደረሰባት/ችሁ ሰቆቃ እራሱ ትልቅ ጉዳት ነው። እናትና ልጁን ተማፀኑ። የእግዚአብሔርን እፁብ ድንቅ ምሕረት እንደገና በእናንተ ስላየሁ ይክበር ይመስገን። እልልልል
@azeblove886
@azeblove886 2 жыл бұрын
ሁሌም ታስደንቀኛለህ ጌታዬ ተመስገን , መጨረሻውንም በተስፋ እንጠብቃለን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አንተ ያለቀስከውን ለቅሶ መቼም አረሳውም 😢 ቃል አጣሁ 😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ክብር ለመድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 жыл бұрын
ተመስገንንንንን በጣም ደስ ይላል
@BetyBety-bs1ur
@BetyBety-bs1ur 2 жыл бұрын
ተመስገን ውዴ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Ene bayehut kuter new yemalkesew
@habeshatube3970
@habeshatube3970 2 жыл бұрын
ጤናቸውን እመብርሀን ትመልስልክ ወንድሜ🙏 በጣም የማያሳዝን ታሪክ ነው😥
@lemlemkassahun8588
@lemlemkassahun8588 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በቀል የእግዚያብሔር ነዉ አይዞህ እንኳን እናትህን አገኘሀት ትልቅ ልብ ነዉ ያለህ አንተ
@mekirtube1732
@mekirtube1732 2 жыл бұрын
እንኳን እንባህ ታበሰ የፈጣሪ ፍጥነት ገራሚ ነው የኛም እንባ አብሮ ታብሷል❤❤
@abinaturaltube
@abinaturaltube 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኛም እምባ ታብሷል
@aminuae6569
@aminuae6569 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን እባክ ታበሰ ውንድም ደስብ ብሎና
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 жыл бұрын
በጣም
@abemtina7672
@abemtina7672 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያለህ የኔ ልጅ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅና አራቢዋ መሲ በጣም ተመስገኚ 👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
መሢዬ ባየው ባየው አልጠግብ አልኩኝ ፣ ፈጣሪ ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ፣ ሥራችሁንም ይባርክልን ፣ መስፍንን እና እናቱን አብረን ለማየት ያብቃን ፣ አሜን !!!!
@yetimhassen4706
@yetimhassen4706 2 жыл бұрын
መስፍኔ እንኳን ደስ አለህ !ብዙ ስልክ ሞክረንልህ ነበር ከአሜሪካ ግን ስልክህ ቢዚ ሆነብን ግን ጌታ ቀደመና እናትህን በማግኘትህ በጣም ደስ አለን አይዞህ እንኳን በህይወት ተገኙ!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
መስፍኔ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@user-yf4nh3wy5d
@user-yf4nh3wy5d 2 жыл бұрын
30 አመት ሙሉ ብቻህን አልቅሰሀል ወንድሜ አይዞህ!! ፈጣሪ ክሶሀል ብዙ እናቶች ብዙ ወንድሞች ሰጥቶሀል ብዙ ቁም ነገሮች አስተምረህናል ቂሚ በቀል ዋጋ የለውም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አንትም ሁሉን ለእግዝሐብሔር ሰጥተሀል እግዝሐብሔር አብዝቶ ይስጥህ!!
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 2 жыл бұрын
እሠይ ደሥ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን!!!አንተም እንኳን ደሥ አለህ እናትህን ጨርሶ በጅህ ያሥገባልህ🙏🙏🙏 አንደበትህን አየቀየርብህ ጥሩ አንደበት አለህ !! መሲየ አንችም እግዚአብሔር ይሥጥሽ ብድር ይግባሽ ዘመንሽ ይባረክ አሜን🙏
@hirutcrusan8448
@hirutcrusan8448 2 жыл бұрын
Glory to God!!! God is good I am so happy for you!! thank you every Ethiopian and Eritrean brother and sisters that help to find his mother ❤
@Lasab-mk1rj
@Lasab-mk1rj 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ። እንዳንተ ያለ አንድ ሙሉ ቪድዮ ሙሉ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያየሁት ቢኖር አንተና አንተ ነህ ። አይዞህ
@selamselam7122
@selamselam7122 2 жыл бұрын
መስፍኔ የኔ ጌታ በጣም ነው ደስታህ ያስደሰተኝ እንባህ ፈሶ አልቀረም የሃገር ልጅ የትም ይዘራ የድንግል ልጅ መድሐኒ ዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የትም ይብቀል ያገር ልጅ በዚህ ጉዳይ ላይ የተሳተፏት ሁሉ ምሰጋና ይገባቸዋል እናመሰግናለን
@shegaterefe3751
@shegaterefe3751 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እ/ን ደሰ አለህ ;;;❤❤❤❤ለሀገሯ ያብቃት::ይሳካል:::
@user-vv6ey2fo5o
@user-vv6ey2fo5o 2 жыл бұрын
ተመሥገን ፈጣሪዬ የዚህ ልጅ እንባ ቤት ሙሉ ነን ያነባነው ተባረክ ፈጣሪ እንኳን ረዳህ
@Vision-uf4hm
@Vision-uf4hm 2 жыл бұрын
እሰይ እስይ ኢትዮጵያን ኤርትራውያን እንዲህ ነው መረዳዳት ወንድሜ የልጅነትህን የመስበር ልቅሶህን አይቶ የረዳህ አምላክ ብሩክ ነው ሁለመናህ ይናግራል የልጅነትህ መጎዳት ያለእናት ማደግ እያንዳንዱአ የእናት ማጣ ትዝታ ከትምህርትቤት ስትመለስ በአመትባል በደስታ ቀን ጎደሎነት በልጅነት ልቅሶ ደግሞ የሚያባብልህ እናት አለመኖር በወጣነት ዘመንም ጎደሎነት ያንሁሉ ችለህ ስትኖር አሁን ደግሞ ውስጥህን አይቶ የመለሰልህ እግዚሀቤርን አመስግነዋለሁ የረዱህ ሁሉ ይባረኩ ልጆቻቸው እግዚሀቤር ይጠብቅላቸው በረከታቸው ይትረፍረፍ ልቤ ተነክቶ እኔም አለቀስኩ : አይዞህ
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 жыл бұрын
ውይ ለቅሶህ እንዲህ በፍጥነት በደስታ ተለውጦ አየነው እግዚአብሔር ይመስገን በማናችንም ልብ የማትጠፋ ቅን ልጅ ነህ ደስስስ ብሎናል
@meseretalemu9206
@meseretalemu9206 2 жыл бұрын
በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል።አይዞህ ባመንክበት ፅና ሁሉም ይሳካልሃል
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 жыл бұрын
ስፈጥርህም አብስሎ ነው የፈጠረህ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ የኔ ወንድም እውነተኛ ክርስትያን ማለት እንድህ ነው ምላሹ እየገደሉት የሚያመሰግን ይብላኝ ለመተተኞች እንጂ አንተማ እናትህን አገኘሀት ደሞም እትዮ እንደረገጠች ነው የምትፈወሰው ታያለክ እማምላክ በላይዋ ላይ የተተበተበውን ጠርግርግ አድርጋ ታንሳላት እናት ሺሺሺሺሺሺህህህህህህ አመት ትኑርልንንንንንንን
@samblaylock9738
@samblaylock9738 2 жыл бұрын
I was with her I the shelter. She would always bow to me, so I bowed back out of respect. I liked her. I'm so very happy she's been found.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እናትህን በአይን ለማየት ያብቃህ ደጋግ ወገኖቻችን እናመስናለን ደግ ወገኖቻችን ኤርትራውያንም እናመስግናችሀለን🙏🏾🇪🇹🇪🇷❤️
@masaratchreif4249
@masaratchreif4249 2 жыл бұрын
አንኮን ድስ አልህ ውንድሜ አና ህን
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
እሰይ አልሀዱሊላህ 😢😢እንኳን አብሮ ደስ አለን መስፍን ደስ ነው ያለኝ ስደውል ስልክው እንቢይ አለኝ እኔን ወንድሜ አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸው እናትህን ።
@Vision-uf4hm
@Vision-uf4hm 2 жыл бұрын
እስከዚች ስአት በጤና እናትክን እየፈለክ ያፀናህ አምካችን የተመስገነ ይሁን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም የእግዚአብሔር መልስ ነው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እናትህን በሰላም ያገናኝህ የናትህንም ጤና እግዚአብሔር ይመልስልህ የተባረክህ ልጅ ነህ የናትህን መጥፋት የናትህን መፈለግ እንዳንተ ያለ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘
@zelekebeyene9452
@zelekebeyene9452 2 жыл бұрын
የሰማነውን ጭንቀት ያየነውን የልብ ስብራት የጠራረገልን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ሁላችንንም እንክዋን ደስ አለን መጨረሻውን ያሳምርልን አሜን
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
ዲሰላይከምታደርጉፍጣራንፍሮ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
እንካንደሰአለህየኔጌታ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
በጣምቀናየዎህንህፍጣራይገናኝህ
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ቸር ነው እንካን ረዳህ አቤት ፈጠሪ ክብሩን ይውሰድ እምዬ በምንም ሁኔታ የማትለወጥ ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አለህ ውድ ወንድሜ መሲዬ እድሜሽን ያርዝመው ላቺ ቃላት የለኘም🙏💚💛❤💖
@user-he3dj7lh2u
@user-he3dj7lh2u 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ሁሉ በሰአቱ ሆነ!! የዛሬዋ ቀን የተባረከች ናት🙏🙏🙏 እኔ የማውቀው ኢትዮጵያዊነት ይሄነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ።
@sofeyahassenyesuf5168
@sofeyahassenyesuf5168 2 жыл бұрын
🙋‍♀️እንኳን ደስ አለህ መሲ አላህ ይስጥሽ እዛም ያሉት አላህ ይስጣቸው ❤️❤️❤️❤️❤️
@azebdibisa1450
@azebdibisa1450 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መስዬ አንቺንም ውጪ ያሉ መልካም ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ይባርካችሁ
@henanbilall6288
@henanbilall6288 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ወንድም በእዉነት አልቅሰህ አስለቅሰኸን ነበር።
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ (፪) ክብር ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን አምላኬ
@samrawitetadessemulugeta1145
@samrawitetadessemulugeta1145 2 жыл бұрын
እግዛብሕር ታላቅ ነዉ እሱ የተመሰገነ ይሁን መጨረሻዉን ያሳምረው አይዞህ ወንድሜ
@mentigabu5212
@mentigabu5212 2 жыл бұрын
ይህ ታሪክ እውነተኛ ፊልም ይወጣዋልና ባለሞያዎች ያስቡበት እላለሁ
@kiya5806
@kiya5806 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው የእውነት በጣም ነበር ያነባውት አውን ግን ካንተ በላይ እኔ ደስ አለኝ እውነት እግዚሐብሄር ይችላል የምስኪኖችን እንባ ማበስ omg😍
@user-uw7ub6ie1p
@user-uw7ub6ie1p 2 жыл бұрын
እውነት ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ጥዋት እያየሁ አልቅሼ ነበር ተመስገን አምላኬ እንኳን አምላክ እረዳህ በአይነ ስጋ እንድትገናኝ ምኞቴ ነው ወንድም አለም የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ የጎዳም ይጎዳል አይዞህ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😗😗😘😗😘😗😗😗
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
ኣሜን
@yeshhod6579
@yeshhod6579 2 жыл бұрын
እኔ ደስታዬ ወደር የለውም። እኩለ ለሊት ምሽት ላይ ይህን ቪድዮ አይቼ በለቅሶ ከመተኛቴ በፊት Seattle ለሚገኙ ወገኖች እና ጓደኞቼ መልእክት ትቼ ጠዋት ስደውልላቸው የምስራቹን ቪድዮ ሊንክ ልከውልኝ ሳይ የጭንቀትህም ሆነ የደስታህ ተካፋይ መሆኔን ለመግለጽ ደውዬልህ ነበር። ወንድሜ መስፍን እንኳን ደስ ያለህ፣ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ሁሉ እንኳን ደስ አለን!!!!!! በድጋሚ ደውዬ ላገኝህ እሞክራለሁ ።
@user-cu2vt9cf6d
@user-cu2vt9cf6d 2 жыл бұрын
☝💟💟💟
@elnathanyezinash.m4142
@elnathanyezinash.m4142 2 жыл бұрын
እምነትህ ታላቅ ነው ወንድሜ በቀለ የእግዚአብሔር ነው እናታችንንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አንተም በርታ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ።
@awlachewkiflie7666
@awlachewkiflie7666 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ይህንን አስደሳች ታሪክ በመስማቴና በማየቴ እጅግ በጣም ተድስቻለሁ እንኳን ደስ አላችሁ አሜሪካን ሀገር ለጉብኝት በሄድኩበት ግዜ ዘወትር ዳውን ታውን ሲያትል ውስጥ ስዘዋወር ዌስትሌክ እሚባል ቦታ ላይ ከአንድ ህንፃ አጠገብ በፀጥታ ቆመው የማያቸው ና ሰላምታ እየተለዋወጥን ሁሌም ማንነታቸውን ለማወቅ እና ለምንስ እዚያ ቦታ ላይ በብቸኝነት እንደሚቆሙ መጠየቅ እይፈለግሁ በፍራቻ አልፋቸው ስለነበር ባስታወስኳቸው ቁጥር እቆጭ ነበር ሁኔታቸውን ላየ እዚያ ቦታ ላይ በዚያ ሁኔታ መቆም የማይገባቸው ባልቴት መሆናቸው የሚገልፅ አኳኋን ይታይባቸው ስለነበር አሁን እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በኇላ መቆጨት አበቃ እግዚአብሔር ይመሥገን!!
@mestawetdegeto2252
@mestawetdegeto2252 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፕሮግራሙን ጨርሼ መስማት አልቻልኩም ነበር እግዚአብሔርን ለመንኩት ይህ እንባ በአጭር ጊዜ ስለታበሰ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን :: ይህን እንባ አይታችሁ ለተባበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ተባረኩ በመጨረሻም ይህን ፕሮግራም ለአቀረበችው እህታችን መሲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ማለት እወዳለሁ ጅማሬውን መልካም ያደረገ ጌታ ሌላውንም ያደርጋል አምናለሁ ወንድሜን እንኳን እግዚአብሔር መልካም አደረገላችሁ ለአንተና ለቤተሰብህ እንኳም ደስ አለህ ፍፃሜውውም ተጠናቆ ለምስጋና ያብቃህ እግዚአብሔር ተባረክ::
@FM-xx3lt
@FM-xx3lt 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እናትህን ስላገኘክ የአንተን እንባ😭 የሚማም ነበር በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እናትህን በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etsehiwetgirmachew7271
@etsehiwetgirmachew7271 2 жыл бұрын
ክህነት ሳይኖረው መምህር ሳይባል በህይወቱ በኑሮው የሰበከን ::ይህ ዘመን ካፈራቸው ታላቅ ሰዋች አንዱ ነህ::ዝመንንንንንህ ይባረክ:: ታላቅ የይቅርታ ልብ::እግዚአብሔር ምስጋናውን ይውሰድ አሜን!
@alwaysthankful9116
@alwaysthankful9116 2 жыл бұрын
Yeliben nw yegeltsishiw Egziabiher yibarkish
@tadabr8342
@tadabr8342 2 жыл бұрын
እኔ እንደሰማው ከተደዋወልኩኝ በኋላ መገኘታቸውን ሰማውኝ። ወዲያው የመጣልኝ ለዚህ ያበቁዋቸው ሰዎችም ይጠየቁ ብዬ ነበር ግን የፍቅር እና ይቅርታ አስተሳሰቡ አስተማረኝ። እንዲህም ይቻላል ለካ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል some preach it but didn't live it
@merry9865
@merry9865 2 жыл бұрын
ድንቅ ምልከታና አገላለጽ!
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
ትክክል
@bamlakamare1902
@bamlakamare1902 2 жыл бұрын
አይዞህ መስፍኔ መልካም እናት አለን እንባን የምታብስ(ድንግል ቅድስት የአምላክ እናት) በቅርብ ቀን እናትህን ታገኛታለህ እናትህን እንዳገኘህ ቃጥላ ማርያም ይዘህ ትሄዳለህ፤፤ መሠረት በዙ የጥሩ ሰው ምሳሌ ናትና እድሜና ጤና ይሥጣት፡፤ ወገን አለን ኑሪልን መሢ የተቸገሩትን እንባ አባሽ የምወድሽ እህታችን፤፤
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 2 жыл бұрын
እሰይ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።ወንድም እንኳን ደስ ያለህ በህይወት መገኘታው ቀላል አይደለም ፣የሲያትል የኢትዮጵያ ልጆች ተባረኩ እመብርሀን ከክፉ ትጠብቃቹ፣መሲዬ አንቺ የጀመርሽው ጉዳይ መቼ ሳይቋጭ ቀርቶ ያውቃል? እግዚአብሔር የሰጠሽን ሁሉ ይባርክልሽ ፣እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን ኑሪልን የኔ ቆንጆ።
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 2 жыл бұрын
ያሬዶየ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጂ ስለምታደርጉት መልካም ስራ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ያሬዶየ እንወዳችኋለን እምቧ ፋሚሊወች!!
@woynshetnegash9065
@woynshetnegash9065 2 жыл бұрын
Incoen dese alehe
@lialahabdu8625
@lialahabdu8625 2 жыл бұрын
እንዳለቀስኩኝም ደስስ ብሎኛል እኳንደስ ያለህ መጨርሻውም ያማር እንደሚሆን ተስፍ አደርጋለው ኢንፎ እናመሰግናለን
@user-jz8gt8dq1j
@user-jz8gt8dq1j 2 жыл бұрын
ልቤን ስብርሕው ነበር አሁን በጣም ደስ አለኝ ፣ሜሲ አምላክ ይባርክሽ የኔ ወድ
@yeshumwoldeys7528
@yeshumwoldeys7528 2 жыл бұрын
እንኳን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር እምባህን አበሰልህ ወንድሜ እርሱ ደግሞ መሻትህንም ይፈጽምልሃል ተስፋ አድርገው ። በጸሎት በስሜት በሀሳብ በድርጊት የተባበሩህን ወገኖች በሙሉ ጌታ አምላክ ይባርካቸው ይህ ነው ወገን ማለት አንተም ስለ ቅን ልቦናህ ተባረክ
@F1234
@F1234 2 жыл бұрын
አዎ ተገኝተዋል እነያሬዶ እና ጓደኞቹ ናቸው የእን ቧ በል አዘጋጅ ፡ የልጅን እንባ እንዳበሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ያስደስታችሁ🥰🥰🥰🥰
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ አፈር ልብላ እግዚአብሔር ይመስገን መሰረት አንቺ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰቦች ይጠብቅሽ እህቴ💕
@user-cu1qe2dh3k
@user-cu1qe2dh3k 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ ወንድሜ እውነት ብለሃል በቀል የእግዚአብሔር ነው እናትህን እንደዚህ ያደረጉት ሰዎች አንተ ምህረት አድርግ እግዚአብሔር ይከፍልሃል ።
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዜር መልስ አለው!!!! እንኳን ደስ አለህ!!!! እውነትም የኢትዮጵያ ልጆች እንቁ ውድ ናቸው ባሉበት በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ክፉ አይንካችሁ በበረከት ይሙላችሁ ቃል የለኝም እወዳችሁለሁ!!!!
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
መስፍን በቀጣይ ስታገኛት በተቻለህ መጠን ተረጋግተህ አዋራት ውስጧ ጭንቀት ስላለ የአንተ ለቅሶ ረብሿት ተረጋግታ እንዳተዋራህ ምክናየት ይሆናል እንኳን ደስ አለህ የረዳህ ሀያል እግዚአብሔር የመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@masaratadano7066
@masaratadano7066 2 жыл бұрын
አሜን
@merry9865
@merry9865 2 жыл бұрын
ድንቅ ምልከታና አስተያየት።
@haregewynemektaye7488
@haregewynemektaye7488 2 жыл бұрын
ቅን ልብ አለህ ወንድሜ! እንኳን ደስ ያለህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Maria-cj7bo
@Maria-cj7bo 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ የተረጋጋክ ሰዉ ነህ እናት እና አባት ኩትኩቶ እንዳሳደገዉ ልጅ ስነስራትክ በአንተ እድሜ ላለ ወጣት አስተማሪ ነዉ ልጅ የሚለዉ በረከት ግን ሁሉም ያግኝ
@mhiertnegussie6529
@mhiertnegussie6529 2 жыл бұрын
መሴ መስፍን ሲያለቅስ ምን እንደተሰማሽ እያሰብኩ ነበር ዋጋ ከሰማዪ አባታችን የድንግል ማሪያም ልጅ መዳኔአለም ዋጋሽን ይክፈልሽ ዘመንሽን ሁሉ ይባረክ እኔ እናቴ ሞታለች አስታምሜ ቀብሬ እንኳን መረጋጋትን አላገኘሁም የእሱ ደግሞ ይከብዳል እንኳን ደስ አለህ ወገን ለወገን ነው እድሜ ይስጣችሁ ያገዛችሁት ሁሉ ተባረኩ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 2 жыл бұрын
God bless 🙏🏾 Ethiopia, Eritrea and the kind of Ethiopians and Eritrean people, 💚💛❤️ 🙌 💚❤️💙
@melkamum
@melkamum 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሄር መቸም የሚሳነው ነገር የለም! እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን!
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን
@fikertezewdou3995
@fikertezewdou3995 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪ ምስጋና ይግባው በመቀጠል መሲ እግዛብሄር ይስጥሽ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ እግዛብሄር ይስጣችሁ ወንድሜ አንተም እንኳን እንባህ ታበሰልህ ይህን በደል ለሰራችሁ ብድር ከፋይ ፈጤሪ ነው የጃችሁን ታገኛላችሁ ወንድሜ ግን አንድ የምመክር ነገር ቢኖር ከተቻለ ወደ አሜሪካ የምትመጣበት መንገድ ቢመቻችልህ ለህክምናውም ለሁሉም ነገር ጥሩ ነው
@tigist3498
@tigist3498 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነህ የእውነት ክርስቲያን መጨረሻውን ያሳምረው ከቤት ስትገባ ነው አንተን ማየት የምፈልገው
@negusthegsd8057
@negusthegsd8057 2 жыл бұрын
I’m so happy I’ve been crying last night oh my gosh I pray pry 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷በሰላም አገርሽ ያስገባሽ የኔ እናት 🙏🏽
@asratabebe4428
@asratabebe4428 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የአንተ እናት ብቻ አይደሉም የኛም ናቸው እኛም ደስ ብሌናል
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 2 жыл бұрын
ውይይይይይይ ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል እልልልልልልል።እልልልልልልልላ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ደግሞ በአካል የምትገናኙበትን ቀን በቅርብ ያድርግልን እረ መሲ ቁጥርሽን እጭኝ እኔም የእህቴ እናት ጠፍታብናለች እዚሁ ኢትዮጵያ ፃድቃኔ ማርያም ሰላ ድንጋይ አካባቢ እኔም ስለ እናቴ የእህቴ እናት ለኔም።እናቴ ናትና ማፈላለግ እፈልጋለሁ እህቴ የአባቴ ልጅ ናት ግን በተገናኝንበት አጋጣሚ ሁል ግዜም ደስተኛ አይደለችም በቻለችው ሁሉ አፈላልጋት ተስፋ ቆርጣለች አሁን ደግሞ የእናቷን መፅናኛ የኔን እናት ስናጣት በጣም ብሶባታል ስለ እናቴ መሞት ከኔ በላይ የተጎዳችው እሷ ነበረች ታስፋየ እሷንም አጣሁ ማንም የለኝም በማለት ሁል ግዜም ታለቅሳለች የመሲን ቁጥር ስጡኝ በእመብርሀን
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
ባርች ፍፁምን  ጥላው ሄደች?
16:32
Qin Liboch
Рет қаралды 205 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН