የግብረሰጋ ግንኙነት በእርግዝና ጊዜ ማድረግ ይቻላል ? //Is sex safe during pregnancy?

  Рет қаралды 196,148

Netsa Mereja

Netsa Mereja

Жыл бұрын

Netsa Mereja //የግብርሰጋ ግንኙነት በእርግዝና ጊዜ ማድረግ ይቻላል ?// Is sex safe during pregnancy ?
subscribe like share our channel
kzfaq.info/love/i1i...
follow us on Facebook page
https: // Netsa-mereja ...​
#Donkeytube
#seifuonebs
#SHEGERINFO
#ድንቅልጆች
#እርግዝና
#NetsaMereja
#derenews
#EBS
#pregnancysymptoms
#postpartumdepression
#sexduringpregnancy

Пікірлер: 248
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሌን subscribe ማድረግ አትርሱ ❤
@asetube206
@asetube206 Жыл бұрын
የእኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ማነው እንደ እኔ የሚወዳት የእኔ ልበ መልካም እናቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ ሁሉን ነገር ታቅልልሽ ውዴላይክ ሼር❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አስዬ አሜን አሜን የኔ አሳቢ ክፉ አይንካሽ❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
​@@NetsaMereja ስልክሽ አስቀምጭልኝ እማ በውስ የምጠይቅሽ ጥያቄ አለኝ
@semudari5693
@semudari5693 Жыл бұрын
የኔ የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበር ዛሬ ተመልሶልኛል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤ ፈጣሪ በሰላም ያሳቅፍሽ ❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን እናቴ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 8 ай бұрын
@@NetsaMerejaነፂ በማርያም ንገሪኝ ተልባ በጣም እየያመረኝ እየበላሁ ነው ችግር አለው ? 6 ወር ውስጥ ገብቻለሁኝ ቆልቼ በእንጀራ ፈትፍቼ ነው እምበላው እና ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን እባክሽ ንገሪኝ??
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 6 ай бұрын
​@@user-wj1ln5qg8tአልጁ አራስ ለየ የለጣፋል አታብዪ
@MeretTsfaya
@MeretTsfaya 7 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፤ ለተጨማሪ መረጃ ይሆን ዘንድ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምን ላይ እንዳለ ይፋ ይሁን።
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 7 ай бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሺ ማማዬ ❤❤❤❤
@nardoshaile5754
@nardoshaile5754 Жыл бұрын
ነፃዬ በጣም ቆንጆ ገለፃ ነዉ ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን ባሎችም ቢረዱን በዚህ ወቅት መልካም ነዉ❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@OwnDqt
@OwnDqt 17 күн бұрын
አንረዳም እህቴ
@HaftomHailu-zt3jt
@HaftomHailu-zt3jt 9 ай бұрын
ቆንጆ ትምህርት ነው። ❤❤
@MdOkobob
@MdOkobob 6 күн бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤
@TeddyAswa
@TeddyAswa 3 ай бұрын
እድሜ ይስጥሽ እህቴ
@FatumaSualih
@FatumaSualih 9 ай бұрын
የኔ ዉድ እናመሰግናለን
@tewlgnasefa
@tewlgnasefa 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ተባረኪ
@fatiyaali7633
@fatiyaali7633 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hanasisay-vf8hf
@hanasisay-vf8hf 3 ай бұрын
ጎበዝ ነፂ❤❤
@tadeletumato2298
@tadeletumato2298 4 ай бұрын
Thank you for infromation
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 Жыл бұрын
ትክክክክክክል ዋናው ፍላጎቱ ነው አመሰግናለሁ አሪፍ ትምህርት
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏
@Fatouma-sk8xf
@Fatouma-sk8xf 4 ай бұрын
አላህበስላምይገላግልሽ❤❤
@HalimaSaid-fp9yy
@HalimaSaid-fp9yy 21 күн бұрын
እናመሠግናለን ሲስቱ❤❤❤❤
@gm3419
@gm3419 Жыл бұрын
As long as you want it as you find it pleasing and comfortable.
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Жыл бұрын
አላህ በሠላም ይገላግልሸ የኔቆጆ አመሰግናለሁ ለቤትሸ አድሠነኝ❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን እናቴ በሰላም ወልጃለሁ🥰🥰🥰
@user-fx2qn6
@user-fx2qn6 Ай бұрын
ቆጆ ደሥ ይላል አገላለፅሽ
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b 8 ай бұрын
በጣምእናመሱግናለን ፍጣሪይጠብቅሺውድ❤❤❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
Amen🥰🥰🙏🙏
@abissinia6140
@abissinia6140 Жыл бұрын
ነፂዬ ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@aselefi1021
@aselefi1021 Жыл бұрын
ነፂዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤
@user-pb6nq3bz7w
@user-pb6nq3bz7w Жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን እኔ አምስት ወሬ ነው ግን ግንኙነት ማድረግ ካረገዝኩ ጀምሮ በጣም ነው ያስጠላኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
የሆርሞን ለዉጥ ሰዉነታችን ስለሚኖረዉ ፍላጎት ማጣት ይኖራል ነገር ግን የትዳር አጋርሽን እንዳትጎጂ በግልፅ ተነጋገሩ እናቴ እንዲረዳሽ ማድረግ መቻል አለብሽ አንዳንዴ በኛ ኃይለኝነት እነሱን ለሌላ ሃሳብ እንዳዳርጋቸዉ መመካከሩ ይጠቅማል ❤❤❤❤
@tigistmolla6766
@tigistmolla6766 Жыл бұрын
​@@NetsaMereja❤❤❤
@user-nk4bs9lv5m
@user-nk4bs9lv5m 11 ай бұрын
መልካም ሰዉ
@bettybetty-ze4ge
@bettybetty-ze4ge Жыл бұрын
ነፂዬ እንወድሻለን እመቤቴ ትጠብቅሽ ማሬ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Amen bettye wude nurilign enatem ❤❤❤
@nourazs8683
@nourazs8683 11 ай бұрын
እናመሰግናለን. አላህ በሰላም ይገልግልሽ. እህት ❤❤❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
አሜን ወልጃለሁ ወር አልፎኛል አመሰግናለሁ🥰🥰🥰
@ritaethiopia4197
@ritaethiopia4197 8 ай бұрын
ekane dase alashe yana konjo ❤
@hanasisay-vf8hf
@hanasisay-vf8hf 3 ай бұрын
ጎበዝ
@remetsmedia1677
@remetsmedia1677 11 ай бұрын
Welcome my sis
@Han.2431
@Han.2431 5 ай бұрын
ውይ ባሎች ግን ምናል ብትታገሱ ቢቀርባችሁስ? ጭራሽ ወንዶቹ ሚብስባቸው ወቅት እርግዝናችን ላይ ነው። እስኪ ቀዝቀዝ በሉልን😊
@MesfinBekele-mq5ul
@MesfinBekele-mq5ul Ай бұрын
አንቀዘቀዝም
@asemanizaniargan5397
@asemanizaniargan5397 4 ай бұрын
መልካም ሰው ነፂ ሰላም ላንቺ ይሁን
@halemaha7786
@halemaha7786 11 ай бұрын
እናመሠግናለን
@SalmanKhan-so5wn
@SalmanKhan-so5wn Жыл бұрын
ፉጣር ይጠብቅሽ ማማየ❤🙏
@MdOkobob
@MdOkobob 6 күн бұрын
❤❤
@user-rs2gi9hf4g
@user-rs2gi9hf4g 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@seblemulugeta3771
@seblemulugeta3771 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቼ 👍👍👍
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@fhgghg2398
@fhgghg2398 Жыл бұрын
❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 10 ай бұрын
❤❤❤
@HelenLove-xr3gs
@HelenLove-xr3gs 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Жыл бұрын
አደኛ ነኝ ውድየ
@YesAmar-ww2xr
@YesAmar-ww2xr 2 ай бұрын
እውነት ዶክተር ምን ያደርጋል አንች ከእነሱ በጣም ትበልጫለሽ ማሪያም ትገላግልሽ
@gereberihu3462
@gereberihu3462 3 ай бұрын
ሚስቴን ቀጣችኝ 8ወር ሙሉ ልጅህ ግብረ ሶዶም እንዳረከው ይቆጣራል ሴት ከሆነችም ልጅህን እንዳረክ ይቆጠራል እየተባልኩ ይሀው የአክሱም ሀውልት መስሎ ጨረሰው እላቸዋለው ብልቴን አሳዘነኝ ቀደም ብየ ባነበው ጥሩ ነበረ ❤❤❤❤
@MohamedMuzeiyn
@MohamedMuzeiyn 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Жыл бұрын
አህለን ነፃዪ
@gmilgmil219
@gmilgmil219 11 ай бұрын
ጥዋት ልወለጂ ማታ መፈጸም ትቺያለሺ ጠባቂው አላህ ነው እዴወም አይኑ ይጠራለ ይባላል_😂
@user-oq9rg3wr8e
@user-oq9rg3wr8e 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ😁😁😁
@user-pf4cr5xi6z
@user-pf4cr5xi6z 10 ай бұрын
ሳህ😅😅
@Ami-gs8er1zm9i
@Ami-gs8er1zm9i 9 ай бұрын
ክክክክክ
@fekermedia870
@fekermedia870 9 ай бұрын
ክክክክክክ ጉድ አታምጡ kkk
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 10 ай бұрын
ያፋፋዋል ለህጻኑ ጠቃሚ ነው ግበስጋ ግንኙነት
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 10 ай бұрын
ኧረ በኦርቶዶክስ ማርገዝሽን ካወቅሽ ጀምሮ ምንም አይነት ግንኙነት ማድረግ አይቻልም
@user-ij6dp8mj4p
@user-ij6dp8mj4p 7 ай бұрын
​@@ethiopiaagere5699እንደዛ ሳይሆን ፆታው ከታወቀ ቡሃላ ነው የኔ ውድ
@user-iv8yy4ew8y
@user-iv8yy4ew8y 5 ай бұрын
ኧረ ወይኔ የትኛዉ መፅሀፍነዉ ኦርቶደክስ ሀይማኖት የሚከለክለዉ ፃፊልኝ 6ትወር ብሀላጂ ሌላ አልሠማሁም😮😊🙈​@@ethiopiaagere5699
@ZabebaSultan
@ZabebaSultan 5 күн бұрын
👍👍👍
@theodrosb.alemayehu9624
@theodrosb.alemayehu9624 11 ай бұрын
ውዷ እኔም እንደ አንች የጤና ባለሙያ አይደለሁም፣ ነገር ግን ይህን መነሻ ሃሳብ ለመረዳት የእንስሳትን ተፈጥሯዊ ባህሪ እንኳን ብንመረምር፣ እንስሳት ዘርን ለመተካት ሰውነታቸው ፍሬ ለማፍራት የመድራት ምልክቶችን ካሳዩ እና ግንኙነት ፈጽመው እርግዝና ላይ ከሆኑ በኋላ ሁለም የእንስሳት አይነቶች በሚባል ደረጃ ፆታዊ ተራክቦ ሲፈጽሙ አናያቸውም። ከዚህ አንጻር ክቡሩ የሰው ልጅ፣ ረቂቁ የእግዚአብሔር ፍጥረት በህቡዕ ህሊና እንኳን ለመረዳት እንዴት ከእንስሳት በታች ወርዶ በእርግዝና ላይ የግብረስጋ ግንኙነት ለመፈጸም ተመኘ ስል ራሴን ጠየኩ።
@marifazw7969
@marifazw7969 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅 ጎበዝ ብትትን አርገሽ የገለጠሽው አላህ ለሁላችንም ልጂ ይወፍቀን
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
😢 በኦርቶዶክስ ሃይማኖት አይፈቀድም አንዲት ሴት እርግዝናዋን ካወቀች ጀምሮ አብራ መተኛት አትችልም
@sasaa6587
@sasaa6587 10 ай бұрын
​@@marifazw7969በእስልምና ማፊ ሙሽክላ
@zinetmohammed5764
@zinetmohammed5764 8 ай бұрын
ወንድ እስሳቶች አሽተው እንዳረገዘች ያውቃሉ ይተዋሉ ሰው መች ያቃል አሽቶ ይሄም ብቻ ሳይሆን ከብቶች የከብት ደም ወይም ፈርስ የተደፉበት ሳር አሽተው ለይተው ይጓጉራሉ አይግጡም እኛየሰው ስጋ ቢያበሉን አናውቅም ካላየን በቀር እና ሰው በጥንቃቄ ሳይጫን ማድረግ ይችላል እንስሳት ካልወጣ ካልተጫነ አይሆንም 😂😂
@user-dc1yp1vp8p
@user-dc1yp1vp8p 11 ай бұрын
አደኛ❤❤❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
🥰🥰🙏🙏
@selamdelessa3439
@selamdelessa3439 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@kebramsalman953
@kebramsalman953 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube1623
@tube1623 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-hj5di9xy6k
@user-hj5di9xy6k Жыл бұрын
Gobez nash Barchi
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
🥰🥰🙏🙏🙏
@SamuelwyohansSamuelwyohnes
@SamuelwyohansSamuelwyohnes 6 күн бұрын
ዶ/ር"እስከ ስንተኛ ወሯ ነው ግንኙነት ማድረግ የምትችለው 2ኛ ከጸነሰች ከስንተኛ ሳምንት ቦሗላነው ግንኙነት ማድረግ ምትችለው?
@misrakzenaw711
@misrakzenaw711 Жыл бұрын
Yene melakm emebirhan tikerbiah♥️🥰🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@fisehayohanes2929
@fisehayohanes2929 11 ай бұрын
ለፅንፁ እድገት ጠቃሚ ነው
@ameenaa5351
@ameenaa5351 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@YesAmar-ww2xr
@YesAmar-ww2xr 2 ай бұрын
የኔ ውድ በናትሽ ለጥያቄየ መልስ እኔ ሶስት ወር ሊሞላኝ አንድ ሳምንት ይቀረኛል እና ሆዴን በጣም ያመኛል ብዙ እንቅስቃሴ ማድረግ አልችልም ማህፀኔን በጣም ያመኛል መዳኒት ምንም አይነት አልጠቀምም
@GebremikaelBerihu
@GebremikaelBerihu 11 күн бұрын
40 ቀን ከሞላወ*ተዋህዶ እዚህ ትምህርት ኣይመለከተም
@fantahungudeta3339
@fantahungudeta3339 11 ай бұрын
BIQRESE BZIHE SEATE
@asiyaendris8669
@asiyaendris8669 Жыл бұрын
ነፂየ ፈጣሪ በስላም ሁለት ያድርግሺ እኔ ስዲስት ወሬን ልጨርስ አራት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩኝ ነገር ግን ከአምስተኛው ወሬ ጀምሮ ታፍየን የመኛል ከምን የመጣነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏የፅንሱ ክብደት እየጨመረ ሲመጣ ይህ ስሜት ሊኖረንእንደሚችል የጤና ባለሞያዎች ያስቀምጣሉ ነገር ግን በጣም ከባድ ህመም ካለዉ ህክምነ አሂጂ እናቴ በተረፈ ብዙ ሰዓት አትቀመጭ እንቅስቃሴ አድርጊ ወክም አሪፍ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
@user-ut2xx2jb7r
@user-ut2xx2jb7r 7 ай бұрын
Wow abo Allah yitebikish
@temesgenyohannis798
@temesgenyohannis798 6 ай бұрын
ነፅ ቆንጆ ትምህር ነው በርች ነገር ግን 4ኛ ወር ይዠያ ነገር ግን ምራቅ እና ትውከት በጣም ያስቸግረኛል ምግብ መብላት ያቅተኛል ይሸተኛ ማብሰልም አልችልም ምን ላድርግ ተቸግራለው መልስ እጠብቃለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
አንዳድ እናቶች ይሄ ስሜት ሊቆይባቸዉ ይችላል አሁንም ድረስ ካለ ለምራቁ አፍሽን ቶሎ ቶሎ ታጠቢ ስኳር የሌላቸዉ ማስቲካዎች አኝኪ ከአምስተኛዉ ወር በኋላ ሰላም ትሆኛለሽ
@YoditYoyo-kp3hs
@YoditYoyo-kp3hs 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ ገና አዲስ ነኝ 3ወር 13ቀን ላይ ነኝ folic Acid200mg 0.4 ይህንን 60ፍሬ ውሰጂ ተብያለሁ ችግር የለውም እንዴ???
@user-tr6oz2zk6f
@user-tr6oz2zk6f Жыл бұрын
Yeni melkam
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 11 ай бұрын
እቤት ኮመቶች ምን እሮጣቹ ለማዳመጥ 😂😂😂
@AdamMd-hm6mz
@AdamMd-hm6mz 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gofilamedia
@gofilamedia Ай бұрын
የአባላዘር በሽታ አላቹ ተብሎዉ ሁለቱም ታክመው ትድናላቹ በርግጠኝነት ተብሎው ነገር ግን ሊድኑ አልቻሉም ስለዚ እባክሽ ይህን መልስ ስጥኝ።
@user-vc4bw5sw2z
@user-vc4bw5sw2z 7 ай бұрын
Miste ke weledech bewala le wesib filagot yelatim lemindinew?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
Bezi zuriya yeserahut video ale eyew abate 🙏
@haroni2982
@haroni2982 10 ай бұрын
😂😂😂😢😢😢😮😮Eshi
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km 11 ай бұрын
ሰተት አለው እኛ ኦርቶዶክሶች አንዴት እናት እርግዛናውን ካውቀች በኋላ የገብርሰጋ ገንኙነት ማድርግ ሰትት ነው ምክንያቱም በመጸሐፍ ቅዱሰ አንዴት እናት እግዘናውን ከወቀቸ ገንኙነት ማድርግ ሰተት አለው ምክንያቱም ልጆን እንደሜገናኛ ይነገራናል።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
❤❤❤ እውነት ነው
@alfyia9642
@alfyia9642 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 aer baksh Yatyhiw wad new 8 war matbksh ways washim alw yamybil tawrlchiu
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
@@alfyia9642 ያ ሁሉም ቤቱን ያውቃል ያስተሳስብ ጉዳይ ነው ሁሉም ወንድ ያው ነው ብሎ ለሚያስብ በስጋ በደሙ ስትወስን ሁሉም በጊዜው ይሆናል እባካችሁ በማናውቀው ነገር አንግባ
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 10 ай бұрын
አዉነትነው አይፈቀድም❤❤❤
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 10 ай бұрын
ከስንተኛው ወር ጀምሮ ነው ማይፈቀደው ነው ወይስ ገና እንደተፈጠረ ካወቅነ ጀምሮ ነው እህቴ??
@user-pe4vq4gh7s
@user-pe4vq4gh7s 11 ай бұрын
YEH KAHAYMANOT MEN YAGANGNWAL
@ritaethiopia4197
@ritaethiopia4197 8 ай бұрын
telegram leya lewerashe nabere legalewe alecalekume benateshe edate legenegeshe
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Жыл бұрын
ነፃዪ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከወሊድ በኋላ ፀጉር በጣም ይነቃቀላል ምድን ነው ችግሩ ስለሜጠቡን ነው ባናጠባስ ይህ ነገር ይከሰታል በርግጥ የማይነቃቀልበት ይኖራል የኔ ግን በጣም ይወድቃል??
@user-uw9bu4ox5l
@user-uw9bu4ox5l Жыл бұрын
እኔ አላጠባሁም ግን ምልጥ ነው ያለው አጠባሽም አላጠባሽም አንድ ነው ይወልቃል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ባናጠባም ብናጠባም ይረግፋል የሰዉነታችን ሆርሞን እስኪስተካከል በተረፈ አትጨነቂ የተመጣጠኑ ምግቦችን ተመገቢ ዉሃ በደንብ ጠጪ ፀጉርሽን የሚያግዙ ተፈጥሮአዊ ትሪትመንቶችን ተጠቀሚ 🥰🥰🥰
@user-xw8ew7wy3d
@user-xw8ew7wy3d 10 ай бұрын
በእሥልምና ሀይማኖትይ አይከለክልም ግንኙነት
@user-ss1oe4nj4q
@user-ss1oe4nj4q 10 ай бұрын
ማን አለሽ
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 10 ай бұрын
እሮጣችሁ ከሀይማኖት ጋር ታያይዙታላችሁ ይልቁንስ ዝም ብለሽ ስሚ ጠቃሚ ምክር ነው ?
@user-pf4cr5xi6z
@user-pf4cr5xi6z 10 ай бұрын
ሳህ❤
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 9 ай бұрын
​@@fikrybeltal9578ምን አለች እሶ ይፈቀዳል ነዉ ያለችዉ እኛ ደግሞ ከግለሠብ ወሬ ሀይማኖታችን ያዘዘዉን ነዉ እምንተገብረዉ
@user-qh4bp7rf5p
@user-qh4bp7rf5p 9 ай бұрын
አሁን ስለ እምነት ማን አወራ ስለሚያደርሰው ጉዳት እና ጥንቃቄ መሰለኝ የተወራው
@user-rl4ke2ne3d
@user-rl4ke2ne3d 5 ай бұрын
Selam ye 3 wer merfe tewghe nber betwgaw 7 kenu gnegunet aderkueg ergzna yfetrale benateh ngreg henkuegale😢😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
Ayfeterim wude samint slekoyesh 🥰
@user-xp8oi5xl1o
@user-xp8oi5xl1o 8 ай бұрын
እኔ እርጉዝ ስሆን ፍላጎቴ በጣም ይጨምራል
@AmirAli-lq3iw
@AmirAli-lq3iw 10 ай бұрын
Yene wd anem be shnt memermeryawn temermre arguz andehonkugn eawkyalew gn hakim bet yasfelgegnal mare melshlgn ayetebekush new
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
Hikimna hedesh check madreg alebish kititil bezaw endjemri🥰🥰
@NatsnetYemane-hk5qg
@NatsnetYemane-hk5qg Ай бұрын
Betnshu dem mefsese liyagatm ychlal
@user-nk4bs9lv5m
@user-nk4bs9lv5m 11 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ለርግዝና አዲስ ነኝ በጣም ዉሀ ይጠማኛል ሙቅ ዉሀ አይቀግረኝም ቀዝቃዛ ዉሀ በጣም እጠጣለሁ ችግር ያመጣብኛል በርግዝናየ ላይ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ዉሃማ በጣም አሪፍ ነዉ ጠጪ 🥰🥰
@user-nk4bs9lv5m
@user-nk4bs9lv5m 11 ай бұрын
@@NetsaMereja እሽ በጣም አመሠግናለሁ
@user-oq9rg3wr8e
@user-oq9rg3wr8e 10 ай бұрын
በጣም ቀዝቃዛ አይሁን እንጂ ጠጪ ዉዷ
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 9 ай бұрын
@@user-oq9rg3wr8e እኔ በረዶ ነው የምጠጣው ችግር አለው😢
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 6 ай бұрын
​@@ZahraAbdu-cp5kuጥጪ ወዴ የኔአሰሪዬ በሮድ ከፍርጅ ትባላላየ ለመደናዉ ሰላት ልጄ ናፅህ ሆኖ የወላዳል ታላላየ አስነበሰ ጡርናት ቻግርየለዉም ተጥቀሚ ጥርስሸን ከላመመሸልጃሸቆጆ ሆኖየወላዳል
@mimimimisho3953
@mimimimisho3953 11 ай бұрын
Enmsginlan
@zerihunbinitube4086
@zerihunbinitube4086 11 ай бұрын
betam harif new nets,ena wand negn gn temachetognal.ahunis maregaz ameragn
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
Amesegnalew agibana asregz wendme endi yelij filagot kaleh 😂
@abuuhuuzeyfa9837
@abuuhuuzeyfa9837 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rh8fw1tf8i
@user-rh8fw1tf8i 2 ай бұрын
እስከምትወልድበት ስዓት መብዳት ይቻላል
@AdamMd-hm6mz
@AdamMd-hm6mz 11 ай бұрын
Amasaginalo
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 11 ай бұрын
እባክሺን መልሺልኝ ጥያቄየን እዳየሺኝ እምኖረዉአረብአገርነዉ እና በዉር አዲቀን 2ቀን የምንገናኜዉ እናማርገዝ ፈልጌ 3ውር ሞከርኩ አልተፈጠረም ፔሬዲየማየዉ 21 /27 ነዉ እና እደትናመቸ አመች እደሚሆንልኝ ታሥረጂኝ ??? ቀኑ የምቆጥርልሺ ባረቦችነዉ 😊 በተረፈእናመሠግናለን
@user-hw5jm2di9q
@user-hw5jm2di9q 11 ай бұрын
የወረ አበባሽን ከጨረስሽ ከ7ቀን ጀምሮ እስከሚመጣበት ቀንድረስ ግንኙነት ተጠቀሚ እነደገናም ደሞ የፅንስ መቀበያሽ ቦታው እሩቅ ሊሆን ስለሚችል ግንኙነት በምታረጊሰአት ከወገብሽ ትንሽ ዝቅብለሽ ትራስአድረገሽ ተጠቀሚ ስትጨረሽ ለ30(ለ50)ደቂቃ እግረሽን ግርግዳላይ ሰቅለሽ አቆይ እኔ አመትከ አምስትወር ዝምብየነበር ኢጃዛ የምመላለሰውአሁን ግን ያልኩሽን ስለተጠቀምኩበትና ስለተሳካልኝነው አሑን የ6ወር ነፈሰጡርነኝ እህቴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ፔሬድ ከመጣ ከመጀመሪያዉ ቀን አንስተሽ ቆጥረሽ ከ11ኛዉ ቀን በኃላ እርግዝና በትክክል የሚፈጠርባቸዉ ቀናት ናቸዉ ስዚህ በዚህ ጊዜ ግንኙነት ቢኖራችሁ ሊፈጠር ይችላል🥰🥰ሲመጣ ወዳንቺ ፔሬድሽን በጨረሽ ከ11 ቀን በኃላ ቢሆን መልካም ነዉ🥰
@mmkk940
@mmkk940 7 ай бұрын
እርጉዝነኝ አምስት ወሬ ማህፀኔን ያሳክከኛል
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
ህክምና ቼክ አድርጊ እናቴ🥰🥰
@hannahanita1575
@hannahanita1575 5 ай бұрын
ለብ ባለ ውሀ ትንሽ ጨው አርገሽ ለ 10 ደቂቃ ተዘፍዘፊበት ,በጣም ጥብቅ ያለ ፓንትም ሆነ ሱሪ አታዘውትሪ ንፋስ እንድታገኚ በጣም ሀሪፍ ነው ምክሪው ሲስ።
@user-vm4hc3ko9v
@user-vm4hc3ko9v 8 ай бұрын
ምስቴ እርጉዝና ወፍራም ከሆነች እንዴት ባሌ ዜዴ ሴክስ አደርጋታለሁ? በእርግዝናዋ ግዜ ትረካለች እንዴ????
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
በግልፅ እንዴት እንደሚመቻት ከባለቤትህ ጋር ተነጋገር🙏
@user-bc2yc1sw1j
@user-bc2yc1sw1j 5 ай бұрын
Werija yadijegoregnal min lateg
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
Hakim amakri wude🥰
@manuel2445
@manuel2445 10 ай бұрын
❤🎉❤👍👌🇧🇯🇧🇯😘
@user-tp2wf5os5w
@user-tp2wf5os5w 10 ай бұрын
እስከምትወልድበትማታከተመቻትማንከለከለ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@neimaseid4128
@neimaseid4128 9 ай бұрын
Ehte telegramshi yet lagignew
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
Tiktok lay bey netsa Mereja bilesh
@user-ov3pi9zm3b
@user-ov3pi9zm3b 10 ай бұрын
እኔን ያልገባኝ እንዴት አረጋቹህ ነዉ የምተገናኙት
@m.4582
@m.4582 10 ай бұрын
ኧረ እህት የኔም ጥያቄ ነው. እኔ ገና አላገባሁም ግን ለወደፊት ማወቅ እፈልጋለሁ
@user-mg2gl7ng1d
@user-mg2gl7ng1d 9 ай бұрын
Kkkkkk
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ማወቅ መልካምነዉ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 11 ай бұрын
ምን ጭንቅት ነው ካርገዝች በኻላ ድጋሚ ምን ጭንቅት ነው እባካቹ ሴቶች
@ameenaameen8647
@ameenaameen8647 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-pf4cr5xi6z
@user-pf4cr5xi6z 10 ай бұрын
😂😂😂ኦ
@kebramsalman953
@kebramsalman953 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@soniajebal7707
@soniajebal7707 Жыл бұрын
Selam ehite Enamsgnalen lemsechign mels ene Awen 37 sament negn gen embrte koslbegn katroye demo gena sanyo new men yeshalgnal
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Keterosh gena bihonim kedmesh hedesh tayiw enate 🥰🥰
@user-ut2xx2jb7r
@user-ut2xx2jb7r 7 ай бұрын
Kesintegna wer jemiro new yemechalew
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
Esktwelji yichallai yeteleye yetena chigir eskelelebish
@gezahegntemesgen9853
@gezahegntemesgen9853 7 ай бұрын
ባሞያ ካልሆንሽ ምን አስጨነቀሽ። ካላጣሸው ትምህርት ወሲብን ለይተሽ ያተኮርሸው በጤናሽ ነው?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
😳😳😳
@Show-hr7hw
@Show-hr7hw 11 ай бұрын
አያመጣም አወ
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g Ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት62
@yalelettegegne2277
@yalelettegegne2277 10 ай бұрын
አንድ ሴት ከፀነሰች በኋላ ግንኙነት ማድረግ አይቻልም
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Ай бұрын
Beman ager😮
@user-pj6ml4vg8r
@user-pj6ml4vg8r 7 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴእኔገና አድስነኝ ገና3ወሬምግብአሥጠላኝ ንገሪኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
አይዞሽ ከ4 ወር በኋላ ይስተካከላል አሁን የሚያሰኝሽን ነገር በትንሹም ቢሆን ብይ እንዳትጎጂ ፈሳሽ ዉሰጂ
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 10 ай бұрын
እመ አምላከ ትቅርብሸ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
ወልጃለሁ ዉዴ ሁለት ወሬ አመሰግናለሁ🥰🥰
@gjdnfjf2933
@gjdnfjf2933 10 ай бұрын
ዶክተር እባክሽ ካየሽ መልሽልኝ ፔሬድ እየታየ ይረገዛል ወይ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
ዶክተር አይደለሁም እናቴ የወር አበባ ላይ ሆነሽ ግንኙነት ብታረጊ አይረገዝም ነገር ግን በዛ ጊዜ ማድረግ የሚያደርሰዉ የጤና ጉዳት ከፍ ያለ ስለሆነ ማርገዝን ብቻ ማሰብ ሳይሆን ጉዳትም ስላለዉ የጤና ባለሞያዎች አይመክሩም🥰
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 5 ай бұрын
እሽ እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ማርገዝ እፈልጋለሁ እና ቤረዴን በጨረስኩ በስንት ቀኜ ነው ባሌን ማግኘት ያለብኝ 😢​@@NetsaMereja
@floweradds3460
@floweradds3460 11 ай бұрын
Lost Generation
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ባል እና ሚስት ብልቶቻቸውን መጠባባት ይችላሉ?#
15:09
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 127 М.
الدحيح | الدورة الشهرية
15:48
New Media Academy Life
Рет қаралды 6 МЛН
ሴቶች ከወሲብ በሁዋላ የሚፈልጓቸው 6 ነገሮች
13:29
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 981 М.
ትክክለኛ የምጥ ምልክቶች //Signs of Labour
13:19
Netsa Mereja
Рет қаралды 47 М.
Staying Healthy: Ways to Stay Healthy
6:27
Florida Literacy Coalition
Рет қаралды 85 М.
7 ወሲብ የሚሰጠን የጤና ጥቅሞች
11:36
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 552 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН