ሴቶች ከወሲብ በሁዋላ የሚፈልጓቸው 6 ነገሮች

  Рет қаралды 981,449

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

4 жыл бұрын

ሴቶች ከወሲብ በሁዋላ የሚፈልጓቸው 6 ነገሮች
#FikerYibeltal #Woman #Relationship
#AddisAbaba #ፍቅር #ፍቅርይበልጣል
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9q5mYs/
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 2 400
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/7KiRozoQmlsgZkNGiyRgywvideos?view_as=subscriber ይህችን ሊንክ በመጫን የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ በቴሌግራም በቲክቶክ እና በፌስ ቡክ ደግሞ በነኝህ አድራሽዎች ታገኙኛላቹ Telegram t.me/Fikeryibeltal fb facebook.com/fiker.yebeltal Tiktok vm.tiktok.com/ZS9nRBc2/
@user-fj7td9gy9y
@user-fj7td9gy9y 3 жыл бұрын
ዊው
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 3 жыл бұрын
Hi
@user-qe2or7so3c
@user-qe2or7so3c 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@tamirumijena.induu.duus.in9268
@tamirumijena.induu.duus.in9268 3 жыл бұрын
Ofyane,konjo
@ggdade7284
@ggdade7284 3 жыл бұрын
Tiktouk
@teddyalemu8417
@teddyalemu8417 4 жыл бұрын
አየሁት በጣም ተመቸኝ ቀጥይበት። ከቻልሽ ሴቶች ደሞ ማረግ ያለባቸዉን ነገር ብትመክሪን ደስ ይለኛን ። ❤❤🙏
@sanyetsanyet6769
@sanyetsanyet6769 4 жыл бұрын
Bantam.arefe.nase.....
@teddyalemu8417
@teddyalemu8417 4 жыл бұрын
@@sanyetsanyet6769 min?
@user-oy6km4jo3z
@user-oy6km4jo3z 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@mesalemtegafentehun2109
@mesalemtegafentehun2109 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-wy7uq8oq3g
@user-wy7uq8oq3g 4 жыл бұрын
ዋዉ በተለይ አንች ብትገይ ሢክሣምነሽ
@titiemu4997
@titiemu4997 4 жыл бұрын
ለኛ ብለሽ ጊዜሽን ሰውተሽ እውቀት ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ፍቅር
@gebeyedessie1959
@gebeyedessie1959 4 жыл бұрын
ምንም አደል
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
ቤተስብ አድርጉልን በቅንነት ሳብስክራይብ
@hinsene2975
@hinsene2975 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ግዜን ሰውቶ በእውቀት ላይ የተመሰረተ በላጭ የፍቅር ግንኙነት ለረካ ስሜት መሠረት ነው ።
@mmgzxa8619
@mmgzxa8619 Жыл бұрын
ላች እደያልክ ልብዳሽ
@tarikumekonnen2338
@tarikumekonnen2338 4 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየሁት ኣቦ ግልጽነትሽ ተመችቶኛል ደግሞ በጣም ልክ ነሽ ፍቅር በርቺ ቀጥይበት
@channelgoldk.bkassahunbeke84
@channelgoldk.bkassahunbeke84 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ነው ይህን ትምህርት ተከታትዬ ቤተሰብ የሆንኩት በገንዘብ ተከፍሎ የማይገኝ ትምህርት ነው ፍቅርን የሚያጠነክር እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ በርቱ በርቱ !!!
@ktube2655
@ktube2655 4 жыл бұрын
ዋውውው👌👍ለመተግበር ዝጉጁ ነኝ ሚስቴ ሆይ ባሌ ምንድነው ተቀየረብኝ ብለሽ ካሁን ግራ እንዳትጋቢ😂ፍቅር ይበልጣል ናት የመከረችኝ😅 እናመስግናለን ፍቅር🙏
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@genigeni3834
@genigeni3834 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@sabasaba4228
@sabasaba4228 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Kkkk
@ronyrahbany2105
@ronyrahbany2105 4 жыл бұрын
kkkkkkkk
@toebatube4067
@toebatube4067 4 жыл бұрын
አይ የኔ ባል በዚህ በኩል አንደኛ ነው ምንም አይወጣለትም ሁሉን ሳልነገረው ያውቃል ስለምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን
@user-fi8vh4tm9r
@user-fi8vh4tm9r 4 жыл бұрын
ከጨረስን ብሃላ እተኛለን
@user-se7qe7qn9w
@user-se7qe7qn9w 4 жыл бұрын
@@user-fi8vh4tm9r 😂😂😂😂😂
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
በቅንንነት ቤተስብ አድሩጉኝ እንዘመድ ደምሩኝ
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
@Medi ስደተኛዋ እንዛመድ ቤተስብ አድርግኝ እማየ ደምሪኝ
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
@@user-se7qe7qn9w እንዘመድ እማየ ቤተስብ አድርግኝ ......
@diboraadmasu6268
@diboraadmasu6268 3 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ለውጠሽኛል ለ ፍቅር ያለኝን አመለካከት thanks
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
የተሻለ የፍቅር ምልከታ ለአርኪ ግንኙነት ያለው አስተዋጾ ከፍተኛ ነው ።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
1ኛ ነኝ ዋው 😂😂👍😍 ፍቅር ይበልጣል ውድድድድ የዚህ ቤት ቤተሰብ መልካም አፍቃሪ ይስጣችሁ 🙏
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 4 жыл бұрын
አሜን ልበልሽ ይደርስልኝ እንደሆነ
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 жыл бұрын
ኣመን
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
Amen amen amenar❤️❤️❤️💋💋
@ikru5796
@ikru5796 4 жыл бұрын
አሚን
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@user-gd7kx4nm5l ደምሪኝ ልዮ
@mebrarthetsegay1820
@mebrarthetsegay1820 4 жыл бұрын
አንች ፍቅር የሆንሽ ልጅ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
ቤተስብ አድሩጉኝ
@danieltesfayemamo7458
@danieltesfayemamo7458 3 жыл бұрын
It has been a while since I saw you on the web I love your openness and your preparation it’s quite amazing to find a diamond in a culture that is so shy and cocked.
@user-wb1hb4ix3f
@user-wb1hb4ix3f 3 жыл бұрын
በትክክል በትክክል ከወንዶች ለእኛ ከወሲብ በኃላ መደረግ ያለበቸው ነገሮች ናቸው ፍቅር ቆንጆ እናመስገናለን
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 4 жыл бұрын
የኔ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አንች የምትያቸውን ነገር ሁሉ ይፈፅመዋን እድለኛ ነኝ አይደል ግን ምግብ ስረቶልኝ አያቅም ቤት ውስጥ አይስራም ግን።ከውጭ አንጥቶልኝ ያቃል ባለቤቴን በጣም አፈቅረው አለሁ ያዝልቅልሽ በሉኝ እስኪ አንድም ልጅ አለን ያሳድግልሽ በሉኝ ♥♥♥♥♥♥
@ayshashams3194
@ayshashams3194 4 жыл бұрын
Yasadglesh mam
@adisnegr
@adisnegr 3 жыл бұрын
ያሳድግላቹ
@Ethiopia8040
@Ethiopia8040 4 жыл бұрын
it Is For The First Time I Sawyour Programme, Rely Wonderful. I Found My failers. ቃል በቃል አንተ የምትፈልገዉን ካገኘህ በኋላ ዞር ትላለህ ብላኝ ታዉቃለችና እዉነት እጅጉን ትክክል ነሽ። እናመሰግናለን
@biltasorshalom1020
@biltasorshalom1020 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ምርጥ መምህርት ነሽ፡፡ ምክሮችሽ ምናልባት አብዛኛው ሰው ይህ ምክር እንደሚያስፈልገው የውስጥ ነፍሱ እየነገረችው ነገር ግን እንደብልግና ቆጥሮ ባፉ በቃላት ለሚከላከል ግብዝ ጥሩ ማስተማሪያ ነው፡፡ ገለጻሽ በጣም ማራኪነው ያምርብሻል ወድጄዋለሁ፡፡
@mesekerkifle9008
@mesekerkifle9008 4 жыл бұрын
በርቺ ፕሮግራሞችሽ በሙሉ ልዩ እና አስተማሪ ናቸው ። አመሠግናለሁ
@mapeyob6133
@mapeyob6133 4 жыл бұрын
ዋው ! እናመሰግናለን በርቺ ትልቅ ትምሀርት ነው ያገኘውበት
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 4 жыл бұрын
አንቺን ያገባ ወንድ እድለኛ ነው ምናለ ሁሉም ሴቶች እንደአንቺ ነፃ እና የገባቸው ቢሆኑ የፍቺ ዋናው ችግር ነፃ አለመሆን ነው እናመሰግናለን
@lemudave8622
@lemudave8622 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ንግግርሽ በራሱ ልብ ይሰርቃል ❤❤❤❤❤
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 4 жыл бұрын
ይመችሽ ፍቅር! እንደ ጤና ባለሙያ ስገመግመው ሥራሽ ጥሩ ነው። ቀላል ቢመሥልም ብዙ ችግሮች ስላሉ እነሱን ይፈታል።
@tofketube3455
@tofketube3455 4 жыл бұрын
ፍቅር ለቤቴሽ አዲስ ነኝ ኢንሻ አላህ ከሚስቴ ጋ ስገናኝ ሁሉንም ለመተግበር ይሞክራል። #የፍቅር ቤተሰባቸው ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን 😍😍
@user-xf6kt5pr7u
@user-xf6kt5pr7u 4 жыл бұрын
ፍቅር ዉነት ነዉ እኔ ግን ይበልጥ ስንጨርስ አደለም ማቀፍ ብዉጣት አትጏረብጠኝም
@zeamanuelyohannes1075
@zeamanuelyohannes1075 3 жыл бұрын
I appreciate your explanations and key points on boy and girls lovely response habit
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 3 жыл бұрын
Wowww..interesting 👍 Thank you so much 🌺
@user-xy4om9kk4r
@user-xy4om9kk4r 4 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው እኔ አላገባሁም ግን ባቺ ትምህርት ሁሉንም ተምሬያለሁ አብሽሪ ቀጥይበት በጣም ምርጥ ምርጥ ትምህርት ናቸው ሁሉም ትምህርቶችሽ በርቺ ቀጥይበት
@abebesisay4799
@abebesisay4799 4 жыл бұрын
አላገባውም ግን ሳገባ ይጠቅመኛን አመሰግናለሁ
@alamsewalmsew6172
@alamsewalmsew6172 4 жыл бұрын
እእእ♥
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@alamsewalmsew6172 ደምሪኝ
@marammarem2168
@marammarem2168 4 жыл бұрын
አው ተማር
@omovalleylocalguide_morese7076
@omovalleylocalguide_morese7076 3 жыл бұрын
You are so open and tell the truth for Ethiopian and also I want to thank you for being your friend
@solomonanemaw
@solomonanemaw 4 жыл бұрын
Wow amazing veiw of men. I will do those six important things for my love
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
በዚህ ወቅት እንዴት ስለ ወሲብ ታወሪያለሽ ላላችሁ ሰዎች 1- ይህ ቪዲዮ የተላለፈበት ቀንን መጀመሪያ አይታችሁ ብትፈርዱ አይቀልም ወይ 2- ሀቅ እንነጋገርና ሀገር ተበጠበጠ ብሎ ከሚስት/ባል ጋር መተኛት ያቆመ አለወይ? 3- ስለወሲብ ማውራት ብልግና ሆነ ነውር አይደለም፡፡ ነውር የገዛ ልጅን አስደገድዶ መድፈር ፣ ሚስትን መደብደብ፣ ለትዳር አለመታመን ...ወዘተ ነው 4-ማስመሰሉን እና ከአንደበታች ብቻ ፃድቅ መምሰሉን ትተን ከልብ ሀቀኞች እንዲሁም ፈጣሪን የምንፈራ ያድርገን በመጨረሻም ለሰጣችሁኝ ቀና አስተያየት እወዳችዋለው....ክበሩልኝ
@fadilabntranatoalisilamide8434
@fadilabntranatoalisilamide8434 4 жыл бұрын
Tikikili neshi qonijiti
@tesfaybirhane505
@tesfaybirhane505 4 жыл бұрын
Fikr, I really Appreciate your page, your messages and confidence . Surely, you are contributing a lot for the sexual, reproductive and psycho-social life of our society.
@mamokillo6298
@mamokillo6298 4 жыл бұрын
ሰአቱ አደለ ብሎ ያቆየው አለ?
@habtamugetachew8614
@habtamugetachew8614 4 жыл бұрын
rely sweet! sax is mandatory
@user-fj9qq2mq7l
@user-fj9qq2mq7l 4 жыл бұрын
Lek nesh eko mat
@wondimuayele3183
@wondimuayele3183 4 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ ይህ ለኛ ለወንዶች መሠረታዊ ጉዳይ ነው ይዘሽ የመጣሽው በርቺልን
@bezuyeteshome5269
@bezuyeteshome5269 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር
@ggrhhggxhdh1830
@ggrhhggxhdh1830 4 жыл бұрын
ጎበዝ ትክክል ብለሻል
@user-dc7rn1ev1l
@user-dc7rn1ev1l 5 ай бұрын
አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ ፍቅር
@selalepost3965
@selalepost3965 3 жыл бұрын
ምንም ማከበድ አይሰፈልግም ምርጥ ሀሳብ ነው።
@zahrajemal8182
@zahrajemal8182 4 жыл бұрын
አገላለጽሽ ደስስስ ይላል !❤ ዋው ፍቅር ነሽ በቃ!
@derejedereje9763
@derejedereje9763 4 жыл бұрын
ፍቅር እንደ አዲስ ጀማምሮኛል በቃ የማልላት ነገር የለም በማዳበሪያ ሙሉ ፍቅር እየሰጠዋት ነው ደስተኛ ነን
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@JgfShi-bl1cc
@JgfShi-bl1cc 6 ай бұрын
Kkkkkk
@hanucktesfaye4364
@hanucktesfaye4364 3 жыл бұрын
Very good job Fiker . . . . keep it up!!!
@afroethio8023
@afroethio8023 3 жыл бұрын
የምር እንደ ስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ አሪፍ ሀሳቦችን ነው ያካፈልሽን ከአሁን በኋላ ጉዳዩ ላይ ሳይሆን እሶላይ አትኩራለሁ ። ስለ ወንዶችም ፍላጎት በቀጣይ እጠብቃለሁ
@addisalemggirgis9674
@addisalemggirgis9674 4 жыл бұрын
በእውነቱ ቆንጆ ነገር አምተሻል ዋው ወሳኝ ነገር፣ ለወደፊት ፍቅሪኛ ወይም ሚስት መያዝ አይቀርም ጥሩ ይሆናል እና የመረጥሹ ርእስ በጣም ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን፣ በርቺ ለማለት ነው።
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZ92griatcWmY30.html
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@iyeretime-3717 እንዛመድ
@wagawmesele
@wagawmesele 2 ай бұрын
GOOD
@TG-hb6nh
@TG-hb6nh 4 жыл бұрын
ጎበዝ ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን አንድ ቀን ስለ ኢትዮጵያውያን ሴቶች የፍቅርና የወሲብ ችግር በሚገርምሽ ሁኔታ እገልፅልሻለው
@user-wn9wk2yj8v
@user-wn9wk2yj8v 3 жыл бұрын
ሃይ ቆንጅት እስኪ ለኔ ንገሪኝ
@fitamekonen6665
@fitamekonen6665 3 жыл бұрын
The way you explain you really good lady Gud job continue 😍
@abdulazizibrahim1223
@abdulazizibrahim1223 4 жыл бұрын
Good learning thank you very much my sister
@awettesfay3486
@awettesfay3486 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ኣገላለጽ ነው ኣገላልጣሽኝን !!! ያው ያልሽውን ደሞ ለሚቀጥለው ስንደመር እናተገብረውኣለን ኣሃሃሃ..... ታንክስ For the informations !!!
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
Amel wedi tesfit ሳብስክራብ አድሩጉኝ በቅንነት
@awettesfay3486
@awettesfay3486 4 жыл бұрын
@@gezanatube6559 okey
@danielgebremedhin8412
@danielgebremedhin8412 4 жыл бұрын
ባለትዳር ወይም የሴት ጛደኛ ባይኖረኝም፡ያልሻቸው ነገሮች ለጤናማ ቤተሰብና መልካም ዜጋ ለመገንባት ባለትዳሮች ላለመወሰላለት ቢጠቀሙባቸው ትዳራቸውን በፍቺ ላለመቸረስ የሚረዳ ይመስለኛል።
@misirbelew3813
@misirbelew3813 3 жыл бұрын
Really i admire you.Go a head with your spirit.
@wubeekune1959
@wubeekune1959 6 ай бұрын
Interesting ! what i did was you told me so, I thank you. Keep it up.
@mussamuhabazeethiopia4712
@mussamuhabazeethiopia4712 4 жыл бұрын
በጣም ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ፤ንግግርሽ ሁሉ ጣፋጭ ነው።
@adaneagudeda9109
@adaneagudeda9109 4 жыл бұрын
የራስን ተሞክሮ በመጨመር ስሆን የበለጠ ደስ ይላል። እኔ በርግጥ ያላገባሁ ብሆንም እንኳን የምትይው የራስሽን ባይሆንም አርፍ ነው።
@teshomeyihunie8110
@teshomeyihunie8110 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን በእውነት በርች ተመችቶኛል
@user-kd1bf6sn3i
@user-kd1bf6sn3i 8 ай бұрын
You are strong. I appreciate your activity If you are not married, may God provide you with a good husband. You are healing many married couples
@wondifrawfenta968
@wondifrawfenta968 4 жыл бұрын
ብዙ ግዜ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች አሪፎች ናቸው ። ነገር ግን መረጃዎችሽ የሌሎችን ሰዎች ጥናት መሰረት ያደረገ ነው ።ሆኖም ግን ያንችንም ተሞክሮ ብትጨምሪበት የበለጠ አሪፍ ይሆናል እስኪ አንዳንዴ የራስን ተሞክሮ መናገር ሌሎችን ያስተምራል።
@mohmmedahmeed3910
@mohmmedahmeed3910 4 жыл бұрын
Wondifraw fenta ጥሩነው
@magnaiwill7908
@magnaiwill7908 4 жыл бұрын
እኔ ግን አይዋጥልኝም
@You-kn9vs
@You-kn9vs 4 жыл бұрын
@kornebirku495
@kornebirku495 4 жыл бұрын
ከአንቴ.ጋ.ትሞክር
@alsila2419
@alsila2419 4 жыл бұрын
@@mohmmedahmeed3910 hi
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 4 жыл бұрын
ልክ እኮ ነሽ 100%ፍቅር ስለ መረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ
@MoMo-zx9tx
@MoMo-zx9tx 4 жыл бұрын
ልክነሺ
@ssdf1048
@ssdf1048 3 жыл бұрын
ፍቅር ዬሰላምነው
@user-io9ze8qf5x
@user-io9ze8qf5x 4 жыл бұрын
በጣም እጅግ አመሰግንሻሁ ። አስተማሪ ትምህርት ነው ። ሠላምታ ከብራሰልስ _ ቤሌጄም
@zahrahussain1003
@zahrahussain1003 4 жыл бұрын
በርቺ እናመሠግናለን አሪፍ ትምርትነው
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያልሽዉ ሁሉ ትክክልነሽ እንደስምሽ ፍቅርነሽ እና ወንዶችየ ሁላቹህም ሥሙት ፍቅርእንዳለችዉ ሁላችነም ሴቶች 6 ቱን ነገሮች እፈልጋለን ።
@gebeyedessie1959
@gebeyedessie1959 4 жыл бұрын
ለካ ትፈልጋላቹሁ ሀሀሀ
@user-sl1in9cx3b
@user-sl1in9cx3b 4 жыл бұрын
@@gebeyedessie1959 አወ
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
አይንየ ቤተብ አድሩጉኝ ሳብስክራብ በማድር እንዛመድ
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 4 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አችን እሚሳደብ አይኖርም አብሽሪ ጠክሪ አሪፍ ነው
@yubc3596
@yubc3596 4 жыл бұрын
እምልሽ
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ እህት ትክክል ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 5 ай бұрын
😂😊😊😊😊 መሳደብ ሀፂያት ነው ይልቅ
@hailumeskele5372
@hailumeskele5372 4 жыл бұрын
It's Good & thanks!
@habtamuemyou
@habtamuemyou 3 жыл бұрын
Great Tips.... you are superb...thank you
@love-gp7of
@love-gp7of 4 жыл бұрын
እኔ አላገባሁም ግን ምክርሽ ተመቸኝ እናመሰግናለን በርች የማላቅህ ባሌ ሰምተሀል አዳምጥ 😂
@suramaze9521
@suramaze9521 3 жыл бұрын
Awo semchialw 😂
@SemachewDagne
@SemachewDagne 4 ай бұрын
እሽ
@momilove5098
@momilove5098 4 жыл бұрын
ሁሌም ቦታ አመራረጥሽ 👌 ለምክርሽ እናመሰግናለን♥
@mebratwoldearegay1642
@mebratwoldearegay1642 Жыл бұрын
Be ewunet egziabher edimena Tena yistish tikil nesh 👍❤️thank so much ♥️ ❤️🙏❤️♥️
@JohnYoseph-gm2sg
@JohnYoseph-gm2sg 6 ай бұрын
Woow❤ thanks my love fiker tiru timert astemireshignal🎉🎉🎉🎉 thanks too okay barche..
@kassahundesaleg7889
@kassahundesaleg7889 4 жыл бұрын
የምር በጣም ምርጥ ትምርት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን የሚደረግ ነገር ሲወራ ነውር ነው ይሉናል ለኔ በጣም አሪፍ ትምርት ነው ተመችቶኛል ይመችሽ
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ😘😘😘😘😘😘 ሳገባ ጀርባውን ከሰጠኝ ያችን ቢደው አሰማዋለሁ😜😍😘
@user-ek7sb4bz7z
@user-ek7sb4bz7z 4 жыл бұрын
አለሁሽ ነጁ ወይነው ያለሽው አ
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 4 жыл бұрын
ከከከከከ
@alemeyachew4525
@alemeyachew4525 4 жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂
@abebayegle1495
@abebayegle1495 4 жыл бұрын
ትክክክል
@fozehf2324
@fozehf2324 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ. እኔም. ዳውሎድላርግ
@alemuselaloalemuselalo556
@alemuselaloalemuselalo556 4 жыл бұрын
Very nice and very good thank you so much
@gutetamulatu8833
@gutetamulatu8833 4 жыл бұрын
ኣቦ ግልጽነትሽ ተመችቶኛል ደግሞ በጣም ልክ ነሽ ፍቅር እኔም በበኩሌ የሚቀሩኝን ነገሮች አንቺ ባልሽዉ መሰረት አደርጓለዉ። ተንኪዉ መምህርት ፍቅር።
@michaelgebriel5757
@michaelgebriel5757 4 жыл бұрын
Great advice to be honest it’s so wonderful. በርች::
@sentayhuasnake9104
@sentayhuasnake9104 3 жыл бұрын
በጣምነው የምወድሺ
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 4 жыл бұрын
ውነትሽነው ከሚስትጋር በግልፅብወራችግርየለውም ግን ያገራችንስው ውነቱንደብቆ ማስመስል ይወዳል 👍👍👍👍👍
@nigusgebmedhin1552
@nigusgebmedhin1552 4 жыл бұрын
Your comments and ideas are impressing
@AwolyasseSiede-hf2zo
@AwolyasseSiede-hf2zo 5 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ልቅም ያልሽ ቆንጆ ንግግርሽም ያረከል።
@tibebuadmassie7058
@tibebuadmassie7058 4 жыл бұрын
አንቺ:ቆንጆ:ፕሮግራምሽ፡ውብ፡እና፡ግልፅና፡ድንቅ:ሴት፡ነሽ።አመሰግናለሁ።
@azizaomar2001
@azizaomar2001 4 жыл бұрын
ክክክ ጀርባውን ሠቶ ይተኛል እዛው ወገቡን ብየነው እምገላግለው ግን የኔባል እደዛ አይደለም ከክዱም አያወርደኝም
@lgeletabanti9926
@lgeletabanti9926 3 жыл бұрын
Ere tey
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
ስወድሽ የሰራሽውን ቪድዬ ሁሉ ወደኃላ ተመልሼ እያያው ነው thank yene marr 💞
@ashutube5884
@ashutube5884 4 жыл бұрын
መልካም ምክር ነው በርቺ እህቴ
@ephiremmulugeta171
@ephiremmulugeta171 3 жыл бұрын
ይህን የሚል ነው የጠፋው ድብብቁ ነው ትውልድን ያበላሸው በርቺ የተቀበለ ይቀበል ያልተቀበለ ውን ወደጎን መተው ነው ።
@cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175
@cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175 4 жыл бұрын
ስምሽም ፍቅር እኔም አፍቀርኩሽ የኔ ውድ ግን እኔ እህትሽ ልቤ ልክ እንደብርጭቆ ደቆ ተሰባብሮል
@melalatube6614
@melalatube6614 4 жыл бұрын
Thanks very much Fkrrr ...
@alemuselaloalemuselalo556
@alemuselaloalemuselalo556 4 жыл бұрын
Thanks my sister for everything
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 4 жыл бұрын
ወዶች በደንብ ስሙት መቼም የዛሬ ወንድ ለጥቅም እንጅ ለፍቅር ከራቅን ቆይታችሀኘኋል
@mollymolly6934
@mollymolly6934 4 жыл бұрын
በትክክል
@embetembet4129
@embetembet4129 4 жыл бұрын
ክክክክ
@sofiyamehemed1577
@sofiyamehemed1577 4 жыл бұрын
ሣህ
@yendt6991
@yendt6991 4 жыл бұрын
Ere teyi ehete??? Senteun tawekiyalsche??? Tekeleleschiew eko??
@romadimered3771
@romadimered3771 4 жыл бұрын
በትክክል
@wayreayantu1523
@wayreayantu1523 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም የሚገርመኝ ኢትዮ በሀይመነቷ የፀናች ነው ይባላል እደኔ አባባል ነው የምልበት ብዙ ምክንያት አለኝ
@iyeretime-3717
@iyeretime-3717 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZ92griatcWmY30.html
@eyobkebede1432
@eyobkebede1432 4 жыл бұрын
MENEM MEKENEYAT YELESHEM DEDEBENET BECHA NEWE
@yeshambelgensa7429
@yeshambelgensa7429 3 жыл бұрын
እኛም ከልብ ነው የምንወድሽ፤ እውነተኛ ፍቅር ካለ ይህን ነገር ሳትማሪውም እንዲሁ በደመነፍስ ታደርጊዋለሽ ወይም ያደርገዋል፤ልክ እናቶች ለልጆቻቸው እንደሚያደርጉት፡፡በተጨማሪም እናቶችን ከጥልቅ እንቅልፍ የሚቀሰቅሳቸው ምንም አይነት ጩኸት ወይም ፍንዳታ ሳይሆን የህፃን ልጆቻቸው ለቅሶ ነው፡፡ስለዚህ በመጀመሪያ ከልብ የሆነ እውነተኛ ፍቅር መኖር አለበት፡፡
@user-sj8jd8px6q
@user-sj8jd8px6q 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ትምርት ወሥጀአለሁ
@user-ki9mq6fq5f
@user-ki9mq6fq5f 4 жыл бұрын
ጥግ ድረስ ነው የምወድሽ ማማዬ
@sabla9881
@sabla9881 4 жыл бұрын
ምርጥየዋ ስውድሽ የኔ ፍልቅልቅ አቦ ይመችሽ♥
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ፍልቅልቅ ፍቅር ለምርጥ አጨራረስ ስድስት እጥፍ ይጠቅማል ።
@tadeleergogo6586
@tadeleergogo6586 4 жыл бұрын
Thank you our dear Lady
@tsedaluyinges5284
@tsedaluyinges5284 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናል
@daginetawano9833
@daginetawano9833 3 жыл бұрын
የሐበሻ ወንዶች ከእኔም ጨምሮ የሴት ልጅ ክብር የለም አንድ አንድ ወንድ ነው እጁ ሴት ልጅ ማለት ውድ ስጦታ ናቸ ስለዚህ መከበር አለበት እንደ እኔ ቢኖን ተባረክህ
@user-vs7ws5ti5p
@user-vs7ws5ti5p 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዶች እስኪ ከዚህ ተማሩ ምግብ ስሩ ከሚባሉ ጫማ ቢያጥቡ ይሻላቸዋል እደውም ምግብ አላዘጋጀሽም ነው ጥያቄው
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@alhabeshatube7755
@alhabeshatube7755 4 жыл бұрын
ከል ውሻ ራስሽን ነው ያዋረድሽው
@user-dz6cj5xn5x
@user-dz6cj5xn5x 4 жыл бұрын
ትክክል ነሺ አሥተማሪ አደበት አለሺ እህቴ ይመቺሺ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 6 ай бұрын
አድ የተስማማሁበት ነገር በማንኛዉም ሁኔታ እወድሻለሁ የፍቅርን ቃላትን በሚለኝጊዜ የሙሉነት ስሜት ይሰማኛል
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
ይሳደቡ ፍቅር እኛ እና አች ውደ ፍቅር ጉዞ
@yaredhagos2129
@yaredhagos2129 4 жыл бұрын
l like this woman power full messag god bless you
@simonkobajoangmofokeng4966
@simonkobajoangmofokeng4966 4 жыл бұрын
eish lanidi qani kahunesi
@tibebe-kirosworku2002
@tibebe-kirosworku2002 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እስተማሪ ነሽ::
@alekrespo4694
@alekrespo4694 4 жыл бұрын
Okay the point is to take care of our girls in a kindly way ,,,,yea you are right I agree with you shikorina
@MohammedAli-fy9gw
@MohammedAli-fy9gw 4 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ አደርገዋለሁ ፍቅር ማርኮነሽ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 4 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር እውነቱን ነው የተናገርሺ ከምር ተመቸሺን😂😂😂😂😅😅😄😄😄😄😄😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂
@binyamtsigu3255
@binyamtsigu3255 3 жыл бұрын
thanks fikir betam tekimognal
@hailubaraki4848
@hailubaraki4848 3 жыл бұрын
በጣም አረፍ ምክርሸ👍
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 4 жыл бұрын
አበጀሽ ጀግና ወሢብ በትዳር ላይ ትልቅ ቡታለው አንዲት ሤት ባለቤቶ ቢቁጣ እጅገተውባ አልጋላይ ልጋብዝህ ብተለው ቁጣውንም ይረሣዋል
@zinetmehamed5769
@zinetmehamed5769 4 жыл бұрын
ፈፈሀ ?
@werbeunvarsty2101
@werbeunvarsty2101 3 жыл бұрын
አረ በሰቅ
@user-hm2zv9gb3l
@user-hm2zv9gb3l 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በምትይው ነገር ብስማማም ግን ብዙ ችግር ያለው ከወዲች ሳይሆን ከሴቶች ነው እኔ ብዙወች እንደሚነግሩኝ ፍቅር መስጠት አይችሉም አትሳመኝ አትሽኝ ከፈለግህ አድርገህ ተነሳ የሚሉ ሴቶችን በበዙ ወዶች ይነግሩኛል በማረግ ብቻ ሳይሆን በየሰአቱ በየደቂቃው ፍቅር መግለፅና ጥሩ ስሜት እንዲኖራት ማድረግ ግዴታ ነው
@redimenen5625
@redimenen5625 4 жыл бұрын
ወሲባም ከተበዳች በሁአላ ምናባቷ ታደርግልኛለች በቃ ወደዛ ትሂድ እንንጂ እኔ ከበዳሁአት በሁአላ ሁሏም ሴት ያስጠሉኛል ሞልቶ በፈሰሰ ሴት ደሞ ተወደድኩኝ ብላ ደሞ አናቴ ላይ ብትወጣስ ሃሃሃሃሃሃሃ አን ኢንቺን ግን ብበዳሽ ያልሽውን ሁሉ አሟላልሻለውና ኮሜንት ላይ ስልክሽን አስቀምጪ 😂😂😂😂😂
@hhnm-gh9vh
@hhnm-gh9vh 4 ай бұрын
ዋው ልክ እንዳንቺ ሁሉም ሴቶች ግልፅ ሆነው ስሜታቸው ቢያወሩ ጥሩ ነው።
@Amare46
@Amare46 4 жыл бұрын
Wow I really proud of your work.
ወሲብ በሴቶች ምንድነው ?
17:59
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 79 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ግለወሲብ ( ሴጋ )  ለምን?#RelationshipTips
15:47
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 93 М.
የትዳር ወሲብን እንዴት እናጣፍጠው?
5:40
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 590 М.
ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች
14:45
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 500 М.
⭕️ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም⭕️
12:10
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 137 М.
የማትፈልግህ ሴት...
14:27
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 201 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН