NEW | እናታችን ማርያም | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma

  Рет қаралды 264,164

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

2 жыл бұрын

NEW | እናታችን ማርያም | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma
Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
ማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
Telegram:
Facebook :
#NsebhoEthiopia #abaGEBREkidan #OrthodoxMUZMUR
Daniel kibret,ዳንኤል ክብረት,Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Пікірлер: 340
@nsebhotube
@nsebhotube 2 жыл бұрын
ማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን Telegram: t.me/nsebho_ethiopia_bot
@habtediriba3734
@habtediriba3734 2 жыл бұрын
Indaw be maryam silkachew kalchu lakulny be maryam
@ShetayTurki
@ShetayTurki 29 күн бұрын
የማለዳ እናታችን ❤❤❤❤❤ደስ ሲል አስባችሁታል በጥዋት ተነስተን የማለዳ እናት እንዳለን ስናስብ በተለይ በአረብ አገራት ተጨንቀን በናፍቆት በልጅ ናፍቆት በቤተሰብ ናፍቆት ተቃጥለን ተኝተን ስንነሳ የማለዳ እናት እንዳለችን ስናስብ አቤት ያለው ደስታ ኡፍ ተመስገን አምላኬ❤❤🎉🎉
@yomerizion9430
@yomerizion9430 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆኔን ይበልጥ እንድወድ ያደረገኝ ሚስጥርዋ ነው።ይሄንን ትንትን ኣድርገው የሚያስተምሩ ሊቃውንት ያለባት ሃይማኖት እምዬ ተዋህዶ ናት።ኣባታችን ጸጋውን ያብዛሎት።
@teigist1223
@teigist1223 2 жыл бұрын
እሜውን ይሰጥልን ጤናውን ይሰጥልነ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 11 ай бұрын
ትክክል
@user-hb6tv5px3s
@user-hb6tv5px3s 2 ай бұрын
Like nesh
@tenshasinaweletweled8632
@tenshasinaweletweled8632 27 күн бұрын
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእመ ቀዲሙ ኪያኪ ሠናይ ዘፈጠረ ለቤዛ አለሙ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትኰት ስሙ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን
@ayehubizuenyew1181
@ayehubizuenyew1181 2 жыл бұрын
✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን// ፫//በእውነት
@tube564
@tube564 2 жыл бұрын
በመጀመሪ እስከ ዚች ሰአት ያደረሰን እግዚአብህር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 2 жыл бұрын
Amen
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@YeshitlaAbesha
@YeshitlaAbesha 14 күн бұрын
እግዚአብሔር በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-wd4wz7fk4q
@user-wd4wz7fk4q 16 күн бұрын
የኔ አባት ረዝም እድሜ ይስጥልን በረከተው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏
@mulugadu6121
@mulugadu6121 2 жыл бұрын
ይገርማል እንዴት ግሩም ትምህርት በእውነት ከአንደበቶ ማር ነው ሚዘንበው
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 2 жыл бұрын
የሔዋን የሚጎዳ ማሰሪያዋ ባንቺ የተቆረጠላት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ።
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 4 күн бұрын
የኔ አባት ክፉ አይንካዎት❤❤❤❤
@user-hq2cj4oe4v
@user-hq2cj4oe4v 19 күн бұрын
እንኳን በሉ አባቴ ይለያአሉ እድሜ ይሥጥልን!!❤❤❤
@abyssiniafekadu9207
@abyssiniafekadu9207 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@zelataye639
@zelataye639 2 жыл бұрын
ቅድሰተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሀን ድንግል እናቴ ምርኩዜ ቃላት ያጥረኛል እናቴ ያንቺን ደግነት ጣእሟን ፍቅሯን የማያውቅ ያልታደለ ፍጥረት ነው በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን 💚💛❤️🤲💒💒
@AfariMadSleuthsExportingSalt
@AfariMadSleuthsExportingSalt 14 күн бұрын
እውነት በእውነት ጌታ ተነስቷል ፡፡ተነስቷል በክብር ሞትን ድል አድርጓል፡፡
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 2 жыл бұрын
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእም ቀዲሙ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትኰት ስሙ!!!!!!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@derejeteklemariam4245
@derejeteklemariam4245 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊lllllll😮llillkk😮😮
@derejeteklemariam4245
@derejeteklemariam4245 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊lllllll😮llillkk😮😮
@habtamuamare9973
@habtamuamare9973 2 жыл бұрын
✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን// ፫//በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫// እኛም የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን✝የእመቤታችን ፍቅሯ ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
@elsabethmekuanint5847
@elsabethmekuanint5847 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!
@mekuanintgelaw7566
@mekuanintgelaw7566 28 күн бұрын
ቃልዮት ያሰማልን፤ ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
@user-yq9pm5pr4q
@user-yq9pm5pr4q 9 күн бұрын
ቃልህይወት.ያሰማልን
@user-td7cm1he5p
@user-td7cm1he5p 3 ай бұрын
አባታችን ቃለዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በስነልቦናችን ያሳድርልን።አሜን አሜን አሜን
@abebatesemma5632
@abebatesemma5632 2 жыл бұрын
በ አባታችን አደበት አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በ እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወ ያሰማልን አባታችን በእድሜ ናበእጤና ይጠብቅልን
@user-ev9hg1tg5l
@user-ev9hg1tg5l 29 күн бұрын
አሜን አሜን አባችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ከክፍ ይጠብቅልን አመብርሐን ትጠብቅወት አሜን
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 2 жыл бұрын
Amne amne amne
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Ай бұрын
ቃለወት ያስማልን አባታችን
@wogayehudemissie1619
@wogayehudemissie1619 Ай бұрын
እመቤቴ ደስ ይበልሽ የጌታዎች ጌታ የአለም ጌታ ካንቺ ጋር ነውና የአስተማሪዎቻችንንም ጤና እና እድሜ ስጭልን እኛም ከሰውም ሠው እንድንሆን ልቦናችንን አእምሮአችንን ክፈችልን!!!!!!!!
@YaekobGanno
@YaekobGanno Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ml3xx1pc2d
@user-ml3xx1pc2d 28 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማነልን አባታችን በረከቶ ይደርብን
@HabasiKarita
@HabasiKarita Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@shambelabebe1978
@shambelabebe1978 28 күн бұрын
አሜን
@G9yic-sn2xe
@G9yic-sn2xe 19 күн бұрын
አሜን❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
አሜን አባታችን ቃሀወትን የሰማልን አሜን ማርያም እናታችን ሆይ ልመናሺ አማለጂነትሺ አይለኝ አሜን🙏🙏🙏
@massahmasa8706
@massahmasa8706 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን 🙏
@halimamohammed3676
@halimamohammed3676 2 жыл бұрын
እናታችን ድንግል ማርያም የአምላክ እናት
@kelemoamerga4627
@kelemoamerga4627 28 күн бұрын
Amen Amen Amen!!!
@hksgetegirmahks204
@hksgetegirmahks204 2 жыл бұрын
አሜን ይማረን በቸርነቱ አሜን ይማረን በቸርነቱ አሜን ይማረን በቸርነቱ
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk 24 күн бұрын
Keber mesegana lezelalmu amen amen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@selamgebreslase9105
@selamgebreslase9105 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@demekechdamte8399
@demekechdamte8399 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን እረድኤት ጣዕሟን በረከቷን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን።
@razel1616
@razel1616 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@wediweyinking
@wediweyinking Жыл бұрын
ኪደናምህረት ሰላም እና ፍቅር ታድለን ኣሜን ቃለሂወት ያስማልን
@EshetuGTsadik
@EshetuGTsadik Ай бұрын
እናታችን ማርያም ሆይ ምክኒያተ ፍጥረታችንና ድህነታችን ናት- ቃለ ሕይወት ያሰማዎት
@etsubinturkey4408
@etsubinturkey4408 Ай бұрын
This the best sibket ever on virgin Mary my mother. It gives me so much satisfaction hearing it again and again. Kele hiwot yasemalin Aba!
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ይሰማልን። በሃይማኖት በምግባር ጠብቆ ያኑርልን። ቃሉን ላደረሳችሁንም ዋጋችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግልን።
@FoulNeck
@FoulNeck Ай бұрын
አባታች ቃለ ህይወት ያሰማዎ እድሜ ና ከጤና ስጥዎ፡፡አሜን
@mesaydereje1736
@mesaydereje1736 2 жыл бұрын
አባታች ፀጋውን ይልበስህ የአገልግሎት ዘመናትና ይበዛሎት የመቤታ ምልጃ አይለዪት
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመብርሃን ታክብርልን
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 2 жыл бұрын
መንፈሳዊ በረከትን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-tp7jx5zh4r
@user-tp7jx5zh4r 15 күн бұрын
Amen
@customerc8442
@customerc8442 Ай бұрын
የእኔ አባት በረከቶት ይደረብኝ በእኔ በሀጢያተኛው 😭😭😭
@meklitnigusu2945
@meklitnigusu2945 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማለን በድሜበጤና ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@abiadena8914
@abiadena8914 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪⛪⛪⛪
@user-tj1wp8ob2f
@user-tj1wp8ob2f 3 ай бұрын
አግዚአብሔር አድሜ ይ ሥ ት ል ን
@assefanegash4747
@assefanegash4747 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መጋቢ እድሜና ጤናን አብዝቶ ሥሉስ ቅዱስ ይሥጡልኝ ብሩሕ አባት የሥሉስ ቅዱስ መልካም እረኛ !!!
@kitessemakit
@kitessemakit Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ታሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ታዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ አሜን።
@user-if3ct5ge1y
@user-if3ct5ge1y Ай бұрын
Amen amen amen
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 2 жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Ай бұрын
ይባረኩልን:: በእርስዎ ብዝ ትምህርት አገኘሁ::
@abebe5602
@abebe5602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤቴ ወላዲቶ እመምብሕአን ለቅድስት ለድንግል እናታቸው ለቅድስት ድንግል ማርያም ያላደረገቺልኝ ነገር የለም ሁሌም በረከት ተአምሮቶ ከአጋር ነው!!!
@user-im4pt7sz9j
@user-im4pt7sz9j 3 ай бұрын
Kale hiwetn yasemaln abatachin yemebetachin fikiruan belibonachin yasadirbin
@user-hb6tv5px3s
@user-hb6tv5px3s 2 ай бұрын
Enate yemelish yelibe mahitem yemenoraye misetore yebete moges miseteregna hule yemetareshi enate emebeta ❤❤❤❤❤❤
@falkmayer1723
@falkmayer1723 25 күн бұрын
እባታችን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስ ይለኛልእግዝያብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@hnoas8798
@hnoas8798 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ የናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን🤗💒ተዋህዶ ን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😥🙏❤💞💞💞💞💞💞❤
@negawegie5243
@negawegie5243 2 жыл бұрын
አቤቱ ነብሴ ለመለመች አምላክ ይጠብቅዎ ጥበቃው አይለይዎ አምላኬ አመሠግንሀለሁ ተመሰገን🌅
@sabahaddis295
@sabahaddis295 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን 🤲 ቃለ ህይወትን ያሰሜልን 🙏🙏
@BiruktawitSolomon-dg7ky
@BiruktawitSolomon-dg7ky 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 2 жыл бұрын
Amnn amnnn amnnnnn Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln abatachnn Edmana tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet Ewnt Siyastmru welew biyadro ayslchnm 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏1000 Amet nurulgn abata
@hdjf72
@hdjf72 2 жыл бұрын
ቃሌ ህይወት ያሰማልን እባታችን በእውነት እድሜና ጠና ትስጦት እመቤታችን
@SinahMohamed
@SinahMohamed Ай бұрын
አባታቺን ቃል ሄይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@vghhhj7363
@vghhhj7363 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወይን ያሰማልን አባታችን
@ayinalemabera8351
@ayinalemabera8351 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwoti in yasemalin abata China tsegawuni bereketuni yem betachini milija kegna ga yihuni amen agera China etohbeya selam yaderi gilini 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭⛪⛪⛪⛪
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 жыл бұрын
Kale hyewotin yasmalne abtachin yagelglote zmenoten ybarkew kbre le amlake enate lmebtachin
@muluabebe6700
@muluabebe6700 2 жыл бұрын
Amen,amen 🙏🙏🙏
@user-vz6sh1yp8u
@user-vz6sh1yp8u 2 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabahaddis295
@sabahaddis295 Ай бұрын
አሜን 🤲 እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏
@selina6814
@selina6814 Жыл бұрын
መራራውን ህይወታችንን በድንግል ማርያም አማላጅነት ይጣፍጥልን
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን ኣባታችን እመቤታችን ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም
@tamrumelesse
@tamrumelesse Ай бұрын
24:58 ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yueltesfahiwet5837
@yueltesfahiwet5837 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስማልና አብትችን🙏🙏🙏🙇
@birhantekeste5190
@birhantekeste5190 Жыл бұрын
Qala hwete yasemaln abatachn
@tigist3286
@tigist3286 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን 👏✝️
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@fggh6526
@fggh6526 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤
@FirehiwotYilmu
@FirehiwotYilmu Ай бұрын
ቃሊዮት ያሰማን
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Ай бұрын
ቃለ ሕይት ያሰማልን
@firefiretube8987
@firefiretube8987 Жыл бұрын
አብዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ዬ ድንግል ማርያም ምልጃ አላይን ⛪️💕💕💕😥
@user-ch5pd4xt9t
@user-ch5pd4xt9t 7 ай бұрын
❤❤ያለምከንየት አኮ ነዉ የሚወደችዉ አባተችን ዕደመና ጥና ይሰጥልን
@fgggehhd5259
@fgggehhd5259 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በፆለታችሁ አስብን አስጀምሮ ላስጨረሰን ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያስተማሩን የመከሩን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@user-nn8eh9ol8r
@user-nn8eh9ol8r 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 2 жыл бұрын
Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EsegenatgosheMekonen
@EsegenatgosheMekonen Ай бұрын
Kalhwote yasamalgne abtachen barkatwote yedarbgne
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@user-ri3bk6mm1n
@user-ri3bk6mm1n 29 күн бұрын
Kalehyewete ysamne
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ ከማር ከወተት ይልቅ የሚጥም ስብከት አጥንት ያለመልማል እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022🔴🔴
1:11:19
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 54 М.
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 81 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 18 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,9 МЛН
ክርስቲያን እና ፈተና  በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ ክፍል አንድ
54:48
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 683 М.
🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:45:44
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 324 М.
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН