ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ / በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን መ.ዝ 136

  Рет қаралды 149,628

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

Жыл бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙkzfaq.info/love/ol_... ያክብርልን

Пікірлер: 212
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/h8lnqJar1tq6mX0.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@tgaberatube7076
@tgaberatube7076 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ካለማወቅ ካለመረዳት ገዳያችን ፈርኦንን በገዛ እጃችን መርጠን ነውና የአብርሃም አምላክ ሆይ፣ የይሳቅ አምላክ ሆይ፣ የያዕቆብ አምላክ፣ የዳንኤል አምላክ ሆይ፣ የፃድቃን የቅዱሳን አምላክ ሆይ ናልን ድረስልን ስለ እናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ራራልን ፍርድህን አቅርብልን ፊትህን መልስልን ጣልቃ ግባልን ለተገፉ ፍርድን የምትሰጥ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በምድር ላይ ሳለህ ስደትን፣ መከራን አይተሃልና የፍርድ መጓደል ደርሶብሃልና መሃሪው አምላክ ሆይ ፍርድ ተዛብቶብን እውነትን የሚመሰክር አተናልና ፍርድ ለተዛባበት ደሙ እንደውሃ ቀን በቀን እየፈሰሰ ላለበት ሕዝብህ ድረስለት ፍረድለት፤ ሰው የረከረበትን ሕዝብ ከይሲ ዳቢሎስ ተጠናውቶት ነውና ምህረትን ላክለት የሱ መዳን ለአገሬ ኢትዮጵያ ረፍት ነውና፤ በመሃሪው እጅህ የታመመችውን ሀገሬ ኢትዮጵያን ዳብሳት የእስራኤልን ህዝብ ከግብጽ እንዳወጣህ የተበደለውን ህዝብ ከገዳዩ ከቃዬል ጠብቀው አድነውም፤ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን፤ ማረን ይቅርም በለን፤ ማረን ይቅርም በለን ሰላም ለሀገሬ ይሁት ትዕግስት አበራ ከቀጨኔ አጥቢያ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ምናፍቀን ከምንም በላይ ቤተክርስቲያን እጣኑ ሽታ ፀበሉ ኡፍ ቢቻ ስለሁሉምነገር እግዚሐብሔር ይመሰከን 🥺🥺🥺
@ayok4563
@ayok4563 Жыл бұрын
አሜን
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እጅግ ናፍቆናል
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
😢😢
@gfj9851
@gfj9851 Жыл бұрын
እውነት ነው
@milamistr7293
@milamistr7293 Жыл бұрын
Amen
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
ሕፃናትሽን .... ይፈጥፈጡ የሚለው የሚያስጭንቅ አባባል ለምን እንደተባለ ዛሬ ገባኝ:: እውቀት በማጣት እንዳንጠፋ መምህራንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዚህ እኮ ነው መፅሀፍ ቅዱስን በራሳችን ወይም በስጋ ምኞት እዳንተረጉም የሚነግረን መንፈስ ቅዱስ ሲረዳን እንጂ ሊቃውንት አባቶቻችን መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበን ከባእድ ሀገር መልሰን ቤተክርስቲያን ናፍቃኛለች ደጆን መሳለም ናፍቆኛል😭 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Жыл бұрын
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀመጥን ፅዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን አቤቱ ከደጅህ ርቀን የጠፋነዉን በጎችህን ሰብስበን
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ ትሞህርቱ ሰሚጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን 🤲🤲
@merihtesfye9524
@merihtesfye9524 Жыл бұрын
አሜን
@ebisadesisa1901
@ebisadesisa1901 Жыл бұрын
W. W. W. S. W. W. W. S. S. W. W. W
@ebisadesisa1901
@ebisadesisa1901 Жыл бұрын
W. W. W. W. W. S. S. S. S. S. W.
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ሰሚ አስተዋይ ጆሮ ያድለን አሜን
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💖🙏 የተማርነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን🙏 በተማርነው 30 60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን ፫ ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ 💕💒😢🙏
@haylegebreladinew7322
@haylegebreladinew7322 Жыл бұрын
እንኳን ጤፍ እንጀራ በበላሁ እንቆቆ ሀገሬ ገብቼ ሰውነቴ ታውቆ በሰው ሀገር መኖር ያደርጋል ደንቆሮ ውሻዋን አልፌ ነከሰችኝ ዶሮ ኢትዮጵያ ሀገራችንን መኖሪያ ያድርግልን! ከምናየው ከምንሰማው ክፉ ነገር ይጠብቀን ያርቀቅልን። እግዚአብሔር ሆይ አይንህ ያየውን ጆሮህ የሰማውን ልብህ ያዘነበትን ነገር ሁሉ ይቅር በለን።
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 5 ай бұрын
Amenn amenn amenn
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ይጨምርሎት መምህር ግሩም ነው
@babymt1678
@babymt1678 Жыл бұрын
የኔታ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@HawaHawal
@HawaHawal 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ልብ የሚያስደስት ምርጥ ትምርት
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን፤ ከልብ ወደ አምላካችን መመለስን ይስጠን በንስሀ እድንመለስ ይርዳን በስሜት መነዳትን በቃ ይበለን ከጥልቁ ልባችን እድንነጋገረዉ ይፍቀድልን የንፁሐን ደም መፍሰስ በቃ ይበል ገዳዩችን ወደ ልባቸዉ ይመልስልን ሰላም በሀገራች ይስፈን ሁላችን በፀሎት እንበርታ 🤲
@teweldezeradawit176
@teweldezeradawit176 Жыл бұрын
ለንስሐ ሚመራ ምርጥ ትምህርት
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን ፅዮንን በአሰብናት ግዜ... እኔም በአሕዛብ ሀገር ተቀምጨ ሀጋረ ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያን የእጣኑን ሽታ እጅጉን ናፈኩት ማቼ ይሁን ከዚ የሚወጣ እመ ብርሃን የህይወትን ቃል ያሰማልን እንቁ መምህራችን መድኃኔዓለም ይጠብቅህ የሳምንቱ ሰው ይባለን ✝️
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 11 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln memeherachn
@jerrykonjo8083
@jerrykonjo8083 Жыл бұрын
እንዴት ከባድ እንደሆነ በማያምኑ ሀገር መኖር ኢትዮጵያ እያለው ሲከፋኝም ደስ ሲለኝም ምሄደው ቤተክርስቲያን ነበር አሁን እኔ ባለሁበት ምንም ቤተክርስቲያን የለም በስራ ቦታዬ ክርስቲያን መሆኔን ሲያቁ ያላግጡብኛል እስቲ አማትቢ እስቲ መስቀሉን ሳሚ ይሉኛል እዬን እሚሉኝ ለማወቅ ፈልገው ሳይሆን አይቶ ለመሳቅ እደሆነ ስለማቅ በጣም ይከፋኛል
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ እኔም እንዳንች ነኝ በሚያሾፉብኝ ሠዓት በጣም ይከፋኛል ግን እኮ ደካማ ሥለሆንኩ ነዉ እንጅ ለነርሱ መመለሥ ይቻል ነበር ግን እኔ ደካማ አለማዊ ሠዉ ነኝ😢😢😢😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ አብቅቶን ሥጋዉ ደሙ ለመቀበል ያብቃን ትዛዙን ፍቃዱን ለመፈፀም ያብቃን የኔ መኖር መኖር አደለም ለምን ተሀገሬ አስወጣኸኝ እደዚህ ከሆነ ብዬ በራሴ ጥፋት ፈጣሪን አማርራለሁ በፆለት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ ደካማ እህታቺህን😢😢😢😢😢
@fhffhf1906
@fhffhf1906 8 ай бұрын
😢😢😢
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾Egzibher yimsegn bewunet memihir tsgawin Yabizaleh kale hiwot kale berket yasemalin amen amen amen 🤲💚💛❤🌷
@sofeylema9397
@sofeylema9397 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያራዝምልን በትምህርቱ የምንጠቀምበት ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን
@sosinaayalew6219
@sosinaayalew6219 4 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin 🙏 🙏 ❤
@Serwat-qp1wo
@Serwat-qp1wo 7 ай бұрын
መምህራች ተባረክልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የሚያስጨንቅ ደግሞም የሚያስተምር የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ስላስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥህ አገሬ ኢትዮጵያ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ቤተክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ከአገር የወጣ ያውቀዋል የአገር የቤተክርስቲያንን ናፍቆት በተለይ በአገር አገራት የምንኖር ቤተክርስቲያን የማይገኝበት አገር ሲኖሩ ከባድ ነው እምዬ አገሬ ሰላምሽ ናፍቆናል ሰላም ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ይስጠን አሜን፫
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
በስደት በባእዳን ሆነን የአባታችንን ቤት ቤተ ክርስቲያንን ባሰብነው ጊዜ አለቀስን😥 ውድ መምህራችን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰን ከክፉዎች ሴራ በደሙ ይሸፍንህ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ቃሉን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን ቅዱስ አማኑኤል አሜን
@amanueltsegaye7849
@amanueltsegaye7849 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ማክሰኛ ያመለጠኝ ትምህር በዚሁ ደርሶኛል እግዛቢሄር ይስጥልኝ ማህበረ ፅዮን ዕድሜና ጤና ለናንተ ኣሜን!!
@tiglave9553
@tiglave9553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🥀🕊️ እኛም ቃሉ ስምተን ለፉሬ ለበረከት ያድርግልን 🤲🌿 ሰምዎች ብቻ ሳይሆን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን 🤲
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን:በዚህ ዘመን ይህን ሰው የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን!!! ከአፍህ የማትጠፍዋ የምታሽሞነሙናት እመቤታችን በዘርፍፍ ቀሚሷ ውስጥ አቅፋ ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን:
@haimanotmengstu6294
@haimanotmengstu6294 Жыл бұрын
ለመምህራችን ተናጋሪ አንደበትን ለኛም ሰሚ ልቦናን ስለሰጠን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም በትውልዶቹ በነገሮች ሁሉ የተመሰገነ ይሁን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን
@freabebasolomon418
@freabebasolomon418 10 ай бұрын
በእውነት ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንን ትንሳኤ የመከራዋን ፍጻሜ ያቅርብልን ። የክርስቲያን መከራው ትንሳኤው ነው። አምላካችን በምህረቱ ይጎብኘን።
@bezabekele3643
@bezabekele3643 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህሬ
@user-sc2uf8wu6z
@user-sc2uf8wu6z 10 ай бұрын
Amen kale Hiywet yasemalin!
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ ድንቅ መምህሬዬ እግዚአብሔር የአግልግሎትህ ዘመንህን ይባርክልን መገስት ሰማያትን ያዋርስልን 💙🕊️👏👏👏
@tesfaymengstu331
@tesfaymengstu331 Жыл бұрын
Et
@danielzigita2876
@danielzigita2876 6 ай бұрын
Wow Amazing speech I have learna lot I really appreciate that well done
@nitsuhsisay9352
@nitsuhsisay9352 Жыл бұрын
Kale heywot yasemalen memeherachen
@solianaberihun
@solianaberihun Жыл бұрын
Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen memehera
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen
@hannaarega6694
@hannaarega6694 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 7 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏🤲🙏 አባታች ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ጌታይ ተመስገን,🙏🤲📚🤲🙏 እናም ሸር ላይክ ስብስክራይስ እናደርግ ይድርስ ሉሁሉም 🙏🤲📚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🅰️📚🤲🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌼🌼🌼
@user-dx4pk1my9w
@user-dx4pk1my9w Жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwet yesmealn wd memhrachin kubur memhrachin deacon Henok. Egziabhier ystiln ❤️❤️❤️
@eyoramaynalem7921
@eyoramaynalem7921 Жыл бұрын
Kale hiywet yasemalin.
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rotes3106
@rotes3106 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሄኖክ ፈጣሪ ይጠብቅልን። ሰላም ለሀገራችን።
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 10 ай бұрын
Kale hiwoten yasemalen amen
@digeaozil6312
@digeaozil6312 Жыл бұрын
መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
Qalhywetim yasemalin edma ena tenawin yadlot 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! አወ ስደት ያለን ሰዎችን የሚናፍቀን ቅዳሴው ማህሌቱ የእጣኑ ጭስ ጥምቀቱ መስቀሉ ሁሉም ነገር ይናፍቀናል። ለሀገራችን ያብቃን እኛ ለመመለስ እንሯሯጠለን ለሎች ደግሞ ለመውጣት ይሯሯጣሉ
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln memhir🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
ቃሌ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እኔን ሀፂያተኘዋን ደካማ እህታቹህን በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ😢😢😢😢
@kediukediukonjo6994
@kediukediukonjo6994 Жыл бұрын
ቃለ ሕወትን ያሠማልን መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመንሕን ያብዛልን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
ለወድማች የህይወት ቃልን ያሰማልን ❤ ጽየወን ሆይ ብርሳሽ ቀኘ ትርሳኝ 🤲
@hanageremew5881
@hanageremew5881 Жыл бұрын
tebarek
@user-kw8oi4zl8q
@user-kw8oi4zl8q Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Qalahiwot Yasamalin Mahamirachin Egziaber yibarkih Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏♥️♥️♥️😍⛪️✝️
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን ይገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መንግስተ ሰማያትን ይዎርስልን፣አሜን አሜን አሜን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30/60/100 እንድናፈራ እግዚብሔር ይርዳን አሜን አምላኬሆይ ለንስሀ ለስጋወ፣ደሙአብቃኝ 🙏🙏🙏
@youtubered3554
@youtubered3554 11 ай бұрын
ቅድስት ሐገራችን አሁን ላለንበት ሁናቴ ትክክለኛ ትምሕርት ነው እግዚአብሔር ጨቋኝ ገዳይ አፈናቃዩን ኢትዮጵያን ጠል የኦሮሞ ኦነግ ብልፅግናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ቅዱስ ሚካኤል ክንዳቸውን ያድቅቅልን አሜን ይሁን ይደረግልን ::
@AngelLopez-gq8re
@AngelLopez-gq8re Жыл бұрын
Qalehywetn yasemaln tsegawn yabzalh Amlak Erejm yeagelglot zemenn yadlln
@user-om3ij5mt5u
@user-om3ij5mt5u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እናመሠግናለን
@JemberWodajo
@JemberWodajo Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲
@user-ty1ih5bf2q
@user-ty1ih5bf2q Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር
@simegeghiwot450
@simegeghiwot450 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-uu7zk1vo8n
@user-uu7zk1vo8n 5 ай бұрын
Thanks btam Dass ymil tmhrt new
@MeeheMee-nr9nl
@MeeheMee-nr9nl 11 ай бұрын
አሜን😢😢😢
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 11 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ እማማ ኢትዮጵያ ህዝቦቾን አስባት የሰው ሃገር ስደተኛ ሁነን እንዳንቀር 😢😢😢💔
@elsayeabiy8323
@elsayeabiy8323 Жыл бұрын
Kale hewet yasemalin
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u Жыл бұрын
Kalehiwet yesmalna memhrey
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን
@user-ec5wr5hs9r
@user-ec5wr5hs9r Жыл бұрын
መምህራችን ክንኳን ደና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን👏👏👏❤❤❤🙏
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 7 ай бұрын
በእውነት ተመስገን
@user-by9sj6uc2l
@user-by9sj6uc2l Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ረቡኒ የሰነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቃል ብቻ ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን
@yriga
@yriga Жыл бұрын
amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
@aydaissac1295
@aydaissac1295 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 10 ай бұрын
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN. MEMHERACHEN!!
@user-bf8lj4dt3h
@user-bf8lj4dt3h 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያጠብቅልን ፀጋዉ ይብዛልህ
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ።
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Egzabehre Yemsgen Amen Mamhrachen Kala hiwet Yasmaln 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@hanatefara5751
@hanatefara5751 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳላይ ይፃፍልን አሜን➕
@haileeyesusmandefro9436
@haileeyesusmandefro9436 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር! አሜን!!!
@AregashHabtu
@AregashHabtu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል::
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 10 ай бұрын
..."..አሁን ግን ጌታ ሆይ እየተጨነኩኝ አምላኬ ሆይ ልዘምርልህ?!"
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@meronsisay4058
@meronsisay4058 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ። ለኛም አስተዋይ ዓይነ ልቦና ያድልን ፣ 30 ,60, 100 ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችን ቸሩ መድሀኒያለም ፈቃዱ ይሁንልን ።
@Temesgen-rg6jq5jt4p
@Temesgen-rg6jq5jt4p Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን የተዋሕዶ እንቁ የወንጌል አርበኛችን ሰምተን የምንጠቀምበት አይነልቦናችንን ያብራልን
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
እነሆ የጌታ ባሪያ  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @21media27 2021
1:00:32
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 546 М.
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ / የማትምራቸው እስከ መቼ ነው
44:02
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 188 М.
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አምስቱ አዕማደ ምሥጢር
1:00:07
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 198 М.
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 1
45:59
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 2,9 М.