No video

🛑NEW🛑"ዐሠርቱ ትእዛዛት" ቁ.3 ሙሉ አልበም ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||ተለቀቀ|Asertu tizazat Deacon Kedametsega |ትምህርታዊ ዝማሬ||

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 259,058

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 296
@Kendilmedia
@Kendilmedia 24 күн бұрын
ዝማሬዎቼን ለማግኘት youtube.com/@kedametsegaofficial ◅ ሊንኩን ይጫኑ
@Yuakintube
@Yuakintube 2 жыл бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው ምን አይነት ፀጋ ነው ምን አይነትስ መሰጠት ነው። በእውነት በእውነት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ። 😭😭😭
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 2 жыл бұрын
ልብን ስርስር ነው የሚያደርግ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን አሜን
@user-ss6bm3py6f
@user-ss6bm3py6f 2 жыл бұрын
@@user-eu2cw4sn5j ሼር እናድርግለት
@user-ob3hl5bt3o
@user-ob3hl5bt3o 2 жыл бұрын
ግጥም 100% ዜሜ 100% ጸጋ 100% ትችላለክ 👏🏼👏🏼👏🏼 የመላከ መዊ ጸሎትን ያንተንም አገልግሎት እግዚአብሔር ቆጥሮልካል ። በል ከዚህ ከፍታ አትውርድ ምትወደ ቅዱስ ጊዎርጊስ በነገርክ ሁሉ ይርዳክ 🙏🏻💜💜💜
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 жыл бұрын
በእዉነት ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚፀጋ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሕያዉ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን🙏
@sarahailu2264
@sarahailu2264 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይልን ይሔ መዝሙር ብቻም ሳይሆን ራስን መመርመሪያ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ።
@firymamo1929
@firymamo1929 2 жыл бұрын
Zemare meleketen yasemalen be edme be tsga yetbeklen
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 2 ай бұрын
ጥርት ያለ እውነት ነው ። የየራሳችን በደልና ሀጢያታችንን ፍንትው አድርጎ የሚያሳየንና የምንማርበት ለንስሀም እንድንገባ እንንወስን የሚያገን በመሆኑ ተባረክልን !!! አምላካችን እግዚዓብሔር በረከቱንና ጸጋውን ያድልህ ። ቃላት አጠረኝ በጎደለኝ እናቱ ቅድሥት ድንግል ማርያም ትምላበት !!!
@brebrumillion9221
@brebrumillion9221 2 жыл бұрын
ቀዳሜ ፀጋ በእውነት ከእግዚአብሔር ካልሆነ በእንደዚህ አይነት የዜማ የግጥምና የትምህርት ፍሰት መዘመር ለሰው ብቻውን አስቸጋሪ ነውና የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 አንተንም በመዝሙሩ የተሳተፉትን ሁሉ መድሃኒዓለም መጨረሻችሁን ያሳምር።
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ስብከት የሆነ መዝሙር ነው ውድ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆቹ አልሰማ ቢሉት በመዝሙር ስብከት ጀመረ። ምግብ አልበላም የሚልን ህፃን እናትና አባት በዘዴ እንደሚያበሉት እግዚአብሔር ለእኛ በዚህ ዘመን እንዲሁ እያደረገ ነው። መዝሙርን አንድ እርምጃ ክብሩን ከፍ ስላደረከው ባንተ በኩል ይህን ድንቅ መዝሙር ወስብከት ላዘጋጀልን ለቅድስት ሥላሴ ክብርና ምስጋና ይሁን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ከከንቱ ውዳሴ ከማይጠቅም ከሰው ልጅ አጀብ ይጠብቅህ።
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 2 жыл бұрын
ቀዳሜ ጸጋ እባክህን እራስህን ጠብቅ እኔ በአንተ ብዙ ተስፋ አለኝ መዝሙሮችህ ይገርሙኛል፤በቃ ቀጥታ ከታላቁ መጽሀፍ የተወሰደ የመጽሀፍ ቅዱስ ግልባጭ ነው አንተ ለኔ ትንሹ ይልማ ነህ በርታ ውሎና ቦታህን ምረጥ በህይወት ወንጌልን ከሚገልጡት መሀል ሁን ለኛም ለደካሞቹ ጸልይ።
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
​@@antenehtesfaye3833 እባክህ እራስህን ጠብቅ!! እዉነት ነዉ በዚህ ዘመን የሰዉ ልጅ ሁሉ ወደ ቃየል መንፈስ በተቀየረበት ዘመን።ኧረ እንዲያዉም ከቃየል ብሶአል እግዚአብሔር እንድንኖርባት የሰጠንን ምድር እንዳንኖርባት በሰይጣን ስራ በመተት የሌላዉን እድልና ህይወት መቀማት እየተለመደና እየተስፋፋ በመጣበት ዘመን ከነዚህ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ይጠብቀን።
@weynyegetachewdam5927
@weynyegetachewdam5927 2 жыл бұрын
አምላክ ጸጋዉን ከሠማይ ይላክልህ ።ጌታ ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ። 10ቱ ትዕዛዛት ብለህ ያመጣሀው መዝሙር ነፍስን ያረሰርሳል ። ብቻ መዝሙሮችህን ሠምቸ አልተግባቸውም ዝማሬ መላእክት ይሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝️✝️✝️💝💝💝💟💟💟
@melonamegsetu5228
@melonamegsetu5228 2 жыл бұрын
ልብን የማስደስት ምስጋና ቃለሂወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ ያሳደግክ ሰመእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ ቤተሰብክን ትዳርክን ይባርክልክ ውድ ወድሜ😍😍
@benyasfeleke8319
@benyasfeleke8319 Жыл бұрын
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ በእውነት ምን ልበል ምንም የልዳው ፀሀይ ቅዱስ ግዮርጊስ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ ሰው መመር ከቻለ ሌላ ምን ያስፈልጋል በእውነት ሁሉም መዝሙር ቀን በቀን ሳልሰማው አይመሽም ዘርህ ሁሉ ይብዛ ድንግል ትጠብቅ❤❤❤
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ ዘመንህ ይባረክ መዝሙሮችህን ሁሌም እጠብቃቸዋለሁ በዙ ህይወት ተምሬባቸው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚያብሄር ከዚህ በላይ ጥበብን ይግለጥልህ🎉🎉
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬየ መላክትን ያሥማልን ምንአይነት መስጠትነውምንአይነትስ ፀጋነው መታደልነው በስማው ብስማው ማይጠገብ መዝሙር የአገልግሎት ዝመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ 😢😢❤❤❤
@mayaalemassfaw7878
@mayaalemassfaw7878 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ያደረገው ድንቅ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ።
@seafsseade3447
@seafsseade3447 2 жыл бұрын
በእውነት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወድማችንየ
@Bethlehem598
@Bethlehem598 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u 2 жыл бұрын
ቅዱስ ወንጌል ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን
@ZufaneManfesu
@ZufaneManfesu Ай бұрын
Amennnn❤
@user-uq6ji8jn5j
@user-uq6ji8jn5j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቡቱ ያፅናልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@tesfayfilmon502
@tesfayfilmon502 2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉ ኣብዝቶ ይስጥክ ፡ ከተከታዮቹ የሚጠበቅ like and share ግን የለም እንደዚ ያለ መዝሙር እየሰማዕን ዝም ማለት ግን ይከብዳል ብሓቂ።
@zewdudamen7959
@zewdudamen7959 Жыл бұрын
ይሄ እኮ ራሱን ችሎ ወንጌል ነው ወንድሜ የሰንበት ቀን የሚለው ልዩ ነው እውነት ቀዳሚ ፀጋ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናኽ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ይጠብቅኽ
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
አሜን: አሜን: አሜን: ዝማሬ: መልአክትን: ያሰማልን: እግዚአብሔር: ይስጥልን: ያክብርልን::
@ananiyatube132
@ananiyatube132 2 жыл бұрын
በእውነት በጉጉት እየጠበቅነው ነበር ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ
@mahletmekonnen1810
@mahletmekonnen1810 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በበረከት ይጓብኝህ ድንግል ማርያም ትባርክህ 🙏🙏🙏
@user-eu6lx6bj5g
@user-eu6lx6bj5g 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ የበለጠ ጸጋዉን ያድልህ!!!!!!!!!
@guldeyasguldeyas9906
@guldeyasguldeyas9906 2 жыл бұрын
Amen amen amen Zemara malak yasamalin Amelak tazashei yadergan
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 5 ай бұрын
በጣም ጣፋጭ እርግት ያሉ ዝማሬዎች እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abanobtube6525
@abanobtube6525 2 жыл бұрын
እኔ እንጃ ምንም ቃል ይህንን መዝሙር አይገልፀውም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ለሁላችን ያብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግ ልቦና ይስጠን😍
@mekdi556
@mekdi556 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemdeme2114
@aynalemdeme2114 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ አስተማሪ መዝሙር ነዉ ዋጋ ከፍለህ እንደሰራኸዉ ይናገራል የአገልግሎት ዘመንህን እንዲባክልህ ምኞቴ ነዉ በርታልን እንደዚህ ነፍስን የሚያድሱ መዝሙሮች ነዉ የሚያስፈልጉን ለዘፈን የቀረቡ መዝሙር የሚመስሉ በፈሉበት ዘመን አንተ የቤተክርስቲያንን ስርዓት ይዘህ መዉጣትህ በጣም ደስ ይላል አባታችን አባትህ የእሳቸዉም ዉጤት ነዉ የልጅ መሰረቱ ወላጅ ነዉና
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ግሩም ዝማሬዎች ናቸው ስብከትና ትምህርትም ጭምር ናቸው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን በርታልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@wubeshetwondimu8032
@wubeshetwondimu8032 2 жыл бұрын
በእውነትና ለእውነት የሚመሰክሩ የቤቱ ቅናት የበላቸው እውነተኛ የሃይማኖት አባቶች በጠፉበት ዘምን፤ 27 ዓመታት የዘለቀው የድሮው ስብራታችንና ቁስላችን ሳይጠግን በዘንድሮቹ ተረኞችና አላውያን ክንድ ገዳማትና አድባራት እንደ ጧፍ እየነዱዱ ባለበት በዚህ ባለንበት ዘመን፤ ሕዝበ ክርስቲያኑና የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮቻቸን እንደ ሽንኩርት ተልጠው እንደ ጎመን ተቀርድደው፤ እንደ ከብት ታርደው ሥጋቸው በተበላበት በዚህ ዘመን፤ ወጎኖቻችን በጅምላ ተገለው እንደ ቆሻሻ በግሬደር ተጠርገው በተቀብሩበት በዚህ አስከፊ ዘመን፤ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ በተራበበት፣ በተጠማበት፣ በታረዘበት፣ ገዳማውያን እናቶቻችንና ሴቶቻቸን በተደፈሩበትና በተዋረዱበት፤ ሚሊዮኖች በተሰደዱበት በዚህ በኛ ዘመን፤ እነዚህን ሁሉ መከራ፣ ስቃይና ሰቆቃ በምንጋትበት ዘምን ቢያንስ ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጓለ ብሎ የሚጠይቅ አባት በጠፋበት በዚህ በኛ ዘመን፤ እንደ ጥቂቶቹ ብፁአን አባቶቻችንና እንደ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ያሉ አባቶቻችንና ሰባኬ ወንጌላውያንን የሰጠን አምላክ ይመስገን። በየዘመኑ ከአላውያን መሪዎች ጋር ላደሩ ልቦና ይስጥልን። እግዚአብሔር አምላካችን የቤተክርስቲያናችንንና የሃገራችንን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያቀርብልን ዘንድ፤ ረሃብ፣ ሞት፣ ስደት፣ በሽታ፣ ጦርነትና መፈናቀል በቃችሁ ይለን ዘንድ፤ ሕዝበ እስራኤልን ከምድር ዳርቻ ሁሉ ሰብስቦ ምድረ እርስት ኢየሩሳለምን ያወረሰ አምላክ እኛንም ከምድር ዳርቻ ሁሉ፤ እንደ ጨው ከተበተንበት ዓለም ሁሉ ሰብሰቦ ምድረ እርስት ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ይመልሰን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 2 ай бұрын
አሜን😢❤
@ayinalemyemaryamlij788
@ayinalemyemaryamlij788 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Bewunt kalehiyiwetin yasemalin zemari melak yasemalin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@demekegebeyehu8104
@demekegebeyehu8104 3 ай бұрын
Amen.....Amen ...Amen
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ቀዳሜ ፀጋ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አልወርድልኝ አልሳ ዳውለድ እቢ አለኝ
@meskremabera9918
@meskremabera9918 2 жыл бұрын
የመዝሙሩ መልክት የጌታዬ ህግጋቶች ናቸዉ ትዛዝ ነዉ ግን አክብረነዉም ሆነ ጠብቀነዉም አናቅም በመዝሙር ሲመጣ ግን እዳዲስ ኮረኮረኝ እስቲ በዚመልኩ እኳ ሰምተን በተመለስን ፈጣሪ ይጠብቅክ ወድሜ ቆም ብለን እራሳችንን እድፈትሽ ስለረዳከን ምክንያቱም ከማበቡ ልምዱም ስሌለ በዜማ በግጥም አሳምረክ እድንማርበት እድሉን ስለሰጠከን በኡነት ከፍበልልኝ ወድሜ ክብረት ይስጥልን
@veenenzo5268
@veenenzo5268 2 жыл бұрын
Zemare melakten yasemalen🙏 Egzabhear Amlake 🙏yehulachenem ftsamea yasamrelne 🙏
@user-kr5ls4zd8c
@user-kr5ls4zd8c 3 ай бұрын
zmar melaikt yasemalin wendmachn❤
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ውድ ወንድሞቸ እንደ እናት ነው እምሳሳላችሁ ዲ/ቆ ቀዳሜፀጋ) ዲ/ቆ አቤል መክብብ ዘማሪ አቤል ተስፋዬ) ሊቀመዘምራን ቴውድሮስ ዮሴፍ ወንጌልን በመዝሙር ሰባኪ ውድ የቤተክርስቲያን ገንዘብ ናችሁ ከተኩላው አይን ይሰውራችሁ እንዴት እንደምሳሳላችሁ!!!!ጌታ በተዋህዶ ፀንተን በበጎቹ ተርታ እንድንሰለፍ ቅድስ ፍቃዱ ይሁንልን ወንድሞቸ እወዳችሀኋለሁ ጌታዬ በናተ አድሮ ሆሌም የማይጠገብ ቃሉን በልባችን ያሳድርብን አሜን!!
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በእዉነት በቤቱ ያጽናህ ዝማሬመላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
@azebt203
@azebt203 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእድሜ በጤና በዘመን ይባርክህ የአገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ይህ ቃለ ወጌል ነው
@user-bk4hf8ki9t
@user-bk4hf8ki9t 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
@seble1020
@seble1020 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ላይክ አድርጉ ቤተሰብ 👍👍 የለም
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 2 жыл бұрын
በጣም የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ላይክ አድርጉት ወንድማችን
@raheltehareratube3069
@raheltehareratube3069 2 жыл бұрын
ልዩ የሆነ መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 17 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏
@የኝ
@የኝ 3 күн бұрын
መዝሙር እንዲ በእግዝአብሔር ቃል ሲሞላ በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመንህን ይባርክልክ ከአባታችን ከቅዱስ ዳዊት ጋር በሰማይ ቤት ለምስጋና ያብቃህ ወድማችን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
አቤት ነብስን የምታድስ መዝሙርነዉ ፀጋዉን ያብዛልክ ወድማችን አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@user-dm5em9cl7s
@user-dm5em9cl7s Ай бұрын
ዝማረ መላህክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ የጠብቅ ፀጋውን ያብዛል ትልቅ ተግሳፅ የኦነ በዝማሬውስጥ ትልቅ ስብከት ነው ቃለሀውትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@genetassefa619
@genetassefa619 2 жыл бұрын
egziabhair yibarkeh yeagelelot zemenhn yibarkleh wendemachin
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 Жыл бұрын
አቤት ጸጋ ብሳማ ብሳማ ቀኑን ሁሉ ብሳማ ሲማ ሲማ ምያሳኛ መዙሙር ዝማሬ መለእክት ያሰማልህ አክበርህ ነኝ
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 7 ай бұрын
እግብሔር ይመሰገ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ እና ጸሎት እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅክ ወንድሜ!!! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 жыл бұрын
በእውነት ወድማችን ዝማሬ መላከትን ያሰማልን አቤት ጠጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ጠጋውን ያብዛልሕ
@mewaitadera4553
@mewaitadera4553 Жыл бұрын
በእውነት ምነኛ ድንቅ ነው በተለይ አሳስቢ የሚለው በጣም ልብ ይነካል።ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
@tewabechtariso8166
@tewabechtariso8166 Жыл бұрын
የልቤ ለቅሶ የውስጥ ህመም እንዲድንልኝ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን ሊ/ዲ ነቢዩ መድኃንዓለም የአግልግሎት እድሜ ያረዝምልን
@asheuasheu326
@asheuasheu326 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@manarsaber704
@manarsaber704 2 жыл бұрын
😭😭😭😭qali yelengim bebatu yastenaki yetewahido liji😍😍
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
ትዕዛዛቱ በዜማ በጣምጥሩ እይታ ነው።እይታው ራሱ ከጸሎት ውጤት የተገኘ ይመስላል።ፀጋውን ያብዛልህ ዘማሪ ወንድማችን
@bemnetnigussie5428
@bemnetnigussie5428 2 жыл бұрын
ዝማሬመላክ ያሰማልን
@getekinfe9368
@getekinfe9368 2 жыл бұрын
መጨረሻህን ያሳምርልህ
@rbkaTube-gz6ti
@rbkaTube-gz6ti 5 ай бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@misrajdxb8852
@misrajdxb8852 9 ай бұрын
በእንባ ማዳምጠው መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ayinad
@Ayinad 9 ай бұрын
እሰይ እሔንም ጨመርክልን ስለ ሰንበት ጸጋው አሁን ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልህ ዝማሬ መላእክክን ያሰማልን
@user-qb4zx6cg7j
@user-qb4zx6cg7j 4 ай бұрын
እዉነት ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው።
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን
@berukawitgezahegne3051
@berukawitgezahegne3051 4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው, ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🏾🌟
@MeseretMesi-fu8yi
@MeseretMesi-fu8yi 5 ай бұрын
min aynet dink dimts new yeteseteh geta bebetu yanurih wodme
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n 2 жыл бұрын
እፍፍፍ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ልብ ውስጥ ፀርፆ የሚገባ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልህ ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለየብቻቸው ልቀቅልን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Tegawun yabizalihi wendimachin edime Tena yisitih I 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏
@tirutube1139
@tirutube1139 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድሜ🙏
@tigist12gm28
@tigist12gm28 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሔር ይመስገን
@SurafelSeleshi
@SurafelSeleshi 3 ай бұрын
ደስይላል ቃለህይወት ያሰማልን 😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏
@tigist12gm28
@tigist12gm28 4 ай бұрын
አሜን ቃለህወይት ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤❤
@fantuderje3074
@fantuderje3074 Жыл бұрын
ምን አይነት ስጦታ ነዉ እ/ር ስሰጥ እንደዚህ ነዉ ዝመሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-wk1xu1ht6n
@user-wk1xu1ht6n 3 ай бұрын
AMIN AMIN AMIN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 2 ай бұрын
ግሩም ፀጋ ነው 💐 አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን💐💐🌿🌿
@tsedalemillion9120
@tsedalemillion9120 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይሄንን የመሰለ ጥዑመ ዝማሬን ስላቀረብክልን
@WerkamFert1221
@WerkamFert1221 Ай бұрын
ዝማሬመላክትያሰማልን
@sisayteku6191
@sisayteku6191 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ናዝሬትጠቅ/ ገብርኤል መጥተህ ስላየሁ በጣም ነው የተደሰትነው በተለይ በፍርድ አደባባይ በሠማዩ ስፍራ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ረጂም እድሜ ይስጥህ
@user-hu3sg1eq1j
@user-hu3sg1eq1j Ай бұрын
Zemare melaketn ysmaln🎉🎉🎉
@AbrhamDesalgn-hd5dh
@AbrhamDesalgn-hd5dh 4 ай бұрын
ደስ የሚል ዝማሬዎች ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misaeshetu9120
@misaeshetu9120 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ መዝሙሮችህ ሁሉ አጥንትን የሚያለመልሙ ናቸው
@GebruTadese-mc7ji
@GebruTadese-mc7ji 10 ай бұрын
አይምሮን ወደሰማያት የሚወስድ ልብን የሚያሠክር ዝማሬነው ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባከው እራሳችንን የምንመረምርበት መዝሙር ነውና በድሜ ያቆይህ ደግሞ ሌላም እድትሰራ ፀጋውን ያብዛልህ ወንሜ በርታ
@samiraaddise351
@samiraaddise351 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 3 ай бұрын
ሰወዲህ ቃለህወትያሠማልን❤❤❤❤
@genetdessie
@genetdessie Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
በስመ አብ በጣም ሚመስጥ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fikertilahun7046
@fikertilahun7046 2 жыл бұрын
ሸጋ ነው! ግሩም ነው! ድንቅ ነው!
@sdgs6877
@sdgs6877 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen
@Eleni326
@Eleni326 4 ай бұрын
እንደምን ያለ ድንቅ ፀጋ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ከጣዕሙ የተነሳ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዜማ ያሰማልን
@AmabelSweet
@AmabelSweet 4 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ፡፡
@meskremabera9918
@meskremabera9918 2 жыл бұрын
እገዚአብሔር ከዚበላይ ፀጋዉን ያብዛልክ ዝማሬመላእክትን ያሰማክ በቤቱ ያፅናክ ቤተሰብክን ይጠብቅ ያገለገልከዉ ሰማእቱ አባታችን ፀጋህን አብዝቶታል አሁንም ከዚበላይ ከፍበል ወድሜ ቀዳሚ
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 2 жыл бұрын
የምፅአቱ ቀን ያለውን ቃለህይት ያሰሰማልን።
@user-bc2qn9dn6r
@user-bc2qn9dn6r 7 ай бұрын
አቤቤቤቤቤት አቤቤቤት ያልሰራሁት ሀጢያት የለም ጉዴ😢😢😢😢😢
@ayantoasafa9034
@ayantoasafa9034 2 жыл бұрын
Kala hiwoten ye samalen Ameen Ameen Ameen ✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲
@AmanAman-bg8jz
@AmanAman-bg8jz 2 жыл бұрын
wondme diyakon kedame tega yene kimem hulem srahn saladenk alalfm hulem endemlk yene kimem bertalgi ewodkalehu berta❤👍👍🙏
@yemamlak4137
@yemamlak4137 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።።።።።።
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,6 МЛН
እጠብቅሀለሁ || በመምህር እዮብ ይመኑ Memihir Eyob Yimenu ምኩራብ @21media27
39:57
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН