#New

  Рет қаралды 30,839

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

3 ай бұрын

Пікірлер: 392
@user-ip7yx5ig1o
@user-ip7yx5ig1o Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሠላመ ክርስቶስ እናተንም ሀገራችንን ኢትዮጵያንም ሠላም ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ክብር ይስጥልን ፍቅረ ማርያም።
@user-ly9gd1vj8f
@user-ly9gd1vj8f 2 ай бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@jdcell63
@jdcell63 3 ай бұрын
አቤት በዚህ ሚዲያ ያተርፍኩት ማትረፍ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አዳማ ቅዱስ ዑራኤል ቅዳሴ 11 ሰዓት ነው የሚገቡት በዚህ በከፈ ዘመን እንዴት እንሁን😢
@user-wt6zj8od6d
@user-wt6zj8od6d Ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻህን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ነው ያሚክታቴልው አግዚአብአር እድማን ጠና ይብጣች ውንድሜቺችን
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት እንቁ አባቶቸ በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ልማድና ክርስትና የኔን ማንነት እየለወጠኝ ያለ ትምህርት ነው በርቱልኝ አባቶቸ
@tgbekele9684
@tgbekele9684 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማል እኔ ብቻ ነኝ ቅዳሜ እና እሁድ አልደርስ የሚለኝ በስማም እግዚአብሔር ያብዛቹህ የኛ እንቆ መምህርን
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 5 күн бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 3 ай бұрын
መ/ሮቼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ብዙ ልማዶቻችንን እንድናውቀና እንድንተው እየረዳችሁን ስለሆነ እናመስግናለን መ/ር እኔና ጎደኛቼ እጅግ የተቸገርንበት ነገር አለ ንስሀ ገብተን ስጋና ደሙ ለመውስድ ንሰሀ አባቶቻችንን ስንጠይቅ ገና ናችሁ አልበቃችሁም እያሉን ተቸግረናል መ/ር ሥጋና ደሙ ሰውን ያበቃል እንጄ እንዴት እኛ ለሥጋና ደሙ እንበቃለን በቸርነቱና በምህረቱ በሽተኛ ስለሆንን እና መድኃኒት ስለሚያስፈልገን እንጄ እንዴት የእኛ ብቃት ለክርስቶስ ሥጋና ደም ይጠየቃል ሌላው በአብይ ጾም ጊዜ እግዚኦታ ላይ ማለትም በቅዳሴው ስዓት ካህኑ እግዞ ሲሉ በስግደት እግዚኦታውን መቀበል ስተት ነወይ ቢያስረዱ አጸደ ገብርኤል ነኝ
@GoogelNet-dq8xx
@GoogelNet-dq8xx 3 ай бұрын
በእውነት መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጥሉበት
@user-kb5xw3pu8i
@user-kb5xw3pu8i 3 ай бұрын
በውነቱ መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያዛሬው ይለያል በውሰጤ የነበርውን ጥያቄ እግዚአብሔር በናንተ አድሮ መለሰልኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@AlmazBest-ge7ko
@AlmazBest-ge7ko 29 күн бұрын
በጣም ደስ የሜል ፕሮግራም ነው። በዚ ይቀጥል። ሕግዜያብሄር ይጠብቃችሁ።
@user-lc4ux5ht6p
@user-lc4ux5ht6p 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን። በእውነት ብዙ የማናውቀውን እያሳወቃችሁን ነው እና ፈጣሪ ድካማችሁን አይቶ የኛንም እዝነ ልቦናችንን ከፍቶ አድማጭ ብቻ ሳይሆን የሰማንውን እንድንኖረው ፈጣሪ ይርዳን ።የሚገርመው ጉጉታችን ቅዳሜ እስኪደርስ ብቻ ሳይሆን አገላለጻችሁ ከመጣፈጡ የተነሳ ነው ይሆን ? ወይስ ቃሉን ሰምቶ ካለመጥገብ ፕሮግራሙ ሲያልቅ ልክ እንደ ውሃ ጥም እየሆነብን ነው ።እናንተን ልኮ ህይወት የሆነ ቃሉን ለመገበን አምላካችን ይክበር ይመስገን።
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 3 ай бұрын
እንቁ መምህሮቻችን በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ ኑሩልን እንደቃሉ ያኑረን እኛንም
@hailcom7604
@hailcom7604 2 ай бұрын
መምህር ቃልሂት ያሰማለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 29 күн бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን እግዝብሔር ያበርታልን መምሕሮቸ❤❤❤❤
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 3 ай бұрын
አገርሆኝዪ ቤተ ክርስቲን ከተመላለስኩት በስደት በናተ ትምርት ብዙ የማላቀውን ስቶችን አወቅሁ ፀጋውን ያብዛለችሁ መምህሮቻችን ደቂቃ ረዘም አርጉልን ቶሎ ቶሎ ኑልን🙏💕🙏
@user-ex9is5sr3m
@user-ex9is5sr3m 2 ай бұрын
የቅዳሴ ሳአት ሁሉም ቦታ ነዉ አሰተካከሉት ከቻላቹት አባቶቼ።
@woinshetabera
@woinshetabera 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤ እባካችኩሁን ይህንን የልማድ እና ክርስትና ትምህርት እንዳይቋረጥ ከ እኔ አልፎ ቤተሰቦችም ፣ የማሐበር ጓደኞቼም ጭምር በብዙ እየተማርንበት ስለሆነ ቀጥሉበት ስራችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ !!!❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በtv ደርጃ ኑ ብዙ ነገር ተምራያለው አመስግናለሁ መምህር ምትኩ ለትውልድ በምትረገው ነገር የኔ መድኃኔያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@zablazabla5066
@zablazabla5066 3 ай бұрын
Memhrocha edmina tsagwun yabzlchu babatu yatsnchu ewunt lemngr bezu eytmrkubt new 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-xi6ts1ms8m
@user-xi6ts1ms8m 3 ай бұрын
Qaleyot Yasamalen AME N
@netsit6624
@netsit6624 3 ай бұрын
ወንድሞቻችን መምህሮቻችን ብዙ ነገር እየተማርን ነው:: እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ:: ቤተክርስትያናችን እናንተን የመሳሰሉ መምህራን ስለሰጠችን ሁሌም ደስ ይለናል::
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን የብዘለችሁ
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 3 ай бұрын
መምህር ምትኩ እንዲሁም ቀዳሜ ፀጋ በእውነት ግሩም ት/ት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 3 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አመላካጂን አሜን ጌታይ አመላኬ አሜን 🙏🤲❤🤲❤🤲❤🙏
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናት ይባርክልን በእውነት እጂግ በጣም ብዙ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏
@mesifaris8245
@mesifaris8245 3 ай бұрын
Betam enamesegenalen meher EGIZEBEHER yesetelin hule kezegota bula neber wedase mareyam yemeseleye zare temeralew esike zare seratu yemeselenge neb ena kezegota buhala yemebalewun alakewem kkelijenete esi kezare kahun bela aremalew
@amaamm7487
@amaamm7487 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን❤❤❤ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@mulukentadessedenboba6330
@mulukentadessedenboba6330 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን በዕውነት በጣም ነው ምናመሰግነው በጣም በጣም በጣም የሚጠቅመንን ነው ምታስተምሩ እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን ቀጥሉበት መምህሮቻችን ።
@abokassemalawieh8814
@abokassemalawieh8814 3 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ለመምህሮቻችን❤ለአባቶቻችን❤ሰላም ለሀገራችን😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🤲❤🤲❤🤲🙏
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 3 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን በኡነት ለኛ ለስደተኞቹ በጣም በጣም ጠቅሞናል ትምሕርቱ ፀጋዉን ያብዛላቺሁ የኛ እቁ መምሕሮቺ የኮሜቶቺ ጥያቄ ደግሞ እዴት ደስስስስ ይላል የኔ ጀግኖቺ በርቱ
@NegaDerese-bh7rp
@NegaDerese-bh7rp Ай бұрын
❤❤❤faxari idmenna xina yagalgit idmee yisxillin
@SamirawitTamiru
@SamirawitTamiru 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆያችሁ በዝሁ ቀጥሉ በርቱልን
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሩልን።
@user-tigi818
@user-tigi818 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው በጸጋ በሞገስ በጥበብ ያቆይልን እመዋ ወለላይቱ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ርስቱንም ያውርስልን ❤❤[ አመተ ሚካኤል ] በጸሎታችሁ አስቡኝ 😥🙏
@zebnabilay5367
@zebnabilay5367 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልንአባቶቻችን
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 3 ай бұрын
Qalhiwot yasemalni memirha nurel❤
@Selam21_27
@Selam21_27 3 ай бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህር በእድሜ በጤና ያቆየለን 🥰🙏
@user-fx9lj8jb8r
@user-fx9lj8jb8r 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሣማልን
@asdasdff6016
@asdasdff6016 3 ай бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥችሁ እኛ ም የተማርነዉን በልባችን ፁላት ይፆፍልን ❤🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የማናውቀው አሣውቃቹናል ክበሩልን ❤❤❤
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 3 ай бұрын
ቃለ ህየወት የሰመዐልና ❤❤❤❤
@amsaleyirga6178
@amsaleyirga6178 3 ай бұрын
kale hiwot yasemaln memhr be ewnet kelmd weten ye krstnaw menged ednawk adrgewnal. tyakeya eziyo meharene kirstos ena be egztene mariyam kaln beyal kahnat abatochan Egziabhar yiftah silun merat ensmaalen yih sreat new wyis lmad? lela degmo kidus qurban lides egziyo meharene krstos ena bete mariyam meharene kirstos sibal ahun ahun memenan yisegdalu sreat new weyis lmad. yikrta amargna sle mayitsm new hasaben teredalachu bya asbalehu
@lemlemlemi1976
@lemlemlemi1976 3 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔ አንድ አስተያየት ነበረኝ በዚህ ልማድና ክርስትና ላይ እስከዛሬ ባለው ትምህርት ከእናንተም ከምዕመኑ የሚመለሰውን ትምህርት ለነገው ትውልድ በመፀሀፍ ቢፃፍልን ብዬ እጠይቃለው ከይቅርታ ጋር አትለፉት❤❤❤
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 3 ай бұрын
እሺ እናደርጋለን በርቱልን እግዚአብሔርይጠብቃቹ❤❤❤
@wissamccell3046
@wissamccell3046 3 ай бұрын
ቃለ ህወት የሠማልን መምህር
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 3 ай бұрын
Wedoschye beunet kalhiwet yasemaln betam yamiyasedest tmhrtaschu dess yyasenal
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-po1qk3br4s
@user-po1qk3br4s 3 ай бұрын
Amenamen❤❤❤
@meritamengistu
@meritamengistu 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማል በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ ትልቅ ትምህር ሰታቹናል
@tsedeytebeje1995
@tsedeytebeje1995 3 ай бұрын
መምህራኖቼ አገልግሎታችሁን ይባርከው ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እኔ አረብ አገር ( ጀዳ ) ነው የምኖረው ወለተ ሰንበት ነው የምባለው ልማድና ክርስትናን የምሰማው ስራ እየሰራሁ በኤርፎን ነው አንዳንዴ ትምህርቱን ሳልጠግበው ሰዓቱ ያልቅብኛል በእረፍት ቀኔ ደግሞ ከፀሎት በሗላ የመጀመሪያ ከፍ ብሎ በቤቴ የሚሰማው በተለይ ዲ/ን ቀዳሜፀጋ የአንተ መዝሙር ነው ተባረኩልኝ ወንድሞቼ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርካችሁ
@mamatishu5306
@mamatishu5306 3 ай бұрын
እንዴት ሰነበታችሁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን መድኀኒዓለም ክርስቶስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ቅዳሴን እግዚአብሔር በፈቀደልኝ መጠን ተሰጥኦን እየተቀበልኩ አስቀድሳለሁ በጣአም ነው ደስ የሚለኝ:: እባክዎ መምህር ሁሉም ምዕመን ቅዳሴን መማርና ማወቅ አለብን:: ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድ ፍቅሩም ሊኖረን ይችል ይሆን ብዬ አስባለሁ:: ሌላው መምህር በፆመ ሁዳዴ ጊዜ በየትኞቹ ቀነት መቁረብ አለብን:: እባካችሁ መልሳችሁን እጠብቃለሁ:: እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቃችሁ::
@nahomhabeshaethiopia2256
@nahomhabeshaethiopia2256 3 ай бұрын
እንኳን ለ አብይ ጾም 4 ተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳቹ ።መላው የፕሮግራሙ አባላቶች በሙሉ፡ በጣም ትልቅ ደስ የሚል ትምህርት ስረአተ ቤተክርስቲያን ነው ብዙ ነገር ተምሬ ለጓደኞቼም አጋርቼ ብዙ ተምረናል እግዚያብሄር በሞገሱ ይጠብቅልን ፡አጭር ጥያቄ ናት በኔ ጥያቄ ውስጥ ብዙ ሰው ይኖራል ፡ በቤት ውስጥ ጧፍ በጸሎት ሰዓት ማብራት ይቻላልን ? እናም የ ቤትክርስቲያን እጣን ማጤስ? ከራሴ ጀምሮ ብዙ ሰው ሲያደርገው ስለማይ ነው ልማድ ነውን ወይስ ትክክል ነው እግዜር ያክብርልኝ ።
@azebdessie4394
@azebdessie4394 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት በጣም እየተቸገርን ነው ማስቀደስ አልቻልንም ለምንድነው ወጥ የኾነ አሰራር የሌለው 12 ሰዓት ቅዳሴ የሚጀምሩ አሉ ይኼ በጣም መነጋገር ያስፈልጋል
@emebetkiki7860
@emebetkiki7860 3 ай бұрын
በጣም ደስ ምትሉ መምህራን ነቹ እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ያቆይልን
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 3 ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jdcl8251
@jdcl8251 3 ай бұрын
Kalehywot ysmalen memhrachen
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን!
@MartaBiru
@MartaBiru 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@ad1187
@ad1187 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ።
@user-yf9ce4sr2p
@user-yf9ce4sr2p 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 3 ай бұрын
በእዉነት ለህወትን ያሰማልን መምህራችን አንድ ሳምት አልፎኝ ቅርቅር ነዉ ያለኝ በዚሁ ይቀጥልን የተረጋጋ ምላሽ ትምህርት ነዉ የሚሰጡን በየቀኑ በሆነ ያስብላል እኮ አረ ባዛኝቶ ማርያም❤
@PapaWaea
@PapaWaea 3 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ብዙ የማናውቀውን ነገር ከናንተ ተምረናል ጸጋውን ያብዛላቹ
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l 3 ай бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@freywoldyess4671
@freywoldyess4671 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@user-cu8jj5ez6f
@user-cu8jj5ez6f 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 3 ай бұрын
አሜን ቃለህ ይዎትን ያሰማልን
@asmeasme2578
@asmeasme2578 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርእየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fghufguu8944
@fghufguu8944 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@meriyosef5639
@meriyosef5639 3 ай бұрын
Qalehiwet yasemalen
@teddyorthodox
@teddyorthodox 3 ай бұрын
ተባረኩልን በርቱልን
@user-uy1bk7kk1u
@user-uy1bk7kk1u 3 ай бұрын
Klhiwate yasemalene
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 3 ай бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን❤❤❤❤❤
@rajibekele9294
@rajibekele9294 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Betam nw mewedchu.
@almazasmare7048
@almazasmare7048 3 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን
@MerhatsidkMeaza
@MerhatsidkMeaza 2 ай бұрын
memhr betam new yemnamesegin ahunim bemitin kimem melku metehlinal
@saragasa174
@saragasa174 3 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@fanaflour6016
@fanaflour6016 3 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዳሴ ከተጀመረ በኋላ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሌለብን ይታወቃል ነገር ግን እየተንቀሳቀሱ ቪድዮ መቅረፅ ይቻላል? ማብራሪያ ቢሰጥልን
@etyopiawit
@etyopiawit 3 ай бұрын
Cherash video Ehite?? Fitsemo kilkil new ..sijemer kidase erasu meqeres ayefeqedem
@etsegenetneegussie3195
@etsegenetneegussie3195 3 ай бұрын
መምህር እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቆት ቀዳሜ ፀጋ አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ፤ ከፕሮግራሞቻችሁ ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ፤ብዙዎቻችን ልክ እንደፕሮግራሙ ርዕስ በልምድ ነው የምንቀሳቀሰው ያንን ልምድ አስወግደን በትክክለኛው የቤተክርስቲያን ስርአት እንድንመራ ለምታደርጉት ጥረት ትልቅ ክብር አለኝ እኛንም እግዚአብሄር አምላክ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን፡፡ የቅዳሴን ነገር ስታነሱ እኔም አሁን እየገጠመኝ ያለ ችግር በመሆኑ አንድ ነገር ልል ወደድኩ፤ አንዳንድ አካባቢዎች ቤተክርስቲያን በቅርብ አይገኝባቸውም ወይ በሌሊት ተነስቶ ለመሄድ የሚያስፈራ መንገድ ይሆናል እና ለምእመኑ አስቸጋሪ ይሆናል፤ ምናልባት እናንተ በተለያየ አገልግሎት እንዲሁም በቤተክርሰቲያን ጉዳይ ከጠቅላይ ቤተክህነት ጋር የመገናኘት አጋጣሚው ይኖራችኋልና ይህ በጣም በሌሊት ቅዳሴ የመግባት ጉዳይ እንደሀገር የሚስተካከልበት ሁኔታ እንዲኖር ሃሳብ ብታቀርቡ፤ እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 3 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ት/ት ነው ቀጥሎበት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ኢ/ያ ሰላም ያድርግልን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱልን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለምታቀርቡልን ትምህርቶች እናመሰግናለን ሁላቹም
@tesfayeejara5476
@tesfayeejara5476 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ መምህር በትምህርታችሁ ነብሴ ትደሰታለች፣ በእውነት ብዙ ጥያቄ ሲፈጥርብኝ የነበረዉ ነገር መልስ አግቼበታለዉ። እግዚኣብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።
@user-vw4bh2xz1d
@user-vw4bh2xz1d 3 ай бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልኝ ብእነት ከክርስትያናዊ ልምድ የምል መርሐ ግብር ብዙ ወስደናል መስማት ብቻ ሳይሆን በተግባር እናድርገው እግዚአብሔር ይርዳን እኔም ጥያቄ አለኝ በገጠር ኣከባቢ _የዖፍ ሽዋ የእደስብ ማለት የብዳ ወዘተ የምባሉ መድሐንቶች አሉ ስለዚ የህ ተግባር ክርሳትያናው ኑው ወይስ ልምድ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙ ስው ጥያቄኖውና መልስ ሰጡን ኣደራ መምህራችን 👏
@user-hu3sg1eq1j
@user-hu3sg1eq1j 3 ай бұрын
Kalhewtn ysmaln❤❤❤
@user-ve6mu2sc5f
@user-ve6mu2sc5f 2 ай бұрын
amlak Ytebkachihu
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የኔጥያቄ እኔ ያለሁት አረቡ አለምነው እና ለመፆም በጣም እቸገራለሁ ስጋ ወይንም ወተት ባልበላም ምግብ ስሰራ ጨው እቀምሳለሁ የነሱ ደግሞ የፍስክ ነው ምግባቸ ሁሉ እና ዝም ብየ እስ 12ሰአት እፆማለሁ እደው ምን ይሉኛል መምህር 🙏
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 3 ай бұрын
አትቅመሺ በፆም ጊዜ ይበቃዋል የምትየውን ጨምሬ እንጅ አትቀምሺ
@adeytube2249
@adeytube2249 3 ай бұрын
በተረፈ ግበርቱልኝ ለትውልድ የሚተርፍ ክድፍረት ሀጥያት መከላከያ መዳኒት አየመገባችሁን ነው በርቱ ቃልሕይወትን ያሰማልኝ መንግስተ ያውርስልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@simretlulekal133
@simretlulekal133 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም መልካም ነው ክብር ይስጥልንልዑል እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌምን መሳላም የልቤ ምኞት ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ በሉኝ እመ አምላክን ስላዳመጥኳችሁ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን።
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ከዝህ ብዙ ነገሮችን ተምረያለው አመሰግናለው ክበሩልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hennaballat4489
@hennaballat4489 3 ай бұрын
እዉነቴ መምሄሮቻችን ቃለህያወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በተሥፋ የምጠብቀዉ ትምህርት ነዉ ሺአመት ኑሩሌን የእዉነት የማናቀዉን እንድናቅ አድርጋችሁናል እመብረሐን በምልጃዋ ትጠብቃችሑ
@adeytube2249
@adeytube2249 3 ай бұрын
መምህር እና ዲያዕቆን ስለ ለእናንተ ይህን ልጀ ምንድን ክርስትና በጣም ጥሩ ነው እየለየን ነው ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ የፈጠራች ያክብራችሁ አዛኛውን ስምህ ወደድኩት ያልተስማማ ሁበት ነገር ስምህ ልብስ ስምሽን ምግብ ውሃ መቅዳት ልምድ ነው ብለዋል ግን ታምረ መድኃኔ አለም በባዕል ውል መቅያት እንጨት መፍለጥ ግብን መሽጥ መለወጥ ርቀት ሀገር ልብስ መሄድ ክልክል ነው ይላል አባቶ በሰንበት ውሃ መቅዳት እንጨት መፍለጥ ቡና መውቀጥ አይቻልም ተብለን ተምረናል መምህር ዳግም ውል መቅዳት በምን ልብስ ምግብ ችግር የለም ብለዋል ይህን ከየትኛ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው ወይም ታምራት ወይም ገርላት የቱ ላይ ነው?
@mahariti2721
@mahariti2721 3 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 3 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️ እግዚአብሔር በእድመ በእድመ በጠና ይጠብቅልን ብዙ እየተማርን ነው የተግባር ሰው ይበለን 🤲
@user-wk7by5eb7z
@user-wk7by5eb7z 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ካራሥትና ሡሉት ከባድ ነገር ነው ማለቴ እኛ በልምዱ ነው እምኑጎዘዉ ላካ በጣም ብዙ ተምረብታለሁ በእውነት የሀገልግሌት ዘመናቹህን ይብረከው
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆያችሁ ይጠብቃችሁ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 374 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
በኔ ቢጠቁር ~ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
5:27
መንበረ ሕይወት - Menbere Hiywet
Рет қаралды 6 М.
ድምፁን የሚሰሙት በሕይወት ይኖራሉ።
13:49
አስተርእዮ ፩
Рет қаралды 30 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 374 М.