#አቅቶን

  Рет қаралды 37,767

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

9 ай бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 140
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 9 ай бұрын
ምን አለ አገልጋዮች ሁሉ የዚህ አይነት ልብ ቢኖራቸው ብዙዎች ይድኑ ምድራችንም ትባረክ ነበር
@neyate4363
@neyate4363 9 ай бұрын
ይገርማል እንዲህም አይነት ሰው አለ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁም❤
@destbelay1368
@destbelay1368 9 ай бұрын
ይህ የእዚአብሔርን ሰው እርሱ ራሱ ባለቤቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርከው ከእኔ ወንድሜ ይበልጣል የሚል ለበጎቼ የሚሻለውን ያግኙ የሚል አምላኩን እያከበረ እርሱ ክብሩን የማይፈልግ የጌታውን መንገድ የሚከተል የ ኢየሱስ ልብ ያለው ነውና እድሜህ ይለምልም ካንተ እኔና ቤቴ በሩቅ ሆነንን ብዙ ተማርን ቤትህ ዘርህ አገልግሎትህ ይባረክ እግዚአብሄር ያየልህን ከፍታ ወረስ ተባረክ ደስታ ነኝ ከአትላንታ ቲጂ ይህን ለባለቤቱ እስተላልፊልንን
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 8 ай бұрын
አሁንም አሉ የሚሳደቡ ካንት ቢማሩ መልካም ይሆንላቸዋል ግን ዝቅ ማለትን አይፈልጉም ባሉበት እንደ ወታደር ይረግጣሉ
@bunikefila9423
@bunikefila9423 9 ай бұрын
ዶር ዕድሜህ ይለምልም ፤ አንዳንዱም እኔም በብዛት የማውቀው ናቸው ። ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ !!!!
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 9 ай бұрын
አስተዋይ ብልህ ሴት ሚዛናዊ ነሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@greatestworshipforgod
@greatestworshipforgod Ай бұрын
በእውነት የእግዚአብሔርን ምህረት፣ ቸርነት እና የቅዱሳንን በመንፈስ የፈራ ፍሬዎችን አይቻለሁ፣ ተባርኪያለሁ ደግሞም ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ። እህታችን ቲጂ ሁሌም ስለምታቀርቢልን ብሩካን አገልጋዬች ዘመንሽ ይባረክ።
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 9 ай бұрын
በእዉነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!!!የተባረከ ሰውና ምስክርነቱም እጅግ የሚጠቅም ሰው ነው ያቀረብሽልን።ተባርካቹሃል!!!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
❤❤❤
@birhanuzewude2765
@birhanuzewude2765 9 ай бұрын
God bless you,❤
@birhanuzewude2765
@birhanuzewude2765 9 ай бұрын
2016 መልካም አመት 🎉 ይሁንልሽ.....
@user-cx2nt2wc5o
@user-cx2nt2wc5o 9 ай бұрын
እህታችን ትዕግት በቁመነገር የተሞላሽ ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ድንቅ ሰው አመጣሽልን ። በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!! እንደ ዶክተር አይነት 10ሰው ቢገኝ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የት በደረሰች
@titiyishak8795
@titiyishak8795 7 ай бұрын
ትሁት የእግዚአብሔር ሰው እንወድሀለን
@meskeremjara292
@meskeremjara292 9 ай бұрын
ምን አይነት የምትገርም የተቀባህ የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ ፓስተር ያሬድ አብዝቶ ይባርክህ ፤ ቲጂዬ አንች ታላቅ የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ አንች ባታቀርቢው ይህንን እንቁ ቅባት አላገኘውም ነበር ደሞ እምር ብሎብሻል የእግዚአብሔር ስም ስለናንተ ይባረክ አሜን ሐሌሉያ።
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀብቶሀል የተባረክህ መጋቢ ነህ፡ ጌታ ዛሬም የራሱ የሆኑ ቅሬታዎች አሉት ጌታ ይባረክ፡ ተባረክልን።
@amiwassie7576
@amiwassie7576 9 ай бұрын
ዶክተር ያሬድ ብሩክ ትሁት ሰው! Much blessings 🙏🏽
@yeneneshgebretsadik7479
@yeneneshgebretsadik7479 9 ай бұрын
ከተባረከ ሰው የተባረከ ንግግር ይወጣል ከበሰለሰው የበሰለ ፍሬ ጌታ ይባርክ ፖስተር ያሬድ !አንቺ ጥበበኛ ሴት የዘመናችን ምርጥ የጌታ ወታደር ተባረኪ❤
@yordanoshailu383
@yordanoshailu383 8 ай бұрын
በጣም የምወድህ ውድ የአባቴ ልጅ በጣም ደስ አለኝ ስለ አየሁህ የልጅነትህ አምላክ በደዚህ አይነት ላይህ አምላኬ አንተን ላይህ ሰለቻልኩኙ ደስ ብሎኛል ዘመን ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን ያሬዱ ውድ ባለቤትህ ሰላም በልልኝ በክርስቶስ እህታችሁ ተክሌ እባላለሁ አብሬአችሁ የማመልክ ነኝ አሁን ግን ከአገር ውጭ ነኝ ዘመንህ ይባረክ
@samiyemane8136
@samiyemane8136 9 ай бұрын
በጣም ገርሞኛል። እግዚኣብሄር ይክበር። ❤❤❤
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 2 ай бұрын
ዋው ምንብዬ ልፃፍ የሚገርም ነው ብዙ ተብልሀል ቲጂዬ ዘመንሽ ይባርክሽ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 9 ай бұрын
ድንቅ ምክር እና ምስክርነት የነበረበት ቆይታ ነው- እግዚአብሔር ይባርኮት ውድ ወንድሜ( መጋቢ/ ዶ/ክ) አዘጋጅ እና አቅራቢ እህታችንም ተባሪኪ እናመሰግናለን!!!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩም ድንቅ ትልቅ ትምህርት ስጪ የሆነ ውይይት እግዚአብሔር እንደ ዶክተር ያሬድ የሆነ የቤተ ክርስቲያን መሪና ሽማግሌዎች ያብዛልን ጌታ የሁላችንንም አስተሳሰብ ይለውጥ አሜን አሜን
@ethiopialeikun515
@ethiopialeikun515 9 ай бұрын
ያሬድይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ከምስክርነትህ የተማርኩት ለጌታ መሰጠት ኪሳራ እንደሌለው ነው። በርታ ፀጋው ያግዝህ። ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ።
@annoeliasofficial1458
@annoeliasofficial1458 8 ай бұрын
በእንባ ነው ስለ ንስሃ ሲያወራ የሰማሁት ለሁሉ የሚያስፈልግ ምስክርነት ነው ተባረኩ
@meskeremjara292
@meskeremjara292 9 ай бұрын
የሚደንቅ የሚደንቅ የሚደንቅ ታላቅ የእግዚአብሔር ባሪያ ማለት ይህ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው ተገልፆ የታየ ሐሌሉያ ተባረክ ወንድሜ ፓስተር ያሬድ። ቲጂዬ አንች ድንቅ ሴት እንደነዚ አይነት ታላላቅ ሰዎችን አቅርበሽ በብዙ ህይወታችን እንዲለወጥ እንዲባረክ ስለምታደልጊ ቲጂዬ በድጋሚ ተባረኪ።❤❤❤
@alemtshaygetachew3493
@alemtshaygetachew3493 9 ай бұрын
የተባረከ ሰው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 9 ай бұрын
የተወደደህ የእግዚያብሄር ባርያ በጣም ተባርኬያለው ፀጋው ይብዛልህ በጣም ድንቅ ግዜ ነበር እህቴ ጌታ ይባርክሽ ሚዲያን ባግባቡ ጥንቅቅ አድርገሽ በልህቀት ስለተጠቀምሽበት ደስ ብሎኛል አሁንም ፀጋውና የጌታ አብሮነት በዘመንሽ ሁሉ ይብዛልሽ
@negatambessie899
@negatambessie899 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው በጣም ማቹር የሆነ ወንድም ነው ስለ ንሰሀ የተናገረው በልቤ ቀረ እህታችን ትእግስት በረከታችን እግዚኣብሔር ይባርክሽ እንደነዚኽ አይነት የተደበቁ እንቁዎችን እያመጣሽ ስለምትባርኪን እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለሁ
@senaiasaminew2818
@senaiasaminew2818 9 ай бұрын
22 years ago, I remember you (Dr. Yared) and Pastor Tesfish used to come and preach at commercial college Christian Fellowship . I'm so pleased seeing you again on this TV show . It was such a blessing interview and very educational . Thank you and God Bless you for sharing your life it was really edifying . I would also like to say thank you TG for bringing such kind of informative, educational, and blessing interviews. keep up the good work ! Stay Blessed
@mennibeke2912
@mennibeke2912 9 ай бұрын
ዋው ቲጂዬ የሚገርም ትምህርት እንድናገኝ እንደዚህ አይነት እንቁ የሆኑ ሰዎች ፈልፍለሽ ወደ አደባባይ አውጥተሽ እንድንጠቀም ለምታረጊው ጥረት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። በብዙ በነፍስ በስጋ ተባረኪልኝ እጅግ እወድሻለሁ።❤❤❤❤❤
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 9 ай бұрын
ዋው ይሄ ነው የሚገርም ብርሀን ነው ለእግዚያብሄር ፈቃድ ወዶ ፈቃድን መስጠት ደስ ይላል
@meskiabebe3000
@meskiabebe3000 9 ай бұрын
ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ነው!
@abebakidane8030
@abebakidane8030 9 ай бұрын
ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ እንደነዚህ ያሉ ጌታ የተጠቀመባቸውን ሠዎች ስለ ምትጋቢዢያቸዉ ጌታ ይባርክሽ
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 9 ай бұрын
ዋዉው! በጣም ተምሬአለሁ ተባረክ።
@tsioneshetu7659
@tsioneshetu7659 9 ай бұрын
ደንቅ መልዕክት አናመሰግናለን ይደገም በሌሎች ርዕሶች።
@yeshicheria8582
@yeshicheria8582 9 ай бұрын
Dr Yared I am very happy to see You’re very humble man of God After long time I heard your voice.
@kalkidannigussieoifficial8932
@kalkidannigussieoifficial8932 9 ай бұрын
ዶክተርዬ የኔ አባት ኑርልን 🙏ሒወትሕ ይናገራል ስላንተ 🙏🙏
@ephremarareme6167
@ephremarareme6167 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ።ትክክለኛ ክርስትና በአንተ ላይ አየሁ። አብ የሚከብርበት ፍሬ በአንቴ አየሁ።
@misrakdeguma7053
@misrakdeguma7053 9 ай бұрын
May God bless you, Pastor. You are a blessed! ፓስተሬ በመሆንህ ደስ ይለኛል። ካንተ ስር ሆኜ የእግዚአብሔርን ቃል ለመማሬ ለህይወቴ መርህ አግኝቻለው።
@belhumamo797
@belhumamo797 9 ай бұрын
በውነት እህታቸን ተባረኪ እንዴህም አለ ጌታ ይመስገነው ክብሩ ለጌታ ይሁን ወንድማቸን በ14አመትህ የጠራህ አምላክ የታመነ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ይቅርታ ትልቅ የጌታን ስራ ለመስራት መሰጠትና የቅርታ ን መፍለግ ተገቤ ነው
@addiszele4182
@addiszele4182 9 ай бұрын
ተባረኩልኝ!!!!!!!! የሚገርም ጌዜ ነው የሆነልኝ!!!!!!! ለሕይወት ዘመን መመርያ የሚሆን!!!!!!!!!
@sewalemmebrate8074
@sewalemmebrate8074 9 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድ/ር ያሬድ! በጣም የሚባርክ የሚጠቅም ትምህርት ነው። ንስሃና ይቅርታ የተረሱ ነገሮች ናቸውና ስላስታወስከን ተባረክልን። እህታችንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
@redeatabebe7247
@redeatabebe7247 9 ай бұрын
Amen. ተደስቶብን ፀጋዉን መጠቀም ይሁንልን
@hilkiahamen622
@hilkiahamen622 9 ай бұрын
አግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እሱ በወደደው መንገድ ለሰዎች ይናገራል በእውነት እኔ ተጀምሮ እስኪያልቅ መንፈስቅዱስ ይመረምረኝ ነበር ውስ ጤን ነበር የማደምጠው በብዙ መንገድ ህይወቴን ያሳ የኝ ነበር በጣም የተማርኩበት ምንማድረግ እንዳለብኝ የወሰንኩበት ብዙ ነገር ግልፅልፅ ብሎ እንዲታየኝ ያደረገ ነው ለኔ የተላከልኝ መልእክት ነው ብዬ ተቀብያለሁ ጌታ ይረዳኛል ያለኝን ታዝዤ ያየልኝን በመኖር አከብረዋለሁ ። ወንድሜ የረዳህ ጌታ ይባረክ በዘመንህ ሁሉ ፀጋው ይብዛልህ ቲጆዬ አስተዋይ ሴት ነሽ ብርክ በይ ፀጋና ሞገስ ይጨመርልሽ
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው የትህትና ለብ ጌታ የሚወደው ዘመናችሁ ይባረክ ፓስተርዴቭ የተባረከ
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 9 ай бұрын
TG ጌታ እጅግ ይባርክሽ ኣንቺ በትህትናሽ የእህቶች ሁሉ ቁንጮ (up grade ❤ መልካም የሕይወት ምስክር ያላቸውን በትጋት ፈልገሽ ስለሚታቀርብልን በኣድማጮች ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርብሻለን ትህትናሽ ከፍከፍ ይበል😂🎉
@derartugetachew4969
@derartugetachew4969 9 ай бұрын
Dr. Yared humble man of God!
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 9 ай бұрын
ቲጅ የእየሱስ ቆንጆ ዶር ያረድ ትሁት ሰው ተባረኩ እንቁ ናችሁ ❤️❤️🙏🙏
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 9 ай бұрын
የጌታያውቃል እናት( ወንጌላዊት ጡርዬ) የተባረክሽ እናት የወንጌል አርበኛ ❤❤❤❤
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 9 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ድንቅ መልዕክት ለአገልግሎት ትልቅ manual ነው ብዙዎችን የሚያስተምር መልዕክት ተባረኩ በጣም
@azebgebre1801
@azebgebre1801 9 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት ነዉ ቲጂዬ ዶክተር ያሬድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለኔ እሔድምጽ ነዉ ንስሀና ይቅርታ በጠፍበት ዘመን አስታውሳችሁ ምንድነው ችግራችን ብላችሁ ወደሆላ ሔዳችሁ ይሔን ማድረጋችሁ ጌታ ይባርክህ ዶክተር ካንትጋር የነበሩ መሪዎች ጌታ ዘመናች❤ሁን ይባርክ ቲጂ እሔመልእክት ለአሁን ለኝም የሚጠቅም ነው እግዚአብሔር የመመለስ እና የንስሐ እድል ይስጠን❤❤❤
@tiyawakjira3668
@tiyawakjira3668 9 ай бұрын
@atmike123
@atmike123 8 ай бұрын
ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!! "ከነቢዩ ሳሙኤል ቃል በምድር አንዳች አይወድቅም ነበረ" የተባለው ቃል ዛሬ ገባኝ። ማለት ቃለመጠይቁ በመጽሐፍ ቢፃፍ ራሱ በጣም ይጠቅም ነበረ። መርህ (principles) መሆኑ ደግሞ በጣም የሚጠቅም ነው። እግዚአብሔር ያብዛለት።
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 9 ай бұрын
ዋሁሁሁ እጂግ በጣም የሚያሰተምር እና የሚያንፁ ቃሌ ምልልሰ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ጠቅልሎ ይሁሰድ ለወንድማችን ደግሞ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛለት ትህትናውንም አይወሰድበት በእውነት እጂግ በጣም ጥሩ ሰው ነዉ ይህ ፀጋ የሰጠው እግዚአብሔር አሁንም ይመሰገን እያልኩኝ ቲጂ ደግሞ ጌታ ይባርክሺ እንደዚህ አይነቱን ሰው አያመጣሸ ልን ከጌታ ጋር የለን ሕይወታችን የሚያንፀ ቃል አቅርብልን ተባረክ በድጋም❤❤❤❤❤ ክብሩን ሁሉ የሰማዩ በለቤት እግዚአብሔር ይወሰደው አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ❤❤❤❤❤
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 9 ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እህቴ ድክተርንም እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ተጠቅሜበታለሁም❤️🙏🏽
@tsegayohannes7993
@tsegayohannes7993 9 ай бұрын
May God bless you Pastor Yared. I heard your testimony when you came to IEEC DC church. Very humble man of God. What an example to the body of Christ😊
@yonastekie8108
@yonastekie8108 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ብዙ ጥበብን ተካፍያለው ክብር ሁሉ አእግዚአብሔር ይሁንለት❤
@etdata1111
@etdata1111 9 ай бұрын
Dr yard ....God Bless You
@Sebleabesha
@Sebleabesha 9 ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር አባት ይባርክሽ ተባረኪ ትህትናሽ ብቻ ይበቃል እባክሽ ፓስተር መስፍን ሙልጌታን አቅርቢልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤
@abonsehbiratu2215
@abonsehbiratu2215 9 ай бұрын
ትጅዬ፡ስወድሽ፡ጌታ፡አብዝቶ፡ይባርካችሁ❤
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 9 ай бұрын
ዋው ጌታ ይባረክ! ረጅሙን የሕይወት መንገድ ሀ ብዬ ለመጀመር የሚያነሳሳ ትልቅ ስንቅ።
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 9 ай бұрын
I am crying out to the Lord to make me able TO CAST OUT DEMONS, HEAL THESICK... Here, very near, I have a demonized Christian. I pray ,rebuck, bind the enemy day today but nothing happened. I repented for the families sins. Pls pray for many like me. Dear daughter of God, you are beautiful inside out! You are such a blessing. May the Lord multiply such amazing sons and daughters like this honorable son Dr.Yared. Stay blessed, go forward, stand tall and high to the glory of GOD!!!
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 9 ай бұрын
ፓ/ር ያሬድ በጣም የምወድህና የማከብርህ በሳል እውነተኛ አገልጋይና አስተማሪ ነህ ጌታ ቀሪውን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ተባረክ!!!!!
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 9 ай бұрын
❤❤ tebareku tekami astemari miskrnet yehiwot limid
@abayabay690
@abayabay690 9 ай бұрын
ዶ/ር ያሬድን አስታውሰዋለሁ እጅግ ትሁትና መልካም ሰው : ከሱ በታች ላሉት እውቅና ሰጥቶ እሱ ግን ብዙ ስሙ ያልታወቀ ትሁት ትሁት ትሁት ሰው ነው! ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ቲጂዬ ተባረኪ የተደበቁ ሰዎችን እንዲወጡ ስለምታደርጊ::
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 9 ай бұрын
Geta eg/r hoye temes3gen endete ayenete mebarek new yebarekew andebetu yetekeba endezeh yaluten abezalen tebarekulegn tigeye❤❤❤
@user-io2uv7pi3s
@user-io2uv7pi3s 9 ай бұрын
ፓ/ር ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህ እድለኞች ናቸው በተለይ የምንወዳት ወላጅ እናትህ ጌታ ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክ
@minassieasmelashRAD
@minassieasmelashRAD 8 ай бұрын
Wonderful testimony Dr. God bless you both
@user-hy2rd7oy2z
@user-hy2rd7oy2z 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
@gman7833
@gman7833 9 ай бұрын
ትግስት እጅጉ ተባረኪ!! እጅግ በጣም የሚያንፅ መርህ ነው ያካፈለን ወንድማችን:: እሱም ዘመኑ የተባረከ ይሁን!!❤❤
@forbackup-sc6tq
@forbackup-sc6tq 9 ай бұрын
አቤት መታደል ከ አፉ ማር ጠብ ይላል !
@ransombez
@ransombez 9 ай бұрын
Dr. Yared is such an amazing person. Geta yesus yibarkew
@abenezerseifu9987
@abenezerseifu9987 9 ай бұрын
I am very happy to see D.r yared May God bless you and your family Tg thank you
@senaithaile6250
@senaithaile6250 9 ай бұрын
ቲጂዬ የተባረክሽ የሚያንጽ ትልቅ ምስክርነት ነው ❤❤
@user-cz7bu4fm3o
@user-cz7bu4fm3o 8 ай бұрын
Wow! Glad to see you so matured Yarediye. I knew you since you were one year old. I know all the turmoil in the family before your dad accepted Jesus. God is good!
@rosemare8314
@rosemare8314 9 ай бұрын
Dr geta yebarkh tsegawen yabezaleh.ehtem tebarki
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 9 ай бұрын
አውነተኛ የህይወት ምስክርነት ነወ አኔ 1996ከትምህርት እየቀረው ከሚመጡት አኔ ምስክር ነኝ አረም በልጅነቴ የለኝ አል እየተፈፀመ እስካሁ በቤቱ ጌታን ተሸክሞኝ አለው እንደናንተ አመቱን አሁንም የሚሠሩ እረኛውች ይስጣት እንደተከላችሁን አቤቱታ አለው ተባረክ የፓስተር ተስፍሽ በብናጠውም የሚናፍቀው ጌታን ብድራቱን ይከፊለው❤❤
@ELYYY99
@ELYYY99 9 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም መነሣት የለብንም ነገር ግን መጻሕፍቱ ሁሉ አንድ ዓይነት መልእክትና መልእክት እንዳላቸው የበለጠ እንረዳ።
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ያለ ትህትና ነው?!
@lydiaabera9707
@lydiaabera9707 8 ай бұрын
Ewnet I got a great life principle. Bless You!
@jl-dk1qx
@jl-dk1qx 9 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏በሌላም ርእስ ላይ ብትቀጥሉ መልካም ነው 🔥🔥🔥
@salemtaye7116
@salemtaye7116 9 ай бұрын
Nice to see you Dr Yared
@MHailu
@MHailu 8 ай бұрын
God bless you what a beautiful heart you have.
@Canada404
@Canada404 9 ай бұрын
❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቲጅየ እሚገርም የህይወት ቃል ነው ያካፈላችሁን 😊🥰
@saronsaron6917
@saronsaron6917 9 ай бұрын
Pastor Yared always so supportive and encouraging ;and he is very kind pastor “.. I count my self as on of the lucky sets of person on earth being to know you አንተ ስላጋባኽኝ በጣምእድላያ ነኝ your blessed!!!!!!!!!!
@meskiabebe3000
@meskiabebe3000 9 ай бұрын
ቲጂ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ስለንሰሐ ጠቃሚነት ስለተናገርሽ።
@0911617971
@0911617971 5 ай бұрын
እኔ ጌታን አግኝቼ ትምህርታቸውን በፍቅር በአክብሮት ከምሰማቸው አገልጋዬች መካከል ፓስተር ያሬድ አንዱ ነው ከነትህትናህ እግዚያብሄር አብዝቶ አብዝትም ይባርክህ
@user-qc6dk6xn9v
@user-qc6dk6xn9v 9 ай бұрын
ፓስተር ያሬድ ጌታይባርክህ ቲጂ ተባረኪ
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj 9 ай бұрын
Betam astemari new.tebateki sister. Invite him for more teaching please
@selamtube-2157
@selamtube-2157 8 ай бұрын
We love you Tigiyee. Bless you more
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 8 ай бұрын
ያለመንፈስ ቅዱስ ቃሉን ማስተማር ወንጌል መስበክ አይቻልም ብዬ አምናለው።
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 8 ай бұрын
ማር9:50 ጨው ግንአልጫቢሆን????? ቤ/ክ ትህትና እና እግዚአብሔርን መፍራት ከሌላት ፀጋ አለ ለማለት ይከብዳል ልትሁታን ፀጋን ይሰጣልና በጣም ደስስስስ የሚል የሚያስቀና ህይወት ነው
@misganabedane677
@misganabedane677 9 ай бұрын
You are blessed
@geletasimesso9790
@geletasimesso9790 9 ай бұрын
Dr. Yared I praise God for you. You are among the few exemplary leaders that God blessed our nation with. May God bless you brother!
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 9 ай бұрын
Rom.11:28-30 GOD'SGIFTS OF GRACE AND HIS CALLING ARE IRREVOCABLE. So HE is so merciful and gracious that even when He is not pleased with us HE releases healing, deliverance, blessings....psalm105:8-13. What an AWSOME GOD WE WORSHIP!
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 9 ай бұрын
ቲጅዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሚያንጽ ሒወትን የሚለውጥ ምስክርነት ነው እጅግ ደስ ብሎኛል ዶክተር ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትህን ይቀበልልህ!
@greenlights1997
@greenlights1997 9 ай бұрын
የኔ ውድ ፓስተር በጣም ነው የምወድህ
@martasila5996
@martasila5996 9 ай бұрын
Thank you for sharing your testimony. We have learned a lot. Keep up the good work.
@hiwotterefe3122
@hiwotterefe3122 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@alemuamare3167
@alemuamare3167 9 ай бұрын
ይገርማል የመጀመሪያውን በችኮላ ነበር የሰማሁት ከዛ ሶስት ጊዜ በተከታታይ ሰማሁት በዙ ቃለ መጠይቆችን ሰምቻለሁ እንደ እኔ እግዚአብሔር ለረዳው ትክክለኛ ቃለ መጠይቆች በራሳቸው ትምህርት ናቸው። በእንደዚህ ዓይነት ፕሮግራም እንደዚህ ረጋ ያለ ቀስ ብሎ የሚገባ ውስጤን ያረሰረሰ ትምህርት ግን አንድም አላጋጠመኝም። እህቴ ትዕግስት በጣም የሚገርመኝ ጥያቄ ለመጠየቅ አትቸኩዪም ወይም ለጠየቅሽው ጥያቄ መልስ ሲሰጥ ተናግረው እስኪ ጨርሱ ትጠብቂያቸዋለሽ፣ ከመልሳቸውም ጥያቄ ታወጫለሽ ትዕግስትሽ እንደ ስምሽ ነው። እህቴ እግዚአብሔር ላያስወርስሽ አላስረገጠሽም ላያስጨርስሽም አላስጀመረሽም አይዞሽ በርቺ ።
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 9 ай бұрын
❤❤❤ Pastor Yared Tihut Tgye Blessed Pastor Mefin Mulugeta Kolife Kale hiwot Akerbilin
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 4 ай бұрын
Powerful
@solomonanbessie7984
@solomonanbessie7984 9 ай бұрын
i understood that even in this days there is exemplary servants in church. Bless you Dr Yared and Bless you Tigist.
@tamratwada8211
@tamratwada8211 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 9 ай бұрын
Awesome! Blessings
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 8 ай бұрын
GBU more and more
ወንጌላዊው ዳዊት ጉድ ይዞ መጣ5 July 2023
1:20:16
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 107 М.
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 18 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН