የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች በጣሊያን ሮም የተሰራ Memehir Girma Wondimu 669

  Рет қаралды 42,704

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች በጣሊያን ሮም የተሰራ Memehir Girma Wondimu 669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Пікірлер: 237
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ መድኃኒያለም ጸጋውን ያብዛሎት።አሜን!!!
@adislasti4907
@adislasti4907 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Amen.amen.amen❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
@Beachlife1623 ሰላም የኔ እህት ምን ልርዳሽ
@teweldezinabu9712
@teweldezinabu9712 Ай бұрын
ሰላም ለናተ የሁን ወንዱሞ እህቶቼ ጣሊያን መጠዋል እንዴ በናቹ ንጎሪኝ
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
@FremaryamTeklehaymanot
@FremaryamTeklehaymanot Ай бұрын
Abey yu bota
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤​@@FremaryamTeklehaymanot
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
Mdanalm❤dmnanatnaystln❤abatahn❤❤❤❤
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 Ай бұрын
እልልልል እግዚያብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይኑሩልን❤❤❤
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Ай бұрын
ምሬሃለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲❤️❤️
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd Ай бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደናን 😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ እንቸ ጥበቅኝ አባታቻን በረክታችው ፀሎቶችው በፀጋ መንፈሰ ቀዳሰ ይደረሰበኝ አሜን🤲🤲🤲
@user-vx6ki3ty5o
@user-vx6ki3ty5o Ай бұрын
እማ ድግል ማርያም እናቴ የጌታዬ እናት እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ
@mk-mm4vx
@mk-mm4vx Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Owdarikt21
@Owdarikt21 Ай бұрын
Amen abqin
@tsegaiguesh9768
@tsegaiguesh9768 Ай бұрын
በረከትዎንና ጸጋዎን ያብዛልን።ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ኣባታችን፡መምህራችን እንወድዎት ኣለን ኣይዞዎት።
@tigisteadanich
@tigisteadanich Ай бұрын
እግዚሔቤር ይመስጌን እድሜ ይሥጦት ፀጋዉት ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይባርኩኝ አባታችን የአቡነ አቢየ እግዚ አምላክ ይጠብቅልን
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ወይ አለ መታደል አንዱ በኢሞ የመምህር ልጅ ት/ት ላኩለትና ምን አለኝ የነዚህ አይሁዶችን ጌታን የሸጡት አልከታተልም ምንም አላልኩት ብሎክ አረኩት ብናገረውም ስለማይሰማኝ የተያዘ ሰው ነው አባታችንን የሚጠላው ልቦናው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው
@shewayetube-445
@shewayetube-445 Ай бұрын
ልቦና ይስጠው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አባ ሸ ዓመት ኑሩልን የኛ ሁንቁ አባት 🤲🙏🥰
@user-mt1kt3pt7j
@user-mt1kt3pt7j Ай бұрын
አባዬ በፀሎት አስብኝ አይነጠላ ትዳር አንደልይዝ ወንዶች እንዲርቁኝ እያረገ ትዳር መያዝ አልቻልኩም እባካቸሁ በፀሎት አስብኝ ሂይወቴ ተሰነካክሎአል😢😢😢
@user-zb8et8qw9v
@user-zb8et8qw9v Ай бұрын
ስገጂ ጸልዪ ቀጥቅጭው በመቁጠሪያ እግዚአብሔር ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma Ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት አፀደ ማርያም እና ፍቅረስላሴ ብለው ፀልዩልን
@user-mg1kc6id6u
@user-mg1kc6id6u Ай бұрын
እደሜ ይስጥልን አባታችን ብዙ ያወቅ ነው በሳችው ፍሬወች አማካኝነት ❤🎉🎉🎉
@GodKnows_19.21
@GodKnows_19.21 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ከዚህ አስቀያሚ ክፉ መንፈስ ገላገለ። እኔም በጣም የተቸገኩበት ክፉና አስቀያሚ መንፈስ ነው። ገብረ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።
@user-cs5zl8ut6p
@user-cs5zl8ut6p Ай бұрын
አባታችን እድሜ ጸጋ ይስጥልን በረከተዎ አይለየኝ በጸሎተዎ አስቡኝ በሕመም እየተሰቃየሁ ነው አድራሻቸዎን አሳውቁኝ ምኖረው ውጭ ሀገረ ነው ጸሎትዎ አይለየኝ በድንግል ማሪያም ልጅ
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Ай бұрын
የእኛ ወርቅ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@mesetedibeno-vr7yh
@mesetedibeno-vr7yh Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን ስንቱን ነው ክእስራት እሚፈቱልን ይህም ለተፈቀደለት ነው ስይጣንን የማሳደድ ፀጋ ወላዲት አምላክ አብዝታ ክፍ ታድርግልን እኛንም ትርዳን ❤🙏
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ድንቅ ታምር ለሚያሳየን ለአባታችንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት እመብርሃን ትጠብቆት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
እልልልልልልልልልል አባ እድሜና ጤና ይስጥዎት በርክትውት ይደርብን አሜን፫
@user-vq5kc2hn2o
@user-vq5kc2hn2o Ай бұрын
ኣባታችን እግዝኣብሄር ይጠብቅልን ስደተኞች ልጆችዎን በፀሎትዎ ያስቡን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
ለኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን❤❤❤ የዳናቹም የእግዚኣቢሔር መዳን በኣደባባይ ቁማቹ መስክሩ ያልዳን ነን ደሞ እንድንድን ፀሎት ኣርግሉን
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v Ай бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወለተጎርጊስ ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ እንዲሁም በፀሎት የበረታችሁ አትርሱኝ😢።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
ፀጋው ያብዛሎት አባታችን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እርሶን የሰጠን ቸሩ መድሀኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን! አሜን!❤❤❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
አባታችን እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን ❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊወርጊስ እሰከቤተሰቦቼ
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 Ай бұрын
የኢ/ያ ሃወርያ መልአከ መንከራት ግርማ ወንድም የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።🙏🙏🙏
@user-wz2fr9vs5n
@user-wz2fr9vs5n Ай бұрын
እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጠወት አባታችን የአባታችንን የእጅ ሥልክ የምታውቁ እናት አባቶች እህት ወንድሞች እባካችሁ ተባበሩኝ
@RufaelTekle-kc8cm
@RufaelTekle-kc8cm Ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድሜ ጤና ይስጥልን በረኸት ቻዉ ይደርብን
@galTewahdo-gh4fk
@galTewahdo-gh4fk Ай бұрын
ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ረጅምእድሜና ይስጠህን የኔ ኣባት በረከታችን ይህደርብን❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z Ай бұрын
ይሕንያደረገ የድንግልማርያም ልጅ መድሕን ክርስቶስ ክብርይግባው ለይኩን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እኔን ልጅህን መቼ ነው ከመከራ የሚድነው
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት መምህራችን አባታችን
@nebatube3260
@nebatube3260 Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ለአባታችን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን
@user-bd1xy6qn7e
@user-bd1xy6qn7e Ай бұрын
የምታውቁ መለሱልኝ አይታችሁ እዳታልፉኝ አድሳባ የት ነው አድራሻቸው በናታችሁ እኔ ስደት ነኝ ግን የታመመብኝ ሰው አለ አባዘድ ቢመጣ ይፈወሳል ፀበል ሂድ እለዋለሁ ይሂዳል ግን አይጠመቀም ሰውም አጣሁ ይዞ የሚያስጠምቀው
@HdHud-bg4xs
@HdHud-bg4xs Ай бұрын
ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም አቦዋይ❤❤❤❤
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልኝ
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Ай бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አባታችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢😢
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እግዚአብሔር ይጠብቀወት❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.ልኡልእግዚያብሔርየተመሠገነ ይሑን በእዉነት ደስ የሚል ነዉ አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
❤❤አባዬ የኛ እንቁ አባት ❤❤እኛንም በፀሎት ያበርታን😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gy7bc2kg8h
@user-gy7bc2kg8h Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. ላንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን😢😢😢
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላአዳነን እንም አንድ ቀን ህይወቴ ይለወጣል አምናለሁ ግን ያዘገየኛል እግዚአብሔር ይርዳን
@user-xe7rl7fe7z
@user-xe7rl7fe7z Ай бұрын
❤❤❤❤እንኳን ደና መጡ መምህር
@user-ru2qp8vg3u
@user-ru2qp8vg3u Ай бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ አባ ሺ ዓመት ኑሩሉን አባቴ ✝️
@ShewitMawchz
@ShewitMawchz Ай бұрын
Yet new migegnu bakh ngeregn
@user-gy7bc2kg8h
@user-gy7bc2kg8h Ай бұрын
እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ኣምላኬ ሆይ ለኔ የጠፋሁ ልጅህ መልሰኝ 😢😢😢😢😢😢
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
የኛ ዉድ አባታችን እግዚያብሔር ሺአመት ያኑሮት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@KsaKsa-mf5js
@KsaKsa-mf5js Ай бұрын
ኣባታችን እንኳን በዳህና መጡ ረጅም እድሜ ከጤና የስጦት እግዚአብሔር አምላክ
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah Ай бұрын
እግዚአብሔር አባታችን እድሜ ጸገ ጤነ ይስጥልን. አሜን❤❤
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ከአስማተኞቹ ምላስ ይጠብቅልን ❤❤
@tifit589
@tifit589 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Ай бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@rahwateklu7517
@rahwateklu7517 Ай бұрын
ሰላም አባዬ እንዴኖት በረከቶትና ፀሎቶት አይለየን።
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@WeynaEjera
@WeynaEjera Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቆት አባታችን❤❤❤
@alexmario1097
@alexmario1097 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
የኔውድአባት ሺአመትያኑርልን እረጂምእድሜይስጥልን❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የተፈወሳችሁ አባታችን ኑሩልን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Ай бұрын
አባታችንእረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጥልን አሜን,አሜን,አሜን
@BerahnuBerah
@BerahnuBerah Ай бұрын
አባቴእግዚአብሄርይባርካት
@FunnyCheckeredFlags-bz5nt
@FunnyCheckeredFlags-bz5nt Ай бұрын
የት ነዉ የሚገኙት እናቴ ታማብኘ ነዉ እረዱኘ የኢትዮጵያ ልጆች😢😢😢😢😢❤❤❤
@nanihaile
@nanihaile Ай бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል የሰይጣንን ፈተና ነገር ግን ሀያሉ አምላክ አሸናፊ ነው።
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 Ай бұрын
አባትየ ርዥም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Ай бұрын
ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምን እመልሳለሁ መዝ 115፤3
@bitanya2094
@bitanya2094 Ай бұрын
ለአባታችን እረጁም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ያቆይልን
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 22 күн бұрын
በረከታችሁ ይደርብን እኛንም እግዚአብሔር ይብቃችሁ ይበለን
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki Ай бұрын
በእግዚአብሔር ተባበሩን ኣባታችን የተናቸው
@tsediloveworku1646
@tsediloveworku1646 Ай бұрын
የአባታችን ልጆች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x Ай бұрын
እባከዎት እሰራኤል ምጣት አይችሉም አባ እድሜ እና ጤናወትን ይሰጠወት
@shewayetube-445
@shewayetube-445 Ай бұрын
መምህሬ አባቴ🙏🙏🙏
@HANAQoa-cv5vo
@HANAQoa-cv5vo Ай бұрын
አባ አሁን የት እንደሚያገለግሉ ንገሩኚ
@LomiiMargaa
@LomiiMargaa Ай бұрын
Amen Amen Amen
@Ruhamabekele659
@Ruhamabekele659 Ай бұрын
በማርያም የእሰቾን የመገኝበትን የመንገድ ንገሩኝ እበከችሁ🙏🙏🙏🙏
@hanamulugeta
@hanamulugeta Ай бұрын
እኔም
@mulusew505
@mulusew505 Ай бұрын
ግዜ ካለሽ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ሃያት ተመላለሽ እሁድ እሁድ
@Ruhamabekele659
@Ruhamabekele659 Ай бұрын
@@mulusew505 የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ግን እቾን የፈለኩት ምክንያት ዱበይ እህቴ አለች የየዘት መንፈስ እወተ እድመሰቃቀል ወደዚልትመጠ ስትፈልግ ሁሉ ነገር የተበለሸበት ነው ምንደማረግ ግረገበኝ
@AlganeshGebrehana
@AlganeshGebrehana Ай бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤❤
@user-rw5pr1vj9z
@user-rw5pr1vj9z Ай бұрын
Amen amen
@alganeshalganesh7716
@alganeshalganesh7716 Ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይገባዋል።።።።።።።
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th Ай бұрын
አባታችን እድሜ ፀግዉን ያድልልን
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይማስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gk6dg6tp9h
@user-gk6dg6tp9h Ай бұрын
እግዚአብሄር እንኳን ደረሰላደችሁ
@fanuszerabruk3298
@fanuszerabruk3298 Ай бұрын
አባታችን ዕድማኤና 🙏🙏🙏
@KidstMohamed
@KidstMohamed Ай бұрын
ስውራ ማርያም ትጠብቆት
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@ጊዜ_ለኩሉ
@ጊዜ_ለኩሉ Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን አባታችን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሁላችሁም ጥያቄ ነበረኝ የቻላችሁ መልሱልኝ አትለፉኝ የጋብቻ ዝምድና ከሚባለው አንድ ሴት ወይም ወንድ በትዳርም በፍቅርም ቆይተው ወልደው ከተለያዩ ምሳሌ ሴቶ ከባሎ ወገን ማግባት ብትፈልግ ትችላላይች ወይስ አይቻልም ከቻለችስ እስከ ስንት ዝምድና ነው እሚቻለው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እህታችን ከባልሽ ወገን እንዴት ድጋሚ ታገቢያለሽ ሊሆን አይችለም እንኳን በቤተክርስቲያንም ሆነ በአለማዊ የሚፈቀድ አይደለም እንደኔ ለማንኛውም የንሰሀ አባት ካሉሽ አማክሪያቸው ምክርም ትምህርትም ይሰጡሻል
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Ай бұрын
እህቴ እንኳን አግብተሽ ወልደሽ ቀርቶ ክርስትና ያነሳሽው ልጅ ከሱ ወገን ማግባት አትችይም ከ7 ትውልድ በታች አበልጅም ሆነ በዝምድና መጋባት አይቻልም ማለቴ እስከ 7 ትውልድ ክልክል ነው።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
@@adamiyzosh4331 ትክክል
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d Ай бұрын
አባየ እንኳን ደና መጡ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት ወገኖቸ የት ሀገር ነው እማገኛቸው አባካችሁ ንገሩኝ
@user-hk5gk9lt1m
@user-hk5gk9lt1m Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abaerache
ለጠንቋይ ብር ካልሰጠው ያመኛል 16 ጀበና ሰበርኩ  Memehir Girma Wondimu 671 #subescribe_now #like ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም
19:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 32 М.
ኑ አብረን የሄቨንን  ለቅሶ እንድረስ::
46:36
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 45 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 46 М.
Memehir Girma Wondimu Video ቤተ ክርስቲያን መጥቼ ተፈወስኩ ሙስሊሞች መሰከሩ
28:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 147 М.
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 56 М.
የትዳር ፈተናዎች በምቀኞች እየቃሙ ጸሎት የእመቤታችንን ሥም ከጠራች አጣላታለሁ Memehir Girma Wondimu Video 638#subescribe_now
22:17
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 78 М.
Memeher Girma Wondimu Video 75 B የማይተዋወቁ መንታ ወንድማማቾች ክፉ መንፈስ
31:45
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 416 М.
166ኛC ገጠመኝ፦ ይህን ትሪክ ስትሰሙ ሁለቱን ያገናኛቸው በምክንያት ነው ትላላችሁ
1:18:52
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН