Memehir Girma Wondimu Video 320 የክፉ መናፍስቶች ክፉ ባህሪያት

  Рет қаралды 65,837

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

2 жыл бұрын

ክፉ መንፈሶች በእዉቀታችን በኑሮአችን በእድሎቻችን ተመሳስለዉ ሲያጠቁን

Пікірлер: 286
@ethiopialezelalemtinur8167
@ethiopialezelalemtinur8167 2 жыл бұрын
እንኳን አደረስዎት አባታችን እርስዎን ማየትና ማዳመጥ እራሱን የቻለ የመንፈስ እርካታ ነዉ እግዚአብሔር እድሜፀጋዉን ያብዛልዎት🙏🙏
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አማን አባታችን
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
አሜን 🤲
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫💓💓💓💓💚💛💜
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 💚💛❤️
@mezmureztawhido3618
@mezmureztawhido3618 2 жыл бұрын
✥ ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ ✥ ● ሰኞ - ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡ ● ማክሰኞ - ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29 ● ረቡዕ- አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡ ● ሐሙስ- አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡ ● አርብ- ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡ ● ቅዳሜ- ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡ ● እሁድ- ዳግም ትንሳኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
@user-td6zj9zx3o
@user-td6zj9zx3o 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@asteraster2734
@asteraster2734 2 жыл бұрын
waqayoo sagalee jirenaa sin haa dhagechisuu
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 2 жыл бұрын
አባ እድሜዎት ይርዘም ፀጋው ያብዛዎት የዘመኑ ሀዋርያ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💔💓💓💓💓
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
አባት እንኳን አደረሶት ኑሩልኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@Em.KZfaq. እሽ
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሰይተመስገን አየሐችሁ አባቴበረከትዎ ይደርብን ሳያቸው ደስይለኛል የእውነት
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💓💓💓💓
@senaytademas8082
@senaytademas8082 2 жыл бұрын
yet new ahun emigeghut
@jjhh9711
@jjhh9711 2 жыл бұрын
@@senaytademas8082 እባካችሁ
@jjhh9711
@jjhh9711 2 жыл бұрын
@@senaytademas8082 አድራሻ
@gizachewmelak9371
@gizachewmelak9371 2 жыл бұрын
መልዐከ መንክራት ሰው በሌለበት ዘመን ሰው ሆነው ተገኝተዋል እና እ/ር እረጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጥወት፡፡
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሰይተመስገን
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን እኔንም ቤተሰቤንም ቸሩ መድኃኔአለም በቸርነቱ ይፈውሰን ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ አባ ወለተ አረጋዊ ይህ ዛር እሚባል በፊት ሳይታወቅ ሲጫዎትብን ኑሮ ይኸው አሁን ደግሞ እንዳለ ቤተሰቡን በህመም በተለያዬ ምክንያት እያሰቃዬን ነው እመብርሀን እንደኔ ሀጢያት እና በደል ሳትመለከች በምልጃ በጸሎትሽ ልጅሽን ለምኝልኝ እናቴ አሜን
@alebachawmatewos8579
@alebachawmatewos8579 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን እድሜ እና ፀጋዉን ህያዉ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥዎት። ይህን የፈዉስ አገልግሎትዎን እኛም ያስፈልገናል። ጊዜዉን እና የአገልግሎት ቦታዎትን ቅድሚያ ብናዉቅ እና የዚህ እድል ተሳታፊ ብንሆን ምኞታችን ነዉ። ፀሎትዎ እና ቡራኪዎ ይድረሰን። አሜን!
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ጸጋውን ያክብዛልን አባ ይፍቱኝ በጸለትም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አቤት አባቴ አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት ፀጋውን ያብዛሎት አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
አባታችን መድሀኒአለም የማያልቀውን ብርሀን ፀጋ ሞገስ ያልብሶት
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የምናከብራቸው ወንጌልን ሲያብራሩት እጅግ ይመስጣል ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልዎት ይኑሩልን ደግ አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን
@danielnegash1796
@danielnegash1796 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ ጋንጩሮቹ እንዳሉት ሥለፆሙ፣ሥለፀለዩ፣ሥለሠገዱ፣ አልቻልናቸው አሉ።ፆም፣ፀሎት፣ሥግደትና፣ ቅዱሥ ቁርባንን ያለማቋረጥ ያለመሠልቸት አጥበቀው ያሥተማሩን ታላቅ አባት ነዎት ውለታዎን በሠማያዊት እየሩሣሌም ይክፈልዎት አሜን።
@ge8475
@ge8475 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን አደረስዎ አባታችን ገ/ማርያም በለው በፀሎት ያስቡኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💓💓💓💓
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 жыл бұрын
God richly bless you our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰዎት አባ ከቶ የኔስ መች ይሆን መዳኛየ በስደት ተሰቃየሁ 😭😭
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
አባቴ የእኔን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልኝ የዘመኑ ሀዋርያ 🙏💒💒❤💔⛪️💒
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@godisloveme2390
@godisloveme2390 2 жыл бұрын
Enkan bselam metulen
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር ኣባታችን እንኳን ኣደረሰዎት ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ኣባዬ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💓💓💓💓💓
@shitufikir6817
@shitufikir6817 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን❤✝️እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@Badema1991
@Badema1991 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት አባታችን። ኡነት ነው ሐገር የልጆች መጫወቻ መሆኗ ሐገር በልጆች መመራቷ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💛💚💚💛💜💒💓💓
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አባዬ አወ በወንጌል እሩጠው የጠፋውን ትውልድ በእግዚአብሔር ጥበብ መልሰዋል ለሰጠው ወንድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛለት አሜን ፫➕
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💓💓💓💓💒💒
@abebahailuhailu5974
@abebahailuhailu5974 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚኣብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
አሜን ፫❤💒❤🙏🙏🙏እድሜ እና ጤና ይሥጥልን❤
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
አባታችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜዎትን ያርዝምልን
@abrahamberhe2015EOTC
@abrahamberhe2015EOTC 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለኣምላካችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በሰላም ኣደረሥዎት መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስብኝ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
Abbatachin egezeaber amlak edeme na tena yestlin yagalgilot zamanotin yarzimlin ✝️ ❤ ✅ 🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብራክዮ አይለየን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እንዲህ በመድር እንደተሸለሙ በሰማይ ይሸልምልን እኔም ቢኖረኝ ምንም አይነት በሆነ በሸለምኮ ደስ ይለኝ ነበር ምስጋና ለወንድማችን ይህን በማረጉ
@saraethio9794
@saraethio9794 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንኴን አደረሳችሁ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች
@burta9583
@burta9583 2 жыл бұрын
Enkwan Dena dean matachuti abatachin❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w 2 жыл бұрын
አባቲችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ማቱሣላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
አባየ የእኛ ልዩ አባት የማቱሳላን ዕድሜ ያድልልኝ አባየ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን አንኳን ደና መጡአሜን አባታችን አንኳን አድርስን አሜን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💛💚💚💛💛💛
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
አባቴ እንኳን አደረሶ እንኳ ደና መጡልን እረጅም እድሜ ያኑሮት
@weneedfreedom341
@weneedfreedom341 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን 🙏🙏🙏። የባታችን በፀሎዎትዎት እይርሱኝ ወለተ ማሪያም ነኝ! እግዚአብሄር ያክብርልን ።።።
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አባዬ በፀሎት ያስብኝ ወለተ ሀና እያሉ ቤተሰቦቸ ተሰቃዬ በመተት አምላኬ ሆይ የመዳንህን ደስታ ስጠኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💓💔💓💒💒💒
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላካችን አባታችን በረከቶ ይደርብን ጣላቶት ከእግሮ በታች ይጣልሎት እድሜና ጤናን ይስጦዎ ❤❤❤
@kehab0408
@kehab0408 2 жыл бұрын
ኣባ ግርማ መዓረይ እግዚኣቢሔር ረጂም እድመና ጥእና ይስጥልኝ። ክብሪ ይሃብኩም ፈጣሪ በረከትኩም ኣይፈለየና
@zelibarbarzeli2656
@zelibarbarzeli2656 2 жыл бұрын
Memehrachin memher girma wendmu egzabher rejim edme ena tena ystlign egzabher ymesghen eme berhan atleyen amen amen amen
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጡ አባታችን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞💞
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት
@sebilayemikayeliliji114
@sebilayemikayeliliji114 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባቴ በረከቶት ይድረሰን
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 жыл бұрын
አባታችን አባዬዬዬዬዬ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💜💛💚💚💛💛
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እውነት እደናተ አይነቱን አባቶቻችን ለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💓💓💓💒💒💓
@aniaania2741
@aniaania2741 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 жыл бұрын
ውድ አባቴ የኔን እድሜ ጨምሮ ለእርሶ ይስጥልኝ እኔ ብኖር አልጠቅምም እርሶ ግን ለትውልደትውልድ ያስፈልጋሉና እስከ አለም መጨረሻ ድረስ ረጅም እድሜ ሰጥቶ ያቆይልን እወዶታለሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💚💚💛💜💓💓
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
አባዬ በህይወት ውድድር እርሶም ከእኛ ጋ እየሮጡ እንድናሸንፍ ስለሚያግዙን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥልን እርሱም መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው።
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እድሜ ጤና ይሰጥዎት ፀጋውን ያብዛልን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
💛💚💚💛💜💓
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z 2 жыл бұрын
የኔ አባት አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@user-gi3jf1ko1n
@user-gi3jf1ko1n 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እንኳን እዳረሳቹ ኣባታችን እረጅም እድሜና ይስጥልን እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ አባት እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም በጤና አደረሶት እውነት ነው የሚበልጣውን ነው ያሸነፉት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቆት በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ትያውርስልን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 жыл бұрын
አልልልልልልል ልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤❤❤ ዕድምና ጤና ለአባታችን ❤
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ
@user-iz2fk8by4k
@user-iz2fk8by4k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እንኳን አደረሳችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን በፁለት ያስቡኝ እስከቤተስቦቸ አባታችን 🙏
@asnakechtsegaye699
@asnakechtsegaye699 2 жыл бұрын
እኳንአደርሶት አባታችን ፀጋዎት ይብዛልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ለመፀለይ እና ለመስገድ ምቾት ከከለከለን ወደ ራሳችን ተመልክተን ማጥቃት ይጠበቅብናል ይሄንን ካልበረታን እንደምንወድቅ ግልፅ ነው ።
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 🙏🙏❣❣🥰❣🥰💕
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ ፀጋውን ያብዛሎት
@astermisfen4763
@astermisfen4763 2 жыл бұрын
Yene abat eunat batam rotewal yawum yegnan makara tashakimachu egzabher tsagaun yabalot🌹❤😭
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
አባታችን። እንኳን። አደረሦት። 🙏🙏🙏🙏🙏
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሩ አደረስን አደረስቹ መምህረች ፀጋውን ይብዛልህ በአደመን በጥአናን ይቅይለን ፀሎትምን በረከትምን ይደረበን
@betyabera9644
@betyabera9644 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰዎት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎት ይደረሰን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛሎትአሜን አሜን አሜን ➕🕯
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
@adisadis7787
@adisadis7787 2 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አባቴ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
መልካም ብዓል እንካን አደረሰን በወነት በነፃ ኖው የተሰጣቹ በነፃ አገልግሉ ኖው እና አባታችን ለስንት ሶው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለስንት ሶው በተሰጣቾው ፀጋ የሚያገለግሉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
አባታችን የተቃዉሞን መንገድ ጌታ ያፍርስሎት
@alebachewgashew5720
@alebachewgashew5720 2 жыл бұрын
Bereketwe yiderbn amen amen amen amennnnnnnn nnnn
@poptika6979
@poptika6979 2 жыл бұрын
edemeyoten yarezemein yene abat keberketot tekafay yaderegilen taserenal aba kesratachin fetan ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@berhaneget8381
@berhaneget8381 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአግዛብሔር ይመስገን አባታችንን እዳከበርክ እግዚብሔር ያክብርህ።
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 2 жыл бұрын
Enkuane adersene adersachue abatachne endhume yegthabher beteseboche 🙏🤲💚💛❤💐🌺🌹🌺💐🌺🌹🌺💐
@user-sz7kv1je3h
@user-sz7kv1je3h 2 жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አባታችን ድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡን!!!
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ቅዱስ ሚካኤል አባት እደሜ ጤና ያብዛልን አባታቸን ወስሀተ ፈጣሪ አምላክ አሜን አሜን አሜን ልልልልልልል
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 жыл бұрын
የእኔ ዉድ አባት እንኳን በሰላም መጡልን የእኛ ብርቱ እግዚያብሔር እረጅም አመት ይስጥልን ክርስቶስ ሀይሉን ይገልፅል በእርሰዉ ላይ ምስጋና ይድረሰዉ ልድንግል ልጅ
@geremewshiferaw4278
@geremewshiferaw4278 2 жыл бұрын
@geremewshiferaw4278
@geremewshiferaw4278 2 жыл бұрын
የት ነዉ የሚገኙት አባታችን ?
@user-vv4in4hz3k
@user-vv4in4hz3k 2 жыл бұрын
እንቁ ኣባ እንካን ኣደረሳችሁ ♥
@user-fo8pg7xi3p
@user-fo8pg7xi3p 2 жыл бұрын
يا عسلام محمد سراخ
@user-fo8pg7xi3p
@user-fo8pg7xi3p 2 жыл бұрын
محمد سراج
@meseretdemissie6603
@meseretdemissie6603 2 жыл бұрын
Ebakachu telihulgn betam amognal ye madine beshita yizognal .
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
Selam lenate yihun yekrstos betesebochi Abatachin edme ena tena yistewet yebereket tekafayi yadrgen amen🌾🌾🌾💚💛❤🙏
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 9 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@ua21s24
@ua21s24 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቆ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@poultesfay1977
@poultesfay1977 2 жыл бұрын
Abaye enkuan beselam metuln abaye Uganda bimetuln bzu yetasern Alen ymtuln ebakwo
Memeher Girma Wondimu Video 132 በጀርመን ሃገር አንገቷን ከመታረድ የዳነችዉ ድንቅ እምነት
35:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 138 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 30 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Memeher Girma Wondimu 242  የፈረኝጅ ቡዳ
24:35
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 91 М.
155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)
1:52:38
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 37 М.
Memeher Girma Wondimu Video  117 የዩኒቨርስቲ   አስተማሪዉ በክፉ አጋንንት  ሲሰቃይ  በ14/2013 በሃያት ቅዱስ ፋኑኤል  ቤተ ክርስቲያን
27:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 254 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 68 B
51:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 99 М.
New tfc sports car yellow colour kardya
0:27
Ruhul Shorts
Рет қаралды 3 МЛН
профи на Тракторе Т-16
0:24
StellaTwin
Рет қаралды 2,3 МЛН
Наткнулся на заброшенный гараж🤨
0:36