No video

ኑ እየሳቅን እንማር "የደምሳሽ አዲሱ ሃይማኖት የሳቅ ድግስ ሆነ"

  Рет қаралды 29,716

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

ኑ እየሳቅን እንማር "የደምሳሽ አዲሱ ሃይማኖት የሳቅ ድግስ ሆነ" #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Ethiopia

Пікірлер: 262
@rutaadiss5281
@rutaadiss5281 Жыл бұрын
ሳቅህ በጣም ነው ደስ የሚለው ወንድማችን ትዝታው
@lulululu2675
@lulululu2675 Жыл бұрын
እኔም
@kebele
@kebele Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በፊትህ አትጣለው ምህረትህ ይብዛለት ከጨለማ በኢየሱስ ስም ወደ ብርሃን ይውጣ !
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ማወቅ ባልወደዱበት መጠን ለማይረባር አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው በእግዚአብሔር ታልፎ መሰጠት እጅግ ያስፈራል ጌታ ትውልዱን ያድን
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ወገኖች ጣይቱ ጀዋር ስትሆን እንዴት አንስቅ? በጣም ነው የምንስቀው!! እየሱስ ጌታ ነው፣ ለዘላለም ከአምላካችን ጋር እንኖራለን!!
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ!! ፓስተርዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 Жыл бұрын
አንተኮ ትለያለህ የኛ ንቃተ ህሊና ባንተ አደገ ተባረክ፡፡
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n Ай бұрын
በእየሱስም የአጋንተ ስራ የተመታ ይሁን
@AbenezerDereje-j1c
@AbenezerDereje-j1c 9 күн бұрын
ትዝታው በጣም ደስ ትለኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ።እግዚአብሔር በአንተ ላይ ጸጋ ያስቀመጠ እግዚአብሔር ይመስገን
@kebele
@kebele Жыл бұрын
ግሩምና ድንቅ አድርጎ በራሱ አምሣል ፈጠረን ሱሙ ይባረክ
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 Жыл бұрын
አነቃህኝ እያሳክ ትዝዬ፡፡
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ አይዞህ አላሕ ይጠብቅሕ ተመሳሳይ ፆታን እንቃወማለን
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 2 ай бұрын
ወንድማችን ፓስተር ትዝታው እግዚ. አብዝቶ ይባርክህ ጸገውን እጥፍ ድርብ ያርግልህ ብዙዎችን የምታስመልጥበት ታላቅ ጸጋ የሰጠህ ጌታ የተባረከ ይሁን!!!!
@weyinBekele-kx3gh
@weyinBekele-kx3gh Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ትዜ እንዴ እሄኛው ያስቃል በጣም ነው ሚያስቀው❤❤❤
@hanazeleke9816
@hanazeleke9816 Жыл бұрын
እብደት ሲጀምር እንደዚህ ነው ለዚህ ሰው ፀሎት ያስፈልገዎል ልንገስፅለት ይገባናል
@haileengida33
@haileengida33 Жыл бұрын
ለ ፓስተር ትዝታው እግዚአብሀር ዪባርክህ ብዙዎችን ከዘላለም ጥፋት በወንጌል ስብከት የብዙዎችን አይን የሚያበራ ትምህርት እየሰጠ ነው። ብቻቸውን ያዳናቸው አምላክ የተመሰገነ ይሁን 7 መጽሐፍ ቅዱስን ገዛሁ እገዛለሁ
@AbenezerDereje-j1c
@AbenezerDereje-j1c 9 күн бұрын
ተባረክ ትዝታው
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 11 ай бұрын
ዘመንሕ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@haileengida33
@haileengida33 Жыл бұрын
16 የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ። በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። 17 እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
@user-ey9gr4rd1y
@user-ey9gr4rd1y Ай бұрын
Tiza endat endamarbek ba gata❤❤❤❤ tabarki
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
የአንተ ጸጋ ሳቅ ነው ለእኛም አካፍለን ጸልይልን
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
GOD bless you and your family pastor 🙏❤️❤️❤️ Eysus Geta nw yadenal Eysus yadenal 🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@rutkasa6386
@rutkasa6386 Жыл бұрын
ጌታ ሳቅ አድርጐልሃልበደንብሳቅወንድማችን
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 Жыл бұрын
መጋቢ ተባረከ እግዚአብሔር በሳቅ በደስታ ይባርክህ ሰላምህ ይብዛ
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c 11 ай бұрын
Endante biruh aymiro yalachew yibizu amen
@AlemayehuHotessa
@AlemayehuHotessa Жыл бұрын
Pastor Tizzee ተባረክ በአንተ ሚኒስትሪ የተላከው መጽሐፍ ቅዱስ እኔ የማገለግልባት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለሚያገለግለው የጥበቃ አገልጋይ ተሰጥቶት አይቸዋለሁ። እናም ፎቶ አንስቸዋለሁ። ሰውየውም ተባረክ ብሎሃል። ፎቶውን ከፈለግህ እልክልሃለሁ
@kalebeyasu
@kalebeyasu 11 ай бұрын
ያስቃል የወንጌል አርበኛ
@user-zh1im2dl7n
@user-zh1im2dl7n Жыл бұрын
God bless you poster your family.
@joyfulangel2065
@joyfulangel2065 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል መሀበራዊ ሚድያ በዘመናት ተደብቆ የነበረውን ስንት ጉድ አወጣ ፣ እውነት ነው ግን ሰው እየቀለደ ነው ወይስ ምንም ልገባኝ አልቻለም
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 Жыл бұрын
እረ ፓስተርዬ በጣም ይዘገንናል ጌታ ከአገራችን ይንቀልልን ጌታ ይገስፅ
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
❤❤❤ማራናታ ጌታ ሆይ የባሠ ሳይመጣ🎉🎉🎉🎉
@user-nf1gr5bv4h
@user-nf1gr5bv4h Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ዘመንህ ይባረክ❤❤
@gwalbo7547
@gwalbo7547 Жыл бұрын
The signs and manifestation of end time - ‘The importance of watching: pray always! - redeeming the time, because the days are evil - Awake, Arise from the dead!’ (Ephesians 5:14-16; Luke 21:34-36). Praise The Lord!
@ewenetjininu5491
@ewenetjininu5491 Жыл бұрын
In the name of Jesus !!!
@martamarta3781
@martamarta3781 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤tebarek Paseter
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
በናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ስራው ይፍረስ ይሄ እንዲሳቅለት እና አማኙን ለማሰናከል የክርስትናን መልክ ውበት ለማጠልሸት ከሴጣን ሹመት ያገኘ የመንፈስ አሰራር ነው ሚዲያዎች ባያቀርቡት እና የሃይማኖት ካውንስል ይህን ሰው እርምጃ ሊወሰድበት የሚገባ ነው ጌታ ይገስፀው ፓስተርዬ ዘመንክ ይባረክ
@makimaki7260
@makimaki7260 Жыл бұрын
ተባረክ ፖስተር ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
@kalkidangirma6453
@kalkidangirma6453 Жыл бұрын
ጀዋር ምን ትላለህ ይሄ ነገር እውነት ነው በኢየሱስ ስም ስቀን ሞትን ትዝዬ ሳቅልን በርታ ❤
@user-md7jg7uk3v
@user-md7jg7uk3v Жыл бұрын
Tsaga yebzalhe❤❤
@user-ib9cg5ui1u
@user-ib9cg5ui1u Жыл бұрын
ኧረ ይመችህ በሳቅ ገደልከኝ
@elsaamare5313
@elsaamare5313 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ከወዳጂነህ ጋር አንድ ናቸው
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ያብዛልን በእነዚህ አጨበርባርዎች መሳቅ ነው።
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 2 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ ሰዎች የመጨረሻው ዘመን የአውሬው መገለጫ ናቸው ልነጸልይላቸው ይገባል የጌታን የማዳን አውነት ንገሯቸው ለዶክተር ወዳጀነህ ጭምር
@selamdaniel9506
@selamdaniel9506 Жыл бұрын
እረ ዘንድሮ ያልተሰማ ብዙ ኣለ፡እድሜና ጤና ይስጠን ያልተሰማ ንሰማለን፡ትዜ ኣንተ ብሩክ ነህ።
@marthamamo4917
@marthamamo4917 Жыл бұрын
እየቀለደነው መሰለኝ ከመንገዱ ወጥቷል እግዚአብሔር ይርዳው
@bahrunegash6053
@bahrunegash6053 Жыл бұрын
ኸንድ የነበረበትን ቀበሌ አድሬስ በሠጠንና በሰይፉሾ አስቀርበን 2ቱ ልጆቹን ባገናኘነው
@user-ht7ij8qg7c
@user-ht7ij8qg7c Жыл бұрын
Be blessed!
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 Жыл бұрын
ውይ ትዜ ይሔንን መስማት እይቻልም መንፈሱ ፊቱ ላይ በግልፅ ይታያል ማየትም መስማትም አልችልም እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው የሰውን ልብ ና አይምሮ እያሳወረ እንደዚህ የሚጫወትባቸው ያሳዝናል ልኡል እግዚአብሔር ይራራላቸውና ነፃ ያውጣቸው
@eyesusegeta
@eyesusegeta Жыл бұрын
Pastor Tizita tabarakkiii geta yibarki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abaytesfaye1986
@abaytesfaye1986 Жыл бұрын
ስቀህ ቅር ትዜ🙏ምርጥ ሰዉ
@almazgebremeden9121
@almazgebremeden9121 Жыл бұрын
በጌታ በየሱስ ሥም ስራው የፈረሰ ይሁን ይህ ሰው አይኑ በጌታ ስም ይከፈት፣
@mesfin74
@mesfin74 Жыл бұрын
"ወንደ ማርያም " በለው ይህንን የእተ ማርያም ግልባጭ
@hamelmalleben980
@hamelmalleben980 Жыл бұрын
How i love you, when you mock on idol worshipers. You did the right thing keep up tell them the truth. Be blessed.
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
በበሽታ አይሳቅም ይቅር ይበለን ።❤
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d Жыл бұрын
ትዝታው እሔ እኮ በሽተኛ አደለም ጤነኛ ነው እኛ ነን በሽተኞች እያሳሳቀ ሰውን ገደል ለመጨመር የተዘጋጀ ልብስ የለበሰ ሰይጣን ነው ምን ያድርግ የሰው አይምሮ በስንት ነገር ተጨንቋል እሱ ድግሞ ሰው ላይ ያሾፋል አሁን እኮ እኛ አደለንም እየተዝናናል ያለነው እሱ ነው እኛ ላይ በደንብ እየተዝናና ያለው እንደስምህ ድምስስስስ ያርግህ
@user-lq3ub7xb7z
@user-lq3ub7xb7z Жыл бұрын
Tebarek wendme
@unexpected268
@unexpected268 Жыл бұрын
This man is an endless source of laughter
@nunushtaklo2182
@nunushtaklo2182 Жыл бұрын
😂😂ወዬ ዘንድሮ በውነት በጣም ነው የሣኩት ተባረከ የኔ ውድ ወንድም ጌታ የሱስ ሆዬ ቶሎና
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 Жыл бұрын
Zamanik Yi barak tiziyee
@eyesusegeta
@eyesusegeta Жыл бұрын
Shalomm
@user-yo2lw7rs6q
@user-yo2lw7rs6q 5 ай бұрын
❤❤
@hirutteferi748
@hirutteferi748 Жыл бұрын
ሊበላ
@amalal3376
@amalal3376 Жыл бұрын
ወደዉ አይስቁ አሉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ትዜ ሳቅህ ነው ከነገሩ በላይ የሚያስቀኝ ህዝቡ የዲያብሎስ መጫወቻ ሆኗል ጌታ ይርዳው
@danealasayu3615
@danealasayu3615 Жыл бұрын
እንደሀገር ለልልጆች ለትውልድ እናስብ
@RichRich-ub4ze
@RichRich-ub4ze Жыл бұрын
ትዜ ሳቅ በሳቅ ስላረከኝ አመሰግናለሁ 😂😂😂😂
@akibereket7443
@akibereket7443 Жыл бұрын
😂😂😂ጌታ የሱስ ምስክሬ ትላንትና ከእህቴ ጋር እያየነው እየገሠፅን I said to my sister I wish Pasto Tizitaw videowun agignito kesu ga eyesaqin bastemarebet biyat neber😂😂😂 ahun degimo ehite yihen ayita share argechign😂😂😂
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 10 ай бұрын
areeee tizae temechehege yemchehe
@gmalmu650
@gmalmu650 Жыл бұрын
እረ እውነትም ዛሬ 😂😂😂😂እንባዬን ጨረስኩ ትዝታው አመሰግናለሁ
@yidubeyene6994
@yidubeyene6994 Жыл бұрын
Tize enen yemiyasikegn Yante sak new hule sak wondime tebarek!!!!!!!
@hiwotabebe4455
@hiwotabebe4455 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ፡፡ ጌታ ሆይ ማራናታ ቶ ሎ ናናናናነና
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mimialemu5810
@mimialemu5810 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
አሞታል ብለን እንደምድመው!!!!
@pastormengistunegash9400
@pastormengistunegash9400 Жыл бұрын
መጋቢ ትዝታው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ ። እባክህ አሁን ኢትዮጵያዊው ወገንህ ያለበትን ሁኔታ እያየህ በጸሎት ብትመራን ?
@prophetbirukdemeholyghostt5409
@prophetbirukdemeholyghostt5409 Жыл бұрын
ትዙዬ የኔ ውድ በጣም ወድሀለው አባቴ❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-hw4jt4pt8l
@user-hw4jt4pt8l Жыл бұрын
Ere betam yasikal
@degefudenboba8109
@degefudenboba8109 Жыл бұрын
ወንድም ያንተ ሳቅ እንጂ ያሳቀኝ ኡኡ የእብደታችን ጥግ ነው የሚያስኝ
@bekelechaga8895
@bekelechaga8895 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ይሄ ምላኬ ይህን ትውልድ አድነው!!
@etemanchgoshu8056
@etemanchgoshu8056 Жыл бұрын
ትዜ😍
@haileengida33
@haileengida33 Жыл бұрын
እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ። 2 በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። 3 ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና።
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበው ያሳዝናል።
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
God bless you
@mimialemu5810
@mimialemu5810 Жыл бұрын
Awo tize bedenibi insikalegn yenesu yemayasiki neger mini ale
@tetetete7436
@tetetete7436 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@nigatmandefroabebe-bp4gi
@nigatmandefroabebe-bp4gi Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ጌታ ሆይ ማረን
@user-wq5eb4ld3b
@user-wq5eb4ld3b Жыл бұрын
እየሡስ ብቻዉን ያድናል አለቀ
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Жыл бұрын
❤❤❤
@mimialemu5810
@mimialemu5810 Жыл бұрын
Hayi wonidime tize yenesu neger ayalikim ko
@tsehaygebremariam7966
@tsehaygebremariam7966 Жыл бұрын
Please give us a discount
@DestaMassebo-vd2zw
@DestaMassebo-vd2zw 6 ай бұрын
Min..eyale.new.gudinew
@mohsanhassan6189
@mohsanhassan6189 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ነው ዘንድሮ ሰው ሁለት ጊዜ መፈጠር ይቻላል ነው
@bahrunegash6053
@bahrunegash6053 Жыл бұрын
ፓስተር እረ አሳከኝ በጣም
@SollyDamisse
@SollyDamisse Жыл бұрын
አረ ትዜ በሳቅ ገደልከው ኡኡኡኡኡ ሆዴ☝👯😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጁሀር ምን ይል ይሆን !
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ምን ጉድ ነው ዘንድሮ
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 Ай бұрын
Kkkkkkkkkkk yantes saq yasiqegnal abo yimechik wandimachin Megabi Tizita tabarak stagaw yibzalik🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ephraimaklilu6594
@ephraimaklilu6594 Жыл бұрын
ጀዋር ይህን ቢያይ
@elenibeyene2112
@elenibeyene2112 Жыл бұрын
እባክህ ትዜ ስለ ፍካሬ እየሱስ መፅሀፍ video ስራ pls ለማወቅ እፈልጋለሁ🙏
@sarabelay6823
@sarabelay6823 Жыл бұрын
ልጆች የት ሄዱ
@minashawutirajo
@minashawutirajo Жыл бұрын
ጥሩ ቀልደኛ ነው 😁😁
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
የዘለዓለም  ደጆች ይከፈቱ.PASTOR MERCY MESFIN
1:32:55
Fullness Of God International Church
Рет қаралды 4,2 М.